Тёмный

"ከጋብቻ በፊት..." በፓ/ር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@eshetuadenaliji9685
@eshetuadenaliji9685 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ህይወትህንነ አገልግሎትህን ፈፅሞ ቀድሶ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌
@senaitkibret8653
@senaitkibret8653 2 года назад
ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። እባካትችሁ ፀሎቱን በመጨረሻ አትቁረጡት። አመሰግናለሁ።
@efoyfikaduw.5395
@efoyfikaduw.5395 2 года назад
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን። እንደዚህ አይነት አስተምሮ ነው ሚያስፈልገን እውነቱ መንገር እንጂ በመሸፋፈን እና በማባበል አይሆንም ለዛ ይመስለኛል የእግዚአብሔር ቃል አለመፍራት ያለማክበር የበዛው "መሀሪ ነው ይቅር ባይ ነው" እየተባለ መስመር የተለቀቀው። አንድ አስታያየት አለኝ ለሁሉም ቸርቾች መልእክት እንድታስተላልፍልኝ ወይ ብታስተምርልኝ ብዬ ነው፣ 1ኛ)ለምንድ ነው አስተምሮ ሲጀምር ወይም ሲያልቅ አባታችን ሆይ ተብሎ ማይመሰገን? ጌታ እየሱስ እንዳስተማረን። 2ኛ) ለምንድነው ስነ ስርአት ባለው መልኩ ማይመለከው የግዴታ መዝለል፣ መጨፈር ማበድ በሉት ክለብ እስኪመስል ፣ ለሁሉም ነገር ስነስርዓት ያስፈልገዋል ባይ ነኝ። ልጆች ይዘን መምጣት እስከምንሳቀቅ ደረስን አብዛኛው ልጆች ከቤተሰብ ጋር አብሮ ጠቀምጦ መካፈል ቢፈልጉም ሁኔታው የሚመች አይደለም ፣ መጯጯሁ ቢቀር መልካም ነው ባይ ነኝ። ለምሳሌ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብታይ ስትገባ ያለው የሰላም ድባብ የጽሞና ግዜ፣ ካቶሊክ ጋር ብትሄድም እንደዛው በስነ ስርዓት ነው ሁሉም ነገር ሚከናወነው እና እባክህ ፓስተር ቸሬ ትኩረት ይሰጥበት አመሰግናለሁ ተባረክ ።
@yabesyebelay5541
@yabesyebelay5541 2 года назад
ቆይ ግን የትዳር መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ በሚዲያ የጠየኩህ በየሁሉም ጓዳ የታፈነን የግብረ ሰዶም መስፋፋትና ፍቃድ አለው ወይ በባለ ትዳር መሀል አንድ ወንድና ሴት በህጋቢ መልኩ ቢጋቡ ሴት እንደ ሴትነቷ የውሀ ሽንት መሽኛ መራቢያ እና ታላቁን የመና ተረፈ ምርት ማስወገጃ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንና ሰቷታል ከወንድ በተዛዛለና ባማረ መልኩ ሚስት ሆና ቀሚስ ለባሽ ስለሆነች ብቻ በፊጢጣዋ በባሏ ለባሏ እርካታ ስትል