Тёмный

ከ ስድስት ሰዉ እኔ ብቻ ነኝ የተረፍኩት Solomon Diraddis tube Lene Bilesh  

Solomon Diraddis Tube
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ይህ ታሪክ በአንድ እናቱ በስቃይ እና በእንግልት ያሳደገችዉ እሱም እናቱን ለማስደሰት ሲጥርና ትልቅ ደረጃ መድረሱን ስትጓጓ የነበረች በህመም በመገፋት ስታሳድገዉ መኖሩን ይገልፃል፡፡
ይህ ሰለሞን ድርአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ አዝናኝ ለተቸገሩት የምንደርስበት የበጎ አድራጎት ስራዎች የሚሰሩበት ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለተከታተሉን ስለሚከታተሉንም እናመሰግናለን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @solomon.ayenew
እነዚህን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
• አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና| ...
ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል
• ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የ...
በተጨማሪም እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ
Facebook profile.php?...
Instagram solomon__diradd...
Telegram t.me/SolomonDir
#solomondiraddis #abelbirhanu #lovestory #Ethiopian #funny #comedy

Развлечения

Опубликовано:

 

12 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@bayushtube7706
@bayushtube7706 Месяц назад
እንደ አንተ አይነት ስንት መልካም ወንድሞች እንዳለ ሁሉ የክፉት ጥግ የተሞላባቸው ሰወች መልካሞቹን እና ንፁሀንን ለማጥፋት ይቻኮላሉ እግዚኦ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 месяца назад
ነፍሳቸው ይማርልህ😢😢😢 አሁን አንተ ሰው ሁን እባክህ ለምን አንተ ሰው ከሆንክ ነፍሷ ያርፋል ደግሞ በአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል ሁሌም አድርስላት በአፈችበት ቀን እሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ነፍስ ይማር
@sebletube6489
@sebletube6489 2 месяца назад
አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናናህ አንተ ጠንካራ ሁነህ የምትመኘውን ስታሳካነው ደስ የሚለው😭😭😭😭አጽናኙ መንፈስ በውስጥህ ይግባ
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 День назад
አይዞህ አታልቅ እናቶችን ተንከባከብ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 2 месяца назад
ወንድሜ ሱለሞን አንተ ፈጣሪ ጸጋውን የተሰጠህ ነህ ስንት ድሀ መስሎ ወንበዴ አለ ብቻህን ሆነህ አዝነህ መኪና ውስጥ አታስገባ
@user-dg4tu8oi3j
@user-dg4tu8oi3j 2 месяца назад
የሰው ልጂ ሲከፋው መደመጥ ይፈልጋል ሶልየ እውነት እግዜአብሄር ይባርክህ
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km Месяц назад
አይዞን ሁሉም ያልፋል ሶል መልካም ሰው አተጋ ቀጥረክ አሰራው እባክህ በዚህ አጋጣሚ ካሜራ አማንህ አንደኛ ነው ኤዲት የሚያረገው ሰው ጭምር ጎበዝ ሶል ግን በጣም ነው የማደቅክ ከዜዞ ተነስተክ እዚህ በመድረስክ ከዛም አልፈ በተለያዩ ስራለይ ተሰማርተህ መስራትህ አንደኛ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏😘
@nefisasemane
@nefisasemane 2 месяца назад
ያለች መሥሎኝ ፈገግ ብሎ ላሣይህ ሢል የደነገጥኩት ድንጋጤ
@user-bu5ve9hk7b
@user-bu5ve9hk7b 2 месяца назад
ሢያሣዝን😢😢😢 በፈጣሪ
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 Месяц назад
ሰለሞን እጅግ እወዳሀለሁ እድሜ ከጤና ይስጥህ እኔ እንኳን ከንቱ ነኝ እንዳተ ያሉ መልካ ስነ-ምግባር ያላቸው ኢትዮጵያን በመልካም ስራቹ አድኗት አደራ የመልካም ነገሮች ተቃራኒ የሰው ሥጋ የለበሱ ከንቱዎች አሉና ተጠንቀቅ ሳታጸልይ ሳትሰግድ እግዚአብሔር ሳታስቀድመም ከቤት አትውጣ ስትገባም ሳታመሰግን አትተኛ በእውነት እኔ መካሪ ሆኜ አይደለም ፡፡
@BirhaneMekonen
@BirhaneMekonen 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ አራስህን አበርታ ደሞ ሰሌን አግንተሀል ደግነቱ የማይጠገብ ወንድም አግኝተሀል እድለኛ ነህ በርታ
@kingofAmhara
@kingofAmhara 2 месяца назад
😢😢😢 ኡፍፍፍፍይ ጌታ ሆይ በአዘን የተጨቆኑ ወገኖቻችንን አጽናልን ወንድማችን አይዞህ በርታልን❤
@user-fc2ey8qw5h
@user-fc2ey8qw5h Месяц назад
እናት የለለው ሰው ሚስጡሩ ሌላነው እኔም ደግም ላላገኝት አጥቻታለሁ የእናት አሏህ በጀነት ይኑርልኝኝኝኝ
@senaitwelaa
@senaitwelaa 2 месяца назад
