Тёмный
No video :(

ከኢትዮጵያ የተወሰደው ሳይንስ አስደነቀ፤ በገና ደርዳሪዎች ይህን ዕወቁ ፓርቴኖጄኔሲስ 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 342 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 4 месяца назад
መምህር አንተም እንደ ንብ ነህ ብዙ እውቀትን ከአባቶችህ ቀስመህ ለእኛም እያካፈልከን ነው እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ
@dagnu9089
@dagnu9089 4 месяца назад
መምህር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልዑል እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን በውነቱ ዕፁብ ድንቅ እውቀትን የሰጠዎት ፈጣሪ ለዘላለም ይመስገን ።
@wondesengetachew8701
@wondesengetachew8701 4 месяца назад
መጋቤ ሀዲስ እናመሰግናለን 🙏 እባክዎ የቤተክርስቲያንን እዉቀት እና ጥበብ ላይ በጥልቀት ስሩልን።
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 месяца назад
💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@TibebwaChanyalew
@TibebwaChanyalew 4 месяца назад
የኔ መምህር አከብርሃለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ❤🎉
@eagle55
@eagle55 4 месяца назад
እግዚአብሄር ወልድ በመጣ ጊዜ ለካሳ፣ እንበለዘር እንደ ንብ እና እንደ አሳ። ከነፍስሽ ነፍስ ከስጋሽ ስጋ ቢነሳ፣ ደስ አለሽ ወይ ፀጋን አግኝተሽ ከጌታ። ❤
@user-qe9kd5jh9b
@user-qe9kd5jh9b 4 месяца назад
እንደ ሀገር ተሥፋ መቁረጥ እየተንፀባረቀ ባለበት ወቅት በምታቀርበው ጥልቅ ትምህርትህ መልሰን ሀገር እንድንወድና ለብልፅግና እንድንጓጓ በማድረግህ በጣም ልትመሠገንና ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን!!! ከአፋር ክልል ነው።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 4 месяца назад
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@AlegntayeDejen
@AlegntayeDejen 4 месяца назад
ዶ/ር ሮዳስ በእግዚአብሔር እባክህ ከባህል መድሀኒት አወቂ አቶ መስፍን ጋር አገናኘንና አንድ ህይወትን ታደግ!
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 3 месяца назад
ድንቅ ነው የንብን ታታሪነት እና ጥበብ ከአንተ አገኘን ተባረክ
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 4 месяца назад
ውድ እንቁ መምህራችን በእውነት ከቃላት በላይ በየግዜው አእምሯችንን እያበሩልን ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ጥበቡን ያብዛልዎት❤️
@aydaissac1295
@aydaissac1295 4 месяца назад
መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን ይራዘምልን እግዚአብሔር
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 3 месяца назад
መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር እርስዎ ለልጆቻችን የሚሰጡት የህይወት ምግብ ነው እድሜና ጤና ይስጦት መምህር በሁለት በኩል የተሳሉ ኖት
@bySefialem
@bySefialem 3 месяца назад
docter edmiena tena ystelen amen
@alemtshaymersha2405
@alemtshaymersha2405 4 месяца назад
በእውነት ስላጋሩን መልካም የአባቶቻችን ጥንታዊ እውቀትን(ምርምር) ከዘመናዊው ሳንስ ጋር አጣምረው እውቀትን ስለሰጡን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏
@SebleKebede-ct4il
@SebleKebede-ct4il 4 месяца назад
Dear Dr. Rodas I was thinking Abt. Those poems since I was a kid, now I know what it means. I'm learning so many interesting things from your media and from those amazing Ethiopian kids , by the way my Ethiopia is full of hope by them. I thank God so very much. Thank you Dr. And God bless you.
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 4 месяца назад
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@maritusemaw3729
@maritusemaw3729 4 месяца назад
መምህራችን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ያድልዎት
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 3 месяца назад
❤❤❤❤❤ዶር ተባረክ ንብ አናቢ ነኝ
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 3 месяца назад
እሚገርም ነው ከዚ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርል ዶክተር እሮዳስ🙏🏽👏👏
@yonasmolla5195
@yonasmolla5195 4 месяца назад
መምህር እረጅም እድሜን ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድልልን!!!
