Тёмный

"ከየኔታ ቲዩብ ጋር ያድረግሁት ቃለ ምልልስ ታግቷል..! "  

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

"ከየኔታ ቲዩብ ጋር ያድረግሁት ቃለ ምልልስ ታግቷል..! " #Pastor_Henok_Mengstu /Singele Nikodimos Show - Tigist Ejigu
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2019

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 665   
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 3 года назад
ይሄ ሁሉ ዘመቻ የመልካም ወጣት ነገር በጣሞ ስላሰጋቸው ነው። ዘመቻው የዘንድሮን መልካምወጣት ለመምታት ነው።
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 года назад
True 100%
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 года назад
እዉነት ነው
@rb2782
@rb2782 3 года назад
That's right
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 3 года назад
Very true
@emebetzewde6939
@emebetzewde6939 3 года назад
እዛ ቤት ጥላቻ እና ኣድሎ ኣለ
@eleleta5821
@eleleta5821 3 года назад
ሁላችንም አንድ ላይ መቆም አለብን like ማድረግ ማቆም አለብን ክርስቲያኖች መተባበር አለብን
@tamerieyeshieas9245
@tamerieyeshieas9245 3 года назад
ልጁን ፍርድ ቤት ማቅረብ አለባቸው አብያተ ክርስቲያናት ፣ልጁ ብልጣብልጥ ነው፣ሰሞኑን ደግሞ ስሙን ለመቀየር መስኪድ እያሰራ ነው።
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 3 года назад
ቲጂዬ ጀግናዋ የእየሱስ ሴት የዲቦራና የአስቴር እንዲሁም የሩት መንፈስ ባንቺ ላይ ይታያል ጌታ ብርርርርርርርርርክ ያርግሽ ተባረኪልኝ በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 года назад
Yes!!
@lalabre382
@lalabre382 3 года назад
እስከዛሬ አጥፍተዋል ብዬ ላሰብኳቸው ሰዎች ከጓደኞቼ ጋር እየተቀባበልኩ ባደባባይ ለፃፍኩባቸው ለተቃወምኩዋቸው አሳልፌ ለሰዳቢ ለሰጠዋቸው ጌታ ምህረት ያድርግልኝ (ያርግልን)በጣም አፍሬያለሁ😪 የምር ብዙ ተምሬያለው bless you tigiye😍
@senaityemanne422
@senaityemanne422 3 года назад
God bless you
@liveforjesus5005
@liveforjesus5005 3 года назад
God bless you dear
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 года назад
ብርክ በይልን😘
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 3 года назад
Lala bar እግዚአብሔር ዘመንሽን/ህን ይባርክ
@sefjos3123
@sefjos3123 3 года назад
የኔታ ትዮብ ፕሮቴስታንትን ለመቃወም የተመሰረተ ነው።
@bk7202
@bk7202 3 года назад
የደብተራ የተንቆዋይ ልጆች ናቸው ለዚህ ነው እንኩዋን የደብተራ ምድያ ይቅርና ጨዋ የተባለው እሸቱ እንኩዋን ሐሰተኞቺን የምቃወም መስሎ እምነታችንን ነው ስያንቁዋሽሽ የነበረው ጠንቁዋይ እንዴት የራሱን ያጋልጣል ተባረክ ፓስተር ሄኖክ
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 3 года назад
ሚገርመዉ እናንተ የጠንቋይ ልጆች ሆናችሁ ስለ ፕሮቴስታንት ምን አገባችሁ??
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 3 года назад
@Sara Alsara ደብተራዎችና እነጠንቋይ ጩፋ አንድ ናቸወ
@sisayabate6233
@sisayabate6233 3 года назад
@@jesusisgod4638 ወንድሜ ንስሀ ግባ ለራስሀ ዳን በምት መንገድ ነው ያለህው ጌታ ይወድሀል።
@sisayabate6233
@sisayabate6233 3 года назад
@@jesusisgod4638 ንስሀ ግባ እየሱስ ይወድሀል ዝም ብለህ አትቅበዝበዝ ደግሞ ስለማታውቀው አትቀባጥር ተመለስ
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 3 года назад
ዘመናችሁ ይባረክ። ምን ቢሉ ምን ቢያወሩ ወንጌልን መሸፈን አይችሉም ።ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@marekonjo9241
@marekonjo9241 3 года назад
የኔታ በጣም አድሎ ያደርጋሉ እውነት ነው subscribe ማንሳት ነው የወንጌል ጠላት ናቸው።
@getahunhalefom525
@getahunhalefom525 3 года назад
የበሰለ መንፈስ ያለበት የጠላትን ሀሳብ የሚያፈርስ ቃለምልልስ !!!!!!!!!
