Тёмный

ከእናቷ ብርቱካን ዱባለ ጋር በጋራ ዘፈኑልኝ! ዘፈኑ ለወርቁ አይተነው ስጦታ ነው! መሰሉ ፋንታሁን  

Maraki Weg
Подписаться 302 тыс.
Просмотров 742 тыс.
50% 1

አሰገራሚ ዘፈን ቅብብሎሽ እናትና ልጅ! ለወርቂ አይተነው የተሰራው ሙዚቃ
#marakiweg#ማራኪወግ#gizachewashagrie

Опубликовано:

 

14 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 793   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
ሰብስክራይብ አድርጋችኋል?
@genet7274
@genet7274 Год назад
ማራክይ ወግ ትለያለህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Год назад
በርታልን የቀጠሩንም አቅርብልን
@engidasemereab9427
@engidasemereab9427 Год назад
ሰብስክራይብ ልናረግ ሄደናል
@linguafranca7854
@linguafranca7854 Год назад
ኣዎ። የኔን ግን ሰብስክራይብ የሚያደርግልኝ ማነው? 🤔
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Год назад
አንደኛ እኮነህ
@afson7194
@afson7194 Год назад
በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ይዘህ የቀረብከዉ በኛ ሀገር አልተለመደም ታዋቂ ሰወችን አዋዋላቸዉን ማሳየት በርታ / ማራኪ ወግ ❤❤❤🙏🙏
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 Год назад
በቅርቡ በሀገራችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ፕሮግራምና አዘጋጅ ይሆናል! እስኪ በሀሳቤ የምትስማሙ በላይክ እንግለፅለት፡፡ግዞ ሁሌም እንዳስደመምከኝ ነው!
@asmaomar4820
@asmaomar4820 Год назад
እንግዳህ/ሽ ሆኘ እመጣለሁ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ
@fikrealembayissa4522
@fikrealembayissa4522 Год назад
አቀራረቡ በጣም ደስ ይላል
@netsetube3161
@netsetube3161 Год назад
መለሱዬ የኔ እናት እዴት እደምወድሽ የት አጊቼ ልገርሽ የኔ ፍልቅልቅ ትልቁን ጤና ከድሜ ጀባ እናትዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Год назад
አሜን ነጹዬ እናተም እንደነዚ ቤተሰቦች ፍልቅልቆች ናችሁ ከለሙዬ ፣ኤፍሬም ማርኬ ጋር
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Год назад
እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ በጣም የጠፋችው ብርቱካን ዱባለም የማይቀየር ድምፅ ነው ያላቹህ።ወርቁ አይተነው የታለክ
@seadafkr5141
@seadafkr5141 Год назад
የሚገርም ድምፅ ባለቤት ናቸው ዋውውውው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
የገራሚ ድምፅ ቤተሰቦች ደስ ሲሉ ❤ብዙ አመት ኑሩ🙏🙏 🙏❤ አንተንም አመሰግናለሁ 🙏
@meryemnesru4124
@meryemnesru4124 Год назад
ዋው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጣይ ደሞ ሰይፉ ቤት የምትሉ እስኪ በላይክ
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Год назад
ምርጥ ስራ በውጪው አለም እያየው እኛም ሀገር ይሄንን ፕሮግራም ቢኖር ብዬ እመኝ ነበር
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
Share Share community
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
ቆንጅዬ አሁንም እኮ እንዴት እንደምታምሪ ባንቺ ዘፍን ብዙ ትዝታ አለኝ❤❤
@fevenfisseha2971
@fevenfisseha2971 Год назад
በዚ ድምፃቹ ዘምሩበት 🙏🙏🙏
@abitube3078
@abitube3078 Год назад
ድምፅሺ ዋው ነው እግዚአብሔር እንድታመስገኝበት መንገድን ያሳያሺ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Месяц назад
ማራኪ በጣም ጎበዝና ለዛ ያለው አቀራረብ ነው ተባረክ በዚህ ማንነትህ ብዙ መንገድ ትሄዳለህ ትልቅ ደረጃ እንደምትደረስ ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤ ተባረክ በብዙ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Год назад
የኔ ወርቅ የኔ ፍልቅልቅ መሰሉየ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ማርያምን እንዲሁም ብርቱካንየን ኧረ ሙሉ ቤተሰቡን ብል ማጋነን አይሆንብኝም እናትና ልጂ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ 🙏 ጊዜየ እንተንም አመሰግናለሁ ❤
@jesusislord3691
@jesusislord3691 Год назад
6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@Tube-wb2ke
@Tube-wb2ke Год назад
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 6 месяцев назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@rahmet596
@rahmet596 Месяц назад
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h Год назад
እንዴት ደስ ይላል ብሩቱካንዬ ከነ ልጅሽ ጋር ገዜጠኛውም አድናቂህ ነኝ
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Год назад
ያለምንም መሳሪያ የማይጠገብ ድምፅ እና ዘመን ተሻጋሪ ድምፅ ወይ ጉድ❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ማነው እንደኔ በጉጉት ሢጠብቅ የነበረ መሰሉዬ ሥወድሽ የኔፍልቅልቅ❤😘
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER Год назад
የመሲዬ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ🙌
@madetube4356
@madetube4356 Год назад
Betam new miwedati
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 Год назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ውዴ እንደማመር
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 Год назад
እርሳኝ ሃሳብ በጣም የሚገርም ትውስታ አለኝ ስሰማው የሆነ ስሜት ነው የሚሰማኝ ቡርትካንም ስላየዃት ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ግዜ አመሠግናለሁ ።
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
መሲየ በጣምነው የምወድሽ ደምፅሽኮ ዋው ነው🥰🥰🥰👍👍👍እደዚህ ውብ ሰወችን ከመልካምስራችጋ ማቅርብ ደስይላል👍🥰🥰🥰
@betyyyy
@betyyyy Год назад
እርጎዬዎች ምርጥ ቤተሰብ - ተሰባሰቡና እረ ከዘፈኑ ጀባ በሉን ♥️♥️♥️
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Год назад
ተሰብስባችዉ እግዚያብሔርን ለ ማመስገን ያብቃችዉ.
@ebrahimomer8676
@ebrahimomer8676 Год назад
እሚገርሙ እናት እና ልጅ ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላቹሁ ሁለቱ ድምፀ መረዋ ናቹሁ ኑሩል ፈጣሪይ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
የኔ ውድ ናፍቆት ልጅነቴ ስወዳቹ እድሜ ጤና ይስጥልን ይሄ ፕሮግራም በደንብ ይቀጥል 💚💛❤️
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Год назад
የኔ ቆንጆ እናት እና ልጅ እድሜና ጤና ይስጣችሁ !
@tigstgizaw2951
@tigstgizaw2951 Год назад
እናቷን የምትወድ የምታከብር እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ
@zeritutube
@zeritutube Год назад
ምርጥ ዝግጂትነወ ብርቱዬ እረጂም እድሜ ከጤናጋር መሰሉዬ የኔ ፍልቅልቅ💚💛❤
@HG-yi3uq
@HG-yi3uq Год назад
Amazing Family!!! Meselu's voices is so powerful and amazing. She gave me chills. I love her voice!
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ይስጣችሁ እናት እና ልጁ ታስቀናላችሁ መታደል ነው 💚💛❤
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
እውነትም ማራኪ👏 ከ ዱሮም ጀምሮ ስራህን እወዳለው አንደኛ ነህ 👍 ቡርቴ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እናቴ በጣም ነው የምቶድሽ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቹ
@zenebeworkdoha1323
@zenebeworkdoha1323 Год назад
ዋዉ ደሰ የሜል ቤተሰብ እድሜና ጤና ይሰጣቹ ማራኪ እውነትም ማራኪ ይመቻቹ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
ዋው... ገራሚ... ስርቅርቅ ድምፅ አቦ... ተባረኪልኝ... ይገርማል ወይ ምጣ ወይ ልምጣ ከሆንክ የሄ.. እዳ 100% 👈❤️❤️❤️😘😍
@martha1043
@martha1043 Год назад
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ኤልያስ 🥲🥲መልካ የኔ ጌታ 🥲እግዚአብሔር ነብስክን ሰላም ያሳርፍልን መቼም አንተን መርሳት አይቻልም 🥲
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Год назад
ውይ የእኔ እርጎየወች እውነትም እርጎ ስወዳቼው እኮ በእናንተ ዘፈን ቡዙ ትዝታወች አሉን እድሜ ይስጣችሁ::
@letyfelke7793
@letyfelke7793 Год назад
ተባርክ ውዴ ማራኪየ የልጂነት ትዝታየ ቀሰቀስክብኝ መሰሉ ፋንታሁን እህታለም ኑሪልን ያገሬ ልጂ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
ዋዉዉዉዉዉ ወንድሜ ግዜ እናመሰግናለን እናት እና ልጅ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 Год назад
በርታ ወድማች ለሰው ያለህ ክብር ዋው 👌💚💛❤
@selamfikir3650
@selamfikir3650 Год назад
ከጀርባ ያለው ክላሲካል ከድምጹ አመጣጠን ጀምሮ በጣም ይመቻል። ሌሎች ባክ ግራውንድ ሲያረጉ እንዲህ ቢያስተውሉ። ለኔ ቤስት ነው። በተረፈ አቅራቢው ኢትዮጵያዊ እርጋታ ያለው በጣም የምወደው ነው ግን ብዙ ሰራ እራስህን አውጣ ። ስራ ስራ ምንም አይጎልህም።
@asas-xe5et
@asas-xe5et Год назад
ወይኔ ደስሲሉ በውነት ጎበዝናችሁማራኪ ወጎች ለኛ ለስደተኞችም ምንትላለህ ታዋቂ የሆነብቻነው መቅረብ የሚችለው
@hewan8034
@hewan8034 Год назад
በጣም ነው የምወዳቸሁ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m Год назад
የመሰሉ ድምፅ እኮ ደስ ሲል እድሜ ይስጥሽ 🌹😘😘
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Год назад
ዌል ግዜ አቤት ድምጽ ልጅነቴን አስታወሰኝ መሰሉዬ
@user-if5qt7of2b
@user-if5qt7of2b Год назад
እዴት ደስ እደሚል በስማም ጎበዝ በርታ ወንድም ጎሳዬ ተስፋዬን አቅእብልኝ💙
@ssm1839
@ssm1839 Год назад
ደስ የምትል ጋዜጠኛ ነክ በርታ ጉበዝ
@lizethio6061
@lizethio6061 Год назад
አስገራሚ ስጦታ የታደለቤተሰብ እንደሆነ እኮ:: አምስቱ እርጎዬዎች የኔ ዘመን ታዋቂዎች ነበሩ ቡርቴ ደግሞ ልዩ ናት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሠብሽ ❤
@milanabood5582
@milanabood5582 Год назад
እናት ናልጅ በጣም እወዳችኋለሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋ።
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Год назад
ሲያምሩ እናትናልጅ በስማም በጣም ተመስጬ ነው ያየዋቸው ♥♥♥♥
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
እናትና ልጅ ታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 💞
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Год назад
ግዛዬ በርታ ምርጥ ስራ ነው 💗💗💗💗
@hanatilahun9039
@hanatilahun9039 3 месяца назад
በጣም ቆንጆ ድምፁን ነው ያላችሁ ጌታ ይባርካችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ዉበትሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ዉቧ መስዬ 💝እናትና ልጅ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ መስዬ
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p Год назад
ልጁቷ እቅፍ አርጋ ስትስማት 😢😢😢ስታምሩ እንቁዎቻችን
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Год назад
የኔ ውዶች የልጅነት ትዝታችን ኑሩልን እትጥፍ ጭር ሲል አልወድም እርሳኝ ሀሳብ እለምዬ ናና❤❤❤❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Год назад
የለለ ነው ዛሬው በርታልን እናመሰግናለን
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 Год назад
ተሰብስባችዉ እግዚያብሔርን ለ ማመስገን ያብቃችዉ.
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
ስወድሽ እኮ ዘፈን መስማት ባቆምም እወድሻለሁ💕💕
@woine123
@woine123 Год назад
ብርቱካን ዱባለ የማትጠገበው ደርባባዋ እድሜና ጤና ይስጥሽ:: ኧረ ገና ነሽ በርቺ በርቺ::
@abukiHD18
@abukiHD18 Год назад
ከከኔዲ መንገሻ ጋር መዝፈን በራሱ መታደል ነው። እድሜ ይስጥልኝ🙏
@arditube5698
@arditube5698 Год назад
መቅደስ ፀጋዬ ትቅረብ የምትሉ?
@flower525af4
@flower525af4 Год назад
Ech..minuam ayamiregn..yilik bizu yeseru gin media lay yalwetu alu. Enesun new yemnfeligew
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Год назад
መቅደስ ሀይሉም ብትቀርብ
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
አዝማሪ ጭራሸ ባይቀርቡ አና የሰራ ሰዎች የሰራ ፈጣሪዎች ቢቀርቡ የምትሉ
@dillo8602
@dillo8602 10 месяцев назад
ቱ እቺ ሌዚብያን ሴት በጂ ነው ቆሻሻ ነች እኮ መቅደስ ፀጋዬ
@marthatemeseghen4612
@marthatemeseghen4612 Год назад
መሰሉዬ ከነናትሸ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል እድሜ እና ጤና ይሰጣቹ
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Год назад
Wow betam yamerale egezabhare tana edema yestachu
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 Год назад
Wey Gizachew wendem betam adnakih neg thank you my brather all maraky program👍👍👍👍👌👌👌🛍️🛍️💗💗💗
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c Год назад
ስወድሽ መሰሉዬ በሰመአብ የእናትሽ ድምፅ ሲያምር🥰🥰🥰
@tigistwoldeyes4006
@tigistwoldeyes4006 Год назад
I love this family you guy's are amazing ❤️ 😍 💖 💕
@bmeberhe3201
@bmeberhe3201 Год назад
Thank you for you doing this!
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Год назад
ግዝሽ በጣም ነው የምወድክ መስዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እድሚ ከጤና ጋ ተመኘሁላችሁ ለሁላችሁም አገራችን ኢትዬጰያን ሰላም ያርግልን
@Lulagezu952
@Lulagezu952 Год назад
የመሰሉ ወዳጆች ❤እስኪ እንያቹ! የኔ ትሁት መሰሉዬ!
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 Год назад
Beautiful Mother and Child in beatiful program🙏🛐🎊✝️❤️💐🌹🙏🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ዋው አሪፍቆይታነው ያደረጋቹት ደስይላል 😘😘😘
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Год назад
ምርጥ ድምፀ ትዝታ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Год назад
እድሜና ጤና ይስጣቹ እናትና ልጅ ቡርትኳንን እናቴ በጣም ትወዳታለች ስለ ቤተሰባቸው ሁሉም ዘፋኝ ናቸው ጥሩ ድምፅ አላቸው ትላለች እርሳኝን እናቴ ትወደዋለች ኑሩልኝ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Год назад
እናትየዋ መዝፈን የለባትም በዜህ እድሜሽ ፀለይ እናቴ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
ደርሶ አሳቢዎች አትሁኑ፣ ሰው አታሳቅቁ። እሷ አጥታው ነው? አልኩ ባዮች! ለራሳችሁ አስቡ።
@emutube6233
@emutube6233 Год назад
ቡርትዬ የምወዲሽ የኔ እናት እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጣችሁ ማራኪ ወግ እሚገርም ፕሮግራም ነዉ በርታ 👍👍👍
@addishode1541
@addishode1541 Год назад
Very honest ,open very genuine For me so far the realest just beautiful people I love meselu innocent genuine conversation ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amen8410
@amen8410 Год назад
WoW Beautiful thank you 🙏 ❤
@teferia2317
@teferia2317 Год назад
A wonderful gift of voice Birtukan Dubale!!!!
@helina3753
@helina3753 Год назад
ደስ ስትይ የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ ሁሌ የእውነት ነው😍😍🥰😍
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
መሰሉ ፋንታሁን ድንቅ ስብእና ያላት የተረጋጋች በተለይ ስለኤልያስ መልካ ቁጭት ያላት ውለታ የማትረሳ ፈጣሪ ይጠብቃት
@whatislove7252
@whatislove7252 Год назад
Meselu you have tender heart 💜 You make me 😢 every time you sing 🎤 about Eliyas Melka life.
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 Год назад
woooooooow birtukan i remembered my childhood i am so delighted thank u Gizachew
@safeibr6981
@safeibr6981 Год назад
እናት እና ልጅ ሁለት ደርባቦች እወዳችሆለሁ ❤️😍
@Ejigayehu
@Ejigayehu Год назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳት ❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
ወይ ብርቱካን በስንት ግዜ አየሁሺ ያድምፅ ዛሬም ያውነው የማይለወጥ👌ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ❤
@museyosef8992
@museyosef8992 Год назад
Betam betam gobez Lege nehe egzabeher abezeto yebarkeh
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
የሚገርም መስሉ የብርቱካን ልጅ መሖናን አላውቅም እንዴት ደስ እንደምትል ብርቱካን የድሮ ዘፈኗን ስሰማ እንዴት እንዳለቀስኩ የሺየ ምንግዜም በወንድሟ ሞት በጣም ታዝናለች እስከአሑን አሑን ግን የሺየ ጠፍታብኛለች እንዴት እንደምወዳት ውይ ደስ የሚል ዘር ሑሉንም በተራ ጠይቃቸው
@desalegnbocka5890
@desalegnbocka5890 Год назад
Above all I like her confidence. She doesn't want to show off unlike some midea popular figures.
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
ወይ ድምፅ እዳለች.. አርቲስ ብርቱካን ዱባለ ... እድሜ ከጤና ጋር ከልቤ ተመኘሁልሽ.. ያውም እርሳኝ ... እርሳኝ...🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍😘😘😘
@haymanot09
@haymanot09 Год назад
መስዩ በጣም ነው የምዳችሁ እድሜና ጤና ተመኘው ❤
@sgghrrr2660
@sgghrrr2660 Год назад
መሰሉይ ስወድሽ ከወርቁ አይተንዉ ጋር አብራችሁ ብትኖሩ ደስተኛ ነኝ እለምናለሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
አርቲስት መስለሉ ፋንታሁን... በጣም ፈታ.. ያልሽ .. እህት ነሽ ከነ ቤተስብሽ ዘመናችሁ ይባረክ... እትዬ .. ብርቱካንም ዘና እምታረግ.. እናት አለም... ናት... የፍቅር ቤተስቦች...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍😘😘😘… ጋዜጠኞውም.. የስከነ... ፈታ ያለ ወጣት
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 Год назад
መሰሉ በጣም ጠንካራ ነች የምር እወድሻለው ክበሪልኝ።
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Год назад
መሰዩ አቤት ስወድሽኮ እረጋያለች ድምፅ መረዋዋ እድሜና ጤና እስከእናትሽ ይስጥልኝ አቤትስወድሽ አሳጠርከዉ ግን በርታ
@fififofo8155
@fififofo8155 Год назад
መሰሉይ የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሻለሁ ማራኪ ሾው የኔ ወድም ፕሮግራምህ አሪፍ ነዉ በርታልኝ
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ድምፃዊት ብርቱካን ዱባለ በቀጥታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል♥️🌺
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Год назад
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እረጅም እድሜ ከጤናጋር ኑሩ ❤
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 Год назад
እናት እና ልጅ ስታምሩ እድሜ ይስጥልሽ ከጤናጋ
@sarahussen9678
@sarahussen9678 Год назад
Meseluye alemye nanan kedegena sriwu konjo
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p Год назад
በርታ ወንድሜ ክበርልኝ 🙏 ደስ የምል ፕሮግራም ነው
Далее
Они убрались очень быстро!
00:40