Тёмный

ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የተደረገ ቆይታ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 53 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የተደረገ ቆይታ

Опубликовано:

 

7 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 300   
@habviral22
@habviral22 Год назад
ቀረፃው የቆየ ቢሆንም ክብርት ከንቲባ ጀግኒት ነሽ እንወድሻለን ❤️🙏❤️
@djnatmer2022
@djnatmer2022 Год назад
Thank You Very Much ክብርት ከንቲባ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
በጣም ትልልቅ ስራ እውነት ሉመናገር እየተሰራ ነው ደስ ይላል ይዳቱም አሰራሩም ዱስ ይላል በእውነት
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Год назад
God bless you. I am praying for you.
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 Год назад
ወ/ሮ አዳንች እኔም በጣም አከብሮታለሁ ታታሪ እነቶትን አደንቃለ ጀግና ኖት
@rahilmokonen777
@rahilmokonen777 Год назад
ጀግና ሴት በርቺ❤
@user-ez6wj4ky6y
@user-ez6wj4ky6y Год назад
Brilliant journalist and legendary mayor 👏 🙌 👍👌👏 🙌 👍👌👏 🙌 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 Год назад
የዘመኑ ጀግና ሴት❤
@Thewoldefam
@Thewoldefam Год назад
I like her. she is very smart and she is very strong mentally and she have so much of confidence.she is very intelligent God bless you be strong keep it up God be with you .
@Bestyared
@Bestyared Год назад
the best Mayer of Africa.
@mimikebede4456
@mimikebede4456 Год назад
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@fanataye7334
@fanataye7334 Год назад
Big respect for w/r Adanche
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Год назад
Wow very owsome jobs. I used to live America 🇺🇸, Canada 🇨🇦. I never seen like city halls like Addis Abba. Outstanding and wonderful views. God bless you Moyer Adanch Abbibe.
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 Год назад
I am proud of you. Love you so much I live in America Georgia.♥️👌♥️👌👌♥️
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 Год назад
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ሴት ልጅ ብዙ ሥራ በአንድ ጊዜ መሥራት ትችላለች ይባላ እውነት ነው። በርስዎ የከንቲባነት ጊዜዎ ውስጥ በርካታ ለውጦች ታይተዋል። ከአምላክዎ ጋር ሆነው ይበርቱልን።
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 Год назад
ወ/ሮ አዳች በጣም ጀግና ነሽ ምንአይነት ጠንካራ ሰራተኛ መሆንሽን ዛሪ በጣም ተረዳሁ እንኳን ወደድኩሽ አክባሪሽ ነኝ ውጭ ብኖርም ስራሽን በሚዲያ እከታተልሻለሁ አምልጠሽኝ አላቅም እንዲሁ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ኑሩልን እግዚአብሔር ጠላታችሁን ይያዝልን
@user-gv7ty3bd4x
@user-gv7ty3bd4x Год назад
አፈናቃይ ነች ፈጣሪ ቢዘገይም የስራችሁን ይስጣችሁ በእውነት
@mimikebede4456
@mimikebede4456 Год назад
@@user-gv7ty3bd4x የጨርቃ ቤት ብላችሁ ስታስጭበረብሩ ካልህነ ህግዊ የሆነ ሁሉ በጅግ ይዳኝል⁉️⁉️⁉️⁉️☮️☮️
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
ኮዶሜኒዬሞ አገኘሺ እዴ አሞጋገሻትሳስንቱን ደም እባ እያስለቀሱ
@mimikebede4456
@mimikebede4456 Год назад
@@genetteshome3906 መቸም ይህ አይነት ከቲባ በኢትዮጵያውያ ብቻ ሳይሆን በአለም የለም⁉️⁉️⁉️⁉️☮️☮️
@77861022
@77861022 Год назад
አለቅላቂ ኮኖዶሚንየም ለአባትሽ ደርሶታል መሰል ግም
@KCCAT462
@KCCAT462 Год назад
ስወድሽ ዬኔጀግና
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Год назад
WOW Amazing ነው ለውጥማ አለው በጣምምምም እናመሰግናለን የተከበሩ ከንቲባ ጀግኖቻችን በርቱ በሁሉ ፈጣራ ይርዳችሁ እንባም በዘናችን ይታበስ ዘንድ እጠይቃለን
@dawit8576
@dawit8576 Год назад
በጣም ነው የማከብራት ከናዝሬት ጀምሮ;ሁል ግዜ ስራ ላይ ናት;ግዜ የላትም ;ናዝሬት እያለች ከንቲባዬ ነበረች ;በጣም ከማከብራቸው ሰዎች አንዳ ናት;
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Год назад
ሰላም ውድ እህትዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍የሴት ጀግና እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebawkebada4583
@abebawkebada4583 Год назад
ምነው ክብርትከቲባ ቀበቶአላሰሩም
@mimikebede4456
@mimikebede4456 Год назад
@@abebawkebada4583 ስፍብ መገለጫችሁ ነው አሰሩ አታሰሩ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Год назад
Thank you for the great Leadership, Adanech.