@danelmamo280
@danelmamo280 3 года назад
ሄኒ ምርጥ ስው ብሩክ ሁን የየኔታ ሴራን ባነሃል እውነት ነው ከ ጀርባው አሉ ማህበረ እርኩሳን።
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 3 года назад
Blessed
@menahailemariam762
@menahailemariam762 3 года назад
ማህበረ፡ርኩሳን፡በትክክል።
@tedymathewos9557
@tedymathewos9557 3 года назад
Reality 🤜🤛
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
ሁሉም አውቀው ነው እግዚአብሔር ያያል በቅን ይፈርዳል ተንኮላቸው የትም አያደርሳቸውም እኛ ነን መጠንከር ያለብን ወንጌል በሃይል ይሰበካል የገሃነም ደጆች አይቋቋሟትም
@tewodrosbacha123
@tewodrosbacha123 3 года назад
በክርስቶስ እየሱሰ የምታምኑ ክርስትያን ወንድም እና እህቶቼ በጌታ ሰላማቹ ይብዛ :: የፕሮቴስታንቱ ማህበረሰብ ለወንጌል ሲል በተወለደበት እና ባደገበት ሀገሩ ላይ በመቀጥቀጥ በመገረፍ በድንጋይ ተወግሮ እስከመሰዋት ለሚወደው ጌታ እና ለሚወደወ ህዝብ ሲል ባለፉት አያሌ አመታት የግፍ ግፍ ተፈፅሞበታል እነዛን አመታቶች ዞር ብለን ስናይ ከምንወዳት ከኢትዩጵያ ሀገራችን ከአብራኳ የተገኝን ሳይሆን ከስማይ እንደ ተወረወረው እንደ ተዋረደው ሀይሉ ሁሉ እንደተገፈፈው ዲያብሎስ ተቆጥረን እኛ ስንወዳቸው እየጠሉን ስንጠጋቸው እየራቁን በፍራቻ እና በስቀቀን ብዙ ዘመናት አባቶቻችን እናቶቻችን እኛም የዚህ ስቃይ ገፈት ቀማሾች ነን በዚሁ በእኛው ትውልድ መካከል እንኳን አገልጋይ የሆነ ሰው በእኛው ህብረተስብ ጥላቻ ምክንያት እግዚአብኔር ከሰጠው ልጆቹ መካከል አንድ ልጁ ይሞትበታል ይህ ሰው ልጅን ከቀበረበት መቃብር አውጥተው አጥሩ ላይ ሰቀሉበት ይኔን ስቃይ በምንም ቃላት መግለፆ አይቻም ፕሮቴስታንቱ የህብረተሰብ ክፍል እግዜርን ከማምለክ ወደመጥፎ ስፍራ የሚኔደውን ትውልድ ከማዳን አልፎ ተርፎ የልማት ስራን ከመስራት ውጭ ለተወለድንባት ለሀገራችን ለኢትዬጵያ ዘወትር በፅሎት ከማንባት ውጭ ምን ያደረግነው ክፉ ነገር ኖሮ ነው ይኔ ሁሉ ውርጅብኝ ያውም በየ ዘመናቱ በጣም አስተውሉ ::ፍቅር ይታገሳል ታግሶም ... እግዜር እንኳን ጊዜው ሲደርስ ይተፋል "እኛ ክርስቲያኖች ደሞ በነፃነት እንድንኖር ክርስቶስ ነፃ አውጥቶናል " የሁሉንም የስው ልጅ ነፃነት እንወዳለን በነገር አታጏሳቁሉን ያለፉት ዘመናት ይበቃናል በቃ!!!! ወገኔ የወንጌል አርበኛ የስጋ ለባሽ የጭቆናን ቀንበር ተቃወም እሺ አትበል ሁላችንም አላግባብ የሆነን ዘለፋ በአንድነት እንቃወም!!!
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
በሚዲያም በሌላም ቢነሱብን ወንጌል ያሸንፋል ህዝባችን እየነቃ ነው። በብዛትም ወደ አዳኙ ጌታ እየመጡ ነው ጌታ ይባረክ
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 3 года назад
ቲጂ በዚህ እርእስ ሌሎችንም እየጋበዝሽ ለሀአማኙ ግንዛቤ መስጠት ጥሩ ነው ተባረኪ🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍀🍀🍀🍀
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 3 года назад
አንተ የምት ተኛ ንቃ።የማንቅያ ደወል ነው ፕሮቴስታንት በብዙ ተኝተዋ።አሁን ጀምራችኋል በርቱ
@ቆጆሀበሻነኝ
@ቆጆሀበሻነኝ 3 года назад
በእዉ ነት እሚበረታታ ነዉ ይሄ ዝምታ መሰበር አለበት .... ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ...አማኙ መንቃት አለበት እኛ አምሮ እደሌላቸዉ አደለንም ...መብትን የማስከበር ድርሻ አለብን ...
@burteshiferaw2110
@burteshiferaw2110 3 года назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሰለእዉነት ተናገርሽ ሌላው የትነዉ ያለነው አስከሞት የታመነዉ ጌታ አለ በእዉነት ይፈርዳል
@ቆጆሀበሻነኝ
@ቆጆሀበሻነኝ 3 года назад
@@burteshiferaw2110 amannn ሀሳባችንን በጽድቅ መግለጽ ሀጽያት አይደለም
@sehinemersha1063
@sehinemersha1063 3 года назад
L 22352)l
@assefazergaw7042
@assefazergaw7042 2 года назад
Thank you God bless you
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 3 года назад
እኔ ለቤተክርስቲያ ክብር እቆማለው!! በፍጹም ዝም ሊባል አይገባም ዛሬ ዝምካል ነገ የባሰ ይሆናል ሊታረም ይገባል! ስለ አቀረባችውት ሀሳብ ተባረኩ!!
