Тёмный

#ኪችን 

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 137 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 539   
@hagertube55
@hagertube55 2 года назад
ከሚያስፈልጉን ነገር መካከል የመጀመረያዉ እና ወሳኙ ቤት ነዉ እምትወልጂበት የምዲረበት የረዝቅ ቤት ያረግልሺ
@tiag8974
@tiag8974 Год назад
አሚን
@salihat7830
@salihat7830 2 года назад
ላኢላህ ኢለላህ ሙሃመድን ረሱልላህ ይሄስ ሸሃዳ ያሲዛል በጣም ውድ ነው
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 года назад
የኔ ቅመም በትክክል
@tube-vz2lo
@tube-vz2lo 2 года назад
Kkkkkkkkk የኔ ውድ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад
በጣም ላኢላሀኢለላህ መሀመዱን ረሱልለሏህ ውይ ጉድ እኔማ ሀገር መግባት እራሱ ፈራሁ ምን ይሻለኛል 😢
@jemiyoutub9709
@jemiyoutub9709 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ውድነሽዩቱብ
@ውድነሽዩቱብ 2 года назад
ደሚሪኝ ውዴ
@Lulu8049-c8d
@Lulu8049-c8d 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ🌹🌹👇👇 🌺 ተራዊህ በመስገድ ከሚገኙ ጥቅሞች 🌺 ቀኑን በጾም ሌሊቱን በሰላት በማሳለፋችን ከደጋግ የአላህ ባሪያዎች እንመደባለን 🌺 ቁርኣን በብዛት በማድመጣችን የአላህን እዝነት እናገኛለን 🌺 ተራዊሕ ብዙ ሩኩዕና ሱጁድ ስላለበት ሰፊ የዱዓና የዚክር እድል እናገኛለን 🌺 ከወንጀል ርቀን ጊዜያችንን በመልካም ስራ እናሳልፋለን 🌺ዒባዳ ላይ ትዕግስትን እንማራለን 🌺 ሰላተል-ለይል እንለማመዳለን 🌺በተደጋጋሚ ከኢማሙና ማእሙሞች ጋር "አሚን" በማለታችን ወንጀላችን ይማራል 🌺መስጂድ ስንሄድና ስንመለስ በእርምጃችን ልክ ወንጀሎች ተራግፈው መልካም ስራዎች ይጻፉልናል 🌺 ሰላት እየጠበቀን በምናሳልፋቸው ጊዜያቶች መላኢካዎች ምህረት ይጠይቁልናል 🌺 የሙስሊሞችን ጀማዓ በማብዛት ሸይጣንና አጋዦችን እናስቆጫለን 🌺 ከመልካም ሰዎች ጋር በመቀላቀላችን መልካም ስራዎቻችን ወደ ሰማይ እንዲወጡና ተቀባይነት እንዲያገኙ እድል ይፈጥራል 🌺 ከአልባሌ ነገሮች ለመራቅ ለወጣቱ መልካም አርዓያ እንሆናለን 🌺 ካመኑበትና ጥቅሙን ካወቁት ሁሉም ነገር ቀላልና የሚቻል መሆኑን በተጨባጭ እናይበታለን 🌺 ቁርኣንን በብዛት በመስማት የአላህን እዝነት እናገኛለን እንዲሁም ብዙ በመስማት ትክክለኛውን የቁርኣን አቀራርም እንማራለን 🌺 በቁኑት ዱዓ ወቅት ብዙ እኛ ያላሰብናቸውና መግለጽ የማንችላቸው ነገሮች ዱዓ ተደርጎ "አሚን" በማለታችን ትርፋማ እንሆናለን 🌺 ከኢማሙ ጋር እስከሰላቱ ፍጻሜ ድረስ አብረን እየሰገድን ከቆየን ሌሊቱን በሙሉ ሲሰግድ ያደረን ሰው እጅር /ምንዳ እንሸምታለን 🌺 የቂያማ ቀን መቆምን ያቀልልናል፥ዱኒያ ላይ ለጌታው ብሎ ረጅም ሰዓት የቆመ የቂያማ ቀን መቆም አይከብደውም 🌺ሰግደን ስንመለስ የውስጥ ደስታና እፎይታና ሌሎችንም የዲንም የዱኒያ በርካታ ጥቅሞችን እናገኛልንና ተራዊህን ሳንሰለች እንስገድ። አላህ ያግራልን አሚንንን
@babyflower5176
@babyflower5176 2 года назад
በጣም ተሸውደሻል ውዴ አንደኛ ምርጫሽ እና እንጨት ጥራቱ አያምርም ሲቀጥል በጣም የሚያምርና ለሳህን መደርደሪያ ያለው ለብርጭቆ መስታወት የተገጠመለት በጣም የሚያምር ክሬም ቀለም 16 ከሬ ላይ እኔ 29 ሽ ብር ነው ያሰራሁት ማርያምን እጂግ በጣም ውድ ነው ያሰራሽው እንደራሴ ገንዘብ ቆጨኝ🤔
