Тёмный

ከ6 አመት የስደት ቆይታ ቡሀላ ሀገር ገባ በደስታ ተላቀሱ ቤተሰቦቼ 

Reisa ረኢሳ Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 208   
@j7pro85
@j7pro85 3 месяца назад
እናት ያላችሁ ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
አሚን 😭
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 3 месяца назад
አሚነንንን
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 месяца назад
እሚን❤❤
@user-et2zj7ur8e
@user-et2zj7ur8e 3 месяца назад
አሚንንን ያረብ❤
@bvUge
@bvUge 3 месяца назад
አሚን ያረብ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 3 месяца назад
እንኳን በዛች ጭቅና ጨለማ ውስጥ ለሀገርህ አበቃህ
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 3 месяца назад
ማሻአሏህ ወንድምሽ ነው ያረብ በስደት ያለነውን ሁሉ በሠላም ከቤተሠቦቻችን ጋር አገናኘን
@omnajat
@omnajat 3 месяца назад
ሱባሀን አላህ ምነዉ ጫቱ የኔ እናት ሶላትሽ እየሰግድሽ ዱአ አድረጉልት🎉🎉
@tube8843
@tube8843 3 месяца назад
እሰይ ሱስ ሁኖባቸዉ መቸም አያቆሙም የኔም ብል ብል አቅተዉኛል ከሚስ ከሚስ እያሉይቅማሉ😂😂😮😮😮
@AminatUmor
@AminatUmor 3 месяца назад
😂አለች ደህናውሀገር ነሽ ማማየ ብታይ አይስሙሺም😢😢😢
@sikosilo2484
@sikosilo2484 3 месяца назад
እንኳን ደስ አላቹሁ የእኔም በጣም የምወደው ያጎቴ ልጂ ከአመት በላይ እስር ቤት እየተሰቃየ ነው ያረብ የታሠሩት ሁሉ አንተው ድረስላቸው 😢😢😢
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
አሚን
@ነኢማነኝወለየዋ
@ነኢማነኝወለየዋ 3 месяца назад
እኔም የህቴ ልጂ ሥምት ወር ታሥሮ ትናት ገባ ግን አልታድለም እናቱ ሞታለች ቤቱ ተዝግቶ አገኝው የኔ ውድ እህት ልጂሺን ተቀበይው ተው አይ አለመታድል 😭😭😭😭
@LubabaAhmedi
@LubabaAhmedi 3 месяца назад
አይዞሺ እማ 😭😭😭😭
@user-oy3pb9qz3v
@user-oy3pb9qz3v 3 месяца назад
አይዞሺ እህቴ እኔም ሙታብኛለች ድአ አድርጊላት አላህ በጀነት ያገናኘን
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q 3 месяца назад
የአላሕ አላሕ ይዘንላት አርጋጊው ደውለሺ የናቱ ከሖንሺ እናት መለት ነሺ አላሕ ያሶብርው
@rufjrurji1766
@rufjrurji1766 3 месяца назад
😢😢😢😢ያረብ የተሠበረን ልብ አንተው ጠግነው ወላሂ በጣም አለቀስኩ😢😢
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 11 дней назад
Ayizoshi marre Allah yeramullah ❤😢
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 3 месяца назад
ማሻአላህ እኮን አላህ በሰላም በጤና ላገርህ አበቃህ የኒ ቀብራራ አጎት በሰላም ወጥቶ በሰላም በጤና ለአገር መብቃት መታደል ነው አልሀምዱ ሊላህ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 3 месяца назад
እንኳን ደሰ አለሸ እህት #አልሃምዱሊላህ እኔም #ባሌ ከ8 ወር የሳኡድ እሰር ቤት ወደሀገሩ ገብቶልኝ ደሰብሎኛል
@lubabaendris6531
@lubabaendris6531 3 месяца назад
እረ ዱአ አድርጉልኝ እኔም ወንድሜ እስርቤት 9 ወር ሆነው
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 3 месяца назад
@@lubabaendris6531 አላህ ፍርጃውን ቅርብ ያድርግልሸ ወደ የት እሰር ቤት ነው? ኮድ ሰንት ነው?
