Тёмный

" ከድጡ ወደ ማጡ "  

Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#ethiopiancurrency #aesopethiopia #imf
The Real Reason why IMF wants Ethiopia to Devalue Her Currency ?
gofund.me/92fa...
ከኢትዮጵያ ሆናችሁ ለመርዳት ለጠየቃችሁ፥ በዚህ የባንክ ቁጥር መርዳት ትችላላችሁ፡ ፡ አለልኝ ካሳዬ ገ/ስላሴ የንግድ ባንክ ሁሳብ ቁጥር፡ 1000254996247 ።
t.me/joinchat/...
t.me/+0Fy33s92...
WWW.aesopethio...
www.spreaker.c...
aesopethiopian...
/ aesop.ethiopian
/ 610553946538114
paypal.me/alel...
You Can Help our channel via Cash app on: +447950115661
/ sony15275818
aesopethiopian...
covid19.public...
www.paho.org/e...
www.bbc.co.uk/...
viacampesina.o...
www.fanabc.com...

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@AesopEthiopia
@AesopEthiopia Месяц назад
👉👉👉 gofund.me/92fab2fc ከኢትዮጵያ ሆናችሁ ለመርዳት ለጠየቃችሁ፥ በዚህ የባንክ ቁጥር መርዳት ትችላላችሁ፡ ፡ አለልኝ ካሳዬ ገ/ስላሴ የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 1000254996247 ።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Месяц назад
ሰላም ተወዳጁ ወንድማችን እና ባለቤትህ ❤❤❤ የዛሬውም መርሀ ግብር የደረስንበትን አስከፊ ሰአት የሚያሳይ እና የነገሮችን በፍጥነት መቀያየር በግልፅ የሚያስረዳ ነው። በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን! *ወገኖቼ እባካችሁ ንስሀችንን በቶሎ ገብተን በቅዱስ ቁርባን እንታሰር የሚሰማው የሚታየው ሁሉ ከአይምሮ በላይ ነው...
@AesopEthiopia
@AesopEthiopia Месяц назад
ውድ እህቴ ስለ ድጋፍሽ ሁሉ አብዝቼ አመሰግናለሁ። መልካሙን ሁሉ እንመኝልሻለን።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Месяц назад
@@AesopEthiopia አሜን የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
@EliasAbiye
@EliasAbiye Месяц назад
ለሁሉም ሰው አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ዘመኑን መዋጀት የፈለገ ላይ ላዩን እያዩ ድፍን ያለ መረጃ ከሚሰጡን ተጠብቃችሁ ነገሩን ከስሩ በማወቅ ዘመኑን በሚገባ ለማወቅና ለመጠበቅ ትክክለኛው ቦታ ይሄ ነው ' ኤሶፕ' መረጃ ብቻ ሳይሆን እውቀት ጭምር እየሰጠን ነው። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Месяц назад
@@EliasAbiye እውነት ነው "ጆሮ ያለው ይስማ"
@mutemute9914
@mutemute9914 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከነባለቤትህ አሜን ❤❤❤
@user-uc4le5fd1q
@user-uc4le5fd1q Месяц назад
ሰላምክ ይብዛ ከነ ባለቤትክ ኑርልን❤❤❤
@user-zj8eh1be1q
@user-zj8eh1be1q Месяц назад
እንኩዋን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@yonataneshetu6736
@yonataneshetu6736 Месяц назад
Thank you Aliligne
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Месяц назад
ሰላምህ ብዝት ይበልልን ። ወንድሜ ፣ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።
@ፍቀርይልቃል
@ፍቀርይልቃል Месяц назад
ወይኔ ጨጓራዬ ተላጠ አብይ አግዚአብሔር ያጥፋህ 😢
@rozetesemma287
@rozetesemma287 Месяц назад
Tebareku❤️❤️❤️❤️🙏
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Месяц назад
በጣም እናመሰግለን ብዙ ነገር አዉቀናል
@helengerema5665
@helengerema5665 Месяц назад
🙏🙏🙏
@mikiman1625
@mikiman1625 Месяц назад
Amen
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb Месяц назад
Anten Yeseten egziabiher yimesgen. Thank you!!!!
