Тёмный

ከወትሮው ለየት ያለ ሽሮ በተልባ አሰራር 

melly spice tv
Подписаться 207 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

ከዘወትሮው ለየት ያለ ሽሮ አሰራር በተልባ ይህ አሰራር በጣም የሚለየው ያሰራሩ የመጨረሻው ሂደት ሲሆን ሲጀመር ቅባት ወየም ዘይት ሳይጨመር በውሀ ብቻ ይቁላላል

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@kongitbereket4985
@kongitbereket4985 2 года назад
Melateye yeserashew konjo new yeserashewn hulu emokeralew egesh yebarek. Yegebs dabo aserar asayege ena yetef dabo aserar asyege amesegnalew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን ቆንጂትዬ እሺ
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 2 года назад
ሜሊዬ ከሙያሽ ባሻገር የሆነ ለየት ያለ አንደበትሽ በጣም ይገዛል አሜን ስለሁሉም ነገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 2 года назад
አሜን!!! ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ጤናማ ለፃማችን የሚስማማ እጅሽን ይባርከው።
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 7 месяцев назад
ጎበዝ የልጅ አዋቂ ነሽ::
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 года назад
እጅሽ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል አሁንማ ገና ስላይ ነው ላይክ የማረግሽ እኔንም ባለሁበት አካባቢ የሚያውቁኝ ሁሉ የሞያ ጥጉ ይሉኛል ያንችን ሞያ ሳያደንቁ ማለፍ ግን አይቻልም እጅሽ ይባረክ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ 🙏🏻😘👏💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን ስንቄ
@shegak5217
@shegak5217 2 года назад
እናመሰግናለን ሜሉ፣ እውነት ነው ለአገራችን መፍትሄው ወደ አምላክ መለመን ብቻ ነው።
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 года назад
I think we have to love each other first as God love us first
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
እውነት ነው ቀን ቀን እየተሰዳደብን ማታ ማታ ብንጸልይ ዋጋ የለውም።ከምንም በላይ ልባችንን ንጹህ አርገን አሳልፈን ለእግዛብሄር መስጠት አለብን እሱ እንዲያስበን ሰላም እንዲሰፍን
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 8 месяцев назад
ምርጥ ነው የረሳሁት ምግብ አስታወሺኝ እኔ የማቀው ሹሮ ከጨመርን በኋላ ተልባውን ከላይ እንደሚጨመር ነበር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜላዬ 💕👏👏👏👍
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 года назад
ማንቀርቀብ !! በስንት ጊዜ ስማሁት የኔ ጎበዝ በጣም እድናቂሽ ነኝ 🥳
@Tayetu19
@Tayetu19 2 года назад
ሜልዬ አመሰግናለሁ ይሔን ሰሞን የምትሰሪዉ ምግብ ለኔ የሚስማማኝ አይነት ነው ስለመልካም ምኞትሽም አዎ ጌታን መማጸን አለብን
@hanichog
@hanichog 2 года назад
ተልባ ባለቤቴ ወዳጅ ነው እኔ ብዙም አይደለሁም ለሱ ሰርቼ አይዋለው ሁሌም እሞክራለሁ የምትሰሪውን በርቺ አመሰግናለሁ።
@woynitube315
@woynitube315 2 года назад
ሸተተኝ አጠገቤ የተሰራ ይመስል የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን ወይኒዬ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 года назад
እናመሰግናለን እህቴ በጣም አሪፍ ነው
@FikireTube12
@FikireTube12 2 года назад
ሜልዬ አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን ተልባውን ከኮረሪማ ጋር አብሮ ማመስ የኔ ባለሙያ አንቺ ጋር የሌለ ሞያ የለም ብቻ ነው ችክን ያለች ሽሮ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን የኔውድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን ፍእር
@tirsitmanaye2756
@tirsitmanaye2756 2 года назад
ዋዉ በጣም ያስጎመጃል ባለሙያ👍 እናመሰግናለን 🙏
@kalworke5500
@kalworke5500 Год назад
በጣም ቆንጆዎቹ ያምራል🙏🙏🙏
@ምንትዋብናት
@ምንትዋብናት 2 года назад
wow betam arif sira new betefa zeyit arif idea new yakafelshin thank you!!