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 4 месяца назад
ውድ መምህራችን የበዛ እድሜና ጤና ይስጥህ እንወዳለን እናከብርሀለን
@mershayemane1656
@mershayemane1656 4 месяца назад
መምህር እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልህ አውቀህ ታሳውቀን ዘንድ እድሜና ጤናን ጨምሮ ይስጥህ፡፡
@fruita2946
@fruita2946 4 месяца назад
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ
@gelanemekonen9773
@gelanemekonen9773 4 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@FantawnFantawn
@FantawnFantawn 3 месяца назад
ዶክተር እባክህን ስለ እግዚአብሔር የሀክም መስፍን አድራሻን አስቀምጥልን አደሬ።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 месяца назад
ምርጥ ትምህርት ነበር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጥልቅ የሆነ እውቀት ስለምታካፍሉን እናመሰግናለን💚💛❤👏👏👏👏😘
@TesfayeAlemayehu-gu9nu
@TesfayeAlemayehu-gu9nu 4 месяца назад
ግሩም ድንቅ ዕውቀት ነው_እናመሠግናለነን!!!
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 4 месяца назад
በመጀመሪያ የከበረ ሠላምታዬን አቀርባለሁ ።እኔ ሌላ ማወቅ የምፈልገው ስለ ርግብ ነው ።ሴቷ ርግብ ብቻዋን ሆና መስተዋት በማየት ብቻ እንቁላል ትጥላለች ይባላል ።የበለጠ በጥናት የተረጋገጠ ነገር ካለ ብዬ ነው ።ስለ ፕሮግራምህ ትልቅ ክብር አለኝ።
@user-io4yy4kn1k
@user-io4yy4kn1k 3 месяца назад
ይገርማል እጅግ ይገርማል ።ዶር እናመሠግናለን
@Aratkilo08
@Aratkilo08 4 месяца назад
Thank you wendemachen / abatachen
@wubitteklu815
@wubitteklu815 4 месяца назад
ወንድማችን እውቀት የታላቋን አክብራለች ማለት እንዲህ ነው። በረከት ይብዛልህ።
@chuchumedan3569
@chuchumedan3569 4 месяца назад
ከደቡብ አፍሪካ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@aronyakob6469
@aronyakob6469 4 месяца назад
መምህራችን እናመሰግናለን
@SebleKebede-ct4il
@SebleKebede-ct4il 4 месяца назад
Dear Dr. Rodas I was so much thinking about those poems since I was a kid now I know what it means. By the way I'm learning so many interesting things from your media, and from those amazing Ethiopian kids I fell so hopefully for my Ethiopia when I lstean to them thank you from the bottom of my heart. God bless you.
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 4 месяца назад
ዶር ሮዳስ እንዳተ ያሉ አነድ በሰሜን፣አነድ ፣በደቡብ፣ አነድ፣በሰተ፣ሞስራቅ፣አነድ፣በስተ፣ምእራብ፣አነድ፣መሀል፣ኢትዪጵያ፣እንዲያስቀምጥልን፣እፀልያለው። እኔ ፣በንተ፣እውቀት፣በዚህ፣ወጣት፣እድሜህ፣ሀገር፣ገንቢ፣ሀገር፣አናፂ፣እውቀት፣ፈጣሪ፣ኢትዮጵያ፣ስላደላት፣ይመስገን። እኔ፣እውቀት፣ብቻ፣ሳይሆን፣ትክክለኛ፣አማርኛ፣እየተማርክ፣ነው። ፈጣሪ ፣ረዠሞ፤እድሜ፣ይስጥህ።
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 4 месяца назад
@j8top924
@j8top924 4 месяца назад
መምህር እናመሰግናለን......እኛጋም እየገባችሁ በአስገራሚ ክስተቶች የእውቀት አድማሳችሁን አስፉ።
@j8top924
@j8top924 4 месяца назад
@mogesayalneh8360
@mogesayalneh8360 3 месяца назад
እድሜ ና ጤናዋን እግዚአብሔር ያብዛልን ደሮም ያለ ወንድ እንቁላል ትጥላለች ግን ልጅ የለም
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ
@asfaw96
@asfaw96 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 4 месяца назад
እነደ አንተ ያሉ አስተማሪዎችን ያብዛልን
@user-lz1oq6hs7m
@user-lz1oq6hs7m 4 месяца назад
እንኳን በደህና መጡ ብያለሁ የኩላሊት እውቀት ላይ ከሰራሀው video ላይ ተጨማሪ ብትሰራለን ደስ ይለናል
@Lulalulawit
@Lulalulawit 4 месяца назад
Selam lante yehun Dr.. betam Des yelal❤
@user-hc1sd4fx8e
@user-hc1sd4fx8e 4 месяца назад
አንተ እኮ የሀገራችን ኢትዮጵያ መሪ ብትሆን ንሮ እመነኝ ሐገራችን ሰላም ብቻ ሳይሆን የምድራችን የቴክኖሎጂ ሐገር ብሎም የፅድቅ ሐገር ትሆን ነበር እንወድሃለን🥰🥰🥰
@tedamy1698
@tedamy1698 4 месяца назад
ድንቅ
@misalakebede
@misalakebede 4 месяца назад
