Тёмный

ከ አስር አመት በኀላ ተሳካላቸው .ዊልቸር ተገዛ አስለቀሱን😭😭 

AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

#yetenbitube #abtube #famly

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
አላህ ሆይ ለነዚህ ልጆች ሂዳያን ወፍቃቸዉ ያረብ የሁል ጊዜም ዱአየ ነዉ
@saaedasaleh3070
@saaedasaleh3070 10 месяцев назад
አሚን አላሁም አሚን
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 10 месяцев назад
አዉ ዱአ እናርጋቸዉ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 10 месяцев назад
አሚንአላሁመአሚን የኔም ዱአነዉ አላህ ይወፍቃቸዉ
@yasmenaa990
@yasmenaa990 10 месяцев назад
አሚን ያራብብብብብብ
@uar-xz7mh
@uar-xz7mh 10 месяцев назад
አሚንንንን ያረቢ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 10 месяцев назад
የጋሽ ልጅዎች ትልቅ ደረጃ ድረሱልን በማያልቅ ስጦታው አሏህ ይስጣችሁ ።
@SadNeGase
@SadNeGase 10 месяцев назад
ውዴድምሩኝ
@hayatali5711
@hayatali5711 10 месяцев назад
የነዚህ ልጆች አባትና እናት እድሜያችሁ ይርዘም❤
@ቀመሩ1234
@ቀመሩ1234 10 месяцев назад
የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት ይሄንን ምርጥ ቤተሰቦች ፍቅራቹን በላይክ ግለፁላቸው
@jdhxjzhhs1272
@jdhxjzhhs1272 10 месяцев назад
እናተ ሀይማኖት የማይገዲባችሁ ጀግኖች ኑሩልን
@gjyvng738
@gjyvng738 10 месяцев назад
ስህህህህየጋሽዬልጆችአላህይጨምርላችሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
ሰወበሰወንቱብቻሊክበርይገበዋል
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 10 месяцев назад
_ቃላት አጠርኝ የጋሺየ ልጆች ዘራችሁ ይባርክ አላህ አፊያ እርዚቅ ይስጣችሁ ❤❤❤😢😢😢_
@SadNeGase
@SadNeGase 10 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 10 месяцев назад
ሰዉ ሆኖ እንደሠዉ ሲያሰብ እንደት ደስ ይላል የሠዉ ዘር ምርጥ ልጆች የጋሽየ ልጆች ፈጣሪ በደስታ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤
@sffdgg8523
@sffdgg8523 10 месяцев назад
አላህ ሆይ ይኸን አመስጋኝ ባሪያህን ልጆቹን በእዝነትህ እያቸው 😢😢😢☝☝☝☝☝☝
@zehara5
@zehara5 2 месяца назад
አሚን ያረብ 😢😢😢
@yeshieseta
@yeshieseta 10 месяцев назад
መጳጉን በ38 አመቱ ከደዊ በሽታ የፈወስክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እነዚህንም ልጆች በምህረት አይኖችህ ጎብኝልን❤❤❤
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 10 месяцев назад
የጋሽዬ ልጆች አድናቂዎች ብቻ እስኪ ላይክ አራጉ👍👍👍👍
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 10 месяцев назад
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
@ኡሙመስኡድቲዩ
@ኡሙመስኡድቲዩ 10 месяцев назад
አሏሁ አክበር ሰውን ማስደሰት እድህ. እምነት ቢሄር የማይል ሰው እደት ደስይላል😢
@መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን
ወይ አንተ ልጂ አላህ ትልቁን ነገር ሂዲያ ነውና እሱን ተመኜሁልህ አብርሸ🎉🎉🎉
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 месяцев назад
አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው ያረብ የጋሽዬ ልጆች እኔ ለናንተ ቃላት የለኝም 😍😍😍
