Тёмный

ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-4) 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 32 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

6 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 9 месяцев назад
God bless you our PM we are praying for you God will help you as you have a good intention for Ethiopia
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አቢያችን አንድ የሚያሳዝነኝና የሚገርመኝ በእርስ ላይ ክፉ የሚናገሩና የሚጠሉት ጥቂት ሰዎች ናቸው ምን ክፉ ነገር ተናገረ እና ይልቅ ስለእውነት በንፁህ ህሊና ሁኑና ንግግሩን መርምሩ እባካችሁ የሰላም እንቅልፍ መተኛት ከፈለጋችሁ ሰው ሁኑ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 9 месяцев назад
ተባረክ
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
ሰው መሆን ነው የከበዳቸው በሚያሳዝን ሁኔታ ።
@Black-2024
@Black-2024 9 месяцев назад
🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ እግዚያብሄር ይባርክህ 💚💛❤️ E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 9 месяцев назад
🇪🇹👉ሀገር ወዳድ የሆነ አንድ ሰው አንተን መጥላትም ሆነ ድንቅ ስራዎችህን ማጥላላት የሚያስችል ህሊናም ሆነ ሞራል በፍጹም ሊኖረው አይችልም 🇪🇹👉Sabboonaan gonkumaa qalbii ykn safuu si jibbu ykn hojii kee gurguddaa salphisuu qabaachuu hin danda'u.
@Brikti
@Brikti 9 месяцев назад
God bless you our PM 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tesfaye9703
@tesfaye9703 9 месяцев назад
አንተን የሚጠላህ ሰው እንኳን ቢያዳምጥህ ይጠቀማል እንጂ አይጓዳም።ይገርማል በጣም እባክህ ቶሎ ቶሎ አስተምረን ጀግናው።
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 9 месяцев назад
አባቴ ይመችህ አቦ ❤ይህንን ተፎካካሪዎችህን እኮ ግራ አጋባሃቸው እንዴት ይድረሱብህ ከፍ ብለህ በረርክ እንደ Eagle 🦅 ከዳመናው በላይ ሆነህ ዝናብ እንዴት ይንካህ እንዴት ይፎካከሩህ አልተቻልክም ለማንኛውም ብራቮ 👏👍🌹🙏
@christopherbihon8513
@christopherbihon8513 9 месяцев назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደምልህ መልካም ነህ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 9 месяцев назад
አብቹዬ ጀግና አስተዋይ እግዚአብሔር ይርዳክ ያግዝ ☝️☝️☝️☝️ሰላም ለ ዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍💚💚💛💛❤️❤️
@solomongobana5107
@solomongobana5107 9 месяцев назад
ይህ እውነት ለመናገር በጣም ልዩ ሰዉ ነው እባካችሁ ጊዜ እንስጠው ሀገራችንን በእርግጥ ይላውጣል።!!!!
@leul5223
@leul5223 9 месяцев назад
Amazing leader. Ethiopian must be with him. He is gifted to lead.
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 9 месяцев назад
Thanks for your excellent lecturing.🙏🙏🙏👍👍
@adisalemabdisa1691
@adisalemabdisa1691 9 месяцев назад
ረጅም ዕድሜ ከጤና እንመኝልሃለን።
@jemahm2000
@jemahm2000 8 месяцев назад
Thank you PM Abiy. We the people are with you !!
@Tamgn
@Tamgn 9 месяцев назад
እኛ አላወቅነውም የአገራች ጠላቶች ግን ጠቅቀው አውቀውታል ለዚሕም ነው ከጀርባ ሆነው በገዛ እጃችን መሪያችንን እድንጥልላቸው በሚስጥር የሚሰሩት አይናችንን ፈጣሪ ይክፈትልን ነገ በጸጸት በለቅሶ ወደማን ቀይረው ጸጸት ውስጥ ከመግባታችን በፊት
@yonassima8168
@yonassima8168 9 месяцев назад
ይበልጥ እሚያመው ደሞ ኢትዮዽያ ኢትዮዽያ ከሚለው አማራ ክልል የወጡ እፉኝት ልጆች ሀገር ለማፍረስ መሯሯጥ🇪🇹
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 9 месяцев назад
Yemokeralu enji ayesakalacheweme
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
እውነት እና ሐቅ የሌላቸው ስለሆኑ ፍፆሞ አይሳካላቸውም።
@metabmedia
@metabmedia 8 месяцев назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@metabmedia
@metabmedia 8 месяцев назад
😊
@negassizarfa756
@negassizarfa756 9 месяцев назад
God bless you, my great Prime Minister. You are the best of all the world. I pray for you everyday God be with you. I pray for you everyday
@solomongetachew9660
@solomongetachew9660 9 месяцев назад
እ/ር ይጠብቅህ ኑር!!!