@melkamchappy3931
@melkamchappy3931 3 года назад
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ፓስተር ሄኒ / ጸጋ ይብዛልህ ❤
@hiwotmelaku8004
@hiwotmelaku8004 3 года назад
ይሄ ሊታሰብበት የሚገባ ወንጌል መቀለጃ አይደለም በህግም ሊጠየቁ ይገባል ሲጀመር ከእግዚአብሔር ጋር አንደሚጣሉ አላወቁትም አንድ ወጣት በ ebs ላይ ሰለተወለደልን አየሱስ ብትናገር አናቲን ትተሻል ተብላ አያሰለቀሱ ይቅርታ አንድትጠይቅ ያስገድዋት ለነሱ ማነው ሰልጣን ሰጣቸው የሌላውን እምነት ማንቋሸሽ ክርሰትያኑን እያሳደዱ አታክ ማረግ አይፈቀድላቸውም እየሱስ በምድር ላይ እያለ ለደዚህ ፈርሰአውያን መዳኒት ነበረ አነሱ በመቅደስ ቁጭ ብለው ለህዝቡ ከሱ ይበልጥ የሚያቁለት እየመሰላቸው ያሰቸግሩት ነበር
@ኢየሱስያድናል-የ8ከ
@ኢየሱስያድናል-የ8ከ 3 года назад
ወንጌል ያሸንፋል protestant ያሸንፋል ኢየሱስ ከእኛ ጋር ነው ወንጌል አይቆምም ወንጌል ይቀጥላል ማንም ቢንጫጫ ወንጌል አይቆምም የወንጌል ባለቤት ክርስቶስ ነው ኢየሱስ ጌታ ያሸንፋል ጠላት ይንጫጫ ወንጌል አይቆምም ::ወንጌል ያሸንፋል ::
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou 3 года назад
ሔይ ሔይ ምን ነካችሁ? የኔታ የጨለማው መንግሥት ሠራተኛ ነው። ስማቸው ራሱ የተሰጣቸው ከጠንቋይ ደብተራ ነው። ከምንም ነገር በላይ ለየኔታ መነገር ያለበት የጠንቋይ መልዕክተኛ መሆኑን ነው። ጨለማ ጨለማነቱ መነገር አለበት። አይደለሁ ብሎ ከተናገረ ደግሞ እጅ ተጭኖ እንዲጸለይ መፍቀድ አለበት።
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 3 года назад
የክርስቶስ ተቋሚ ነው ብዙ መስራት አለባችሁ ምድሪቱን ወርሷት የኖረ እውነት ሳይሆን ውሸት ስለሆነ ብዙ መስራት አለባችሁ ተባረኩ።
@eleleta5821
@eleleta5821 3 года назад
ስለዚህ ጉዳይ ብዙ አገልጋዮች ቢጠየቁ ጥሩ ነው ። በደንብ ክርስቲያኑ መንቃት አለበት
@genetcell2480
@genetcell2480 3 года назад
እውነት ነው በማንጓጠጥና በክስ የተሞላ ስልችት የሚያረግ ከ2@ በላይ ዩቱብ ላይ ሀሜት የሚሰብኩ ቅዱሳን ተብዬዎች የወንጌል ጠላቶች ሞልተዋል ።
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 года назад
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ትልቅ ነገር ነው ሀሳባችሁ የዶንኪን ቀልድ የላኩልኝ አህዛቦች ናቸው እኔም ያልኩት ሳየው እስኪ በኦርቶዶክስና በሙስሊሙ ይቀልድ ብዬ ነበር ግን ምንም አደረጉ አላደረጉ ወንጌል አሸናፊ ነው እስከዛሬ እየተገፋ ያልወደቀ ስንቱን ከዘላለም ሞት የታደገ ስለዚህ ይታገሉታል አያሸንፉትም እኛ የጦር መሳርያችን ሰዋዊ አይደለም ሌላው ምንም ውሸት የሌለበት የየኔታ ቲዩብ የፕሮቴስታንት ጥላቻ ያለበት ነው ግን እነሱ ምን ያድርጉ ንቀው ለተናቂ የሰጡን የኛው ቤት ያሉ ወንድሞች አባቶች ናቸው ግን እንደየስራው የሚሰጥ አምላክ በሰማይ አለ☝ሌላው እንደዚህ ለወንጌል እንቅፋት የሆኑ ሰዎችን ባንደግፍ ባንመለከታቸው ይሄን ያህል ስፍራ አያገኙም ብቻ የኔታም ከእግዚያብሄር ባይጣላ መልካም ነው ከእግዚያብሄር የሚጣሉ ይደቃሉ ስለሚል ሌላው ወደዱም ጠሉም በወንጌል ገና ትውልድ ይድናል ከጨለማ ወደሚደነቀው ብርሀን ይመጣል እየሱስ ያድናል🙏
@tedrostsegay162
@tedrostsegay162 3 года назад
ዘመናቹ ይባረክ ጌታ ይፈርዳል የጠላትን ኣላማ ኣይሳካም የጌታ የሱስ መንግስት እያሸነፈች ትሄዳለች እስከ ኣለም ፍጻሜ።
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 3 года назад
ቲጅዬ በጣም የሚገርመው ይሄ መዋረድ የጀመረው በመጀመርያ እርስ በርስ ስንሰዳደብ ስንናናቅ ስንተቻች ስንወጋገዝ ለብዙ ዘመናት ኖረናል አሁን ሌሎች ቢሳደቡ ምንም አይገርምም አሁንም ሁሉ ሰው ያገባኛል የሚል ያስፈልጋል እንደ ወንድማችን ሲንገሌ
@nuhalitefagid3080
@nuhalitefagid3080 3 года назад
ማንም ቢተቸን እግዚአብሔር ብዙ ብሎናል እንበዛለን፡፡ ወንጌልን በመስበክ እንበዛለን ፡፡መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ያበዛናል!!!
@tewodrosbacha123
@tewodrosbacha123 3 года назад
ፓስተር ሄሂ እና ቲጂ እግዚአብሄር ይባርካቹ በየኔታ ቲዩብ እና ኮሜዲያን ስለሆነው ግለሰብ ስላደረጋቹት ግልፅ ውይይት እና ጥግ የረገጠ የተወሰኑ ኢትዪጵያን ማለትም ፕሮቴስታንቱን እንዲሁም ግልፅ በሆነ መልኩ ስም በመጥራት እየተደረጉ ያሉ ብዙ ኢትዬጵያውያንን የሚወክሉ የማህበረሰብ ክፍልን ነጥሎ የማንቋሸሽ እና የማንኳሰስ ተግባርን በስፉት ተያይዘውታል ባለቤቱን ካልናቁ... የሚባል ነገር አለ እነዚህን ተቋማትም ሆነ ግለስቦችን ጥግ የረገጠ ጥላቻን ማስቆም የውዴታ ግዴታችን ነው ይኔ አካኔድ ብዙሀኑን የኢትዬጵያን እንደ ግለስብም ሆነ እንደ ማህበረስብ እንዲሁም እንደ እምነት ተቋም ታላቅ የሆነ ወንጀል ተፍፅሞዋል እነዚህ ተቋማት እና ግለሰቦች የተሳደቡትን ያንጏጠጡትን ህብረተስብ እና የእምነት ተቋማት በአደባባይ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው በእንቁላሉ ጊዜ ያልተቀጣ ... የተፈቀደላቸው እንዳይመስላቸው.
