Тёмный

ወይኔ በካሜራ ፊት አዋርደኝ?? 

AWEL&SEADI
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 563   
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመልካች ሲያከብር ያየሁት የወሎው ቆጆ አወልን ብቻ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@الاالهالاالله-ف3ج
@الاالهالاالله-ف3ج 2 года назад
👍👍👍👍👍
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሩኝ😍💚💛💓💐💓💓💓
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
@@الاالهالاالله-ف3ج እህት ደምሪኝ
@الاالهالاالله-ف3ج
@الاالهالاالله-ف3ج 2 года назад
@@emufaisal796 እሺ 👌
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 года назад
ወይ የሰአድባል ለስዋ ደስ ይበላት ሌላው ዝበላቸው የሚስትህን ቃል ብቻ አክብር አሏህ ሰላም ያገናኛችሁ የተዋደደ ባልና ሚስት አይለያይ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሩኝ😍💚💛💓💐💓💓💓
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 года назад
ማማየ ሙስሊም እቱ ሙሲሊም ወንድሙ ሲመክረው መስማት ግደታ ነው ማማየ ወደ መጥፎ እስካልመሩት ድረስ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ 📖📖📖📖
@sarqtuaw2599
@sarqtuaw2599 2 года назад
ጀዛካላህ ኸይር ወጀዛ ልዪ አላህ ይጨምርላችሁ
@gugh6829
@gugh6829 2 месяца назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@abdulazizsaifff8832
@abdulazizsaifff8832 2 года назад
አቤት እኛ ወሎየውች ቁንጅና እስኪወሎየ የሆናች በላይክ
@zahabaahmed
@zahabaahmed 2 года назад
አህለን አወል የወሎ ቆጆ ወላሂ ለተመልካች ያለህ ክብር ሊደነቅ ይገባል ይመችህ የኔ ወድም
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምሪኝ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 2 года назад
ጎበዝ ወንድሜ አሁንም ይቀርሃል አታበላልጥ እኩል ተቆረጥ በተረፈ በርታ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝእህት
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
እረ ምንፈለግሽ ከዚህ በላይ ዋይ
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
ሳህ ቢያሳድግምኮ ሁሉንምእኩል እደዱርየሳይፈትል ቢያሳድግ ችግርየለዉም
@user-zf6yz4yc4y
@user-zf6yz4yc4y 2 года назад
@@eshetubeyene9557 ትክክል. እኮ. ናት. እህት. ድናችን. አይፈቅድም. ጠጉርን. ማባለጥ
@elehemahmed2617
@elehemahmed2617 2 года назад
ትክክልማሬ
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 2 года назад
በጣም ነው ያደነኩህ ወንድም አወል ሰው ማለት እውነትን ሲነገር ማዳመጥ የቻለ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምሪኝ
@seadasead2516
@seadasead2516 2 года назад
በርታልን አወል ያገሬ ልጅ ከሚስትህ ጋ አሏህ ሰላም ያገናኛችሁ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 2 года назад
ትልቁን ስራ ትተኸዋል መቀረፁን ላንተም ይሁን ደንበኞችህን ለማብዛት ይጠቅምህ ነበር ያንዷ ቤት ተቀርፆ ስታይ እኔም የምትል አይጠፋም ነበር ግን አላረከውም ንቃ! ጅማሮህ አሪፍ ሃሳብ ነው ትርፉን አላህ ላይ በላይ ያርግልህ ብየ ተመኝቻለሁ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምረኝ
@hhjckxbjkkd7640
@hhjckxbjkkd7640 2 года назад
ማሻ አላህ አሁንነው ያማረብህ ሱሪህንም ደሞ በቅርቡ እድቆረጥ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
ምን
@hhjckxbjkkd7640
@hhjckxbjkkd7640 2 года назад
@@zekiyatemam7901 ምጥዋ እድሆን
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
@@hhjckxbjkkd7640 ምን ማለት ነው ምንጥዋ
@hhjckxbjkkd7640
@hhjckxbjkkd7640 2 года назад
