Тёмный

ከፍኖተ ጽድቅ ቴልቪዥን ጀርባ ያለው እዉነታ ምንድነው???.....ከቤተክርስቲያን ያፈነገጠ ስርዓት.....ክፍል 1  

ET ART MEDIA
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 135 тыс.
50% 1

#Minyahil_benti
#ምንያህል_በንቲ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Развлечения

Опубликовано:

 

12 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 969   
@etartmedia
@etartmedia Год назад
ውድ ቤተሰቦቻችን ፈቅዳችሁ እና ወዳችሁ የሚዲያችን ቤተሰብ ስለሆናችሁ። እጅግ እናመሠግናለን ። ወደ ሳታላይት የምናደርገውን ጥረት ከጎናችን ሆናችሁ እንድትደግፉን በክብር እንጠይቃለን። በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ Et art film production 1000411367839 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለበለጠ መረጃ 0912656342 0939048556 ያግዙን ያበርቱን
@rajmal3634
@rajmal3634 Год назад
እነሜ ኒራ ቢቶኛል
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g Год назад
እኔ ሲጀመር ሰለሞን አቡክር የመጣለት ነዉ ግራ የገባኝ
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g Год назад
ታድያ የጠፉት ልጅቻ እዴት ይመለሳሉ ይህን እያዩ
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y Год назад
የአዝማሪ ምሽት ነው የሚመስለው ያሳዝናል አምላኬ ትንቢት መፈጸሚያ ምሳሌ መድረሻ ከመሆን ሰውረኝ እንደምህረትህ አስበኝ እንደሀጥያቴ አይሁንብኝ
@fanadessie6346
@fanadessie6346 Год назад
ለምን አዳራሽ ዉስጥ? ምንም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጣዕም የለውም
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
እግዚአብሔር ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን በእውነት በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢
@degefealemayehu2213
@degefealemayehu2213 Год назад
Vdidncnidnj😢😢😢😢😢
@tube-mc4wp
@tube-mc4wp Год назад
ፈተናችን በዛ እግዚአብሔር ሆይ ሀይማኖታችን ጠብቅ ምነዉ ከሀዲዉ በዛ !!😭😭😭😭
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*የእኛ መልካችን ቤተክርስቲያን ስርአታችን ቤተክርስቲያን ሁሉም ቤተክርስቲያን ናት የምታስተምረን ቃለ አዋዲ ተመሳሳይ ለመሆን እየሞከሩ ነው እባካችሁ እራሳችሁ ጠብቁ ሰው አትከተሉ ቤተክርስቲያንን እንጅ*
@zenashtesefaye5163
@zenashtesefaye5163 Год назад
Ewenet belehal wedeme
@asterwoldegebrielastu7919
@asterwoldegebrielastu7919 Год назад
Their songs bless my heart!! May the grace of God increase in them
@fira8712
@fira8712 Год назад
@@asterwoldegebrielastu7919 That's what it seems to you, but the truth is on the contrary
@samiassefa5506
@samiassefa5506 Год назад
ጭፈራ ብቻ ነው የቀረው እንጂ ይዘቱ የመዝሙር ሳይሆን የዘፈን ነው አይተነው ተቃጥለናል ድረሱልን
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ተዋህዶን ጠብቅልን ልቦናይስጠን ለሁላችን
@taemezemamedia6490
@taemezemamedia6490 Год назад
ET artoch እግዚአብሔር ያበርታችሁ በእውነት አንገታችንን ደፍተናል ቀና የምንልበትን ዘመን እግዚአብሔር ያምጣልን!!