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yeni wud
@attube383
@attube383 2 года назад
አቺ የትነዉ ያሰራሺዉ ለኛ ላላሰራነዉ ይጠቅማል ጠቁሚን ያለፈዉ አይመለስም
@babyflower5176
@babyflower5176 2 года назад
@@attube383 እኔ ያሰራሁት ልክ እንደቲጂ ከላይም ከታችም አንድ አይነት ሆኖ የታችኛው መክተፊያ ምናምን የሚቀመጥበት በእምነ በረድ ነው ከላይ ደም በሮቹ አንዱን ተካፋች ለወንን ብርጭቆ ምናምን መስታዎት አስገባልኝ ብየው አሰገባልኝ የሳህኑን ደሞ መሰካኪያ አደረገልኝ ሌሎች በሮች ደሞ በጣም በሚያምሩ መልክ ውብ አድርጎ ነው የሰራልኝ እንደትዛዝሽ ማለት ነው የኔ እንደውም በጣም ትልቅ ነው 16ካሬ እንዴት ላሳይሽ በማርያም🤔🤔
@attube383
@attube383 2 года назад
@@babyflower5176 ማሬ እቃሺ በጣም አሪፍ ይመስላል ግን ከቦታ ቦታ ይለያይ ይሆናል ያቺ ያሰራሺዉ የት ነዉ ቦታዉ ነዉ ያልኩሺ እኔ ክፍለሀገር ነኝ ለዛነዉ የጠየኩሺ ዉዴ
@nawal5119
@nawal5119 2 года назад
መቼ ነው ያሰራሹ እህቴ
@eyerusalemdamena8990
@eyerusalemdamena8990 2 года назад
ሰላም እህቴ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘሁት ። እንዲሁም ኪችንሽ በጣም ቆንጆ ነው የተሰራው።
@piassa0738
@piassa0738 2 года назад
ያሰራሽው ካቢኔት ቆንጆ ነው ግን ካሉሽ እቃዎች አንጻር ፕላን አላወጣሽም ሲቀጥል ገበያ አላጠናሽም ካቢኔት በካሬ 4500 አካባቢ ነው ሲንክ ራሱ ከአዲሱ ማይተናነስ አሮጌ ሚባሉ በቆንጆ ዋጋ ይገኛሉ
@efuyegala1736
@efuyegala1736 2 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ እና የምፈልገውና ያሳሰበኝ ጉዳይም ነበር ከኮሜንትም አሪፍ ግንዛቤ አግኝቻለው ክበሪልኝ ቤትሽ ይባረክ 🙏🏼
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
በእውነት የራስ ቤት የመሰለ የለም ስልክ አስቀምጭልኝ ቲጂዬ እኔ እፈልጋለው
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 2 года назад
ደምርኚ ሁቢየ
@dawithilegiorgis3991
@dawithilegiorgis3991 2 года назад
ጥቁሩ ግራናይት ቢሆን በጣም ያምር ነበር ነጬ granite ብዙ ግዜ ቆሻሻ absorb (የመሳብ) ባህሪ አለው ካቢኔቱ ደግሞ ነጣ ያለው MDF laminate ቢሆን በጣም ውበቱ ከ galaxy granite ጋር ማች ያረግ ነበር ። ሲቀጥል የ granite kitchen top ሰፍቱ ማጠር ነበረበት ምክንያቱም ጠባብ ቤትሰለሆነ እንደገና የ MDF ውበቱን ይቀንሰዋል ዋጋውም ቢሆን በጣም የተወደደ ነው ምንም ያህል የእቃ ዋጋ ጭማሪ ቢኖርም በተረፈ አንድን ነገር ለመስራት ባለሙያ ማማከር ጥሩ ይመሰለኛል በተረፈ መልካም ማብሰያ ቤት ይሁንልሽ ። 💚💛❤
@selamJAG1
@selamJAG1 2 года назад
ጎበዝ ቤት ገዝተሽ ነው የሴት ጀግና🎉
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign
@umuamartube3853
@umuamartube3853 2 года назад
@@mimifkr1743 ነይ እንደማመር ሚሚ
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 года назад
ይመችሸ ውዴ በጣም ቆንጆ ነወ ጉበዝ በርችልኝ አትናደጀ ቀሰ እያልሸ ታሰተካክይው አለሸ ምጣድ ቦታ እዳይዝ የተሰራው ጥሩ ነው
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yeni wudye
