Тёмный

ከፋኖ አመራሮች የሚጠበቅ ኃላፊነት! 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 8 тыс.
50% 1

"ከፋኖ አመራሮች የሚጠበቅ ኃላፊነት!"
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Опубликовано:

 

2 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@tesfayguolay6562
@tesfayguolay6562 6 дней назад
Ermias,, thankyou ኣማላካክትህ ሁሉ ግዜ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነው እንደ ሁሉ ግዜ።
@birukZewde-wv3tt
@birukZewde-wv3tt 6 дней назад
😂😂😂😂😅😅😅😅
@yemaneyohannes862
@yemaneyohannes862 6 дней назад
Tigray territory that was taken by Fano during the war in Tigray should be returned to Tigray.
@ghideyb7269
@ghideyb7269 6 дней назад
Great analysis Mr.ermias.educational.you are right. Have a great day.
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 6 дней назад
Since Tigrean has no representation in both houses especially in House Federation that will deliver decision on their affairs, its decision will not acceptable to them. This unilateral way of managing conflict will only further complicate problems!
@abrehamkebede7556
@abrehamkebede7556 6 дней назад
ሱማሌ ክልል ከአፋር ጦርነት ላይ ነው ይባላል ። እስኪ እዚህ ላይ ስራ! ናዝሬት ላይ??
@zafuenset1055
@zafuenset1055 6 дней назад
Amhara and Oromos are rivals for ceneturies.
@user-qp5xb6qt7y
@user-qp5xb6qt7y 6 дней назад
Selam Selam
@Muez_Gidey
@Muez_Gidey 6 дней назад
ኤርሚያስ ከኢትዮ360 ከወጣህ በኃላ በምታደርገው ትንታኔ ኣድናቂህ ነኝ። በዚህ ቪድዮ ላይ በተደጋጋሚ ጠለምት እያልክ እየጠራኸው ያለው ቦታ ጸለምቲ (ትርጉሙ ጥቁሮች ማለት ነው) ተብሎ ነው የሚጠራው። ከጦርነቱ በፊት በነበረው ሁኔታ ጠለምት (ትርጉም የሌለው ቃል) የሚባል በአማራ ውስጥ የሚገኝ አከባቢ ሲሆን ጸለምቲ ደግሞ በትግራይ የሚገኝ ወረዳ ነው። ከጠለምት የተፈናቀለ ሰው የለም። ስለዚህ ሁልግዜ ስም ስትጠራ ብትጠነቀቅ ጥሩ ይሆናል። በነገራችን ላይ ጠለምቲ ማለት በትግርኛ ከሃዲዎች ማለት ነው።
@medhin8187
@medhin8187 5 часов назад
@@Muez_Gidey ✅👍
@user-qo3nx4ii2s
@user-qo3nx4ii2s 6 дней назад
እርሚ ጠለምት አይትበል ፀለምቲ በል ፡
@asnakomulugeta9421
@asnakomulugeta9421 6 дней назад
የዋቅጅራ ልጅ ስለ አመሰራ ፋኖ አያገባህም። ተጠንቀቅ
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 6 дней назад
ወንድ ኤርሚያስ ንገርልን ነዚያ ለኤሪትርያ ቅጥረኛ ሆዳሞች ለነ በለጠ ካሳ ለነመሳይ መኮኒን
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 6 дней назад
ኤርሚያስ የትግራይ ተወካዮች በሌሉበት የፌደሬሽን ምክርቤት መወሰን አይችልም ላልከው መልሱ ቀላል ነው። ይቻላል። የትግራይ ቦታን እንደተቃዋሚ ወስደህ ሌሎች ቮት ያደርጋሉ። የድምፅ ብልጫን ተከትለህ ትወስናለህ።
@biniamGere6502
@biniamGere6502 4 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 6 дней назад
❤❤❤መላኩ አለበል ማለት ወራዳና የትግራይ በጎ የማይወድ እንደውም ኤርሚ ጦርኖቱ ሲጀመር የትግራይ ህዝብና መንግስት ንብረት የሆኑት ፍብሪካዎችና ኢንዳስትሪያል ቦታዎች ስም ዝርዝርና የተተከሉበት ቦታና ከነአድራሻ በዝርዝር ለሻብያ ያቀረበ ነቅሎ ለመውሰድም ለማጋየትም ይሄውላቹ ብሎ በኢሳይያስ እግር ስር አስቀምጦ የመጣ ባንዳነት ሱስ የሆነበት አሳፋሪ ሰው ነው!!❤❤❤
@user-io8kb2ds3b
@user-io8kb2ds3b 6 дней назад