መደፈር አለባት ወይ ፊንጢጣ ያጣጣመ እባብ ነግ እርካታቢስ ነውና ልጆቹን ጎረቤቶቹን ተገልጋይ መምኑን ይተዋል ወይ ሴት በባሏ ሴት ስለሆነች ብቻ ተመሳሳይ እርኩሰ ፆታዎች የሚፈፅሙትን መርገም ግም የበረት ተግባር ተቃራኒ ፆታዎች ሊፈፅሙት ይገባል ወይ ??????? እኔ ስረዳ እግዚአብሔር ፈጣሪ ለወንድ ልጅ ዘርና መራቢያ መፀዳጃ አካል አበጀለት እራስ እንዲሆን እንጅ ታች ክፍት ሆኖ እንዲፈጠር ተፈጥሮ ራሱ አልሰጠችውም ፊንጢጣውን ሊጎረጎር ሴትን እግዜር አሳምሮ ፈጠረ እንዳትቸገር በመዋስ ለችግር ጊዜ ሰውነቷን ለመራቢያ ለውሀ ሽንት ለመና ተረፈ ምርት ማስወገጃ እግዚአብሔር ይሄን ሲያረግ እውር አልነበረም አላዋቂ ግን ሰዎች እግዚአብሔርን ስራውን ከመቅደስ እስከ አለም ንቀውታል አለም ሰማይና ምድር ሊጠፉ ነው በቃ ይህ የአይን ቅፅበት በሆነ የአይን ጠብታ ያልሆኑ ሰአታት ነው የቀሩን ሴት ልጅ በባሏ በልጇቿ አባት በእጮኛዋ የፊጢጣ ወሲብ ከተጠነቀች ጠያቂው አመድ የለበሰ ፍም ይመስል በማበረሰቡ ውስጥ በመቅደስ በባለራእይነት በነብይነት በአገልጋይነት በወንጌላዊነት በዘማሪነት ወዘተ የተደበቀ ግብረ ሰዶማዊ ትውልድን ወደ ሎጥ ከተማ የሚመራ እውር በሰይጣን ፈረስ የሚጋልብ ግብረሰዶም ነው ሴትነቷን በግኑኝነት ወቅት ንቆ አዋርዶ እግዚአብሔርን ሰድቦ በፊጢጣ ሚጠይቃት ወይም ጥቃት አስገድዶ ሚያደርስባት እግዚአብሔር የትኛውንም ፍጥረት ከዘፍጥረት እስከ አሁን ዘመን ወደ ፊት እያየ እንዲራመድ ፊት ለፊት እንዲተያይ ክፉና ደጉን እንዲመለከት አድርጎ ፈጠረው እንጅ እንደ እንስሳ ሽንት የኻሌት እንዲፈስ አድርጎ አልፈጠረውም ሴት ልጅን በፊጢጣ ወሲብ የሚጠይቅ ባልም ሆነ ማንኛውም እርኩስ ወንድ ሴትነቷን አዋርዶ ግብረ ሰዶም ከመሆኑ አንፃር ግብረ በሰዶም የቀየራት ወንድ እንጅ ወዳጅ እንዳልሆነ ትወቅ በነገራችን ላይ የትኛውም ግብረ ሰዶማዊ ኤችአይቭ ተጠቂነው አንድ ጤናማ የለም በአገሬ በአንዴ የተተኮሱ ነብያት የገስታ ሀውስ ተከራይ ነብያቶች ግብረ ሰዶሚያን ናቸው ሰዎችን ልመረምራቸው እንጅ ልወዳጃቸው በእርኩሰት አልቀረብኳቸውም እንደ ተሰሚነቴ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርብ ቀን የነዚህን ነብያት ስም በሚዲያ ይፋ አደርጋለሁ ከመንግስት በአገልግሎት ስም የገዙትንም ሆነ የተመሩትን ቦታ ሁሉ አስፈርሳለሁ ለመንግስት ገቢ አደርጋለሁ በቀን ለብሰው ያታልላሉ በጨለማ ይራቆታሉ እኔ በአደባባይ እራቁታቸውን አዋርዳቿለሁ እኔ ፍሬወይን ወልዴ አይደለሁም በሴትነቴ የሚቀልድ በአገሬ ትውልድ የሚነግድ ገላጣም ሆነ ስውር ግብረ ሰዶማዊ አገሬን እያየሁ አይውጣትም በነገራችን ላይ ግብረ ሰዶማዊያን አባል የሆነ ሰው ከምራዊያኑ ከውጪ አለቃ ተደርጎ በአፍሪካም ሆነ በአረቡ በአለም ላይ እስፖሰር ያገኘ ሰው በሚለቀቅለት