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
በይ ከዚህ በላይ እንዳትወፍሪ መንቀሳቀሻ እንዳታጪ ለኢትዮጵያ ኑሮ ይመጥነዋል ቢጥ አትበይ
@alberbaysari881
@alberbaysari881 2 года назад
ጎበዝ ነሽ በጣም ነው ሚያምርው ኪችኑላ መስኮት መኖሩና እቃ ማጠቢያ መስኮቱ ፊትለፊት ነው ያምራል
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige wedeye
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@mahraalmehri2282
@mahraalmehri2282 2 года назад
ሠለላሁወአለይሂወሠለም
@nebutube307
@nebutube307 2 года назад
SELELAHU ALEYHE WESELEM
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
ኢየሱስ ጌታ ነው
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ቲጅየ እደት ነሽ እግዚአብሔር ይመሥገን አለሁልሽ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል በርችልኝ በሰላም በደስታ በፍቅር የምትኖሪበት የምትሰሪበት ያርግሽ ማማቲ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️👍
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
አሜን እህቴ ነይ ወደ ቤቴ❤️
@mohamedomar6417
@mohamedomar6417 2 года назад
Blen wherever you go i'm there 🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤣🥰
@mohamedomar6417
@mohamedomar6417 2 года назад
blen انت تتحدث العربيه 🤔🤔
@mitiktube7214
@mitiktube7214 2 года назад
@@asnitube3283 ነይ ቤተሰብ እንሁን ወዴ
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
@@mitiktube7214 ነይ እማ
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 3 месяца назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ሃሪፍ ነው ውደ አትናደጅ❤❤ በማርያም ስልክ ቁጥር አስቀምጭልኝ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ😢❤
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 2 года назад
ዋውውውውውው ቲጅዬ ጎበዝ በጣም ደስ ይላል ቀልጠፍ ያለ ነው ደሞ በጣም እርካሽ ነው ኧር ተስፍ አለኝ የምር ውድ ይመስለኝ ነበር
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yeni wud
@fkdngkhki5027
@fkdngkhki5027 2 года назад
የኔ ቆንጆ ጋዝ ቦታ ካለሽ ገድግዳ አስበስተሽ ቦታ ካለሽ በውጭ አድርጌ እና ላይተሩን ኤሌትርክ አድርግው በላይተርም ይቻላል ጋዝ ቤት ውስጥ ባትጠቀሜ መልካም ነው ሁሎም ያምራል የጤና የስላም የምትድስቼ ያድርግልሽ
@emebetehtio5782
@emebetehtio5782 2 года назад
ጎቤዝ በርች የመዳም ቅሞች እስኪ ለራሳችን እንኑር ደምሩኝ ውዳች እየ
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 года назад
ከአሰራር ስህተት ነው የአረብ አገሩ አላየሽም ቀለም ቢቀባ እልም እያለ ነው ሚለቀው እኛ ጋ ሁሉም ነገር ፎርጂድ
@ሀያትሀሰን
@ሀያትሀሰን 2 года назад
ያምራል እኩ ቴጂየ ደሞ ደህና ሆኝ እንጂ ሌላ ትቀይራለሺ ዋና ጤና የኔ ልእልት
