Тёмный

Ethiopia - የፕሬዚደንቷ ያልተጠበቀ ንግግር ‹‹እንጠንቀቅ››፣ የኤርሚያስ አመልጋ፣ የአሜሪካው አምባሳደር ስለፋኖ፣ የጠቅላዩና ደብረፅዮን ፍጥጫ ሊለይ ነው 

Feta Daily News
Подписаться 860 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w Месяц назад
አበባዉ ደስለ ተባረክ እዉነቱን ተናግረሐል እናመሰግናለን
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Месяц назад
ደብረሲኦል
@seidmahamed2447
@seidmahamed2447 Месяц назад
እነደብረ ጺዬን መቼም ለህዝባቸው አያስበም አታማሩም እንዴ ስንት ጊዜጦርነትን አይታቹ. ስንት ጊዜ ታርቃቹ የሞተውን ያለቀውን ወጣት ንብረት መሰረትተ ልማት አታስቡም እናንተ. ስላልትተጎዳቹ ልጆቻቹ. ስላልሞቱ ምንም አይመስላቹም ግን ምታረጉ የትግራይ ህዝብም አልባንን አለ አሁን ግን የመጨረሻቹ. ነው አስቡበት. ዋ
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k Месяц назад
ማሲንጋ የፋኖን እንደተቃወመ ሁሉ መንግስት በድሮን ንፁሀንን የሚጨፈጭፈውንም ቢቃወም መልካም ነበር😢
@veracity8968
@veracity8968 Месяц назад
ማሲንጋ ብሎ ጋላ አንጂ ይሄ አሜሪካዊም አይደለም!
@chalanegewo8717
@chalanegewo8717 Месяц назад
ኤርሚያስ አመልጋ❤
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx Месяц назад
ፋኖ እሚል አይቸ ነው የመጣሁት
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Месяц назад
እኔም❤
@tueb3879
@tueb3879 Месяц назад
ድል ለፍኖ
@sggdghsgd4005
@sggdghsgd4005 Месяц назад
🤣🤣
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Месяц назад
Amhara Fanoking❤💛💚💪💪💪💪
@dkm1666
@dkm1666 Месяц назад
American ambassador it is better get out of Ethiopian problem only Ethiopian can solve it not American
@DJYONI_1
@DJYONI_1 Месяц назад
How I love your voice! It's unique 🙌
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Месяц назад
Thank you!❤
@Fikru1948
@Fikru1948 Месяц назад
✌🏻The honest strong and honest member of the Parliament are amharu ✌🏻🇪🇹
@EhrrmVA
@EhrrmVA Месяц назад
Debrestion is again taking Tigray to war . That is insane.
@user-cq1bb4mp7i
@user-cq1bb4mp7i Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 Месяц назад
አቶ ማሲንጋ በድሮን ምድር ላይ ባለ የመሳሪያ አይነት ንጹሀን ምስኪኑ የአማራ ሕዝብ ሲጨፈጨፍ የት ነበሩ? ፋኖ ያሽንፋል ድል ለአማራ ምስኪኑ ሕዝብ እግዚአብሔር ይድረስላቸው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 Месяц назад
የአረመኔው ብልፅግና ባዝራ!
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Месяц назад
🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Месяц назад
💫❤🔥🙏
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa Месяц назад
2ዐ12 በኮረና ሰበብ ምርጫ እንዲራዘምና እንዳይኬድ ሲነገር ሕወሓት ወያኔ አሻፈረኝ በማለት ምርጫ አዳረገ ከዚያም ከመስከረም 30 2013 ጀምሮ መንግሥት ሕጋዊ አይደለም በማለት በጥቅምት 24 መካለከያን ከጀርባ ወጋ እስከ ሰሜን ሸዋም ገሠገሠ የኋላ ኋላ ሕወሓት ወያኔ በመከላከያ በድሮን ተቀጠቀጠ ብዙ የትግራይ ወጣት ረገፈ ንብረት ወደመ ወያኔ በ27 ዓመት የገነባው ሁሉ በአጭር ጊዜ እንዳልነበረ ሆነ የትግራይ ሕዝብ ከመሓል አገር ወንድሞቹ ተለያየ ያ ጠባሣ ሣይደርቅ የደብረፂዮን ግትር ፉከራ ለሕዝብ አላማሠብ ነው እነሡ አይዋጉም በረሃ አያዩም አይቆስሉም ደብረ ፂ ተረጋጊ
