Тёмный

ኩሩራ የእማማ ፊሽካ አዲሱ ምግብ 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 185 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 358   
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
እማማ ፊሽካ ድሮም በንፅህና የታወቁ ናቸው:: ከጤና ጥበቃ ያልተናነሰ ስራ ነው የሚሰርት:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🏾
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
በዚህ ኑሮ ውድነት ስንቱ ባዕድ ነገር እየጨመረ ሲሸጥ እሳቸው ግን ትርፍ ነገር ለሰው ጤና ብለው ይሰራሉ ይገርማል ሽልማት እውቅና ይገባቸዋል
@SolomonVA
@SolomonVA 4 года назад
ክክክክክክ እማማ ፊሽካ በሳቅ ገደሉኝ፡ በጣም ጎበዝ ናቸው፡ አገሬ ናፈቀኝ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 года назад
ክክክክበጣም ደስ እሚሉ እናት ናቸው ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@SolomonVA
@SolomonVA 4 года назад
@@hayathussine602 እሺ ታዛዥ ንኝ፡ ይቅርታ ስለዘገየሁ አላየሁትም ነበር።
@seblet148
@seblet148 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጦት የኔ እናት
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 4 года назад
ያገበው ኢንዲህ ናው ኢማ አሏህቃጢታኛውን መንገድ ይማረን።
@allamallamallammery492
@allamallamallammery492 4 года назад
ኑረልኝ እናህቴ ትምረትሽ በጣም ተመቸኝ እናቴ።
@Lasani.Academy
@Lasani.Academy 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-clVzoJXXUDw.html
@hayathussine602
@hayathussine602 4 года назад
እውነት በጣም ቅናቸው ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@nawal5119
@nawal5119 4 года назад
እማማ ከዚ ከዘመኑ በሽታ አላህ ጠብቆኝ ሀገሬ ከገበው መጥቼ አዮታለው ፍሺካወትን
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 года назад
Ante adimewa yarzim
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 года назад
በጣምምም
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 года назад
Enme 🤗👈
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 3 года назад
She is an amazing woman . She is promoting hand hygiene more than a health department . She needs to be awarded for the important role she is playing in teaching people how to prevent infection.
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 года назад
ፊሺካ ጸጉር ማሰር የምግብ ቤት ሕግ ነው። ኪቺኖትን አላሳዩም ዋናው ማብሰያው የንጸህናው ሁኔታ አሳሳቢ ነው ተመጋቢ በሆቴል በልቶ የሚታመመው እንደዚህ አይነት ቦታ ነው።
@gigilemma6133
@gigilemma6133 4 года назад
እግዜር ዕድሜና ጤና ሃብት ይጨምርሎት
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 3 года назад
የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚ/ር ልዩ አምባሳደር ሊያደርግቸው ይገባል
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 года назад
Moma " fishka" she caring for her people like Dr abey. She maybe Dr abeys moma. The way she tried her customer. God bless all. Thanks.
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 года назад
U don't tell me what to do ? Nonsense. Mind your own business.
@habeshanege3314
@habeshanege3314 4 года назад
😁😁😁
@lovelove-wz4ko
@lovelove-wz4ko 4 года назад
በጣም ጎበዝ ናቸው እግዚአብሔር ከክፊ ይጠብቀወት
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 года назад
ወይ ጉድ የመጣ ሠው ሁሉ እደዚህ ነው የሚታጠቡት ከሆነ አሪፍ ነው እድሜ እና ጤና ይሥጦት እማማ🙏
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 года назад
ክክክክክ በረኪናውም ሳይቀር ነው የጨመሩት ማዘርዬ እድሜዎት ብዝትትት ይበል 😍😍❤️
@EHTUbe
@EHTUbe 4 года назад
ረጅሚ እድሜ ከጤና ጋራ አላህ ይስጦት እማማዬ
@jamesmaxwell8970
@jamesmaxwell8970 4 года назад
You are sincere, deligent and authentic. You nailed the awareness on COVID-19 far better than those who work in the promotional industry. What is real sticks and influences better. I admire your energy, ethusiasm, motivation, creativity, humor and most of all you are a beautiful soul and responsible citizen. Awesome job! Respect and appreciation to you.
