Тёмный

"ከዝሙት ሽሹ"__በፓ/ር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 133 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Опубликовано:

 

20 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 Год назад
እስትህ ቸሬን የምትወዱት በ1ሺህ like ግለፁ.....!!
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ዶክተር ቸሬ ትምህርትክ በጣም ነው የሚመቸኝ ትልቅ ነጥብ ነው ያነሳከው አሁን ላይ ዝሙት አልሰራም ሰንል እንደ ፋራ ያዪናል ሰሪዎቹ እራሳቸውን እንደ አራዳ ያያሉ ግን አራዳ ሳይሆኑ ለኔ ወረዳ ናቸው ።
@tegistegis5190
@tegistegis5190 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Год назад
Pastet cherea new eko not docter
@desalegnandore7908
@desalegnandore7908 Год назад
ምሳሌ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ልጄ ሆይ፥ ስለ ምን ጋለሞታ ሴት ትወድዳለህ? የሌላይቱንስ ብብት ለምን ታቅፋለህ? ²¹ የሰው መንገድ በእግዚአብሔር ፊት ነውና፥ አካሄዱንም ሁሉ እርሱ ይመለከታልና። ²² ኀጥኣንን ኃጢአቱ ታጠምደዋለች፥ በኃጢአቱም ገመድ ይታሰራል። ²³ አልተቀጣምና እርሱ ይሞታል፤ በስንፍናውም ብዛት ይስታል። 🎉🎉🎉🎉
@zd820
@zd820 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@hanalikassa6795
@hanalikassa6795 Год назад
Amen ante melamine mekari neh
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Год назад
ተባረክ እውነት መራራ ናት
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm Год назад
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” - ዕብራውያን 12፥1-2
@tamiratmeneento-ju2xe
@tamiratmeneento-ju2xe Год назад
በጣም ድንቅ ትምህርት ዘመኑን የዋጄ መልዕክት ነው ዘመንህ ይለምልም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Год назад
ነፍሴ ሆይ እባክሽ
@aschalechtube1680
@aschalechtube1680 Год назад
ስጋዬ የመንፈስቅዱስ ማደሪያነው አሜን
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 Год назад
U r my hero
@zd820
@zd820 Год назад
ተባረክ ፓስተር
@zinashweldeyes6327
@zinashweldeyes6327 Год назад
God bless you brother
@RahelZeregzi-dt7vc
@RahelZeregzi-dt7vc Год назад
ጆሮያለው ይስማ የመዳንቀን ዛሬ ነው
@meseretkefeit5064
@meseretkefeit5064 Год назад
ውውውውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤አውነትነው❤❤❤አሜን አሜንንንንንንንንንንንን
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 Год назад
Thanx Pastor chere…….tselotun atkuretut…orthodox negne balaleke eyalku new yemisemaw🥰🥰🙏🙏🙏
@user-qm4uw9ne2d
@user-qm4uw9ne2d 11 месяцев назад
ተባረክ
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 Год назад
ፈጣሪ ይመስገን ተመልሰናል ብዙዎቻችን ባለማወቅ ጠፍተናል በጌታ ምህረት ተርፋን ለንሰሀና ያብቃን
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k Год назад
Geta yibarek maweratihin endatakom
@bisratab172
@bisratab172 Год назад
ታስተር ቸሬ ምንም ለሚደርስብህ ተቃውሞ ቦታ እዳሰትጥ እንዳትንበረከክ። ኣንተን የሚቃወም ሃገርን፣ ቤተሰብን፣ የራስን ክብር የማይወድ፣ ኣጭበርባሪ ነው። የዚህ ኣለም ብልጭልጭ የሚማርከው እና ሃጥያትን ተለማምዶ ኣንተ በመቃወምህ መንገዱን የዘጋህበት የሚመስለው ነው። እውነት እየተናገርክ ትውልድ እያዳንክ ነው። ወጣቱን እየታድከው ነው። ማንንም እንዳትሰማ። እኛ ሁሌም ትምህርት ህ መልክ ት ህ ጸሎት ህ ያስፈልገናል። የብዙ ሰው ሕይወት እየቀየርክ ነው። ማነው ባሁኑ ጊዜ ሙሉ ሰዓቱን ሰውቶ በነፃ የሰው ችግር እያዳመጠ ምክር የሚሰጥ? ሁሉም ኣስተምሮትህ ወንጌል ላይ የተመሰረተ እንጂ ባዶ ወሬ ኣይደለም።
@mesretmuluye944
@mesretmuluye944 11 месяцев назад
ፓስተር ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክልህ የኔ አባት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንተ እምትሰጣቸውን ትምህርቶች እከታተላለሁ ፓስተር አንድ ነገር ልንገርህ ከባድ የሆነ የሂወት ውጣ ውረድ ገጥሞኛል እና አምላክህን ፈጣሪህን ለምንልኝ ምህረት ቸርነትን ያረግልኝ ዘንድ ሁሌ ፓስተር ቸሬ ቢፀልይልኝ ችግሬ ይፈታ ይሆናል ብየ አስባለሁ
@user-pe1ie3ls8p
@user-pe1ie3ls8p Год назад
❤ ተባረክ።
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 4 месяца назад
May God bless you & your family 🙏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 11 месяцев назад
God bless you
@ashusahle5990
@ashusahle5990 Год назад
Good sur.