@tadesseambaw1859
@tadesseambaw1859 9 месяцев назад
ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ያልነበራት ፈጣሪ ያጎንፀፋት መሪ የታደለች አገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 9 месяцев назад
አልተማረም ይሉሀል ጠላቶችህ አንተን ማዳመጥ እራሱ ትምህርት አይደልንዴጠላቶችህ ቀድመው አውቀውህ እኛ አለመረዳታችን ነው ሚያሳዝነው
@aynitade3401
@aynitade3401 9 месяцев назад
You are amazing but ppl didn't know you so I will pray and stand with you
@zenagirma8230
@zenagirma8230 9 месяцев назад
አብቹ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
@AA-mu3dw
@AA-mu3dw 9 месяцев назад
1:11:48 truthfull respect!
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ በጊዜናበ ሰአቱ ያመጣሕ ነሕ ዶ/አብይ ዘመንሕ ይባረክ ሺ ዘመን ንርልን 🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@remlahussain3430
@remlahussain3430 9 месяцев назад
የጠላህ ይጠ ላ አቢቹ ❤
@girmakebede2813
@girmakebede2813 9 месяцев назад
What a leader ABEHO aba mela.
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
ድንቅ መሪ እንደዚህ ሐገሩን የሚወድ ቀን ለሊት የሚተጋ ከራሱ ኪስ አውጥቶ ቤት/ትምህርት ቤት የሚሰራ በሰው ሐገር በእስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩን አስፍትቶ ይዞ የሚመጣ፣ ስለ ሰላም እና አንድ መሆን ሁሌ የሚያስተምር የጀመረውን በሚገርም ፍጥነት ተከታትሎ የሚጨርስ ወዘተ.. ጠቅሼ አልጨርሰውም እንደዚህ አይነት ጠቅላይ ሚኒስትር ደግሞ አይመጣም ለእኔ ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ ንጉስ ነው አለቀ።💚💛♥️🇪🇹🙏
@rorasabur2741
@rorasabur2741 9 месяцев назад
እነዚ ሰዎች ተሰብስበው ያሉ ኣማራር ናቾው ወይ የሰድስተኛ ተማሪዎች ናቾው ግን ደግሞ ተማሪ እኮ ለኣስተማሪው ይጠይቃሉ እነዚህ ግን ጥያቄ ኣይፈቀዳቾው ይመስላሉ ።
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 9 месяцев назад
Those who did not realize about their mental status & the way they are leading their organizations on substandard levels might face difficulty to cope up learning this highest level philosophical concepts.