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 месяца назад
ይሄ ቤትሰብ ጫት መቃም ቢያቆም. ወላሂ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው ግን ይቅማሉ 😬😬 አባትየው በተለይ ዝብየ ስመለከት ያለጫት ሂወት ያላቸው አይመስሉም
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 3 месяца назад
ጀሙ እንኳን ደስ አላችሁ ሲቀጥል ለምን እጅጌ ጉርድ ቢጃማ ትለብሻለሺ እጅጊ ሙሉ ልበሺ. እና ጅልባብ ልበሺ. ውበትሺ ነው
@rahma-iq7ue
@rahma-iq7ue 3 месяца назад
ማሻአላህ እኔ ሲገናኙ ባየሁቁጥር እባየን ጨረስኩ ያረቢ እኛንም ከቤተሰቦቻችን በሰላም አገናኛን
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭እኔም አባት ሳይ አባቴ በቅርብ ነው የሞተው
@user-wg1sq9pr9p
@user-wg1sq9pr9p 3 месяца назад
🎉አይዞን ባገቴ ነውየወረደው እባየ እናጃ ውስጤ ተገበገበ ለዝህ ያበቃሀኝ ቀን ጌታየ ምንእልይሆን
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 3 месяца назад
እህህህ እኛንም በሰላም ያስገባን ልቀቂልኝ አላሉም የኔ አባት
@f-io7sj
@f-io7sj 12 дней назад
ማሽአላህ ❤
@lubabaail-m2f
@lubabaail-m2f 7 дней назад
መብሪክ መብሩክ ያሪብ እንካን ላገርህ አበቃህ ወንድም
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 3 месяца назад
ወንድሜም እየተሰቃየ ነው በስር ቤት😢😢 ላገራቸው ያብቃቸው እንኳን ደስ አላችሁ
@TemraAhmde
@TemraAhmde 3 месяца назад
ወይኔ ኑረዲን እንዃን በሰላም ለሀገሩ አበቃው❤
@user-jc5kd7lg5u
@user-jc5kd7lg5u 3 месяца назад
ማሜ ወንድሜ እንኳን ከቤተሰብህ ተቀላቀልክ ስላየሁህ ደስ ብሎኞል ጀሞ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 месяца назад
አልሀምዱ ሊላህ🎉🎉🎉🎉እኳን ደስ አላችሁ እነሱንም ያርጋጋቸው ስደት በቃ ይበለን አሏህ እርዝቃችነን ባገራችን ይክፈትልን ያርብብብብብአሚንንንንንንን🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Aswrwb-u3m
@Aswrwb-u3m 3 месяца назад
አልሀምዱሊላህ እንኳንበሠላምገባህ ዘመዶቼ እንኮንደሥአላቹሁ ውድአክሥቴ በቀርብ እደመያቹሁ ተሥፋአልኝ እንሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alhmduillah23
@alhmduillah23 3 месяца назад
ወይኔ እናቱ ሳምሩ ማሻአላህ እንኳን በሰላም ገባላችሁ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 3 месяца назад
ማሻ አላህ ደስስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ እህታችን ለኛም ዱአ አድርጉልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fb8qf8os3d
@user-fb8qf8os3d 3 месяца назад
ማሻአላህ እኳን ሠላም ገባህ ያገር ልጅ
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
አገሩ የት ነው ገርባ ነው በጣም ያምራል ማሻአላህ
@user-fb8qf8os3d
@user-fb8qf8os3d 3 месяца назад
@@yarab4997 ኬሚሤ ነው ገርባ አይደለም
@zemzem4427
@zemzem4427 3 месяца назад
አሚንንንያረብ
@user-yl1jh4tm5m
@user-yl1jh4tm5m 3 месяца назад
የኔ ውድ አባት ወላሂ ልክ አባቴን ነው የመሰለኝ 😢😢😢
@ፈጡምየራሣነግስት
@ፈጡምየራሣነግስት 3 месяца назад
እካን በሰላም ገባህ ጋደኛዬ❤❤❤❤በጣም ነው ደስ የሚሉት
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q 3 месяца назад
ጥርዙን ሰደት አልሞታል አደኔ እኛንም በቃ በለን መቸነው የሐሳቤ ተሳክቶ አባቴንናቴ ለአሰር አመት ከቤተሰብ አርቄ ያኢላሒ እድሜቸውን አርዝምልኝ አባቴን አያመመው ነው ሑላሊት ዝርያዎቸን በጦርነት አጣሑ እናትናባቴ ን ጠብቅልኝ አሰክመለሰ ያርብ
@MUBITUBEሙቤቱዩብ