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*ይገርማል ይሄንን ያክል ስር የሰደደ ታዋቂ ተወዳጅ ዘማርያን አብረው መሆናቸው ያሳዝናል እውነት 😌😌😥🥺ግን ከቤተክርስቲያን መከራዋ ብዙ ነው እሷን የመሰሉ ብዙዎቹ እየመጡ ለማሳት ይሞክራሉ ግን አይሆንላቸውም አይሳካም እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በቶሎ እንዲሁ መሆኑ አባቶች መግለጫ መስጠት አለባቸው እንደዚህ ስርአት አልባ የሆነ ከቤተክርስቲያን የተለዬ ነው*
@concentration1206
@concentration1206 Год назад
Kenean wendem mezmuru becha sayehon super double t meybale derget nw yemerdachew deregetu befet kale awadyen sereda yenber nw befetem senenager neber ahun demo belela metuale
@sewanchilene1987
@sewanchilene1987 Год назад
በጣም ያሳዝናል በጣም የምንወደውና ህይወትን የሚያረሰርስ መዝሙሮች በዚህ መልክ ለዛቸው ጠፎቶ መመልከት ያማል ልቦና ይስጠን።
@emebettekletsion1993
@emebettekletsion1993 Год назад
ET ART በርቱልን በጣም ይገርማል በደንብ ያስታውቃል ትክክል አይደለም በርቱልን
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Год назад
የእዉነት የሚያስደነግጥ ነዉ እዉየነታዉን ሳናዉቅ በተለይ ከአባቶች እዛ ከነበሩት መልስ እንፈልጋለን። በርታልን ወንድማችን
@Newmenged
@Newmenged Год назад
መልስ አትብቅ መናፈቅ ናቸው! እመነኝ አስመሳይ እንጂ ልባቸው የካደ ለገንዘብ የተገዙ ናቸው
@user-dh1co9nl5k
@user-dh1co9nl5k Год назад
ቅድስት ተዋህዶን እግዝያብሔር ይጠብቀልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢
@yonaszekarias3299
@yonaszekarias3299 Год назад
በቅድሚያ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለሕይወት ያሰማልን ተመስገን እንዲህ ቤተክርስቲያንን ስርዓታን ለመጠበቅ ለማስጠበቅ መወያየት የመልካም ነው
@tigistabera3566
@tigistabera3566 Год назад
እናመሰግናለን ኢት አርት ሚዲያም ፍኖተ ጽድቅ ላይ የሄዱትን ዘማርያንና ሰባክያንን አጣሩልን አሁን ላይ እየሰሩበት ያለውን አካሄድ በደንብ አጥርታቹ አቅርቡልን የሄዱት ሁሉ እየጋበዛችሁ ጠይቁልን🙏
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
በትክክል
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 Год назад
ትክክል ።
@misganabere6115
@misganabere6115 Год назад
tikkle
@ash4805
@ash4805 Год назад
Enastewul mindnew mitaraw ergid new mideaw ye thadiso media new.Gin enesu eza bota lay enesun saygefuwachew gebtew ayitew lemelisuwachew new belela asab anineda.yihe new ewinet 100%.
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Год назад
ትክክል
@ZemaritMahletYouTube1921
@ZemaritMahletYouTube1921 Год назад
በርቱልን በዚህ እዳይቆም እስከመጨረሻው መሄድ አለብን
@user-no9wo5sn5n
@user-no9wo5sn5n Год назад
በርቱ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋሁ ያብዛላቹ
@lidacall2510
@lidacall2510 Год назад
በጣም ነው ግራየገባኝ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@user-br4ow3mj1s
@user-br4ow3mj1s Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልንጅ ያስፈራል ዘመኑ😥😥
@maryy852
@maryy852 Год назад
እግዚያብሔር ልብ ይሥጣቸው በርቱ እግዝያብሔር ይባርካችሁ ወድሞቸ
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 Год назад
እዳዉ ቸሩ እግዚአብሔር ይማርን እምነታችንን ይጠብቅልን በእምነታችን ያፅናን በእዉነት
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam Год назад
እውነት ነው ቤተክርስቲያን በግለሰብ አትለካም ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት 👏👏👏💕🙏💕
@hareggene5495
@hareggene5495 Год назад
በእውነት እንደ እናንተ ያለውን የተዋህዶ መምህራንን መድሐኒት አለም ክርስቶስ ያብዛልን ክፉ አይንካችሁ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Год назад
አሜን
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ወንድሞቻችን በርቱልን ከጎናችሁ ነን ቤተክርስቲያናችንን መጠበቅ አለብን
@mekutube6946
@mekutube6946 Год назад
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን የቤተ ክርስቲያናችንን ስርዓት ለመናድ ብዙ ሰዎችና ማሕበራት እየሰሩ ነው እንዲህ በየጊዜው ሁሉም እስኪነቃ መስራትና ማስረዳት ይጠበቅባችኋል። እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Год назад
ሁሉም ነገር አርቴ ፊሻል ሆኗል ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ቤትክርቲያናንን ይጠብቅልን እኛም የቻልነውን መጠንቀቅ እና መጠበቅ አለብን
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Год назад
እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን🙏🏾 በርቱ ወንድሞቼ!!! እየሱስክርስቶስ ከነእናቱ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ!!!
