Тёмный
No video :(

ዓለምን የሚያጠፉ ሁለቱ ውሃዎች ... ውሃው ሲከፈል 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 342 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@sabasol6682
@sabasol6682 Год назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣቹ የተዋህዶ እንቁ ልጆች እግዚአብሔር እኛንም እንድናስተዉል ያድርገን እናንተንም አሁንም ጥበብና እድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏😘😘😘
@henokkebede1605
@henokkebede1605 Год назад
ሰላም ሰላሞ ዶክተር ሮዳስ የጥበብ አባታችን (ሰላም ለኪ)
@weineshetassefa8998
@weineshetassefa8998 Год назад
ሰላም ለከ መምህር ወዶ/ር ሮዳስ
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@mamehabte1722
@mamehabte1722 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ። እርስዎን የሰጠን ቸሩ መድኃኒዓለም ይመስገን።
@yosef5988
@yosef5988 Год назад
ምን አይነት ፀጋ ስጦታ ነው! በረከትህ ይድረሰኝ 🙏
@tsigegirma3517
@tsigegirma3517 Год назад
መምህር ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የማናውቅ እንደኔ ለብዙዎቻችንጥሩ እያስተማርከን ነውይህንን ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ
@seblewongelayalneh7510
@seblewongelayalneh7510 Год назад
ትክክለኛ የሕይወትን ምግብ አሁን አእምሮዬ እያገኘነው!!! አዛኜን፤ የሕይወትን ቃል ያሰማልን የኔታ።
@QueenCasopia1
@QueenCasopia1 Год назад
Minale endante meredat binoregn, Dr. Rodas, keep teaching us.
@yakobkumie8600
@yakobkumie8600 Год назад
መምህርራች እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርካችሁ
@MTDN4
@MTDN4 Год назад
እግዚኣብሔር ይስጥልን በህይወቴ እንደዉ ሰምቸው መንፈሴን የሚያስደስተኝ ነፍሴ የምትረካበት ትምህርት ሁሌም አዲስ ዕዉቀት የማገኝበት ነዉ።እድሜየ 35 ዐመት ነዉ ግን የከንቱ ከንቱ ነኝ፣አናንተን ስሰማ ግን ወደ ሰዉነቴ እመለሳለሁ አባካችሁ ቶሎ ቶሉ ኑ ኑ ኑ
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 11 месяцев назад
ዋዉ እሚገርም ነዉ መምህር እግዚአብሔሮ ጨምሮ ፀጋዉን ይስልን ይጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@degubelachew1703
@degubelachew1703 Год назад
እናመሰግናለን መምህር
@user-xp5bu9tt1s
@user-xp5bu9tt1s Год назад
ሑለታችሁን የፍጥረት ሁሉ ጌታ ይጠብቃችሁ በርቱ ተበራቱ ።
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink Год назад
ግሩም ትምህርት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 Год назад
መ/ሀ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብልን!!!!
@yeshimesele5160
@yeshimesele5160 Год назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@haimizedu2353
@haimizedu2353 Год назад
እግዚአብሔር። ይስጥልኝ በአለም ብሎም በሀግራችን የሚከሰቱት ነገሮች መንፈሴን ሲውጥርት መምህር ዶክተር ሮዳስ የአንተን ትምህርት በአንድሮሜዳ ስትመጣ ተመስጬ ከመስ.ኣቴ የተነሳ ሁሉንም ነገር እረስቼ ይህንን ሁሉ የፈጠራን እግዚአብሔርን ስራህ ከአይምሮ በላይ ነው ብዬ አመስግነዋለሁ። ቃለህይወት ያስማልን
@userGebrielNw19
@userGebrielNw19 Год назад
መምህር ጸጋው ጨምሮ ይበዛሎት
@melakualebachew9549
@melakualebachew9549 Год назад
Selam tena yistilign megabehadis endemin ameshu
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን, መምህር እውቀት ከአንደበቶ እንደ ውሃ ነው የሚፈሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን.