@madenketube9911
@madenketube9911 2 года назад
ሶስት ጉልቸየን ጎልቸ በድስቴ አበስላለው በጣም ውድ ነው
@nawal5119
@nawal5119 2 года назад
ቲጂዬ እኔም እንዳንቺ ቅጥል ብዬ ነበር ኪቺን ካብኔቱን ብቻ ያለሰራሚኩ በ72ሺ ብር አሰርቼ እንደተነጋግርነው አልሰርሉኝም በጣም ተናድጄ ነበር ሳራሚኩን ለብቻው 24 ሺ ነው የገዛውት የኔ ሰራሚኩ አሪፍ ነው ያንቺ ሁለተኛው ይሆናል አይዞሸ በወጣ ይተካልሽ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige wedeye
@adanam6377
@adanam6377 2 года назад
Paint it white and it will be beautiful and fancy.
@AddisalemBirahane
@AddisalemBirahane 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ ብዙ መረጃነው ያጋራሽኝ ግን አትናደጂ መስተካከል ይችላል አናግሪያቸው
@fatemaredwan926
@fatemaredwan926 2 года назад
አረ እዝግር ይስጥልን በጣም እፈልግ ነበር ያሰራ ሰዉ ቢነግረኝና ባዉቅ ምን ያህል እንደ ሚፈጅ አይዞሽ ያጋጥማል አትበሳጪ አመሰግናለሁ
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 2 года назад
_ቲጅዬ👍👍 እናመሰግናለን ግን የኛ የኢትዮጲያ ባለሙያዎች ቤት ሰሪም ይሁን ማንኛውም ባለሙያዎች ከስንት አንድ ነው ታማኝና በጥራት የሚሰሩት ከዛውጭ በብዛት ግን የልብ አያደርሱም ወድህም ወዲያም ብለው አጭበርብረው ባልሆነ ነገር ሰርተው ብርሽን ሞጭልፈው ነው የሚሄዱት ለህሊና ብለው አይሰሩምና አይታመኑም ባለፈው ለሙ ራሱ 1ኛው ነው ብለው መጅልስ አሰርቼ ሳየው 2ተኛው በእንጨት አድርገው በ1ኛወወ ዋጋውን ተቀብለውኝ ተጣልቼ እያለች ነበር_
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
እናመሰግናለን የሰላም የጤና ያድርግልሽ አይ ምንም አይልም አልተጎዳሽም እኔ የከፈልኩትን ብነግርሽ ኡኡ...ያስብላል አትናደጂ ባክሽ ለሆነ ነገር ።
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 2 года назад
ያምራል በጣም ምጣዱ ጥሩ ነው ቦታ አይዝም ማሻአላህ ብያለሁ
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 Год назад
በስደትያለንየመዳምቅመሞችአላህበሰላምወደሀገራችንመልሶ ጥሩሂወት መልካምቤተሰብአላህይወፍቀን
@azfarabrha8735
@azfarabrha8735 Год назад
አሪፍነው ስያምር እሱ እስከምያልቅ እድሜ ይስጥሽ ከዛ እሱስያልቅ ለይላ ትልቅ የአረቦቹሚመስል ክችን ትቀይርይዋለሽ
@hiwattube
@hiwattube 2 года назад
ተጂዬ የኔቆንጆ ስወድሺ እኮ ስራአት ያለሺ ረጋ ያለሺ ሴት ነሺ የኔ ጀግና 😘
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yeni wud
@ሀያትሀሰን
@ሀያትሀሰን 2 года назад
መሻአላህ ቴጂየ በጣም ያምራል በረች የኔ ቆንጂ
@አዲስመልካአሙ
@አዲስመልካአሙ 2 года назад
የሚቀባ ዘይት አለሁ ማር ከዛ ከረር አይዝም ካቢኖቱም አለ የሚታሽበት የኢቶውን ስለማታቄ ሸውዶሽ ነው ጠይቄው ከዛ ከረሩ ያምርልሻል እደተሰራ ሳይታሽ ስለመጣ ነው ያልተዋጠለሽ
@Yaecob
@Yaecob Год назад
የኛ ጀግኒት ሰለ ቅን ገለጻሽ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ሰጥተሽናልና።ቤትሽ እና ዘመንሽ የተባረከ ይሁን።
@tube5125
@tube5125 2 года назад