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 года назад
ሲንግሌዬ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው በርታልኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፡
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 3 года назад
pastor record ያደረከዉን ድምፅ በ social media ላይ ልቀቀው። ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል። ጌታ ይባረክ።
@mamnati6341
@mamnati6341 3 года назад
ትጌይ.የኔ.ቆንጆ.ተባረኩልኛ.ስውዳችሁ
@elltagrmay6301
@elltagrmay6301 3 года назад
ልክ ነው ጌታ ይባርካቹ ቲጂየ በብዙ ተባረኪ ❤️
@فاطمةال-ك6ج
@فاطمةال-ك6ج 3 года назад
ሠላም ቅዱሣን ፖሮቴሥታንት ዝም ሢለሚል ነው።።
@sheewaaa401
@sheewaaa401 3 года назад
ቅዱሳን!! r u kidding ? በዚህ ዘመን አንድም ቅዱስ የለም!! አትታበዩ!
@solomonjima2097
@solomonjima2097 3 года назад
ለዛ ነዋ በሆሳዕና ታቦት ወጥቶ መግባት እስኪያቅተው ፕሮቴስታንት አስተዳደሮችና ህዝቡ የከለከሉት። ክርስቶስ እየተጋደላችሁ ወንጌልን ስበኩ ብሎ ያለውን እንደ ሙስሊም እየገደላቹ ለማስፋት የምትጥሩት። እውነቱን ለመናገር የእናንተ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከወንጌል ይልቅ ስሜት ይበዛዋል። ከዛ ስትወጡም የምታደርጉት ይህንን ነው፤ በስሜት ያለ ትግስት ኦርቶዶክሶችን ማሳደድ።
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 года назад
My sister in Eritrea released from prison after 7 years, she was jailed just because she was protestant, ይሄ እምነት ስንት ዋጋ እየተከፈለበት ያለ እምነት እንደሆነ እሸቱ መለሰ ኣላወቀም። ወይም ማወቅ ኣልፈለገም።
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 3 года назад
ልጁ እኮ ብር እንጂ እምነት የለውም አንዴ መስጂድ አንዴ ቤተክርስቲያን ነው ሊስራ የሚሯሯጠው አትፍረዱበት ምን ያውቃል ብላችሁ ነው!!!!!!
@mimitaye6872
@mimitaye6872 3 года назад
ፓስተር ሄኖክ የቀዳህውን ልቀቀው አይዞህ የኦርቶዶክስ ጉድ እማ ምን ማለቂያ አለው ከደብተራ ድግምት ሌላ በፕሮቴስታንቱ ላይ ያስነሱት ስደት አባትና ልጅ እናትና ልጅን ያስነሱት አይረሳም እሬሳ አስቆፍረው ያስወጡ ናቸው ይሄው የዘሩትን እያጨዱ ነው
@dantsga4180
@dantsga4180 3 года назад
ሲጀመር ፕሮቴስታንቱ ፈሪ እንደሆነ ጠንቅቀው ያውቃሉ እስኪ ሙስሊሙን ወይም የራሱን ኦሮቶዶክስ ዉስጥ ያለውን እፀፀ ቻሌንጅ ያድርግ አይሞክረውም ሌላው የፕሮቴስታንት ግስጋሴ ያሰጋቸው ይመስለላል : ባጠቃላይ ፕሮቴስታንት መብትህን አስከብር ቀላል የማይባል ቁጥር አለህ በውቀትም የፓለቲካው ቦታ በስፊው ይዘናል አትፍሩ
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 года назад
ፕሮቴስታንት እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አይፈራም ለዚህ ምልክቱ በዛች ምድር እያበበ መቀጠሉ ነው ግን እንደሌላው ስድብና ጉልቤ የውግያ መሣርያችን አይደለም . ጠቅላይ ሚኒስትሩም እምነቱን እግዚአብሄርን በመፍራት እንጂ እንደቀድሞው ወገንተኛ ለመሆን አይተቀምበትም
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 3 года назад
ፈሪነት ሳይሆን ክርስትና ነው
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይቺ አለም ለእውነተኛ የክርስቶስ ተከታዮች አትመችም ባይቀበሉን ለምን ይገርማችኃል የክርስትናው ባህሪ ነው ጌታ ይባርክሽ ይህንን እውነት ስላወጣሽው
@sd03meke
@sd03meke 3 года назад
በሌላው እምነት ከቀለደ አንገቱን ነው የምቆርጡት። ወንጌል ያሸንፋል እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 3 года назад
ትንሽ ጴንጤዎች ዘገያችሁ የኔታ ቆየ እኮ ሊያፈርሳችሁ ሲታገል ከከረመ በ እስራኤል ዳንሳ ሰበበ ያልቆፈረው ያልፈነቀለው ድንጋይ ኣልነበረም። ኣምላካችሁ ብቻውን ታግሎ ነብዮን እንደገና ኣቆመው እንጅ ያስነሳው ማእበል ቀላል ኣልነበረም። የኔታ ተንኮለኛ ነው ኣትስሙት።
@ghionkichen1719
@ghionkichen1719 3 года назад
ተባረኩ በጣም 💯 % በሃሳባችሁ እስማማለሁ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ሁሉም ወንጌል አማኝ ይሄን ሃሳብ ቢቀበለው እና ወደተግባር ቢወስደው ፍሬያማ እንሆናለን ደግሞም አንድነታችን እና ፍቅራችን ላይ ብንሰራ ብዙ ሰውን ማዳን እንችላለን የማይመለከታቸው ሰዎችም ለመተቸት እድልን ያጣሉ ::አጥብቄ ቤተእምነቴንም እህት ወንድሞቼን አግባብ በሌለው መልኩ የሚናገርን ሰው እቃወማለሁ!
