Тёмный

📢 በጣም ልቤ ተሰብሮአል🥹ለፍቅር ብዬ ነዉ 💝😥 

Efrem_Tube
Подписаться 127 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@WinaTube-el9ct
@WinaTube-el9ct 3 часа назад
የወንድሜ ሚስት አይዞሽ እናቴ
@mastaይቱብ
@mastaይቱብ 3 часа назад
❤❤❤
@ፍቅራዲስ
@ፍቅራዲስ 3 часа назад
ዊዊ አረየ ሽምግልናዉስ ቆይ ምን ደረሰ 😢😅❤
@EeEe-v8n7j
@EeEe-v8n7j 3 часа назад
😘😘😘🥰🥰ዊናዬ
@VghYhh-m4r
@VghYhh-m4r 3 часа назад
ያንተስ እምን ደረሳችሁ ዊናየ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 3 часа назад
😂😂😂የማርክ ትጠና የዚች ቢጤናት
@Alamtube-p8g
@Alamtube-p8g 3 часа назад
በቃ እኛ ማስመሰል አንወድም የምር የመዳም ቅመሞችዬ የኔ ግልፀናችሁ በቃ❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂😂
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
@@Alamtube-p8g ውዴ በቅንነት ደምሪኘ አትለፊኘ 💓
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 3 часа назад
🤣🤣😁😁😁
@FEee-mi6kb
@FEee-mi6kb 3 часа назад
ሳህ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
@@Alamtube-p8g ውዴ ደምሪኘ አትለፊኘ
@CvhHk
@CvhHk 3 часа назад
😂😂😂
@ገነት-ወ3ዐ
@ገነት-ወ3ዐ 3 часа назад
ሙስሊሞችም በአላህ ክርስቲያኖች በማሪያም ደምሩኝ የሰደት እህታችሁ በመዳም ኩሽና😢😢😢😢😢
@SH-bl3jz
@SH-bl3jz 3 часа назад
ደምሬሻለሁከመዳምኩሽና😂
@AYshaAdem-oe4es
@AYshaAdem-oe4es 3 часа назад
ደምሪኝአቺም ደመርኩሽ
@MedinaMolla-op5kz
@MedinaMolla-op5kz 3 часа назад
እሽማማ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
ደመርኩሽ ውዴ ደምሪኘ❤
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
​@@SH-bl3jzደምሪኘ ውዴ በቅንነት❤
@እሙየቲዮብ
@እሙየቲዮብ 2 часа назад
ኤፋየ አንተ መልካም ሠው ነክ እኛ ያየነውነው አሥተያየት እምንሠጠው ካንተ ፈረሱ ይሻላል ለመኪና ካላት ጉጉት ነው ኮሜንታተሮች የተናገሩት አይዞሽ አታልቅሽ 🙏
@tigstassefa9146
@tigstassefa9146 58 минут назад
😂😂😂😂
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 33 минуты назад
😂😂😂😂😂😂
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 8 минут назад
😂😂😂😂😂😂
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r 3 часа назад
በነገራችን ላይ ተመልካች ምንም አይነት ጥፋት የለበትም እናተ ናችሁ መለቀቅ የለለበት ቪደወ አትልቀቁ ሰው ያየውን ነው እሚያወራው ደሞ አታለቃቅሱብን ሆሆሆ😊😊😊😊😊
@ኢትዮጲያዩቱብ
@ኢትዮጲያዩቱብ Час назад
ትክክል ውድ አይገባቸውም እንጂ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 часа назад
አይይ እንግድህ አትነፋረቁብን ዙሮ እኛ ከመናገር ወደኃላ አንልም😂😂😂😂 ለእናቴ ተናግሬ አላለችም እናንተ ዉ ጨርሱ😂😂😂
@TadwsSahe-s4h
@TadwsSahe-s4h 3 часа назад
Endew besak kkkkkkk
@mdshahanvaj5956
@mdshahanvaj5956 3 часа назад
እኮኮኮኮኮ😂😂😂
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 3 часа назад
አወ 😂😂😂😂😂😂
@Alamtube-p8g
@Alamtube-p8g 3 часа назад
በትክክል ማስመሰል አንችልም😂😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤😂
@MohammedYousuf-vf1wl
@MohammedYousuf-vf1wl 3 часа назад
ማስመሰልየለምእኛጋር😅😅😅😅
@ffttt8353
@ffttt8353 3 часа назад
እና እኛኮ ያየነው ነው ካተ ፈረሱይሻላል አለች😂😂ነገርናት ሆ ከምነየው ቤት 😮መኪና😂😂
@FatumaAbduww
@FatumaAbduww 3 часа назад
😂🎉
@GjgJf-k8b
@GjgJf-k8b 3 часа назад
ኡሱ ቅነተም
@temitemi2
@temitemi2 3 часа назад
😅😅😅😅 what
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
​@@temitemi2ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
@alem945
@alem945 3 часа назад
😂😂😂
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 3 часа назад
መልኳን አሳምራ እደቡታጅራ ፍረሰ አደኛ ክፍል ነች እሰከዛሬ ድረሰ አሉ ያገሬሰወች😂 አይ ያተ ነገር ምንም ብትል ፈተናውን አላለፈችም በቃ ደናደሩ🤭😛
@FatumaAbduww
@FatumaAbduww 3 часа назад
በቻለው ለማለፍ ሞክሮነበር አላለፈም
@ffttt8353
@ffttt8353 3 часа назад
😂😂😂ክፉ
@hhht597
@hhht597 3 часа назад
አቦ ይመችሽ😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 3 часа назад
😂😂
@user-gm3ro4iq1y
@user-gm3ro4iq1y 3 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 3 часа назад
እኛ ማስመሰል ስለማንወድ ነው ያየነውን የምንናገረው😅😅😅
@gudfif9519
@gudfif9519 3 часа назад
😅😅😅😅😅
@ffttt8353
