Тёмный

ከ ትውልደ ኤርትራ_ካናዳዊት_የኢምግሬሽን አማካሪ ሳይን አማኑኤል ጋር ጉዞ ወደ ካናዳ ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 408 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@ledetadera328
@ledetadera328 2 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ መሰረት ተሸልማ ማየት ሚናፍቅ አኔ አንደኛ ነኝ ።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
ሳይን ምርጥ ኤርትራዊ እህታችን ለብዙ ስዎች ትምህርት እንደሚሆን ተስፋ አለኝ thank you for sharing this information….🙏🏽❤️
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 года назад
እናመሰግናለን ጓል ኤረይ 😍😍😍😍
@abiyotabebe4041
@abiyotabebe4041 2 года назад
አንቺ ዉድ ሴት መሲ፣ እንደው ፈጣሪ ከሁሉ ነገር ይጠብቅሽ፣ በርቺ እንዲህ አይነት መርጃ ለዜጎቻችን በጣም ያስፈልጋል።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
ከነቤተሰቦቻቸው ወንድሞችሽን አመጣቸዋለሁ ብሎ በጣም የማውቀው ሰው ነገር ግን ለማንም እንዳትነግሪ ሲለኝ እዛ ላይ ከእንቅልፌ ባነንኩ መሲዬ በጣም አስፈላጊ መረጃ የምታውቅ ትልቅ እና እውነተኛ ሴት ስላቀረብሽልን thankyou
@tmaniacell
@tmaniacell 2 года назад
ልበ ንፁ።የልብ ውብ ቆጇ መሰዬ እድሜ ከጤና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሸ በተለዬ እያ ሐረብ አገር ያለ ነው መሰደ ዴ ሰንወድ ጥሮ መረጃ እናመሰግናለን።
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 2 года назад
እግዚአብሔር መሰረትን ይባርክ !
@jesusking3536
@jesusking3536 2 года назад
Syn qonjo selam byalew natey tsubqti thanks dma nmluei haberata
@teklityakob6491
@teklityakob6491 2 года назад
ስይን ቆንጆ እናመሰግናለን በርች ♥️♥️♥️🥰🥰
@hsjdhdhd1778
@hsjdhdhd1778 2 года назад
ማሻ አላህ ሁለይ እከታተላሁ ሁለየ ቁምነገር የምታምጪዉ እድሜ ይስጥሽ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
ጥሩና ግልፅ መረጃ ነው ይሄን ስላቀረብሽልን መሲ እናመሰግናለን መረጅውን የሰጠችንን ሳይንን ትክክለኛ ስለሆነ ተባረኪ እናመሰግናለን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
መሲዬ ስለ መረጃው እናመሰግናለን እህታችን መልካምነት ለራስ ነው ተባረኪ
@aziebawelde1796
@aziebawelde1796 2 года назад
ሳይን ቆንጆ እናመሰግናለን ♥️
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 2 года назад
ሳይን በጣም በስራው የምታመንባት ጠንካራ ሴት ነች ደስ ነው የምለኝ በመሲ በመቅረብዎ ደሞ በጣም ነው ደስ ያለን መስየ ደሞ በጥም ነው ደስ የምትልኝ እግዛብሄር ይባርካቹ
@Kidist19
@Kidist19 2 года назад
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን መሲዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ፈጣሪ ስደትን በቃችሁ ይበለን በሀገራችን ሰርተን እንድንለወጥ ያድርገው
@user-un9co3xm6s
@user-un9co3xm6s 2 года назад
አንደበትሽ እንዴት እንደ ሚጣፍጥ እንዳቺ ንጱህ ይብዛልን አክባሪሽ ነኝ !!!!!።መሲ ላንቺ እረጅም እድሜ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 года назад
መሲዋ ሰላም! ይህን ሃሣብ ማወያየትሽ መልካም ነው። ብዙ ሰው እየተጭበረበት ያለ ነው።
@simretbahta9442
@simretbahta9442 2 года назад
Syn we love you I'm proud of you .she is perfect
@muludamtew9951
@muludamtew9951 2 года назад
መሲ ቃላት የለኝም አንችን ማድነቂያ ድንቅነሽ በጣም በጣም ጠቃሚ ማስረጃ
@maranathamelkamu9695
@maranathamelkamu9695 2 года назад
We love you syn!