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 Год назад
እንዲህ አይነት ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ለካ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Год назад
ስንት አመት አረብ አገር እየቆጠብን ከዛሬ ነገ ይደርሰናል ስንል ቤት ባለቀ ስአት የቀን ሌቦችን በቀንይዛ አስተፋቻቸው ወይዘሮ አዳነች ይሄው አሁን ቤት አለኝ የእውነት ቤት ስለደረሰሺ ነው የምታመሰግኝው እዳትሉኝ እውነት እንነጋገር አንድ አገሩን እደሚወድ ዜጋ ነው የማወራው ስንት መልካም ነገር አርገዋል እሳት በሚነድበት አገር ወላፈሩን ሳይፈሩ
@Bethted10
@Bethted10 Год назад
I like her too good journalist
@marthataye2796
@marthataye2796 Год назад
በጣም እኔ እራሴ ለዛዋ ተንኾል የሌለው ጥያቄ አለባበስ,,,,,,,,
@solomonlessege9926
@solomonlessege9926 Год назад
nice and honest Addis Leader! Thank you and God bless you!
@nejathassan3674
@nejathassan3674 Год назад
አዳነች 💐💐💐💐
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer Год назад
paaaa! look at her confidence በናታችሁ። አዳነች አቤቤ በጣም ጎበዝ ሴት ነች። ይህን መካድ ዝም ብሎ በጭፍን ጥላቻ መመራት ነው።
@almazali4784
@almazali4784 Год назад
👍🌹
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Год назад
❤❤❤ እግዚአብሔር መፍራት የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋልም ነው ቅዱሱ ቃሉ እንደሚናገረው ቃሉ ላይ ዘመናት ላይ ሁሉ ጥበበኛ አስተዋይ ሴቶች እንደነበሩ ሁሉ አሁንም ለወደፊት ፈጣሪ አምላክ ብልህና ጥበበኞች አሉት ተባረኩልኝ ❤❤❤
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
ጀግና ፣ነሽ ፣አንቺ፣ክብር ፣ከንቲባችን ፣አዲስ፣አበባ ፣የምትመጥኛት፣አንቺ፣ብቻ፣ነሽ ፣በአጭር ፣ግዜ፣ብዙ፣ስራ፣ነው ፣የሰራሽው፣ክብርና ፣ምስጋና ፣ይገባሻል ፣ህገ ፣ወጥ፣ቤተ ፣መፍረስ ፣መቀጠል ፣አለበት ፣እኛም ፣የተወለድንበትን፣አካባቢ ፣ለቀናል ፣በልማት፣ምክንያት ፣በሃያ፣አራት ፣ሰአት ፣ቤት ፣እየሰሩ ፣ሀገርን ፣ያሸብራሉ፣በጩኸት ፣ህግ ፣መከበር ፣አለበት
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 Год назад
Thank you keep it up
@nugusuzewdie9991
@nugusuzewdie9991 Год назад
ከተዋወቀ ጀምሮ ልቤን አንጠልጥሎ የጠበኩት ፕሮግራም ነበር፤፤ ጥበቃው ትግስቴን ተፈታትኖ የነበረ ቢሆንም ከጉጉቴም መብዛት የተነሳ መሆኑንም ይሠመርልኝ፤ ፕሮግራሙ እንደጠበኩት ነው ያገኘሁት። ለከንቲባችን እድሜና ጤና ይስጥልን። አዲሳባችንም እንደሚመኟት ሆኖላቸው እኛም ጭምር ለመደሠት ያብቃን።
@belaykdubai2660
@belaykdubai2660 Год назад
ለካ ሴቶች እድሉን ካገኙ ከወንዶች በላይም ህዝብን መምራትና ሀገርን ማስተዳደር ይችላሉ፣ ከቲባ አዳነች አቤቤ ህዝብን በፍቅር እና በመሰጠት ስለሚያገለግሉ እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጦት።❤
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz Год назад
ገረድ ሰው ለመግደል , ለማፈናቀል እድሉን ስላገኘች ya what a generation! Actually u must be ጋላ
@mordecai4675
@mordecai4675 Год назад
👉 ጀግኒት እንወድሻለን THANK YOU❗ 🇪🇹🇪🇹🎉💞🤗🥰🇪🇹🇪🇹 👌✌👑 👌🇪🇹🇪🇹🎉🤗🥰🇪🇹🇪🇹👌
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Год назад
The city of Addis Ababa mayor Adanich Abebe ❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Год назад
ወ/ሮ አዳነች አበቤ ክብር ይገባዋታል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጦት ❤
@srjson20
@srjson20 Год назад
የሴት ብቻ አልልሽም የሰው ጠንካራና ጎበዝ መሪ።
@takeleamenu4000
@takeleamenu4000 Год назад