@Selam12973
@Selam12973 Год назад
አቤቱ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሀይማኖታችን በተጋድሎት ጠብቁልን😭🥺 የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ መታሰቢያ በአላቸው 💒💒💒✝️✝️🕯🕯
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 10 месяцев назад
ስለ አቡና ምናምን አቁመህ ስለ ጌታ ኢየሱስ ማለት ትጀምራለህ አይዞህ
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Год назад
በርቱ ወድሞቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!
@user-uw1oi8hy7v
@user-uw1oi8hy7v Год назад
Et Art እናመሰግናለን፣ አሁንም ቅዱስ ሲኖዶስ እና ቤተ ክህነቱ ማብራሪያ መስጠት አለበት።
@alemneshkelemework9319
@alemneshkelemework9319 Год назад
444444444
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
ብቻ ለማንኛውም ምንም ሊዋጥልኝ አልችልም 😢ሰላሜን ካጣሁ ዛሬ 6 ኛ ቀን አስቆጠርኩኝ ብቻ የድግል ማርያም ልጅ እውነታውን ይግለጠዉ 🖤🖤🖤🖤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
እኔ እራሱ ግራ ገባኝ 🤔🤔ምንድ ነው ጉዱ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Год назад
ትክክል ምንም ቢያስተባብሉ ተሀድሶ መልኩን ቀይሮ መቷል ።
@user-up3ni8pd2x
@user-up3ni8pd2x Год назад
እኔም ሰላም አጥቻለሁ ማሪያምን እቅልፍ ነው ያጣሁት ሊዋጥልኝ አልቻለም ጭራሽ😥😥😥😥😥
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
@@user-up3ni8pd2x እንግዲህ ትግስቱን ይስጠን ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ዘንድ መጸለይ ነው ግን ያማል ነገሩ 🖤💒😭
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቼ በርቱ እናንተ የቤተክርስቲያንችን ድምፆች በመሆናችሁ እናመስግናለን ። እግዚአብሔር አምላክ ተኩላዎችን ለይቶ ይስውርልን ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።
@jobm5954
@jobm5954 Год назад
እጅግ ስመኘው የነበረ አቀራረብ በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ ማህበረ ፅድቆች
@user-mf4lj5ux7m
@user-mf4lj5ux7m Год назад
ሰውን መከተል አያስፈልግም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢
@masmas995
@masmas995 Год назад
እውነት ነውቃለህይወት ያሠማልን አሜን
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Год назад
እኔንም የዛሬ 8አመት ቅ/ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ከነሀሴ 26እስከ29 አመታዊ ጉባኤ ተካፍየ ስጨርስ ራስ አምባ ሆቴል አድራሽ ለ ebs ቅርፅ ብለው አታለውኝ ተካፍየ ነበር ግን እግዚአብሔር ረድቶኝ ድንግል ማርያም የሌለችበት ጉባኤ ሙሉ አይደለም ብዬ እኔ ቀረሁ ባለቤቴ ተሀድሶ ሆንብኝ አሁን ተፋታን ስለዚህ እኔ ተጠቂ ነኝ ሳይቃጠል በቅጠል ።
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
የኔ ውድ አንቺ ትክክለኛ ነገርን ነው የመረጥሽው ከምንም በላይ ክርስቶስ አለሽ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Год назад
እስይ እንኩዋን እግዚአብሔር አምላክ እረዳሽ ይገርማል ልቦና ይስጥልን ለጠፍት
@user-cd3jy6lw3r
@user-cd3jy6lw3r 7 месяцев назад
የድንግል ማርያም ስም ለምን አይጠራም? ዝማሬዋ የታለ? ማስተዋል ያስፈልጋል
@user-cd3jy6lw3r
@user-cd3jy6lw3r 7 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነው
@Elsabeth555
@Elsabeth555 Год назад
ቤተክርስቲንን ለማወክ እነሱ ፍላጎታቸው አባቶች ማዉገዝ አለባቸው ኢት አርት በጣም የምናመሰግነው በርቱ የተዋሕዶ ልጆች
@kukulutube3269