@MUBITUBEሙቤቱዩብ 3 месяца назад
አልሀምዱሊላህ እኳን ደሰ አለሸ
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 11 дней назад
አሚን አሚን የኔናት🤲🤲🤲🤲😭😭 እንዳው የጫቶስ ነገር😅😅
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 3 месяца назад
ያረቢ አላህዋ እኔስ ስደት ምርርር ብሎኛል ድፍን 12 አመት እኳን ለሀገርህ በቃህ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 3 месяца назад
አይዞን እኔም 12 ሊሆነኝ ነው 😥😥😥
@foziyatube1752
@foziyatube1752 3 месяца назад
አይዞሽ ሀቢበቲ እኔ 13አመት እስካሁን አለሁ ያርቢ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 3 месяца назад
ማአሻ አላህ በጣም ደሰሰ ይላል
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 3 месяца назад
እንኳን ለሀገሩ በሰላም ገባ
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 2 месяца назад
የኔ ጨዋ ደና ነሽ ረይሳ ለምን ትጠፊያለሽ እማ❤
@user-wj1wd1dm5j
@user-wj1wd1dm5j 3 месяца назад
አላህያቁያችሁ እናትእናአባት የሁሉምድምቀቶችናቸዉ
@user-ub1yt2xx1n
@user-ub1yt2xx1n 2 месяца назад
ይህቀን ናፈቀኝ ያርብ ቅርብአርግልኝ
@user-sb2uz2qp2f
@user-sb2uz2qp2f 3 месяца назад
እኳን ደስ አላችሁ❤
@AmarUmair60
@AmarUmair60 12 дней назад
በስደት የምኖሩ እህት ወንድሞች በሠላ ም ላገራችሁ ያብቃን
@hhhfhgngvbj6505
@hhhfhgngvbj6505 12 дней назад
أمين أمين أمين يارب الله 🤲🤲🤲🤲
@tajuredi5146
@tajuredi5146 3 месяца назад
ማሻላህ የቤተሰብ ደስታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ይላል ወድምሽ ነው ረኢሳ???
@hhhfhgngvbj6505
@hhhfhgngvbj6505 12 дней назад
ماشاء الله تبارك الله ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 месяца назад
የኔ ጌታ:ከሸቤነውየመጣው:ሻጣምአላዬሁም:እኳንሰላምገባህ:ወድማችን:ዋናውነገር
@seadahusin634
@seadahusin634 3 месяца назад
እህየኔጌታ አልሽእኮውድሆላመልሥብይናአሥተካክይው
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 3 месяца назад
ማሻአላህ እኮን ላገርህ አበቃህ ወድም
@yarab4997
@yarab4997 3 месяца назад
ውይ ህፆኖን ሳይስማት 😭
@user-wn9jg5zf5j
@user-wn9jg5zf5j 3 месяца назад
እኔ ለራሱ እንደት እንደተሰማ ወደሱ ሄዳ ሳይስማት ወደ ቤት ገባ
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 3 месяца назад
ተደናግጦ ነዉ። ስሟታል
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal 3 месяца назад
ሣማትኮ😂😂 አብሽሩ አቤት የናንተ ነገር እልፍ የለ😂😂
@SyeAhmed
@SyeAhmed 3 месяца назад
​@@alahamdulilahalakulihaleko❤❤❤❤
@Rahmna-h7w
@Rahmna-h7w 3 месяца назад
በጣም
@TajudinOfficial-bd1zd
@TajudinOfficial-bd1zd 3 месяца назад
የድሮ ጎደኛዬ እንዃን ደህና መጣህ ማሻ አላህ
@ሲሃምሰይዲ
@ሲሃምሰይዲ 3 месяца назад
ሙህዉ እኳን በሰላም ገባህ
@6-ok1iw
@6-ok1iw 3 месяца назад
ማሻ አላህ እንኳን ደህናገባህ
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k 3 месяца назад
የኔ ውድ እናት❤❤
@Tube-if5xr
@Tube-if5xr 3 месяца назад
መሽአላህ እንኮንደሥአላችሁ ሥትወርሁኖት ነበር መልሺልኝ እሥቲ😢😢የቀሩትንምያረብ❤❤
@j7pro85
@j7pro85 3 месяца назад
እኔም ስገባ እናቴን ባገኛት ብዬ ተመኘሁ ግን 😭😭😭 ምን ዋጋ አለዉ በሞት ተለየችኝ
@AminatUmor
@AminatUmor 3 месяца назад
