Тёмный

ከ800 ገፅ በላይ ክስና የዛይራይድ ስኬት!  

Dawit Dreams
Подписаться 580 тыс.
Просмотров 141 тыс.
50% 1

In today’s video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have Habtamu Tadesse as the guest speaker of the week. Get ready to be inspired as Habtamu Tadesse shares insights and experiences of his journey to success and how he was able to get to where he is today, surpassing different challenges along the way.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #perception #mother #ethiopia #amharicmusic #zayride #change #success #result

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 134   
@bereketandebrhan7856
@bereketandebrhan7856 11 месяцев назад
እስከዛሬ ዳዊት ድሪምስ ላይ ካየኃቸዉ ሰዎች ሰዉ ፣ ሰዉ የሚሸትና ከሌላዉ ሰዉ ጋር በትንሹም ቢሆን ተቀራራቢ አካሄድ/ህይወት ያሳለፈ ሰዉ አገኘን፡፡ እያየሁት አለቀብኝ፡፡
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Год назад
ዳዊት ድሪም የ ኢትዮዽያ ተስፋ❤❤❤ ትውልዱ በአመራሩ ቆራጥ መሆን አለበት💪🏻የማንንም ድጋፍ ሳይሆን የፈጣሪን እርዳታ በፈጣሪ ትልቅ እምነት ከጣልን የማይቻል አንዳችም ነገር የለ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Год назад
ሁላችንንም ካሰብንበት እንድንደርስ እግዚያብሔር ይርዳን
@adanechmelese4824
@adanechmelese4824 Год назад
የተማርከው የቀለም ትምህርትና አሁን እየሰራህበት ያለው ሙያ የተለያየ ቢሆንም የማደግ እና በአገር ደረጃ ለውጥ የማምጣት ፍላጎት ስላለህ ቀጥረህ በማሰራት ወይም RU-vid ተመክተህ ለራስህና ለአገር ትልቅ ቴክኖሎጂ በማበርከትህ ልትመሰገንና ለብዙ ድርጅቶች አርዓያ ስለሆንክ በ21ኛ ጀግናነት ለትኩራ ይገባል ፤ እግዚአብሔር ያሰብከውን መልካሙን ያሳካልህ፡፡!!!!!!!!! ✍✍✍ዳዊት ድሪምን 🙏🙏🙏!!!!!!!!
@SarLucky
@SarLucky 5 месяцев назад
Dvy l didn't do anything 😊 please 🙏🙏🙏🙏 you should know this 😊 More than me 😊 you and Nesti😊Nick 😊l know one thing ❤ God he did 😊 All Respect for God 🙏🙏🙏🙏😊 bcuz I didn't do anything 😊❤❤
@SarLucky
@SarLucky 5 месяцев назад
❤❤❤❤ Promote God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Am impressed 🤔 for God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 who l don't know 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jhonfeta
@Jhonfeta Год назад
ኤርምያስ ኣመልጋን ተካህልን እናመሰግናለ!!!።ወጣት ስለሆንክ ደግሞ ደስ ይላል።ብዙ ድንቅ ነገር እንደምትሰራ ምንም ጥርጥር የለኝም በርታልን።
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
ከአንተ ሰው ትእግስትን ተማርኩ ሲቀጥል ጠንክሬ ከሰራው የማልደርስበት የለም እግዚአብሔር ተጨምሮበት❤❤❤❤
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Год назад
ደግነቱ😢 ለሴት ልጅ ያለው ክብር ደሞ እንዴትስ ደስ ይላል ወንድም አለም ዘላለምህን መስጠትህ አይጓደልብን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@nigisthaile3591
@nigisthaile3591 Год назад
ሳምራዊት ናት የከሰሰችህ የራይድ ባለቤት ልቦና ይስጣትበ
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 7 месяцев назад
እኔ ብቻ ነኝ ግን የምወዳቹ ዉሌዬን የማሳምረዉ እናንተ በምትለቁት ትምህርትነዉ እና በርቱልን የማይደረስበት ናየማይታለፍ ነገር ምንም የለም 🎉
@mubashems2141
@mubashems2141 Год назад
ቀና ልብ በቅርቡ አብረን እንሰራለን
@mordecai4675
@mordecai4675 Год назад
Dawit dreams is our Blessing❗❤🙏👍
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Год назад
Bravo 👏👏👏 my brother I am proud of you keep it up. Gegna Ethiopiyawi neh tebarekiling. I wish you success in your future.🎉🎉🎉
@edomteumelisan7253
@edomteumelisan7253 Год назад
It’s an amazing testimony I really thank you so much
@fevenabenezer1844
@fevenabenezer1844 11 месяцев назад
ምን አይነት ጀግና ሰው ነህ አመሰግናለሁ መንገድህን ስለነገርከኝ ❤❤❤❤❤
@henokmehari7488
@henokmehari7488 11 месяцев назад
ሀብትሽ ሁሉም አልፎ እዚህ ላይ ስለደረስክ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይመስገን ።
@tesfayefitora7150
@tesfayefitora7150 9 месяцев назад
Man with great vision and wisdom.Bravo for your inspiring success.