Keep going, exemplary deeds!
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
❤አዱዬ ጀግና ነሺ
@Myen0912
@Myen0912 Год назад
ከንቲባ አዳነች❤️ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ.... ለጠላት ጆሮ እንጅ ልብ እንዳትሰጪ።
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Год назад
Great job Mrs. Adanech. You deserve the position!!!!
@bdegife6794
@bdegife6794 Год назад
What a great human mayor!!!!!!!!!!!!!!!!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Год назад
Your Excellency, W/o Adanech Abebe, the Mayor of Addis Ababa, we, the residence of Addis, are proud of you for your exceptional leadership and unconditional services! Your work is multifaceted from the development of the city's infrastructure to the social projects centered in helping the poor and weak, from feeding to housing, to say the least. Hope many of our sisters will follow your foot steps. KUDOS!
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Год назад
እንዲው አንድ ትልቅ ሆስፒታል ከጥቁር አንበሳ የበለጠ በሕዝብና በመንግሥት ድጋፍ ብንገነባ የዘወትር ምኞቴ ነበረ በአዲስአበባ ዙሪያ!!!
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Год назад
The most Respected Adanech Abebe🎉🎉🎉
@teberehabraha4172
@teberehabraha4172 Год назад
ጀግኒት ዉድድድድ❤💪💪💪💪
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Год назад
አይ በጣም የሚገርም መልካምነትነዉ እድሜሽ ይርዘም
@thepowerofthoughts2999
@thepowerofthoughts2999 Год назад
ፈጣሪ ይኼን የከተማቺንን እድገትና ውበት ፓለቲካው እንዳያበላሺብንና እንዳያስቆምብን ሁላቺንም ፀሎታቺን ይሁን።
@HamelmalMitku
@HamelmalMitku 2 месяца назад
እኔ በግሌ ዶክተር አዳነች አቤቤ ብያታለሁ ይገባታል እግዘብሔር ይርዳሽ ።
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሺ የእውነት የምትሰሩትን ብዙ ሰው ባያስተውለውም ታሪክ ግን ሲያመሰግናችሁ ይኖራል ብሩክ በሉ
@chaltualemu2858
@chaltualemu2858 Год назад
Very intelligent lady
@dachew1574
@dachew1574 Год назад
Betam des yilal.. Bertu
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Год назад
የመግስት ትምርት ቤት መስሪያ ቤቶች በፊት በጣም ነበር የሚያስጠላው አሁን ትልቅ ለውጥ አለ ደግሞ ይቀጥላል በታማኝ መሪዎቻችን ታማኝነት ትልቅ ቁልፍ ነው ያብዛላችሁ
@salammbtube7403
@salammbtube7403 Год назад
አዱዬ በጣም ነው የምወድሽ ህልሜን እውን ስላረግሽልኝ በስደት 12አመት ለፍቼ ባቺ ግዜ ባለቤት ሆኩ ቤቴን ባየሁ ሰአት አንቺን ነው የማየው የማመሰግነው ከፈጣሪ በታች እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሻለው😍😍😍
@mypm546
@mypm546 Год назад
እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን ፤ አንቺ የደሆች እናት 🙏🙏
@gashawworku9469
@gashawworku9469 Год назад
ሁለቱም በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበራቸው እኔ በጣም ወድጄዋለሁ
@virtualaddis3596
@virtualaddis3596 Год назад
በእድሜአችን ጸልየው ስራቸውን ቀናቸውን ለእግዚአብሔር አሳልፈው ሰጥተው የሚወጡ የሚገቡ መሪዎችን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 by the way on which planet are you living on hu ?
