Тёмный

"ኪዳን ምሕረት እመቤት| ዘማሪት ለምለም ከበደ 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 331 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Lemlem Kebede "Kidane Meheret Emebet""
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Lemlem Kebede
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@leya8572
@leya8572 22 дня назад
ነይሊኝ 😢😢😢 የፍሬ ይጠንቃል ዛሬም ፍቅርህ ኪዳነ/ምሕረት ብትተወኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dermoloblcha6747
@dermoloblcha6747 2 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኪዳነ ምህረት ምልጃዋ በረከትዋ አይለየን በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 Год назад
ኪዳነ ምህረት እመቤት ዘማሪት ለምለም ከበደ ================ ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት(2) ነይልን ነይልን ካለንበት(2) አዝ..................// ከሰማያት በላይ ካለው ከማደሪያሽ (2) ዝማሬ ክሞላው ከዘላለም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት ማርያም ማርያም ሲሉሽ (2) የቃል እናት እመቤቴ ነይ በሰረገላሽ (2) አዝ..................// ከፀጥታ ወደብ ከፍቅር አውድማ (2) ከሰላሙ መንደር ከእውነት ከተማ ሰአሊለነ ቅድስት ውዳሴ ሲሰማ (2) ከሚካኤል ክገብርኤል ጋር ነይልን ከራማ (2) አዝ..................//. ዘርፋፋው ቀሚስሽ ይውረድ ከሰማያት(2) እንባችን ይታበስ ባንቺ አማላጅነት በጽዮን ዝማሬ ተሞላ ነፍሳችን (2) ንዒ (3) እንበል እንደ አባቶቻችን (2) አዝ..................// ፍጥረታት ሊድኑ በአማላጅነትሽ (2) የዘላለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ ትውልድ ይህን አምኖ ብጽዕት ይሉሻል(2) እናቴ መመኪያዬ ምርኩዜ ሆነሻል (2) አዝ..................// የልብን ሲያዋዩሽ ሰምተሽ ዝም አትይም (2) ችግረኛን አይቶ ልብሽ አይጨከንም ከዓይን ጥቅሻ ፈጥነሽ ትደርሽለታለሽ (2) ከሀዘን ከመከራ ታሳርፊዋለሽ (2)
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Месяц назад
🟢🟡🔴🤲🤲🤲
@ashenafigunta7330
@ashenafigunta7330 Год назад
ማሬ መላእክት ያሰማል 🙏🙏እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 3 месяца назад
ከነሀሴ 1 -16 ሀመረ ኖህ ኪዳነምህረት ልዩ የሚናፍቅ ጊዜ
@elfneshizarafo
@elfneshizarafo 11 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላ እክት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን እናታችን ኪዳነምህረት በምልጃሽ አትለይን አደራ አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾
@መፅናኛየነሽእመቤቴ
"ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት" "ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት" "ነይልንነይልን ካለንበት"ከሚካኤል ከገብርኤል" ነይልን የአዱእየ እናት ጥበቃሽ" አይለኝ🙏💒💠💠💠💒💒😘😘😘😘😘😘😘😘
@miruethio3059
@miruethio3059 3 месяца назад
እናመሰግናለ እንደሚገባን አድርጋቹ ኤድት ስላደረጋቹህልን እመቤቴ ክዳነምህረት የሰሩትን እጅ ትባርክ❤
@fare7207
@fare7207 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ❤❤
@chth9545
@chth9545 Год назад
ዝማሬ መላእክት ን ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞
@FatumaIdris-mt1mi
@FatumaIdris-mt1mi 9 месяцев назад
ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን
@AsSa-w5m
@AsSa-w5m 3 месяца назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Bane-j1r
@Bane-j1r Год назад
የኔ ልዮ እናት ኪዳነ ምህረት አንች ጠብቂነ ለደጁሽ አብቂነ ኪዳኗ ሀጥያታችንን አስተስሪልን🙏🙏🙏
@ማርያምኣደጎይታይ-ቈ8ዘ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማላእክት ይስምዕን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
እልልልልልልልልልልልልኪዳነምህረት እመቤት ነይልንካለንበት አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት እመቤት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኪዳነ ምህረት ፀጋውን ታብዛልሽ አሜን አሜን አሜን በእውነት 🤲🤲🤲ኪዳነ ምህረት እናቴ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ 4 года назад
ነይልን ነይልን ወደ አስራት አገርሽ በዘርፋፋው ልብስሽ አገራችንን ገጠላት ከልይልን ሸፍኝል አማልጅን ወደ ልጅሽ ወዳጅሽ ነይልን እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏
@tinnasweet2370
@tinnasweet2370 4 года назад
እማዋይሽ እናቴ ነው የምልሽ ታውቂያለሽ እመቤቴ ሆይ ይህንን ዘመን እንድንሻገር ከርህሩሁ ልጅስ ከመድሃኒያለም አማልጅን የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ከሚያዩት ጋር ያስበን ዘንድ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@nargosnargos3401
