Тёмный

"እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው" ዘማሪት ለምለም ከበደ 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 536 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Lemlem Kebede "Ewnetegna selam Yalew Kebeteh New"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Lemlem Kebede
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው- ዘማሪት ለምለም ከበደ

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 212   
@heymanotmengsha3171
@heymanotmengsha3171 Год назад
እውነተኛ ሠላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አልናወፅ እልምንሀለው . ኃጢያቴን ሳስበው ልቤ ይጨነቃል ካንተ መለየቴን ነፍሴን አድክሟታል ወዳንተ መልሰኝ እኔ እመለሳለሁ እውነተኝ ሠላም ያለው ከቤትህ ነው ለቅዳሤው ፀሎት ዘውትር እንዳልተጋሁ በአደባባይ ቁሜ ስምክን እንዳልጠራሁ ተሰናክየ ወድቄአለሁና እርዳኝ አማኑኤል በሃይማኖት ልፅና ዓይኔ እንባን ያመንጭ ላልቅስ ስለኃጢያቴ የንስሐ ትኹን ቀሪዋ ሕይወቴ የመዳኔ ሰዓት በዛሪዋ ዕለት ፍቅርህን አስቤ መጣሁ ካንተ ፊት ጌታ ሆይ ፅፅቴን እንባየን ተቀበል አባትህ ነኝ በለኝ እኔም ልጅ ነኝ ልበል ዘይት ሳላዘጋጅ ድንገት መጥተህብኝ በርህን በመዝጋት ከደጅ አታስቀረኝ
@merigetasenaysenshaw9152
@merigetasenaysenshaw9152 4 года назад
እህታችን ዘማሪት ለምለም ከበደ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርክ ::
@amenamen5819
@amenamen5819 4 года назад
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው ፪ እርዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ 😢😢 አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ እርዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን
@טזטה
@טזטה Год назад
እህታችን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እግዚአብሄር እሰከመጨረሻው በቤቱ ያጸናሽ ዘመነሽን ሁሉ በመቅደሡ ይለቅ
@asnakechtilahun7460
@asnakechtilahun7460 4 года назад
እዉነተኛ ሰላም ያለዉ ከቤትህ ነዉ እወነተኛ ሰላም ያለዉ ከቤትህ ነዉ እዉነተኛ ሰላም ያለዉ ከቤትህ ነዉ እርዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ😢🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ቤተሰብ አበረታቱን
@Salam-ls4zm
@Salam-ls4zm 4 года назад
እውነተኛ ሠላም ያለው ከቤት ነው እውነተኛ ሠላም ያለው ከቤት ነው እርዳኝ አልናወፅ እለምንሃለሁ እርዳኝ አልናወፅ እለምንሃለሁ 😭😭😭 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎤🎤🎤 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@genetbelachew4473
@genetbelachew4473 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@AdisRiyad
@AdisRiyad 11 месяцев назад
እውነተኛ ስላም ያለው ከቤት ነው አሜን ዝማሬ መልእክትን ያስማልንእህታችን ዘማሪት ለምንም ❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazMmam
@AlmazMmam 4 месяца назад
ዝማሬ መላክትንያሰማልን❤❤❤❤እዉነተኛሰላም ያለዉ ከቤትህነዉ👌👌👌 እርዳኝ አልናወት እለምንሀለሁ😢😢😢 ሀጤቴን ሳስበው ልቤ ይጨነቃል😭😭😭ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤😍😍😍
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን ውድ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥሽ ውድ እህቴ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ ኣልናወጥ እለምንሃለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪት ለምለም
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад
ሃጢያቴን ሳስበዉ ልቤ ይጨነቃል 😭😭⛪🙏❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 месяца назад
😢😢😢😭😭😔😔😔
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አልናወጥ እለምንሃለው ❤❤❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@abebagetnet2294
@abebagetnet2294 Год назад
ኦርቶዶክሶች ሁሉ ሁላቺሁም ተመልከቱት በማህቶት በጣም ደስ ይላል
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 Год назад
አውነትነው
@AlmazMmam
@AlmazMmam 4 месяца назад
ትክክል
@mulugetaterefe813
@mulugetaterefe813 Месяц назад
@harega2006
@harega2006 4 года назад
እውነት ነው አባታችን መድሐኒአለም እቤትህ እንመለስ ዘንድ ፋቀድልን🙏 H ማሪ ት ለሞለ ም አ ጥንትን የሚያለመልም የመላ እክት ዝማሪ ያስማልን👐
@heedasleedaw1764
@heedasleedaw1764 3 года назад
እዉነተኛ ሰላም ያለዉ ከቤትህ ነዉ(፪) እርዳኝ አልናዉጥ እለምንሀለሁ(፪) አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
@TolosaDarge
@TolosaDarge 6 месяцев назад
ሁሌ ስሰማው ነብሴን የሚያስደስተው መዝሙር
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህነውእርዳኝ አልናወፅ እለምንሀለሁአሜን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እህታችን
@yonastekalgn7993
@yonastekalgn7993 2 года назад
አሜን እውነተኛ ሠላም ከእግዚያብሄርነው የአለም እግዚያብሄር ይባርክሽ ዘምረሽዋል