አላህ በጤና ያምትኖሪበት ቤት ያርግልሽ ማማየ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign
@tube5125
@tube5125 2 года назад
@@mimifkr1743 እሽ
@emujemal5066
@emujemal5066 2 года назад
ማሬ በጣም ያምራል እኔም ክችን ማሰራት እፈልጋለሁ
@alemdemisse
@alemdemisse 10 месяцев назад
Mitadu ena ovenu kechalish direction keyirew malete ararikew gus silemenor yikebdal !kichinu tebab silehone bale 1 matebeya bititwkeme tiru neber alu sefa yalu matebeyawoch bota save taderge neber yihe beza ovenun le migib betoch teyike ... endene hasab new beterefe beki thank u
@kalokalo3960
@kalokalo3960 2 года назад
በጣምቆጆነው ከለሩ ትንሽተጠቅመሽካልወደድሽው መስቀባትትችያለሽ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 2 года назад
ቲጂዬ ያምራል ከላይ ያለውን አስቀይሪው የሆነ ነገር ሲደፋ ካለቀቀ ይከብዳል
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 2 года назад
ጥራት የለውም እምነበረዱ የኔ አምሥት አመቱ ነው ወድያው ዉሀ ሢነካው ይመጣል በጣም መጥፎ ነው አይሥተካከልም ቆንጆ
@fikretmulgata541
@fikretmulgata541 2 года назад
ወጥ ጠብ ሲል ከመጠጠ ጥሩ አይደለም ብር ጨምረሽ እምነ በረዱን አስቀይሪው አያቁም ብለው ነው ብር ነው የወጣበት
@abvaye_4485
@abvaye_4485 Год назад
የቃ ማጠቢያው ለጭቃ ቤት ይሆናል ቲጅ
@amlaabdu6883
@amlaabdu6883 2 года назад
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ግን በጣም ውድ ሆነ እሰኪ የጫማ ማሰበመጪያውን አሳንን
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 2 года назад
በጥዋቱ የመጀመሪያ ኮመንቴ ነው እምጷ ሳቅሽን ፈገግታሽን ስወደው😘
@fikirtube4084
@fikirtube4084 2 года назад
ነይ እንደማመር
@elza253
@elza253 2 года назад
ቲጂዬ ያምራል ቅልብጭ ያለች ። እና እኔ ኪችን ካቢኔት ከነሲንኩ አለኝ።ከለሩን ጠልቼ አስነቅዬው ሌላ አስገጠምኩ ፕሊስ እሚገዙ ከሆነ ጠይቂልኝ ?
@tig1760
@tig1760 2 года назад
ጎበዝ በጣም ደስ ይላል ኑሩበት
@ውድነሽዩቱብ
@ውድነሽዩቱብ 2 года назад
ደሚሪኝ ማሬ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign melesalewu
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 года назад
ዋውው ደስ ይላል አዎ ኪችን ካብኔ ድሮ 25 ሽ ነበር ያሰራሁት በቀደም ስጠይቅ አንቺ እንዳልሽው ነው ዋጋው ግን ዘመድ ጋር አታሰሩ እኔ አስጠልተውኛል የአባቴን በር አበላሽተውብኝ የማታውቂው ሰው አሰርተሽ ኮስተር ብለሽ ማሰራት በርች ጥሎሽ ይለቅ
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 года назад
እዉነትሺን ነዉ መቅዲየ እደልብሺ አዘሺ ማሠራት አቺይም ከዘመድ ከባዳ ይሻላል እኔግን እደዚህ ከሆነ ዋጋዋ መኖሪያ ፍቃዴን ሳቃጥል ይዠ እገባለሁ ለዛዉም አደኛዉን ጓደኛየ የዛሬ አመት ያዛ ገብታለቺ ነፃ ቀረፅ
@Lore9072
@Lore9072 7 месяцев назад
ጥሩ ቪዲዮ ነው። አሁን ላይ የት ብናሰራ ጥሩ ነው ትያለሽ?