@hiwotabebe1688
@hiwotabebe1688 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን መሲ የኔ ቆንጆ ሰለመልካም መረጃ
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 года назад
ጥሩ መረጃ ነው ! በተረፈ ደግሞ የ kidi Ethiopia የ RU-vid ቻናል በጣም ብዙ ሰውን ከ አጭበርባሪዎች አድኖናል ሰዎች በተጨማሪ የkidi Ethiopia ቪዲዮዎችን ቢያዩ ብዙ ነገር ይጠቀማሉ
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 2 года назад
ሆድ ይፍጀው ፥እኔም በዚህ ጉዳይ ለሰው መግለፅ የማልፈልገው ከባድ ችግር ደርሶብኛል ።ብቻ አልፏል
@BigJ6765
@BigJ6765 2 года назад
@papael I am so sorry I'm glad it's over🙏🏾
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 2 года назад
enamsegenalen 💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mohammedhabibnuru1350
@mohammedhabibnuru1350 Год назад
ሳይን በጣም አሪፍ ነው ጠንከሪና እኛ ሀበሻዎችን ከድህነት አላቂን
@frewoinitesfai153
@frewoinitesfai153 2 года назад
Thank you for the information my sister from Eritrea
@melaku6462
@melaku6462 2 года назад
110/💯✋
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 года назад
መሠረት ትክክል ነሽ ቤተሰቤንና ልጆቼን እወስዳለሁ ብዬ ወጥቼ ብዙ ዘመን ተቆጠረ እጅግ በጣም ነገሮች ሁሉ ተበላሹብኝ መውጣት አልችልም መግባት አልችልም በጣም ተጎዳሁኝ እድሜየም ሄደ ከቤተሰቤ ተለይቼ ቀረሁ ።
@selambfkri6476
@selambfkri6476 2 года назад
Egziabiher edmena tena ystln 🙏!
@DrGTT-ux4zz
@DrGTT-ux4zz 2 года назад
Sheger infoMedia is one of the best exist in today's infortmation.
@astermarta4031
@astermarta4031 11 месяцев назад
Sayen haftey Wala aytimleley ember gin eti tibna kulu hagezat thanks
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 2 года назад
ሳይን subscribed to your channel,Thank you for sharing.
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 года назад
መሲየ ምርጧ😍
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 2 года назад
መሲ የኔ ቁምነገረኛ ቆንጆ ሀሳብ ነው የኔ ጓደኛዬ ተበልታለች
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 2 года назад
Thank you Messy for sharing 🥰
@ILLu4tube
@ILLu4tube 2 года назад
አሪፍ እንፎርመሺን ነው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
mesi yena fiker sewdesh eko 😍😍😍
@lovegod8859
@lovegod8859 2 года назад
መሲ በኬንያ በስደት ብዙ ቆይተን አል ከደሔድን በስደት ብዙ ተገላተን አል መቺም አይናችን እያየ አንሞትም ብለን ነው የተሰደድነው ግን ናይሮቤ ብዙ ፈተና አልፈናል የኤሜግሪሽን ስደተኛ ወረቀት ለማግኝት ብዙ ገንዘብ ነው የጠየቁን. ሌላ ደሞ በቤተ እምነቶች ይመጣል ወረቀት እሱም ገንዘብ ነው የሚጠየቀው ያሳዝናል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
መሰዬ ስወዳችሁ በርቱልኝ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 2 года назад
እናመስግናለን ኢትዮ ኢፎ
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 2 года назад
ሳላም እንዴት ናችሁ ቡዙዎች ለዩቱብ መነገጃ እንጂ የካናዳ ፕሮሰሰ ቀላል ሆኖ አይደለም በጣም ይዘገያል ይሄ እዉነት ነዉ ግን ኤርትራዊያኖች በጉሩፕ በቤተክርሰቲያን በኦርቶዶክና የካቶሊክ እምነት ተከተዮች ያሰመጣሉ እሱም ቡዙ አመት ይወሰዳል ሌላ እህታችን ያለችዉ የምንም እወቅት ዲግሪ ይኑርሸ እዚህ ድጋሚ ተምሮ ወጤቱ ታይቶ ሀሊያም ኮርሰ ይወሰዳል እን ዝምብሎ መቶሰራመጀመር የለም አምባሳደሮቹን አላልኩም ሌሎችን ነዉ በጋብቻ ድሮቀረ መፋታት ቀላል አይደለም አጥብቀዉታል አዉነት የሚናገር የለም በዚህ ሰአት ዩኬርኖች ናቸዉ በብዛት የሚገቡት አልጋባልጋ የሚሆን የለም እንደሚወራዉ አይደለም ሰደት ሰደትነዉ ለምን ቆሎአይበላም ሀገርን የመሰለ የለም በተለይ ባለጋብቻዎች እንዳትበሉ ተጠንቀቁ
@fitsummekonen3812
@fitsummekonen3812 Год назад
ደስ የሚል ገለፃ ነው
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 2 года назад
Bekdmya Messi tebareki enamesegnalen. Sayen (engedawa) thekami merja selesetheshen enamesegnshalen. Tebareki.