ዳጎስ ፈንድ ቀድሞ መሰረት ጥል የሚያቆመው ሞል ተመሳሳይ የወንድ ብልት ቅርፅ የያዙ መንታ ሞሎችን ነው አልያም በንጥሉ በወንድ ብልት ቅርፅ የተሰራ አንድ ሞል ጥላ ቢስ ሀውልት መሳይ ሞል ነው ሁሉ ይፈርሳል የሚፀና የለም የአሜሪካን መንትያ ሞሎች ለምን እሳት መላቸው አላማቸውን እግዚአብሔር ያውቃል አሸባሪ ማለት ሰይጣን ብቻ አይደለም አንዳንዴ ብሩክ እርግብ ነው ዘፋኞች ቁላ የምትጠቡ በአቋራጭ ሰው አስደስታቹ ሲዖል በቶሲል በሽታ አትግቡ ትውልድን ልቀቁ ተቆጠቡ ዘፈን ለአለም ለሰይጣን ደስታ እንጅ ለእግዚአብሔር ክብር አይደለም አደንሱ ለዘፋኝ ፈንድራዝ አለው ብላቹ ድሆች ልጆቻቹን አትስጡ ለእርዳታ ተስገብግባቹ የት ይደርሳል የተባለ በሬ ሉካንዳ ጓሮ ተገኘ ነው ምላሹ በአደባባይ ላይ ፈንድራዝ ለልጆች ባይ የግብረ ሰዶም እባብ ለተሸከሙ ዘፋኞች ልጆቻቹን አታስነኩ ቢቻላቹ እንዲህ ያለን ዘፋኝ በሀይማኖት በአገር መተዳደሪያ ደንብ ቅጡ
@yabesyebelay5541
@yabesyebelay5541 2 года назад
እግዚአብሔር ብቻውን ፈጣሪ ጌታ የሰማይ የምድር ገዥ ዘላለማዊ ንጉስ ነው ሁለት ገዥ ዘላለማዊ ቡሽቲ የለውም ትክክለኛ ስብእና አንድ ሰው በአንጅ አባት እንደሚጠራ ሁሉ አለም በኢየሱስ ጌትነት ትጠቀለላለች ለሁለት ተመሳሳይ ጌቶች ምድር ሰማይ አትገዛም በቡሽቲ ሰዶም የሰው ሆርሞን ከአንድ አባት ከአንድ እናት እንጅ ከሁለት አባት ከአንድ እናት የድኤን ዘረ መል የለውም ከአንድ አባት እንጅ ድንገት አንድ ሴት በብዙ ወንበዴ በአንዴ ተደፍራ ብትፀንስ ፅንስ የፈጠረው የሁሉ ሽንት ሳይሆን የአንዱ ዘር ነው ቡሽቲ መሪም ተመሪም ግብረ ሶዶምም በአለም ላይ ሊያሰራራ አይገባም ተቋማቸውን በማፍረስ እነሱን በመግደል ቸርቻቸውን በማቃጠል ህፃዎቻቸውን በማውደም ሙዚቃቸውን በማውገዝ ነቢያቶቻቸው ጋ ባለመሄድ አሁን በህብረተሰቡ መሀል ተደብቆ የተስፋፋት የግብረሰዶም መርዛማ መራዥ የእፉኝት ትል መግደል ማጣፋት መሬት ለመንግስት ገቢ ይሁን በመላው አለም
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 2 года назад
አይ" አናቷ ላይ ከወጣ" ቅቅቅቅ ይመችህ ማሽሞንሞን የለም ቋ በቃ
@yabesyebelay5541
@yabesyebelay5541 2 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ በጴንጤ ስም የሚነግዱ ግብረሰዶሚያን ነብያት አገልጋይ ዘማሪያን ወንጌላዊያን ወዘተ ከኦርቶ ከሙስሊም ሰው በእውነት እግዚአብሔርን ይፈልግ አኬሌ አዋቂ ሙሁር ነው እሱ የእግዜር ሰው ነው አፂአት አይደለም በማለት ግብረሰዶምን አይቀላቀል
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Год назад
Best teaching,God bless you.