@tiag8974
@tiag8974 Год назад
አላህ በኔ ማሉ ነው ያለን አናቺ ደሞ በሴት ትምያለሽ አልፈጠረችሽም
@ሂወትዪቱቭ
@ሂወትዪቱቭ 2 года назад
ፈልጊሸነው እህትአውሪኝእሥኪ በተረፈ በረች
@sabayohanes5602
@sabayohanes5602 Год назад
እወነት ነው ቆንጅየ እናመሰግናለን ለሰጠሸን መረጃ
@yaleb4u984
@yaleb4u984 2 года назад
የመንደር ጭቃ አብኪ ነው የስራው ሴራሚኩ ብዙ ጉድለት አለበት አቆራረጡ በዚህ ላይ በሮቹ መሳቢያዎቹ በትክክል እንዳልገጠመ ያስታውቃል የካቢኔቱ መልኩ ቁምሳጥን ነው የሚመስለውባለሙያ አገር ውስጥ የለም ማለትይቻላል
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን 2 года назад
ማሻአላህአሪፈነዉዉደ እኔምልሽ ባጠቃላይ ስት አሰራሽዉ .እጨትቤት ማሰራት ይቻላልደ አጠቃላይ ስትፈጀብሽ
@hiruttube6804
@hiruttube6804 2 года назад
በጣም ያምራል ቲጅዬ👏👏❤️❤️❤️
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yeni wedeye
@genetetube2756
@genetetube2756 2 года назад
Nuu enidemamer wudoch
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf Месяц назад
እናመሰግናለን።
@yimertube6444
@yimertube6444 2 года назад
ማሻአላህ ያምራል ቲጅዬ አትናደጂ ሴራሚኩን ግን ጠይቂያቸው ሌላው ቲጅ ለጭቃ ቤት ከክችን ካቢኔት ማሰራት ይቻላል ወይ ማለቴ በተለይ የእቃ ማጠቢያው
@sumeyatube5544
@sumeyatube5544 2 года назад
ቲጂየ ጥሩ ነው አይደበዝዝም ዋው ነው ጎበዝ
@solomonteshome4788
@solomonteshome4788 Год назад
Kemaseratish befit bintewawek noro sitamesegignign tnori neber gn ayizosh bzum metfo ayidelem
@samraaaa4985
@samraaaa4985 2 года назад
ቴጅየ የሰራሚኩን ከለር መቀይር ትችያለሽ በጥቁሩ ቢሆን ዘይትን ጠብ ሲል አይታወቀም አትናደጅ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
እረ ቆሻሻ አይችልም በጣምነው የሚሰጠላው
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 года назад
ሰረሚኩ ትክክልነሽ ያበሳጫል ካቢኔው ከረኑ አሪፍነው ። ሰረሚኩንግን ጠይቂያቸው ።
@toybayoutube8892
@toybayoutube8892 2 года назад
መኩሽይ ደምሪኝ ማር
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 года назад
@@toybayoutube8892 እሺ 😍
@merriam6681
@merriam6681 Год назад
ማሻ አላህ እኔም አሠ ራለሁ
@ሜና
@ሜና 2 года назад
ከለሩን የካብኔውንም ከታች ያወደድሽውን ከለር መቀየር ትችያለሽ የሚለጠፍ ቆንጆቆ ወረቀቶች አሉ በምትፋልጊው ከለር መለውጥ ትችያለሽ የኔን ለውጨዋለሁ በጣም ያምራል ነጭ ብታደርጊው ቤቱን ፋካ ያረገዋል
@nutube8793
@nutube8793 2 года назад
መቀየሪያው የት ይገኛል
@fikretmulgata541
@fikretmulgata541 2 года назад
ቲጂ እኔ ቤት ደርሶኛል ቤትሽን አሳይኝ ቀለም ኮርኒስ ሴራሚክ ስት ጨረሰብሽ አደራ ንገሪኝ
@መልኬአሳየ
@መልኬአሳየ 2 года назад
እንኳን ደስአለሽ ትጅዬ ቤት ለቦሳ💞💞💞
@adesimuluyegetaliji7221
@adesimuluyegetaliji7221 20 дней назад
be ciqa beti indezi meserati yichalali??