@dantsga4180
@dantsga4180 Год назад
ወረኛው ያውራ መስሚያም የላት ያለ እንቅልፍ የምትስራ ጀጋኒት❤
@dantsga4180
@dantsga4180 Год назад
ጀግኒት❤
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 Год назад
Will do Fata. You are the best Mrs. Adanch. May God bless you and your family. Thank you for your service!
@fueefuee5552
@fueefuee5552 Год назад
ዋው ጥሩ ይመስላል ቀጥሉበት
@Galax77792
@Galax77792 Год назад
ጀግና ከንቲባ አዳነች❤️ ብልጣብልጥ ጅሎች ላይ የነቃሽባቸው ሰለሆንሽ ትደነቃለሽ👍✅
@demetura5227
@demetura5227 Год назад
She is very blessed. God bless your family.
@asyaasya6630
@asyaasya6630 Год назад
ማሻ አላህ ደርባባ እናት በርቱ አላህ ይርዳወት ሀገራችን ካደጉት ሀገራት እኩል ሆኖ እኛ ስደተኛ ልጆቿ ተመልሰን ያማረ ንሮ እንድንኖር አላህ ይርዳን መማርን የመሰለ ነገር የለም ❤
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Год назад
አበብዬ ውብ ደርባባ እመቤት እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጉልበት ከጤናጋራ ይስጥሽ። ልባም ወንድ እምታስንቂ ብልህ ቆራጥ ከንቲባ። እብቹ አስተዋይ የሴትን ማንነትና ጥንካሬ የገባው ጀግና ከወንዶች ይልቅ ሴቶቹ የተሻለ እንደሚሰሩ ያወቀ ብልህ መሪ ነው። ያለምንም ማስታወሻ በቃልዋ በከተማዋ እምታደርገውን ስራሁሉ አብጠርጥራ ታቀዋለች። የትኞቹም ባለስልጣናት በቦታው ላይ የነበሩትን እምታስንቅ ጀግና የጣይቱ ምትክ እውነትም አበበች እንደስምሽ ነሽ። አንቺም ጋዜጠኛዋ አጠያየቅሽ ትህርናሽ ቁንጅናሽ ደስ እምትዪ ነሽ። እጅግ ደስ እምትዬ ላንቺም እንዲሁ እረጅም እድሜ ከሙልሉ ጤናጋራ እግዚያብሄር ይስጥሽ።
@loolamekotu898
@loolamekotu898 Год назад
God bless you I wish the best every ❤
@ashenafi795
@ashenafi795 Год назад
ጀግና አይገልፅሽም በርቺ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Год назад
እኔ በጣም እወድሻለሁ አደቅሻለሁ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥሽ ጠካራ ታታሪ ጀግና የሴት ጀግና ናት ቀጥይበት በርቺ አዱዬ
@yosephubuntu
@yosephubuntu Год назад
በርቺ 👍👍👍
@bety2338
@bety2338 Год назад
You are very strong and talented women❤. May God bless you more!