@ffttt8353 3 часа назад
አወ😂😂😂
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف 3 часа назад
እኮ😂😂😂
@الحمدللة-ق5ذ
@الحمدللة-ق5ذ 3 часа назад
አወን😅😅😅
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 часа назад
ምናለ ያቺ ቤቲ የምትባለውንም አጥበው ከሚድያ ቢያወጧት
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
ኮሜታተሮች ኑሩልኝ ፈታ ነው የምታደርጉኝ😂😂😂😂😂
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 3 часа назад
@@ወሎደሴየፍቅርሀገር አሚን
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 часа назад
አሜን😂😂😂😂
@BkfuMd
@BkfuMd 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂ፎነዉ
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 2 часа назад
ameeen❤❤
@ruthruth8913
@ruthruth8913 2 часа назад
አይዞሽ ገለቴ እውነቱነው የተናገርነው እኛ የመዳም ቅመሞች😂😂
@MeriWoyisha
@MeriWoyisha Час назад
እኮ 😁
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 Час назад
እኮ😂😂😂😂
@almiwo3730
@almiwo3730 Час назад
😅😅😅😅
@Asaass-b3m
@Asaass-b3m Час назад
ክክክክ
@halima7993
@halima7993 Час назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሰራ-ኈ8ገ
@ሰራ-ኈ8ገ 3 часа назад
ካንተ ፈረሱ ይሻለል አለችኮ🙈🙈🙈😁😁😁ለመናኛዉ አይዞሽ 😜😜😂😂
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 2 часа назад
እኮ የምሯን እኮነው የተቆጣችው ከልቧነው የምር
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 часа назад
ወያዎ😂😂😂😂
@GhFd-v7w
@GhFd-v7w 2 часа назад
😂😂😂😂😂
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 2 часа назад
ኦረተይ😂😂😂😂😂ፎበይ
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 2 часа назад
😂😂😂😂😂
@ፍቅራዲስ
@ፍቅራዲስ 3 часа назад
ጀማሪ ስለሆንሽ ነዉ ጥፍጥና😢አይዞሽ ትለምጂዋለሽ❤ኤፋ ደግሞ የቤታችሁን ሚስጥር እዛዉ በዉስጥ ጨርሱ❤በተረፈ ሁላችሁንም i love you❤😊
@MareyamMareyam-pf2lw
@MareyamMareyam-pf2lw 3 часа назад
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
@سبحانالله-ز4ظ6ج
@سبحانالله-ز4ظ6ج 2 часа назад
አሜን
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev Час назад
አሚን
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev Час назад
አሜን
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 14 минут назад
አሚንን
@ጋልትግራይ-ዐ2ገ
@ጋልትግራይ-ዐ2ገ 3 часа назад
ቻሊው እንግዲህ እኛ የመዳም ቅምሞች ያየነው አንደብቅም ፍርጥርጥው ነው እምነወ ጣው👍😮😅😅😂😂😂
@SadaSada-p8y
@SadaSada-p8y Час назад
😂😂😂😂😂
@MeriWoyisha
@MeriWoyisha Час назад
😁😁
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 Час назад
አረእዝህቤትበሳቅ😂😂😂😂
@FunnyMusicalDrum-pp6dh
@FunnyMusicalDrum-pp6dh 3 часа назад
ክክክክ ካንተ ፈረሱ ይሻላል አለች አ ሆሆሆሆ😂😂😂😂
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف 3 часа назад
እኮ ያየ ነው ን ነው 😂😂😂
@GjgJf-k8b
@GjgJf-k8b 3 часа назад
ምን ይጣበስ😂
@W.TageseBasha
@W.TageseBasha 3 часа назад
No
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 часа назад
😂😂😂😂
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 2 часа назад
እኔስ ያናደደችኝ ፈረሱን መምሮጦ አይደለም😂😂
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 3 часа назад
አይዞሽ ብዙ ይባላንኮ እህት❤❤😢
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 2 часа назад
❤😂ፈተናዉማለቱአታቅም
@fatimahali9975
@fatimahali9975 Час назад
ሚስኪን በዚህ አይነትማ ያጨልሏታል😂😂😂😂😂😂😂😂
@s-ir1kz
@s-ir1kz 3 часа назад
አትነፍረቁ እኛ ያየንውን ነው የተናገረንው ያየንውን አናሳልፍም😅😅😅😅
@ኢትዮጲያዩቱብ
@ኢትዮጲያዩቱብ Час назад
ክክክ መዳም የተንፍረቀችው ይበቃናል ምነው
@uaez-wr1mg
@uaez-wr1mg 3 часа назад
እኛ ያየነውን ከመናገር ወደሗላ አንልም😂😂😂😂😂
@FEee-mi6kb
@FEee-mi6kb 2 часа назад
ሳህ
@ሱበሀናላህ
@ሱበሀናላህ 2 часа назад
አንልም😜😜😂😂😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 часа назад
Jezeba tefatuate
@KouKoubi
@KouKoubi Час назад
ይቀጣል😅😅😅😅
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 56 минут назад
አወአንልምከመናገረ😂😂😂
@asnaeto6745
@asnaeto6745 2 часа назад
