Тёмный

ኩርፍያ፣ ብስጭት፣ ቁጣ ለአጋራችን ለምን ቶሎ እናሳያለን ከባለሙያ የተሰጠ ምከር በእርቅ ማዕድ 

EthioMedia
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ኩርፍያ፣ ብስጭት፣ ቁጣ ለአጋራችን ለምን ቶሎ እናሳያለን ከባለሙያ የተሰጠ ምከር በእርቅ ማዕድ

Развлечения

Опубликовано:

 

21 ноя 2016

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@biadglegnzewde5760
@biadglegnzewde5760 6 лет назад
ወንዶች በድብቅ መጥፎ ስራ ሰለ ምስራ ነው። ወንዶቹ ወሽታሞች ናቸዉ
@mazayemazaye8803
@mazayemazaye8803 6 лет назад
Betam astemari new ketulubet enamesegnalen
@user-wp9jv4ee3j
@user-wp9jv4ee3j 6 лет назад
እፍ የህይዎት ጣጣ መብዛቱ የኔ ጥናዣምስ ኩርፌያው ገደለኝ እኔንም አመሌን እንዳላውቀው አደረገኝ ዝግት ሲያደርገኝ እኔም ከሱ የበለጥኩ ጥናዣም ሆኝ እገኛለሁ እፍ አሁንስ ብቸኝነት መልካም ነው
@phonecase7402
@phonecase7402 6 лет назад
ኡፍፍፍፍ እኔስ በሌ ኩርፍያው ቅነቱ ስያሰብደኝ ጨርቄ ሰያስጥላኝ ተጋለጋልኩት በ 18 አመቴ አግብቼ በ 20 ፈተውት ግን አንድ ልጅ ወልደነል።
@phonecase7402
@phonecase7402 6 лет назад
ናርዶስ
@ceasticrasti6056
@ceasticrasti6056 6 лет назад
Pirokirmu baxaaaaam arifnaw
@eyerusbeqele8388
@eyerusbeqele8388 7 лет назад
enamesegenalen beteley betesebun yemaywed weyem yemayakeber beyagebam lebetu feqerem one keber aynorem betekekel
@eyerusteddy6494
@eyerusteddy6494 5 лет назад
yenes gud new biritukan satigeza metah biye uuuuuu elalehu ere geta hoy ansalign
@user-rv4bd6dz3c
@user-rv4bd6dz3c 7 лет назад
አረ የኔ ደግሞ አይጣል ነው ቶሎ ነው የምናደደው ግን ደሞ ቶሎ እረሳዋለው። ልተው እፈልጋለው ግን እንዴት ብዬ..?
@hewanaberham306
@hewanaberham306 6 лет назад
ወይኗ የምስጌ ልጅ። the same to me
@tigistzarfu322
@tigistzarfu322 7 лет назад
እኔ በጣም እኩራፊነኝ. ምን ይሻላል. ስልካችሁን ላኩልኝ
@user-hu4df3dn4t
@user-hu4df3dn4t 7 лет назад
ወሪአታብዙ ቶሎብላችሁ ወድገደለዉ እርእሳችሁ ግቡእኛስደተኞች ከስራጋርነውእምንስማችሁ ደግሞ ማደምችግርናት
@lynphilpinesanita8706
@lynphilpinesanita8706 7 лет назад
ኤፍሬም ሁሉምሰው ያለፈበት ነው ስትል ያለቀ ጉዳይ መሰለ እየኖርንበት ነው
@fethitewelde7036
@fethitewelde7036 7 лет назад
@kuwaitkuwait9439
@kuwaitkuwait9439 7 лет назад
እኔም በጣም ቁጡና ቶሎ እበሳጫለሁ ባባቴ ወጥቼ እሰቲ መላ በሉኝ
@user-bk6um3ex1j
@user-bk6um3ex1j 5 лет назад
ውይይ የኔው ጉዳይ ነው እኔ በጣም እበሳጫለሁ ወዳውኑ እረሳለሁ ላስቀየሙኩት ነገር አብዝቸ ይቅርታን እጠይቃለሁ ነገር ግን ሌላ ቀንም ያው ነኝ እበሳጫለሁ እሳደባለሁ ምናምን ከመሬት ተነስቸ አሁን ግን ፍቅረኛዬን ላጣው ነው እሡም ከሚችለው በላይ ሆንኩበት አንድ በሉኝ ከኔ የበረታችሁ ?
@ahmaad1143
@ahmaad1143 6 лет назад
Enema gira gebitognal. fkiragnaye tolo tolo naw miyakorfaw min maregi alubign? ?betamm naw mafekiraw ara mala belugn
@selambaynesagn6458
@selambaynesagn6458 7 лет назад
ኧረ እኔስ ምሳ እራቴም ግርፋት ነበር
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 7 лет назад
mefeteh kalew esiki kenesu lesema
@zedzedzed3347
@zedzedzed3347 6 лет назад
ere yhe negrbexamnwyashchgerg kuxung ebasachalo eka esebralo toloemelesalo genlastekakel alchalkum
@ogetiioromolove820
@ogetiioromolove820 6 лет назад
ine fikuregayen iwedawalew gin lingebaba alchalkum ke kinat weym kurfay alebig indet laderg😭😭
@tiyuuolii4366
@tiyuuolii4366 6 лет назад
Ogetii Oromo love kkkkkkkkkkkkkk dalatii minyealishii New yenmerr😄😄😄😂
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 7 лет назад
እረኔም እበሣጫለሁ ግንበጣም አወደዋለሁ ባለቤቴን
@celltocell3455
@celltocell3455 7 лет назад
ልሎሎልሎሎሎሎልልልልሎሎሎልሎሎልሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ልልልሎሎሎልሎሎልሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ
@user-jf4bf4gs9r
@user-jf4bf4gs9r 7 лет назад
አረ እኔን ውስጥ ያለው
@user-vq7mm8ew3z
@user-vq7mm8ew3z 7 лет назад
አረ የመፍትሄ ያለ?
@user-ys1sq8xl5g
@user-ys1sq8xl5g 7 лет назад
በተለይ እኔ እር የመፍትኄ ያለህ
@abougiti1452
@abougiti1452 6 лет назад
እረ እኔ አልቆጣም እሱ ቶሎ ይቆጣል ወይ ተቃራኒ አንድ ቀን ጥዬው መሄዴ አይቀርም ብወደውም መታገስ አሁን እያቀተኝ ነው
@user-gf7rq1qe3z
@user-gf7rq1qe3z 6 лет назад
Abou Giti እኔም እዳቺ ነኝ ግን ታጋሽ ሰው መጨረሻ አደጋ ነው እኔ ምንም ለመናገር እፈራለው ያስከፋው ይሆን ቀጣው አለመስማት ዝምታ እመርጣለው
@user-ql1no2xw4l
@user-ql1no2xw4l 7 лет назад
እኔም ፍክርኛየን በጣም እቆታዝዋለሁ ግን በጣም እውድዋለሁ
Далее
ОСКАР И ДЖОНИ БРОСИЛИ НАС 😭
01:00
ትዕግስተኛ መሆን!
13:24
Просмотров 181 тыс.
Ethiopia - አሸብር!
11:04
Просмотров 2,3 тыс.
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Просмотров 5 млн
And how are they not embarrassed?
0:19
Просмотров 18 млн
Будни в пекарне. Часть 2
0:59
Просмотров 4,1 млн