@GGMedia376
@GGMedia376 2 года назад
zarrrrryyy anjeat aresaaa information thankķkkks
@starsta4091
@starsta4091 2 года назад
መሲ፡እራኬብ፡አለማየሁ፡ደውለሽ፡ሰርግ፡ጠይቂልን።
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 года назад
I was born in Ethiopia too . I was only 4th grader when I went out of Ethiopia . I am not city boy . I never seen Addis Ababa . No any person able to fool me now or then . No anyone can you to migrate to any what country except helping a language .
@user-rd9rt4to3v
@user-rd9rt4to3v 2 года назад
ከቻላችው አድራሻዋን ብታስቀምጥልን
@makedatefera1617
@makedatefera1617 2 года назад
Website ale besemewa gebi tagegnalesh
@nazrettesfay6477
@nazrettesfay6477 2 года назад
Syn Amanuel ብለሽ google ታገኛታለሽ
@user-rd9rt4to3v
@user-rd9rt4to3v 2 года назад
@@nazrettesfay6477 ኦኬ አመስግናለው💗
@diborab7820
@diborab7820 2 года назад
እስከዛሬ ዩቱብ ላይ እያለሽ አለማወቄ 🤔 ተባረኪ መሲ ከሚጠቅም ሰዉ ጋር ስላስተዋወቅሽኝ !
@saratube9100
@saratube9100 2 года назад
አላህየ ኤርትራና ኢትዮጵያ ቢደባለቁ ደስ ይለኛል ማለት ደማችን አንድ ንግግራችን አስተሳሰባችን ባህላችን አኗኗራችን ሁሉም ዘሴም
@lifeishard9951
@lifeishard9951 2 года назад
@@1Nation9tribesER91-6zoba ትክክል ነህ
@user-oy6pb8gx2o
@user-oy6pb8gx2o 2 года назад
ቢደባለቁ? ኧረ ምንማለት ነው? ኤርትራ 🇪🇷❤️ ከኢትዮጲያጋር መደባለቅ ሳይሆን መከባበር ና በሰላም በጉርብትና መኖርን ማሰብ ይምሕል ኤርትራ 🇪🇷 ንኤርትራውያን
@Fyon686
@Fyon686 2 года назад
Ere besimeab enante amara, oromo, tigre teblachu bezer eyetegadelachu min bewetat ERITREA. ENDE GOREBET MEKEBABER NEW TIRU !!!