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 года назад
ተባረኩ ቲጂዬ ፓሰተር ሄኖክ ድንቅ መልዕክት ነው ❤❤🙏🙏🙏🙏
@denekealembo840
@denekealembo840 3 года назад
የኒቆዲምስ ሚዲያ አቅራቢ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ፓስተር ሄኖክንም ጌታ ይባርከው አንድ ነገር አንስቶ ስሰማ እዬን ነገርአጉልታቹ ብታነሱ ወደፊት ከወንጌላዊያን ካውንስልጋር ከመንግስት ተጠሪጋር ለእምነት በተሰጠን ነፃነት እደዜጋ ካለመታየት የተነሳ በተለያዩ ከተማቀበሌሆች የቀብር ቦታ ያልተሰጣቸው ቤተእምነቶች አውንም እየተሰቃዩ ወደሌላ ወረዳ እሬሳ ተሸክመው ወስደው የሚቀብሩ አሉ ሌላው እምነት እደዜጋ ታይቶ ቀበሌው ክልል ቦታ ተሰቶት ሲቀብሩ ሌላው እምነት እደዜጋ ሳይቆጠር በእምነቱ ምክንያት ቦታ ተከልክሎ ወደሌላ ወረዳ ለምነው ይቀብራሉ እዬ እደዜጋ ያናዳል ፌር አይደለም እባካቹ ቲጂ እዬን ጉዳይ ሽፋን ሰታቹት ሚዲያላይ አቅርቡት ቤተክርስቲያን ጊዜውን ትጠቀም
@yohanafantaye3923
@yohanafantaye3923 3 года назад
እግዚኣብሔር እንደናንተ በማስተዋልና በጥበብ የተሞሉ ወጌኖችን ያብዛልን የልቤን ሐሳብ ስለገለጻቹት ደስ ብሎኛል ጌታ አብዝቶ...ይባርካችሁ
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 3 года назад
ሀገራችን በሰማይ ስለሆነ ነዋ ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርጋቸው ዲያብሎስ ስው ሲድን ደስ አይለውም!
@sabazegta3356
@sabazegta3356 3 года назад
ሰላም የተባረካችው እሩቅ ሳትሄዱ ችግሩ እኛው ጋር ነው እርሰ በእርሰ አየተበላላን በሚድያ እራሳችን በከፈትንላቸዉ ነዉ በር ከፍቶ ለምን ሌባ ገባ እንደማለት ነው
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 года назад
እውነት ነው እኛው ነን በሩን የከፈትንላቸው
@ኢየሱስያድናል-የ8ከ
@ኢየሱስያድናል-የ8ከ 3 года назад
ጴንጤን ለማሸማቀቅ ኦርቶዶክሶች ያላደረጉት ጥረት የለም ነገር ግን ወንጌላችን ያሸንፋል ::
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 3 года назад
ድንቅ ምልክት ነዉ ተወዳጆችተባረኩ❤😘😘❤❤
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 года назад
የኔታ ብሎ ሚድያ በኢየሱስ ስም ስራቸውን አፍርሻለው
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 3 года назад
እግዚአብሔር አምለክ ልቦና ይስጠቻው ክርስቲያን በሙሉ መቀዎም አለበት ዝምታ ይብቃ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 года назад
በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ እረጅም እድሜ እመኝልሃለው...በትክክል የኔታ በጣም አድሏዊ ነው በየትኛውም ቀዳዳ ክፍተትን እየፈለገ ማሳደድ ነው ስራቸው. አስተውዬ ተመልክቻለው ሁል ጊዜ በዘር እና በሃይማኖት ዙሪያ ጥላቻን መዝራት አላማቸው ነው. ወገንተኛ ባይሆኑ ኖሮ አንድ ቀን እንኳ መልካም የሰሩትን ለምን አያቀርቡም? እኛም ትግስታችንን እንደምስማማት አስቆጥሮናል እና ልንቃወም ይገባል
@truth2232
@truth2232 3 года назад
አይ ፓስተር ሔኖክ; ዝምብለህ ጊዜህን አጠፋህ ከነሱ ጋር ፣ የኔታ ማለት እኮ ዝምብሎ የደፕተራ የመሪ ጌታ በአጠቃላይ የጠንቋዬች ቲዩብ ነው ሲጀመር እነሱ ህዝቡ ወንጌል እንዳያውቅ በጣም የሚጥሩ የሳጥናኤል ጓደኞች ናቸው !!!! ሁለተኛ ተመልስህ ወደነሱ እንዳትሔድ !!!! ተባረኩ
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 3 года назад
I will not watch "yenieta tube" any more. I have noticed this long ago.
@helennewete6108
@helennewete6108 3 года назад
Me too you can see the devil family.
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 года назад
እውነት ነው አቶ ታዲዮስ የየኔታ ባለቤት የቤተክሕነት ሰራተኛ ነበር አሁን ላይ እስታተሱ ምን እንደሆነ ባይተውቅም, ግን ዋናው የየኔታ ተልእኮ ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ጀምሮ በፕሮቴስታንትት እምነት ላይ ከተወሰኑ ከእናት ቤተእምነቶች ጋር በመሰባጠር የሚሠራ አደገኛ መሰሪ ሰው ነው, ብዙ ሰራ በገንዘብ ሰርተዋል ከዚሕ ቀደምም ዩቱባቸውንም እስከማስቆም ተደርሶ ነበር ለግዜው አቁመው ነበር ግን አሁን በሚመጣው የመልካም ወጣት ስልጠና ላይ ሐይለኛ ጥናታዊ ሴራ አየተሰራ ነው ይሔ ደግሞ የነሱን ሚዲያ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም የጥበብ ሰራዎች በድራማ, በከሚዲያኖች ወዘተ ለሕዝቡ የተሳሳተ አዌርነስ ለመስጠት አየሰራ ያለ ሚዲያ ነው ልናስቆመው የይገባል!