ውይይት ህፃኗ😢ግንለምን እራሷ እስመውም ነበር❤
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
ከእስርቤትነውእንዴ
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 3 месяца назад
እኳንም በሰላም ገባህ😢😢
@FjhdjGjfkvc
@FjhdjGjfkvc 3 месяца назад
እኳን በሰላም ገባህ ብሮ
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h 3 месяца назад
የኔማልቀስእፍፍፍፍፍፍ#😢😢😢😢😢😢አላህከቤተሰቦቻችን በስላምያገናኘን
@najattube
@najattube 3 месяца назад
እካንደስ አለሽ ግን ህዝብን ሳይስማት አይና አይኑንስታይ😢
@ahmyou3918
@ahmyou3918 3 месяца назад
ስሟታል እስከመጨረሻው እይ
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 3 месяца назад
ዉይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢 እካን ደስ አላችሁ እካን ላገሩ አበቃህ
@user-eo5gg1fc9m
@user-eo5gg1fc9m 3 месяца назад
እንኻን ደህና ገባ
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 3 месяца назад
እዚህ ልጅጋ ተጀናጅነን ነበረ አገባሻለሁ ብሎኝ ነበረ ቤተሰብ ላክ 😢😂😂😂
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 23 дня назад
😅😅😅😂
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 2 месяца назад
ሰው ሲያለቅስ አብሬ የማለቅሰው ነገር እሳ እኔ😢
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 3 месяца назад
አልሃምዱሊላህ ዬንም ወንዲሜ ሰሟኑን ገባልኚ ዬ 17አመት ልጂ አልሃምዱሊላህ 😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 месяца назад
አልሀምዱ ሊላህ እኳን ደስ አለሽ እህታለምዋ አይይይይ አዳ ምን ዋጋለው ደስታችነን ሳንጨርስ እየተመለሱብን 😢😢😢አልሀምዱ ሊላህ በስ❤❤❤🎉🎉🎉
@neimatube5439
@neimatube5439 3 месяца назад
ማሻ አላህ እኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ማሻ አላህ ቤተሰብ ሲሰባሰብ እደት ደስ ይላል
@user-ut7hg3ti8q
@user-ut7hg3ti8q 3 месяца назад
አሚንንንንያረብ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
@muhamedSndew-s8l
@muhamedSndew-s8l 3 месяца назад
ቲክቶክ አይቸ ነዉ የመጣሁት ማሸአላህ
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg 3 месяца назад
እኔም😢
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc 10 дней назад
መሻአላህ እንኮን በስላም ገባ እንዴ ጪራሽ እናትና አባትም ልጅን ጉንጩን መሳም ቀር እንዴ
@الجوريالجوري-ي6ي
@الجوريالجوري-ي6ي 3 месяца назад
ማሻአላህ
@sikosilo6549
@sikosilo6549 3 месяца назад
የኔ አባት ልቀቂልኝ አሉ ❤❤❤❤አባትነት ገራገር
@HadyaMarufff
@HadyaMarufff 3 месяца назад
እኳንደህናገባ ግንብተሰቦቻንን ያሳዞናሉ በቻልነዉ ከሺርክ እድርቁ እንምከራቸዉ ስመርቁ መጀን ማለታቸዉ ሺርክነዉ
@احمداولاول
@احمداولاول 12 дней назад
አች መጀመሪያ ምግብ ብይ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 3 месяца назад
እኮን ደስ አላችሁ
@balqkila-by2hz
@balqkila-by2hz 3 месяца назад
እኳን በሠላም ገባክ❤❤
@صفيبنتاحمد
@صفيبنتاحمد 3 месяца назад
መጀመሪያ ሳይስማት ህፆኗ አይናይኑን አየችው የኔማር
@qwss-wf4gw
@qwss-wf4gw 3 месяца назад
የኔ ውድ ስወድሽ❤❤❤❤
@user-ed2te8pr1s
@user-ed2te8pr1s 3 месяца назад
እናት😢😢😢
@ftahihyoutube
@ftahihyoutube 3 месяца назад
ማሻአለሃ❤❤🎉🎉