@BetyTolaa
@BetyTolaa Месяц назад
ድብን በይ ለማኝ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
Min selehonk new yemitiberetataw?​@@bsquadtvworldwide
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Месяц назад
አብይ የባለፎዉ ጦርነት እራሱ ነዉ የሎኮሳት ህወሃት ምርጫ አደረገ ብሎ እንደገና ማሊያ ቀይሮ ሰሜን ኢዝ ተመታ ብሎ አድስ አበባ እስከ አስመራ ቱርክ አቡዳቢ ሱማሊያ ሞቋድሾ እሄ ሁሉ አገር አሰልፎ አመጣ ህወሃት ሳይ ሸነፍ ቀራ አሁን ደሞ ጉባኤ አደረገ ብሎ እወረራለዉ ብሎ ቁጭ ምን አይነት እብደት ነዉ ህድና ሞክራቸዉ አንተና አቶ ብርሀኑ ጁላ አበባዉ ታደሰ እናያለን
@user-gp6zd7cs3w
@user-gp6zd7cs3w Месяц назад
ወሪያም በለው የአማራ ህዝብ ከህፃን እስከ አዛውንት በድሮን በከባድ መሳሪያ ሲጨፈጨፈ ደስይለዋል
@Fikru1948
@Fikru1948 Месяц назад
⚠️ Ermias Amalga Be - Dollar " Texeqlilo " YeTewelede sw nw❗️ He hasn't had the slightest empathy and sympathy for humanity❗️ 💰💰Ermias 💰💰 💰💰
@yebeltalFerede
@yebeltalFerede Месяц назад
ድፂ ጀግና ነች
@BezuAnagaw
@BezuAnagaw Месяц назад
😊
@StarNews_16
@StarNews_16 Месяц назад
OMG
@fikrusime1217
@fikrusime1217 Месяц назад
SIBSEBA MIKAHEDIBET ADARASH WIST MEDEMSES ALEBACHEW!!!! KEZI BEHUALA YE WETADEROCHUDEM MEMELES ALEBET!!!! YESERUTIN WENJEL ENKUAN MAMEN ALCHALUM!!!!! ENATU WELDEWALECH..YIHE YESHABIYA TELALAKI!!!
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t Месяц назад
ዶላር ብቸኛ የገንዘብ ተመን መሆኑ እየቀረ ነው ።
@adisnazim
@adisnazim Месяц назад
ye ermias amelga hasab temechegn
@Degulove
@Degulove Месяц назад
🎉🎉🎉🎉
@BetyTolaa
@BetyTolaa Месяц назад
ህዋሐት ነቅሎ ይጥላል ሌብነቱ እንዳይታይበት
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Месяц назад
ETHIOPIA BOSHASHA
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Месяц назад
እንቁዋ ኢትዮጵያዊ ፕ/ት ሳህለወርቅ ብዙ አስባበት የተናገረችው, "እንጠንቀቅ" ሁሉም በኢትዮጵያ የሚኖር ማስጠንቀቂያውን ተራ ነገር አድርጐ ማየቱ ስህተት ነው. ፕ/ት ሣህለወርቅ አብዛኛ እድሜዋን በሐገር ውስጥና በውጭ ሐገሮች የኢትዮጵያን ሕዝብ ስታገለግል የኖረች, ብዙ ተመክሮ የአካበተች, በኢትዮጵያም የመንግሥት መለዋወጥ ያየች, ከመንግሥታት መሪዎች, ሚኒስቲሮችና ዲፕሎማቶች ጋር የሠራች ግለሰብ ነች. በኢትዮጵያ ታይቶ የማያውቅ አደገኛ የሥልጣን ጥማት የተጠናወተው አብይ አሕመድ የሚባል የኦሮሙማ ዘረኛ አገዛዝን በእሷ በካበተ አንደበት መጠንቀቁ በአጭሩ የበለጠ አደጋ ማንዣበቡን የሚገልጽ አድርጌ በበኩሌ ተረድቸዋለሁ. ይህ የአብይ ኦሮሙማ ዘረኛ አገዛዝ እስካለ ድረስ ጥሩ ነገር የሚጠብቅ ያ የወጣለት ሰንኮፍ የእንግዴ ልጅ ብቻ ነው. አሁን ሰለ አብይ የአልገባችሁ ከአላችሁ ሰው ነኝ ብላችሁ አትድፈሩ. ከሰው በታች ከሞቱት በላይ በሕይወት የአላችሁ እንጂ, trust me.
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Месяц назад
ETHIOPIA YEMITBAL HAGER YELECHIM FERSALECH ABEQA
@nigsen8206
@nigsen8206 Месяц назад
Tutula Turinafa. DUKET! ሠው ይፈርሳል እንጂ ኢትዮጽያ አትፈርስም።ማን እንደፈረሰ አታቀውምን?