@YnTnGdL
@YnTnGdL 3 года назад
በሙስሊሙ ይቀልድና አንገቱን ነው የሚቀሉለት😁😩
@farcry6765
@farcry6765 3 года назад
ሙስሊም እንደናንተ አይደሉም
@YnTnGdL
@YnTnGdL 3 года назад
@@farcry6765 that’s not true🤭
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 3 года назад
Appreciate for this interview
@By_grace100
@By_grace100 3 года назад
እግዚአብሔር አይዘበትበትም !!! በእውነት ወየውላቸው ለነሱ የመንፈስ ቅዱስን ሀይል ለሚያንቋሽሹና ለሚሳደቡ እስከዛሬ እንደነበረው አይቀጥልም እግዚአብሔር በእውነት ተነስቶአል !!! የእግዚአብሔርን መንገድ የምታጣምሙ ባትመለሱና ንስሀ ባትገቡ በክፋታችሁ አለምን ከጌታ መንገድ ለማደናቀፍ እንቅፋት መሆናችሁን ካላቆማችሁ የእግዚአብሔር እጅ በእናንተ ላይ ነው።
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 3 года назад
ሄኒ የተወደድክ አገልጋይ ተባረክ በብዙ❤👏ቲጂዬ ሸጋ ተባረኪ በጣም ነገር አቀርባቹ ቲጂዬ በዚህ ነገር ሌሉችንም አቅርበሽ ጠይቂ አንድነታችን እንዲወጣ👏👏
@prophetefameskele9705
@prophetefameskele9705 3 года назад
የኔታ የኦርቶዶክስ ሚዲያ ነው፡፡
@belimeku5630
@belimeku5630 3 года назад
Atshewedunim Yeneta bee Menafikan yetekefete Yenetam yalachut egnan lemasamen aye alemetewawek yehay hulu Fugera nekay nen
@haimanotambachew983
@haimanotambachew983 3 года назад
ፓስተር ኤኖክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እውነት ነው የኛ ወንጌል የሚጠፋ አይደለም ለዘላለም የሚኖር ነው ወንጌል ደሞ ክርስቶስ ነው
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 3 года назад
ኮመዲያን የሰለጠነው ትምህርት ቤት ብቻ ሳይሆን ወደ ጨለማ አለሙን ውስጥ መሆኑን አትርሱ
@tigistmechal6851
@tigistmechal6851 3 года назад
ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ በጣም ወድሻለሁ በስራሽ ረርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን!!!
@sebd9092
@sebd9092 3 года назад
ተባረኩ ‼️ በጣም የሚያስቀው ልጅ ም ሆነ ህዝቡ ዘበነ ተረት ተረት ሲያወራላቸው የድንጋይ ቆብ አርገው ከመሬት ስር ይሚኖሩ አባቶች እንዳሉ ሲነግራቸው ቃለሂወት ያስማልን አሜን የሚል ስው እውነትን መስማት ያመዋል :: መፅሀፍ ቅድሱን አንብቦ ፔንጤ አለመሆን አይቻልም ‼️
@tinalina8592
@tinalina8592 3 года назад
ተባረኩ መፍትሔ ያስፈልጋል በፍጥነት ትንሽ ትልቁ እንደፈለገ የሚሳደበው እምነት ሆኖአል አውርተን መተው የለብንም
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 3 года назад
ራሷ ክርስቶስ ነው ድካምን አይቶ ይቅር ብሎ እንደገና በዚህ ምድር በተሰደብንበትና በተጠላንበት እንደገና ይገልጠናል። ምክንያቱም ቤቱ የራሱ ነው እኛን የመረጠውን ክርስቶስን የሚጠላ ሰይጣን ነው እሱ ደግሞ ቤተክርስቲያንን እንደገና ለመጣል መድከም የዘመን አላማው ነው ዓላማው ደግሞ ለዘላለም በክርስቶስ የፈረሰ ነው። እኛን ግን ቤቱ ያለነውን ግን በእውነት የበደልነውን በደልና ሀጢያት ((ይቅር))) ብሎ ፈውሶ ያቆመናል
@destaergano3121
@destaergano3121 3 года назад
➡️ይህ ኢንተርቪው በEBC ላይ ቢሆን የሁሉም እምነት ተከታዮች ኢትዮጵያውያን በሙሉ እውነቱን ይመለከቱት ነበር:: ፓስተር ሄኖክ ስለሚያደርገው አቅጣጫ የመሳያት መልዕክቱ እግዚአብሔር ይባርከው‼️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
በተለይ የኔታ ደብተረውን ሁሉ እየሰበሰበ በ አማኞች ላይ አፋቸውን የሚከፍቱት
@belimeku5630
@belimeku5630 3 года назад
Yeneta ye protestant tabiya Newe
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እያልኩኝ ይህችን መዝሙር ልጋብዛችሁ እናንተ በመቀጠል አንድ እርምጃ በመውሠድ ፈልጉና አድምጡልኝ!! 1ሣሙ 17:1-58>[ ቁ.26 ] መዝሙሩ አማን አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ ሠላም አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ የወገኔ ልጆች ምነው ተሸበሩ ይህ ያልተገረዘ ከሆነ የሚያስቸግር በአምላክ ስም ልግጠመው ማንም ልቡ አይውደቅ። ግጥሙ የዛሬው ውጊያ አንድ ለአንድ ማነው የሚገጥመኝ ብሎ ሲጎራደድ ደግሞ ፎከረ ጎልያድ በያደባባዩ ታላላቆቹ ጭጭ አሉ አይተው እንዳላዩ በምድረበዳው በግሉ አምላኩን ያወቀ እገጥማለሁኝ ብሎ ወገቡን ታጠቀ።.....