@nasthenttafera471
@nasthenttafera471 Месяц назад
💚💛❤🙏🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ermiyasabneh357
@ermiyasabneh357 Месяц назад
nice to see you
@wasihunmulugeta1558
@wasihunmulugeta1558 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️🙏🙏🙏
@mamaminas502
@mamaminas502 Месяц назад
አሜን ተባረክልን❤
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov Месяц назад
👌👌👌🙏ኤዞፕ ኢትዮጵያ 👌🙏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Месяц назад
ያስቀመጥከው የእጅ ጣት ምልክት 666 ማለት ነው
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov Месяц назад
@@tsionpetros4979 ሁሉንም ትርጉም ወደምንፈልገው ብቻ ባንወስደው 🤔666 መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ የአውሬው ቁጥር ነው :: በቃ አዛጋ አንብበህ ርሳው 🤔
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
እኔ የሚገርመኝ ሌላ ጊዜ ኦርቶዶክስ ላይ አፋቸዉን የሚከፍቱ ፓስተሮች ፕሮቴስታንቶች የፈራንሰዮን እንኳ አንዳቸዉ ወተዉ አልተቃወሙም እኒህ ሰዎች ሌላ እየሱስ እንዳላቸዉ ማሳያ ነዉ። 😅
@KalkidanMengesha-xq3vq
@KalkidanMengesha-xq3vq 20 дней назад
💚💛❤️
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Месяц назад
ሰላም ቤተሰብ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን ይሆን የሰይጣን አሰራር በጌታይ በእየሱስ ስም የተሰበረ ይሁን እመአምላካ የአስራት ሀገራችንን ከልጅሽ አማልጂን ወንድሜ እኔ የሜመስለስለኛ ስለ ልጅትዋ አንተ ባየከው መስመር ሌሆን ይችላል ግን እኔ የተረዳውት ከ10 አመት በታች ያሉትን ይበላሉ የእንግዴልድ ከ10 አመት በታች ያሉ ህፅናትን ለምግብነት ይጠቀማሉ ሳታቅ አትቀርም አመሰግናለው
@ethioafrica2439
@ethioafrica2439 Месяц назад
መሬት እኮ ሙሉ አዲስ አበባ ላይ እየተቀማ ነው በኮሪደር ልማት ሰበብ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
ቤ/ኗ ብቻ መብራት ስለበራ ደይ 7 እሷ ብቻ ቀርታለች ሲል በተረዳበት መንገድ ነዉ ሁላችሁም በገባችሁ መጠን ግለፁልን ሁላችሁም ታስፈልጉናላችሁ። መረጃዉ አገር ዉስጥ ካሉት አንቂ ወንድሞች ይልቅ አንተ በዛዉ ስለምትኖር ለአንተ ቅርብ እንደሆነ እናዉቃለን። ቀደምት ልምድም አለህ ሴራቸዉ ይገባሀል። ቤ/ኗ የካቶሊክ ናት ያዉ የራሳቸዉ ናት ብዙም አልተደነኩም።
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 Месяц назад
ኤርሚያ አመልጋ ሸገር ኤፍ ኤም ላይ የሰጠው ማብራሪያ ግን ጥሩ ይመስላል ምንም ከኋላው ሌላ ደባ ቢኖረውም
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
አሁን ስታብራራዉ ገባኝ fb ላይ አልገባኝም ነበር
@WogayehuMulugeta
@WogayehuMulugeta Месяц назад
10Q berather
@HabeshaaDaily
@HabeshaaDaily Месяц назад
🙏🏽
@Sheketi
@Sheketi Месяц назад
Selam
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Месяц назад
እንኳን ደና መጣህ
@egm3752
@egm3752 Месяц назад
I have the same feeling that France's darkness and other disasteres is orcastrated by themselves not by God. If he unishes, he knows how to punish them well
@abebebeso6430
@abebebeso6430 Месяц назад
Good day
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 Месяц назад
Ante bizu temelikach alemenorih betam yigerimegnal. Baletsegaw be mote gize le Abraham min alew Alazarin le beteseboche lakew endene endayitefu. Abrahamim keza lenesu memihiroch ena metsaf aluachew esun mesimat yichilalu bilo meleselet yibalal. Enam yihe program bisilun ketire yeminileyibet hono sale, gin bizu sew alemeketelu yigerimegnal.