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Месяц назад
ABISINIA TINUR
@EdawBeza
@EdawBeza Месяц назад
Mr Massinga should have spoken when students kidnapped, raped, killed, when people were mass murdered in schools, churches & open markets; where was he? Instead you draw one unfounded allegation against Fano & tried to capitalize on it to mud sling this organization. He must know that there is a “fano” organized to sabotage the real Fano. First we ask you to verify & then talk!
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e Месяц назад
We will see the new economy policy effects or benefit it’s more than thought every thing is depend on implementation As you know the one problem of this is lie and inconstancy
@menwuyelletmoussie1795
@menwuyelletmoussie1795 Месяц назад
74 ሆኖ አይቀርም።። ከሁለት ወር በኋላ ስንት ይሆናል ብሎ መገመትም አስፈላጊ ነበር
@dawitderibneh9777
@dawitderibneh9777 Месяц назад
ኤርሚያስ አመልጋ ቂጥ ልሶ ከወደቀበት ለመነሳት እንደዚህ ከመውረድ ደጉን የኢትዮጵያን ህዝብ ለምኖ ቢነሳ የተሻለ ይሆን ነበር ... አገር ይዝ ለወረደ ስርአት አሁን ይህ ዝባዝንኬይዞ መምጣቱ መማር እንደዝህ ከሆነ ቢቀርስ ያስብላል .... ከ 20 አመት በፊት ኢትዮጵያን የነበረችበት 1000% የተሻለእንደነበር ጠፍቶት ነው
@sisayesolomom
@sisayesolomom Месяц назад
getachew reda ye abbey ahemed telalaki new
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Месяц назад
You are begging America to get money in other side you are saying get out America but your prime minister is begging day and day
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g Месяц назад
ታዋቂው፡ጅብ፡በሚል፡ግለጠው፡በድሀ፡ጾም፡ማደር፡የሚቀልድ፡ነውኤርምያስ
@MOHSeid
@MOHSeid Месяц назад
aye ermi mechereshah yeha hone ante maferya
@user-dk4dg5io7j
@user-dk4dg5io7j Месяц назад
አይ ደጽ የማሞቱ ጊዜ እየደረሰ መሰለኝ ።
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu Месяц назад
የተማረ ይግደለኝ ኤርምያስ አሜልጋ።
@imbilta
@imbilta Месяц назад
what did he do for Ethiopia? Nothing. No one has a word to say. The only thing known is that he's a thief.
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
​@@imbiltahe and fisiha eshetu are thifes.
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 Месяц назад
ETHIOPIA TWDEM
@abdm.3336
@abdm.3336 Месяц назад
በሸቀጦች ላይ ብቻ ነው እንዴ ዋጋ የተጨመረው? ሲሚንቶ እና ብረት የሚሽጡ የሚጨመሩ ት ዋጋ እነሱ ተረኞች ስለሆኑ አይመለከታቸውም እንዴ? ሌላውን ብሔር ለማጥቃት ይመስላል።
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 Месяц назад
Ye Abey telacha defin mamezazen akatachu mider kubet zeregn tuuuuuuuu
@wewe5688
@wewe5688 Месяц назад
ክክክክክ ነጻ ገበያ ተብሎ የለም መቆጣጠር ምን አመጣው በውድድር ማሸነፍ እንጂ ማሸግ ለምን
@abebayehuliben3285
@abebayehuliben3285 Месяц назад
Are bakachu letgiray hizib asibulet meri nen bayoch detsi atarfim besterjina
@peacelove6150
@peacelove6150 Месяц назад
Cancer got 4 stage not 5
@konjosara5547
@konjosara5547 Месяц назад
​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
@peacelove6150
@peacelove6150 Месяц назад
You're all over on RU-vid with this one comment. everywhere,
@reyotamhara
@reyotamhara Месяц назад
መክሸፍ እንደ ኤርሚያስ አመልጋ
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 Месяц назад
President sales worke She is very frastrated By Abye stupid adminstration some times she is openly Against Abye adminstration it is good To let it out her bottled Up emotion otherwise She is suffering emotionally. 3:28
@jfydycf5823
@jfydycf5823 Месяц назад
Ermiyas amerga. Ahun. Ante yeetiopyan nbret zerifek habtami silehonk dolar tlalek. Hodam
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Месяц назад
Mind you're on business. Leave alone, fano.....