ሰላም ዶክተር ጠፍተዋል ይሁን በሰላም ከሆነ ዶክተር ዳቆን ሄኖክ እና እርሶን በጣም ነው የምወዳችሁ ስለ እመቤታችን ሁሌም ስታስተምሩ ሁሌም አደንቃችኋለሁ ተባረኩ ዶክተር የሀኪም መስፍንን አድራሻ ምነው ዝም አሉ ባለፈው ጠይቄዎት ስላቀረቡልኝ ደስ ብሎኝ ነበር ግን አድራሻቸው ጠፋብኝ ሙሴ ገብሬን ቀበና መድሐኒያለም ጠይቄው ነበር ማንም አያቃቸውም የት ነው ሰፈራቸው በማርያም ዶክተር ላስቸግርዎት ይፃፉልኝ በማርያም
@mekonnenmengistu7332
@mekonnenmengistu7332 3 месяца назад
Enamesegnalen memhr🙏
@rosebloom9097
@rosebloom9097 4 месяца назад
መምህራችን
@tizetaduna3238
@tizetaduna3238 4 месяца назад
Am amazed thank you so much memeher 🙏
@tibebewassie
@tibebewassie 4 месяца назад
እነአመሰግናአለን
@mekdestewelde7180
@mekdestewelde7180 4 месяца назад
እጀግ በጣም እናመሰግናለን🙏🏽
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 4 месяца назад
በርታ መጋቢ ፀጋውን ያብዛልህ❤
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 4 месяца назад
መምህር እኛ ሙሉ የበገና መዝሙሩ እንዘምርሎት ነበር።
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 4 месяца назад
ENDEWE BEKELALU DENKE SERA NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMELAKE KEBERE YEGEBAWE DENKE DENKE MEMEHEROCENE BEKE BEKE EYAREGELENE NEWENA YE EWEKETE GEGNOCIACIN BERETULENE FETARI YEBELETEWENE MISETERATUNE YEGELESELACIHU ENELALEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 4 месяца назад
Dr Rodas , you are truly exceptional. I have never seen such Ethiopian , who used his knowledge for the benefit of his country. Most Ethiopian scholars l know , their doctorate, their master degrees is nothing more than a title, a title they use to inflate their egos. I believe most scholars who claim to be doctors, and so on , they should use their knowledge to benefit their hurting nation, not just use their knowledge for the purpose of their ego. ❤❤❤ ❤ God bless you Dr Rodas .
@emebetemengesha602
@emebetemengesha602 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 4 месяца назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zer13567
@zer13567 4 месяца назад
ሰላም ሰላም መምህር
@user-xg9hs6bh4q
@user-xg9hs6bh4q 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 4 месяца назад
ዶ/ር እጅግ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር - ልዑል እግዚአብሔር ይህንን ሁሉ ጥልቅ የሆነ ፍጥረት መፍጠሩ በጣም ያስደንቃል:: አንተንም ይህንን ሁሉ ዝርዝር ነግሮችን እንድንረዳ በማቅረብህ! እመቤታችን ትጠብቅህ::
@user-ee6ok3sr1d
@user-ee6ok3sr1d 4 месяца назад
ENWEDIHALEN
@rest8848
@rest8848 4 месяца назад
No 1❤
@fikirtetadessekassaye-3291
@fikirtetadessekassaye-3291 Месяц назад
Selam Dr. Endetneh ene yeprotestant amagn negn gin ethiopiawe negn ena temhrtochehen eketatelalehu degmo kuchet neberegn ante degmo ababaskew yemteykeh yaw egham mengstem tikuret alsetenewem ante begleh lemen egha geez endnemar atadergem berget ahun yalut tewledoch betam fetan nachew egham binhon zim malet yaleben aymesleghem dr. Esti asebebet
@fikirtetadessekassaye-3291
@fikirtetadessekassaye-3291 Месяц назад
Yemtadregewen gen salamesegen alalfem Egziabher yibarekeh endangered aynetochen yabzalen
@user-rt9hh8ts8c
@user-rt9hh8ts8c 4 месяца назад
🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒
@abebechmersha1895
@abebechmersha1895 4 месяца назад
ከትንንሽ በራሪዎች እወዳታለሁ
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@habtamu4106
@habtamu4106 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tenagnegebere1054
@tenagnegebere1054 4 месяца назад
ወንድ ንቦች ንግሥቲቱን ያጠቃሉ ተብሎ ያለ ሩካቤ ተፈለፈሉ ሲባል ግራ ገብቶኛል እንዴት ሆነ?
