Тёмный
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Подписаться
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel

Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ

SUBSCRIBE NOW
****************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Комментарии
@maberomenze2392
@maberomenze2392 4 часа назад
ቅጣቱ አስተማሪ አይደለም።
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 5 часов назад
እባክሽ የፖሊሱን አድራሻ አሣውቂን እኔም 26000ብር ተታልያለሁ።
@user-bk5lf9mn6w
@user-bk5lf9mn6w 7 часов назад
እናንተ ፈራጅ እናንተ ብትገደሉ ይሻላል ሰው ገሎ 15 ኣመት ይታሰር ትላላቹ እንዴ 🤐
@ter2065
@ter2065 10 часов назад
ችግሩ የጀለኞችን እያሳደዳችሁ ሳይሆን እያበረታታችሁ ነዉ ለምን ፊት አታሳዩም ቢያንስ ተሳቀዉ ሰርተዉ ይለወጣሉ ህዝብንም ይቅርታ ይጠይቃሉ
@user-fu6tr3fz3v
@user-fu6tr3fz3v 18 часов назад
አሳዩን ሌቦቹን ይሸማቀቁ ሌላ ጊዜ እንዳይሰርቁ ሌባን ካልታዩ ማህበረሰቡ እንዴት ይጠነቀቃል ፖሊሶቻችን እስኪ ከውጭ አገራ ልምዳቸውን ውሰዱ ሌቦችችን አሳዳቹ ስለያዛቹ ክብር ይገባችኋል ግን ፊታቸው መታየት አለበት
@user-lj3jk5zi9f
@user-lj3jk5zi9f 19 часов назад
ሰላም ለጸጥታ አስከባሪ ለሌባ ፈርዱ አላህ እንዳዘዘው እጁን መቁረጥ ብቻ ነው የምያቆመው እና የአላህን ፊርድ አስተግብሩት ሌባን ለማጥፋት ከፈለጋችሁ
@user-lj3jk5zi9f
@user-lj3jk5zi9f 19 часов назад
ሰላም ለሁሉ ኙ
@ETENESHGIRMA-px6bm
@ETENESHGIRMA-px6bm 22 часа назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@MeremJemal-r6w
@MeremJemal-r6w День назад
ቆይ ይሄ ሁሉ ምርመራ አርጎ ግን የፍርዱ ሁኔታ አግባብ አይደለም ህፃን ልጅ በዚ አሰቃቂ ሁኔታ ገሎ የሞት ፍርድ መፈረድ አለበት የገደለ ይገደል እድሜ ልክማ የመንግስት ቀለብ ያደልበዋል
@Ganet2024
@Ganet2024 День назад
እግዞዎ፡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sinightkidane4902
@sinightkidane4902 День назад
የቅጣት አይነት አለው መታሰሩ ሳያንስ መደብደብ ምግብ መከልከል ኧረ ምን አይነት ጭካኔ ነው? አሁንማ ረፍዷል ምስኪን ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለወላጆቹ ልቦና ይስጣችሁ 😢
@Ganet2024
@Ganet2024 День назад
እግዞ፡ምላይደረስን፡ይችን፡ሰቅሎ፡እሳትመልቀቅ🎉🎉🎉🎉
@user-mh5ir3yl7r
@user-mh5ir3yl7r День назад
አንተን ነበር መቀጥቀጥ
@user-mh5ir3yl7r
@user-mh5ir3yl7r День назад
አረመኔ እናት እንደዚህ ያደርጋል ደግም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ss-jm8se
@ss-jm8se День назад
ለምን ምስላቸውን አታሳዩንም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 День назад
Police sajen enamesegenaln abertache sera eyserachu selhona bertuln elalhuj
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 День назад