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 Год назад
yessss👌አላማ ያለው ሰው ለምንም አይጨነቅ ተመቸኝ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 Год назад
thanks all dawit dream crue, also thanks for habtamu you share us great experience
@fasiltsigieretta7867
@fasiltsigieretta7867 9 месяцев назад
በሀብት እና ዝና ብቻ ፤ ብዙ አጥፊዎች መንገድ ሰምሮላቸው እንደ ልባቸው ሲሆኑ አይቻለው። ሀገር የሚያቀና ህልም ይዘው፤ ቀን ሌት የሚታትሩ ወጣቶች ሳይታገዙ እንደማየት ደግሞ የሚከብድ የሀገር ሞትም የለም በማለትም ብዙ ጊዜ አዝኜ አውቃለው ። ከሁሉም በላይ ግን፤ አንተን መሰል ወጣት ስራ-ፈጣሪዎች፤ የምር የእኔ የደካማው ብርታት አናም የኢትዮጵያ ተስፋ ናችሁ። በርቱ!!!!!
@sarazein6793
@sarazein6793 11 месяцев назад
Be proud of your self
@MesfinEgu
@MesfinEgu Год назад
it is hard work ,you have to pay the price to make your dreams come true
@rahmivlogs8457
@rahmivlogs8457 Год назад
Amesegnalehu ene destegna negn tesfa kemekuret ke chinket wetchalehu dawit dreams amesegnalehu
@merongeta2149
@merongeta2149 10 месяцев назад
Dawit dreams betam ameseginalew tesfa yemisetu mekirochin selemitimegibun bertulin ❤❤❤❤
@brkti_tube
@brkti_tube Год назад
በጣን የሚያሳን ነገር ነው ያሳለፍከው ጅግና ብየሃለው
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Год назад
Amazing history bro thanks
@astertegegne5777
@astertegegne5777 11 месяцев назад
በጣም ጭዋ ልጅ ነህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@DagimGoa
@DagimGoa 7 месяцев назад
Hi
@SarLucky
@SarLucky 5 месяцев назад
All l love you and God bless you all and all ❤❤❤
@DOD371
@DOD371 Год назад
እባካቹ የሀብታሙን ሥልክ ተባበሩኝ እኔ ትልቅ ሀሣብ አለኝ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 11 месяцев назад
እናመሠግናለን ሁላችሁንም ትልቅ እዉቀት እየገበየን ነዉ አንዲ ቀን እንዲህ ታሪኬን እንደማካፍል እርግጠኛ ነኝ ትዉልዲ ቀያሪ እንደምሆንና ባለዲርጂት እንደምሆን አልጠራጠርም።
@butterfly2349
@butterfly2349 10 месяцев назад
Yehun ! Amen ! 🙏
@Selamawitseta
@Selamawitseta 8 месяцев назад
😅​@@butterfly2349
@DagimGoa
@DagimGoa 7 месяцев назад
Hi selam
@trytoknowsomething626
@trytoknowsomething626 11 месяцев назад
Thanks you brother for helping help the sister
@فاطوماه
@فاطوماه 5 месяцев назад
ማሻአላህ ባለ ኒቃባ
@Holyghost_fire
@Holyghost_fire 10 месяцев назад
Wow, amazing person. Full of knowledge .