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Год назад
Thanks 👍
@tsegamokonen2965
@tsegamokonen2965 Год назад
ፐአስር ቸሬ የልበ ስው ስው ሲጠፋ ስው ሞግኝት ትልቅ ነገር ነው ለእኔ አንተ ትልቅ ስው ነህ!!!!!🤝
@kiedst1143
@kiedst1143 Год назад
ቸሬ ተባረክልን ብዙ እየተማርን ነው❤ ግን እኔም በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ አለኝ በአካል እስካገኝክ ቸኩያለሁ😢
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy Год назад
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@climaxvideoproduction3927
@climaxvideoproduction3927 11 месяцев назад
God bless you 🙏 brother
@biranashigetacho9169
@biranashigetacho9169 Год назад
ጥወታም በጠም ደሰ ይምል ትምረት ነወ የታመረኩት ቸራ እግዚአብሔር እረዝም እደሜ ይሰጥት በትክክል ተበረከ
@dawit3322555
@dawit3322555 Год назад
Ene be ewnet wondeme egzyabher zemenehen yebarekeu wondeme
@user-yn8ht6pl6y
@user-yn8ht6pl6y 3 месяца назад
tebarek chere zemenih yibarek
@user-vy1fm4sh6i
@user-vy1fm4sh6i Месяц назад
Ena yetechemalekut. Min larg
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Год назад
አሜን!
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Год назад
ዝሙት ነፍስ ያጠፋል እያወቅን ያጠፋነውስ ምኑን ነው ያወቅነው
@senayitahuje1061
@senayitahuje1061 Год назад
Pasiter chare e/r ybarkk endanten aynetun asitemari mekari yabzalen amen
@xsami223
@xsami223 Год назад
cherye ye zarew kebed yale new !
@janetkocht
@janetkocht 11 месяцев назад
ጎይታ ይባርኽካ ፓስተር ብሉጽ ትምህርቲ
@ililliialamuu5633
@ililliialamuu5633 Год назад
Pasister geta yebark tebark 💯 thank you
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Год назад
ተባረክ ፓስተር ቸሬ.ትምህርት በጣም ይመቸኛል.ሁሉ ሰው ቢሰማህ ደስ ይለኛል.ምክንያቱም ለሴትም ለወንድም ሁሉ ትምህርት ስለሆነ ጥሩ ነው.ትዝ ይልህ ከሆነ ኤርፓርት ሰው ስትጠብቅ አግኝቼ የምችለውን ይብል ባረኩ.አሁንም ተባረክ እድሜ ጤና ከነቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጥህ.ተባረክ.