@@zekiyatemam7901 ሙሲልም ከሆንሺ አይጠፋሺም ምጥዋ ማለት ሱሪውን አሳጥሮ ሪዙንአስረዝም ሰለፍይ ማለትነው ልዩ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q 2 года назад
አሚን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሩኝ😍💚💛💓💐💓💓💓
@hayatehayiq7837
@hayatehayiq7837 2 года назад
አሥገቡኝ
@Aነኝስደተኛዋልጇንናፋቂ
አሚን በድንሽ አችንም እኛን አላህ ያጠክረን
@howletyusup4363
@howletyusup4363 2 года назад
@@Rነኝየአላህባሪያ-x3q አሚን
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 года назад
ጎበዝነህ ምክር ትሰማለህ በተረፈ በርታ ወድም👍👍❤
@fatiomar587
@fatiomar587 2 года назад
ጥምጣሙ በጣም ነው የሚያምርብህ ማሻአላህ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምሪኝ
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z 2 года назад
ማሻአላህ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 4 месяца назад
ጎበዝ ዩቶበር ነህ በጎንም ሌላ ስራ መስራትህ ተጨማሪ ስራ ግድ ነው ንግድ ደግሞ በሀላል ከሰሩ ሀብታም የሚያደርግ ስራ ነው የመቶ ሽ ብር ተቀጣሪ ከመሆን በ10 ሽ ቢሆን ጉልት መሸጥ ይሻላል
@user-bu6cy5kq3i
@user-bu6cy5kq3i 2 года назад
እኳንም ተቁርጥከዉ ሲቀጥል ትዝታ አለብኝ ጉልት ገባያ አይዞህ በርታ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጊኝ
@ሀያት-ኸ8ገ
@ሀያት-ኸ8ገ 2 года назад
ዶሮ 1ሽይ 50የፈጣሪይ ያለህ አላህ ይርዳን
@tube1298
@tube1298 2 года назад
ማሻ አላህ ወንድሜ በስራህ በርታ ጫት እንዳትቅም፣በጓደኛ እንዳትታለል ብርህን ቆጥብ እመነኝ ትለወጣለህ ሌላው ደግሞ ፀጉርህን ካሳደክ ሙሉ በሙሉ አሳድግ ከተቆረጥከው ደግሞ ሙሉ በሙሉ ተቆረጠው ፀጉርን አበላልጦ መቆረጥ በሸሪዓችን ክልክል ነው።በተረፈ መልካም ስራ ይሁንልህ
@dbx7607
@dbx7607 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀ እር አወልየ ስታስቀኝ ቶሎ ቶሎ ነልን ።እኔ እርጋታህ ጸባይህ በጣም ደስስስ ትለኛለህ ።የምወዲልህ ነገር::
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጊኝ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 года назад
ደምሪኚ
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 2 года назад
ወላሂ ገና አማረብህ መሸአላ ሁሌም እደዝህ ተቆረጥ ወዱሜ ☝️☝️☝️👍👍💪💪
@سميةال
@سميةال 2 года назад
እእእ ደሮ ዋጋ ሡበሀን አላህ
@fafiyotub9997
@fafiyotub9997 2 года назад
ወላሂ እኔምገረመኝ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
በቃ ብር ይዘሽ ሀገርሽ ግቢና ዶሮ ነግጂል😉
@fatumaseidtube3150
@fatumaseidtube3150 2 года назад
ጎበዝ ነው ለታም ጥሩ አይደለም ሰውነትህን ይበላሀል በትርፍ በርታ
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
ይገርማል ካካው በተር አየሁ ሱቅህ ላይ እዚህ ፈልጌ አጣሁ ኢትዮጵያ የሌለ የለም ማሻ አላህ እስኪ ገበያ ጥሩ ከሆነ እኔም እከፍታለሁ ያንተን ውጤት አይቼ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ደምሪኝ
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 года назад
ያረቢ 1850 ሁለት ደሮ ፍየል ብገዛላቸው አይሻልሞይ 1500 ጨምራ !! አይይ ሀገራችን ድሃ እዴት ነው የሚኖረው 🤔
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 2 года назад
ይሄምእኮ ቆጆነው አምሮብሀል በርታ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@fatum1999
@fatum1999 2 года назад
ዶሮ 1000 ብር አቤት ግዜ አቤት እረ ጉድ እንደት እንግባ ሀገራችን የአላህ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
ፋጡማየ ደምሪኝ ማር ሠብሥክራይብ
@fatum1999
@fatum1999 2 года назад
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 года назад
D
@ያራብማጨራሸዬንአሰሚርልኚ