@DagimGoa
@DagimGoa 7 месяцев назад
Hi
@MerhawiTekle-ke6gw
@MerhawiTekle-ke6gw 7 месяцев назад
Thanks dawita ❤❤❤
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 7 месяцев назад
ውጪ መከራ: እዚህ መከራ። ነባው እንኳን ተሳካልህ!
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Год назад
Amazing man! Stay blessed and strong 💪 🙏
@joobiratube
@joobiratube 11 месяцев назад
💛💛💛💛💛💛💛 wow what amazing motivation keep it up
@kefudesta997
@kefudesta997 Год назад
@Mimilove929
@Mimilove929 Год назад
Wow zairide ❤🎉
@Tititube-p3t
@Tititube-p3t Год назад
Woww amazing 👌
@hagostewelde7384
@hagostewelde7384 11 месяцев назад
Thank you ✨🤝
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Год назад
❤❤❤❤
@mominamomi2726
@mominamomi2726 11 месяцев назад
ጥንካሬን ተማርኩብህ 👌👌
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 10 месяцев назад
Keeep up
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 10 месяцев назад
Hero 🔥🔥🔥🔥
@sossss5332
@sossss5332 Год назад
Some one buy me a sewing machine so I can achieve my dream
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 10 месяцев назад
የሚገርም ልጅ ነው የምር ለዛ አለው ሁሉም ነገር ልጅ ምቀኛ አታሳጣኝ ነው የሚባለው ባይከሱህ ኑሮ አትበረታም ነበር
@ethiotube1075
@ethiotube1075 11 месяцев назад
Jegna neh 👏👏👏❤️
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 11 месяцев назад
Wow nothing comes easy bravo Dawit dreams thank you for inviting these beautiful guests
@minename6441
@minename6441 11 месяцев назад
Now I'm in Europe but I dream to work with you about zay haik lake zway we help each other
@ZerituFikr
@ZerituFikr 10 месяцев назад
Abet wishes leba
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Год назад
😂😂😂የሳዊት ድሪምስ ንግግር አትችሉም ለሚሉ ሰዎች ችሎ ማሳየትን የመሰለ ነገር የለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@thomywub2317
@thomywub2317 6 месяцев назад
Respect ! Is there any plans of project you think in Bale Goba? Thanks !
@phili8384
@phili8384 11 месяцев назад
Hero ❤
@kayiradensheifa5193
@kayiradensheifa5193 11 месяцев назад
Thanks guys
@BetelhemTemesgen-lj1wh
@BetelhemTemesgen-lj1wh 6 месяцев назад
Habtamu lemaggnet efelgalew pls wendime betransport zerf sayhon belelazerf Hasab alegn endgelagel endseraw hasab stegn pls
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os Год назад
አንዳንድ ሰው ከአሜሪካ ነው የመጣው ሲባል ብዙ ብር ያለው ይመስለናል ለምን አአሜሪካን ትልቅ ሀገር ስለሆነ ነው የምናስበው
@Hkim185
@Hkim185 11 месяцев назад
ገንዘቡ ጥሬ ብር አይደለም እዉቀቱ ነዉ
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os 11 месяцев назад
@@Hkim185 yes
@abisiniyaterefe3185
@abisiniyaterefe3185 Год назад
deva
@femali4741
@femali4741 11 месяцев назад
We know zayride the first yihon neber gn ye ride setyo meta chgr feterech plus corruption But you are gentlemen habtamu😊
@NahomEDITSLibrary-bb8hu
@NahomEDITSLibrary-bb8hu 11 месяцев назад
good shit
@oneentertainment2020
@oneentertainment2020 Год назад
I need a business idea I can spend $200k
@Hkim185
@Hkim185 11 месяцев назад
ለምን ተቀጥረህ አሰራም የምትወደዉ ሰራ ላይ
@hailekawiso99
@hailekawiso99 5 месяцев назад
አበሳው!