አይዞሽ መኪና ቤቲ ሰርታችሁ ትገዛላችሁ ገንዘብ የሚጠላ ሰው የለም አይዞሽ ገለቴ 😜😜😜😂
@RozRoze-fm5mo
@RozRoze-fm5mo 51 минуту назад
😂😂😂😂😂😂😂🎉
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg 4 минуты назад
ኮሜንተሪዎች አተስቁኝ😅😅😅😅😅
@ሰሙበሪጊን
@ሰሙበሪጊን 3 часа назад
ለኡፉዬ ይቱቢ ይከፈታ የምታሉ😅❤
@DuhdHeyr
@DuhdHeyr 3 часа назад
አወ ይከፈትላት 🎉🎉🎉🎉🎉
@ጒጒጒ
@ጒጒጒ 2 часа назад
እግድህ ካተ ፈረሱ ይሻላል አለች ምድነዉ የኛ ጥፋት😂😂😂😂😂
@betiTub
@betiTub 43 минуты назад
አኮ ምን አርጉ ነው ሚሉን ገራ ገባን አኮ 😂😂ተሰካየን አኮ
@BrtukanSa
@BrtukanSa 3 часа назад
እዚህ ቤትም 😎 ለቅሶ ተጀመረ😂😂አዬ እድሌ🤣
@emanseid-qj9pu
@emanseid-qj9pu 3 часа назад
ለቅሶ ከለለኮ አይደምቅም 😀😀😀😀😀
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 3 часа назад
😛🤣🤣🤣🤣🤣ይቀጥላል
@TadwsSahe-s4h
@TadwsSahe-s4h 3 часа назад
Ene gn sileksu des yemilegn negers yalksu teyacĥwu more asmesay hula
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 3 часа назад
😂😂😂😂
@TadwsSahe-s4h
@TadwsSahe-s4h 3 часа назад
@@emanseid-qj9pu kelal yenewud
@Etutube22
@Etutube22 3 часа назад
ተው ግን ኮሜታተሮች የሠው ልብ አትስበሩ😢ለሰው ልጅ ደስታ መነሻ ባንሆንም ለማልቀሱ ምክንያት አንሁን እስኪ ቆም ብለን እናስብ🙁ሂዩዬ ሰው ገና ብዙ ይልሻ ሊጥልሽ ይሞክራ አንቺ ግን አሸናፊ ሁነሽ ተገኝ😘አታልቅሽ
@AmeerraAmeraa
@AmeerraAmeraa 2 часа назад
አሽቃባጭ 😒😒አታሽቃብጪ😂😂😂
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
አይሠሙም የሠውልብ መስበር ይወዳሉ😢😢😢😢😢
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 2 часа назад
ስድ ናቸው እኮ ስገርሙ
@Frt-n7b
@Frt-n7b Час назад
የኔ ማር ክበሪልኝ ያችን ኮሜት ደህና አየሁኝ ደግሞ ያጋጥማል እኛ ሰው ስንባል ደህና ነገር አይታየንም መጥፎ ነገር ሲሆን ግን ጉድ
@assistanthome578
@assistanthome578 Час назад
ትክክል የኔውድ❤
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 часа назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ለናትሽ የለሽን ክብር አይቻለው አለህ ይጠብቅልሽ
@LomiAara
@LomiAara 2 часа назад
❤❤❤😂❤
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 2 часа назад
😂😂😂 የምርሽን ነው
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s Час назад
@@Eeeeeeeee-c8t አው
@روز-ض7ع3خ
@روز-ض7ع3خ 19 минут назад
😂😂😂😂😂
@H-pu3lc
@H-pu3lc 17 минут назад
😅😅😅😅
@QqqQqqq-qi2df
@QqqQqqq-qi2df 3 часа назад
የኔ ኮሜንት አይታይም እንዴ ሁሌ ለይክ አርጉኝ እላለሁ ዝም ምትሉት😢😢
@SH-bl3jz
@SH-bl3jz 3 часа назад
አይዞሽታይቷል😂😂😂
@obeatOnti
@obeatOnti 3 часа назад
😢😢😢😢😢😢
@طيبه-ح5ن
@طيبه-ح5ن 3 часа назад
አይዞዥ አየሁሽ😂😂😂
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
​@@طيبه-ح5ن ውዴ ደምሪኘ በቅንነት❤
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
​@@obeatOntiውዴ ደመሪኘ በቅንነት❤
@GsmServer-m8o
@GsmServer-m8o 3 часа назад
እኔ ቪደወውን አይቼ ቃላት አጥሮኝ ሳልኮምት ወጣሁ ኮሜታተሮች በረካሁኑ😅😅 ከናተኮ የማልፍ የለም 😅😅😅😅የውስጤን ነው የተናገራችሁት 😅😅😅የገረመኝ እናቷጋር ደውላ መናገሯ😅😅😅በይ አይዞሽ😂😂🎉🎉🎉
@FEee-mi6kb
@FEee-mi6kb 3 часа назад
እኮ😂😂😂😂😂
@CzCz-v6p
@CzCz-v6p 2 часа назад
እኛ ቅመሞች እኮ ምንም አያመልጠንም አንበሶች😂😂😂😂😂
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 часа назад
እናንተ የት ናችሁ ጭራሽ ቫይረስ ተሸካሚ ሆናቸዉ በስደት ለገንዘብ ብላችሁ አይደል እንደ ዉሻ ያገኛችሁ የሚሸናባችሁ ጥራጊ​@@CzCz-v6p
@kidiestalemu3331
@kidiestalemu3331 Час назад
Metoo😂😅
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 Час назад
😂😂😂😂😂
@ZenebuShimels
@ZenebuShimels 2 часа назад
እግዲክ አዚህ ቤት ብቻ ነበር ሳቅ ያለዉ ተጀመረ ለቅሶ❤❤
@MervatAbuEisheh
@MervatAbuEisheh Час назад
በትክክክልልል.አትዘኑ
@FyvdR6gg
@FyvdR6gg 3 часа назад
አና እኛ ምን እናርግ ካተ ፈረሱ ይሻላል እያለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ
@መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 часа назад
እኮ🤣🤣😁😁😁
@AbeyAse
@AbeyAse 2 часа назад
😂😂😂😂አኮ
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 2 часа назад
iko😂😂
@moonrise3291
@moonrise3291 Час назад
😂😂😂😂😂
@AskaleAskale-he2kl
@AskaleAskale-he2kl 3 часа назад