@kukulutube3269 Год назад
በተረፈ ማህደረ ፅጌ የእናታችን የቅድት ድንግል ማርያም በረከት እረዴኤት አማላጅነት የደርብን ግን ያሳዝናል
@meseretwolde
@meseretwolde Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ከደጅክ አታስቀረን ደጅህን ጠብቅልን💒❤
@hkeesam4008
@hkeesam4008 Год назад
አይይይይ መጨረሻው ጌዜ ያሣዚናል ብቻ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለነስሀ ሞት አብቃኝ😭😭😭
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
አዱዬ እመብርሀን ትጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እነሱ ክፉ ናቸዉ እንዳይጎዱህ
@selamawittadesse2816
@selamawittadesse2816 Год назад
ኢት አርት ሚዲያ በርቱልን እምዬን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርተታችሁ እነዚህን የበግ ለምድ ለብሰው ከተዋህዶ እምነታችን ለማስወጣት የሚሮጡትን እየተከታተላችሁ ህዝቡን አንቁክን እባካችሁ በርቱልን።
@meseretshigute5502
@meseretshigute5502 Год назад
ውድሞቻችን ፈጣሪ ከናተጋር ይሆን የድግል ማርያም ልጅ በነገር ሁሉ ይቅደምላችሁ
@kidestmelese8731
@kidestmelese8731 Год назад
እግዜያብሄ ይስጣችሁ
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v Год назад
ታድያ ምን ቀረ ሁሉም ሄዶ እኮ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 Год назад
እናውቃለን በሚሉት ልንጠፋ ነው ዘንድሮ!!!!! ማፈርያዎች ልባችሁን ይመልስ የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏💚💛❤➕➕➕
@meazakefeni678
@meazakefeni678 Год назад
አባታችን መድሀኒያለም ሆይ ቤትህን ትጠብቅ ዘንድ በእናትህ በማሪያም እንማልዳለን።
@martaayane7533
@martaayane7533 Год назад
አቤቱ አምላካችን ቤተክርስቲያንን ሐይማኖታችንን ጠብቅልን እየታየ ያለው እጅግ አሳፋሪ እና አሳዛኝ ነገር ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መምህሮቻችን እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@etsehiwotteklu
@etsehiwotteklu Год назад
አይዞአችሁ በርቱ። ቤት-ክርስትይንን በፀሎታችሁ አስቡዋት።በምትችሉት ሁሉ።ፀሎት ስራን ይሰራልና። በርቱ፡፡ እግዚአብሔር እዉነቱን ያወጣዋል።
@user-jc6ov3wp2j
@user-jc6ov3wp2j Год назад
ET art በርቱልን ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ አላማው ቀስበቀስ ኦርቶዶክስ ማጥፋት ነውና።
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
ወንድማችን አዱ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t Год назад
ጌታ ሆይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን አንተ ጠብቅልን አሁንስ በጣም ያስፈራል 😥😥😥 ሁሉ ነገር እየተቀየረ ነው
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ከአባቶች አፋጣኝ ምላሽ እንሻለን ድምፃችን ይሰማ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
ማብራሪያውን የሰጡት ወንድማችን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በርቱልን እስከመጨረሻው ድረስ ቀጥሉበት
@meazibizualew4622
@meazibizualew4622 Год назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 😥😥ያማል በጣም
@tesfayereta3930
@tesfayereta3930 Год назад
መምህሩ በእውነት ትክክለኛ መልእክት ነው። ረዘጋጆችንም እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Год назад
ይገርማን ሀይማኖታችነን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@godislove4716