@genetbekele515
@genetbekele515 3 года назад
ባለቤቱን ካልናቁ ይባላል ለዚ ነው እየተነሱ እንደፈለጉ የሚፈነጩት
@TM-tn8lb
@TM-tn8lb 3 года назад
I do appreciate you both. Yeneta Tube is the devil's workshop. All what they manufacture are the fruits of the flesh, ungodly & condemning the truth Jesus Christ. Let God have mercy on them.
@rb2782
@rb2782 3 года назад
እንደ ዛሬ በእአማኞች ተደስቼ አላውቅም በጣም ደስ የሚል የአንድነት ስሜት ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 3 года назад
ጌታ ይባርካችሁ ይሄን ሁሉ ያመጣው አንዱ ቤቱ ዉስጥ ያሉ የዩቱብ ነጋዴዎች እምነቱነ ያስደፈሩ በቅናትና በገንዘብ የተሞሉ ናቸዉ አሳልፈዉ ለአህዛብ የሰጡ ጌታ ቤቱን ያጥራልን,👈👈👈
@teritadase5482
@teritadase5482 3 года назад
ይህ ዘመቻ ትውልዱ ከእጃቸው እውነት ወዳለበት እንደ ጴጥሮስ ዘመን ስለሆነባቸው ከበስተኋላው ያለ ሀይማኖተኛ የሚመስል ግን የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው ።
@godissogood2me136
@godissogood2me136 3 года назад
TG & Pastor Henok ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን ያ የክርስቶስ ፍቅር ነዉ እርስ በርሳችን መዋደድ አለብን ፓዉሎስ እንደጻፈልን እርስ በርሳችሁ ስትነካከሱ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ ስለዚህ ይበልጥ ዘመኑ እየቀረበ ሲመጣ መቀራረብ ለሚድኑ ነብሳት መትጋት አለብን የደከሙትን በእግዚአብሔር ቃል ማበርታት አለብን ጌታ ኢየሱስን መምሰል አለብን ጌታ ለሚዘልፉት ነብሳት እንዳይድኑ በር ለሚዘጉ ማስተዋል ይስጣቸዉ መንፈሳዊ ሰዉ ደግሞ በተፈጥሮአዊ ሰዉ ሊመረመር አይችልም መንፈሳዊዉ ግን ሁሉን ይመረምራል ተባረኩ።
@muleabebe1044
@muleabebe1044 3 года назад
ጌተ እየሱስ ዘመነቹን ይበርክ በንግግረቹ በኡነት በጠም ተበርካነል ለቤቱ የምትቃኑትን ጸገ አሁንም ይጨምርለችዉ💜ትጅ&ሔኑዬ እንወዳቹሃለን፡፡
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 3 года назад
Only God is perfect only God is true only God is good Jesus is loud I myself I believe only God 🙏🙏👍👍🙏👍👍🙏
@tesfut2863
@tesfut2863 3 года назад
ስለአይሁድ የነገረህ የአይሁድ መፅሀፍ ነው
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 3 года назад
ጌታ ይባርካቹ ቲጂዬ ፓስተር ተባረኩ የኒታዎች ሲጀመር አላማቸው ወንጌልን ማንቋሸሽ ነው ነገር ግን እነሱ እንቅልፍ ያጣሉ እንጂ ጌታም መስራቱን ወንጌልም ከሩጫው አይቆሙም አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው ቄስ ግርማ እየሄዱ መንገድ የሚከፍቱላቸው እሳቸውንስ የሚመልሳቸው የሚመክራቸው ሰው የለም? ሌላ የክርስቲያን ሚዲያ የለም ? በየጊዜው የሚሄዱ አገልጋይ ነን የሚሉ ሰዎች እየሄዱ ፊት ባይሰጧቸው እምነቱን ባያሰድቡ
@tadeinchrist7158
@tadeinchrist7158 3 года назад
ሁለታችሁም ጌታ ይባርካቹ!!♥ እህት ትግስት ፀጋውን ያብዛልሽ በመልክትሽ ተደንቄለሁ♥ ♦በጣም የሚያሳዝነው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ቤት ውስጥ በክርስቶስ እና በኢትዮጵያውያን ላይ መቀለዱ ነው!!
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 3 года назад
ውይ ውይ አንጀቴን አራሳችሁኝ!! ባለቤት እንደሌለው ያም ይሄም እተነሳ የሚያረካክሱን እኛም ዝምብለን መቀላችን በጣም ይገርማል። በሌላው በተእምነት ያለውንችግር ማንም ደፍሮ በማይናገርበት አገር የወንጌላውያን ቤተእምነት በግልፅ በድስክርምነሼን ደረጃ ውግዘት እየደረሰብን ነው። ሁላችን በጨዋነትና በታራሚነት ግን እውነታውን የማሳወቅ የወንጌል ስራ ነው ብዬ አምናለሁ።
@SharkyzzRBLX
@SharkyzzRBLX 3 года назад
ቲጂ እና ሄኒ እግዛብሄር ይባርካችሁ እሸቱ እየሰራ ያለው ገንዘብ ንው ምክንያቱም የሚያዪትና የሚስቁለት የሰበሰባቸው በሙሉ የእርሱ ጀሌዎች ናቸው ስለዚህ እግዛብሄር ልብ ይስጠው ነገርግን በእግዚአብሄር መቀለድ አይቻልምና ከአንደበቱ ቢቆጠብ ጥሩነው እግዚአብሔር ታጋሽ እንደሆነ ሁሉ የሚባላ እሳትም ነውና ሊጠነቀቅ ይገባል
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 3 года назад
best show!
