Тёмный
No video :(

ከውሃ እና ከመንፈስ ዳግም መወለድ ምን ማለት ነው? VOC 

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ጥይቄ 1-ይህ የምስል የምስል ቅንብር ከአናንተ የተነሳ ጥያቄን መጽሃፍ ቅዱስን ብቻ ማዕከል አድርጎ የሚመልስ ነው።

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@hizikelbanbirebelayneh8242
@hizikelbanbirebelayneh8242 2 года назад
ዘመንህ ይባረክ!!
@yosefbayu6664
@yosefbayu6664 23 дня назад
እግዚአብሒር ይቅር ይበላችሁ
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 года назад
ብሩክ ነህ ዴቭዬ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ❤️🥰🌺🌷
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 2 года назад
100%right, remain blessed brother. Please continue reading and tiching.
@desta9900
@desta9900 10 месяцев назад
❤❤❤
@lizabella151
@lizabella151 2 года назад
ዲቭሹ ዋው መርህ ይባረክ ማን እንዳንተ አስረዳን
@kassahunzewdie7057
@kassahunzewdie7057 6 месяцев назад
የፊደል እውቀት ሥጋዊ ነውና ይገድላል እንጂ ህይወት አይሠጥም፡፡መንፈሳዊ ዕውቀትና መረዳት ይኖራችሁ ዘንድ ዳግመኛ ከመንፈስ ልትወለዱና ከጥቅስ እውቀት ልትወጡ ይገባችሁዋል፡፡ ሠው ከውሀና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት ሊያይ አይችልም ሢል ከግዑዙ ውሀ የሚወለድና ከመንፈስ የሚወለድ ማንነት ሁለት አካላት(የውጭውና የውስጥ አካላት ማለትም ሥጋና መንፈስን) እየገለፀ እንደሆነ ማስታዋል የላችሁም፡፡ሠው የውጭው አካሉ በውሀ የውስጥ አካሉ በመንፈስ ቢጤ ከቢጤው መቀደስ ወይንም መነከር መታጠብ ወደአዲሡ ፍጥረትነት መለወጥ ማለት ነው፡፡ከመንፈስ መወለድ በመንፈስ መጠመቅ እንደሆነው ሁሉ ከውሀም መወለድ በውሀ መጠመቅ ነው፡፡በሁለቱም ጥምቀቶች አዲስ ልደት እንዳለ አስተውሉ የውሀው ጥምቀት በሠው የሚፈፀም ሢሆን በሥጋ ከክርስቶስ ጋር በመሞትና በመቀበር በትንሳኤው ከመቃብርም በመውጣት የትንሣኤው ተካፋይነትን ማረጋገጥ ሢሆን የቀድሞው ሥጋ ሞቶ አዲስ ከተነሣ ዳግም ውልደት ሆነ ማለት ነው፡፡በመንፈስም የሚጠመቀው በአዳም የሞተው መንፈሳችን ህያው እንዲሆን ነውና ይህም ዳግም መወለድ ነው፡፡ኸላስ ሌላ ጣጣ አታብዙ የሐይማኖት መነታረኪያ የምታደርጉት ቅንነት የሌላችሁና እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ሥጋዊ ፉክክር ስላለባችሁ ብቻና ብቻ ነውና ንቁ!!
@dagmawiyohannesdagijo6068
@dagmawiyohannesdagijo6068 2 года назад
ዉሀውና ከመንፈስ የተባለው አየሱስን ስለማመን ነው
@beletepetroskurubo704
@beletepetroskurubo704 2 года назад
Yes chapter three of John is about believing in Christ. Not about baptism.
@dagmawiyohannesdagijo6068
@dagmawiyohannesdagijo6068 2 года назад
Tanks for revelation
@Commentlegend777
@Commentlegend777 9 месяцев назад
ታዲያ ኒቆዲሞስ የክርስቶስን ቃል ሰምታል እንዲሁም ክርስቶስ ከሆዱ እንደፈለቀ የሂወት ዉሃ እንደፈለቀ ያቃል, ታዲያ እንዴት ከዉሃ ተወለድ እንድትድን ይለዋል😳
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 2 года назад
ይሄን ነገር በደንብ ተመልከቱት። ክርስቶስ እያለ ያለው ነገር ሌላ ነው። አንድ ሰው በተፈጥሮ መወለድ ብቻ (“ከውኃ መወለድ”) ሳይሆን ነገር ግን መንፈሳዊ ልደት (“ከመንፈስ መወለድ”) እንዳለበት ነበር ያመለከተው። ኢየሱስ ዳግመኛ መወለድን አስመልክቶ ለኒቆዲሞስ ሲያስተምር ሁለቱ “የግድ” ክንውኖች ስለ ተፈጥሮአዊ ልደትና ስለ መንፈሳዊ ልደት ነበረ። ውሃው ጥምቀትም ቃሉ ሳይሆን amniotic ፈሳሽን ለማለት ነበር። መፅሐፍ ማንኛውም ሰው (የተፈጥሮ ሰው) ሲፀነስም ወደ ምድር ሲመጣም ከ amniotic fluid ጋር በተያያዘ መልኩ ነው።
@Commentlegend777
@Commentlegend777 9 месяцев назад
ማስረጃ 😂
@Johnjesus830
@Johnjesus830 2 года назад
ከአዳም 7ኛ የሆነው ሔኖክ ትንቢት ተናገረ ይላል። 66 ቱ መፀሐፍ ውስጥ ሔኖክ የለም ታዲያ የታለ ትንቢቱ ?
@Nick_Smithyman
@Nick_Smithyman 2 года назад
ትንቢቱ በሔኖክ ስም ተፃፈ እንጂ እውነት ሔኖክ አልፃፈውም ይሁዳ የፃፈው በባህል የሚነገር ወይም ሙሴ ዘፍጥረትን እንደፃፈ ሊሆን ይችላል
@Commentlegend777
@Commentlegend777 9 месяцев назад
በሔኖክ ያልተፃፈ ምክንያትህ ማስረጃ አለህ
@nat9167
@nat9167 2 года назад
ቃሉን ተናግረን በውሃ ብናጠምቅስ
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 года назад
ጥምቀት በቤተክርስቲያን ውስጥ ግድ ነው። እያልን ያለነው ከመዳን ጋር ማያያዝ የለብንም ነው። ክርስቶስ የሰጠን ወግ ነው።
Далее
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Просмотров 10 млн
3d printed demon core vs real
00:24
Просмотров 6 млн
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Просмотров 10 млн