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 6 месяцев назад
ወላሒ ለነዚህ ቤተሰቦች ቃላት ያጥራል አሏህ ርሜችሁን ያስረዝመው🤲🤲🤲አብርሺ ትንሹ ማስተር አብነት የሚስኪኖች አባት አላህ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ የተምቻቸ ሒወት ይስጣችሁ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 10 месяцев назад
አብርሽ እየ አባት እናት ወድም እህቶችህ ጋር አላህ ጤናችሁንና እርዚቅ አችሁን አላህ ይስጣችሁ ያረብ ያረብ እደናተ ያለውን ያብዛልን❤❤😢
@SadNeGase
@SadNeGase 10 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
*_የጋሽዬ ልጆች ሀቂቃ ለናተ ቃላት የለንም በጣምር ምረጥ ልጆች ናችሁ አላህ ሁሌም ለተቸገሩ ሁሉ የምትደረሡ ያድረጋችሁ ሁሌም ከፍ አላህ ያረድረጋችሁ በዚህ ኸይር ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ሰደቃቱል ጃሪያ ያድረግላችሁ_
@TyytyyTyu
@TyytyyTyu 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ስራ ነዉ የምትሰሩት ልጆቹንም አሏህ ያሽላቸዉ ።ደግሞም መዋደዳችሁ በጣም ያስደስታል መጨረሻችሁን አሏህ ያሳምርላችሁ ያረብ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች አላህ #ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🤲
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
አሚንን የራብ
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r 10 месяцев назад
አሏሁመ አሚን ያረብ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 месяцев назад
የሠጡ አላህ ጨሞሮ ይሥጣቼዉ ያልሠጠንም እጃችንን ዘርጎተን አጅሩን ከአላህ እንቀበል
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 10 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@cgf8399
@cgf8399 10 месяцев назад
ሱለላሁአሊይሂወስለም።
@SadNeGase
@SadNeGase 10 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@AbdifataxHussen-c1m
@AbdifataxHussen-c1m 10 месяцев назад
አላህዬ ለነዚህ ቤተሰብ የምትወደውን ስጣቸው
@mየጎጃሟቀበጥየናቴናፋቂ
@mየጎጃሟቀበጥየናቴናፋቂ 10 месяцев назад
አላህ አደራ እነዚህን ለጆች አተ አፊያቸዉን መልስላቸዉ ያረብ
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል 10 месяцев назад
ቃላት ያጥርኛ አብርሽ ወድሜ ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን😢😢😢😢😢
@እናትchanal
@እናትchanal 10 месяцев назад
አብርሽዬ እግዛብሄር አምላክ የባረከህ ልጅነህ ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ተባረክ
@MeM-nh2zi
@MeM-nh2zi 10 месяцев назад
በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እግዚአብሔር ይስጥችሁ እመቤቴ እቅፍ ድገፍ አርጋ ትጠብቃችሁ😢😢
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 10 месяцев назад
የየተቢን ቤተሰቦችንና የአብርሺን ቤተሰቦች ደስ ይሉኛል አላህ ሂድያ እንድሰጣችሁ የሁለየምኞቴነው ለሁላችሁም ወገኖቻችን ያረብ ያህድኩም ያህድና በስ🤲
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 10 месяцев назад
የትቢእናአብርሽ ዘመድናቸውደ
@kadijaorotube6668
@kadijaorotube6668 10 месяцев назад
@@ekramemohamad7392 awo ye agot lijoch nachew abrish mark ....