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 3 года назад
Thank you very much what a wise discussion ❤❤
@danialtegay177
@danialtegay177 3 года назад
ሻሎም ተጂ እና ሄኒ ተቃዋሚዎች ሁሌም አሉን እኛን አይደለም ጌታን ተቃዋሚዎች ነበሩ ስለዚህ ስለ ኮሜዲያን እሸቱ ስለሌለው ቢያወራ አንገቱን ይቆርጡታል ደግሞም እቺ አለም የውሸት አለም ናት
@mekdeskebere2
@mekdeskebere2 3 года назад
ተባረኩ አግባብ ያለው እውነተኛ ሀሳብ ነው
@nebertali9708
@nebertali9708 3 года назад
ክርስቶስ ያለ የነበረ ለዘለአለም የሚኖር አምላክ ነው ማንም ሊያጠፋ አይችልም በአለም ሳላቹ መከራ አለባቹ ተብሎ እደተፃፈ ስደት አለ ነገር ግን ክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል መከራ ፣ችግር......ማንም አይለየንም ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ
@selimahusen1202
@selimahusen1202 3 года назад
ትጅ&ሄን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይበርክ ጠቃም ውይይት ነው ወንጌለችን ገና ድል ያደርጋል። በውይይታችሁ ታጠቅሜሃለው ቃጥሉ
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 3 года назад
God bless you both
@Via-Jesus-to-heaven
@Via-Jesus-to-heaven 3 года назад
ዘርፈ ብዙ ፀጋ የበዛልሽ እህቴ ቲጂ ና ሲንገሌ ወንድሜ ዘመናችሁ ይለምልም:: እኔም ያቺ FB ላይ የሚሰብኳትን perfect church ተክለው ያሳዩን ና እኛም ኣባል እንሁን (የዛች church ኣብል መሆን ነው የናፈቀኝ:: ) ሓዋርያው ፓውሎስ ኤፌ4:11 ላይ አቃቤ እምነት የሚለውን ግን የረሳው አይመስላችሁም?! እግዚአብሔር እምነታችሁን ጠብቁ እንጂ አስጠብቁ አላለንም
@etetu4837
@etetu4837 3 года назад
እኩል መብት እንዳለን የተረሳበት ዘመን እግዛብሔር ይቅር ይበላቸው
@bj4175
@bj4175 3 года назад
የኔታ ትዩብ የቆመዉ ዶክተር አብይን ለመቃዎም ነዉ
@bahilumoges9473
@bahilumoges9473 3 года назад
አግዝአብሔር ይጠይቃቿል የኔታዎች hig balebet hager nw yalenew lemin ayteyekum
@shiferawkebede520
@shiferawkebede520 3 года назад
ተባረኪ እህታችን በጣም የሚያስተምር ውይይት ነበር
@sarawolde2126
@sarawolde2126 3 года назад
ምርጦች❤
@saadaali4745
@saadaali4745 3 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 15 19፤ ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስለ አይደላችሁ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል።
@sosinaaklog8395
@sosinaaklog8395 3 года назад
ትክክል ነው ልንጠላግድነው ሊገሉን ቢመጡስ ? ሰይፍ ልናነሳነው ለመብታችን የምንማገተው አሳ ዳጁን ጳውሎስ እንዳዳነው ሊያድናቸው ይችላል ለኛ የበራ ብርሃን ለነሱም ይብራ::
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 года назад
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ፓስተር ሄኒ ና ቲጂ፡ ለረጅም ግዜ ተከታትየዋለሁ የኔታ ትዩብን በፕሮቴስታንት እምነት ላይ ግልጽ የሆነ ጥላቻ ነው ያላቸው እኔን ሚያሳዝኑኝ ግን እዛ ሄደው በወንድሞቻቸው ላይ መጥፎ ምስክርነት ሚሰጡ ኣማኞች ናቸው፡ የኔታንም የ እሸቱ መለሰ donkey tubeንም unsbscribe ኣርጌያለሁ፡ በራሴ ግዜ በራሴ view በራሴ like የወንድሞቼን ከሳሽ ማበረታታት ኣያስፈልገኝም
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
ቤተክርስትያን ፍፁማን የሞሉበት አይደለም ወደ ሙላት የምናድግበትና ክርስቶስን እየመሰልን የምንሄድበት ነው። እኛ አማኞች እንደ ማንሳደብና እንደ ማንደባደብ ያውቃሉ ለዚህ ነው እንደ ፈለጉ የሚናገሩት ለመሆኑ እየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝኑ ያላደረገ ሰው ስለ ትንቢት፣ ፈውስ፣ ተአምራት ሊያውቅና ሊገባው አይችልም ምክንያቱም መንፈስቅዱስ ውስጡ የለም ። ወደዱ ጠሉ አይናቸው ያያል የጌታ ክብር በምድራችን ላይ እየገነነ ይሄዳል ። የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ በናዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን። ተባረኩ ቲጂና ፓስተር ሲንገሌ!!!!!!!!!!!!!!!
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 3 года назад
You guys are blessed 👌🏽💯👏🏼😍
@helentekeste6811
@helentekeste6811 3 года назад
Very Very important massage thank you guys beautiful message God bless you guys👍 ❤🙏
@kidistworku7815
@kidistworku7815 3 года назад
powerful interview may GOD bless you man of God and woman of God... i love you so much ❤❤❤
@zerefabiru1410
@zerefabiru1410 3 года назад
ትንቢተ ኢሳይያስ 62 10፤ እለፉ፥ በበሮች በኩል እለፉ፤ የሕዝቡንም መንገድ ጥረጉ፤ አዘጋጁ፥ ጐዳናውን አዘጋጁ፥ ድንጋዮቹንም አስወግዱ፤ ለአሕዛብም ዓላማ አንሡ።
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 года назад
yenata tube wishatamoch nachow god bles you paster henok thanks tigi teberekuuu❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️iyesus kiristos yadinal❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 3 года назад
ልክ ነህ የኔታ የተባለው ቻናል ተከባብረው የሚኖሩትን የ ኦርቶዶክስ እና የ ፕሮቴስታንት እምነትን የሚያጋጭ ነገር መፍጠር ነው ስራቸው የሌቦች ስብስብ ነው
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 865 тыс.
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
'ጥበበኞች ሁኑ'  Henok Mengistu Singele @PGBC
49:09