@አደይአበባ-ኘ8ከ
@አደይአበባ-ኘ8ከ 2 года назад
እብነ በረዱን ፌሪ ሳሙና አድርገሽ በሽቦ ማጠቢያው ቀስ አድርገሽ እሽው ይለቃል
@fadilamohammed6922
@fadilamohammed6922 2 года назад
ውው ያምራል ውዴ ብዙም አልተደደም ጎበዝ
@የኬሚሴልጅነኝ
@የኬሚሴልጅነኝ 2 года назад
ማአሻ አላህ አሪፍ ነወ የኔ ቆንጆ ኑሪበት
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 года назад
ዋው ነው ሲያምር አርፍ ነው ይመችሽ አህቲ
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 года назад
enam asrechalew gen lezawem kichina kanchibyesefaln gen yanchi betam tewedded
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 года назад
ቲጂየ ኮሜንቴን ካየሽው እድትመልሽልኝ ውዴ በአላህ እቃ ቤትሽ የጭቃ ነው ወይንስ ብሎኬት
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው ሳምረሸዋል ቲጂ ከለሩው ልክ ነሽ ደመቅ ቢል የበለጠ ያምራል ኡኡው የማጠቢያው ነገር በጣም ውድ ነው አዎ ሲልንደሩው ልክ ነሽ ጋዝ በጣም ከባድ ነው ሁለቱው በኤሌትሪክ ቢሆን ጥሩው ነበር አትናደጂ ለበጎዎ ነው ወየው ብሩ ግን🙆
@ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ
ክክክ ብሩማ በፀጉር ልክነው😒😒 እኔ እሷን ሳየ ደነገጠሁ😒
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምሩል
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 года назад
በጣም አሪፍ መረጃ ነው ተባረኪ
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 2 года назад
ያምራል ደስ ይላል አመሰግናለሁ
@woineabate1201
@woineabate1201 2 года назад
ሴራሚኩ 2ኛ ደረጃ ነው ግራናይት መሆን ነበረበት የደረጃ ግራናይት ቢሆን ወደውስጥ አይገባም ነበረ ጠይቂያቸው
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
የሳት ማደጃሽ ከወደ ዉጭ ነው ስትይ ሰምቸሻለሁ. ግን ስታስገቢ ቀረጥ አለው ወይስ የለውም. እስኩ እህታለም መልሽልኝ. እንደግና ደግሞ ኢትዮጵያ ጋዝ ለምድጃው ይገኛን አይገኝም እስተዋና ብለውኝ ነው መልሽልኝ እህቴ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
እኔ በሰማና ሺ ብር ነው ያሰራሁት የእቃ ማጠቢያውን በሁለት ሺ ነበር የገዛሁት ቆይቶዋል ግን አሁን በጣም ተወደደ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ኪችን ካቢኔት በሰማኒያ ሺህ?