መኪና ው ስለቀረነው እንዴ የምታለቅሰው🤣🤣🤣🤣
@Sara-rp1gh7vz331
@Sara-rp1gh7vz331 Час назад
😂😂😂😂😂😂😂😢
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
እኮ😂😂😂😂😂
@AlmazAlmaz-k2z
@AlmazAlmaz-k2z 57 минут назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 57 минут назад
እኮ
@LaylaNasry
@LaylaNasry 35 минут назад
እኮ😂😂😂😂
@Suadamadam-d9q
@Suadamadam-d9q 3 часа назад
ለገዘብ ብየ መስሎኝ ሀገሬ ዘመዲ ወገን እየናፈቀኝ በሠዉ ሀገር የምንደክመዉ ምዲረ ደነዝ አንዳንዱንኳን ተማሩበት እሽ
@GnatGnat-en2ky
@GnatGnat-en2ky 3 часа назад
ኣይዋ እነሱ ምንም ኣይገባቸውም ባክሽ ፍቅር ይቀድማል ይላሉ ምድረ ኣስመሳይ ገንዘብ ከሌሌኝ ፍቅር ሊበላው ነው እንዴ😂😂😂😂
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 3 часа назад
እኮ 😢
@zehara5198
@zehara5198 3 часа назад
😂😂😂😂
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
@@negestinina-dg6pi ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
@@zehara5198 ደምሪኘ ውዴ
@muhamad3183
@muhamad3183 Час назад
ታዳ ምን እንበል ኤፉ አበዛቺሁት እኛ የማዳም ቅመሟቺ ግልፀ ነን ያየነዉን ነዉ የምንናረዉን መምረጥ ግድ ነዉ እሥኪ እኛ ላይጥፋት የለም እምትሉ
@MoSg-e8v
@MoSg-e8v Час назад
አው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀረግፋንቱ
@ሀረግፋንቱ 43 минуты назад
እኮ
@SeEt-r6s
@SeEt-r6s 2 часа назад
ዊዊዊ 😂😂የኛ ምላስ እኮ ድጋይ ይሰብራል ቻይው አቶ ማለፋ አናቅ የተወላገደ እኮ ቀጥ እናርጋለን
@RbabHasan-p9x
@RbabHasan-p9x 55 минут назад
😂😂😂😂
@الحمدلله-ز1ظ4ي
@الحمدلله-ز1ظ4ي 43 минуты назад
የፉሥወዳት
@መቅዲየራያዋ-ከ7ለ
@መቅዲየራያዋ-ከ7ለ 3 часа назад
ሕያበይ መኣረይ ኣጆኪ ኩሉ ሰብ እኮ ሓደ ሓደ ግዜ ሽግር ያጋጥማል ይሔ ደግሞ normal ይኡ ምንም ኣይነት ሽግር ቢመጣ ድጋሚ እንዳታለቅሽ ደስታችኹ ይመለስ💜💜💜🌸
@ጒጒጒ
@ጒጒጒ 2 часа назад
ያሳቅሽኝ እኮ እናቴ ምላርግልሽ ስትይ ነዉ ብሩ የሱ ካረገም ለናቱ እጂ ያቺ እናት ምድናት ገና ፍቅረኛ እኮ ነሽ😂😂😂😂😂😂
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 45 минут назад
Ara atasekegi😂😂😂
@MahiFkr-xp7uo
@MahiFkr-xp7uo 8 минут назад
😂😂😂😂😂
@gihfug2084
@gihfug2084 2 минуты назад
😂😂😂
@روز-ض7ع3خ
@روز-ض7ع3خ 3 часа назад
አይዞሽ እናትዋ የስራዉ ባህሪነዉ ቻይዉ😂
@hiwot7838
@hiwot7838 3 часа назад
አይዞሽ ገለቴ ገዘብ የማይወድ የለም😜😜😂😂😂
@TadwsSahe-s4h
@TadwsSahe-s4h 3 часа назад
Are tewu comentoch ahunm eyasakachhugn new
@NorahAseen-k2f
@NorahAseen-k2f 3 часа назад
😅😅😅😅😅❤
@حبشي-ف2ي
@حبشي-ف2ي 3 часа назад
ያሳቀኝ ኮመት😂😂😂
@حميده-ظ9ف
@حميده-ظ9ف 3 часа назад
😂😂😂😂😂ወይ ዘንድሮ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 3 часа назад
😂😂😂😂
@DaniRoyal-v2o
@DaniRoyal-v2o 3 часа назад
ሲጀመር የሠው አይን ጥሩ አይደለም ደበቅ አድርጋት ሁሉኑም ነገር ሰው ማየቱ ጥሩ አይደለም የሚወድህም እንዳለ ያንተን ውድቀት ሚመኝ ነው።
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 3 часа назад
እኔም በጣም ነው እምወደው ገንዘብ ❤❤ i Love You❤❤❤❤ ናልኝ ደመወዚ❤ ናፍቆቴ ❤የኔ ጀግና ❤ አለኝታዬ❤
@yeshyesh1879
@yeshyesh1879 3 часа назад
የልቧን ሲነግሯት ነው እባክህ ለምን ታውቀብኝ ነው ለቅሷው 😂😂😂😂
@FEee-mi6kb
@FEee-mi6kb 2 часа назад
ሳህ❤❤❤
@Yowhanayowhana-d2w
@Yowhanayowhana-d2w 2 часа назад
ድንጋይ ራሰ😏😏
@BetygirmaBetygirma
@BetygirmaBetygirma 2 часа назад
እውነት ነው
@Bfjf-pn5dc
@Bfjf-pn5dc 2 часа назад
😂😂😂😂😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 часа назад
Beshetgna hula sewne lematalate matargut tert yelma bka
@Suadamadam-d9q
@Suadamadam-d9q 3 часа назад
እኔ ኮምቼ አላቅም የመጀመርያ ነዉ ግን እዉነትሽን ነዉ ሁሉም ገዘብ ይወዳል ምዲረ አስመሳይ በፍቅር ብቻ የምታዲር አትመስልም
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
@@Suadamadam-d9q ውዴ በቅንነት ደምሪኘ አትለፊኘ💓
@nta2615
@nta2615 3 часа назад
አታልቅሸ ጨረቃዋ ሚደያ ላይ ሥትወጪ ብዙ ነገር መጠበቅ አለብሸ እዉነተኛ ማንነትሸን እናንተ ትተዋወቃላችሁ እኛ ያየነዉን ነው እምናወራዉ እናም አትፈረድብን ለማለት ነው 💗💗🙏
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 3 часа назад
ምንም አትስሚ ሩታን አታያትም ሰው የፈለገውን ቢያወራ አትሰማቸውም እንዲሁም ለሚያወሩት ሰዎች ታቃጥላቸዋለች እህቴዋ አትፍሪ ተያቸው
@Foz-cy4nm
@Foz-cy4nm 3 часа назад
በትክክል እሩታ አንድ አመት ሞላት በሰድብ