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Год назад
አባታን እግዚአብሔር ጥበብ ያብዛሎት ጤና ሞገስም ያድሎት ፭ ❤❤❤❤❤
@exodus134
@exodus134 Год назад
Amen Amen Amen Yiunelin.🙏🏽🥰
@user-lz1oq6hs7m
@user-lz1oq6hs7m 6 месяцев назад
አሜን መምህር
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Год назад
እናመሰግናለን መምህር።
@zagayeerkwun6310
@zagayeerkwun6310 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እንደዚህ በእዉቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ በመስጠታችሁ ከልብ እናመሰግናለን ።
@exodus134
@exodus134 Год назад
My favourite yeneta!🥰 Thank you for the journey you allowed me to take along with your curiosity. Truly grateful for your presence in this life.
@danieljebessa8143
@danieljebessa8143 Год назад
Egzabher Abzto Yist'h Dr Rodas tADESE
@biniYam5661
@biniYam5661 Год назад
መምህራችን እናመሰግናለን ዕድሜ ከጤና ከዕውቀት ጋር ይስህ ነጋሽ እናመሰግናለን
@tesfayebekele9930
@tesfayebekele9930 Год назад
ቃለ ሒወት ያሠማህ ወድሜ
@tarikuatamirat894
@tarikuatamirat894 Год назад
መምህራችን ድንግል ማሪያም ጤናና የረጅም ዕድሜ ይስጥህ
@genetlemma8101
@genetlemma8101 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Год назад
Amen kale hiwet yasemalen memher egzabher tsegu yabzaleh. Egzabher edmena tena yarzemeleh. Behedkebet ema amlak tetebekeh 🙏🙏🙏🇪🇷
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Год назад
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@alemayehugirmawoldemariam2253
የኤልያስ በረከት በኤልሣ ላይ እንዳደረ የእርስዎም በረከት በእኔ ላይ እጽፍ ድርብ ሆኖ ይደር።
@FisehaDireba-xu9ye
@FisehaDireba-xu9ye 10 месяцев назад
Thank u Docter Rodas
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Год назад
እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ያነሐርልን።
@SH-js3xc
@SH-js3xc Год назад
Keep going Dr
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 Год назад
Egzabher yemsgan 🙏 Egzabher edme ke tena yestelen Ethiopian & Eritrean egzabher amlak selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 ❤🎉🎉🎉🎉
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
@mentesnotde
@mentesnotde Год назад
መምህር እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጦት እጅግ የሚደንቅ ምስጢርን ነው ያስተማሩን እናመሰግናለን ስለ ውኅ ገና ብዙ እንደሚያስተምሩን እንጠብቃለን በዚህ ቪዲዮ ስለ ውሳጣዊ ምክር ወይም intuition ያስተማሩን እጅግ የሚደንቅ ነው በትክክል ከተጠቀምንበት ሕይወታችንን ቀለል የሚያደርግ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታ ነው በሚገባ ስላብራሩልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርሎት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@harmonhari8978
@harmonhari8978 Год назад
Sle zodiac sign ena sle air bedemb btseralnn bye meteyek efelgalew ebakh telek argeh hulunm zerzreh asredan
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 Год назад
ሰላም መምህራችን ሮዳስ እንዲሁም ጋዜጠኛ ነጋሽ
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 Год назад
QESHEM amhara🙈🙈🙈.... TEWLDEN ategdlu... DEDED DR. NEH
