Тёмный

"ኢህአፓ የሻገተ ፓርቲ አይደለም" የኢህአፓ ዋና ፀሀፊ ደስታ ጥላሁን - ክፍል 1 |ነፃ ሐሳብ 

AddisWalta - AW
Подписаться 445 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
"ኢህአፓ የሻገተ ፓርቲ አይደለም" የኢህአፓ ዋና ፀሀፊ ደስታ ጥላሁን - ክፍል 1
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

18 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 829   
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 16 часов назад
ተጠያቂ እንደዚህ ሲመልስ ያስደስታል።አሉባልተኛ ጋዜጠኛን ልኩን ማሳየት ያስፈልጋል።ያለ እውቀት ስልጣን በያዙ ሰዎች የለመደውን እንቶ ፈንቶ ወሬ በዕውቀት የሞገተች ጀግኒት በርቺ።
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 16 часов назад
እኔ የኢህአፓ ደጋፊ አይደለሁም ሆኖም ልጅቱ በጣም የማሳመን ብቃት ያላት ሆና አግንቻታለው። የሚያሳዝነው ነገር ግን ብዙ ሰዎች ትኩረታቸው ውይይቱ ላይ ሳይሆን የልጅቷ መልክ ላይ ነው ይሄ ደሞ ምን ያህል ወደኋላ እንደቀረን የሚያሳይ ነው። ፓርቲውን አለመደገፍ መብት ነው የፓርቲዋን አላማ በስነስርአት በደንብ ግልፅ አርጋ በ confidence የምትናገርን ልጅ በማይገባ ቃላቶች ማንቋሸሽ ግን በምንም መለኪያ ትክክል አይደለም። ኢትዮጵያ ውስጥ አንዱ እንደዚህ የሚያባላን ምክንያት በመከባበር መነጋገር አለመቻላችን ነው። Personally I have a big respect for the Guest.
@mesfinmekonnen1552
@mesfinmekonnen1552 16 часов назад
ብዙ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ቃለ መጠይቅ አዳምጫለሁ በጣም በሳል ለተጠየቀችው በቂ መልስ የሰጠች በሳልና የተረጋጋች ወጣት ፖለቲከኛ ናት በርቺ :: ስሜነህ ግን ወረድክብኝ (ውሻ በበላበት ይጮኅል)
@teddybag6612
@teddybag6612 16 часов назад
በወ/ሪ ደስታ ጥላሁን በእውቀት እና በማስረጃ ነው የተሸነፍክው አቶ ስሜነህ።
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh 16 часов назад
ማርያምን ጀግና ነሽ! በርቺ ወደፊት ለሀገር ተስፋ ነሽ!!
@tesfayeayalew9152
@tesfayeayalew9152 16 часов назад
Wowwwwww...
@samidawit-jc5tn
@samidawit-jc5tn 19 часов назад
ጋዜጠኛው አልቻለሽም በርቺ የማስረዳት ብቃት አለሽ
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 16 часов назад
ባያፍርስ መድረኩን በመስጠትህና ይህችን የመሰለች ልጅ ለሕዝብ በማስተዋወቅህ አመሰግንሃለሁ።
@getachewyimer-uc8dt
@getachewyimer-uc8dt 19 часов назад
"I'm proud of you, Sister."
@sintayehukidane2605
@sintayehukidane2605 19 часов назад
ትልቁ የብልጽግና ካድሬ ሊጥ መሆኑ ታዬ, የካድሬ ነገር የሚጠይቀዉ ጠፋበት የልጅቷ ትትግስትና እዉቅት በጣም ደስ የሚል ነዉ
@ZemeBuna
@ZemeBuna 16 часов назад
ስሜነህ ባይፈርስ ግን ደንቆሮ እየሆነ ነው ምንድነው ቢያንስ እንኳን ለማዳመጥ ሞክር
@user-gs2qf8co5l
@user-gs2qf8co5l 14 часов назад
This is what looks like when modern and scientific politician meet with ordinary understanding of politics!
@YirsawYihune
@YirsawYihune 16 часов назад
ነብር ነሽ ጀግናነሽ በርችልን እህታችን።
@esayasegirma5754
@esayasegirma5754 12 часов назад
ኢህአፓ መሆን ያስፈልጋል🎉ብዬ እንዳምን ያሳሰብሽኝ ብቃት ያላት ሴት ነሽ, pls keep going ! Thanks !
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 19 часов назад
ሰሜነህ ባይፈርስ ለሚባል 'ጋዜጠኛ' የምትበዛበት ይመስለኛል።ለባይፈርስ ይቺ ሴት ከዚህ በፊት እንደጠየቃቸው ውሽልሽሎች መስላዋለች።ከስንት ጊዜ በኋላ ጎበዝ ሴት ፖለቲከኛ አዳመጥኩኝ
@abdulmohammed8845
@abdulmohammed8845 14 часов назад
She is well educated, and knowledgeable about Social Democracy, Bravo Sister
@sabri5460
@sabri5460 16 часов назад
I LIKE YOU BUDDY!! ወንድ ነሽ!( በድሮ አገላለጽ!)
@FikremariyamAyele
@FikremariyamAyele 7 часов назад
ጀግና ብዬሻለሁ ከዚህ በላይ ሌላ ቃላት አንቺን ለመግለፅ ቃላት አጣሁ
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 14 часов назад
ስሜነህ ዛሬ ልክ ልክህን የሚነግርህን አግኝተሀል እስቲ ዝም ብለህ ስሜ
@wewe5688
@wewe5688 16 часов назад
በጣም ጎቦዝ ፖለትከኛ ነሽ አልቻለሽም እዳትናገር ልዘጋሽ ቢሞክርም አልቻለሽም እና አይዞሽ ብርቺ አንድ ጊዜ የኢትዮጵያ መሪ ትሆንያለሽ
Далее
220 volts ⚡️
00:16
Просмотров 215 тыс.
это самое вкусное блюдо
00:12
Просмотров 1,9 млн
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09