@ath1381
@ath1381 10 месяцев назад
​@@ekramemohamad7392አው የአብርሽ አባት የለምለም አባት ወድማማቻቾች ናቸው
@missmorsada4165
@missmorsada4165 10 месяцев назад
አው የጎቷ ልጅ ነው
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 10 месяцев назад
አሚን❤❤❤
@taibamohammed7008
@taibamohammed7008 10 месяцев назад
ጋሸእኮ ታድሎ እናተን የመሰሉ ልጆች❤❤❤❤
@FgXg-kr6ih
@FgXg-kr6ih 10 месяцев назад
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ የእኔ ውዶች ዬእኔ መልካሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@MohMoh-gl6gi
@MohMoh-gl6gi 7 месяцев назад
❤❤❤ አቦ ተባረክ አብርሽዬ 🎉🎉🎉 እግዚ አብሔር ይስጥህ የጋሽዬ ልጆች እወዳችሃለው ❤❤❤❤
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 10 месяцев назад
አሚንአላሁመ አሚን የኔአባት ልጆቻችሁን አላህጨርሶ ያሽርላችሁ ያረብ
@medinaendrismedi8866
@medinaendrismedi8866 10 месяцев назад
የልጂ አውቂወች አላህ እድሜ ጤና ይስጠው ችሁ ከነ ዘር ማዝራችሁ ልጆቹም ድነው ያሣየኖ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 10 месяцев назад
የልጆች አባት እናእናት ደስታችሁን ለማየት ያብቃን ልጆቻችሁ ድነው
@sameeraanwar5614
@sameeraanwar5614 10 месяцев назад
አብርሽ ቀል አጠሁልክ አለሀ የደሀ አበት ልትሆን ዱንየውን ሁሉ አለሀ በእጅክ የድርግልክ❤❤❤😢😢😢😢😢
@SadNeGase
@SadNeGase 10 месяцев назад
ውዴ ድም ሩኝ
@ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
@ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ 10 месяцев назад
የጋሽየ ልጆች አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላች ቃላት የለኝም 👍👍
@SadNeGase
@SadNeGase 10 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@haregmami6906
@haregmami6906 10 месяцев назад
ለጆቼ ጅማሬው ያማረ ፍፃሜውም እነዲሁ ነው ተባረኩ ልጆቼ
@Alh973
@Alh973 9 месяцев назад
በየቤቱ ሰንት ፍተና አለ አልሀምዱሊላህ. አሏህ ጀዛችሁን ይክፍላችሁ የተሳተፍችሁ ያሰባችሁ ሁሉ እናተም ከቦታው ላይ ሂዳችሁ ለምታደረጉት ፍጣሪ ካሰባችሁት በላይ ይስጣችሁ
@ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ
@ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ 10 месяцев назад
ወላሂ ቃላትያጥረኛል የጋሽየ ልጆች አላህይጠብቃችሁ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatemaAaaa-cl9vf
@fatemaAaaa-cl9vf 7 месяцев назад
አረ ወላሂ አብርሽ ቃል አጣሁልህ ብቻ ለሞላሁ ቤተሠብህ የልባችሁን ያርግላችሁ ያረብ 🤲
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 10 месяцев назад
አሚንንንንን አባታችን አሏህ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ ለናተም😢😢😢
@amina-pz6qp
@amina-pz6qp 10 месяцев назад
ቃላትአጠርኝዘራችሁይባርክት❤❤😢😢😢😢
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 10 месяцев назад
የጋሽዬ ፈሬወች ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይጠብቃችሁ
@cequa4067
@cequa4067 10 месяцев назад
በተቻላችሁ መጠን እህቶቼ የልጆች ቻናል እናሳድግለት❤❤❤
@selamlove6129
@selamlove6129 10 месяцев назад
ቃላት ያጥራል የእናተ መልካምነት የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት❤❤❤❤
