Тёмный

ካናዳ ለመሄድ ትክክለኛው መንገድ የቱ ነው! ከትውልደ_ኤርትራ_ካናዳዊቷ የኢሚግሬሽን አማካሪ ጋር! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 420 тыс.
Просмотров 151 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@Miko16459
@Miko16459 2 года назад
ይሄ ሁሉ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን የስራ አጥነት እና የኑሮ ውድነት የቤተሰብን ሂወት በኢኮኖሚ ለማገዝ ነው ሀገሬ አንድ ቀን ያልፍልሻል ልጆችሽ ሁሉ ይሰበሰባሉ ፍቅር ሰላም አንድነትን ያድለን ብቻ ❤
@aboneshgelan8330
@aboneshgelan8330 2 года назад
4
@calicasemaxanedcali9399
@calicasemaxanedcali9399 2 года назад
Selam selame k Somalia zemzem ibalaleu
@calicasemaxanedcali9399
@calicasemaxanedcali9399 2 года назад
Hi me from Somaliand so i nidid kanada work
@yeramgilazgi1592
@yeramgilazgi1592 Год назад
@@aboneshgelan8330 gt5 Peppa Pig Peppa Pig Peppa
@ashenafimegersa7209
@ashenafimegersa7209 Год назад
ኧረ እኔ ገንዘቤን ተበልቻለው እህቴ አሁን መንገድ ላይ ወጣው በናትሽ እርጂኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
መሲዬ እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው🙏 💕
@mesikebebe4794
@mesikebebe4794 2 года назад
kidiye anchim teru sira nw meteserew geta yebarakesh ❤
@saraabate1804
@saraabate1804 Месяц назад
ተባረኪ።እናመሰግናለን 🙏
@TadeleYitina
@TadeleYitina 11 дней назад
@terefe-ge1lh
@terefe-ge1lh 2 месяца назад
ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነሽ ተባረክ
@hanchoberaga-fh7pl
@hanchoberaga-fh7pl Месяц назад
መሲ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@abebatube5763
@abebatube5763 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ መረጃ ነው። ሸገር ሚዲያ እምወደው ለዚህ። አንድን ነገር አጣርተው ሰለሚያቀርቡ። መሲዬ በጣም ነው ምወድሸ ከበሩልኝ። ፍጣሪ ባላችሁበት ይጠቡቃችሁ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 года назад
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደትን በቃችሁ ይበለን በሀገራችን ሰርተን የምንለወጥ ያድርገን ስራ ካልናቅን ከትንሹ ተነስተን ትልቅ መሆን እንችላለን ኢንሻአላህ
@spa6850
@spa6850 Год назад
Endat ehita🤔🤔
@umiethiopiawuttube7719
@umiethiopiawuttube7719 Год назад
@@spa6850 ወረት ካለ ሀገር ሰላም ከሆነ በሀገር ላይ ሰርቶ መለወጥ ይቻላል
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 года назад
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሸላም መጣሸ በጣም ጥሩ አሰተማሪ ፕሮግራም ነው አንዳንድ ወጣቶች በአጭበርባሪ ደላላዎች እየተጨበረበረ ነው ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ወጣቶች ከሀገር መውጣት ወይም መሰደድ ይወዳል ሰለዚህ ይህ ያቀረባችሁት ፕሮግራም ወጣቱ ግንዛቤ ያገኛል ብየ አምናለሁ መሰየ በርችልን መቸም አንች ለወገንሸ ዋሰ ጠበቃ ነሸ እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጥሸ የሴት ወንድ ነሸ የእኔ ጀግና ብየሸአለሁ አሁንም ጀግና ነሸ መሰየ🌺🌺💐💐💐💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌷🌷🌷🌷🌷💐🌺💚💛❤🇪🇹🌺🇪🇷
@zalamfekado7081
@zalamfekado7081 Год назад
እኔም
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 2 года назад
እጅግ በጣም የምትደነቂ ልጅ ነሽ ሳይን!!! ሙሉውይ ውይይት አደመጥኩት፤ በስች እውነት ድግስ ፍሬ አለው!!