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 года назад
ሜላትዬ ተልባና ሽሮ ባንድ ድስት ሞክሬው አልውቅም ግን ሁለቱም ስለምወዳቸው ባንቺ መንግድ ነገ እሞክረዋለው እንዳልሽውም አስጎምጀሽኝ በጣም ቆንጆ ስራ ❤️❤️❤️እጆችሽ ይባረኩ ሰላም እደሪልን 🙏🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን ሚሊቴ
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 2 года назад
ዋው የኔ ውድ ጎበዝ እናመሰግናለን
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 года назад
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ለይታ እንኳን ያረካል ፅድት ያልሽ ባለሙያ እባክሽ መፍጫውን ሸልሚኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አመሰግናለው ፍሬ ከወደድሽው እሸልምሻለው
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 года назад
መቸም ባለሞያ ብሎ ዝም ነሽ ጎበዝ እደው ከየት ተማረችው በማለት ይገርመኝ ነበር በጣም ነው የማደንቅሽ ለምን መሰለሽ ስጀምሪ ምንም ያህል በሞደር እስታይል ብሠሪውም ግን ትልቁ ቁም ነገሩ መሠረትሽ የጥንት የጠዋቱን የአቶቻችንን ነው ሁሉ ምግበሸን የምሰሪው i love it the way how you kooking from Germany🌹🌻🌺🌷
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አመሰግናለው ሮሚ
@-yesetochguada
@-yesetochguada 2 года назад
እስኪ ወደላይ እናጋጥ ከፊት ያለውን ትተን አምላክ እራርቶልን እስኪሰጠን ፍቅርን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ ሰላሙን ያምጣልን #NoMore
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን እህቴ እውነት ነው ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልን ሀገራችንን በእውነት
@aishaaisha6368
@aishaaisha6368 Год назад
በርች ጎበዝ ቆጆ
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 года назад
ኛም ኛም የኔ ባለሞይ ተልባ ወጥ መስራት ፈልጌ ያንችን አሠራር ወደ ድኩት thank you my dear .ጾሙን በሰላም ይፈታለን እውነት ነው ስባዬ ላይ ነን ከጀርመኒ🌹🌹🌹😍😍
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 2 года назад
Tigray lay yetelemede aserar new. Enem ke nesu new yetemarkut.
@tigistgebreselassie6508
@tigistgebreselassie6508 2 года назад
Teru nw ehet gin b sekaru Fant mare betchmri aynunm btam konjo tafach yhonal yhenenm mokri melkame giz
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 года назад
Betam harif lije nesh thx
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 2 года назад
ተባረኪ ያገሬ ልጅ ባለሞያ ነሽ በርቺ አገራችንንሰላም ያድርግልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 2 года назад
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ እንኳን አደረሰሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን ፍቅርተ
@simretleakemariam
@simretleakemariam 2 года назад
I tasted it kezi befit hotel west i didn't know how to made it before even if i like the taste know i will try it. thanks mearey 😍
@marthazemene4474
@marthazemene4474 2 года назад
ሜሊ ከሞያሽ በላይ አንደበት ጣፋጭጭ ነሽ
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ 2 года назад
የኔ ልእልት እናመሰግናለን እውነት
@tsegiefaris3195
@tsegiefaris3195 2 года назад
shot but super , you know what you are doing you are very wise , i love your work because you make it simple
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አመሰግናለው ጽግዬ
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 года назад
Thank you, I loved Shero I will try it!!
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w Год назад
ማሻአላህ
@lasthope3430
@lasthope3430 2 года назад
ኧረ ኧረ........i thought this was only my mom's recipe. wey guddd tasdemiignalesh ko. always.
@BetStyle1
@BetStyle1 2 года назад
I love shiro and Telba separately. I have never mixes them together. I like What you did Melly Gobez ejish ybarek. 💝
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን መሲዬ
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 2 года назад
Ye Tigray lejoch sedert ayche enem betam wedejewalehu. Le cheguaram teru new
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 года назад
Yummy looking and inspiring 😋.
@richterrosa7277
@richterrosa7277 2 года назад
Balmoya nishe ejeshe yebarek!! esty yesama wet aserar asyen? belcham sercham aleekem
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አመሰግናለው ሪች ሁሌ እኔ ያለሁበት ሀገር ሳማ አይገኝም ወቅት ወቅት አለው ሳገኝ እሺ አሳያለው ቀደም ብዬ ግን ሰላጣ ሰርቼው አውቃለው እይው ገብርሽ ከአሳ ጋር በጣም አሪፍ ነው ትወጅዋለሽ
@romanghandour2003
@romanghandour2003 2 года назад
ባለሞያ ነሽ ሁሌ አይሻለሁ ግን አልፅፍም አሜን ሰላም ያድርግልን
@jyht677
@jyht677 2 года назад
ማሻአላህ ውዴ ባለሙያ ነሽ አዴንቅሻለው
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 года назад
ሜሊዬ ለፆም ደረሽልን ተባረኪልኝ