ኤሄ አምሮበሀል ሁለተኛ አተሰድግ እቢድ ነው ምትመስሉት አሁን ደስ ይለል
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምሪኝ
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 2 года назад
ወይኔ ፈገግታ ሱናነዉ እሩህ ያለዉ ነገር እንዳ ጠልቡ እሩህ የለለዉ ብቻ ጥለቡ🙈😅😅😅😅
@user-jo4ne5vi2f
@user-jo4ne5vi2f 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ያፍ ትራፊቅ ነሺ ሀሀሀ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ ተስፈኛዋ
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 2 года назад
@@user-jo4ne5vi2f 😍🙈😅😅
@hayatbeshir4738
@hayatbeshir4738 2 года назад
ክክክክክክክክ
@user-tl7hc7bn3v
@user-tl7hc7bn3v 2 года назад
ክክክ 😂😂
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
ማሻአላህ በርታ ወድሜ እሩህ ያለው ነገር አልሸጥም አላለም😀😀
@user-jo4ne5vi2f
@user-jo4ne5vi2f 2 года назад
ሀሀሀሀሀ
@dbx7607
@dbx7607 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ
@ተምርዩቱብ-በ5ሸ 2 года назад
ክክክክክክክ
@habebhhabebh2005
@habebhhabebh2005 2 года назад
ጎበዝ አወ የምንልህን መሥማት አለብህ
@Mወሎየዋ-i5t
@Mወሎየዋ-i5t 2 года назад
መሻአሏህ አወል የእውነት እድህነው የሚያምርብህ ወድሜ ሁለተኛ እዳታሣድግ👏👏👏👏👏
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጊኝ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 2 года назад
ጎበዝ አወሌ በርታ ወንድማችን ለተመልካች ክብር ያለህ የመጀመሪያው የወሎው ቆንጆ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 года назад
በጣም አደናቂህ ነኚ ሰው አከባሪ ነህ አወል በረታ ወደም
@ረቢዚድኒኢልመን-የ8ዘ
*_አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው ከአይን ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ ስትከባበሩ ፍቅር ይጨምራል ተከባበሩ_*
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
እህቴሰብስክራይብአድርጊኝየኔውድ
@zinetzinet1981
@zinetzinet1981 2 года назад
ማሻአላህ ጉበዝ በርታ አወል ጠካራ ልጅነህ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ዚነትየ ደምሪኝ
@ሰሞነኚየቲርቲራዋ
@ሰሞነኚየቲርቲራዋ 2 года назад
አህለን አወል በርታ ሰአዲም አገር ገብታ አብረን የምናያችሁ ያረገን 🥚15ብር የአላህ አይ ኑሮ ብቻ ካበዲ ነው
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና አላሁመ🌹~ኢግፊርለና አላሁመ🌹~አህዲና አላሁሙ🌹~ወራህመና አላሁመ🌹~ወአፊና አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍 አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 года назад
አሚንንያረብአላህይቀበለን ደምሪኝውደ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
@@ZDALEMUዜድአለሙRU-vid ማማዩ ጎራበይ
@user-jn9hn6sz9l
@user-jn9hn6sz9l 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤🕯
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
እህቴ ሰብስክራይብአድርጊኝ
@user-rm6qt6po5o
@user-rm6qt6po5o 2 года назад
በርታ ወንድም ከሠአዳ አላህ ያገናኛችሁ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምሪኝ
@بنتبابا-د8ك
@بنتبابا-د8ك 8 месяцев назад
ፀጉር ስትጥል እርሱ መልክም ጨምረካል 👍 ዱሮ እንደዚ ከነቁላሉ 😮 በቃ ደሮ አረባለሁ ሆ
@zharaemam2575
@zharaemam2575 2 года назад
የልጂነት ጎደኛየ ን ትመስለኛል አንተ ቻናል ላይ የምመጣው እሱን ስለሚያስታውሰኘ ነው መልክ ደሞ በርታ ሁሉም ባገር ላይ ይሻላል
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад
እያየሽ ተፅናኝ ትዝታ መጥፎ ነው
@abrostub8603
@abrostub8603 2 года назад