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 2 года назад
አሪፍ መረጃ ነው ተባረኪ🙏
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
እግዚአብሔር ይባርክሺ ሳይን አማንኤል እዉነተኛ ሰዉ ማግኘት ምን ያክል ደስ ይላል
@kokobe1961
@kokobe1961 2 года назад
ምርጥ መረጃ ነዉ እናመሠግናለን ዉድ እህታችን ሠላም ለሃገራችን 🌻🌻🌻
@achamotube
@achamotube Год назад
እጅግ በጣም የምትደነቂ ልጅ ነሽ ሳይን!!! ሙሉውይ ውይይት አደመጥኩት፤ በስች እውነት ድግስ ፍሬ አለው!!
@mastewalFetene-x9i
@mastewalFetene-x9i Месяц назад
እናመስግናለን
@betrumulugeta4532
@betrumulugeta4532 2 года назад
ትክክለኛና ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ፕሮግራም ነው ትምህርት ስጪኝ
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
አንደኛ ነኝ ካናዳ ለመሄድ ፕሮሰስ ላይ ነኝ ይቅናሽ በሉኝ በዩሄን ነው የምሄደው ፀልዮልኝ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳሽ ።
@የፍቅርሰው-ጸ4ቐ
@የፍቅርሰው-ጸ4ቐ 2 года назад
በሠላም ግብና እኔንም ትወስጅኛለሽ😂😝😋
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
@@zebibahaso3647 አይደለም
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
@@hageraethiopia513 አሜን
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 года назад
good luck 🤞
@great8824
@great8824 2 года назад
ተባረኪ እማ ዘመንሽ ይባረክ መረጃ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን 😍
@MuhammedYASin-ii3wv
@MuhammedYASin-ii3wv Год назад
መሄድእፈልጋለሁ በስደትነው የመታውት እንደት መሄድ እችላለሁ
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 2 года назад
ሳይን አማኑኤል በጣም ምርጥ ሰው ነች ተባረኪ🙏
@HanaMesfin-ul2fu328
@HanaMesfin-ul2fu328 2 месяца назад
Bamjamera amsgnalawu wad Canada lemhed gedeta mamalat yalben mindnwu......
@dawitawgchew8736
@dawitawgchew8736 Год назад
ተባረኪ እማ ዘመንሽ ይባረክ መረጃ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን ::
@etaferahuhailu534
@etaferahuhailu534 Год назад
ትክክል ናት አማካሪዋ እውነትዋን ነው የምትናገረው ሐቅ ነገር መፈለግዋ እራሱ ደስ ይላል
@mohammedhabibnuru1350
@mohammedhabibnuru1350 Год назад
በጣም ምርጥ ሀበሻዊነታችንን ያከበርሽ እንቁ የኢሚግሬሽን አማካሪ ነሽ ።እኔም ባንቺ ላይ አማክረሽኝ ውጤታማ እንዴምሆን ተስፋ ጥሌብሻለሁኝ።
@SelameAlemaywe
@SelameAlemaywe 4 месяца назад
በጣም አሪፍ መረጃ ነው አናመሰግናለን
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 года назад
እናመሰግናለን እኔም አንድ ቀን መሄዴ አይቀርም😊
@negistberhane3022
@negistberhane3022 2 года назад
እንወድሻለን መሲየ የእኛ ውድ እና እውነተኛ ሴት።
@EliasdegaElias
@EliasdegaElias Месяц назад
እናማሳግናለን እናት ❤
@azmerawgelaw8701
@azmerawgelaw8701 Год назад
Thank you for providing us clear information!