@nargosnargos3401 4 года назад
Amen Amen Amen zmare melaykt yasemaln
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፊቅር የአማኑኤል ቸርነት አይለየን አደራ አሜን💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@aykelmeseret3506
@aykelmeseret3506 4 года назад
ኪዳነ ምህረት/ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት ነኝልን ነኝልን ካለንበት ነኝል ን ነኝልን ካለንበት እልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እህታችን
@mussieteklit2258
@mussieteklit2258 4 года назад
Amen Amen Amen zmarie malekti yesmalna
@እህቴንናፋቂስደተኛዋ
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወደው መዝሙር እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ በእለተ ቀኗ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን አሜን 🙏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💐💐💐💐💐
@atalayyashano2186
@atalayyashano2186 4 года назад
አሜንአሜን
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@leya8572
@leya8572 23 дня назад
ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት ነይልን ነይልን ካለንበት /5/ ዝማሬ መላክእት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል
@KeiemAsaiif-kw9og
@KeiemAsaiif-kw9og Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
ነይሊኝ እናቴ ያደኩብሽ የንጦጦዋ እናቴ ብቻዬን ነኝ አንቺ እንባዬን ጥረጊልኝ እናቴ እባክሽን 😢😢😢😢😢
@AntensayAmare-ze2pv
@AntensayAmare-ze2pv 4 месяца назад
ኪዳነምህረት ትድረስልሽ አለው ትበልሽ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Месяц назад
እህቴ አይዞሽ።።።ምነው???😢
@leulgeta7667
@leulgeta7667 27 дней назад
Amen tedereseleh/sh
@SaraBekele-zs8gv
@SaraBekele-zs8gv Год назад
❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን አደራ የአማኑኤል ቸርነት ይብዛልን አሜን💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Finan_wel
@Finan_wel 4 года назад
ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ የስምዓልና፡ኪዳነ ምህረት ብኪዳና ትሓልወና ንኩልና ደቃ ኣሜን
@11አርያም22የድንግልማርያም
ኪዳነ ምህረት እመቤቴ እመቤቴ ነይልን ነይልን ካለንበት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቃልኪዳኗ እመቤቴ ሆይ በቃልኪዳንሽ በፅኑ አጥረነት ከጠላት እጅ አድንኝ አሜን
@TADEK222
@TADEK222 7 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግተሰማያትን ያዋርስልን❤
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የቅድስት ኪዳን ምህረት ምልጃ ረዴኤት ቀረከት አይለየን አደራ አሜን የእግዚአብሔር ስም ከምድር እስከ ሰማይ ድረስ የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን አሜን አሜን።
@mihretayalew520
@mihretayalew520 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን
@ወልደነጎድጓድ
@ወልደነጎድጓድ 3 года назад
🥺🥰ኪዳነ ምህረት እመቤት ነይልን ካለንበት
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@babanon9062
@babanon9062 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@danyamare5891
@danyamare5891 3 года назад
Amen zemaree malekten yasemelen ehetachin
@tajethiopia
@tajethiopia 4 года назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክቱን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትን ያስማልን
@berketjoni8548
@berketjoni8548 Год назад
አሜን አሜን ኪዳነ ምህርት የልቤን መሻት ሙይልኚ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
ኪዳነ ምህረት እናቴ እመቤቴ ነይልኝ ነይልኝ ካለሁበት🙏❤🙏
@እማፍቅር-ዘ6ቘ
@እማፍቅር-ዘ6ቘ 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል 🙏🙏እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏😻😻❤❤
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በቸርነቱ ብዛት ይጎበኝን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን አሜን አሜን
@girumtamru41
@girumtamru41 3 года назад
ኪዳነ ምህረት እመቤቴ 3️⃣
@yefekermerkognafeker1726
@yefekermerkognafeker1726 2 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰመልን
@konjitgetye5516
@konjitgetye5516 2 года назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን
@ethiointer12
@ethiointer12 2 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
@vw5627
@vw5627 4 года назад
Amennnnn amennn amennnn zemar melaketi yasmalin
@ዓወትኪዳነ
@ዓወትኪዳነ 4 года назад
Amen amen amen zimare melaikt yasemalin
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን እናተ ኪዳን ምህረት አትለይን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 💚💛❤ ተመስገን አሜን
@talialeli3895
@talialeli3895 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@hiwetobse5895
@hiwetobse5895 Год назад
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን።አሜን
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ታብዛልሽ እመቤታችን
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
እልልልልልልልልልልል አሜን ወላዲተ አምላክ በረከትሽ ፍቅርሽ ይብዛልን አሜን
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
ኪዳነ ምህረት እመቤት ኪዳነ ምህረት እመቤት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንወድሻለን
@amsalfaisal3200
@amsalfaisal3200 Год назад
ዝማር መላእክት ያሰማልን እንካን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ ብአላት በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች
@boozoodubai862
@boozoodubai862 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 💚💛❤️
@senaytsenayt1792
@senaytsenayt1792 4 года назад
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@meazadessie6801
@meazadessie6801 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለምለምዬ
@molashnugshe622
@molashnugshe622 Год назад
ዝማር መላክት ያሰማልን🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤ አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@sarahethopia8978
@sarahethopia8978 Год назад
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለአለም ህይወት ናት
@genettube527
@genettube527 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማን በእውነቱ አሜን አሜን አሜን
@አንቲውእቱተስፋሁላአዳም
ኪዳና ምህረት አደይ ዋሕስ ሂወተይ♥️🕊⛪️🌿✅ 🥀🙇‍♀️✍️🕊🌿 ኪዳና ምህረት እመቤቴ ኪዳና ምህረት እመቤቴ እመቤት(2) ነይልን ነይልን ካለበት ካለንበት(2) ከሰማያት በላይ ካሎው ከማደርያሽ(2) ዝማሬ ከሞላው ከዘለላም ቤትሽ የምድር ፍጥረታት ማርያም ማርያም ሲልሽ(2) የቃል እናት እመቤቴ ነይ በሰረገላሽ(2) ከፀጥታ መድብ ከፍቅር አውዳማ(2) ከሰላሙ መንደር ከእወነት ከተማ ስእሊለነ ቅድስት ውዳሴ ሲሰማ (2) ከሚካኤል ከገብሪኤል ጋራ ነይልን ከራማ (2) ዘርፈፈው ቀሚስሽ ይውረድ ከሰማያት(2) እንባችን ይታበስ ባንቺ አማላጅነት በፅዮን ዝማሬ ተምላ ነፍሳችን (2) ንዒ (3)እንበል አንደ አባቶቻችን(2) ፍጥረታት ሊድኑ ብአማላጅነትሽ(2) የዘላለም ኪዳን አማኑኤል ሰጠሽ ትውልድ ይህን አምና ብጵዕት ይሉሻል(2) እናቴ መመኪያዩ ምርኩዜ ህንሻል(2)✅🥀 የልብን ሲያዋዩሽ ሰምተሽ ዝም አይትልም (2) ችግረችን አይቶ ልብሽ አይጨክንም ከዓይን ጥቅሽ ፈጥነሽ ትደርሽለታለሽ (2) ✍️#ከሀዘን✅🥀 ከመንከራ ታሳርፋዋለሽ 🤲 አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲✍️🌿🕊♥️👏👏🙏 ቅድስቲ ኪዳና ምህረት አዴና ብብዘለናዮ ትሓለወና ከብ ወፂእኻ ምትራፍ ትሰውረና ፆለታን በረኸታን አማላድነታን ምስ ኩላትና ይኩን ሰላም ልዓድና ፍቅሪ ንህዝብና ትውርደልና🙇‍♀️🤲🤲✍️ አሜን💛♥️🕊🌿👏✍️✍️🤲 አሜን💚💛🥀🥀📝🙇‍♀️🌿✍️ አሜን🥀🤲🤲💘♥️✍️🌿👏👏🙏
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@aryamweldu9980
@aryamweldu9980 Год назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@tinnasweet2370
@tinnasweet2370 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን አሜን የአማኑኤል ፊቅር ይብዛልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ፊቅር ይብዛልን አሜን💚💛❤አሜን አሜን።
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@haimanotalemu293
@haimanotalemu293 4 года назад
Amen Amen Amen
@garimulugeta29
@garimulugeta29 Год назад
Eleellee Ellelee Ellelee Ellelee Ellelee Ellelee Ellelee Ellelee Ellelee Nuri Le zelelam Igzyber yebarkish 💕💕🙏💕
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የቅድስት ኪዳነ ምህረት እሙን ለአማኑኤል በምልጃዋ ቢዛት አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤ተመስገን ተመስገን አሜን