የኢስላም መልእክት "ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ" 28 በአቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ 9. ትሩፋቱ (ጥቅሙ)፡- እስከዛሬ በቆየንባቸው 27 ተከታታይ ክፍል ስር ስለ ‹‹ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ›› ምንነት ስምንት ነጥቦችን አንስተን በተወሰነ መልኩ ቃኝነተን ነበር፡፡ እነሱም፡- 1. አስፈላጊነቱ 2. ትርጉሙ 3. የላኢላሀ ኢልለሏህ መጠሪያ ስሞች 4. የላኢላሀ ኢልለላህ መስፈርቶች 5. የሺርክ ምንነት 6. የኩፍር ምንነት 7. የኒፋቅ ምንነት 8. የሽርክ መከሰት ምክንያቶች ዛሬ ደግሞ ‹‹ላ-ኢላሀ ኢለሏህ›› ማለት፡ ለባለቤቱ ምን አይነት ጥቅም ያስገኝለታል የሚለውን መጠነኛ ዳሰሳ እናደርግበታለን፡፡ መልካም ንባብ! ሀ. ለጀነት ይዳርጋል፡- ከ‹‹ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ›› አንዱና ዋነኛ ጥቅሞች ውስጥ ባለቤቱን ለጀነት ማብቃቱ ነው፡፡ የዚህ እምነት ባለቤቶች በዚሁ ‹‹ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ›› ጸንተው ከሞቱና በተለይ የመጨረሻ ቃላቸው በ‹‹ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ›› ከተዘጋ የጀነት ይሆናሉ፡፡ አላህ ይወፍቀን፡- ሙዐዝ ኢብኑ ጀበል (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የመጨረሻ ንግግሩ ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ የሆነ ሰው ጀነት ገባ" (አቡ ዳዉድ 3118፣ አሕመድ 22087)፡፡ አቡ ዘር (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ ብሎ ከዛም በዚህ እምነት የሚሞት አንድም የአላህ ባሪያ የለም ጀነት የገባ ቢሆን እንጂ!" (ቡኻሪና ሙስሊም)፡፡ ዑሥማን ኢብኑ-ዐፋን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ባስተላለፈው ሐዲሥ ላይ ደግሞ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን አውቆ (አምኖ) በዚሁ እምነቱ የሞተ ሰው ጀነት ገባ" (ሙስሊም 145)፡፡ አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ባስተላለፈው ሐዲሥ ላይም የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "በልቡ እርግጠኛ ሆኖ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን ሲመሰክር ያገኘኸውን ሰው በጀነት አበስረው" (ሙስሊም 156)፡፡ አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) በድጋሚ ባስተላለፈው ሐዲሥ ላይ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩና እኔም የሱ መልክተኛ መሆኔን እመሰክራለሁ፡፡ በነዚህ ቃላቶች ያልተጠራጠረ ሆኖ አንድ ባሪያ አላህን አይገናኝም ጀነት የገባ ቢሆን እንጂ" (ሙስሊም 147)፡፡ ዒትባን ኢብኑ-ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የአላህ ፊት(ለማየት) ፈልጎ ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ ባለ ሰው ላይ አላህ እሳትን እርም አድርጎባታል" (ቡኻሪና ሙስሊም)፡፡ ለ. የነቢዩን ሸፋዐህ ያስገኛል፡- ነጌ በጭንቁ ቀን ጸሀይ በአናትችን ትይዩ ስንዝር በምትቀርብበት ወቅት፣ እያንዳንዱ ሰው እንደ ወንጀሉ መጠን የገዛ ላቡ ከእግሩ እስከ አፍንጫው እንደ በርሜል ውሃ በሚያጠምቀው ጊዜ፣ ሁሉም ወዴት ልሽሽ እያለ ነፍሴ ነፍሴ ብሎ በሚጮህበት ወቅት፣ ሁሉም የጌታችንን ቁጣ በመፍራት ወደ አላህ የሚያስታርቀን አማላጅ በጠፋ ጊዜ ፣ ኡመቴ! ኡመቴ! በማለት ነቢያችን (ዐለይሂ ሶላቱ ወስ-ሰላም) ለዚች ቀን እኔ አለሁ! ይላሉ፡፡ ታዲያ እኛም በሳቸው ሸፋዐህ አላህ ተጠቃሚ እንዲያደርገን በ ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ እምነት ጥላ ስር በኢኽላስ መኖር ይጠበቅብናል፡- አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል፡- "የአላህ መልክተኛን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከሰዎች ሁሉ በርሶ ሸፋዐህ እድለኛው ማነው? ብዬ ጠየቅኋቸው፡፡ እሳቸውም፡- …‹‹በኔ ምልጃ ከሰዎች ሁሉ እድለኛ የሚሆነው ከልቡ በኢኽላስ ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ ያለ ሰው ነው›› በማለት መለሱልኝ" (ቡኻሪይ 6570)፡፡ ሐ. ደሙና ንብረቱ ዋስትና ያገኛል፡- አህሉል ኪታቦች (አይሁድና ክርስቲያን) እንዲሁም መጁሳዎች (ዞረስቲያንስ) በሚኖሩበት ሀገር ለኢስላማዊው መንግስት ግብርን ከፍለው ሃይማኖታቸው፣ ደማቸውና ንብረታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት አላቸው፡፡ ከዛ ውጭ ያሉት ሙሽሪኮች (በተለይ ዲኑን የሚዋጉ) ግን ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ የምትለውን የምስክርነት ቃል እስኪሰጡ ድረስ የአላህ ነቢይ እንዲጋደሏቸው ታዘዋል፡፡ "ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ" የሚለውን የምስክርነት ቃል ከሰጡ ግን ደማቸውም ንብረታቸውም የተጠበቀ ይሆናል፡- ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንደተናገረው የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "ሰዎችን (ሙሽሪኮችን) ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩንና እኔም የሱ መልክተኛ መሆኔን እስኪመሰክሩ፣ ሶላትንም በደንቡ እስኪሰግዱ፣ ዘካንም ባግባቡ እስኪሰጡ ድረስ እንድጋደላቸው ታዝዣለሁ፡፡ ይህንን ከሰሩ ግን ኢስላም በሚፈልገው ሐቅ ካልሆነ በቀር ደማቸውም ሆነ ንብረታቸው የተጠበቀ ይሆናል፡፡ (ልባቸውን) መመርመሩ በአላህ ላይ ነው" (ቡኻሪይ 392)፡፡ በሌላም ሐዲሥ ላይ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ ብሎ ከአላህ ውጪ በሚመለኩ ነገራት የካደ ሰው ደሙን ማፍሰስም ሆነ ንብረቱን መውረስ አይበቃም፡፡ ምርመራውም አላህ ዘንድ ብቻ ነው" (ሙስሊም 139)፡፡ መ. ለደከመ ኢማን ማደሻ ነች፡- ኢማን በአማኞች ልቦና ውስጥ አንዴ ከገባ፡ ተረጋግቶ ሳይጨምር ሳይቀንስ ባለበት የሚቀጥል ነገር አይደለም፡፡ በስነ ምግባርና በመልካም ተግባራት እያደገና እየጨመረ፣ በኃጢአትና በክፉ ተግባራት እየቀነሰና እየተዳከመ የሚቀያየር ነገር ነው፡፡ ስለዚህ ኢማናችንን ማደስና ማጠናከር ከፈለግን ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ ማለትን እናብዛ፡- አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ባስተላለፈው ሐዲሥ ላይ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "ኢማናችሁን አድሱ! ሶሐቦቹም፡- ‹‹እንዴት ነው ኢማናችንን የምናድሰው?›› ሲሉ፡ እሳቸውም፡- ‹‹ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ ማለትን አብዙ›› አሉ" (አሕመድ 8944፣ ሐኪም አል-ሙስተድረክ 7657)፡፡ ሠ. ትልቁ የኢማን ክፍል ነው፡- ኢማን ከሰባ በላይ ቅርንጫፎች አሉት፡፡ ከነዚህ ሁሉ በላጩ ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ የሚለው ነው፡- አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "ኢማን ሰባ ከምናምን ክፍሎች አሉት፡፡ ከሁሉም በላጩ ‹‹ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ›› የሚለው ነው፡፡ ዝቅተኛው ደግሞ የሚያስቸግርን ነገር ከመንገድ ላይ ማንሳት ነው" (ሙስሊም 162፣ ቲርሚዚይ 2614)፡፡
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ሰብስክራይብአድርገኝ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 2 года назад
ማሻ አላህ እድህ ነው ወንድ እሚምርብክ
@user-ix3rx7cw3m
@user-ix3rx7cw3m 2 года назад
አምሮብሀል ኖርማል በመስተካከልህ ደስ ብሎኛል
@سارةسارة-ز2س
@سارةسارة-ز2س 2 года назад
ማሻአላክ ጠክረ ወድም አላህ ከባለቤትህጋ ያገናኛችሁ ጥያቂ አለኝ ባጃጂ ልገዛ ነበር ገቢ አለው እስኪ የተገነዘብከውን ብትገልጸልኝ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁቢ
@سارةسارة-ز2س
@سارةسارة-ز2س 2 года назад
ይመለስ ጥያቂየ
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
ሙስልም እስከሆክ ድረስ መሆንየለበትም ፀጉር ማጨብረር የካረፊር ሱና ነው ለሙስሊም ወድ ፂሙን ነው ማሳደግ ያለበት አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@mekdes5825
@mekdes5825 2 года назад
ማነው ያለው
@selamaberayutub6283
@selamaberayutub6283 2 года назад
እኔ እምልህ አውሊ መልሰለኝ ሀይቅ ነው እምተኖረው እኔም የሀይቅ ልጅ ነኝ አውሊ እኮን ደስ አለህ ሰአድየ ሰለመጠች እኔም ከሳውዲ ሀይቅ
@KhanKhan-dc8yo
@KhanKhan-dc8yo Год назад
የኔ ሚስኪን አላህ ይጨምርላችሁ