@saradalma9089
@saradalma9089 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@mahletgetamesay9300
@mahletgetamesay9300 Год назад
ቸሬ በትምህርቶችክ በብዙ እየተጠቀምን ነው ተባረክ አሁንም የአምላክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏
@Abeyiabebe
@Abeyiabebe Год назад
❤ክብር ለጌታ ይሁን። ለዝሙት ብቸኛው መፍትሄ ከዝሙት መሸሽ ነው ። እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ።🎉
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 Год назад
በጣም
@bshjsbshjss34h59
@bshjsbshjss34h59 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ።።።።እያወኩ ለምሳሳተው ።።።።መጥፎ ሱሱ ነው ዝሙት 😢 ፖሰተር ቼር ተባረክ
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 Год назад
Tabark zemene Hulu yebark ❤❤❤❤❤❤❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" One God For Everyone "
@user-ni2ui6xw6l
@user-ni2ui6xw6l 9 месяцев назад
የእውነት ቸሬ የአሁኑ ትውልድ የሚገባው ትምህርት ነው ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን እንጂ ከባድ ሆኖብናል ያንተ ትምህርት ግን እንድንነቃ ስለሚያደርገን ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ በርታ።
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Год назад
Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa 🎉❤️💕📖🙏🙋💐
@dessefamily
@dessefamily Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ ለአንቴ ክብር አልኝ ተቡረክልኝ ቻርዬ
@marartuoromia6169
@marartuoromia6169 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@sisaykassa5266
@sisaykassa5266 Год назад
መታደል ነው
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Год назад
ትለያለህ ወደጀ ❤❤🙏🙏
@tesfayedesta6483
@tesfayedesta6483 Год назад
እደዚህ ልክ ልካችን ነው የነገርከን ተባረክ
@user-gm2sz1vh1t
@user-gm2sz1vh1t Год назад
WoWowo Tabarakii
@edunata2672
@edunata2672 Год назад
አንተ ሰው አንተ አዋርያ እውነት ሰው ነክ የጌታ መልህክተኛ ቃላት የለኝም ታድለሀል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ የምታፈራ ነህ በቤቱ ያፅናህ ምን እንደተመኘው ታውቃለህ ተመልሼ ብወለድና የሰበካቸውን ስብከቶች ኖሬ ጌታዬን ባስደሰትኩት ነው ያልኩት በብዙዙዙዙዙዙ ተባባባባባረክ
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Год назад
Ye Egziabher kal Adsi new besemeshi gizem ylewtshal yegebew Endi yredal ygebeshi neshi Egziabher lachim tsegawn yabzalshi 😊
@edunata2672
@edunata2672 Год назад
አሜን አሜን አሜን😊
@user-wx8vm6sx5f
@user-wx8vm6sx5f Год назад
ፓስተርዬ እ/ርይስጥልኝ ስልክህን ባገኝ እባክኽ
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Год назад
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤
@nahomishiferaw8999
@nahomishiferaw8999 Год назад
Thank U Chere ! God Bless U!
@aschalechtube1680
@aschalechtube1680 Год назад
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ትምርትክ አዳምጬ አልጠግብ አልኩ❤❤❤❤❤
@ayelechadisu8899
@ayelechadisu8899 8 месяцев назад
Geta yibarkihi❤❤❤❤
@sabatesfagabr6478
@sabatesfagabr6478 Год назад
God bless you 🙏
@kababushkababush9119
@kababushkababush9119 Год назад
እግዘ/ሔር.ይበርከቹ.ፀገዉን.እንዴገነ.የብዘለቹ.ፐሲቴር.ቸሩ🙌🙌❤❤❤
@user-pf2es3sy1b
@user-pf2es3sy1b 10 месяцев назад
❤ 2:04
@selamselam4407
@selamselam4407 Год назад
Taberk taberk ❤❤❤❤
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
ቸርዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏
@By_grace100
@By_grace100 Год назад
Enamesegnalen pastor tebarek bebizu
@user-zv3cg8ds3z
@user-zv3cg8ds3z Год назад
God bless you cheriye ❤❤❤❤❤❤❤
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Год назад
ፈጣሪ ይባርክህ ፓስተርዬ
@rediethabte5888
@rediethabte5888 Год назад
yanta ayntun yabezalen
@user-ee3di4hc5r
@user-ee3di4hc5r Год назад
ረጅም ያገልግሎት ዘመን ከብዙ ፀጋና መባረክ ጋር ይስጥህ
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm Год назад
God bless you 😘🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
❤❤❤❤❤
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 8 месяцев назад
ቸሬ ብርክ በልልኝ ጥሩ ትምርት ነው ያስተማርከኝ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤
@tegafewmoges1005
@tegafewmoges1005 Год назад
kibir ygibah
@selenahaile1027
@selenahaile1027 Год назад
ፖስተርዬ እግዚአብሔር ዘመንህን በተሰብህንይጠብቅልህ ❤❤❤
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 Год назад
Paaster Cheeree Waaqayyo barakee haa eebbisu❤ Jiraadhu umuriinke haa dheeratu!
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 Год назад
እዳንተ ትምህሪት የት በደረስን ነበር ተባርክ ዘመንህ ይባረክ
@Seni1286
@Seni1286 Год назад
Aye pastor ye ante tenagralhe egeziabhern mifera tefa , setu abso baltedar yeljoch abat ( echoga) eyalchaw mehonun eyaweku michemalku bezu . Beka genzeb becha yestachew ya sew men aynet besheta endalbt ayawku mechemalek
@magartuuwaddajoobadhishuu565
💔😭💔😭
@niyuethio5286
@niyuethio5286 Год назад
ፓስተር በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤ እኔ ዝሙት አድረጌ አለቅም ማለት እስካሁን ድንግል ነኝ ነገር ግን ልገበ ስደርስ፣እጫት /ረሌሽንሻቭ ሁለት ጌዜ ፌክ ሆናብኝ በዚህ በተነስ በቃ ፣አለገባም ብያ ወስኔሃለው ምለት ከነ ድንጌሌ /ከነ ክብሬ ብሞት ይሽለኝል ሁሁሁሁሁሁሁ😢😢😢😢😢😢አንተ ምን ትለሌ??
@adiadiadi1728
@adiadiadi1728 Год назад
❤❤❤😂😂ተባርከሀል
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 Год назад
ሻሎም ሻሎም🎉❤🎉🎉❤🎉❤
@user-fv7qp5cs2z
@user-fv7qp5cs2z 9 месяцев назад
😂😂❤
@MariaMaria-gq8ou
@MariaMaria-gq8ou Год назад
🙏🙏🙏🙏🤣❤️🧡❤️
@tesfugebretsadkan7116
@tesfugebretsadkan7116 Год назад
ትልቅ ሰው ነክ
@amanueltewolde8749
@amanueltewolde8749 Год назад
Where does in the bible says thy shall not mastrubate or in that matter is it sin?
@YididiyaAbebaw
@YididiyaAbebaw Год назад
wde set yaye...yetemegnatim blibu ksua ga kamenezere .....masturbation ema mignotin alfo action ly gebtoal eko.....esum gabicha wust andu leandu yetefekedewn lerasu adrgo serkotal .....so it is sexual sin
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Год назад
15 ደቂቃ የሚያንቀዠቅዥህ ነገር ከድንቁርና የመጣ ነው።
@aregawialamrew219
@aregawialamrew219 Год назад
በሚገርም ቺክቺካ ፣ በሚገርም ዲስኮ አምልኮ 😂
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Год назад
አእምሮ ማጣት ምኑን ነው የተማርነው
@desalegnandore7908
@desalegnandore7908 Год назад
ምሳሌ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ውበትዋን በልብህ አትመኘው፤ ሽፋሽፍትዋም አያጥምድህ። ²⁶ የጋለሞታ ዋጋ እስከ አንዲት እንጀራ ነው፤ አመንዝራም ሴት የሰውን ሕይወት ታጠምዳለች። ²⁷ በጉያው እሳትን የሚታቀፍ፥ ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? ²⁸ በፍም ላይ የሚሄድ፥ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? ²⁹ ወደ ሰው ሚስት የሚገባም እንዲሁ ነው፤ የሚነካትም ሁሉ ሳይቀጣ አይቀርም። ³⁰ ሌባ በተራበ ጊዜ ነፍሱን ሊያጠግብ ቢሰርቅ ሰዎች አይንቁትም፤ ³¹ ቢያዝም ሰባት እጥፍ ይከፍላል፥ በቤቱም ያለውን ሁሉ ይሰጣል። ³² ከሴት ጋር የሚያመነዝር ግን አእምሮው የጐደለ ነው፤ እንዲሁም የሚያደርግ ነፍሱን ያጠፋል።😢😢 ወዳጆቼ ዛሬ እንውቅህ ³³ ቍስልንና ውርደትን ያገኛል፥ ስድቡም አይደመሰስም።
@desalegnandore7908
@desalegnandore7908 Год назад
ምሳሌ 31 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ልጄ ሆይ፥ ምንድር ነው? የሆዴ ልጅ ሆይ፥ ምንድር ነው? የስእለቴ ልጅ ሆይ፥ ምንድር ነው? ³ ጕልበትህን ለሴቶች አትስጥ፥ መንገድህንም ነገሥታትን ለሚያጠፉ።
@user-tm3jk8li2s
@user-tm3jk8li2s 8 месяцев назад
ተባረክ
@luulpaulos1072
@luulpaulos1072 Год назад
God bless you
@marartuoromia6169
@marartuoromia6169 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@matramatta8167
@matramatta8167 Год назад
ተባረክ
Далее
"አበረታ ልቡን"__በፓ/ር ቸሬ
44:51
Просмотров 18 тыс.
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
Просмотров 11 тыс.
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Просмотров 1,5 млн
"ለትዳሬ ምን ላድርግ?" በፓ/ር ቸሬ
51:06