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶከተር መምህራችን ይህን ድንቅ ሚሰጥር የሚቀበሉት ትውልድ በጦርነት እየጠፉ ነው የእርሰ በርሰ ጦርነት እንዲያቆም ምን እናድርግ? የጥበብ አገር በልጆችዋ ደም እየታጠበች ነው እንዴት ይቂም እባካቹህ ለዚሁ ጊዜ ወሰዳቹህ ትምህርት ሰጡን ወጎኖቻችን እያለቁ ነው ።
@user-kk9uz5gb8n
@user-kk9uz5gb8n Год назад
Tileyalek መምህር በሰላምነው የጠፋከው
@user-kk4mh6lp1t
@user-kk4mh6lp1t Год назад
ተባረኩ
@getnettiruneh8973
@getnettiruneh8973 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር : የሚደንቅ ጥበብ ነው።
@user-qs8ne8vh9g
@user-qs8ne8vh9g Год назад
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@mesaysisay6114
@mesaysisay6114 Год назад
Thank you
@LelaAlem
@LelaAlem Год назад
ኤልሳቤትንም ቅድስት ተሳልማት መንፈስ ቅዱስ በጽንስ ሆኖ እነሆ!!! ብሏል። የትምስ እዛው Studio ብትሆን መምህር! ጠያቂህ ባይልህም እኔ ግን እንኳን ደህና መጣህ ብያለው። (ጤና ይስጥልኝ ብለው ጤና ይስጥልኝ አለኝ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀር ነው መሰለኝ)
@user-mb8nm3xs6d
@user-mb8nm3xs6d Год назад
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤የነፍስን በቀጣይ እጠብቃለሁ
@sabellaro673
@sabellaro673 Год назад
በእጅጉ እናመስግናለን ❤❤❤ ምርጥ ነው ::
@leulkebede2654
@leulkebede2654 Год назад
Hi Dr. Rodas, how are you this is Leul? I'm still following you this interesting topic. Thanks, I learned about my DNA and who I'm as Ethiopian.
@FikreslasaBesbihat
@FikreslasaBesbihat Год назад
እግዚአብሔር ያቆይልኝ
@abeltesfaye4807
@abeltesfaye4807 Год назад
እምነ ኩሉ ነገር ይሄይስ ገባሬሁ ለዝንቱ ማይ
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Год назад
ታድለህ, አሁንም እመቤቴ እውቀትህን ትጨምርልህ,
@yodahesollomon
@yodahesollomon 25 дней назад
doctor rodas ende ante aynet tibebegna yetewosene binor hagerachin yet endemtders
@47sh01
@47sh01 Год назад
የዓለም መጨረሻ እንዴት እንደሆነ እግዚአብሔር በቅዱስ መጽሐፍ ነግሮናል ከዚህ ወጪ የሚነገረው ሁሉ ወሬ ነው
@seyoumlegesse5032
@seyoumlegesse5032 Год назад
እድሜ ይስጥልን
@HenaMan-rv5ev
@HenaMan-rv5ev Год назад
ዶክተር እሮዳስ አግብተሀል እዴ የአተን ፈለግ የሚከተል ልጅ መውለድ አለብህ እዳተ አይነት
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Год назад
እግዚአብሔር ይሰጥልን ጥበብን ያብዛልን ❤❤❤
@rainfallforsleepandrelax148
Please open school of _____________.
@zewdentertainment7305
@zewdentertainment7305 Год назад
ይገርማል ❤❤❤❤ ውሃ ግን ይመችህ😊
@user-sol321
@user-sol321 Год назад
አንድ ጥያቄ አለኝ መምህር እንደሚመልሱልኝ እርግጠኛ ነኝ ፣ መሬት በእውኑ ክብ ናት ወይስ እንደዝርግ ሳህን ናት? እባክወ
@melakmusic
@melakmusic Год назад
ሰላም ዶክተር የቀደምት ኢትዮጵያውያን የከዋክብት ስያሜ በሙሉ ኮንስታሌሽን ትምህርት ቢሰጠን? የነ Polaris, Sirius, Canopus, Vega, Arcturus, Altair, deneb, Betelgeuse, Rigel በኢትዮጵያ ስያሜያቸው እስካሁን ለሚሰጠው ትምህርት አመሰግናለሁ
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Год назад
❤❤❤❤❤denk new
@eyuelsintayehu8014
@eyuelsintayehu8014 Год назад
❤❤❤❤
@mariamamalaje9896
@mariamamalaje9896 Год назад
SELAM DR RODAS :- SILE ADROMEDA 1 BEST ANIMATION SERCHE LELAKILEK ANTEN BEMIYASDESTIK MENGED SO 1 MOTODEWUN SCRIPT SETEGN SILE ANDROMEDA ENE BEMISEL LILAKILEK
@minastena
@minastena Год назад
ሰላም ዶ/ር እንድት ሰነበትክ?