@ራህማቢንትባባ
@ራህማቢንትባባ 2 года назад
ዋ አለይ ኩም እሠላም አወሌ በርታ እሩህ ያለው ነገር አል ሸጥም አል ክ ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 года назад
እህት ደምሪኝ በቅንነት ሠብሥክራይብ ማር
@user-jo4ne5vi2f
@user-jo4ne5vi2f 2 года назад
ሀሀሀሀ
@ራህማቢንትባባ
@ራህማቢንትባባ 2 года назад
እሺ
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 года назад
እግዚኦ ዶሮ 1000 ብር የኢትዮጵያ ኖሮ ፈጣሪ ይድረስላችሁ።
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ክክክ ይዲርስንልነው የሚባለው ሰሊየ መቸም ዞርን መግባታችን አይቀርም እና
@luluhabeshawittube
@luluhabeshawittube 2 года назад
አወን የወንድ ልጂ ፀጉር እንደዚህ ነው መሆን ያለበት
@enatitube8685
@enatitube8685 2 года назад
አወል የእህል መጋዘን ለመክፈት ስንት ብር ያስፈልገዋል በአላህ መልስልኝ እስኪ ያሳካልሺ በሉኝ ውዶቸ የእህት እና የወንድም ዱአ ይደርሳል
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 2 года назад
በቃ ኢትዮጵያ ገብቸ ዶሮ ማርባት ነው ሰራየ እሰኪ የዶሮ ማሺን ገዝቶ ቸሞከረ ንገሩኚ ውዶች
@የአሳምነውልጅከወሎ
ትክክል እኔም ይሄ ነው ምኞቴ 3 ሰርቪስ ያከራየሁት አለኝ ዶሮ አረባበታለሁ
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 2 года назад
እኔም
@user-xh1ie1mn7u
@user-xh1ie1mn7u 2 года назад
ማሻአላህበጣምያምራል
@tutu-dm8ll
@tutu-dm8ll 2 года назад
ማሻአላህ ጉበዝ አላህ ከሚስትህጋ ያገናኚህ ምክሬን ስለሰማህ ዴስ ብሎኛል
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 2 года назад
አላህ ያግዝህ አወልየ በርታ አድ ዶሮ አድሽህ ብር ወይ ጉድ ፍየል ስንት ገብቶ ይሆን በዝህ አይነትማ ክክክ ደግሞ ሰወቹን ጠይቀህ ፍቃደኛ ተሆኑ ቪድወ ቀርፅ ማለቴ ስታስረክብ በተፈ መልካም ስራ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጊኝ ውደ
@ekram..abdu....3350
@ekram..abdu....3350 2 года назад
የኔ መልካም አወልየ አላህ ይጠብቅህ የሙስሊም ስረአቱ እሱ ነዉ ወድምየ
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 года назад
በግ ብገዛላቸው ሀሪፍ ነበር ትንሽ ብር ጨምራ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 2 года назад
ቃል ያከብራል ወሎየ ወለላየ ሀይቅ ትዝታየ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጊኝ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምሩኝ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
@@user-dv4mf9jn8r ደምረኝ በቅንነት
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
اللهم إني أعوذ بك من فتنة النار وعذاب النار، وفتنة القبر، وعذاب القبر، وشر فتنة الغنى، وشر فتنة الفقر، اللهم إني أعوذ بك من شر فتنة المسيح الدجال، اللهم اغسل قلبي بماء الثلج والبرد، ونق قلبي من الخطايا كما نقيت الثوب الأبيض من الدنس، وباعد بيني وبين خطاياي كما باعدت بين المشرق والمغرب. اللهم إني أعوذ بك من الكسل والمأثم والمغرم
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
እህት ሰብስክራይብአድርጊኝ
@umuAmartube
@umuAmartube 2 года назад
የዶሮቹነገር አረበሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
ክክክክ ሱሜያዩ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምሩኝ
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 года назад
ዶሮ ማክሰኞ አይሸጥም ነበር ሀይቅ መሸአላህ በርታ አወል እወቅበት
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ያምርብሀል
@fatumakebed1858
@fatumakebed1858 Год назад
ዉዋ መሻአላህ አሁን ያምርብሀል ወዴም አታስድግ እደ ሙስልም አይፍቀድም ከአስደክ ሙሎነዉ