@Mekdessime-dt6rr
@Mekdessime-dt6rr 4 месяца назад
enkwan dena metak weed memeherachen be edme betena yitebkelan
@dejenetilahun7018
@dejenetilahun7018 4 месяца назад
set nw weyis wend yemitsenisut??
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 3 месяца назад
ዶ/ር ሮዳስ የንብ ማር ቀለሙ ይታወቃል ወደ ዘርነት ከመቀየሩ በፊት የሆነ ደረጃ የደረሰ ነጭ የንብ ዘር እያሉ ለመድኅኒትነት ሲጠቀሙ አንድ አባት አይቻለሁ እሳቸውም ሲበሉም በአይኔ አይቻለሁ ሲበሉ ማለትም ገመጥ ሲያደርጉት ልክ የወተት መልክ ያለ አይነት ሲንጠባጠብ አይቻለሁ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ የመድኀኒትነት ይኖረዋል ወይ የተጠና ነገር አለ ወይ ?
@fka424
@fka424 3 месяца назад
ከ ድንግልና ጋራ አንድ የሆነ ሀሊብ በሩካቤ ሳይሆን በብስራት እንደ ንብ....
@phun4379
@phun4379 3 месяца назад
ከኢትዮጵያ የተወሰደው ሳይንስ? ሳይንስ ምን ማለት ነው? የጥንቆላና መተት ውጤት ማለትህ ነው?
@henockmaat9765
@henockmaat9765 3 месяца назад
Worada freemeson leba debtera !!! U are working againest Ethiopian Copt Orthodoxe civilisation for another Country !!! Leba booshti debtera..wait
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv 4 месяца назад
አንተን ያቆይል ጀግና ::
@petom-wein
@petom-wein 4 месяца назад
Memhir parthenogenesis ke dingil mariam gar yikerarebal nw weyes Esabew algebagnim
@lydiagrunitzky5026
@lydiagrunitzky5026 4 месяца назад
Be sega laye sega yechemerelote mek Uria chêne note
@SebleKebede-ct4il
@SebleKebede-ct4il 4 месяца назад
Dear Dr. Rodas I was thinking Abt. Those poems since I was a kid, now I know what it means. I'm learning so many interesting things from your media and from those amazing Ethiopian kids , by the way my Ethiopia is full of hope by them. I thank God so very much. Thank you Dr. And God bless you.
@SebleKebede-ct4il
@SebleKebede-ct4il 4 месяца назад
Dear Dr. Rodas I was thinking Abt. Those poems since I was a kid, now I know what it means. I'm learning so many interesting things from your media and from those amazing Ethiopian kids , by the way my Ethiopia is full of hope by them. I thank God so very much. Thank you Dr. And God bless you.
@SebleKebede-ct4il
@SebleKebede-ct4il 4 месяца назад
Dear Dr. Rodas I was thinking Abt. Those poems since I was a kid, now I know what it means. I'm learning so many interesting things from your media and from those amazing Ethiopian kids , by the way my Ethiopia is full of hope by them. I thank God so very much. Thank you Dr. And God bless you.
@SebleKebede-ct4il
@SebleKebede-ct4il 4 месяца назад
Dear Dr. Rodas I was thinking Abt. Those poems since I was a kid, now I know what it means. I'm learning so many interesting things from your media and from those amazing Ethiopian kids , by the way my Ethiopia is full of hope by them. I thank God so very much. Thank you Dr. And God bless you.
Далее