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 года назад
እረ ትንሽ አልተጋነነም እንዴ እናቴ በረኪና ለእጅ?🙆🏾😂ኢኮኖሚውንስ እንዴት ይችሉታል ሀሳብዎን ግን አደነኩት👏🏾✊🏽
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
በእውነት እናታችን እርጂም እድሜና ጥና ይስጥልኝ የእርሰወ አይነትን ያብዛልን
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 года назад
I love this women and when i go to my Ethiopia i will definatly visit, eat and enjoy this bewutiful diciplined wimen`s hispitality😍
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 4 года назад
ሁሉንም እናቶች እግዚአብሔር ይጠብቅልን የዋህነታቸው ደስ ይላል ኮረና መጣ ሲባል የራሳቸውን ጥበብ ተጠቅመው የሰሩት ስራ ደስ ይላል ክብርና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን አሜን
@abelking7546
@abelking7546 3 года назад
ጀግና የሆኑ እናት ናቸው
@yahakebed490
@yahakebed490 4 года назад
እማማ ፊሺካ ሁሉነገር ጥሩነው እርሷም ፀጉሮ ትን በሻሺ ሽፍንፍን ማረጉ እይከፋም ማድቤት ሲገቡ
@tsidete7357
@tsidete7357 4 года назад
Tewachew zena ybelubet
@fatiyafatiya1566
@fatiyafatiya1566 4 года назад
የኔም አስቱያየትነው
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 года назад
በእውነት እናታችን እረጁም እድሜ ይስጥሁ እግዚአቢሄር አሜን
@missesaida9685
@missesaida9685 4 года назад
ጎበዝ የኔ ናት እድሜና ጤና ይ ስጥልን
@jadamac7427
@jadamac7427 4 года назад
ወይ ፡ አልክሆል ፡ መታደል ፡ ነው ፡ በዚ ፡ ዘመን ፡ አልክሆል ፡ መገኘቱ ፡ በአሜሪካ ፡ ሁሉም ፡ ጠፍቷል ፡ ጀግና ፡ እናት ፡ ተባረኪ ፡
@AbebaCombo9970
@AbebaCombo9970 3 года назад
ጎበዝ እናት ነዎት በርቱ በርቱ 🖐🖐🖐🖐
@ብዙዬየማርያምልጅ
@ብዙዬየማርያምልጅ 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን እማማ
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
አለባበሳቸው ዘናጭ ናቸው::
@tube8393
@tube8393 3 года назад
ወላአጆቻአችንን እድሜ ሥጥልን ያረቢ
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 года назад
እማማማማማማዬ እግዚአብሔር ይሄንን ቀን በሰላም ያሳልፍልን እና ሀገራችን እንደገባሁ ምሳ እና እራት እርሶ ቤት ነን ከባሌ እና ከቤተሰቦቼ ጋራ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
እድሜናጤና ይስጥልን የእኔ እናት አሏህይስጠወት ♥♥♥
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 года назад
ምንም አዘዘ ምንም እነዚህ ከጎን ይቀርቡለታል I loved it. እማማ ኃላፊነታቸውን እየተወጡ ነው👍🏾👍🏾👍🏾
@987654321susu
@987654321susu 3 года назад
Amazing 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@haitsaid5831
@haitsaid5831 4 года назад
በጣም ደስ ይላል
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 года назад
እማማየ እርስዎ የኢትዮጵያ ዶክተር ነወት እድሜና ጤና እርስዎ
@ሚሪውሎየዋ
@ሚሪውሎየዋ 4 года назад
Moher nacawe mameye edemen tena yestenen walihe kaga kawatatucga menem atewadadarum megebu gen edate edanafakage
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
ሃሃሃሃሃሃ እማምዬ ስወዶት ሃኪምም ኖት
@asegedechiticha318
