Тёмный

ካለመጠየቅ ደጃዝማችነት ይታጣል (ASK!) 

Jeginaw Tegu
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ካለመጠየቅ ደጃዝማችነት ይታጣል

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 года назад
ስንቴ እንዳዳመጥኩት እኔ ነኝ ማዉቀው እዉነቱን ለመናገር መጀመሪያ ሳዳምጥ 40 ኛ ክፍል 13 ቀረኝ ምን ላይ ነኝ ብዬ ጠየቅኩ ከዛ ደጋግሜ ሳዳምጥ ሌላ ነገር ገረመኝ በሳምንት በጣም አጭር ቀን እኮ ነው በዚህች አጭር ቀን ትክክለኛ አነቃቂ በቃ ምን እንደምል ባላዉቅም በጉጉት እጠብቃለሁ ተምሪ ተገርሜ ትምህርቱ ደስ ብሎኝ አጠገቤ ሰዉ ካለ አዳምጡ ብዬ አብረን እናዳምጣለን ይሄ እኮ ከላይ ነዉ የተሰጠህ አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ በቤተ ክርስቲያን የተማርኩትን ትምህርት ደግሞ አስታወሰኝ በአንድ ሀገር ሰዉን የማያፍር ፈጣሪዉን የማይፈራ አንድ ጨካኝ ነጉስ ነበር በዛዉ ሀገር ደግሞ አንዲት ችግረኛ ሴት ነበረች ይህች ሴት እዚ ጨካኝ ንጉስ ዘንድ እየሄደች ጌታዬ ፍረድልኝ እያለች ጠዋት ማታ በጣም ትለምነዉ ነበር ከዛ ያ ጨካኝ ንጉስ ም ይህች ሴት እየመጣች ከምትጨቀጭቀኝ ልፍረድላት ብሎ ፈረደላት ጌታም ለተማሪዎቹ ተመልከቱ ይህ ንጉስ ጨካኝ ነዉ ምንም እንኳ ን ፈጣሪን ባይፈራ ሰዉንም ባያፍር ስለጭቅጨቃዋ ፈረደላት እሩህሩህ የፈጠራችሁ አምላካችሁ አብዝታችሁ ብትጠይቁት ምን ያህል ይሰማችኋል ብሎ በምሳሌ ያስተማራቸዉን ትምህርት ያኔ ሳይሆን ዛሬ ቁልጭ ብሎ ገባኝ ጠይቁ ታገኛላችሁ አንኳኩ ይከፈትላችኋል ተብለናል አደል ተመስገን በአንድም በሌላም የሚያስተምር ፈጣሪ ይክበር ይመስገን አንተም ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !!!!!!
@argawshuralah4237
@argawshuralah4237 2 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት እንደምግብ ነው ሚያጠግበው ወንድማችን ምትሰጠን ትምህርት
@ruth459
@ruth459 3 года назад
Amen
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 года назад
ስትጀምር አምትጠቀማቸው ቃላቶች ድንቅ ናቸው እናመሰግናለን
@tsegadesa6210
@tsegadesa6210 2 года назад
የእዉነት በጣም ነው እማመሰግነው ውድ ወድማችን ብዙ ነገር ተምሯለሁ ካንተ እግዚአብሔር ይባርክህ እንድታቆም ቀጥልበት በርታ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@Danpvlog
@Danpvlog 3 года назад
Thanks, bro for your time and dedication and your strive to help your people. You're one of my favorites Ethiopian RU-vidr.
@yeznaelias417
@yeznaelias417 2 года назад
በጣም ነው የምወድህ አምላክ አብርሐም ይባርክህ
@selamteka8059
@selamteka8059 3 года назад
ሰላም ወንድማችን እንኳንም ደህና መጣህ አመሰግናለው በሂወቴ ምርጥ ነገሮችን ስለምታካፍለኝ እግዚአብሔር አብዝቶ የእውቀት ብርሀኑን ይግለፅልህ
@newaytekabe3311
@newaytekabe3311 3 года назад
በጣም ጥሩ ጥሩ መጽሐፍትን እያቀረብክልን ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ።
@eastend758
@eastend758 2 года назад
Thank you brother 🙏
@adk7857
@adk7857 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ገና ብዙዎች ያደምጡሀል፡፡
@embet87
@embet87 3 года назад
ተባረክ
@princemulu525
@princemulu525 3 года назад
Another enlightening video. Thanks for sharing, brother. This is especially true for us Ethiopians. Due to our upbringing, many of us find it difficult to ask. Many people struggled asking for direction. Thanks for GPS these days.
@fanusbeyn5110
@fanusbeyn5110 3 года назад
Amen 🙏
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ወድማችን ምስጋናችን ከልብ የመነጨ ነው በተለይኮ ከመጽሃፍ ቅዱስ ጭምር ጠቀስ እያረክ ስታስተምር በጣም ድንቅ ይለኛል ልበ አምላክ ቅዱስ ደዳዊት በረከቱ ይደርብንና እኔም የምወደው የሁልቀን የጸሎት እርእሴ ነው የእርሱ መጻፍ ብቻ ብዚቺ ሳምት ባልሞላች ግዜ ብዙ ወኔወችንና ጥንካሬወቹን እየሰጠከኝ ነውና እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልክ እኔም ተለውጨ ሰው ለመለወጥ ያብቃኝ እግዚአብሔር ያበርታህ ወድማለም በርታልን ጀግናችን ።
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 3 года назад
ጀግናችን እረ በሳምንት 2 አድርግልን ። እናመሰግናለን
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 года назад
Thank you so much 🌸🌸🌸🌸🌸🙏
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 2 года назад
የሚገርም ትምርት ነዉ😍
@smithbelete3767
@smithbelete3767 3 года назад
ያንተ ትምህርት ብዙ ጠቅሞኛልና ጨማምሮ ይስጥህ ወንድሜ
@Everything_1989
@Everything_1989 3 года назад
የእግዚአብሔር ሰለም ይብዛል! አሁን ከሆነ የአንተ ኢሜል ላክልኝ
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Год назад
#SO TRUE ❤
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
Exactly!
@mjinspiringtube3660
@mjinspiringtube3660 3 года назад