የእናት ሞት የእግር እሳት ነው የተቀበረችበትን የመቃብር ቦታ እና እናቴ ብሎ አልቅሶ መቅበርም መታደል ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የእናቴን እረፍት የሰማሁት በስደት ነው መሞቷን ለማመን አልችልም ስሄድ አገኛት ይሆን እላለሁ ግን ብትኖር በስልክ ታውራኝ ነበር እላለሁ እናቴ መቸም በህይወት ብትኖር ችላ ዝም አትልም እላለሁ😢😢😢😢😢 ቆሞ መቅበር መታደል ነው😢😢😢😢😢😢😢 ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ እናትህን ነፍሳቸውን ይማረው😢😢😢😢😢
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 2 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x Месяц назад
አይዞሽ የኔናት ሁሉም ሟች ነው እ/ር ያፅናሽ
@romangina5121
@romangina5121 13 дней назад
❤❤❤ ጀግናነህ በርታ
@bkelederesa
@bkelederesa Месяц назад
ሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ እንካን አቸረፈ
@user-dc5ml7hh8g
@user-dc5ml7hh8g 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያበርታህ
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 2 месяца назад
የእናትን ማጣት የሚቀው እናቱን ያጣ ነው 😢😢😢 እማ አላህ ይራህምሺ
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 2 месяца назад
እግዚአብሔር እናት ግን በአፀድ ገነት ያኑርልህ በርታ ወንድም
@samitesfaye3065
@samitesfaye3065 Месяц назад
Great job 👍
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 2 месяца назад
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 месяца назад
የኔ ጌታ:አይዞህ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Месяц назад
እኔ እህቴን ሰርፕራይዝ አድርጉልኝ ብዬ ሚሴጅ አስከምጨ በሳምንት ተመለሰ ነይ ቢሮ እንተርቢ አድርጊ አለች ሆ አገር ብሆን እማ እኔው በቂ ነኝ ሴት ሰኩሪቲ አልወድም
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@almaze214
@almaze214 2 месяца назад
የእናት ሞት እህህህህ እንደው ፈጣሪ ያጠክርህ
@AlmasAlmas-eg2lu
@AlmasAlmas-eg2lu Месяц назад
በዚህ አለም ላይ ያሉ ፈተናዎች በጣም ከባድ ና ከባድ ነው ነገር ግን ለበጎ ነው።
@aaethio
@aaethio Месяц назад
እባክህ ወንድሜ እንዴት ላናግርህ በምን መንገድ ስልክ ቁጥር ወይም የቴሌግራም ስልክ ቁጥር ካላችሁ ስጡኝ
@kiwenfetene7903
@kiwenfetene7903 Месяц назад
እግዚአብሔር ያፅናህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል 😭😭😭😭😭😭😭
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Месяц назад
ነብሷን ይማር እግዚአብሔር ያፅናህ አንተን
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 2 месяца назад
እኔን እህትህን😥😭😭😭😭። ነብሳቸውን በገነት ያሳረፋቸው😥🙏🙏
@romangina5121
@romangina5121 13 дней назад
ፀፅናቱን ይሰጥህህህህህ😢😢😢😢
@zabidaruu
@zabidaruu День назад
❤❤❤❤😢😢😢
@AbebawTadesse-ry3uj
@AbebawTadesse-ry3uj Месяц назад
Aneta yetabrkhe nehe berata bro
@user-em7ep7pn9e
@user-em7ep7pn9e 9 дней назад
Aizohe
@user-ov9cd7en2t
@user-ov9cd7en2t 2 месяца назад
ወይ😢😢😢😢😢😢😢 በፈጣሪ
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 2 месяца назад
አይዞህ ጠንካራ ሁን😢
@user-gg5tm3cy3t
@user-gg5tm3cy3t Месяц назад
አይዝ የኔ ጌታ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@ithopiyaithopiya6625
@ithopiyaithopiya6625 2 месяца назад
የኔአባትእፍፍፍፍ😢😢😢😢
@etechetech7158
@etechetech7158 2 месяца назад
አይዙህ,ወንደሜ😭😭😭😭
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 2 месяца назад
Efffffff ayezohi wadema hulachnme enhadalane ye egre esate😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MastewalDessie
@MastewalDessie 2 месяца назад
Offffffff yene abat😢😢😢😢😢😢
@adelegnmoges2350
@adelegnmoges2350 Месяц назад
solomon miret ethiopiawi beyhalew
@user-pv1vc8rj6h
@user-pv1vc8rj6h 2 месяца назад
የእናት ሞት የግር እሳት ነዉ😢😢😢😢
@romangina5121
@romangina5121 13 дней назад
የናት ውለቶዎ ከባድነው ቤቆጠር ቤዘረዘር አያልቅም እሶ እየራባት ለልጆ ታበላአለችችችችች😢😢😢
@user-nu9pd9uo3t