@musearayagaltigray8682
@musearayagaltigray8682 Год назад
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ጸጉኡ የብዝሓልኪ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዉነት ነው እግዚአብሔር የሰላም አምላክ ነው ።
@EphremTilahun-nm3ze
@EphremTilahun-nm3ze 3 дня назад
ዘማሪት ለምለም እጅግ በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ ሰው ነሽ አንድ ቀን በአካል እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 года назад
እውነተኛሰላም ያለው ከቤትሕ እርዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@birhanuutesifayy5655
@birhanuutesifayy5655 Год назад
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@libonasiten4725
@libonasiten4725 4 года назад
አሜን(3)ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@dagytesfaye7520
@dagytesfaye7520 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከቤቱ አያጥፋን bebetu yakoyes ehete amen 🙏🙏🙏🙏 le nesha mot yabkan amen
@shalsuwhsjwwjw
@shalsuwhsjwwjw Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው
@Milat-hj6qv
@Milat-hj6qv Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሺ 🙏🙏🙏🙏😭😭⛪️
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል እህታችን ዘማሪት ለምለም
@እግዚአብሔርፍቅሪእዩ-ፀ5ሠ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ልዑለ ባህሪ እግዚአብሔር💞💐🙏
@ethiotube6460
@ethiotube6460 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን
@leulretta-py8nc
@leulretta-py8nc 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ainaaina-wm5ih
@ainaaina-wm5ih 19 дней назад
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አልናወፅ እለምንሀለሁ😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@AadfdgIgghju
@AadfdgIgghju 3 месяца назад
እውነተኛ ስላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ😢😢😢😢
@ቲጂኩራ
@ቲጂኩራ 22 дня назад
እዉነተኛ ሰላም ያለዉ ከቤትህ ነዉ😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉
@bhaftaatakhalti3986
@bhaftaatakhalti3986 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏🙏🙏💒💒💒👏👏👏👏
@destash1750
@destash1750 Год назад
እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህነው አምላክሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsegagemechu3012
@tsegagemechu3012 4 года назад
እውነተኛ ሠላም ያለው ከቤትህ ነው 💚💛❤️🙏🤲ዝማሬ መላህክት ያሠማልን 🙏
@bruktiayalew4620
@bruktiayalew4620 2 года назад
fetari 0
@bruktiayalew4620
@bruktiayalew4620 2 года назад
fetari 0
@bruktiayalew4620
@bruktiayalew4620 2 года назад
fetari 99
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እውነተኛው፣ሠላም፣ያለው፣ከቤትህነው፣ዝማሬመላእክትያሰማልንፀጋውንያብዛልሽ፣።
@chth9545
@chth9545 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላክትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥
@natydagher3422
@natydagher3422 4 года назад
አሜን ቃለዝማሪ ያሰማልን እልልል 🤲👏🙏
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
አሜን ፫ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹💪💪💪 ሠላም እና ፍቅር ለእናት አገራችን ይሥጥልን
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 3 года назад
እውነታው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አልላወጥ እምንህአለሁ!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅታችን
@selamsharew221
@selamsharew221 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እህታችን
@سميراعلي-ص4س
@سميراعلي-ص4س 2 года назад
እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ethio12702
@ethio12702 Год назад
እወነተኛ ሰላም የሚሰጥ መዝሙር❤❤❤
@AliAli-yb4rt
@AliAli-yb4rt 3 года назад
Amen 🙏🙏Amen 😭Amen zemari melaketn yasamalen egezabeyer Amelak ethiopian yebarkat 😭😭😭🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Год назад
አሜን አሜን አሜን👐😭😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-hb2my4wy5n
@user-hb2my4wy5n 4 месяца назад
ሀጥያቴን ሳስበው ልቤ ይጨነቃል በጣም የምወደው መዝሙር
@ሸዋየተዋሕዶልጅ
@ሸዋየተዋሕዶልጅ 3 года назад
በእውነት ለሕታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@musseteklit2860
@musseteklit2860 Год назад
Amen Amen Amen Zemarie Malekti Yesmalna.