@aschalewnigusie
@aschalewnigusie 11 месяцев назад
Betamgobzeenehe
@sofitahalal
@sofitahalal Год назад
EKRAM AUTOMOTVE AKRBULN PLSSSSSS????
@DagimGoa
@DagimGoa 7 месяцев назад
Hi
@merykonejo
@merykonejo 11 месяцев назад
ኣረጓዴ ምንድነው
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 4 месяца назад
Mikegna hizb newu eko
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 10 месяцев назад
Another Abiy ahmy
@HabtamuTadesse-kd9op
@HabtamuTadesse-kd9op 11 месяцев назад
Yene mokeshe
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os Год назад
የስ በትክክል ነው ያለው ከምር
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os 11 месяцев назад
የት አካባቢ ነው ባታው ስልጠናው በጣም ነው በስልክ የምከታተላችሁ ከምር
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Год назад
😂😂😂😂ዘራፍ ብንል ምን ችግር አለ አለች😂
@Hkim185
@Hkim185 11 месяцев назад
ዘራፍ ቀረርቶ ነዉ የጦር ጥሪ ነዉ በፍፁም ጦርነትን ማሞካሸት የለበትም እንግሊዘኛ አትናገሩ ላለችዉ ይህ ልጅ አሜሪካ ነዉ የተማረዉ ሰለዚህ አሜሪካ ሁለተኛ እናት ሀገሩ ናት፤ ሲቀጥል አሜሪካ የሚኖሩ ኢንቨሰተሮች ናቸዉ ሰራዉን ያቆሙት ይህ እንግሊዘኛ አትቀላቅሉ የሚሉት ሊጥ አይገባኝም አላህ ሲፈጥረን ሰባት ቋንቋ በላይ እንድንችል አርጎ ፈጥሮናል ለምን,የአማርኛ ቋንቋ ዘብ ጠባቂዎች ሰድሰት ቻናላችንን ሳንጠቀም ከምንቀር ለምን አንዱን እንግሊዘኛ በመናገር,አንሞላዉም ሌሎቹን,,ኦሮምኛ ትግሪኛ አረብኛ ወዘተ ለምን አንድ ቋንቋ ብቻ የምንናገር የምመላቸዉ ሰዎች ይገርሙኛል፣
@YonasGirma-r8f
@YonasGirma-r8f Год назад
ለምን እውነቱን አታወሩም አለ ግቦ ባንኮች ለማንም አያበድሩም ተመኩሮ ከነ እውነቱ አውሩ
@Hkim185
@Hkim185 11 месяцев назад
አንድ ባንከር ደሞዙ 10,000 ብቻ ሆኖ ላንተ 69 ሚሊዬን ቢፈቅድ በወር መቶ ብድር ቢፈቅድ በወር 6.7 ቢሊዬን ደላር ፈቀደ ማለት ነዉ እና እናንተን በሙሉ በሀብት ሲያምነሸነሻ እሱ ግን ያችኑ 10,000ብር ደሞዙን ተቀብሎ በቀበሎ ቤት እንዲኖር ፍርድህን ከፈረድክበት ምን ጥቅም ሊያገኝ ነዉ ላንተ ብድር,የሚያበድርህ አበደረህ አላበደረህ እሱ እንደሆነ ደሞዙ አይቀርበትም እሱም በተራዉ በደንብ ያሸሀል እኔ እንዲህ አይመሰለኝም ወጭ አገር የባንክ ንግድ የተመሰረተዉ በማበደር ላይ ሰለሆነ ብዙ ብድር ካሰፈረምክ ጎርሻ 1%3%5% ይሰጡሀል እንበል በ6.7ቢሊዬን ደላር ብድር $67,000,000 ደላር ይከፍሉታል ማለት,ነዉ,አይናቸዉን ሳያሹ DSA ይባሉ እናም ያ ሙሰና አይብላ ብለህ የረገምከዉ ባንከር በአቁ መንገድ ከ67 ሚሊዬን ሲፈቅድ ጉርሻ 6,700,000 ብር ማግኘት 670,000 ብር ማግኘት ነበረበት አንተ ግን በነፃ ያበድረኝ ትላለህ የዓለም ሕጉ የሚለዉ 1% -5% ክፈል እያለ አንተ በነፃ ልታሰራ ትፈልጋለህ
@dagyunknown
@dagyunknown 2 месяца назад
​@@Hkim185ለ መረጃው አመሰግናለሁ 🙏
@Hkim185
@Hkim185 2 месяца назад
@@dagyunknown ዲጊ በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ ዓለም በሙሉ የሚሰሩበት ዜዴ ነዉ። መሸዋወድ የሌለበት ሰራ ለምሳሌ አየር መንገድ CEO እንመልከት ደሞዙ $20,000 በደላር በዓመት ነዉ ኬንያ ዉሰጥ የከረከሰ አየር መንገድ CEO $450,000 - 555,000 ደላር ያገኛል ታድያ የኛዎቹ ቢያምታቱ ምን ይገርማል ይህ ለማሳየት ብቻ ነዉ እንጂ አየር መንገዱ ቢበሉም ሰርተዉ ነዉ። ተመልከቺ Tewolde GebreMariam እንደዉሻ ተባሮ ሌባ ሌባ ተብሉ ተዋርዶ ከሰራ ወረደ በፍቃደኝነት አመመኝ ብሎ እንግዲህ ጥያቄዉ ማነዉ የሚያሳክመዉ አየር መንገዱ ኢንሹራንሰ ቢኖረዉም ሊከለከል ይችላል ሰበብ ፈልገዉ ኢንሹራንሱን ላይጠይቁለት ይችል ነበር ። አሁን መንግሰት እሰከሚቀየር መመለሰ ላይችል ይሆናል ታድያ አሜሪካን ዉሰጥ ማነዉ ወጪዉን የሚሸፍንለት? ሰዚህ ሲሻም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ፓሌቶቻችንም እንደ ድሮ በአገር ፍቅር መሰራት አቁመዋል ልክ የኮንትራት ግዜያቸዉ ሲያልቅ ለአረብ አየር መንገድ ተቀጥረወ ይሰራሉ እኛ የዉጭ ፓሌቶች በደላር እንከፍላለን ለራሳችን ዜጎች ግን በብር ታሸ እንላቸዋለን አለመክፈል እያሰከፈለን ነዉ ። ኢትዬጵያ አቅም የላትም ለመክፈል ትይኝ ይሆናል ለዚህ በባህላዊ እዉቀቴ መልሰ እሰጥሻለሁኝ አንድ የCEO ታሪክ ነግሬሸ ላብቃ፤ እንዉሰድ የሲሚንቶ ፋብሪካ CEO የሚከፈሉ ደሞዝ አይደለም Executive compensation, also called executive pay, or remuneration packages ይባላል በአጭሩ የንብረት ማጋራት ወይም የባለቤትነት አክሲዬን ይሰጠዋል ከደሞዝ በተጨማሪ ካምፓኒዉ ቢከሰር ደሞዙን ብቻ ያገኛል ካተረፈ ከትርፍ ይጋራል ታድያ አንቺ የሲሚንቶ አለቃ ከሆንሸ ብዙ ሲሚንቶ በሸጥሸ ቆጥር ኮምሸን ከተቆጠረልሸ ምን ጉቦ ዉሰጥ አልከሰከሰሸ አንዱን ድርጅት አሰር ታረጊዋለሸ ዛወ መጠን ይከፈልሻልበሐቅ ሰላመጣሸ ደግሞ እንደሌባ ሳትፈሪ አገርሸ ላይ እንቨሰት ታደርጊያለሸ አሁን የሲሚንቶ ፋብሪካ ሸጠም አልሸጠም ሞዙ ሰለማይቀርበት እንደዉም እጥረት ለማምጣት ብዙ ቶንኮል ሲጠነሰሰ ይወላል ከደላሎች ጋራ ተሻረኮ ሐብት አጋብሳል እንዳናባርረዉ ማንም መጥቶ የሚሰራዉ ሰራ አይደለም ግን አሁን ተነቅቶባቸዉ የሲሚንቶ ዋጋ ቀንሶዋል ግን ትክክለኛዉ ዋጋ ከ300-500 ብር መብለጥ የለበትም ይህንን በብዛት ሸጦ CEO የሚጠቀም ከሆነ ብቻ ነዉ የሱሚንቶ ዋጋ የሚረክሰዉ እንግዲህ Executive compensation, አለመክፈሉ ዋጋ ያሰከፍለናል እንጂ አይጎዳንም ሰናየዉ አንድ ሰዉ በሚለዬን ሲከፈለዉ ልንደነግጥ እንችላለን ግን ሰርቶ ነዉ። አንድ የግሉ ፋብሪካ ያለዉ ሰዉ ሚሊዬን ቢያገኝ አንደነግጥም ለምደነዋል የመንግሰት የቢሊዬን ደላር ደርጅት መምራት ማለት አንድ ሺህ ጥቃቅን የመቶ ሚሊዬን ብር ደርጅቶችን መምራት ማለት ነወ ይህ CEO ያገኘዉን ሚሊዬን አይበላዉም ፎቅ ሰራበት እንበል ሕዝብ ተጠቀመ ማለት አይደለም ይቅርታ ይህ መባል ያለበት ያልገባን ነገር ሰለሆነ ነዉ
@bistam4974
@bistam4974 11 месяцев назад
ጠጋ ብለህ አዉራኝ በደንብ ይሄ ድርጅት አጭበርብሮኛል በተለይ በረከት የሚባል ሰዉዬ አጭበርባሪ ናችዉ
@Hkim185
@Hkim185 11 месяцев назад
ይህ ሰዉ ላይ ምንዉ ቡዳዎቹ በዙ ይሄዉ አባቴ ብሰተዉም ክሰ ይዘዉ መጥተዋል ለምን እዚህ መድረክ ላይ ፈርጥርጡን አያወጡትም ይሄዉ የሙሰኪኑን ሰም አጥፍተዋል እርስም ፎቶትን አሳይተዉ መክሰሰ አለቦት እዚህ መድረክ ላይ መልኮንና ሰሞትን ሸሸገዉ የሰበዉ ሰም ማጥፋት አይችሉም ይህ ደግሞ የኢትዬጵያ ሕገ-መንግሰት የሰጠን መብት ነዉ
@DesalegnChencha-ts4ph
@DesalegnChencha-ts4ph 11 месяцев назад
ወረኛ አጭበርባሪ ለማያቅህ
@manayeabare3682
@manayeabare3682 11 месяцев назад
This guy is Laing ye was having money why is Laing ye was having money
@gediongirmay9006
@gediongirmay9006 Год назад
Wshetam
@nebyatgebru8786
@nebyatgebru8786 Год назад
“Medaniyalem bete christina ale”❤️❤
@meskeremdebebe9973
@meskeremdebebe9973 Год назад
❤❤❤
@TheZerihunasefa
@TheZerihunasefa Год назад
“The best way to predict the future is to create it.” - Peter Drucker.
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Год назад
ከአሁን ቡኋላ ለሥራዬ ዕንቅፋት የሆኑኝ ሰዎች የኔ መሳልል መሆናቸውን ወስጃለሁ !!
@DagimGoa
@DagimGoa 7 месяцев назад
Hi
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n Год назад
❤❤❤
@selihom6023
@selihom6023 Год назад
Wow እስካሁ ከሰማሁት የዚህ ይለያል፤ ምንአይነት የሚገር ፅናት ነው:: እልህ ለእድገት ጎበዝ!!