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢አላህይጠብቃቹ
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 месяца назад
ማሻአላህህህህ❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-bp7jz2ro6q
@user-bp7jz2ro6q 3 месяца назад
❤❤😊😊መሸአላህ
@user-wq7yx1xo9h
@user-wq7yx1xo9h 3 месяца назад
የአላህ😍😍😥😥😥
@Fatmih33
@Fatmih33 2 месяца назад
እፍፍፍ😢😢
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 3 месяца назад
ማንኛዋ ናቸዉ እናት
@j7pro85
@j7pro85 3 месяца назад
እኮን ለናት አገርክ አበቃክ
@user-ut7hg3ti8q
@user-ut7hg3ti8q 3 месяца назад
ማሻአላህህህህህ❤❤❤❤😍😍😍😘😘😍😍😘😘😘😘😍😍😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 3 месяца назад
ወኔ.በይፀኑነቱ.ነ.ሰደት.የወጠው.ምሰክን
@sada-or9gx
@sada-or9gx 3 месяца назад
እኔ አሁን ብሄድ እናት የለኝም ግን ብያዝ እሳ ብየ ሳስብ በለቅሶ ልሞነዉ
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q 3 месяца назад
አይዞሺ አላሕ ሶብር ይሰጥሺ አላሕ በጀነት ያገናኝሺ
@sada-or9gx
@sada-or9gx 3 месяца назад
@@user-bb1gm9sm9q አሚን ዉደ, ሁላችነንም አላህ በጀነት ይሠብስበን
@madinam4674
@madinam4674 3 месяца назад
❤❤❤❤ደስይላን
@AmarUmair60
@AmarUmair60 12 дней назад
ወንድ ልጅ አገር ሲገባ ሻንጣ ልብስ አይዝም እንደ?
@saadia1236
@saadia1236 3 месяца назад
ማሻ አላህህህህህህህ 😴💫💚
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 3 месяца назад
እሪያድ በረራ አለወይ መልሱልኝ😥😥
@አቦዘንፀጋው
@አቦዘንፀጋው 11 дней назад
ለምን ትንሾን ልጅ አልሳማትም😢
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 3 месяца назад
ማሻአላህ
@sayedahmada718
@sayedahmada718 3 месяца назад
አለኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 3 месяца назад
ኡከን.ደሰ.አለቹ
@نورهساعد-ج1خ
@نورهساعد-ج1خ 3 месяца назад
😢😢❤
@user-cu4qh7cv7i
@user-cu4qh7cv7i 3 месяца назад
አለ ኳንደስአላቺሁ
@fatumaseid9631
@fatumaseid9631 3 месяца назад
አልሀምዱሊላሂ❤❤❤❤
@zemzem4427
@zemzem4427 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sameranaser2015
@sameranaser2015 3 месяца назад
Part 2
@jameela3419
@jameela3419 3 месяца назад
❤❤❤❤😢
@redmird3180
@redmird3180 3 месяца назад
Enekan dase alachu
@lubaba355
@lubaba355 3 месяца назад
የተረገመ አገር ከስር ቤት ነው😢😢 እኳን ሰላም ገባ
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 3 месяца назад
_የኛ ውድ ነብይ የተወለዱበትን ሀገር ሳኡዲን የተውሂድ ሀገር የተረገመ ስትይ አፍሽን አልሰቀጠጠሽም😢 ኢላሂ ሀገሩ የራሱ ህግ እና ደንብ አለው ያንን የተላለፈ ደግሞ ይቀጣል እንደ ሳኡድ የኛን የኢትዮጲያዊያንን ጉድ ሸፍኖ የያዘ የለም😢_
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 3 месяца назад
​@@የፆምውሃነኝ👍
@ميمونهمحمد-ي1ن
@ميمونهمحمد-ي1ن 3 месяца назад
​@@የፆምውሃነኝትክክል ብለሻል ሰኡዲን አላህ ይጠብቃት
@Yesuffamily
@Yesuffamily 3 месяца назад
አልሀምዱ ሊላ❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Каха и жена (недопонимание)
00:37
ወይኔ በካሜራ ፊት አዋርደኝ??
9:31
Каха и жена (недопонимание)
00:37