@ቤቴሌሔምየማርያምልጅ
እዉነተኛዉ ሰላም ያለዉ ከቤትህ ነዉ😭😭
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 Год назад
እውነት ነው እውነተኛ ሰላም ያለው ከቢትህ ነው
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ Год назад
ዝማሬ ማላአት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 4 года назад
Amen🙏🏻Ewnet naw Ewenetega selame yalew Kebethe nawe 🙏🏻😇🙏🏻Amen zemarey melaket yasemalen 🙏🏻
@abelsisay9033
@abelsisay9033 4 года назад
አሜን። እውነት ነው ትክክለኛ ሰላም የምናገኘው ከቤቱ ነው ❤❤ የዛሬው መዝሙር አቀራረብ ደስ ያላል። አብሮ ለመዘመር ስለሚመች ቀጥሉበት*👍👍👍👍👍👍
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ቤተሰብ አበረታቱን
@7yahgg280
@7yahgg280 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤👏👏👏
@tosimsim489
@tosimsim489 4 года назад
እሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏⛪️⛪️⛪️ዝማሬ መላክት ያረማልን አሜን አሜን አሜን እውነተኛ ሰላም ያለው ከከቤትህ ነው ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏🙏🙏
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 года назад
Amen Amen Amen zemare melket yasemalen 🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏😢
@ሰላምሰላም-ፐ3ረ
@ሰላምሰላም-ፐ3ረ 3 года назад
አሜንአሜን
@mudemlie5242
@mudemlie5242 Год назад
besamaw yamltagbaw mazmure zmare maliket ysmaln ❤❤❤❤❤❤
@solomonyigzawyihdego2948
@solomonyigzawyihdego2948 3 года назад
ጌታዬ ኢትዮጵያውያን ማራት
@Henoka369
@Henoka369 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን 🤲🌷💐😘
@ቲጂኩራ
@ቲጂኩራ 2 месяца назад
እዉነተኛ ሠላም ያለዉ ከቤትህ ነዉ😢😢❤❤❤❤
@nishanthaperera652
@nishanthaperera652 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክ ያሰማል
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@dr.wondubelayneh7041
@dr.wondubelayneh7041 6 месяцев назад
Zemen Teshagari!!!!
@ሠላምቦጋለ
@ሠላምቦጋለ 4 года назад
ዝማሬ መላክት ያሠማል አሜን አሜን አሜን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ቤተሰብ አበረታቱን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ቤተሰብ አበረታቱን
@semritube7962
@semritube7962 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
@kikidebesay48
@kikidebesay48 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን
@mekdelawitmulugta9563
@mekdelawitmulugta9563 3 года назад
አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@tsionalemayehu2015
@tsionalemayehu2015 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ቤተሰብ አበረታቱን
@MesertMesert-p3m
@MesertMesert-p3m Месяц назад
እዉነተኛ ሰላም ያለዉ ከቤትህነዉ እዉነተኛ ሰላም ያለዉ ከቤትህነዉ እርዳኛልናወጥ እለምንሀለሁ እርዳኛልናወጥ እለምንሀለሁ
@josimoja5562
@josimoja5562 11 месяцев назад
አሜኔ አሜን አሜን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 года назад
አሜን ዝማሪ መልእክት ያሰማልን እህታችን
@SalamSalam-nx1kp
@SalamSalam-nx1kp 4 года назад
አሜኔ አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@konjitgetye5516
@konjitgetye5516 2 года назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 3 года назад
Amen amen amen zmarye mlkete ysmalene erjme edmye ktngare ysethe ehetchiene
@almazashebir5529
@almazashebir5529 2 месяца назад
እውነት ነዉ እውነተኛ ሰላም ያለው ቤትህ ብቻ ነዉ
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 года назад
Amen Amen Amen zemare malekete yasmalen ehtachin 🤲🤲🤲
@meronlame5762
@meronlame5762 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen ❤🙏🏾
@TigistDerbu
@TigistDerbu 6 месяцев назад
Aemn aemn aemn❤❤❤❤
@wediuar9789
@wediuar9789 4 года назад
Elllllllllllll elllllllllll elllllllllll amen amen amen ewenetega selame yalew kebeateh New zemarea melaketen yasemalen amen
@ማርያምአማላጄማርያምአማላ
እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትነው እርዳኝ አልናወጥ እለምንሃለው
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ ቤተሰብ አበረታቱን
@dagmawitmersha3282
@dagmawitmersha3282 3 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@sisaylemma2942
@sisaylemma2942 8 месяцев назад
Nice❤❤❤❤
@Buzuworku
@Buzuworku 10 месяцев назад
Ameen ameen amee
@ዓወትኪዳነ
@ዓወትኪዳነ 4 года назад
Amen amen amen zimare melaikt yasemalin
@hyabeg
@hyabeg 4 года назад
ሰላም ወንድም እህቶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ቻናሌ የንግስ በዓላት አከባበር ስርአትን የሚያገኙበት ነው እና ቪዲዬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ
@tsegyselam6495
@tsegyselam6495 4 года назад
Zmare melaechti yesmaelna ewnetena selam yalew keantenow ewnet kesunew kalehiwet yasemalen
@bamlak154
@bamlak154 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sheenasheena3745
@sheenasheena3745 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@adisalam843
@adisalam843 7 месяцев назад
እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 3 года назад
አዎ እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነውውውውውውው
@MesaftAtalele
@MesaftAtalele 2 месяца назад
አሜን ይረዳን
@FekerRegassa
@FekerRegassa 5 месяцев назад
Wede Batu Melsegi
@maskymasky4986
@maskymasky4986 4 года назад
Amen zamari malakat yasamani😍😍🙏🙏🙏💝💝
Далее