Please wegenocha serto meblat yeshalal seriously? Betam yasazenal
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 День назад
Police nebsa bertuln ❤❤
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js День назад
ደስ የምትሉኝ ወንጀለኛን አታቀርቡም ጎበዞች ሰው ካላወቃቸው ደግመው ይዘርፋሉ
@Bebynbhh
@Bebynbhh День назад
እራስሸን አጥፊ እናት አይደለሸም አች😢😢
@getachewteklu5595
@getachewteklu5595 День назад
ቅጣቶቹ አነስተኛ በመሆኑ ሌቦች እየበዙ ሊመጡ ይችላሉ:: መቼም በግሌ የምሰጠው አስተያየት ትክክለኛው ሰራቂና አቀባይ ካለ እድሜ ልክ መፍረድ ቢሆን ብዪ አስባለሁ
@emanwelyewayawmamaraytu5919
@emanwelyewayawmamaraytu5919 День назад
እጃቸውን ቁርጡት
@emanwelyewayawmamaraytu5919
@emanwelyewayawmamaraytu5919 День назад
ሠርተው አይበሎምደ ፍጣራ ያሣቸው
@ter2065
@ter2065 День назад
እኔምለዉ መያዛችዉ ምን ቁብ ነገር አለዉ ፊታቸዉን የምትሸፉኑት ለማበራታት ነዉ እኔ ግርም የምትሉኝ አይደለም የሠረ የገደለም ታሳያላችሁ የዋሁ ገጠሬን ከተሜን እየሸፎናችሁ ታበራታታላችሁ ቱቱቱ
@UaeUar-gq4ef
@UaeUar-gq4ef День назад
Enalilah weenalilahi eragie ya alah sewu adelechim😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BjcBhx-i5c
@BjcBhx-i5c День назад
ውይይይይአቺአረመኔሽጨካኝአላህይድፍሽእናሊላሂወኢለሂእራጅኡንአቺእናትአይደለሽም
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u День назад
አየ ኢትዮዽያ ፋራ ብቻ የሞላነት አገር።
@YiferalBelaySeyyd
@YiferalBelaySeyyd День назад
Bahrdarm ale tethnkeku nech abadula
@meronmammo6124
@meronmammo6124 День назад
Yehe neger sint amet tenegere tetenekeku eyetebale, sewu gin sigebegeb eyehone new enji yebeluwachew.. sew endet kelela ayemarem
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
ሕግ በሌለበት አገር ገንዘብ ባንክ አታስቀምጥ ቤትኽ ምሥጥራዊ ቦታ አስቀምጥለዛውም ደሞዝተኛ
@hardsg
@hardsg День назад
Litbelu setelu tebelachehu...benetsa linor...sigbegebu new yetebelaw
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u День назад
ህዝቡ ራሱ እንዲከላከል እነዲችል መሳርያ እንዲታጠቅ የሚል ህግ መውጣት አለበት።
@lydialebreton8097
@lydialebreton8097 День назад
ካዳ ምናርግ ኑሮ ውድነቱ ነዋ ለወጀል የሚደርገው መግስት ኑሮውድነቱን ይቀንስ ማጂራት መቺው በዝቷል።
@kesimAliyi
@kesimAliyi День назад
ችግሩ እኔንም የገጠመኝ ስለሆነ መያዘቸዉ መልከም ነዉ ለፍርድ መቅረብ አለበቸዉ።
@tsegayekaregay
@tsegayekaregay День назад