@godislove4716 Год назад
ሙዚቃ ወይስ መዝሙር 🤔🤔 አምላኬ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Год назад
በጣም እንጅ ያሳዝናል
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Год назад
እመብርሃን ትታደገን መቼም ችግር ድህነት ጥቅም እማያታልለው የለም እማያልፈውን ሠማያዊ ፀጋ በጥቅም የቀየሩት እግዚአብሔር ልባቸውን ያብራላቸው የኔ ቢጤው ከብት ሲነዱት እሚነዳው ነው ሚያሳዝነው
@Mali-hr2zz
@Mali-hr2zz Год назад
የተዋህዶ ልጆች ለኛ ዋናችን የቅዳሤው ጸሎት ንስሀ ቅዱሡና ክቡሩ የክርስቶስ ስጋ ወደሙ እና አባቶቻችን ናቸው እነዚህን ጠበቅ እናድርግ::
@eualkasa2192
@eualkasa2192 Год назад
በጣም ሚዛናዊ እና በመረጃ ሁኔታውን ለማስረዳት ስለሞከራቹ እናመሰግናለን..ስዎች መረጃ ሳይኖራቹ በስሜታዊነትለመናገር አትቸኩሉ...
@burte-lh5oc
@burte-lh5oc Год назад
አቤቱ ጌታዬ ሆይ በመንገድ ምራን
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Год назад
ተባረኩ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
ወንድሞቻችን እማምላክ ፍፃሜያቹሁን ታሳምርልን ታፅናቹ ትጠብቃቹ🙏🙏 አብዝታ ልቦናዉን ትስጥልን🙏🙏
@serkalemdemsieserkalemdems6532
በጣም ነው የሚያሳዝነው የሚያመው የታለ ያባቶቻችን እምነት ያች ያባቶቻችን እምነት ዋጋ የከፈሉባት የተጋደሉላትን እምነት እስካልጨበጥን ድረስ ዋዋዋዋዋ ዋጋ ያስከፍለናል አስተውሉ ያሬዳዊ ዜማችን የት ነው ወደ ሙዚዝቃ ቃና እየወሠዱት ነው😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@surafelashenafi508
@surafelashenafi508 Год назад
Fetary hoy Nihsit kidist betekirisiteyanachinn keatsirare betekiristeyan tebikilin !!!
@truttt7210
@truttt7210 Год назад
እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቀን ተኩላው በዝቶአል
@eyubdewit2263
@eyubdewit2263 Год назад
በእውነት ግራየሚያጋባ ነዉ የኦርቶዶክስ እምነታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሁንም ውስጡ መጥራት አለበት ይዘቱን የለቀቀ ስለሆነ አሁንም ድንግል ማርያም እምነታችንን ትጠብቅልን
@edengebeyaw6545
@edengebeyaw6545 Год назад
I agree with the interviewee . It doesn’t take a genius to know what sounds like Ethiopian Orthodox Church songs look like.
@Aryam-Begena
@Aryam-Begena Год назад
በጣም እናመሰግናለን በርቱ፣ተጨማሪ መረጃዎች ከተገኙ ቶሎ አድርሱን
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 Год назад
All spritual concerns must take place in the compound of the churches not in hotel & other areas.keep moving!!!!
@alemayehutsegaye3983
@alemayehutsegaye3983 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን መጠራት አለበት
@emafikir21tube
@emafikir21tube Год назад
እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን አባቶቻችን አንድ ይበሉን በጣም ያማል ወጣቶች እባካቹ እንጠንቀቅ ከብልጭልጭ እንዳንጠፋ በአሁን ሰአት የሚወጡ መዝሙር ከድሮ ዘማርያን እጅግ የተለየ ነው በመዝሙርም አባቶቻችን አንድ ቢሉ 😌😌
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Год назад
Tkikil ewnt
@user-no9wo5sn5n
@user-no9wo5sn5n Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏እንዴት ደስ ይላል በማርያም 🙏
@ZemaritMahletYouTube1921
@ZemaritMahletYouTube1921 Год назад
እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ ዘንድ እማልዳለን!!