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 3 часа назад
ሩቲዬ እኮ ወደር የለሽ እኮ ናት❤❤❤❤
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 3 часа назад
ገና ከጅምሩ ያለቀሠች ዘላቂ ብሠራማ ምን ሊበጃት ነዉ
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb 3 часа назад
ሩታየኮ የማንም ድጋፍ ማትፈልግ በራስዋ የምትታማመን ጅግና ሴት ናት
@AmeerraAmeraa
@AmeerraAmeraa 2 часа назад
ሩታዬ እኮ ከልባ አፍቃሪ ናት የኔ ጀግና ለሰው ግድ የሌላት ማንም ቢያወራ ባያወራ ይበልጥ እዲናደዱ ታደርጋለች እንጂ አታለቅስም የኔ ሩት ውድድድድድድ❤❤❤❤
@ራኬብ
@ራኬብ 2 часа назад
ደግሞ መኪና ቢኖረው የፍቅረኛዋ ማግኘት ምን ያክል ያስደስታል የኔ ማር ሁሉም ያልፍል ምኞታችሁም ይሳካላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@desuaposto4842
@desuaposto4842 3 часа назад
ካንተ ፈረስ ይሻላል አለች ኮ መክና ስታጣ😂😂
@Zamzam111-jq7vh
@Zamzam111-jq7vh 3 часа назад
😂😂😂😂😂
@CvhHk
@CvhHk 3 часа назад
😂😂😂
@NasriahJordan
@NasriahJordan 2 часа назад
😂😂😂😂
@Nesri-s4w
@Nesri-s4w 2 часа назад
😂😂😂😂😂
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 2 часа назад
ፈረሱ😂😂😂ሱምኮዶራሉጨምሯል
@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
ከአንተ ፈረሱ ይሻላል 😂😂😂😂😂ወይ አንቺ
@ቀድሪያtube
@ቀድሪያtube 3 часа назад
😅😅😅😅😅
@NorahAseen-k2f
@NorahAseen-k2f 3 часа назад
😅😅😅😅😅😅😂
@tsigewondiyebeshah1239
@tsigewondiyebeshah1239 3 часа назад
😂😂😂😂😂
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 3 часа назад
😄😄😄😄😄
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
@@NorahAseen-k2f ውዴ ደምሪኘ በቅንነት አትለፊኘ💓
@wxaz2839
@wxaz2839 3 часа назад
ህያበይ ኣይዞሽ ሁሉ ነገር ትምህርት ነው የምድያሰው ባየው ብቻ ነው ምፍረደው እና ችግር የለውም ካዚ ባሃላ ጠንካራ ሁኚ የኔ እናት😢
@fatumaMohammed-x7y
@fatumaMohammed-x7y 3 часа назад
ሴትዮዋ ፍቅር ባለፈበት አላለፈችም ገንዘብ ወዳድ ናት😅😅😅😅😅😅😅
@ebrahimtadese3731
@ebrahimtadese3731 2 часа назад
ደገምሽዉ አሁንም😅😅😅😅
@Habiba-n4v
@Habiba-n4v 2 часа назад
😂😂😂😂
@gihfug2084
@gihfug2084 2 часа назад
😂😂
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 2 часа назад
አሁንም😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 2 часа назад
እረታው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተረጋጋ አለች ደዚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 3 часа назад
ገንዘብ የማይወድ ማነው ሴቶች ሁልሽም ገንዘብ ሴቶች በሙሉ ገንዘብ ወዳዶች ነን ❤እያብዬ❤ አይዞሽ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 3 часа назад
እማ ይወድ እኮ የለም ይች ግን አበዛችው ባንደዜ ሁሉንም ታል ያዝኩ አለች እጂ ያየ ነውን ነው የተናገርነው የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል ስለዛ በኮሜታተሮችአትፍረዱ
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye 2 часа назад
እፈሪ ሁሉም አላለችም
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 часа назад
Eko akabedute ends loteri ayeta endeza asamenuate efuya endeza belate keza derse setaye mn yamatale hooo
@BbBb-th5vd
@BbBb-th5vd 3 часа назад
ሚዲያላይ ሲወጣ ሁሉንም ተችሎነዉ አታልቅሺ አይዞሽ❤❤
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 3 часа назад
ተኳኩሎ መቶ ማልቀስ አለደ አረአታልቅሺ ገናብዙይሉሻል ሚዳላይ ሥለወጣሺ ሥለዚህ ተረጋጊ
@samira7462
@samira7462 3 часа назад
አረ ልክነዉ
@FunnyMusicalDrum-pp6dh
@FunnyMusicalDrum-pp6dh 3 часа назад
ክክክክ አንችማ ለናቴ አሳለፍኩላት ብለሽ ነበር 😂😂😂😂😂
@tsion88
@tsion88 3 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 3 часа назад
ከከከከከከከከከከከከከ
@RahmetTeshome-g9o
@RahmetTeshome-g9o 3 часа назад
ደገምሺዉ😁😁😁
@Melkam-s2y
@Melkam-s2y 3 часа назад
😂😂😂😂
@ffttt8353
@ffttt8353 3 часа назад
አወ ሊበላ😂😂😂😂😂
@እሙአቡዲ
@እሙአቡዲ 3 часа назад
ሳዩት ያለመረ ሢበሉት ያቅራል አለ ያገሬሠው ያየነዉን ነው የፃፍነው
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 3 часа назад
እኮ🤣
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 3 часа назад
@@እሙአቡዲ እኮ
@LubabaL-o8f
@LubabaL-o8f 2 часа назад
እህኮሜቶችኮ እጥብ ስጥት ትኩስ ነውምታረጉት
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 часа назад
​@@LubabaL-o8fእኮ ማለፍ የለም😂😂😂
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Час назад
እፉዬ ተጠቀቂ ክክክክክክ ኮሜተሮች እዳይዞርብሽ የኔ ድቡሽቡሽ
@ZabibaA-w4c
@ZabibaA-w4c 2 часа назад
አረ ለእናቴ መናገሬነው አለልሺም ገልቱ አረ አች የገዘብሠውነሺ የምር😂😂😂😂
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 2 часа назад
እኮ ሆሆሆሆ 😂😂😂😂
@የአላህ
@የአላህ Час назад
😂😂😂😂😂😂
@zmq7s
@zmq7s Час назад
አሁንም ደግምሽው ክክክክኮመቶይዘናነው ነውእሚያረጉኝ
@hadramohammed2585
@hadramohammed2585 3 часа назад
እደተደበቅሽ ብትቀመጭ ይሻልሽ ነበር አይዞሽ
@طيبه-ح5ن
@طيبه-ح5ن 3 часа назад
😂😂😂😂😂
@GugGh-h2n
@GugGh-h2n 3 часа назад
😂😂😂😂😂
@Sadiya-x4o
@Sadiya-x4o 3 часа назад
እኮኮኮ
@ሰራ-ኈ8ገ
@ሰራ-ኈ8ገ 3 часа назад
ክክክክክክ😂😂😂😂😂😜😜😜
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 3 часа назад
እኮኮኮኮኮ
@HeliTube-u9d
@HeliTube-u9d 3 часа назад
ኣይዞሽ ህያቨይ ሲጀመር ማን ነዉ ገንዘብ የማይወድ ዝም በያቸዉ ንግስትዋ👸♥️
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 3 часа назад
አታለቃቅሽ ፍቅር ይበልጣል ከምንም ነገር በርግጥ ፍቅር ያለ ገንዘብ ምንም ነው ግን አንች ክብርም ይጎልሻል ካንተ ፈርሱ ይሻላል በጣም አስርግጨ ደግሜ ልንገርሽ ብር ወዳጂ ነሽ ከምንም አልቆጠርኩ አላልክም ጉዳይህ ነው አትጃጃል ኤፍዬ😂😂😂
@ሚስክያሲን
@ሚስክያሲን 3 часа назад
የኤፊ ጨርቃ. አይዞሽ እሚድያላይ ከወጣሽ ብኋላ መሰደብም መወቀስም መነቀፍ መዘቅዘቅም ከላ ከዚህ በላይ ይመጣል መቻል አለብሽ ሆደ ሰፊ መሆን አለብሽ አታልቅሽ እራስሽ እራስሽ ታቂያለሽ ከች በላይ ፈጣሪ ያቅሻል እኛ አስተያየት የምንሰጠዉ በአየነዉ ልክ ነዉ የምንናገርዉ
@JgjJfd-v4u
@JgjJfd-v4u 2 часа назад
አረ ኮሜቶች ዛሬም እዛው ናቸው እኔ ደሞ ትክክል ትክክል እምትሉ መስሎኝ ነበር😮😅😅
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 2 часа назад
አትጠብቂ አንችም ከኛ ገረ ሁኝ
@እናትያላህስጣታናት
​@@ZegeyeFetene-ky2vhክክክክክ
@DenkuyeTube
@DenkuyeTube Час назад
​@ZegeyeFetene-ky2vh 😂😂😂😂😂😂
@Abitigalagam
@Abitigalagam Час назад
😂😂😂
@HAWA3-y1c
@HAWA3-y1c 35 минут назад
እንላለን እነትክክል 😂😂😂
@HermelaHermita
@HermelaHermita 3 часа назад
ራስሽን አንቺ ነሽ የምታዉቂዉ የኔ ቆንጆ እንዳትጨነቂ😊❤❤❤❤❤❤
@KhairiyaKhatun
@KhairiyaKhatun 2 часа назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አሽብር የልፈሊ እሽ ደሞ በጠም ይቅርተ ለከ ተሳስተነል ለፍቅር ሰዉነሽ አተለቅሽ የን እነት❤❤❤
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن 3 часа назад
የመዳምቅመምባልነበርኩ ይቆጨኝነበር 😂😂😂😂እኛኮ አንናገርጅ ከተናርን😂😂😂😂😂
@FEee-mi6kb
@FEee-mi6kb 3 часа назад
ጀግኖችነን ይመቸን አቦ
@LubabaL-o8f
@LubabaL-o8f 2 часа назад
አጥቢችሁስጥት😂😂😂😂
@yaredwelday6792
@yaredwelday6792 3 часа назад
አ.ይዞሽ ህያብየ ሰው ብዙ ይላል ኣንቺ ብቻ ወደ ፊት ብቻ ጋል ዓደይ መዓረይ 💊ኣንዳንዲ ሰዎች ግን ለምን የስው ልቢ ትሰብራላችሁ እጭ 🙄
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 3 часа назад
አየ ኮሜታሮች ፈታ እኮ ነዉ የምታደርጉኝ እናማ ህያብየ አይዞሽ ያማለ ሦሻል ሚድያ ሁሉን ችሎ ነዉ አይዞሽ ያዉ ለቀጣይ ፈተናዉን ለማለፍ ሞክሪ
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 3 часа назад
ስዳት ያላችሁ ሁላቹም ጌታ ካ ክፉ ይጣብካችሁ
@Kemeria-e2r
@Kemeria-e2r 3 часа назад
ኤፋ አሁንም ልድገምልክ ፍቅር ሌላ ገንዘብ ሌላ ስለዚህ ራሷን ታፅዳ በማንነትክ ትውደድክ ታፍቅርክ ሳይለፋ ሳይደከም ብር ማግኘት አለ እንዴ ብር ብለሽ መቀሌ ግቢ አቦ አስመሳይ 😢😢
@embeytu
@embeytu 3 часа назад
gedl gbi ahya😏
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
​@@embeytuውዴ ደምሪኘ በቅንነት 💕
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 3 часа назад
😂
@zehara5198
@zehara5198 3 часа назад
😂😂😂😂
@sitrazee13
@sitrazee13 3 часа назад
ምን አገባችሁ እሱን ይጭነቀው
@SwSw-b5q
@SwSw-b5q 3 часа назад
ኧረ ለምዲነው ማርያምን ለሰውልጆ ክፉ ቃላት እምጢፉት 😢😢
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 3 часа назад
@@SwSw-b5q ውዴ በቅንነት ደምሪኘ አትለፊኘ💓
@Rediettariku-q4g
@Rediettariku-q4g 21 минуту назад
አውነት ለሰው ደስታ መፍጠር ባንችል ለሀዘኑ ምክንያት አንሁን አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሰው ብዙ ይላል ግን የውስጥሽን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው አትዘኚ ሰው ብዙ ያጠፋል ግን ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ማንም ፍፁም የለም ሁሉም ያልፋል ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ የኤፊ ጨረቃ
