Тёмный

ከ ሳይኮሎጂስት ሰላም አታላይ ጋር የተደረገ ቆይታ ተጋበዙልን 

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Просмотров 81 тыс.
50% 1

እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
#new #life #challenge #lifestyle #lovestory
#Donkey tube #challenge #lifestyle #lovestory

Опубликовано:

 

15 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@user-ob7xt2ey3s
ሰላምዬ በጣም ጎበዝ እውነት ስታወራህ እራሱ እንደ ዶክተር አይደለም በጣም አድማጭ ጎበዝ መልስ ሰጪ ወዲያው መልስ የምትሰጥ የልጅ አዋቂ ሰውን ከአለማወቅ ወደ ማወቅ ምታመላክት አንድ ሰላም ግን ብዙ የሆነች ምርጥ ሰው
@user-wq6sj5jn4c
ኤዳናነአቅርብል❤❤❤❤
@user-bj3ni1yl1c
@user-bj3ni1yl1c 21 день назад
አንድ ሰው ላንቺ ሲል እራሱን መስዋት አድርጎ እስከመስጠት የሚደርስ ከሆነ nice አደለም ወይስ ስለሚጠላሽ ነው! እሱ ልክ ነሽ ካንቺ በላይ እራሱን ወዶ ልሂድ ስትይ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ የሚልሽን ነው ለናንተ መወደድ መርከስ ሲጀመር ለሴት ልጅ ወንድ ልጅ ክብር የሰጣት ክብር ገብቷት አያውቅም ግልፅ ነው ሰወች የሚጠሉት አብዝቶ የሚፈልጋቸውን ነው!
@user-ip1wc3qx2c
ትምህርታቹ ጥሩ ነበር። ግን ለአእንግሊዝኛ ተናጋሪ ነው ወይስ ለአማርኛ ፧ አማርኛ ሀብታም ቛንቛ ነው። ሀይብሪድ አማርኛ ወይስ እንግሊዝኛ የማይመቻቹ እንደአኔ ካለችሁ
@user-pp7xl7dn1o
እባካቹ ስትናገሩ የEnglish ቃላት ያለ ትርጉም እየቀላቀላቹ ኣታስቸግሩን ወይም የኣማርኛ ትርጉም ስጡን
@Efriemfe
@Efriemfe День назад
እጅግ በጣም ቆንጆና አስተዋይና ዕረጋ ያለች ልጅ ናት።በጣም ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት በርቱልን እንዲህ አይነት በሳል የሆኑ ለትውልዱ አረዕያ የሚሆኑ ታዳጊዎችን ሁሌም ጋብዝልን። ትላልቆቹስ ምናቸውም አልሳበነም ነገር ነው የሚበሉት።
@salamnahoom2664
ሰላምዬ ድምፅሽ እራሱ መንፈስን ያርጋጋል አመስግናለሁ የኔታን እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ ቀርፀውሻል
@etoeto5473
በጣም አቀብራችሃልሁ ግን ኢጎ የሚባለው ዘመናዊ ታወት ነው እራስን መሰብሴብ ከተፈለገ ኢትዮጵያ ውስጥ ህይማኖት አለ አይለል እዴ መቼም አሁን ሰይጣን እድኛ ጅል አይደለም ዶሮ እረድልኝ አይልም በአድም በሌላ ዞሮ ሀይማኖት አልባ ማድረግ ነው እሚፈልገው 😭😭😭
@Efriemfe
@Efriemfe День назад
አገላለፅሽና ንግግርሽ እራሱ መንፈስን ያድሳል።በርችልን
@ETL23
ደስ የምትል ሴት አነቃቅታኛለች ፕሮካስቷን ሸር አድርጉኝ ❤❤❤
@selamdesta8678
እኔ የ 66 ዓመት አዛውንት ነኝ አንዳች ያለ የወጣት የስነልቦና ምሁር መስማት መታደል ነው
@Eyerus879
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሳሚ ኤልዳና የናፍቀቻችሁ እንድትመጣ ድምፅ ❤
@melattilahun7894
ወርቅ የሆነች ልጅ ናት የእውነት❤❤❤
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f 7 часов назад
ሁሌም የምታመጣቸው ሰውች ዋውው ጡሩ ሃሳብ ነው የምማርባቸው🥰🥰
@HayatIbti
Endanchi mehon felgalew allah yagezegn tebareki enate
@tsedenyagetahun7493
Wow ሰሊናዬ ትለያለሽ❤በተለይ ስለ ሴትነት ያነሳሽው ሀሳብ🥰🥰Thanks Sam
@Alemye777
@Alemye777 7 часов назад
ቡና ፖድካስት እንደ ስሟ ሰላም ነው❤
@user-hz5yq5jn8s
ዋው እንደ ሁሌጊዜው ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለው
@aminaahmmedin9268
Wow desss tilalech gobez nesh berchi.
@zainabmk1224
ዋው አስተሳሰብሽ ውብ ነው እንደመልክሽ ተባረኪ❤❤
Далее
ከባዶ መነሳት ይቻላል
1:22:18
Просмотров 21 тыс.
ЛУЧШАЯ ПОКУПКА ЗА 180 000 РУБЛЕЙ
28:28
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
59:20
Просмотров 44 тыс.