@-yesetochguada
@-yesetochguada 2 года назад
የተልባ ወጥ እየበላን #nomore 💚💛❤️
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 года назад
Ej yibarik
@lasthope3430
@lasthope3430 2 года назад
Amennnn///Amen!!!!!!! tselot bicha new meftihew
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад
ሜሊዬ ቆንጆ በአለሞያ እሞክረዋለሁ እውነት ነው መፀለይ ነው ያለብን ብርክ በይ
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Год назад
ሜሉዬ ስንቱን ሼር ላድርገው እምትሰሪው ሁሉ ይጣፍጣ ❤
@metikuabebe5259
@metikuabebe5259 2 года назад
I like the way you present your video. Please consider the the nutrition factors too, if you cook flax seeds for that much hours the food might taste good but the you don’t get the benefits of the flax that will give to your body. As matter of fact it might be toxic to the body.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አመሰግናለው ምትኩ ቪዲዮ ላይ እንዳታቁላሉት ጥቅሙን እንዳያጣ ብዬ ተናግሬአለው ካስተዋልከው አላውቅም?ቶክሲክ ደረጃ ምንም የሚያደርስ ነገር የለም ምክንያቱም እንዳልከው የምሰራው ምግብ ጤንነትን ያማከለ እንዲሆን ስለምፈልግ። ነገር ግን ደግሞ የሰው ልጅ የስልጣኔ ደረጃ ነገሮችን ጠብሰን ቀቅለን አብስለን እንዲሁም ጥሬውን ነው የምንመገባቸው ስለዚህ እኔም ከዛ ውስጥ አንዱን ነው የተጠቀምኩት
@genetwoldekidan-yz9ol
@genetwoldekidan-yz9ol Год назад
❤❤❤❤❤
@amsaleworku1424
@amsaleworku1424 2 года назад
melly konjo tebareki yene balemuya
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን አምሳለ
@samigirma1656
@samigirma1656 2 года назад
ተልባ ተቆልቶ ትኩሱን በእጅ አይነካም ምክንያቱም ይመራል በተረፈ እጅሽ ይባረክ
@amaleweragoda5867
@amaleweragoda5867 2 года назад
Meleyeee bewnte bexam des yemel ina yemayrsa yenatchachinen mwya new yalshi.
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 года назад
❤🌹👏
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 2 года назад
በስመአብ አስጎመጀሺኝ
@richrich2307
@richrich2307 2 года назад
Amen amen Mellye!🙏🇪🇹❤️
@metibelay5500
@metibelay5500 2 года назад
Thanks for sharing!! What is saama wet
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ሳማ የሚባል ቅጠል አለ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
ጥያቄ አለኝ የት ተማርሽ ሞያ? እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን
@Max-qp5fe
@Max-qp5fe Год назад
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 года назад
Yimchish
@user-qx3th3gk5p
@user-qx3th3gk5p 2 года назад
Meliye ibakishn xiyake aleygn ተላባው ካፈጨው በሃላ ዱቄት ሳይሆን ወደ ልጥነት አለ አደል ተቀየረብኝ ምንድነው ችግሩ ንገሪኝ Please ??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
እንደቆላሽው ሳይበርድ በትኩሱ ይሆናል የወቀጥሽው።ወይም የለዘዘ ነበር መሲዬ
@betelhemmengistu3793
@betelhemmengistu3793 2 года назад
Miten shiro kalen berebere banchemeres? Btam arif sera new as always meluye!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ትችያለሽ ቤቲዬ
@tsifitsum3207
@tsifitsum3207 2 года назад
Esty gomen betelba sertesh asayin pls
@elsabethtilahun7978
@elsabethtilahun7978 2 года назад
Bxam arefe nawe
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 2 года назад
Kemem neshi eko
@mtube9382
@mtube9382 2 года назад
ሰላም ማማየ ባለሞያ በርች ነይአችም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
እሺ እናት
@helunazreth80
@helunazreth80 2 года назад
👏👏👏
@assinoname3608
@assinoname3608 2 года назад
👌
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 2 года назад
በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ዘይት ስለጠፋ ተልባ ሱፍ ሰሌጥ ኑግ ዘይት ስለሆኑ በዘይት ምትክ እንጠቀምባችዋለን ነገር ግን ለምድን ነው ምጥን ሽሮ የማትጠቀሜው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ወሰንዬ አልጫ ሽሮ ለልጆቼ ስለምሰራበት ብዙ ግዜ ነጭ ሽሮ ነው የማዘጋጀው
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 2 года назад
👍👍👏👏👌👌❤❤
@ummusabir3805
@ummusabir3805 Год назад
ትልባው ወደ መጨረሽያው ቢሆንስ ከሽሮ ቦሀላ ለምን ስለተቆላ እንደገና ብዙ መብሰሉ የተልባውን ቫይታሚን እሳቱ ላይ ሄደ ምን ይመስልሻል ሽሮው ከበሰለ ቦሀላ ቢሆን ? ነጮቹ ተልባን ሳይቆላ ነው ይሚመገቡት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
እንደሱም እሪፍ ነው እውነት ብለሻል የኔ ውድ
@kibreworkineh7043
@kibreworkineh7043 2 года назад
👌 🙏💚💛❤💕
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 11 месяцев назад
❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹👍👍👍❤️🌹🌹🌹
@le1785
@le1785 2 года назад
ሜሊዬ ቆንጆ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
Далее
MINECRAFT CREPPER EXPLODES SHARK PUPPET!
00:15
Просмотров 7 млн
የትሪፖ አሰራር ዘዴ
14:57
Просмотров 67 тыс.