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 2 года назад
Hi
@aliyachannel
@aliyachannel 2 года назад
ማሻላህ የኔ ጀግና ጠካራ ሴት በጣም ያምራል
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
ዋውው መብሩክ በጣም ያምራል ቲጅዬ ❤👍
@yegnatuyoubereem3863
@yegnatuyoubereem3863 2 года назад
Hi tg masha Allah yamral yeserulshn sewech qutir lakilgn weym ye tg qutir yalachu lakulgn
@ethiotg8213
@ethiotg8213 2 года назад
0985196261 ney esetshalew
@በፂየተክልዬልጅ
@በፂየተክልዬልጅ 2 года назад
ዋው በጣም ያምራል ቲጂ አዳዴ ያጋጥማል አይዞኝ ግን በጣም ጎበዝነሽ እደራስቤት ሚያስደስት ነገር የለም እኔ ፈጣሪ እረቶኝ መጥቼ እዲህ ለማሳመር ያብቃኝ ተከራይቶሀል አውን ቤቴ
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
እውነት ነው
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
በርች ውዴ ያምራል ኪችንሽ ግን በጣም ቲንሽ ነች ውይይ
@haregmak1519
@haregmak1519 2 года назад
ሲጀመር ሴራሚኩ ላይ ለምን ወጥ ትሰሪያለሽ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 2 года назад
እናመሰግናለን እህት በጣም
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 2 года назад
Watching !!!
@adentsega3594
@adentsega3594 2 года назад
ትጅየ ፎቶ አስቀምጭ በእናትሽ ላሰራ እቅድ ላይ ነኝ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 месяцев назад
ያምሩል
@aijit7g355
@aijit7g355 2 года назад
አያምርም እኔ ባሀርዳር በ36 ሽ ብር ያሰራሁት በጣም ያምራል ደግሞ ኩሽናው የኔው ይሰፋል
@SaSa-tj8gl
@SaSa-tj8gl 2 года назад
ሰላም በሀር ዳር 2መኝታ 1ሰሎን ኢነ ኩሽና ስንት ይጫርሳል
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 года назад
ቲጂ የኔ ፍልቅልቅ በርቺ ነጺ የት ወሰድሻት ኦለይን የለችም
@saidasaid467
@saidasaid467 Год назад
ቤቱ የጪቃነው ወይስ ብሉኬት
@zemzem69
@zemzem69 Год назад
እኔእፈልጋለሁ ሥልክሽን ኣሥቀምጪልኝ
@zadfikrtube
@zadfikrtube 2 года назад
ሰላም ቲጂየ ሰላምሺ ብዝት ይበል ዋውው በጣም ያምራል
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 2 года назад
ቤትሽ የጭቃ ነው ወይስ ብሎኬት በማርያም መልሸልኝ?
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 2 года назад
ምንም አይልም ጋዙን በውጭ አድሪጊው ማኣረይ
@ሉሉነኝከወደወሎ
@ሉሉነኝከወደወሎ 2 года назад
ማሻአለህ ያምራል ፎርኑ ያምራል ኢቶይገኛል ወይ አራቱም የጋዝ
@dawit6731
@dawit6731 2 года назад
Thanks goob ❤️❤️😘😘🙏🏻🙏🏻👏👏👏
@toybaasefamedia9853
@toybaasefamedia9853 2 года назад
ወላሂ ካንቺ ብዙ ተማኩ በተለይ ሰራሚኩን ወደውስጥ የመጣል የፈሰሰበትን ያልሽው ትልቅ ትምህርት የምር
@melsatube3058
@melsatube3058 2 года назад
በጣም ያምራል ቲጅየ የመዳም ቤት ይቦንሠዋለ
@Mነኝቤተሠቦቸንናፍቂ
ቲጂየ ቁጥርሽን ላኪልኝ እቃ እንድትረትቢልኝ የቤትእቃ
@habibahabiba1225
@habibahabiba1225 2 года назад
ዉይ ደሥይላል አንችም ደሥትያሽ ለቤትሽ አዲሥነኝ በቅንነት ቤተሠብ ሆንኩኝ እና በፍቅር ኑሪበት
Далее
Китайка и Максим Крипер😂😆
00:21
TEAM SPIRIT: НОВЫЙ СОСТАВ. SEASON 24-25
01:31
የእጀራ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ
28:21
Просмотров 122 тыс.
Китайка и Максим Крипер😂😆
00:21