@hanahailu13
@hanahailu13 8 месяцев назад
ነይልን ነይልን ካለንበት❤❤❤❤
@rozina1678
@rozina1678 2 года назад
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ
አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋
@Badbabrie
@Badbabrie 7 месяцев назад
Kidanemihret yenezin, ye wedeku ayn atfita, tawardachew, Amen
@የፍቼወርቅ
@የፍቼወርቅ 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ኪዳነምህረት እናቴ የአስራት ሐገርሽን ኢትዮጵያን አስብያት 🕯
@eyobmentesnot4153
@eyobmentesnot4153 4 года назад
ዝማሬ መላዕክትያሰማልን ኡፍፍፍፍፍ
@hirut8194
@hirut8194 4 года назад
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላክት ያሠማልን እህት እግዚአብሔር በውነቱ አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪💖💖💖💖💖💖💖💖
@angosomsahle9641
@angosomsahle9641 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ኪዳነ ምህረት እመ ብርሃን ወላዲተ ኣምላክ ምስ ኩሉና ትኩን ጸሎታን ኣማላድነታን ኣይፈለየና።
@genetasapo2598
@genetasapo2598 4 года назад
አሜን(3)ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@touch3206
@touch3206 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን
@tsgeat9804
@tsgeat9804 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መልእክት ይሰማልን
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን
@libonasiten4725
@libonasiten4725 4 года назад
አሜን(3)ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@abrahamwolde8039
@abrahamwolde8039 2 года назад
ለዘመናት የማይጠገብ ዝማሬ ቃለህይወት ያሰማልን❤
@fg6555
@fg6555 3 года назад
የእመቤታችን ፍቅር ይብዛም የአማኑኤል ቸርነት አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን አሜን
@melakuhabtewold3439
@melakuhabtewold3439 2 года назад
7⅞y'
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 года назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን ፫⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 года назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናልን
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏
@ot9093
@ot9093 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💚💛❤⛪⛪⛪
@bzuyenatua471
@bzuyenatua471 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የምወደው መዝሙር ነዉ 💓
@selam801
@selam801 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@jfdy3618
@jfdy3618 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬመላአክትያሰማልን
@bettebette3944
@bettebette3944 4 года назад
Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll zmare melakten yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 4 года назад
Amen Amen Amen zemare melktin yasemalen ❤❤❤
@hanagirma8568
@hanagirma8568 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ. መላእክት.ያሰማልን.ኪዳነምህረት.እናታች ሀገራችንን.ሰላም.አድርጊልን⛪⛪⛪💚💛❤👏👏👏
@rahelbekele4550
@rahelbekele4550 4 года назад
እመብ ዙሃን ተጨንቀናል አና አባክሽ ፈጥነሽ ድረሽ
@johnathankaison8380
@johnathankaison8380 3 года назад
I realize it's kinda randomly asking but do anyone know a good site to watch new movies online?
@jimmybryant7942
@jimmybryant7942 3 года назад
@Johnathan Kaison Flixportal
@johnathankaison8380
@johnathankaison8380 3 года назад
@Jimmy Bryant thank you, I went there and it seems like they got a lot of movies there =) I really appreciate it!!
@jimmybryant7942
@jimmybryant7942 3 года назад
@Johnathan Kaison no problem xD
Далее
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 1,1 млн
Это ваши Патрики ?
00:33
Просмотров 24 тыс.
Giant Silver Chocolates ASMR With My Sister! 🤤
00:46
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 311 тыс.