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 2 года назад
አባቶይ በቅድስና እድኖሮ እርዳኝ 🙏❤️
@medi5959
@medi5959 2 года назад
እንደ ፈቃዱ እንድንኖር ፀጋዉን ያባዛልን🙏
@kebneshdameke806
@kebneshdameke806 2 года назад
ዎድሃለሁ ፓስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብስቶ ይባርክህ✅
@medi5959
@medi5959 2 года назад
ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ
@aberashassefa8864
@aberashassefa8864 2 года назад
ፓስታር ቸሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ በአንተ በኩል እግዚአብሔር ለትውልዱ ስለ ምናገር አመሰግናለሁ።🙏🙏🙏🙏🙏
@hawiyisehak7685
@hawiyisehak7685 Год назад
Telotun Atkuretut Please
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 года назад
ቸርየ ብሩክ! የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው። ኣስፈላጊ'ና እውነተኛ ትምህርት በእውነት። ጆሮ ያለው በልክ ይስማ'ና ይተግብረው! ጌታ ይባርክህ የተከበርክ የእግዚኣብሄር ሰው።
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 года назад
የእግዚኣብሄር ፈቃድ ማወቅ እፈልጋለሁ በየሱስ ክርስቶስ ስም
@fasikameshesha8744
@fasikameshesha8744 2 года назад
Wow really appreciate it more blessings it is beautiful message for this generation my dear pastor more blessings more protection and Grace keep teaching blessed all your family members 🙏🙏🙏💜
@ሀገሬሀገሬእማማ
@ሀገሬሀገሬእማማ 2 года назад
እረጅም እድሜናንጤና ይስጥልን ተባረክ
@GgGg-zs9ph
@GgGg-zs9ph 2 года назад
በዚ ዘመን የጠፋው ስብከት ቅድስና ነው ቸርዬ ጌታ እየሱስ ይባርክክ ለምልምልን አንድ ጥያቄ መድረክ ላይ ስለመሳሳም ምን ትለናለክ
@blacklionentertainment4472
@blacklionentertainment4472 2 года назад
Please don’t cut the prayer at the end. It always happens.
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 2 года назад
ሰላም ፓስተር ቸሬ
@dinkechemeda4462
@dinkechemeda4462 2 года назад
Ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen lililililililililililili ebifami
@yonasgirma5353
@yonasgirma5353 2 года назад
Pastor chere temert betam bezu ngr astemrognal...gen ken belay yehonu ngroch aluu ebakeh anten lagegn emechelbet ngr bagegn ene sedet lay negn Ethiopia behon ken ayfejebgnem nbr metche lemagegnet ebakeh...
@kidygirma8208
@kidygirma8208 2 года назад
ቅድስና ለእግዚአብሔር ነው
@burtazer1376
@burtazer1376 2 года назад
menkat yalbaten guday nekhelen betam amsgenalew.
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051 2 года назад
Geta yeqeri balenyi❤❤🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤
@ኢየሱስነውስርመሰረቴ
geta eyesus hoy iridagn ::
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Год назад
እንዳንተ ያሉ ሰባኪውች ይብዝሉን
@seblemesfin7043
@seblemesfin7043 2 года назад
ፓሰተር ሰዎቸ ግራ ከተጋቡበት አንዱ አድርጌ የምጠይቅህ ሰዎች ተጋብተው ለ15 አመትና ከዚያ በላይ አብረወ በትዳር በቤተ ክርስትያን ኖረው አንዳቸው የ ኤች አይ ቢ ባይረስ በደም ውስጥ ቢገኝ መለያየተት ነው ወይስ አብሮ መኖር ነው ያለባቸው?
@musicforpurpose1842
@musicforpurpose1842 2 года назад
Ewnetegna ye Kristos wengel endehone menfes kidus astemrognal.
@alma001-wk6tz
@alma001-wk6tz Год назад
paster chere geta yebarekek
@lydiaylydiay5192
@lydiaylydiay5192 2 года назад
Libe yalew yesma he is very true! God bless you
@yabesyebelay5541
@yabesyebelay5541 2 года назад
ሰው ደክሞ ጊዜ ሰቶ የሰራውን የክፋት መስዋእት ሆኖ የእግዚአብሔር ሀይልና የኔ እግር በአንዴ በቅፅበት ወደ አመድነት ይበትነዋል ሀይል የእግዚአብሔር ፀሎትና ምልጃ የኔ
@saradalma9089
@saradalma9089 Год назад
የእግዚአብሔር ሰው ፀጋው የበዛሎዎት ነዎት አሑንምይጨምርሎዎት
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Год назад
እውነት ነው መቅደስ ውስጥ አይሸኛም የእግዚአብሔር ማደርያ ነው ተባረክ
@wubineshsimon7843
@wubineshsimon7843 2 года назад
"እንኳ በደህናው ቀን ሞትክ ጳውሎስ ተገላገልክ" ተመቸኝ 🤔😪
@nesanettoga4249
@nesanettoga4249 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ የስው ልጅ ከዙሙት የፀዳ relisep ልኖራው ይገባል
@ዛሬምተመስገንጌታሆይ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ታባረክ 🙏🏽💞💞💞💞💞
@nanimekonnen3283