@adnanahmed6808
@adnanahmed6808 7 месяцев назад
Right
@remlahussain3430
@remlahussain3430 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 9 месяцев назад
Dr. Abiy yemeran yemnlewu be reasons nwe
@monegoncco
@monegoncco 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏🙏💪🏻💪🏻
@testeshome5847
@testeshome5847 9 месяцев назад
Abichu Aba Biiyaa jabadhuu
@emmausezion5297
@emmausezion5297 9 месяцев назад
ጥሩ ሌክቸር ነው! ይህን ሁሉ ሰምቶ በግለኝነት ሀገር የሚዘርፍ ከዚህ ስብስብ ውስጥ ከወጣ እንዳትምሩት መሬት ላይ ውጤቱን ለማየት ሁሉንም እንደ ዜጋ እንከታተላለን።
@user-so6nj6gk5l
@user-so6nj6gk5l 8 месяцев назад
❤BaTeRA❤❤ MussA❤
@sittiahmed6060
@sittiahmed6060 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tegaKifle
@tegaKifle 9 месяцев назад
ለምን ከነ ዳይት ድሪም ጋር አትሰራም በናርስሲት በሽታ የምትሰቃይ በሽተኛ የሆንክ ሰውዬ አውርቶ አደር ዋቴ
@OumerTamrat-uy8bc
@OumerTamrat-uy8bc 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemituhundie8506
@alemituhundie8506 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemaneteages744
@yemaneteages744 9 месяцев назад
Anbesa Nakfa wedi Afom
@Kevintedore2050
@Kevintedore2050 9 месяцев назад
Be ketay kifil sile migib azegejajet biyastemirun Tiru new
@meserettesfaye2802
@meserettesfaye2802 9 месяцев назад
የሚያሳዝነኝ ነገር ይሄን ሁሉ እየተማሩ አቅማቸውን መገንዘብ አለመቻላቸው!!! ተገንዝበው ቢሆን ማንም ሳይላቸው ስራቸውን በለቀቁ ነበር። የአብቹ ቅሽምና ደሞ መረዳት የማይችሉ ጥርቅሞችን ለማስረዳት መሞከር። በልባክ አቅምህንም ጊዜህንም በዚህ ሁናቴ አታባክን የኛንም መከራችንን በንፉዛን አታብዛብን
@bahirugebeyehu2627
@bahirugebeyehu2627 8 месяцев назад
mareyamn endezih aydelem wolahi the difference between Ethics and morality
@elijahda6424
@elijahda6424 9 месяцев назад
Yehe mehayim, perpetually yeqazhal
@AaA-wi1ev
@AaA-wi1ev 9 месяцев назад
እድሚህ ይጠር
@kawkabmohammad5014
@kawkabmohammad5014 9 месяцев назад
💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇪🇹🇪🇹💋💋
@ethiopiabarista5389
@ethiopiabarista5389 9 месяцев назад
❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@behailutesfaye5554
@behailutesfaye5554 9 месяцев назад
You tried too much to look like, you are knowledgeable.
@gule1606
@gule1606 9 месяцев назад
hahahaha....kkkkkk....no words I have to lough!
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 9 месяцев назад
Endanete beye serechaw were yemiyawera new lanete knowledgeable
@aledwake
@aledwake 8 месяцев назад
The Students are attentivelly taking notes while Childish Teacher teaches His knowledge 👉 If i do Not Charge my Phone the battry will gone then i can Not Accept Calling, i can Not telefon , Water has this this this Advantages, Milik has such Advantage When IT IS liquid WE can Drink, when IT become Curd WE can eat it ......etc bla bla bla ...😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-lr5oq5pe9l
@user-lr5oq5pe9l 9 месяцев назад
ኤርትራውያንጋር ብንዋሀድ ለሁላችንም ከእዳ ወደምዳ እሄድነበር ባይነኝ🇪🇹💚🇪🇷 ሥሟን አቢሲኒያ ብያታለሁ እናተስ?