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 2 года назад
ወይ ማሽአላህ ወላሂ በጣም አምሮብሀል ሌላሰው ነው የመሰልከኝ ወላሂ የኢስላም ውበቱይሄነው አወል ማሽአላህ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 года назад
ሸህአወል 😳😂ወላሂ በጣምአምሮብሀል እደህነው የፀጉር ቋንጣ ለወንዶች አይጣልነው
@amenamuhamad7706
@amenamuhamad7706 2 года назад
ምስኪን አወልየ ደስየምትል ርግትያልክልጅ አሏህይጠብቅህ ከኔሙሉቤተሰቦችህ
@ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐ
ማሻአላህ አሁንም ትንሽ ይቀረዋል ካናትህ እንዳለው ሁሉንም አንድ አድርገው ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ከተቆረጣችሁ ሁሉንም እኩል አድርጋቹ ቁርጡ ካሳደጋችሁን እኩል አድርጉ አታመላልጡ ብለዋል ሙስሊም እስከሆነ ድረስ የሳቸውን ሱና መከተል አለብን ኢንሻአላህ
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጊኝ
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
ትክክል
@alhamdulilahforeverything5482
@alhamdulilahforeverything5482 2 года назад
ማሻአህ ለተመልካች ያለህ ክብር ሣላደንቅ አላልፍም
@temima6012
@temima6012 2 года назад
አወልየ ቢሻናቆን አሳየኝ በአላህ
@alhamdollah7102
@alhamdollah7102 2 года назад
ወይ ሃይቄ ሰፈሬ 02 ነኝ አሁን ግን ማን እዳሉት አላቅም አሪፍ ቦታነው በርታ አድናቂህነኝ ሰፈሬን አደራ
@f.almtere466
@f.almtere466 2 года назад
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ህጻናቶቺ አናታቸዉላይ ቤተሰቦቻቸው ይተዉት ነበር እሳቸው ጽጉራቸዉን ሁሉንም ላጪት ወይም ሁሉንም ተዉት አዱን ካዱ አበላልጣቺሁ አትላጩ ብለዋል የኛወቹ ደግሞ አላህ ሂዳያ ይስጣቺሁ ሀቂቃ ሱናን እየተጻረራቺሁ ሙሆናቺሁን እወቁ እህቶቻቺሁን ሚስቶቻቺሁን ደግሞ ባደባባይ እምታመጡ ወድሞቺ ደዩስ መሆናቺሁን 100% እያረጋገጣቺሁነው. እስቲ አሏህን ፍሩ
@ወሎየደጋጎችአገርአማራደሜ
ለሁለተኛው ስትሂድ ቤቴን በቪደው ትሰራለህ በስሚቶ ስውነቴ አልቆ ክክክ በፎቶ በደብ ስላስየህኝ ምንም ማለት አደለም እኔ ፍቅጀለሁ ያው ስላልነገርኩችው ደግሞ የምን ሰላይ ነው ብለው ይደነግጡ ነበር ልክ ነህ ያ ጁታ ስላስደነገጣችው የፈራሉ ስላልነገርኩችው 😁 ይህም ሰው ከለለ የሚገዛልን የለም ቤተሰብ ብር ስንልክ ገዝተው አይጠቀሙም ወላሂ በጣም ነው የማመሰግነው አላህ ያክብርልኝ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያላችው ቤተሰቦች አዎ እሩህ ያለው ነገር እዳታዙ እኔ ለናቴ ሰደቃ ለማውጣት ነው በድጋሜ አመሰግን አለሁ ጀዛክ አላህ ከይር የረመዳን በረካ ይግጠምህ መወለድ ቋንቋ ነው ወድም!!! ቤትህን አበላሹብህ 😂
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 года назад
መሸአላህ ያንች ነው
@ኢሻአሏህሁሉምያልፋል
ማሻአላህ አወል አላህ ይጨምርልህ የት ነዉ የከፈከዉ ዉጫሌ ወይሥ ጭሳ
@hananhalimah8269
@hananhalimah8269 2 года назад
ማሻአላህ አሁን ትክክለኛ አቦል ጎበዝ ይህነው እሚያምርብህ
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 2 года назад
ኧረ በሳቅ ሩህ ያለው ነገር አለ 😃😃😃😃
@حياةحياة-د2غ
@حياةحياة-د2غ 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@ፍትህለሳኡድእስረኞች
ክክክክክ እረ ኡኡኡኡኡኡ በሉ ዶሮም እየተመዘነ ነው እንደ ጭራሽ ዶሮ አንድ ሽ ብር አይ የኢትዮጵያ ነገር
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 2 года назад
ጎቦዝ ናህ አለህ ያክብህ ለታማልካች ክብር ስላላህ እኛም እናካብርካላን አለህ ትርፍ በትርፍ አድሪጎህ ለአለም ያምትባቃህ አለህ ያድርግህ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምሩኝ
@tybaabusaleem1020
@tybaabusaleem1020 2 года назад
ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ
@Awollotube
@Awollotube 2 года назад
ማሻ አላህ እዲህ ነው የሚምርብህ በርታ👍
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 года назад
ማሻአላህ ገና አመረብህ ከበፊቱ ይሻላል ፀጉርህ ሸሪአችን ባይፈቅደውም!