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 2 года назад
Ertra ayidel enidiye eyagadelen yalewu. Lebochi
@naduabaaba9585
@naduabaaba9585 2 года назад
Ehte ye Eritrea hizb eko ke eritrawya le melyet bizo waga keflenal ya ye fesese demahin konto yehon maletis now ye tekfelw waga be kalat menager aihalim ena eko fikir yesalenal bilen now enji ye eituopya siratoh ekom bizo hizb Eritrea gedlwal and mohon temokrwal ekom bizo waga askefllonal eituopya eko yekretam mexyek nebrbat bi honim eritrawyan xiro lib silalen ke gorbetanin tekbabiren menor enfelgale selam now demo ye mi yawaxan and enhon sitye ya yetkeflelin hiwet yetayenal ena be gorbtna tekbabiren menor yehalal ena enkbaber ehte Thanks
@newethiopian7277
@newethiopian7277 2 года назад
እውነት እህቴ ሰድት ሀገር በር የሚታፍሰ ነው የሚሰለው ሌላው ነገር ሰለተውጣ የጥገኛነት ጠያቄ ተቀባያንት በተለይም በኢትዮጵያ ኬዝ አሁን ላይ መሰርት ሰራሽን አደንቃልው ምከንያቱም እኔንም ጨምሮ ኢትዮጵያ ቁጭ በልን የምንገምተው ፍፀሞ ይለያይል ከምሰረመው ጀመሮ አሁን ሀገርቤት ጎበዝ ተማሪ ሆነን ዲግሪ ኖሮን ቀጠታ ሰራ ይለም ትምሀርት ሀግርሽላይ ሃይሰኩለም በሰንት ደክም ነው ሀገር ቤት የምንገባው ያ ሁሉ ውሃ የበላዋል ከ ቋንቋ እንድ ጀማሪ ይልሻል ። በጣም ያብሳጫሉ 3 አምት ቋንቋ እንድግና ሲስትሙ ትንሸ ቋንቋ ከተግባሸ በለው ካሰብ ያግኝሽውን ሰሪ ነው ኢትዮጵያ ቢንሰ ማታ ትምህርት አለ እዚህ አሰችጋሪ ነው እሰሩ ለመማር እንኳ አይምችም ከባድ ነው መቼ አንዴ ወተናል ብለን ነው ።ልጀቷ ሀቀኛ ናት በጣም ተምሮ ጭንቅላት እያልሸ ሁሌ ዝቅ ብሎ መሰራት የማል አቅም እያለሸ ። እኔ የአውሮፓ የነገርኩሸ ሰው በለጥ የሆነ ሰው ሀገሩ ላይ መፍጭር መሰራት ነው ወጣቱ ያለበት አመሰግናለሁ
@leykunleykun
@leykunleykun Год назад
Syn betam arif merja new fetari tenashin yistish?❤❤❤
@firezewdgebremedhin6045
@firezewdgebremedhin6045 2 года назад
መረጃው ጥሩ ነው ግን ችግሩ ያለው በስደተኞች ድርጅት ውስጥ ነው መጀመሪያ መጥራት ያለበት ቦታ ነው የሰዎች መረጃ በገንዘብ እየተቀየረ ስንቱ ነው እየተንገላታ ያለው። መሲ እንደዚህ አይነቱን መረጃ ለህብረተሰቡ ካደረስሽ ዋናው ቁልፉ ቦታ መድረስ አያቅትሽም ስንቶች ናቸው እድላቸው የተወሰደባቸው ገንዘብ መክፈል ስላልቻሉ ብቻ ሆድ ይፍጀው።
@jossytm6814
@jossytm6814 Год назад
😍
@meronmeron9834
@meronmeron9834 2 года назад
ሰላም ናቹ ያገሬ ልጆች በውጭ ያላቹ እኔ ምፈልገው መውሰድ እሚችል ካለ እዲረዳኝ ነው ያወጣውን ወጪ እዛ ሰርቼ እምከፍለው ካናዳ ወይም አሜሪካ እባካቹ ቅኖች አጠፉም እና በፈጣሪ ስም እጠይቃለው ሰው መርዳትን የመሰለ ደስታ የለምና እባካቹ እህት ወድሞቼ
@awettesfay7870
@awettesfay7870 2 года назад
👏👏👏👏👌🙏👍
@mikiyastadesse9704
@mikiyastadesse9704 2 года назад
She is a beautiful women
@zebenetadesse2156
@zebenetadesse2156 2 года назад
Mesi your great Ethiopian woman God bless you but now I went ask you something about Canada we with my family we staying in Uganda we have refugee ide we need to get to get canda visa what can we do thanks
@makedatefera1617
@makedatefera1617 2 года назад
Aydi kalachew be chrech sponsor ale Lela demo gerup 5 yemibale ale 5 sew sponser mehon yeclale yemizem genzeb ale endsew bezst selamta emgershen RU-vid alte