@OumarAl-me5xh
@OumarAl-me5xh 9 месяцев назад
ETEL
@marinaer12
@marinaer12 9 месяцев назад
እኔ ደግሞ ህልም ብየዋለሁ
@user-hs8lj7ek1e
@user-hs8lj7ek1e 9 месяцев назад
Jil hula
@Tik12914
@Tik12914 9 месяцев назад
Ante dem metachi. Yesew dem new endezh yemiyaklefelfeh
@mesianbesa1887
@mesianbesa1887 8 месяцев назад
ወሬ 1 ኛ
@gebeyehualehubele9203
@gebeyehualehubele9203 9 месяцев назад
የዚሀን ሰውየ የሚያደነቁር ልፍለፋ እንዲያዳምጡ የተፈረደባቸው ሰዎች እጅግ በጣም ያሳዝኑኛል ፡፡ ለኔ ይህን ሰውዬ ማዳመጥ የእድሜ ልክ ፍርድ አድርጌ እወስደዋለሁ ፡፡
@OumarAl-me5xh
@OumarAl-me5xh 9 месяцев назад
Kkkk wanewko anteh neh mahyem simekrut yamewal watew wandme
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
የአብይ ትምህርት ለሐሳብ ኩሊዎች አይሆንም ልክ ነህ😂
@Tik12914
@Tik12914 9 месяцев назад
Teklefelefe yehe Dem metachi
@tesfatesfanich3766
@tesfatesfanich3766 8 месяцев назад
Ayzosh
@tesfatesfanich3766
@tesfatesfanich3766 8 месяцев назад
Marnati kaegzaber new zimi bila tasimama lafanomi alifardimi yeegzaber wogani nenh
@user-qo6ik5mi6h
@user-qo6ik5mi6h 9 месяцев назад
ደብተራው ሃብታሙ አያሌው ይህን ትንተና የመረዳት አቅም የለህም። እኔ ማዝነው መደዴ ዳያስፖራ አዳራሽ ውስጥ ቆሞ ለሃብታሙ ሲያጨበጭብ ከልቤ አፈርኩ።ባካችሁ ከእውቀት ነፃ በሆኑ ቀረርቶ፣የምትነዳ ዳያስፖራ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ።
@sintekoche9687
@sintekoche9687 8 месяцев назад
ሲጀመር ከልብ ለማዘን ልብ አለህ እንዴ ? ምድረ ቅራቅንቦ በዚህ ቀፎ ጭንቅላትህ ነው አሁን ሐብታሙን ልትተች የተነሳኸው የሆንክ ባዶ
@ethiopiaone3617
@ethiopiaone3617 8 месяцев назад
hahaha ወይተረትና ምሳሌ አስተማሪ ምን ወናፍ የሆነ ሰዉዬ
@Erma2011
@Erma2011 9 месяцев назад
My God!!! An immoralist man teaching about moral?
@ethiopiaone3617
@ethiopiaone3617 8 месяцев назад
hahaha አረ አደከምከን ምነዉ ፈጣሪ ዝም አለ አንተን ለማጥፋት አይንህን ያጥፋዉ እቴ ቀዳዳ
@wollo2720
@wollo2720 9 месяцев назад
You really don't know what you are saying.
@genetyilma7717
@genetyilma7717 9 месяцев назад
ለደደብ፣ ለመሀይም፣ ለምቀኛ፣ ለዘረኛ፣ ጥላቻ ላለበት አይገባውም ለቀና ሰው ብቻ ይገባዋል
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
ለአንተ አይነቱ ቢገባው ነበር የሚገርመው ቻይንኛ ሆነብህ አይደል? ምስኪን ጎጠኛ 😂
@marinaer12
@marinaer12 9 месяцев назад
ሰውየው እብድ ነው እመኑኝ
@rado7282
@rado7282 9 месяцев назад
ከእዳ ወደ ዱብዕዳ አይሻልም ግን ይመችህ እነዚህን ደናቁርት ሰብስበህ ተፈላሰፍባቸዉ
@Charrlyy
@Charrlyy 9 месяцев назад
Antes men letbal new chegeru lendenat ayenetu ayegebam negegeru
@genetyilma7717
@genetyilma7717 9 месяцев назад
የኋለኛው ዝንጀሮ በፊተኛው ዝንጁሮ ቂጡ መላጣ ነው ብሎ ይስቃል ከአንተ የበለጠ ደናቁርት አለ እንዴ ደደብ ዘረኛ
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
ዱብዳው ለአንተ ነው እንደማትደርሱበት ሳታረጋግጥ አልቀረህም።
@rado7282
@rado7282 9 месяцев назад
@@mickeydi 😹
@aledwake
@aledwake 8 месяцев назад
Kelal 😂😂😂 , Ke EDA Wode FEDA was better to represent Childish Abiy
@standfortruth4618
@standfortruth4618 9 месяцев назад
እባክህ መቀባጠርህን ትተህ ነፍጥ ካነሡት ሁሉም አካላት ጋር ተደራደር ሀገር በወሬ ሣይሆን በእዉቀት ነዉ የሚመራዉ 4 አመት ሙሉ ተቀደድክ አሁን የአንተን ባዶ ቀደዳ የሚሠማ ጤነኛ ኢትዮጵያዊ የለም ምናለ በለኝ መጨረሻህ እንደ ጋዳፊ ነዉ ይልቅ ነገሮች ከእጅህ ሙሉ በሙሉ ከማምለጣቸዉ በፊት ሥለኢትዮጵያ ያገባናል ከሚሉት ሁሉ ጋር ለድርድር ተቀመጥ።
@rorasabur2741
@rorasabur2741 9 месяцев назад
የሄ ሰውየው እብድ ነው ። የጭንቅላት በሽታ ኣለው ። ፋኖች ቄሮች ተሎ ብላችሁ ጣሉት ።
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 9 месяцев назад
አሱ የሚናገረው ለእንደናንተ አይነቱ ደነዝ አይገባውም !!!!