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Год назад
ፋናዎች ❤❤
@taborgerressu4086
@taborgerressu4086 Год назад
Listening to your interview you have made me proud to have a dedicated Mayor like you
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Год назад
እወነት ለመናገር ክብርት አደናች አበቤ የከተማችን ከቲባ ከሆኑ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ስራዎትን በጣም እከታተላለሁ እንድሁም ኢንተርቪዎትንም ስራዎትን እና ኃላፊነቶን በጣም ጠንቅቀው ከማወቆ የተነሳ ለሚጠየቁት ነገር ሁሉም በጣም የሚገርም እና በጣም በሚጣፍጥ አማርኛ አጥጋቢ መልስ ሲሰጡ ተመልክቻልሁ የእውነትም የሚታሙት በትጋት ስለሚሰሩ እንደሆነ ተረድቻለሁ ፈጣሪ እድሜ ጤና ለርሶ እና ለመላው ቤተሰቦች እንዲሰጦት የዘውትር ፀሎቴ ነው በጣም እንወዶታለን❤ በርቱ ፈጣሪ ከርሶ ጋር ይሁን 🙏🙏 ❤
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Год назад
❤❤❤
@belachewkejela2759
@belachewkejela2759 Год назад
Wow Adanch , you are doing superb keep it up
@yodwako9291
@yodwako9291 Год назад
WOW God is good Gods hand be with you Mayor and Dr Abey Tesfama alen 100 % I believe in God first DR Abey .Tebarki telatochachu ende gum yebenenu
@yohanneswondimu9891
@yohanneswondimu9891 Год назад
የሃገሬ ፕሬዝዳንት የከተማዬ ከንቲባ እናትም አያትም እህትም የሆናችሁ እንስቶች በመሆናችሁ ከልቤ ከልቤ ደስተኛ ነኝ :: በተለይ ይህንን ዝግጅት ካየሁ በሗላ አዴ አዳነች እጅግ ወደድኮዎት :: ስራዎት ላይ ፈጣሪ ገብቶበት ይርዳዎት::
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 Год назад
ክብርት ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች አቢቤ, የልጆች እንደሆኑት, የወገን እናትም ነዎት, በተለይ በበአል ጊዜ አብረው መአድ አብረው የተካፈልዋቸውን ማየት እጅግ በጣም የባለስልጣን ሰብአዊ የመሆን ትልቅ ሊሸጋገር የሚገባ ነው :: እንደ ሚሊዮን ኢትዮጵያን እወድዎታለሁ እናከብርዎታለን, ረጅም እድሜ እንመኛለን🎉🎉❤❤
@khalidmohammed8959
@khalidmohammed8959 Год назад
አላህ ይጠብቅሽ አድዬ
@funnyfishingdenson4930
@funnyfishingdenson4930 Год назад
God bless you and prime minister❤❤❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
በጣም ደስ ይላል ከንቲባ አዳነች በሁሉም ነገር ሰራም ቤትም ሁሉንም ነገር የስውን በእኩል ማየት አለብዎት
@menzihuse788
@menzihuse788 Год назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ተመቸችኝ ጎበዝ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Год назад
አዱዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ማስተዋል እና ሞገስ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍ጀግና ሴት 🙌🙌🙌🙌🙌☝️☝️☝️☝️❤❤❤❤❤❤
@azizmahmmod2107
@azizmahmmod2107 Год назад
ማሻአላህ ጎበዝ ጀግና በርችልን
@janetmelka4122
@janetmelka4122 Год назад
Adanech Abebe, Great and strong women with full of tolerance, good luck...