@Jhonfeta
@Jhonfeta Год назад
❤❤❤
@lewimulugeta8127
@lewimulugeta8127 11 месяцев назад
You have to win addis abeba's market share back with Zayride. You have fought hand in hand with Ethiopia's burecracy and corruption and the officials who receive money inorder to twist the way things should be. I remember Zayride being one of the pioneers in this feild because i remember their ads and commercializing their buissness on social media before anybody else and then they disappeared. I guess this is what happened then...it's unfortunate but you know what they.....what does not break you only makes you stronger....
@HabteTade-yg6qm
@HabteTade-yg6qm Год назад
እኔም ስሜ ሀብታሙ ታደሰ ነው አረ ሲገርም
@chaltudasa761
@chaltudasa761 Год назад
ማመር እንዲህ ነው ከአለማ ጋር ይቅናህ ወድም
@febendavid9278
@febendavid9278 Год назад
Amazing guy
@KibirKibir-g5g
@KibirKibir-g5g 5 месяцев назад
ተመስገን ተስፋን አስተምረህኛል እኔም እደርሳለሁ1ብር=1ዳላል
@bkgebre1003
@bkgebre1003 Год назад
Yesssssss🎉
@Danieltibebu-qf7oo
@Danieltibebu-qf7oo 11 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል የሚያነቃቃ ታሪክ ነው ዛሬ ያየሁት አመሰግናለሁ በርቱ🙏
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 Год назад
Salem Salem Salem inamasaginallen wademe
@terminosa.6061
@terminosa.6061 11 месяцев назад
17:48 ....67 million ETB loan from a bank and collateral was St. Medhanialem.....ohhhh my God. R u telling us that St. Medihanialem is corrupted too?
@Hkim185
@Hkim185 11 месяцев назад
ወንድሜ የተባልከዉ ዋሰ ጥሩ ሲባሉ ከቅድሰት ማርያም በላይ ማንን እንዲጠሩ ትፈልጋለህ፤ አንተ ባታምንበት የባንክ አለቃዉ አምኗቸዉ አበድሯቸዋል ሙሰና አለበት ካልክ ፎቶህንና ሙሉ ሰምህን ለጥፈህ መክሰሰ ትችላለህ ይህቺ ተደብቆ ሰም ማጥፋት ትባንኖበታል አይሰራም
@EliasGossaye-xn6df
@EliasGossaye-xn6df 9 месяцев назад
Dream sucess lemadreg life saucrify yargbet menged oo እጄን በአፌ አሰጭኖኛ አስለቅሶኛልም ሰው በሰው ስኬት ያለቅሳል? 5:00 ለእራሴም ገርሞኛል
@SarLucky
@SarLucky 5 месяцев назад
Davy you are Great 😊 God 🙏 God bless you all and all 😊
@rozaroza7147
@rozaroza7147 4 месяца назад
የኔ ኪሳራም ነገ ታሪክ ይሆናል ሙቸ አልሸነፍም ከ1ሚሊዮን በላይ ከስሬላሁ ያውም ባረብ ሃገር ሁኝ ግን ከህልሜ ወደኋላ አልልም❤
@asmietemesgen4629
@asmietemesgen4629 Год назад
❤❤❤
@documentarymovie-gd6dc
@documentarymovie-gd6dc 11 месяцев назад
እሺ እኔን ለመርዳት ፍቃደኛ የሚሆን አለ ?? ፈንድ ሊያደርገኝ የሚችል ?? ማንም ሊረዳኝ እንደማይችል አቃለው ግን በቃ እርዱኝ
@MesfinEgu
@MesfinEgu Год назад
jabbadha ati
@thaymelaku8801
@thaymelaku8801 Год назад
❤❤❤
@AndualemManRas-mh5kb
@AndualemManRas-mh5kb Год назад
@workinehmuleta9275
@workinehmuleta9275 11 месяцев назад
Wonderful Job, I am happy to have such talented innovative man who can be a solution for new new generation
@liliahemed-db3lh
@liliahemed-db3lh 11 месяцев назад
ዴቨ,ረድም.እድሜና.ጤና.ይስጥህ❤❤❤❤
Далее