@Hello-xo3rm
@Hello-xo3rm Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቻችን::
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
ምንድነው ጉዱ እሰከመጨረሻው ማዳመጥ አቅም የለኝም ያሰፈራል ትንቢቱ በግልፅ ጀምሮአል የተመረጡትን እሰኪሰቱ የተባለ ዘመን አታድርሰኝ ኤልሻዳይ ቅዱስ እሰከፍፃሜዬ በአይማኖቴ አፅናኝ
@add9323
@add9323 Год назад
አምላኬ ሆይ ልጆችህን ጠብቅ
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Год назад
መድህንአለም ሆይ የቤግ ለምድ ለብሴው ቴዋህዶን የምዎጉትን አንቴ አስታግስልን፣እኛንም በቸርኔትህ ጠብቀን።
@ayacell5823
@ayacell5823 Год назад
አሜን
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 Год назад
በጣም ያስፈራል ለእመናኑ እውነቱን አሳውቁን አባቶችንም አንጋፋ የሚባሉ ዘማርያኖችንም ጋብዛችሁ እውነቱን አስሰዱን እራሴን ነው ያመመኝ በጣም ያስደነግጣል እመብርሃን እናቴ ልጇችሽን ቤተክርስቲያንን በፀሎትሽ ጠብቂልን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
እመብርሃን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቂልን 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Год назад
ወደ ብልፅግና ሀይማኖት እየተሄደ ነው ዋናው ተሀድሶ ፀሀፊ ሆነው የተመረጡ እለት ነው ያዘንኩት ምንም ቢሉ ይሄ አካሄድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አይወክልም ዘንድሮ ከአባቶች ይልቅ ምዕመናን ነን ስለ ሀይማኖታችን እያለቀስን ያለነው እግዚአብሔር ይርዳን ።
@haregyelideta7334
@haregyelideta7334 Год назад
የሚገርም ነው እኮድጋሚ ብዙ ምህመናን ይዘው ሊጠፉ ነው ለካስ ተመልሰው የመጡት
@natnaeltesfaye2918
@natnaeltesfaye2918 Год назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ድንቅ ዉይይት ነዉ ከበፊቱ ክፋቱ የአሁኑ የከፋ ሊሆን ስለሚችል ቤተክርስቲያንን መጠበቅ ያስፈልጋል
@kelvin1411
@kelvin1411 Год назад
ኡፍፍፍ እምየ ተዋህዶ ፈተናሽ ብዛቱ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጣቸው😥😥😥
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f Год назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብናይስጥን🙏🙏🙏
@menberewoldetsadik7250
@menberewoldetsadik7250 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ባለማወቅ እየጠፉ ያሉትንም ወገኖቻችንን ይመልስልን።
@user-nh8vm8yq8c
@user-nh8vm8yq8c Год назад
አረ እውነት ይህነገር ምኑም ደስ አይልም አለማዊ አዝማሪ ቤት ነው የሚመስለው አረ ወዴት እየሄድነው እግዛብሄር ብቻ እውነቱን ያውጣልን
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Год назад
በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን እንዲህ ህገ ወጥ ከቤተክርሥትያናችን ውጭ የሆኑ ነገሮች የማይገባውን ሲያደርጉ መገሰፅና መመለሥ እጅግ አሥፈላጊ ነው ያለፈው ይብቃል እምዬ ተዋህዶ ይጠብቅልን አንድብያድርገን
@user-cx1gz6ci7r
@user-cx1gz6ci7r Год назад
ትክክለኛው ነገር ከአባቶቻችን አንደበት ብንሰማ መልካም ነው እላለሁ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Год назад