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Месяц назад
እውነት ነው እኔም እንደዚህ እረጅም ሠዓት ደክሞ ዘመኑን የዋጀ ብዙ እውቀት እያካፈለን ብዙ ሠው አድማጭና ተመልካች አለመኖሩ ያሳዝነኛል። ግን ከራሴ ጀምሮ የኛ ትውልድ ቁም ነገርና ትምህርት ላይ ጊዜ ወስዶ ከማድመጥ ይልቅ entertainment ላይ ጊዜውን ማጥፋት ይወዳል ለዛ ይመስለኛል።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Месяц назад
@@gizawgirmay8785 እኔም በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር ነው። የሰው ልጅ ከፊቱ መልካም ምግብ ቀርቦለት ቆርሶ መመገብ ሲያቅተው እንደማለት ነው የሚሰማኝ። ቁምነገር የሌለው ጊዜን የሚያባክን ነገር ብዙ ሰው ይመለከተዋል። "ቅዱስ ቃሉ የተጠሩት ብዙ የተመረጡት ጥቂት ይለናል" ከተመረጡት ውስጥ ያድርገን አሜን!
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Месяц назад
ለኔ AesopEthiopian አለመከታተል፦ ከፊቱ ምግብ ቀርቦለት ቆርሶ አለመመገብ እንደማለት ነው። ትውልዱ በቂ ግዜ አለው ግን ግዜውን አልባሌ ነገር በማየት ያሳልፋል ቅዱስ ቃሉ "የተጠሩት ብዙ የተመረጡት ጥቂት ይላል" በቸርነቱ ከተመረጡት ጋር ያድርገን አሜን!
@yoyokidi2382
@yoyokidi2382 Месяц назад
Download bemihon melku betseralen pls
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z Месяц назад
አመለጠኘ
@bamatube7
@bamatube7 Месяц назад
ወንድማችን አለልኝ እኔ በጣም ወድጀ የምከታተልህ ሰው ነበርክ አሁን ግን ሰውን የማትሰማ መሆንህን አይቻለሁ በጣም ያስጠላል በእውነት። ለምንድነው ዳወንሎድ ማድረግ እንድንችል አድርገ የማትፎስተው???????????? እኔኮ ያንተን ቭድዮ አውርዶ ከምጭኑት መካከል መስሎህ ከሆነ እመቤቴን ያንተን ቭድዮ አውርጄ ጭኜ አላውቅም ስጀመር የሰውን ቭድዮ አውርዶ መጫን ተገብ አይደለም። ነገር ግን ለመስማት እኛ ጋ የኔትዎርክ ችግር ስላለ አንድ ጊዜ አውርጄ ከዛ እሰማለሁ ለዛ ነው እንጅ እንዳሰብከው አይደለም ወንድሜ ግን በጣም ቅር ብሎኛል በተደጋጋም ነግረክ ነበር እምብ አልክ ኦደንስ አታከብርም ማለት ነው። ግን ደሞ አንዳንደ ዐቢይን ጨምሮ ሌሎችንም ሰዎች እነሱኮ የምመሩትን ሕዝብ አይሰሙም ስትል እሰማለው ። አንተ ያላደረከውን ሌላው ላይ ምን ትፈርዳለክ????? ይህንን ስል የአቢይ ደጋፍ እንዳይደሉሁ እውቅ የሱ ደጋፍማ ቢሆን እዚህ አንተጋር ምን እሰራለሁ????????????