ውድ ወንድሞች ኤርሚያስ ነገሮችን ማንኛውንም ነገር ኢትዮጵያን ይጎዳል ወይስ ይጠቅማል ብሎ በማሰላሰል (Benefit and cost ) አቋም የሚይዝ በመሆኑ ይህን ሰው ለኢትዮጵያ አንዱ ጠቃሚ ሰው መሆኑን በጥልቀት ብትረዱ።
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 6 дней назад
😂😂😂😂
@greenlife4790
@greenlife4790 6 дней назад
But dont forget TPLF, OLA, Fano are worst than PP. PP is ineffecient and dominated by opportunists, as it was made by TPLF, because most of PP members are ex-EPRDF. OLA and Fano has no pan-Ethiopian plan. OLA is dominated by Oromo extremists and Fano is dominated by Amhara extremists. What do you have?
@user-yo1pu6ly1m
@user-yo1pu6ly1m 6 дней назад
Edw menagbhe
@SimonSmith-zv9tw
@SimonSmith-zv9tw 6 дней назад
ሚዛናዊ እና ፍትሀዊ ትንተና ነው።
@user-qd5tc2iv4v
@user-qd5tc2iv4v 6 дней назад
ኤርሚያስ ጸለምቲ ኣማራ ማድረግህ ነው ኣትዋሺ የጸለምቲ ነዋሪየዎች ናጸው ሽማግለ ሁነው የመጡ ኣንተግን የምታስታላልፈው ያለህ መልአክቲ ጸለምቲ ኣማራ ነው ኢያልክ ነው
@mynamar3984
@mynamar3984 6 дней назад
አይ ኤርሚያስ በመጨረሻ መካሪ ሆነሃል
@firaehiwotkassie5370
@firaehiwotkassie5370 6 дней назад
አንት አሳማ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 6 дней назад
ድሪቶ ነህ የአማራ ክልል አስተዳደር ወስኖ ትላለህ የአማራ ክልል ከፈረሰ አንድ አመት አለፈው ቆሸ
@user-dt8jy3sw2y
@user-dt8jy3sw2y 6 дней назад
ሀሀሀ አይ ኤርሚያስ ፀረ አማራው ምትገርም ሰው።
@mahariayenew7395
@mahariayenew7395 6 дней назад
መጀመሪያ የወልቃትን ታሪክን ሳታውቅ አፍህን አትክፊት
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 4 дня назад
መላኩ አለበል ይህ አከራካሪ የሚለውና ሌላም የትግራይ መሬት የተወሰደው አማራ ስልጣን ላይ እያለ ነው ገና ያልተመለሰ የትግራይ መሬት ወደ አማራ ተካሏል: ተወካዮ እያጋነነ ነው የሚዋሸው ለዘመናት ሲል ለብዙ መቶ አመታት ማለቱ ነው: ሀይለስላሴ የትግራይን መሬት ከትግራይ ወስደው ሲያስተዳድሩ እስከ ደርግ ውድቀት መቶ አመትስ ሞልቷልን? የአማራ ልሂቃን ምናለ በልኩ ብትዋሹ? የትግራይ ጉዳይ ከንግዲህ በሰላምና በህግ ነው የሚፈታው: ስለዚህ የርስት ጥያቄ ካለህ መረጃህን ያዝና ተከራከር: ግን አተርፍ ባይ አጉዳይ ሆነህ እንደምታዝን እወቅ: ማጣራቱ ወራሪዋችንስ ያጣራል ወይ? የትግራይ መንግስት ሳይፈቅድ ቦታ ይዞ የተገኘ ዘራፊ እንደሚባረር አትጠራጠሩ: ይህ በማንኛውም ክልል በዋና ከተማዋም መሬትን በጉልበት የያዘ የጨረቃ ቤት የሰራ ሁሉ ይቀማል: የተለየ ለአማራ ዘራፊ ልዩ ህግ አይኖርም:
@tadesseazage3306
@tadesseazage3306 6 дней назад
ቀዳዳ አትዋሾ ባለሱቁ
@browhat1713
@browhat1713 6 дней назад
ከዚህ በፊት ህወሃት ትጥቅ ፈትቷል ያሉት የመከላከያ አዛዦች አልነበሩመ ወይ? ብአዴን በአሁን ስዓት የአማራን ህዝብ መብት የማስጠበቅ አቅም አለዉ ወይ?
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 6 дней назад
የቅማላም ስብስብ,ኤርሚያስ አንተ የድቃላልጅ,ቀን አሁን ጠብቁ ,ራያ ትግሬ ቤቴን አፍርሷል ሱቄን ዘርፏል በምንም ተአምር ትግሬ ራያ ላይ መኖር አይችልም ሊቀበር ይችላል
@user-bh7vw3zt8r
@user-bh7vw3zt8r 6 дней назад
ውዳቂ ከርሳም ስለፋኖ ምን አገባህ
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 5 дней назад
ኤርሚያስ ደነዙ አቋምህ ታውቆ ያደረ ነው፣ ፀረ-አማራ ነህ። ሊነገርህ የሚገባው አንድ ነገር ግን አሁን የአማራ ህዝብ የንዳንተ አይነቱ ጭፍን ምሣር የሚየርፍበት የወደቀ ዛፍ አይደለም!
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 6 дней назад
አማራ እንጀራ ሆነልህ ጋላው😅
@Gomoraw04
@Gomoraw04 6 дней назад
አንተ ህፃል ልጅ ምናለበት በእድሜም ባይሆን በአስተሳሰብ የሚመጥኑት የስድስት አመት ህፃናት ሰብስበህ ብታወሪ You don't belong to be in the real world
Далее