@Spagetovich
@Spagetovich Месяц назад
ፈታ ዴይሊ ዋሾ ቀላዋጭ ነው።።።
@user-zl4op5dc6j
@user-zl4op5dc6j Месяц назад
ወያኔ ሕዋትን ጠላቸዋትም ወድዳችሁትም ግን አለማድነቅ ከባድ ነው እውነቷን ድግፏት እውነቷን ነው ።ብይልኝ ጠጪልኝ እነድፈለግሽ ፎለል ፎለለል ብይ ተብላ አነዴት ነው. አነድ እጅሸነ. ታሥርሸ ቡይ የምትባለው እውነቷን ነው።አለብለዞ ጦርነት ለማዷ ነው ።መታገል ነው ያለባት. እነድውም ፍኖን ተቀላቀለ መዋጋት አለባት።ውለቃይት እራያነ ብይድር ከድና ታብሥለው።
@EdawBeza
@EdawBeza Месяц назад
ህውሀት ከአቢይ በላይ ድጋፍ ስላለው የአቢይ ፉከራ ብቻ ነው ሚሆነው
@BetyTolaa
@BetyTolaa Месяц назад
እች አሮጊት ዳር ዳር መናገር ጀመረች ዶላሪ አስቀመሷት እንዴ
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 Месяц назад
neftegna will cry soon
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
Zeregna jib cry
@gosat2980
@gosat2980 Месяц назад
ፋኖ የማፊያ ስብስብ
@user-dp8cz9wc8d
@user-dp8cz9wc8d Месяц назад
ምንም አይሆኑም ልብዳቼው ወያኔን አብይ ፍቅር ናቼው
@540963
@540963 Месяц назад
ፖፖፖ የጎጄ ጂቦች ከርከሯቸውን ሱፍ አልብሰው የፋኖ መሪ አስመስለው እያሳዩ ነው 😅😅😅😅 ለገንዘብና ለስልጣን እናታችሁንም ቢሆን ትሰዋላችሁ
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Месяц назад
ድል ለፋኖ ሞትና ውርደት ለአብይና ግብረ አበሮቹ!!!
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Месяц назад
አቶ ኤርምያስ አመልጋ ይህንን ምክርህን ደንቆሮዎቹ የኦሮሙማ ሽፍቶችና አብይ እንዳይሰሙ? አለበለዚያ ኤርምያስ እንዲህ ብሎ ነበር እያለ መከራችንን እንዳያበዛው ነውና።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Месяц назад
እቶ ጌታቸው ረዳ ከነ ዶክተር ደብረፅዮን ጋር አንድ ሁን ምን አስፈራህ ውድ ኋላ እየሄድክ ነው አቢይ በሆነ ነገር ቀባህ እንዴ
@harounmd701
@harounmd701 Месяц назад
ገ/ፅዩን አንበሳ ነዉ አብይ መሞቻዉ ደርሶ ነዉ
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 Месяц назад
Tegaru😂 tesekarachu abiy jegna yasaregelachuhal
@anleyyalew4659
@anleyyalew4659 Месяц назад
አይ ጥጋብ ወያኔ መቼም ጥጋብ አያስችለውም አሁን ግን ቆላ ተንቤን ወይም ደደቢት ቢገቡ አልፎም ፀጉራም ውሻዋም አታድናቸውም ሌላው ዜጋም ለትህነግ የሚተኛ የለም። ዶሮ ጭራ ጭራ መታረጃዋን አወጣች እንደተባለው ትህነግ እንዳይሆንባት ጠንቀቅ ማለት ይገባል ወንድማዊ ምክሬ ይድረስ ባለፈው ለጠፋው የሰው ህይወት ለመሆኑ ትህነግ አይጠየቁም ? የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይህ ሁሉ ይነሳል አይቀርም።
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 Месяц назад
ደብረጽዮን ይወገዳል ትግራይ ዱባይ ትሆናለች እመኑኝ አብይ ያንጻታል
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g Месяц назад
abiy weredatahm weshetem schoped beletsgena schoped abiy 😭😭😭👎👹👹❤️👎😭😭😭😭😭👎😭👎👹😭😭😭
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie Месяц назад
ኤርምያስ የተባለው ቀውስ ሰውዬ! እሱን ብሎ ኢኮኖሚስት!!!
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i Месяц назад
እናትህ ትቀውስና አፈር ትብላ
@Tybatube
@Tybatube Месяц назад
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ የማደም ቅመሞች እኔም የማደም ቅመሞች ነኒ
Далее
▼ЮТУБ ВСЁ, Я НА ЗАВОД 🚧⛔
30:49
Просмотров 291 тыс.
ПРОСТИ МЕНЯ, АСХАБ ТАМАЕВ
32:44
Просмотров 2,4 млн
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:31
Просмотров 18 тыс.