@ensratube
@ensratube 2 часа назад
እኛ የማዳም ቅመሞች ጥቅመኛ ሴቶች ያስጠሉናል አንወድም ነጭ ነጯን ነው ምኮምት😂😂😂
@FEee-mi6kb
@FEee-mi6kb 2 часа назад
ሳህ😂😂😂ሂጅበት
@Bitt-h4n
@Bitt-h4n 2 часа назад
ሳህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 2 часа назад
ሳህ😂😂😂😂😂😂
@ቲጂይቱብ
@ቲጂይቱብ 2 часа назад
ሳህ😂😂😂😂
@MeriWoyisha
@MeriWoyisha Час назад
😁😁😁
@aasamreywithdmesa9937
@aasamreywithdmesa9937 Час назад
😂😂😂😂😂እኛ የመዳም ቅመሞች ማስመሰል አንወድም ያየንዉ ንግር ነዉ ካተ ፈረሱ ይሻላል አላልሽምን 😂😂ለማን አይዞሽ ማርዬ❤😂
@wensahs2947
@wensahs2947 2 часа назад
የኔ ማር አይዞሽ ሚዳያ ላይ መጥፎሞ ጥሩሞ አለ ሀሉንም መቻል አለብሸ❤❤❤ህያበይ የኔ እናት አታልቅሸ❤❤
@ሀገሬHageratube-x2b
@ሀገሬHageratube-x2b 3 часа назад
ይች መኪና እኮ ጣጣ አመጣች ለምን እንወሻሻለን ሁላችንም መኪና ቤት ወዳድ ነን😂😂😂 አይዞሽ እናቴ ❤
@zulfaabcho1991
@zulfaabcho1991 13 минут назад
😂
@ኤስቾነኝየፍቅርአድናቂ
እኔ ምንም ብዬ አልፃፍኩም ማርያምን ተመሥገን 🥰
@NorahAseen-k2f
@NorahAseen-k2f 3 часа назад
እኔስብትይ😂😂😂😂😢
@almazabrha660
@almazabrha660 3 часа назад
እኔም 😮 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ብሮሆየድንግልልጂ
@ብሮሆየድንግልልጂ 3 часа назад
እስክ ደምርኝ😂
@selam-hd7jl
@selam-hd7jl 2 часа назад
አኔም ❤😅
@sof-bq8tk
@sof-bq8tk 2 часа назад
ምን እደተፈጠርም አላቅ እኔ ምን አርጋነዉ ወደኛ ስትመጣ ምጎሳን ብቻ ከጠበቀቺ ተበልታለቺ እኛኮ እእእ😂😂😂
@HAWA3-y1c
@HAWA3-y1c 33 минуты назад
አይዞሽ ገለቴ እኛምን እንበል አችኮነሽ ካተ ፈረሱይሻላል አልሽ ምንናዲርግ ሆሆሆሆ ቻይው አይቶማለፍ አችልም ላስ ላስ ግዲነው 😮😮😮
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 3 часа назад
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 часа назад
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 2 часа назад
ክፉ ለምትናገሩ ልቦና ይስጣችሁ ምናለ ለእራሳችን ህይወት ብናስብ መልካም ነገር ተርፎ ሊያድር ክፉ መናገር😢😢😢 ያሳዝናል እግዚአብሔር የሰጠነን አንደበት በመልካም እንጠቀምበት
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 3 часа назад
ወላሂ ምነው እደተደበቅሽ ቀርተሽ በነበር እኔ እራሱ ኮሜቱን ሁላ ሳይ ደግጫለሁ
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s 2 часа назад
😂😂😂😂😂
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 21 минуту назад
የኔ እናቴ አይዞሽ ሰው ክፉ ነው አትስም ይምድያ ኮመንት ይምፅፉት አያውቁም እና በርች❤
@Mary-c3j7x
@Mary-c3j7x Час назад
የመዳም ቅመሞች ያዩትነው ነጭ ነጭዋን 😂😂😂ወይ እፍረም አዎ ምንም ማለት አደለም 😂
@Ab-ke1qf
@Ab-ke1qf 3 часа назад
ህያበይ ከመዛ ተደቢቅክያ ነበርኪ ምኮንኪ ተሐሸኪ ነይራ😂😁💃♥️
@seliseli3381
@seliseli3381 3 часа назад
ንሕና እና ገርናያ ኣምፀአያ እልና😢😂
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل 3 часа назад
ካተ ፈረሱ ይሻላል ምን አስባለሽ ደሞ ገንዘብ ወዳድ ነሽ😂
@Frt-n7b
@Frt-n7b 3 часа назад
አቦ አርፍችሁ ተቀመጡ ገዘብ ብለን መሠለኝ ከሰው ቤት ወጣትነታችንን ያጣነው በቃ ያጋጥማል
@عاااوالهنل
@عاااوالهنل 3 часа назад
@@Frt-n7b ልክ ነሽ ውዴ ግን ቢያንስ ካሜራ እዳለ እያወቀች እደዛ ማለት የለባትም
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 Час назад
Beka Fetu Ende
@zadargosha
@zadargosha 3 часа назад
አይዞሽ ውዴ የሀበሻ ወሬ አትስሚ😢❤❤❤❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 22 минуты назад
የኔ ቆንጆ የፈለገ ይፃፍ ቦታ አትስጪዉ የኔ ጨዋ ስታሳዝን ጠንካራ ያደርግሻል እንደዉም ጐበዝ ያደርግሻል አምነሽ መቀበል አለብሽ የሶሻል ሚዲያ መሰደብም አለ መወገስም አለ አዉቀዉ ነዉ ያደረኩት አንቺ ለማስለቀስ ነዉ ልጅ ስለሆንሽ ነዉ ሆድ የሚብስሽ ሁለተኛ ስታለቅሺ እንዳላይሽ ኰመንቱን ስታነቢ እንዳልተፈጠረ ነዉ መሆን ያለብሽ የኔ ጨዋ ትክክለኛ የኢትዬዺዊ ሴት ጨዋ ንግግራ ይገላል እንዴት አድርጋ እናትሽ አሳደገችሽ መመስገን አለባቸዉ እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ ኤፍ አፈስክ ጠበቅ አድርገህ ያዛት ቆንጆ ሴት የምታምር ንግግሯ የሚገል ሁሉም ነገራ የሚያምር አማርኘዋ የሚጣፍት በሚቀጥለዉ ሺድዬ ስትመጪ ደስ ብሎን እንድናይሽ የኔ ቆንጆ 👏👍🙏
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 3 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዴ እና እኛ ምን እናድርግ አተ እራሱ አተሽልጥለጥአውንም ደብቃት
@alahamalaham
@alahamalaham 3 часа назад