@asegedechiticha318 4 года назад
እግዚአብሔር: እድሜን:ጤና:ይስጥልን
@የሸዋሉልመንግስቱ
@የሸዋሉልመንግስቱ 4 года назад
እማይዬ በረኪናው ቢቀር ጥሩ ነው ውሃና ሳሙና በቂ ነው
@osternbelte2045
@osternbelte2045 4 года назад
Yehagerachen samunana saintayzer forjed hone eko
@emuabuzerabu6353
@emuabuzerabu6353 4 года назад
በረኪና እንደሳውዲ አይደለም እዛኮ ውሃ ውስጥ ተጨምሮ ይጠጣል ሳይበዛ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 4 года назад
ወይኔ እናቴ በጣም ነው የምወድሽ በእውነት ጀግና ነሽ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 года назад
የተከፈተ ምግብ ላይ ቆሞ አይወራም ወይም አፋችንን ሸፍነን ሲቀጥል ፀጉር ይሸን
@fantagirma315
@fantagirma315 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ እናቴ
@tigsttigst5038
@tigsttigst5038 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥልን በእውነት
@adamia3883
@adamia3883 4 года назад
I love u ma'am shikor 💞
@freyfeked9001
@freyfeked9001 4 года назад
Soap is good enough mommy, your cares for your people are amazing. Thank you 🙏
@salamhabibi2704
@salamhabibi2704 3 года назад
ኢማማ ምግበቸዉ መሶበቸዉ ሙልት የለ ነዉ ስተይም የጠግበል የነት መሶቢ ነዉ😍
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 3 года назад
ትክክል ነው ግን አሮጌ ቶች ኮተት ያበዛሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
እማ በጣም ጎበዝ ነሽ ኡፍ እናቴን አስታወሽኝ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 года назад
She is Amazing mame
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
የኔ ልዩ እናት በቃ ሳላዮት ምንም አልሁን እርሶም ምንም እትሁኑ
@ኢትዬቢያዬስላምሁኝዘረኝነ
እናት😷 ማሰክ ተጠቀሙ ከብዙ ሰው ሰለምትገናኙ. ዋናውችግሩ የባንባ መክፈቻው ነው ዋናው በትንፍሸ ሰለሆነ ከቦታው መጥበብ ጋር ያሳሰባል. አላህ እባክህ ተጠንቅቀንም አንችልም. አንተው ማረን መዳኒቱንም ለተመራማሪዎች ግለፅላቸው🤲
@Lasani.Academy
@Lasani.Academy 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-clVzoJXXUDw.html
@ffgdf8495
@ffgdf8495 4 года назад
እማማ ፊሽካ ቤት ክክክክክ እናቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ ይላል የኔ እናት ክክክክ አትለቃትም ወይኔ ዙንድሮ ይህ ቀን አልፎ ያስተዛዝበናል አትለቀውም አትለቃትም ክክክክክክ
@kidistbariagaber5670
@kidistbariagaber5670 4 года назад
I promise bemiketlew hager bet semeta bek malete ayekerem. Geta yebarkut Mamaye❤️
@dte2815
@dte2815 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጦት እናታችን በጣም ደስ ይላል
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 года назад
እማማ ፊሽካ ጎበዝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ኢትዮጵያችን ሰላም ፍቅር አንድነት ብልፅግና ሰፍኖባት ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 года назад
እማማ ፀጉሮን አይንኩ ኮረና ፀጉር ላይም ያርፋል እኮ
@jdhsuhsjsh7860
@jdhsuhsjsh7860 4 года назад
ከከከከከ
@benyjarmimya3688
@benyjarmimya3688 Год назад
,u
@emeyeethiopianerlenelezela4196
@emeyeethiopianerlenelezela4196 4 года назад
እግዚአብሔር እረጅምና እድሜና ጤና ይስጥሽ እናት
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 4 года назад
I Love this women that shows how much she cares. እናመሰግናለን ማዘር👏👏👏💚💛❤
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 года назад
👍👍🙏
@FeyselLakew
@FeyselLakew 4 года назад
የኔእናት እረጅም እድሜጤና ይሥጠወት ደሥሥሥ ሢሉ አላህካለ መጥቼእበላለሁ ምግቦትን ፊሽካዉ ክክክክክአሥቆኛል
@mekibebitube3371
@mekibebitube3371 3 года назад
የት አከባብ ነው ከስደት መልስ እሄዳለሁ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 4 года назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን
@ሉባባአህመድ-ገ1ዀ
@ሉባባአህመድ-ገ1ዀ 4 года назад
እማማ ፍሺካ እንኳን በሰላም መጣሺ ሰብስክራይ አርጌሻለሁ
@dvdv3479
@dvdv3479 3 года назад
በረክናውን አልተመቸኘም
@genettadese9836
@genettadese9836 3 года назад
Gee yebbareke ! Emanate Feshecah I can't wait to see your food 👌😘💐👏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እናትዬ ❤የኔ እናት እሳቸው ተጨነቁ ወጣቱ አልተረዳም እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ በታች 🤲
@sakinashamsu2824
@sakinashamsu2824 4 года назад
ምርጥ እነት አላህ ይጠብቀቹ
@ቦሩሜዳይቱብ
@ቦሩሜዳይቱብ 4 года назад
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ብትሆኝ ያስሻል የኔ ጀግና እናት ዚቅ ብሎ ማስተማር ግድ ነው
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 3 года назад
አንድ ነገር መጠቆም እፈልጋለሁ። የእማማ ፊሺካን ማንነት ከተረዳን ቆይተናል። በኛ አእምሮ ውስጥ ያሳደሩብን መልካም ግንዛቤ ፣ በዶር አብይ አእምሮ ውስጥም እንዳሳደሩ ተረድተናል። ስለዚህ የእማማ ፊሽካ አገልግሎት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በሁሉም በኩል ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል። በዚህ ነጥብ ላይ ለመጠቆም የምፈልገው ፤ በዶር አብይ በተገነቡ አዳዲስ መናፈሻዎች ውስጥ ለዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሰዎች የሚመጥን የምግብ ሰርቪስ ስለሚያስፈልግ እማማ ፊሽካ እዚያ አከባቢ መስራት እንዲችሉ ድጋፍ ቢደረግ ፤ እራሳቸውም ተጠቅመው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ጎብኝዎችንም ሊጠቅሙ ይችላሉ። ይህም የጎብኚዎችም ቁጥር ሊጨምር ይችላል። ስለዚህ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሰዎች ይህችን አስተያየቴን ሰምተው የሚችሉትን ሀሉ ያደረጉ ዘንድ እጠይቃቸዋለሁ።
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 4 года назад
ዎጋው ሉሚ ክሉሩስክ ዝንጅብል ፊጡ ውድ ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና
@yehilwuhahabtam6617
@yehilwuhahabtam6617 4 года назад
የጎበዝ እናት እድሜወን ይርዝም ያለሙ መድሃኒት ዓለም እናቴ ኪዳነምህረት ከፊት ከሆላዎ ከቀኝ ከግራዎ ሆናው ይጠብቆት
@ኸሐጰየከነጰከነኸየጰኸነ
እማማ እድሜና ጤና ይስጦት መከታ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
ከኮረና በፈት የገባቸው እናት እድሜ ይስጦት
@ራሚYouTubeቻናል
@ራሚYouTubeቻናል 3 года назад
ከስደትመልስ ኡሚን ኢዤ እመጣለሁ ኢሻአላህ😍🌷
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 года назад
🇪🇹👏🙏🙏🙏 ተባረኩ ማዘርዬ?