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 10 месяцев назад
አብርሽ አካውታቸው እዚ ፃፈው
@Sarah-oi2cm
@Sarah-oi2cm 10 месяцев назад
በእውነትአብርሽየ የልቦናህን መሻት እግዚ አብሔር ይሙላልህ የኛ መልካም
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 месяцев назад
አቤት የጋሽየ ልጆችችች😢😮😢 ሙስሊም ክርስቲያን አይሉ በቃ ማገዝ ብቻ ስራቸዉ ትልቅ ቦታ ደርሳቹ ያሳየን😢😢😢❤❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብረሽዬ ❤❤❤❤
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 10 месяцев назад
የመጀመሪያ ኮማች ለአብርሽ ቤተሰቦች አላህ አፍያቸውን መልሶ ያስደስተን ያረብ የአላህ ለባሮችህ ካንተ ውጭ አጋዥ የለንም😢
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 10 месяцев назад
አሚን አላሁመ አሚን
@SadNeGase
@SadNeGase 10 месяцев назад
አሜን ውዴ ድምሪኝ
@mesrtiabulemesrtiabulewend1457
@mesrtiabulemesrtiabulewend1457 10 месяцев назад
ለሰዉ ደስታ የማስብ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ ይሰጣቹዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል አብርሽዬ እግዚአብሔር በየደክበት ይከተል የኔ ውንድም ❤❤❤❤❤❤❤
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 10 месяцев назад
አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያረቤ አባታችን እንኮንም ደሥ አላችሁ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
ልሀምዱሊላህ ደሞ ጤናቸውን አግተው ከውልቸር ያውርዳቸው ቁመው የሚሄዱ ያርጋቸው
@Hana-qb6oo
@Hana-qb6oo 10 месяцев назад
እዉነት ቃል አጠረኝ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ እናንተ መልካም ቤተሠቦች🎉🎉
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 10 месяцев назад
ሰበብያው አብርሽ ነህ አላህ ኸይር ስራህ ይቀበልህ የልጅ አዋቂ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ
@ዘሀራዩቱቢ
@ዘሀራዩቱቢ 2 месяца назад
ወላሂ ቃላት አጠረኝ ምን ልበላችሁ አላህ አሰባችሁበት ያድርሳችሁ እምለዉ ሁሉ ጠፍቶብኛል ያረብ
@Mahi-z5t
@Mahi-z5t 5 месяцев назад
ሰውን ማስደስት እንዴት ያስደስታል አላህ ያስደስትህ አብርሽዬ❤❤❤❤❤
@TrngoMeshesha
@TrngoMeshesha 2 месяца назад
አብርሽ እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ ትልቅ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teba1226
@teba1226 10 месяцев назад
ምንብየ ልፃፍ ቃላቶች አጠሩኝ ዱአ አድርጉልኝ አባቴን አላህ ጀነተል ፌርዶስ እዲወፍቅልኝ
@ومنيتوكلعلىاللهفهوحسبه-ج2ه
ማሻ አላህ አላህ ደስታ ሠላም ጤናችሁን ያብዛው ሒድያም ይወፍቃችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሣችሁ የጋሽዬ ልጆች ከነቤተሠቦቻችሁ
@Naima-xb9fr
@Naima-xb9fr 10 месяцев назад
አላህ ያግዛችሁ የኔመልካሞች😢😢❤❤
@سعديهمحمد-ط9ث
@سعديهمحمد-ط9ث 10 месяцев назад
አላሁመ እህዲሁም ያረብ ለናንተ ቃል አጠረኝ የጋሽዬ ልጆች
@የተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅ 21 день назад
የኔሚሰኪኖች እመብርሀን ትድረሰላችሁ አብርሽ እግዚአብሔር መጨረሻህነያሳምርልህ
@Aisha-n6z
@Aisha-n6z 6 месяцев назад
አብርሽ።ሀይሚ።የፋሬም።እናተ።በጣም።የአላህ።ልጆችናችሁ።በስራችሁ።ጠክሩ
@11Secho
@11Secho 2 месяца назад
አብርሽን እኮ ምወዳው በምክንት ናው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👈