@asterhailu1149
@asterhailu1149 Год назад
💚❤️💚❤️❤️💚
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Год назад
❤❤❤
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 Год назад
መንክር ውእቱ
@yemariamlege945
@yemariamlege945 Год назад
እግዚአብሔር እውቀቶትን ያብዛሎት❤
@blynhtkla5986
@blynhtkla5986 Год назад
👍🏾
@DerejeAbera-oz9em
@DerejeAbera-oz9em Год назад
@abelteklu6971
@abelteklu6971 Год назад
Can you proof us that does water has a memory?
@brukmark7675
@brukmark7675 Год назад
በጣም ነው ግን ትወናን እና ፕራንክ ምትችለው😅
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Год назад
❤❤❤❤🙏
@belayneshmekuant
@belayneshmekuant Год назад
እንዴት ዋላችሁ ቤተሰቦቸ
@samerabuzuualamuusamera7633
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@antensaylakew970
@antensaylakew970 Год назад
💚💛❤🙏
@abushhaftu1638
@abushhaftu1638 11 месяцев назад
ማይ በትግርኛ
@HenaMan-rv5ev
@HenaMan-rv5ev Год назад
እግዚአብሔር ይስጥህ
@Maranata890Amen
@Maranata890Amen Год назад
ዘረ ጠንቋይ
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 Год назад
🙈🙈🙈QESHEM amhara... Amhara tenka nw polticaw🤮
@simdela4785
@simdela4785 Год назад
I have a question ለምንድነው ከኣፍሪቃ እኛ ብቻ ፊደል ያለኝ ትላለህ ? ኤርትራ ብሔረ ትግርኛ እና ትግሬ ግእዝ ፊደል ነው የምንጠቀመው በምን ምክንያት ነው የኢትዮጵያ የሆነ? ግእዝ ደግሞ የትግሬ በኤርትራ ያሉት ቋንቋቸው ነው ማይ ትግርኛ ነው በኣማሪኛ ውሃ ነው ሓሊብ ትግረ ነው በኣምሓሪኛ ወተት ነው so mostly geez belong to Tigrinya &Tigre
@brukmark7675
@brukmark7675 Год назад
They are shameless to say everything belongs to Ethiopia (fake country)
@ephremgirma9417
@ephremgirma9417 Год назад
Selam Dr
@yohan7782
@yohan7782 Год назад
መ ሁለቱ hydrogen ሲወክሉ አንዱ ደሞ oxygen ይወክላል ስለዚህ ንጥረ ነገራዊ ቅዋንቅዋ ነው 😂😂😂 አረ ዶክተር አትቀልድብን
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 Год назад
በሕይወት ዘመን ሌላው ዓለም ጠንቅቆ አክብር ፊደላችንን ግእዝን ሲመረምረው ቀልዱስ እራስን ሳያውቁ በስድብና ትችት መንፈስ ተለክፎ የራሳችንን ነቅፎ ሌላን ማምለክ ነው። ካላወቁ ማወቅ እንጂ የማያውቁትን መናገር ያስገምታል
@Salkan2121
@Salkan2121 Год назад
sewoch beye chanalu eyegeban enawgez hagerachen liy gebresedomaweyan gebtewal menegest betorenet sebebe hasabachenen serko west le west serawen eyesera new neku ግብረሰዶማውያን ይገደሉ!!! ግብረሰዶማውያን ይገደሉ!!! ግብረሰዶማውያን ይገደሉ!!! የሞት ፍርድ ይፈረድባቸው
@user-uc2ej2ix5e
@user-uc2ej2ix5e Год назад
.አንተ የስነ ልቦና ድሮን ነህ ሮዳስ ዘመኑን ዋጅ
@melakualebachew9549
@melakualebachew9549 Год назад
Selam tena yistilign megabehadis endemin ameshu
@abeltesfaye4807
@abeltesfaye4807 Год назад
እምነ ኩሉ ነገር ይሄይስ ገባሬሁ ለዝንቱ ማይ
@brukbruk6003
@brukbruk6003 Год назад
Далее
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 24 млн
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн