Тёмный

ከእንደዚ አይነት መጭበርበር እራሳችሁን ጠብቁ ሌሎችም አሉ 

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 месяца назад
እባካችሁ እባካችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ብርህን አትባላ ካናዳ በፋጹም በፋጹም በብር አይመጣም ጆሮ ያለ ይሰማ
@MesfinBugie
@MesfinBugie 2 месяца назад
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተሺከርካር አሺከርካር ብሮ ብዙ ወንጀሎች አሉና ብትሰራልን እባክህ 🙏🙏🙏🙏
@azebnegash2354
@azebnegash2354 2 месяца назад
በትክክል!!! ሁሉም በአቋራጭ ነገሮችን ማሳካት ስለሚፈልጉ ነው እንዲህ ዓይነት ችግር ውስጥ የሚገቡት። በውጪውም አገር አለ ይዞታው ይለያይ ይሆናል እንጂ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 месяца назад
ችግሩ የትኛው ህጋዊ ኤጀንት እንደኋነ መለየት ነው ምክንያቱም አጭበርባራዎቹም የንግድ ፈቃድ አላቸው
@GossayeFeyisa
@GossayeFeyisa 2 месяца назад
ለእኔ ግልጽ ያልሆነልኝ በከተማይቱ በተለያዩ ሥፍራዎች ቢሮ ከፍተው ሥራና ሠራተኛ እናገናኛለን እያሉ ከብዙ ሰዎች በየዕለቱ ከአንድ ሰው ከአምስት መቶ እስከ አንድ ሺህ ብር ያለምንም ማስረጃ ሲሰበስቡ የሚውሉ አጭበርባሪዎች በከተማይቱ በሞሉበት ከዚህም በላይ ልክ እንደ ሕጋዊ ሰው ዌብሳይት ከፍተው ሥራቸውን እያስተዋወቁ ባሉባት አዲስ አበባ ከተማ ያሉ የሕግ አካላት እያዩ እንዳላዩ የሚሆኑበት ነገር ጥያቄ እየፈጠረብኝ ነው።
@TarikuTare-y4z
@TarikuTare-y4z 2 месяца назад
Adikre
Далее
Встреча в Лифте 😂
00:43
Просмотров 148 тыс.
g-toilet fights juggernaut (skibidi toilet 77)
00:59
Просмотров 1,2 млн