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 4 года назад
ጎበዝ ኖት ማማዬ
@ekramhabtamu3628
@ekramhabtamu3628 4 года назад
እረጂም እዲሜ ይስጠወት ደስ ሲሉ እኔም ስመጣ ሀገረ እመጣለሁ እማማ ፊሽካ
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 4 года назад
አንዴት ደስ ትላላቹሁአግዜአብሔር ዓለምን ይጠብቃት የፈት ማስክ ያስፈልጋል በተለይ አቅራቤወቹ አርስውምባለቤትው ለምን አሁን አንዴሁ በትንፍሽም ስውለስው ሴነጋገርም ይተላለፍል ስለምን አንዳንዶቹ ተይዘው ምንም ምልክት ሳያሳዬ ለረጅምጌዜ ማለት ከ 14 ቀን በላይ ይቆያሎና አነዜያ ስወች ብዙ ስውን አያጋቦነው ተብሏል።😌
@hailatmebrahatu1972
@hailatmebrahatu1972 3 года назад
Sewun ejun leteletew newe ende berekina lomi ooooohjooo
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 года назад
😥😥😥ምራቄን ዋጡኩኝ እንጀራ እንዴት እንደናፈቀኝ
@RakRak-km6pt
@RakRak-km6pt 4 года назад
እማማ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቆት እናት ክፍ አይካት ትምረቶን አሪፍ ነው
@bezyafirmaworkuworku8741
@bezyafirmaworkuworku8741 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጦት ማዘርዬ
@Dibekulu27
@Dibekulu27 4 года назад
እማማ ፊሽካ ሁሌም ጎበዝ ነዎት
@fasildawit4708
@fasildawit4708 4 года назад
Great ethiopia enat erjiym edime ketenawote ga
@maskrma4168
@maskrma4168 4 года назад
ውይ እማማ ፊሽካ ጤና እድሜ ይስጦት
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 3 года назад
እረጂም እዲሜ
@zahraabdusaid4328
@zahraabdusaid4328 4 года назад
እኔ ሀገሬ ስግባ መሁድ ፍልጋለው አላህ መልካሙን ግዜ ያምጣልን
@አይሻይማም
@አይሻይማም 4 года назад
ባሁን ሰአት ሁሉም ነገር መዘጋጋት አለበት
@Fidel_Geez
@Fidel_Geez 4 года назад
This is Amazing
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ
@ላኮመንዛ-ጰ5ደ 4 года назад
Brabo mammaye
@ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
ኢመማ እድሜ ጤና ይሳጦት የኔ ኢነት
@teklitfeshakebede2890
@teklitfeshakebede2890 4 года назад
Batam gobaz inat nachew tikikil naw akuakuamu and metr liunat batam gobaz 👌👌💐❤
@ggjsvgcx4731
@ggjsvgcx4731 4 года назад
እረ እማማ በረኪና
@ሲፈንከሸገር
@ሲፈንከሸገር 4 года назад
እመጥልለው በቅርብ። ፍላይት። የለም። እንጂ አገሬ ናፈቀኝ። እግዚሆ ሳላስበው። 10 አመት።
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 года назад
አይዞሽ ሁላችንንም ነን
@hawa1247
@hawa1247 4 года назад
ማሻአላህ እድ ሜይ ይስጥሽ ግን በጣም።ያምራል
@Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ
❤❤❤
@khadijasultan4428
@khadijasultan4428 4 года назад
እንዳስደሰቱኩኝ፣አላህያስደስቱክ
@betibuta1057
@betibuta1057 3 года назад
ምግብ ቤቱ የት ነዉ
@elhamfekirr7581
@elhamfekirr7581 4 года назад
ትክክል ናችሁ እማማ እውነት ናችሁ
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 4 года назад
She reminds of me of my aunt lol.
@absiol3588
@absiol3588 4 года назад
Don’t use barakina or garlic or anything Soap is enough. Good job mother.
@danialamare9876
@danialamare9876 4 года назад
Meberetatat alebachew enieh enat egziabhir ybarkiwet
Далее
አገልግል
18:25
Просмотров 162 тыс.
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 74 тыс.
How to make French Baguettes at home
13:53
Просмотров 19 млн
Eastern Halva Easy Recipe ! Turkish sweet!
11:47
Просмотров 2,5 млн
MANTY RECIPE !!!!! JUICY AND DELICIOUS 👍🏻
16:08