@kailg6668
@kailg6668 Месяц назад
Bet a M yegermal kaleheyewt yasemalen...
@mniy11
@mniy11 Месяц назад
Alen wendime
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 Месяц назад
ሰላም አለ ልኝ በጣም እሚያሳዝነኝ ያንተን ቪዲዮ እሚያየዉ ቁጥር ዝቅተኛ መሆኑ ነው ነገ እያለቀሱ ምን ጋርዶን ነው እሚሉበት ጊዜ ይመጣል፤ የግሪኩ መነኩሴ ፓሲዮስ 1994 እ ኤሮፓ አቆጣጠር ለግሪኮች ትንቢት ሲነግሩዋቸዉ አልሰሙም ነበር " ገንዘብ ያላቹ መሬት ግዙ ንብረት ያዙ የኢኮኖሚ ዉድቀት ይመጣል ወዘተ. " ብለዉ ሲነግሩዋቸዉ አልሰሙም ነበር ከመጀመሪያዉ አብይ ምልም ነዉ ፤ ፍካሬ እየሱስ ላይ በዚያን ዘመን አባት እናቶቻቸዉን እማያቁ ወደ መሪነት ይመጣሉ ይላል:: ከዘር ወተን በእምነታችን መጎልመስ ካልቻልን ለ ልጆቻችን እምናተርፈዉ አገር የለንም
@Yetbe
@Yetbe Месяц назад
hi
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Месяц назад
AESOPA:-PROGRAMACHU YTAYAL IMAF (WORLD BANK) TUGHAROCH SLTANA EYALU KEBDR GAR WEDE HAGERACHN(3GNA ALEMAT) BEMELAK WEDE DT WST KETEW KEMIQOTATERUN QOME BLACHU BTAYWACHEW NEAW YEMISHALEW!!!!!!
@lilikonjo9759
@lilikonjo9759 Месяц назад
28:54
@meronwoldemichael1103
@meronwoldemichael1103 Месяц назад
Salam endat amshcho
@HaimanotGirmaHaimi
@HaimanotGirmaHaimi Месяц назад
ሰላም ሰላም ሙቀቱማ ድሮ አሰብና ጅቡቲ ይባል ነበር እስከ 50-52 ድረስ ይደርሳል አሁን ያለሁበት አገርም እንደዛው አና አንተም ጥሩ ነው 😂❤
@Geta345
@Geta345 Месяц назад
Errr balfew yawerahewn aynet mukera new mesligne food shortage happen adergale belewale in France
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Месяц назад
ትራምፕ ከተመረጠ አገር ይጠፋል ጉዳዩ አይደለም አፍሪካ ከፍተኛ ንቀት አለዉ
@sofiaali5950
@sofiaali5950 Месяц назад
አጠር አጠር እያረከ ቶሎ ቶሎ ብትለቅ አንተም ትጠቀማለህ ለዛሬው እናመሰግናለን
@user-n4p
@user-n4p Месяц назад
አይ ሐበሻ! የልባችሁን አይቶ ነው መቼስ አርመጥምጦ ያስቀራችሁ።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Месяц назад
@@user-n4pአይ ፈርንጁ እዚህ ምን ትሰራለህ?
@user-n4p
@user-n4p Месяц назад
@@tsionpetros4979 እውነትሽን ነው። እናንተ'ኮ የግሬን አውራ ጣት ፎቶ አንስቼ ብለጥፍ ሃውልት ትሠራላችሁ።
Далее
ВОТ ЧТО МЫ КУПИЛИ НА ALIEXPRESS
11:28
Friends
00:32
Просмотров 958 тыс.