@tubamedia-tg1lv
@tubamedia-tg1lv Год назад
ኦቦ አዳነች አቤቤ
@barackhaile4
@barackhaile4 Год назад
በአርሶ ዘመን አዲስ አበባ እንደ ስሟ እያባበች ነው የዕንቁራሪቶችን ጩኸት አይ ስሙ እኛ ከጉኖ ነን ቀጥሉበት
@wardewarde9415
@wardewarde9415 10 месяцев назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 Год назад
የሴት ወንድ ❤❤❤❤ ስወድሽ እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@gelilanegash7913
@gelilanegash7913 Год назад
Adanechyee you are doing a good job keep up the good work strong women
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Год назад
YES WE APRECIATE THE DISTINCT HUMBLE JOURNALIST LADY .YES SHE ASKED CONCRETE QUESTIONS IN WISE VERY CONCIOUS CUTE MODESTY INHERENT WAYS.THANK YOU FOR BOTH PROFOUND PERSONS
@lilyyegeta2422
@lilyyegeta2422 Год назад
wed w/r Adanche tebareki
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Год назад
አዱ አዱ ❤❤❤ አንቺ ስራሽን ስሪ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን ከልቡ የሚሰራ ሁሌም ስኬታማ ነው ሌላው ያውራ አይ ላቭ አደነች አብቤ አለ ሞጣ ጀግና ነሽ ❤ በርቺ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Год назад
በጣም መልካም ስራ እየተሰራ ነው በተለይ ለናቶች ልጅን እንዴት እንደሚንከባከቡ በማገዛችው እግዚአብሔር ይባርካችው ለችግረኞች ጆሮ ሰተሽ ቤት በመስጠትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁን ደግሞ በምድራችን ኮረብሽን በጣም በዝቷል በተለይ በቤት ዙሪያ በካርታ ዙሪያ ፍትህ ያጡ ብዙ ሰው አለ ክብርት ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ ወደ ክፍለ ከተማ በመውረድ ፍትህ ላጡ ወገኖች መፍትሄ እንዲሰጡ ብዬ ለመጠቆም እወዳለው እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ እናመሰግኖታለን
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fb9bm6wj7l
@user-fb9bm6wj7l Год назад
ኣዲየ በጣም ነው የምንወድሽ የድሆች እናት
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 Год назад
IRON Lady. You are outstanding mayor. Keep up the good work. I must say GOD will reward you in multiple for what you are doing. The journalist is very personable and her questions are attractive to watch. Many Blessing’s!
@NuhaSal
@NuhaSal Год назад
Thank you mam very brave and wonderful projects. Bravo 👏🏿 🇪🇹 woman empowerment
@umumarufumumaruf7298
@umumarufumumaruf7298 Год назад
Allaa yaa gizachuu Allaa yiii xabiqachuuw inam ina masginalen sidat yiib qanaa inshallaa ❤❤❤❤
@abenetdadi7672
@abenetdadi7672 Год назад
ብሩክ ሴት በርቼ
@Turme..
@Turme.. Год назад
THERE IS AN OLD SAYING DON'T JUDGE A BOOK BY IT COVER. THATS WHAT I UNDERSTAND NOW AND DEAR MAYOR KEEP UP WITH DELIVERING A GOOD SERVICES FOR ADDIS ABABA PEOPLES WHILE YOU ARE ON POWER!!!
@tayechborena4575
@tayechborena4575 Год назад
ምን አጠፋች እሰቲ ጋዜጠዋ እራሰዋን ማሰተዋወቅ ሰላለባት የት እንደምስራና ማን እንደሆነች እራሰዋን ገለፀች ዝም ብላችሁ ለምን ሰወችን በንግግር ለመጉዳት ታሰባላችሁ። ከመናገር በፌት ማሰብ ጥሩ ነውእባካችሁ
@ejigayhuayana7435
@ejigayhuayana7435 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 Год назад
adeeeeee Great personality
@marthataye2796
@marthataye2796 Год назад
በጣም ደስ እያለኝ የተከታተልኹት ኘሮግራም ጋዜጠኛናዋም ከንቲባችንም ኢቲዬጵያዊነትን የተላበሰ ጨዋነት እና ስነምግባር ነው:: በተለይ ለእናቶች ሲደረግማየት የማያስደስተው ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም.እባኻችሁ እንዋደድ,,,,,,የሁላችንም ልብ ከሞላ ጐደል አንንድ ነው
@user-jn9nj7sp1q
@user-jn9nj7sp1q 10 месяцев назад
አደነች ሠላም ያላት አኸታችናት የሥራ ጥረተዋ ሣይ ሑሌም አደነቃታለሑ ጥቂት ችግሮችም ቢኖርም በከተማው ልትመሠገን ይገባል
Далее
🌊🌊🌊
01:01
Просмотров 465 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 343 тыс.