@AlikaMaki-j4x
@AlikaMaki-j4x 2 месяца назад
አለሁ አክበር የጋሽዬ ልጆች አለህ ይጠብቃቹ የምር ቃለት አጥሮኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mlokm1938
@mlokm1938 10 месяцев назад
የጋሺዩ ልጁች አላህ ትልቅ ደረጃ ያድረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@እሙአብዱርህን
@እሙአብዱርህን 8 месяцев назад
አላህ አፈያቸውን ይመልሰላቸው ያራብ የጋሸዬ ልጅች እኔ ለናንተ ቃላት የለኝም
@joodalwad1484
@joodalwad1484 10 месяцев назад
ወደ ፀበል ውሰዳቸው አብርሽ
@SS-qt4rc
@SS-qt4rc 9 месяцев назад
አብርሽየ ያረብ ወደተፈጠራችሁበት ሀይማኖት አሏህ ይመልሳችሁ
@Lነኝስደተኛ
@Lነኝስደተኛ 10 месяцев назад
አሏህ ይጠብቃቹ❤❤
@madinamadinah-d3s
@madinamadinah-d3s 6 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ለቁምነገር ያብቃችሁ የጨዋልጅ ጨዋነው አብርሽ ሀይም ኤፌ እድሁም ሩታየ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 10 месяцев назад
የአላህ ደሞ ኡስታዝ የኑር ቱርኪ ምክር ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@eexx5392
@eexx5392 10 месяцев назад
አብርሽን 100kእናስገባው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz 10 месяцев назад
ያረብ ለመልካም ሰወች መልካሙን ንግድ ምራቸው የልጅ አዋቂ ናችሁ
@samriSamriFikadu-jl9xx
@samriSamriFikadu-jl9xx 8 месяцев назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልክ አባታችን እነ አብርሽም ፈጣሪ ፀጋውን እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 10 месяцев назад
የጋሽየ ልጅች አላህ ዘራችሁን ያብዛላችሁ ያረብ
@burite-l3f
@burite-l3f 10 месяцев назад
ታባረክ ❤❤❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 10 месяцев назад
ውዴ ድምሩኝ
@MariamYousef-y5w
@MariamYousef-y5w 8 месяцев назад
​@@SadNeGaseምነው
@መካክብርት
@መካክብርት 10 месяцев назад
እዳው የናተን እባ ያበስ ፈጣሪ የኔንም ወድም አፍያውን ይመልስልኝ 😢😢
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 7 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢አብርሽየ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ የጋሽየ ሉጆች❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ty23r
@Ty23r 10 месяцев назад
እረ ላይክ አርጉት ተው ምርጥ ልጅነው ወጣትነቱን ሚጠቀምበት የማንንም የውሸት ፕራንክ ና ቀልድ ላይክ ከማረግ እናበረታታው
@Salsibel
@Salsibel 10 месяцев назад
ያረብ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ የነሡ እዲህ የደስታቸው የተስፋቸው ሰበብ የሆናቹ አላህ እናንተም የማያልቅ ደስታ ተስፋ ብርሀን ይስጣቹ
@Hdhsjshs-c7i
@Hdhsjshs-c7i 7 месяцев назад
የጋሽየ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ወርቆች ❤❤❤
@AyshaJemal-vj2kz
@AyshaJemal-vj2kz 10 месяцев назад
እረ በአላህ ስንት ፕራንክና ዘረኝነት ሚያወሩት ስንት ሰብስክራይብ አደረስን እኛ የመዳም ቅመሞች ግን እንንቃ ጥሩ ስራ ሚሰሩትም ሰፖርት እናርጋቸዉ በተለይ እንደ አብረሸሽና መሰሎቹ ሰብስክራይብ እናርገቸዉ እንደዚህ ያሉት ሰዎች እንዲበዙ ጥሩ በሚሰሩ ጊዜ በምንችለዉ ሰፖርት እናርጋቸዉ
@amireyamirey9992
@amireyamirey9992 9 месяцев назад
ዊ አብርሽ ቃላት አጠዉለቹ ወላሂ ብሄር አይመኖት አትመርጡም😢ቃላት ዬለኝም 😔🥰