@user-nu9pd9uo3t 2 месяца назад
Uufffii yazazina geta inati yee honechi baalabet yisixik
@user-xg8se4jp2n
@user-xg8se4jp2n 2 месяца назад
እፍፍፍፍ
@user-dg4tu8oi3j
@user-dg4tu8oi3j 2 месяца назад
በስመአብ የምር የሰው ልጂ አይከፋ እዉነት
@user-jn6hh6hc2n
@user-jn6hh6hc2n Месяц назад
😮
@Abu-wv9md
@Abu-wv9md 2 месяца назад
😭😭😭❤❤❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 месяца назад
እናት ውለታዋ😢😢😢
@SurafelMesfin-ol9fy
@SurafelMesfin-ol9fy Месяц назад
zefay athun😢
@user-cu6fc1cx3g
@user-cu6fc1cx3g Месяц назад
❤❤😢😢😢
@yohanisgirma5491
@yohanisgirma5491 2 месяца назад
Bakka guddaa geesse haadha kee akka kabajistuu waaqayyoo siih gargaaruu.
@user-mw2yb4ij3o
@user-mw2yb4ij3o Месяц назад
benath solomon abertataw editsnana
@argwaabai8041
@argwaabai8041 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@user-xg8se4jp2n
@user-xg8se4jp2n 2 месяца назад
😢😢😢
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 2 месяца назад
እናትኮትለየለች ህይወት
@dnv6347
@dnv6347 2 месяца назад
😭😭😭😭😢😢💔💔💔💔
@user-op9yg2ro4s
@user-op9yg2ro4s Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@tsegabutsamlak9976
@tsegabutsamlak9976 Месяц назад
Begent tenure late xenat yemnahalow wendema xenat ende eyob yesteh
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 месяца назад
ኡፍፍፍፍ አይ እናት አንድ ሆንሽ የአላህ አንጀቴን በላኝ ያረብ እናት ሁሉን ነገር ትሸፉናለች
@nefisasemane
@nefisasemane 2 месяца назад
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከፀሎቱ ደምሮነው ማልቀስ የጀመርኩት
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 2 месяца назад
❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
😢😢😢😢
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 2 месяца назад
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉❤❤🤲🤲🤲🌾🙏🌷🌷😭😭😭😭🕊🕊
@AbbbAesm
@AbbbAesm 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@saragasa174
@saragasa174 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahelsamuel5738
@rahelsamuel5738 2 месяца назад
Gin Enatih ahun zefagn honeh mayet Aydelem yemitfeligew wendime Wedefetarih temeles
@cnxcnx7584
@cnxcnx7584 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 месяца назад
🥰🥰🥰😭❤💛💚😭
@zenatube2526
@zenatube2526 2 месяца назад
Besmam migerm new simech
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
ቤተክርስትያን ናፈቀኝ 😢😢😢😢
@user-pn4pi4wz3j
@user-pn4pi4wz3j 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 like edn zimbelo menur
@kidistabraham8757
@kidistabraham8757 2 месяца назад
Berta Egziyabher yrdah
@Baranesh-ts1wy
@Baranesh-ts1wy 2 месяца назад
Eff einat einat neche mitik yelalat sasazin
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
ግን ልጁ እንዳለው ቤታቸው ዉስጥ ባዕድ አምልኮ አለ🥹::
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 2 месяца назад
🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@alemwesenabebe
@alemwesenabebe 2 месяца назад
😂😂😂
@kasakasa3187
@kasakasa3187 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭
@user-jj5sd9sx1l
@user-jj5sd9sx1l 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
@user-sf5pb1dx8f
@user-sf5pb1dx8f 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
Далее
СЫВОРОТКА С ВБ
00:39
Просмотров 325 тыс.
ተሰብራለች ግን ታምራለች!
44:22
Просмотров 95 тыс.