ደግነቱ አልኮመኩም እዛቪደዉ አልሀምዱሊላህ ግን በራሣችሁሥራ ተመልካችን አትዉቀሡ የራሣችሁ ሥራ ነዉ ኮሜቶች ምንያርጉ ያዩትንነዉ የተናገሩት
@zehara5198
@zehara5198 3 часа назад
ትክክል
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 3 часа назад
እኔ በየሄድኩበት አልኮመትኩም የኔን ሀሣብ ብዙ ሰው ሥለሚለው አደቤ ቁጨ አልኩኝ😂😂😂
@Kiyaye-i2z
@Kiyaye-i2z 3 часа назад
ቅመሞች ስትኮምቱ ጥሩኝ😂😂😂
@FatumaAbduww
@FatumaAbduww 3 часа назад
ልተኚነው
@Muna-xu6ec
@Muna-xu6ec 3 часа назад
Ney lkomt new
@RozaAwel-eg2tq
@RozaAwel-eg2tq 3 часа назад
ነይ ማማየ❤❤❤
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 часа назад
እሽ ነይ
@እቴነሸሙላቱ
@እቴነሸሙላቱ 2 часа назад
ነይ😂😂😂😂😂
@Meri.2146
@Meri.2146 3 часа назад
ህያበይ ኣጆኪ ማንም እስኪ ምካን ኣይክእሊ መንቀኛታት ኢኩም ሴት ልጅ ፍቅር እጂ ብር ኣይትወድም በርትዒ ማንም ቦታ ከይህብዮ ሓበሻ መንቀኛ ኢና ገብዚ ጋል ዓደይ ትብዓት ተጋሩ ኣርእና ማንም ክትበኪ ኣይንደሊ ለድልየኪ ትወስዲ ለየድልየኪ ግደፊዮ ሸለል ሊመዲ የኔ እናት ሕማቅ ኮሞት ትፅሕፉ ተጠንቀቁ ንከባበር
@mmmnn5601
@mmmnn5601 3 часа назад
እውነት እኮነው ውደ ሲጀመር አቺ ሳታይ ለናትሺ ማውራት የለብሺም በዛ ላይ አቺ ሁሉም ነገር ተረጋግተሺ ይሆናል እናም ለግድሁ ተማሪ ለናትሺ ሚነገረው ሁኖ ሲታይ እርግጠኛ ስቶኒ ሰርፕራይዝ ታደርጋታለሺ እደ ምክር ነው
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 39 минут назад
linatuwami tanugaralacheda😂😂😂
@eritaEritakapelo
@eritaEritakapelo 3 часа назад
ሚዲያላይ ሲወጣ ሁሉንም ተችሎነዉ አታልቅሺ አይዞሽ
@makumaku1144
@makumaku1144 3 часа назад
ኣይዞሽ የኔ እናት🥺 ተጋሩ እስከ ነዛ ፅብቅቲ ሓፍትና👍
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 2 часа назад
አለና😮
@saddgarg7066
@saddgarg7066 Час назад
❤❤❤
@yugu4361
@yugu4361 3 часа назад
አረ ኮሜት ኣልተረፈም የኛ ልጅ ኣሳዛነችን ህያበይ 🥺ኣይዘኪ ህያበይ ኡፍ ተጋሩዋይ ኣለኩም ዶ ኣብዙ ገዛ👍 ፅፅቡቁ ኮሞነት ፃሓፍላ😔🥰
@seliseli3381
@seliseli3381 3 часа назад
ዋላ ሐዚ ዝፅሕፍወ ዘለዉ ክሞንት ክናድድካ😢
@selamkk
@selamkk 2 часа назад
❤❤😢
@JgerEye
@JgerEye Час назад
ብገለ ረኪብክን ምከረኣ​@@seliseli3381
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 35 минут назад
❤❤❤
@MBaba-sk3xm
@MBaba-sk3xm 2 часа назад
እ ውስጦ እን ኳን የተረበሸው በኮሜት ሳይሆን መኪና ባለማግኝቱዋ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@RahmatRahmath-ne3yz
@RahmatRahmath-ne3yz Час назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TigistTg-h1f
@TigistTg-h1f Час назад
Era tewut 😂😂😂😂😂
@HdDi-d6s
@HdDi-d6s 9 минут назад
😂😂😂😂😂
@MadeenaEthopia-mi9gx
@MadeenaEthopia-mi9gx 2 минуты назад
😅😅😅😅😅
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ Час назад
አይዞሽ ህያበይ ገንዘብ የሚወድ ሰው የለም ለገንዘብ ብለን እኮ ነው ባህር ተሻግሬ ከአገሬ የወጣሁት ❤❤🎉🎉🎉
@AmenaA-xsቡታጀራ
@AmenaA-xsቡታጀራ 32 минуты назад
ለሙዬ ይያ ጓበዝ እተም ለሙን አተንክ የኛ የቡታጀራ ደቅ ልጅናት ❤❤
@ngd-p9t
@ngd-p9t 3 часа назад
😂ምን አንጦለጦለሽና ተናገርሽ ለናትሽ ሴቶች መችም መኪና እኖዳለን 😂😂😂😂😂
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف 3 часа назад
እኮ😂😂😂
@Muna-xu6ec
@Muna-xu6ec 3 часа назад
😂😂😂😂😂😂
@zehara5198
@zehara5198 3 часа назад
እኮ😂😂😂😂
@samira7462
@samira7462 3 часа назад
እኮ ክክክክ
@እሙእብራሂምL4
@እሙእብራሂምL4 2 часа назад
እና በወቅቱ ሁላችንም የምናደርገውነው ምንታካብዳላችሁ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 3 часа назад
እኛ ያየንውን ነው የተናገርንው ፕራክ መሆኑን ስታቅ ምን አናደዳት ካንተስ ፈረሱ ይሻላን ለምን አለች ነው የኛ ጥያቄ ቤት መኪና ምን አስባላት ፍቅር ፍቅር ነው ትኩረቷ ፍቅሯጋጅ ፈጥና ለናቷ መናገር
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 3 часа назад
ምን አሪጉ ነው የምትሉን ኮሜቱኑ ዝጉት 😂😂😂
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 2 часа назад
እኛ ደሞ መፀፉን አነቆም ክክክክክክክክክክ
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE Час назад
😂😂😂 ይሻላላል​@@LailaLaila-k9i
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 часа назад
አይዞኝ ሁሉም ያልፋል ኤፊ አትዘን ሚዲያ እዲ ነው አስታዬት ግድ ነው ሁሉንም ማቀበል በዚህ ቤት ለቅሶ አያምርም
@ekrammuhammedhgyt3480
@ekrammuhammedhgyt3480 3 часа назад
ዛሬ ዝም ነው የምለው ሆሆሆሆ መጀመሪያ አስቦ አገናዝቦ መናገር ይቀድማል ካሜራ ፊት እኮ ነው
Далее