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢 ቃላት የለኝም የጋሽዬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ
@SadNeGase
@SadNeGase 10 месяцев назад
ውዴ ድም ሩኝ
@habibagh
@habibagh 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቃቹ የነ አብርሽ ቤተሰቦች ልጆቹም አላህ አፍያ ያርጋቸው
@hbebahb9603
@hbebahb9603 10 месяцев назад
የኔ አባት አላህ ልጆችህን የሽርልህ የራብ 🤲አይዞኝ አባቴ አዱኛ የፈተና ሀገር ናት አብሽር ዱዓ አድርግለቸወ ።የገሽዬ ልጆች አላህ ጃዛቹን ይክፈለቹ ❤
@HikmaWeloyewa-o9r
@HikmaWeloyewa-o9r 10 месяцев назад
ወላሂ ትለያላችሁ ቃላት የለኝም 😢 ብቻ ወዳችሆለሁ ምርጦቸ የጋሽየ ቤተሰቦች❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል የሰጠቹሁ ሁሉ ተባረኩው በወጣ ይተካላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ajman9189
@ajman9189 10 месяцев назад
አላህ ጨርሶ አፉያ ያርጋቸው ምን ቸገረው አላህ የኛ አዛኝ
@SeadaTelahun
@SeadaTelahun 6 месяцев назад
ምንብየ እደምገልፅአላቅም የሰባቹህትሁሉ ይሳካ
@ToyebaTube
@ToyebaTube 10 месяцев назад
❤❤❤አብርየ በጣም ነው የማከብርክ ትለያለክ አላህ ሱብሀነወተአላ ምንይላልመሰለክ ለሱ የወደደውን ለወድም ለህቱ ያልወደደ ከኛአይደለምይላል ለኔየወደድኩትን ወደድኩልክ አብርየ
@destamelese3244
@destamelese3244 10 месяцев назад
የኔ እንቁወች አብርሽ ሀይሚ ኤፍሬም እግዚአብሔር ከፍ ካለዉ ደረጃ ያድርሳችሁ መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነዉና በላይኛዉ ቤት ይቆያችሁ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 10 месяцев назад
አቢርሽ ያጋሼ ልጆች ለእነቴ ቃላት ያላኝም አላህ ቢዲራቹን ይክፈላቹ እኔ ዋላህ በጣም ነው ዳስያላኝ እልልልል 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 10 месяцев назад
የኔ አባት አይዞኝኝኝኝ አላህ አፊያ ያድርጋቸው❤
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 10 месяцев назад
አብርሽ ለዝህ ሁሉ ደስታ አንተነህ ትልቁ ምህክንያቱ የኔአባት እንኳን እንባህን ታበሰ ልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ክርስቲያን እና መሙስሊምወገኖቻችን ጋር ለማጣላት እና ጥላቻ ያላችሁ ልብይስጣችሁ ይህነው ማንነታችን አሁንም ፍቅርን አንድነትን መረዳዳትን ሰላምን ይስጥልን ፊታቸው ፈካብለዋል ተመስገን ቤቱም ይሳካል በቸርነቱ ምን ባወጣው ይተካላችሁ በፈጣሪቤት ትልቅ መንገድነው ፈውስን ይላክላችሁ አባታችን ኤፍሬም ይልመድብህ መስቀሉ በጣምነው የሚያምርብህ አብርሽ ባለማተቡ ኑርልን ደስታየወደርየለውም ሀይምየና ጋሻዬ ማዘር መስቀል አስረው ማየት ይናፍቀኛል ❤
@AmetuAmetullah
@AmetuAmetullah 10 месяцев назад
የኔ ትሁቶች አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@Fatima-kq5ib
@Fatima-kq5ib 10 месяцев назад
አላሕ ባወጣችሑት ይተካችሑ ወላሒ ለተቸገረየምደረሱ ለናተቃላት ያጥረኛል አላሕ በሐብትላይሐብትጨማ ምሮይሰጣችሑ
@semirahssen
@semirahssen 10 месяцев назад
ኢንሸአላህ እናብርሼ መልካም ነታችሁ የተነሳ ኢንሸአላህ ሂድያ ይሠጣችኋል
@yenantw21
@yenantw21 10 месяцев назад
ወይይይይ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ እግዚአብሔር መሀሪ ነው አዬነ ስውርንም ያበራል ፍቃደኛ ከሆናችሁ ፀበል ውሰዷቸው ይድናሉ ውዶቼ።😢😢😢😢
@MakkahMakkah-z7l
@MakkahMakkah-z7l 10 месяцев назад
አንተንየምገልፅበትቃልየለኝምብቻአላህይጠብቅኽ ከነ ቤተሰብችህ.
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 356 тыс.