@biruk4493
@biruk4493 6 месяцев назад
Ebacachew agezegn wechewn eshifenalew yna enate
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Год назад
በሀቅ በምትሰሪው ስራ ኮርቼብሻለሁ ተባረኪ አለም እውነት ባትሆንም እውነትን ይዞ መጓዝ አያስጨንቅም በርቺ በትክክለኛው መንገድ ወገኖችሽን እርጂ
@HR-uf1zn
@HR-uf1zn 2 года назад
I admire your fluency, I admire you for speaking in both languages ​​without mixing them up. Clever sister, we will be villagers in a little while. I hope to succeed this month. I'm all done and just waiting for an air ticket 🇪🇷👍🇪🇷
@ghost-qi6hm
@ghost-qi6hm 2 года назад
congrats and any adivce from u to apply for work permit visa
@begood7240
@begood7240 Год назад
Tell us how you did it bro
@bezuayehuadane3860
@bezuayehuadane3860 Год назад
Hello HR, congatulations! Could you share me some points how you did it,please?
@yoftahegebru8013
@yoftahegebru8013 Год назад
Congrats bro some advice how to apply for work visa
@habtietsegaye2190
@habtietsegaye2190 11 месяцев назад
please help me bro how you try because I need to study and work in Canada so, please let me tell to me how you try and i will take experience
@demekechbalcha
@demekechbalcha 2 года назад
መሲዬ እስኪ ከቻልሽ አራት ኪሎ አንባሳደር ሞል ላይ ኢትዮ ኤርስ የሚባል ማስታወቂያው የትምህርት ነው የሚለው ግን እዛ ስትሄጂ ጋርድ አለ 300 ብር ከፍለሽ ነው የምትገቢው ከዛ ስራ ከፈለጋችሁ አለ ይሉሻል ከዛ ቅድሚያ ክፍያ አለው ይመሻል ቅድሚያ ክፍያው 110,000 ብር ነው እስኪ ብታጣሪ መሲዬ
@ehvlogs2874
@ehvlogs2874 2 года назад
Ethio airs fake nachew
@rossaggk1433
@rossaggk1433 2 года назад
ኣልበዛም 110.000
@enmaretube366
@enmaretube366 2 года назад
Lol guard kalew eko beka it says there fake ende ...serach eko yawtachale hoo😑😑😑😑
@kefyalewmekonnen5394
@kefyalewmekonnen5394 Год назад
እናመሰግናለን እህቴ
@حسناحمد-ط1ش
@حسناحمد-ط1ش Год назад
ስላም እንድምነሽ መቸም ይህንእድልመጠቅም የመችል ክሆነ ይህን እድል ለመጠቅም ስለምፈልግ እ ስት አካሆኑን በተሽለሁነታ አስርጅ ያለውት ሳውዱ ነው ያለውት
@teddyayalew9999
@teddyayalew9999 Год назад
ከእዚህ ሀገር እንዴት እንደምወጣ ግራ ነው የገባኝ ኧረ እንዴት ልውጣ መላው ጠፋ
@abdiwole29
@abdiwole29 Год назад
ቃጣሪ ሣይሆኑ አቃጣሪዎች ናቸዉ፣ሠምተናል ሁሉንም ነገር ምንም አያዉቁም ብላችዉ ለግብረሠዶም የመመልመል ገዳይ ነዉ ጉዳዩ የሀገሬ ሠዎች እንዳትታለሉ ወገን በደንብ ስሙ
@alemgirmay2631
@alemgirmay2631 Год назад
መሲ መጀመርያ በጣም አድናቂሽ ነኝ እወድሻለሁ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ልጄ ጎበዝ ተማሪ ነወ በክሽ ውጭ ሄዶ እንዲማር ስለምፈልግ ባክሽ አማክሪኝ አመሰግናለሁ
@melaku6462
@melaku6462 2 года назад
Ya BEZU Teyaka Newe 👍
@TadeleYitina
@TadeleYitina 11 дней назад
correct
@wakenechamir8664
@wakenechamir8664 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ስለ ምክራችሁ!!! ትክክል ማሆኑና አለሞሆኑ ደግሞ በስራዉ የምንይ ይሆናል፡፡
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Год назад
Waww. She is nice hard work thanks meseye she help me more me in Canada now 🎉🎉🎉
@gurmessashobe630
@gurmessashobe630 Год назад
ሹፌርይፈልጋለሐወይ
@sebed1085
@sebed1085 Год назад
እግዝአብሔር ለእውነት ያኑርሽ
@samimtku1547
@samimtku1547 Год назад
ሸገር ከልብ እናመሰግናለን የሚገርም ኢንፎርሜሽን ነው !!!