በጣም አዝነናል በዕውነት አንድ ልብ ሊባል የሚገባ ነገር አለ ኦርቶዶክሳዊው ምዕመን እንደቀድሞዎቹ እንደነ ቃለአዋዲ ጊዜ አንታለልም እንደዚህ አይነት ዝማሬና ሽብሸባ በፍፁም የቤተክርስቲያናችን አይደለም
@Teddalal
@Teddalal Год назад
መምህር ግርማ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@jiffmajo
@jiffmajo Год назад
እኔ እነዚ ሰዎች ምንም፡አላማሩኝም በጣም በሀዘን ነው ያለነው እባካችሁን፡ቢያንስ እናንተ ተሰሚነት ስላላችሁ የሆነ ነገር አድርጉ እኛ በፀሎት እናግዛለን
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 Год назад
አባ መአዛ ብዙ ህዝብን ያሳቱ እግዚአብሔር ልቦናይስጣቸው
@sarataye8812
@sarataye8812 Год назад
ጎበዝ አሁን ነው መንቃት የሊቃውንት ቻናል እንከታተል
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 Год назад
በጣም ያሳዝናል አባቶች ታዋቂ ሰባኪያኖች እና ዘማሪየኖችን ሳይ በጣም ግራ ገባኝ ይሄ እኳ የጠለቀ እውቀትን አይጠይቅም በጣም ግልጽ ነገር ነው ለመለየት ሽብሸባቸው ብቻ በቂ ነው ሕዝበ ክርስቲያኑን ይቅርታ ጠይቀው ከስህተታቸው መመለስ አለባቸው ምእመኑንም አያደናግሩ ::ኢትዬ አርት ሚዲያ እንዲሁም ወንድሞች በርቱልን እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@berhan4301
@berhan4301 Год назад
ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችው በጣም ጥሩና ምክንያታዊ እይታ ነው።
@chaipcool6563
@chaipcool6563 Год назад
አምላኬ ሆይ ቅድሰት ቤተክርሰቲያናችን ጠብቅልን ዙሪዋን በአዉሬዎች ተከባለች የምናየሁ ሁሉ ያሰፈራል
@tesfayeadugna-topic5183
@tesfayeadugna-topic5183 Год назад
😭😭😭አይ እምየ ተዋህዶ ጠላትሽ መብዛቱ
@user-yp9qb4pe3v
@user-yp9qb4pe3v Год назад
በርቱ ኢትዮ አርት
@abehabesha9689
@abehabesha9689 Год назад
መልካም ሐሣብ ነው እንክርዳዱን ልቀሙ እግዚአብቨሄር ይርዳቹ ለትህትና ነው እጂ የልገባን ያላችሁት ጉዳዩ ላይ አውሬው እንዳለ ግልፅ ነው እንፀልይ እንበርታ።
@user-ep4yf6qn1s
@user-ep4yf6qn1s Год назад
ሰላም ለናንተ ይሁን እግዚአብሔር እምነትን ሰቶናል እና መጠበቅያለብን እኛ ምእመናን ነው ጅ ስለዚህ የተዋሕዶ ልጆች እምነታችሁን ጠብቁ እንጠብቅ ተዋሕዶዎች ማንም የማይችለዉ መከራ እየመጣነው ግን ከዚህ ለማምለጥ አብዝተን እንጸልይ እንበርከክ ከዛ ፈጣሪ ይሰማናል የመጣዉን መከራ ይጠፋል አሜን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Год назад
እግዚአብሔር አስተዋይ ክርስቲያን እንድንሆን ይርዳን🤲🤲🤲😥😥😥
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
ኢት አርት ሚዲያ በርቱል እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ይህፍኖተ ፅድቅ የሚሉት ነገር ምኑም ደስ አይል ብልጭልጭ አርቲፊሻልን ሽፍን ቀማድረግ ሌላ ወጥመድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽ በዛ 😭😭😭 ብጱዕ ቅዱስ አቡነ አብረሀም ይህን ነገር እልባት ይስጡልን
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist Год назад
በርቱ ተባብረን ለቤተ ክርስቲያን እንቁም።
Далее
IQ Level: 10000
00:10
Просмотров 3,5 млн
Как без этого..😂
0:15
Просмотров 3,1 млн
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Просмотров 58 млн