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa Год назад
ማሻ አላህ ❤❤❤
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 2 года назад
Are wuuu 1 doro 1050 bir sudi amoragn eyblahu enoratalhu eji Ethiopia 🇪🇹mgbat yasfral
@meditube4580
@meditube4580 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሁን ጥሩ አርገሀዋል ፀጉርህን የድሩየ ቁርጥ ነበር የባለፈው ሁለተኛ እንዳይለመድህ
@seadamehammedseada1659
@seadamehammedseada1659 6 месяцев назад
እኳን አሳየኸኝሀይቅ ሀገሬን
@ሀዉይየረሱልወዳጅ
@ሀዉይየረሱልወዳጅ 2 года назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበረካትሁ ማሻአሏህ አወል ሀገሬሀይቅ ናፍቃኝ ነበር አሳየህኝ ግን አንድ ዶሮ ይህን ያክል አረ የኑሮ ዉድነት በጣም ጨመርሳ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 года назад
ማሻ አላህ አወል ሱቅህ ሙሉ ሁናለች በርታ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ሰሚራየ ሰብአዲርጊኝ
@rahmetseid3998
@rahmetseid3998 2 года назад
አወል የኔ ወንድም ሀይቅ የት ቦታ ነው ስራህ እቃ እንድታደርስልኝ ነው ወንድሜ
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
አሁንም ይቀርሀል አታባልቅ አዳይነት ቁርጥ ነዉ መሆን ያለበት አዱን ሜዳ አዱን ዳገት አታድርጉ ሸሪአዉ አይፈቅድም
@የረሱልወዳጅ-ኘ8ቀ
@የረሱልወዳጅ-ኘ8ቀ 2 года назад
ماشاءالله ماشاءالله
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 2 года назад
አወሌ በጣም አምሮብሀል ማሻ አላህ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
ማሻአላህ ፀጉረህን እኮን ጣልከው ወላሂ እድህ እዴተ ወድሜ ፀጉሩን እያሳዴገ አስቸግሮኚል እፍፍ ውበትህን እየው በመስታወት 👍👍👍
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ሰብአዲርጊኝ እህት
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 года назад
ወላሂ አወልየ በጣም ነው እምወድህ ማለቴ በወንድምነት ደስ ትለኛለህ ሁሉንም ቪደዎችህን አያለሁ ሰአዲ ጠፍታለይ ደሞ በሰላም ነው
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጊኝ
@ዜድህልምአለኝ
@ዜድህልምአለኝ 2 года назад
ደስይላል እኮንም ተቆረከው ደግሞ ሱቅህያምራል ማሻአላህ በርታ
@riyadshemesuatazo
@riyadshemesuatazo 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አወል በርታ ግበዝ
@አማራሚድያ
@አማራሚድያ 2 года назад
አሠላም አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ እደት ናችሁ ያጀማዓ ተመዝነዋላ አላለም ዶሮ በሚዛን መሸጥ ጀመሪ እደ ምን አይነት ዘመላይ ነው የደረስነው
@Boi-lz2ex
@Boi-lz2ex 2 года назад
እምየ ሀገሪ ሠላምሽ ይብዛ
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 года назад
ጠክር ወንድሜ አይዞህ ፀጉርህንም ጥሩአረክ
@shaikahhalhammadi621
@shaikahhalhammadi621 2 года назад
Mashalla.ah amirrobihal woow
@tube-fr4sh
@tube-fr4sh 2 года назад
ማሻ አላህ በርታ ሀቢቢ
@user-mz9ye5ip1r
@user-mz9ye5ip1r 2 года назад
ማሻአሏህ ወንድሜ ፀጉርህንበመቆረጥህ አድናቂህነኝ
Далее
How to Build a Homemade Bike Using a Barrel
00:21
Просмотров 890 тыс.
ለኔ ይህ አይገባኝም ነበር 😭😭
17:21
ሠአዳ ከሠው ፊት አዋረደችኝ 😥
20:39
ባሌን ሲጀናጀን ያዝኩት😳 #prank
12:13
How to Build a Homemade Bike Using a Barrel
00:21
Просмотров 890 тыс.