@bamlakemulugeta1654
@bamlakemulugeta1654 2 года назад
እባካቹ እርዱኝ የምኖረዉ ኢትዮጵያ ነው የአንድልጅ እናት ነኝ በቅንነት ወደ ካናዳ ወይም አሜሪካ ለስራ ሚወስደኝ ሰዉ ካለ ተባበሩኝ ይዞኝ ለሚሄድ ሰዉ ሰርቼ ከፍለዋለዉ በጉልበትም ከሆነ 2ወይም 3 አመት ያለምንም ደሞዝ አገለግላለዉ ባካቹ ዉጪ ምትኖሩ ምቺሉ ካላቹ ተባበሩኝ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 2 года назад
እኔም እዳችው ፈላጊ ነኝ ፈጣሪ ይርዳሽ ላችም ለኔም ጌታ ቀና ልብ ያለውን ይዘዝልሽ
@bamlakemulugeta1654
@bamlakemulugeta1654 2 года назад
@@meronmeron9834 አሜን❤❤❤
@meskeremm3308
@meskeremm3308 2 года назад
ሠላም መሲ
@ILLu4tube
@ILLu4tube 2 года назад
በይበልጥ kidi Ethiopia ላይ ገብታቹህ ተመልከቱ
@TsegeredaBerehanu
@TsegeredaBerehanu Месяц назад
እንዴናቹ
@TsegeredaBerehanu
@TsegeredaBerehanu Месяц назад
ምርጥ ጋዜጠኛ
@wubshetyehaymi4775
@wubshetyehaymi4775 2 года назад
Please mesi how can we get Saron share me her adress l realy need her
@amanuelkebeda8136
@amanuelkebeda8136 2 года назад
በጠም አመሰግነለሁ ሸገር እኔ ሰሁዝ አፍርከ ቁጭ ህልሜ ከነደ ቁጭ የትምህርቴ ደረጀ Grade 9 ችግር ሄጭ😣
@melatalemayew1165
@melatalemayew1165 2 года назад
Syn batam malekamm sawe nate yametesatawe information hulu tekekelaga maraga naw barehe garegatawa gare batamm dase telagalahe
@biruktaythandiso8426
@biruktaythandiso8426 Год назад
OK please can you help me
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 2 года назад
ዱኒያ እድህናት💐💐አንተየፈለከውን ነገርሥላገኘህ ህይወትልንጠልተህ🌴🌴ሥታማርር ሌላውደግሞ የአንተንአይነትህይወት ለማገኘት🌻🌻በጉጉትእያለቀሠዱአ ያደርጋልበተሠጠንህይወት ምሥጉንእንሁን ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴጉራይበሉ
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 2 года назад
ሰላምታ ኢሚግሬሽን አገልግሎት ፡ በስንት ብር መሄድ ይቻላል ?
@nejum6889
@nejum6889 2 года назад
Betam Turu Agelalets🤔🤔🤔🤔🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@cookingwitheden7277
@cookingwitheden7277 2 года назад
ግን, አዲስ አበባ የካናዳ ቆንፅላ ኢንተርቪው አለ
@sporthub3860
@sporthub3860 2 года назад
Please focus on informative programs like this. ሀዘን ነክ ምንም ጥቅም የለለለለውም
@hsjdhdhd1778
@hsjdhdhd1778 2 года назад
መሲ
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 2 года назад
እኔም ቺግረኛ ነኝ ልጂ ይዥ እባካቺሁ እረዱኝ በስደት ስቃይ ልጀን አልክ ቤተሠብ ደካሞቺ ናቸው ልጂ ይዥ ነበር የምሠራው አሁን አወጡኝ አረቦቹ የት ልውደቅ ቤት መቀመጥ ምን ሠርቸ ልጀን ላሳድግ የሳውድ ኑሮ ከፋ እና ሠብሥክራይብ አረጋቺሁ እረዱኝ ለናንተም ቀላል ነው ለእኔ ካባድ ነው በአለህ አደራ ሠደቃ ነው
@genettube277
@genettube277 2 года назад
አይዞሽ አምላክ ይሁንሽ
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 2 года назад
@@genettube277 አሚን እህት
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 года назад
አንዳንድ ደሞዝ ከፋዮች አጭበርባሪዎች ናቸው ።
@wubshetyehaymi4775
@wubshetyehaymi4775 2 года назад