@nigatwaabebe9925
@nigatwaabebe9925 Год назад
tebarekiii abo ewnet yzo menor tilk neger new!!berchi🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪
@dasashKinda-lh2mf
@dasashKinda-lh2mf 9 месяцев назад
መስየ መሄድ እፈልጋለው ምግብ ስራ እችላላለው
@jesusking3536
@jesusking3536 2 года назад
Betam tert yalea mker thanks masi and syn
@abebawfentaw1273
@abebawfentaw1273 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥሽ
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባራኩ።
@henokalem7001
@henokalem7001 4 месяца назад
ሰለም
@user-bs6uk1ps5y
@user-bs6uk1ps5y 9 месяцев назад
ሃገሬ ላይ መምህርነት አላዋጣ ሲለኝ ስደትን መርጬ ጆርዳን ማዳም ቤት እገኛለሁ።
@user-Teferi1df3nn9m
@user-Teferi1df3nn9m 7 месяцев назад
የማንም ዦልጥ ፖለቲከኛ ከሚያዝዝሽ ማዳም ትሻላለች❤
@BarekaBelaye
@BarekaBelaye 5 месяцев назад
አይዞን መምህር
@gelilaeeerkoo5579
@gelilaeeerkoo5579 Год назад
Tabareki abizito yeah barikshe gatha yacusuu amenee Amene Amenee
@Shikursimbere
@Shikursimbere 4 дня назад
Selam
@tirujember6290
@tirujember6290 2 года назад
thank you for your information
@seidseid7525
@seidseid7525 Год назад
እረ ውሰዱኝ ሰርቸ እከፍላለሁ እርዱኝ
@atalaymarie6660
@atalaymarie6660 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@abduidris4042
@abduidris4042 Год назад
በጣም ደስ የሚል መረጃ በርቱልን
@AbusheAbush-mz8om
@AbusheAbush-mz8om 2 месяца назад
መሄድ አይቻልም ነው ወይስ መስፈርት ማማላት አለበት ለማለት ነው አልገባኚም
@ازت-ق2ك
@ازت-ق2ك Год назад
እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ምናለ ብትረዱኝኝኝ በአላህ የመዳም ቅመም ነኝ በመዳም ቤት እድሜየን ከምፈጅ
@godisgreat6311
@godisgreat6311 2 года назад
Well done Sis, very clear information 👍❤️
@mahihayle1536
@mahihayle1536 2 года назад
Thank u
@dawitawgchew8736
@dawitawgchew8736 Год назад
እናመሰግናለን እኔም አንድ ቀን መሄዴ አይቀርም😍😍😍
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 2 года назад
Thank you
@MyWorld-vt5gw
@MyWorld-vt5gw 2 года назад
እረ አረብ ኢማራት ውስጥ በብዛት እንዲህ የሚሉ አሉ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም
@abifuza893
@abifuza893 Год назад
ሰላም።በጣምጥሩውይይት።ጥሩምክረ።በዙእረዳታታዴርጊአለሽ።ቀጥዬ።
@YeshambelGetu
@YeshambelGetu 3 месяца назад
እውነት
@tigistmitke3972
@tigistmitke3972 2 года назад
የ እንግዶች መቀመጫው ጠበብ ያለ ቢሆን በጣም ዘና ብለው ለመቀመጥ ይመቻቹዋል መስተካከል አለበት
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 Год назад
Selewnet Tebareki Betam New Mamesegnachiw Huletachiwm
@AlexNega-xo9jm
@AlexNega-xo9jm 6 месяцев назад
good
@TsehaymelkamuMishamo
@TsehaymelkamuMishamo 9 дней назад
@TadeleYitina
@TadeleYitina 11 дней назад
@atnafuretta6730
@atnafuretta6730 Год назад
የእውነት ብሩህ ሴት ነሽ።
@HabibeFerja
@HabibeFerja Месяц назад
❤❤❤❤
@Ebban1996
@Ebban1996 2 года назад
mesiye zemensh yibarek🙏
@getanehfetene-b3t
@getanehfetene-b3t 5 месяцев назад
How to applya
@fetrehmanmustefa6634
@fetrehmanmustefa6634 Год назад
መሄድ እፈልጋለሁ እምጀምረዉ ከየት ነው plc hlpe me
@bayissabiratu1939
@bayissabiratu1939 2 года назад
best conversation its gives for best ways....to get Canada visa
@diborab7820
@diborab7820 2 года назад
🤣🤣🤣 የእዉነት ነዉ ምታወራዉ ግን ቀልድም ይመስላል 🤣😲 እሷ እንደምትለዉ ብቻ ቢሆንማ ማንም ባልመጣ ! ወገን በአቅ ሆኖ መተባበር ይቻላል !! ለማማከር ብቻ እንኳ ምታስከፍይ ከሆነ ሙሉ ሂደቱ እንዴት እንደሚሆን ማሰብ ቀላል ነዉ $$$$$ 🤔
@firehiwotb
@firehiwotb 2 года назад
ማማከር እኮ ትልቅ ስራ ነው ። office ከፍታ ሰው ቀጥራ አኮ እየሰራች ነው!!
@liliayana174
@liliayana174 2 года назад
መሰየ: በግር ስንት ቀን ይፈጃለል?አጣሪልኝ
@YitbarekYigezu
@YitbarekYigezu 2 года назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ
@AbebeShehamo
@AbebeShehamo 4 месяца назад
Mikirsh betam tamachitognal geta yibarikish.....
@muke614
@muke614 2 года назад
ምንም ይሁን ምን ዬትም ይሁን ስደት አያስመኝም
@gezahegnwog283
@gezahegnwog283 Год назад
እውነት
@zadae6433
@zadae6433 2 года назад
ለማለት የፈለግሽ አረብ አገር ያሉ ሰወች ለካናዳ አይመጥኑም ለምን ካረበኛ በስተቀር እንግሊዘኛ አያወሩም ብዙ ሰወች እናቃለን ካረብ አገር ኤደው ህጋዊ ሁነው የሚኖሩ ነገሮችን ምን ታጠማዝዢዋለሽ
@beti2555
@beti2555 6 дней назад
Please amakeign...