እኔ ደግሞ ያጋጠመኝ ለየት ይላል። ATM ተጠቅሜ 4000 ብር ጠየኩት።2000 ሰጠኝ። ውስጥ ገብቼ( ንግድ ባንክ ከፍየል ቤት ወደአራብሳ በሚወስደው 30 ሜትር በሚባለው መንገድ ከኪዳነ ምህረት ቤ/ክ መገንጠያ አለፍ ብሎ ያለው) ነገርኳቸው። ኮምፒውተራቸን የሚያሳየው 4000 እንደወሰዱ ነው።ት ክክለኛውን የምናውቀው ብሩ ሲያልቅ ባላንስ አይተን ነው። ሌላ ቀን ተመለስ ተባልኩ። ከሁለት ወር በላይ ተመላልሼ ምንም አላገኘሁ። ተስፋ ቆርጬ በሰራተኞቹም ሆነ በሲስተማቸው ተስፋ ቆርጬ ግድ ካልሆነብኝ ከነሱ ለመሸሽ ወስኛለሁ።
@KaremaHosen-jo3gy
@KaremaHosen-jo3gy День назад
ወይ ሀቢባ የሁሉም እናትም እህትም ነበርሽ እኮ ግን የሰዉ አዉሬ በላሽ ምን ይደረግ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😨😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 2 дня назад
እኔም ከውጭ ገብቼ የሚኒጠባስ ተጠቅሜ ከአሰመራመነገድ ዎቢሸበሌ ጋደኛዬ ቀጥራኝ ከበራፌ ስወጣ ሊያጠመዝዝ ያለ ታክሲ ውስጥ ገባሁ ታክሲ ውስጥ ሰዎች አሉ ከደት ከፈቱልኝ ገባሁ ለታክሲ ልከፋል ቦርሳዬን ስከፋት በኔ በኩል ያለው በረኻ ተከፈተ አረ ትጥለኛለህ ስለው ራበሩን ከላይ በሁለት እጅሽ ያዢልኝ ብሎ ቦረሳዬ ውስጥ ሞባይል ገንዘብ አነ መታወቂየ ወስደው በቃ በሩ እንቢ አለ ከሃላ ጊቢ ብለው ስወርድ በረሩ እና ኡራኤል ቤ /ክ አንደ የተባረከሽ ሊፉት ሰጥታ እረዳችኝ ሌላው ከከረዳ ብዬ ነው
@TagisAlain
@TagisAlain 2 дня назад
የሥምንት አመት ገድሎ 15 አመት አልቀረባቸውም
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele 2 дня назад
ምንዋጋአለው!! ፖሊስ ሌትከቀን ለፍቶ ወንጀለኛን ለፍርድያቀርባል ያገራችን የወንጀለኛ መቅጫሕጉደግሞ 25=5 አመት የፈርዳል ወንጀለኛም እየተበረታታ ይመጣል 😭😭😭አይአለመታደል !!!
@user-bc7uz7qc4x
@user-bc7uz7qc4x 2 дня назад
Banku kuteteryelwem seltedwel genzeb yemwetawe
@MeseretHayelu
@MeseretHayelu 2 дня назад
Abetu adenan gen 18 amat medenaw ar Ethiopia 🇪🇹 wadet naw qalde naw saw magdal 😢😢
@MnbhbbbvFjdhsh-bx3jq
@MnbhbbbvFjdhsh-bx3jq 2 дня назад
Enem teserqehalewu markato west ebakachu bartu❤
@UaeUar-gq4ef
@UaeUar-gq4ef 2 дня назад
Alah yitebken
@negedelemma7021
@negedelemma7021 2 дня назад
ወይ ይህቺ ነጭ ሚኒ ባስ ስራዋ በቃ ዝርፊያ ብቻ ነው? በነጭ ሚኒ ባስ ብሞት አልሳፈርም ምን ቢቸግረኝ
@Ksjags-v7b
@Ksjags-v7b 2 дня назад
ታሪኩ ውሽት ነው ወይስ ለወንጀለኞች እየተከላከላችሁ ነው ወንጀለኛ ፊቱየሚሸፈነው የወንጀለኛ ፕሮቶኮል እየተጠበቀላቸው ወንጀል ቢበዛ አይገረመኝም በዛላይ ከትንሽ ወራት በኋላ በጉቦ ይፈታሉ
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 2 дня назад
Thanks police..
@leezashow9260
@leezashow9260 2 дня назад
ኤርትራውያን 😂ናቸዉ። ሳዎ ውትድርና የሰለጠኑ በአለም ላይ ሁሉም ቦታ እየዞሩ ነው የሚዘርፉት
@ZinaZinaa-u6v
@ZinaZinaa-u6v 2 дня назад
የኔናት በጣምያሳዝናት😢😢😢😢😢አይዞህወዲሜ
@hanacell7451
@hanacell7451 3 дня назад
ሌባውም ቀማኛውም የባንክ ሰራተኛው ኑው እስቲ ቱመልከቷቸው ጠቅላላ የባንክ ሰራተኞቹ አዳዲስ ሰራተኛ ብሎ ያስገቧቸው ሌቦች ናቸው የተሰገሰጉት በየባንክ ቤቱ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 3 дня назад
አፈር ያበላችሁ የሚገርመኝ እድሜ ልክ ብለው የሚፈርዱት ኖረህ ኖረህማ ፈራጁም አፈር ትበላለህ የተጋማ ፍርድ