Ebakish ene full documents alegn bank statement beki alegn neger gin be ajent bekul eyekefelku altesakalgnim lemin atregignim
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 года назад
የሀሰት ጋብቻ ቢዝነስ ነው
@jemalomer8614
@jemalomer8614 2 года назад
ሠላም እህቴ እባክሺ አድራሻዋን ከተቻለ ልጆቸጋር አ/አ እንድትገናኝ ፈልጌ ነበር
@lwamgerelibanos3849
@lwamgerelibanos3849 2 года назад
27:34 ኣለ vidowlay
@makedatefera1617
@makedatefera1617 2 года назад
Beaderashwa gebi alte RU-vid
@makedatefera1617
@makedatefera1617 2 года назад
Selamta emigration beleshe gebi RU-vid
@hanifekre2108
@hanifekre2108 2 года назад
መሲ አዴት ነሽ ጥያቄ አለኝ እኔ የምኖረው suisse ነው ወደ ካናዳ ለመሄድ እፈልጋለሁ የ Swizerland ዜግነት አለኝ ለሥራ መሄድ ፈልጌ ምን እዴት ማረግ እዳለብኝ ጠይቂልኝ እባክሽኝ
@markonhede745
@markonhede745 2 года назад
Omg Switzerland passport Canada ayasgebam
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 2 года назад
ስዊዘርላንድ የመሠለ የምድር ገነት እየኖርሽ ካናዳን መመኘት ከዓለም ለኑሮ ተስማሚ ከሆኑት ሀገር እኮ አንዷ ኮ ስዊዝ ናት
@futureinfluencer
@futureinfluencer 2 года назад
Swiss is my dream country I want to travel and live is swiss could you give me some tip @inbox kindly please how can I get it?
@fideltube5577
@fideltube5577 2 года назад
Contact me for info...hani fekre
@samgans4155
@samgans4155 Год назад
@@futureinfluencer have u any info to get travel and able to live there
@debirebisrat6892
@debirebisrat6892 2 года назад
Guregna mehaym degimo minim mehaym lrmiseraw sera eraseshen kabish.wedel mehaym
@AlimAlim-lh7wu
@AlimAlim-lh7wu 2 года назад
Turnew
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 2 года назад
ሰላምሽ ይበዛ መሲየ እውነት በሀሰተኛ ደላላወች ምክኒያት ስንት ሰው እንደተሰቃየ ፈጣሪ ይወቀው። እግዚአብሔር እውነተኞችን ያብዛልን። በዛህ አጋጣሚ (ኪዲ ኢትዮጵያ ) kidi ethiopia የተባለች እህታችን ትክክለኛ መረጃወችን በ ፌስ ብክ እና ዩትዪ ፔጇ ስለምትለቅ ብታዩት እላለሁ እና ስብስክራይብ ብታደረጓት ሰል በትትና እጠይቃለሁ በጣም መልካም ቅን የሆነች እህታች ነች
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 года назад
USA እራሱ ስንት ባለጌዋች አሉ
@moonmoonlove8108
@moonmoonlove8108 2 года назад
ደላላ ውሸታም እደ ሀበሻ መጥፎ የለም አሣልፎ አይሰጥም አትልም ውሸት
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 2 года назад
ዝምበያት ይቺ ደላላ ደግሞ እንደ ሃበሻ ቆሽሻ ምቀኛ ሸረኛ የተረገመ ክፉ አለ እንዴ። ያሳፍራል በሰው ሃገር ሃበሻ ነኝ ለዛውም ኢትዮጵያዊ ብሎ መናገር የተረገምን እርጉሞች ነን።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 года назад
እኮ
@leykunleykun
@leykunleykun Год назад
Hiii syn selam nesh min adis neger all sil canada
@hamdu3042
@hamdu3042 2 года назад
Plz I want to contact her
Далее
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА♥️ #shorts
1:00
Секрет фокусника! #shorts
0:15
Просмотров 33 млн