@SoliyanSami
@SoliyanSami 10 месяцев назад
ሣለም ሣለም 🤝 አራ በእግ/ር only information ምንም አማራጭ አለጋኞም ማከታታል ከጀማርኩት የው1ዓማትከ 2ወር 😢
@getachewketsela9343
@getachewketsela9343 Год назад
ሀይ፡ሰላም፡ነው
@leykunleykun
@leykunleykun Год назад
Syn endet alesh hulu selam new betam tefash eko minew selam aydeleshm endy er atitfi syn 🇪🇷🇪🇷 benatsh
@RahelHawaz
@RahelHawaz 15 дней назад
እና እውነተኛ የቱ ነው
@abrentantmedanialem1589
@abrentantmedanialem1589 2 месяца назад
ወደ ካናዳ መሄድ እፍልጋለው ግን እንዴት ብየ ልሂድ እናንተሰ በምን ላገኛቹ እሰቲ ንገሩኝ
@hayatmohammed8333
@hayatmohammed8333 Год назад
ሰላም ብያለሁኝ ካናዳ መምጣት ፈልጌ ነበር
@GirmayWerk
@GirmayWerk 4 месяца назад
በኤጀንሲ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ግን ኤጀንሲዉ በትክክል ካናዳ ይላክ አይላክ አላቅም እባካችሁ ስለኤጀንሲዉ የምታዉቁት ነገር ካለ ንገሩኝ።የኤጀንሲዉ ስም ብሩህ ተስፋ ኮሶልታንሲ ይባላል ።ህጋዊ ናቸዉ ወይስ አይደሉም
@menychelyekoye2379
@menychelyekoye2379 Месяц назад
እግዚያቤሄር ይስጥሽ
@matiwosterefe8538
@matiwosterefe8538 9 месяцев назад
Sayen i start to travel but still no answer
@yohanesokbu6771
@yohanesokbu6771 Год назад
እዴት ልናገኝሽ እችላለሁ ኢቶጵያ ተወካይ ካለሽ
@HaileAlemayew-h3j
@HaileAlemayew-h3j 9 месяцев назад
እህቴ እንዴት ነሽ መክፈል ያለብኝን ከፍዬ ካናዳ መሄድ እፈልጋለሁ እባክሽ ሙሉ መረጃ
@amarebelaynehe
@amarebelaynehe Год назад
አሁን እኔ ምን መስፈርት ማሟላት ነው የሚያስፈልገኝካናዳ ለመምጣት
@MuhammedYASin-ii3wv
@MuhammedYASin-ii3wv Год назад
መሄድ ፈልጌነው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 года назад
, እውነታው ከኢትዬጵያ ስራ መቀጠር አይችልም ምክንያቱም ስንት የተማሩ ትምሕርታቸው የካናዳ ትምሕርትን የሚስተካከል ሕንዶች እንዲሑም ሌሎች እያሉ ከኢትዮጵያ በስራ ወደ ካናዳ ፍጹም ውሸት ነው
@endalkmekuria5264
@endalkmekuria5264 2 года назад
እንዴ በጌስ አትናገሩ ኢትዮጵያዊያንንስ በእውቀት ማን ያክላቸዋል ???እራሳችሁን ትታችሁ ለሌላው ሳታዉቁ አትቁሙ ስንቱ ነው በእውቀቱ እየሰራ ያለው አረ በህግ ሀገራችን ታላቅ ነች
@meseretmoges6129
@meseretmoges6129 Год назад
ባክሽ እህቴ ወንድሜ ከነቤተሰቡ ካናዳ መሄድ ይፈልጋል እንዴት ነው መጨረስ የሚችለው ባክሽ አስረጂኝ
@hayatmohammed8333
@hayatmohammed8333 Год назад
መሲዬ ከአፋር ነው የምልከው መሲዬ እንዴት ነው ወደ ካናዳ የምመጣው መሲዬ
@musalimsalimislam9532
@musalimsalimislam9532 Год назад
Ke uganda refee camp Canada yetimeta sew ale?
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Год назад
ዱባይነው ምሰራው ግን ካናዳ ብገባ ደስ ይለኛል
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Год назад
ኣንቺ ጀግናዋ ሴት ኣደራ ሱዳን ያሉት እህት ወንድሞቻችን በብዙ ችግርና መከራ ነው ያሉት ዝም ኣትበሉ
@danaleabyugoshu
@danaleabyugoshu Год назад
እውነት መምጣት እፍልጋልሁ ልትርጅኝ ትችያለሸ ልድውልልሸ
@tsionakioneda1013
@tsionakioneda1013 Год назад
ተባረኪ
@aregaseteye4528
@aregaseteye4528 9 месяцев назад
How to apply Please any information starting types
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 года назад
በወሰዳችሑኝ
Далее
🎙Пою РЕТРО Песни💃
3:05:57
Просмотров 1,3 млн