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 9 месяцев назад
Rorasa anetena anetene yemesaselachehute nachehu lehager nekeresa yehonachehubate
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
በቆመህ ጠብቀኝ አራት ኪሎ መግባት ማለም ነው እብደት ወያኔም ስንት ታንክ እና ከባድ መሳሪያ ይዞ አልቻለም ይህን ቅዠትህን እንደያስክ አርጅተህ ታልፋለህ።😅
@standfortruth4618
@standfortruth4618 9 месяцев назад
እባክህ መቀባጠርህን ትተህ ነፍጥ ካነሡት ሁሉም አካላት ጋር ተደራደር ሀገር በወሬ ሣይሆን በእዉቀት ነዉ የሚመራዉ 4 አመት ሙሉ ተቀደድክ አሁን የአንተን ባዶ ቀደዳ የሚሠማ ጤነኛ ኢትዮጵያዊ የለም ምናለ በለኝ መጨረሻህ እንደ ጋዳፊ ነዉ ይልቅ ነገሮች ከእጅህ ሙሉ በሙሉ ከማምለጣቸዉ በፊት ሥለኢትዮጵያ ያገባናል ከሚሉት ሁሉ ጋር ለድርድር ተቀመጥ።
@standfortruth4618
@standfortruth4618 9 месяцев назад
እባክህ መቀባጠርህን ትተህ ነፍጥ ካነሡት ሁሉም አካላት ጋር ተደራደር ሀገር በወሬ ሣይሆን በእዉቀት ነዉ የሚመራዉ 4 አመት ሙሉ ተቀደድክ አሁን የአንተን ባዶ ቀደዳ የሚሠማ ጤነኛ ኢትዮጵያዊ የለም ምናለ በለኝ መጨረሻህ እንደ ጋዳፊ ነዉ ይልቅ ነገሮች ከእጅህ ሙሉ በሙሉ ከማምለጣቸዉ በፊት ሥለኢትዮጵያ ያገባናል ከሚሉት ሁሉ ጋር ለድርድር ተቀመጥ።
@NareDina-vh1rr
@NareDina-vh1rr 9 месяцев назад
Antena wusha andnew
@standfortruth4618
@standfortruth4618 9 месяцев назад
እባክህ መቀባጠርህን ትተህ ነፍጥ ካነሡት ሁሉም አካላት ጋር ተደራደር ሀገር በወሬ ሣይሆን በእዉቀት ነዉ የሚመራዉ 4 አመት ሙሉ ተቀደድክ አሁን የአንተን ባዶ ቀደዳ የሚሠማ ጤነኛ ኢትዮጵያዊ የለም ምናለ በለኝ መጨረሻህ እንደ ጋዳፊ ነዉ ይልቅ ነገሮች ከእጅህ ሙሉ በሙሉ ከማምለጣቸዉ በፊት ሥለኢትዮጵያ ያገባናል ከሚሉት ሁሉ ጋር ለድርድር ተቀመጥ።
@mickeydi
@mickeydi 9 месяцев назад
ስለ እራስህ አውራ ማን ወከለህ? በቆመህ ጠብቀኝ መንግስት ልትገለብጥ? ምንህን ነው ግን የሚያምህ ቆየብህ?
Далее
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
🎸РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:12:10
Просмотров 1,4 млн
Викторина от ПАПЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:56
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23