@nanimekonnen3283 2 года назад
Geta stegawun yabzalk betam hiwot keyari tmhrt nw zemenk yilemlm😇🙇‍♀️🙏
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 2 года назад
Qalhiwot yasamalin Pastor Chere Tsagawun yabzalik Idmenna xena yadililn ❤🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@almaztwsfa6903
@almaztwsfa6903 2 года назад
Tabark zemene hulu yebark xuru timritii ♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏hunatanye timiriti
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 2 года назад
Abetu Getaye yalefewun ye zimut zamanen yiqir balegn le wedefitu be Qidisinna indinorlik irdagn 🙏😥
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 года назад
ዋውውውው አንተ ምርጥ ሰው ተባረክልን ጌታ ይርዳን እደፈቃዱ መኖር እንችል ዘንድ
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051 2 года назад
🙌🙌🙌🙌yegeta fiqadi bahiyote
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተር ቸሬ።❤❤👏
@filmonlibsemariam4803
@filmonlibsemariam4803 2 года назад
God bless you
@habtedebisa7197
@habtedebisa7197 Год назад
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልኝ!ይብዛልን!
@By_grace100
@By_grace100 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር።
@yordidubale677
@yordidubale677 Год назад
Paster chere I really love you , may heavenly father bless you .!!
@addiskassa5165
@addiskassa5165 2 года назад
Pastor chere, Always a great preach! Stay blessed 🙌 🙏 ✨ 🤗👍🙏
@aynadistsegaye
@aynadistsegaye 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ።
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 2 года назад
Pastor chrye bezu temrku geta yebrkh ,selntem Jesus yebrk
@ashujajura
@ashujajura 2 года назад
Thank you, Pastor Chere! God bless you!
@mimishasrat1882
@mimishasrat1882 2 года назад
Pastor Chere, may God bless you richly. Have you ever thought of using subtitles or professional interpreters (in international languages) so that your teaching can reach a wider population out of Ethiopia? Bless you!
@wehana4434
@wehana4434 2 года назад
አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@sanyimamo8572
@sanyimamo8572 2 года назад
10Q
@wehana4434
@wehana4434 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺አሜንንንንንንንንን🥺🥺
@vcggvcggftyy9620
@vcggvcggftyy9620 2 года назад
Fastery💖💖biruk Sewu🍇🙏😍
@lensashawotobe5911
@lensashawotobe5911 2 года назад
Waaqayyoo nama sammu qabuu nu godhu waan hundaa duraa nama ta'uu barbachisaan🙏
@mercysabir8424
@mercysabir8424 2 года назад
ተባረክልኝ ፓስተር!
@liyadagne9011
@liyadagne9011 2 года назад
ዎድሃለሁ ቸሬ ብሩክ ነህ
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 2 года назад
አመሰግናለሁ ይብዛልህ
@yuotub-
@yuotub- 2 года назад
ፖስተር ቸሬ ተባረክ 🙏🙏
@melate1677
@melate1677 2 года назад
Amen😇😇🙏 ተባርክህል
@endaleadinew3303
@endaleadinew3303 2 года назад
ጌታ ይባርክ
@fsgvjcvc8646
@fsgvjcvc8646 2 года назад
ጌታ ይበርክህ
@matthewroady1907
@matthewroady1907 2 года назад
ተባረክ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 года назад
Thank you pastor
@bethlehemkidane8097
@bethlehemkidane8097 2 года назад
Paster cherye👍😍
@meronshitaw3741
@meronshitaw3741 2 года назад
Be blessed pastor ቸሬ
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051
@emebetbirahanuiyaasusiigoo9051 2 года назад
Ameeen Ameeen😢😢😢
@Ritarita-bb7mj
@Ritarita-bb7mj 2 года назад
Thank you🙏
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 2 года назад
paster geta yebarikot
@abebekebede3441
@abebekebede3441 2 года назад
Amen🙌🙏
@marthamekonnen4543
@marthamekonnen4543 2 года назад
Thank you Jesus!!!!
Далее
“ቅንዓት” በ ፓ/ር ቸሬ
44:30
Просмотров 80 тыс.