Hello good evening everybody how are doing? and Master Tegegn thank you for helping us You are so kind! Allah bless you and your lesson is very well keep it up By the way I'm Mohammed Jemal,I'm Ethiopian but have lived in Saudi Arabia for 5years now and I couldn't speak English language 9 months ago but at the moment I can speak English language and write but I don't very well I hope to I will learn in my and thank you Allah for everything!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Dear Mohammed Jemal, I am Very impressed with you. Great job 👏
@mjinspiringtube3660
@mjinspiringtube3660 3 года назад
@@JeginawTegu Thank you very much our lovely teacher!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን ቅርብ ቀን ነው ያየሁህ በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን
@urud8496
@urud8496 3 года назад
ምርጡ ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክኸ
@addisken24
@addisken24 3 года назад
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ላይክ ሼር
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Год назад
አተ እራሱ ደሥ ትላለህ ተባርክ
@smithbdr2526
@smithbdr2526 2 года назад
Thank You
@desaleabate8304
@desaleabate8304 3 года назад
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣልን ከመጠየቃችን በፊት የምንፈልገወን ማወቅ ይጠበቅናል የሚፈልጉት ማወቅ የስኬት ሁሉ መጀመሪያ ነው የሚፈልጉትን በማያውቅ አለም እንደመከራተት ትልቅ ድቃም የለም
@maheletbelete161
@maheletbelete161 3 года назад
are besemam wededkuh betam manem yalnsawn point new ymetastmerew btam enamsegnaln
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 года назад
አምሮብሀል መምህር
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 года назад
አመሰግናለሁ ድቅ የሆነ ነገር ነው ያካፈልህኝ
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 года назад
Amen amen Thank you cool guy
@hiwi1295
@hiwi1295 3 года назад
Wow ምርጥ ነው 👍 ሊያስደስተኝ የሚችል ነግርን በማደረግ ደስታን ማግኘት እንደሚቻል አልረዳም ነበር :: ፥፥ ምክንያቱም የረጂም ጊዜን ደስታ ሳይሆን የ አጭር ጊዜን ደስታን ስለምመርጥ እና ተግባሬን ስለማልቆጣጠር። Thank you!
@eyerusalemdegefa2596
@eyerusalemdegefa2596 2 года назад
Thanks alot Tagu
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 года назад
Right on time Thank you so much 🙏
@martimarti688
@martimarti688 3 года назад
Jegnaw enkwan dena metak amesegnalew tebarek
@senaityemane8946
@senaityemane8946 3 года назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 3 года назад
Tnx bro....
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 3 года назад
ሠላም ወንድማችን በጣም የሚገርም ትምህርት እየሰጠሀን ነው እናመሰግናለን በርታ !!!ግን መልካም ፍቃድህ ከሆነ ትክክለኛ መኪሊታችንን እንዴት ማወቅ እንችላለን?
@yareddubale7412
@yareddubale7412 3 года назад
Just in time !!! Thnk you !!!
@smithbelete3767
@smithbelete3767 3 года назад
Thanks
@YehuanaAssefa
@YehuanaAssefa Год назад
😮😮😮😮😮
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад
እናመሠግናለን ዘድም በጣም ሀሪፍ ነው
@haimiyonelateta6953
@haimiyonelateta6953 3 года назад
Betam eyetetekmkubbh new e/r yabzalh
@hewitilahun5607
@hewitilahun5607 3 года назад
you are a good teacher, bizu nege edaq arigehangal thanks... gin Tegu what happen to your hair
@seyefiqr2014
@seyefiqr2014 3 года назад
Bexam new yemwedk, tebarek
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 года назад
Thank you so much 😊
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 3 года назад
Selam wendemye!!....kalmtyek dejazemachent yekral tikekelgn behil newna enem lmtyek ahun seatu new beye selamnku and teyake letyekih seraye yfilm drasi ngn...krjem gize jmero yrasen gil tarik bmtsehafe mlike lmazgajt kfetgna felagot algn bzihe amt wangna gebe new ...... Men temkirgnalh endet yalu mtshafiten endanb yetbagnal lelam tekami ymetlwen nge chmirhe betasaygn🙏🙏🙏🙏
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 3 года назад
Tegu....endew melash kalh betagizegn!
@princemulu525
@princemulu525 3 года назад
Equally many struggle to say, "I don't know". It is not shameful to say so.
@etsegenetbirhanu6876
@etsegenetbirhanu6876 2 года назад
የችግሬን ምንጭ እንዳውቅ እና እንዳሻሻል ስለረዳከኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@ድሮእናዘንድሮ
@ድሮእናዘንድሮ 3 года назад
thanks a lot
@mjinspiringtube3660
@mjinspiringtube3660 3 года назад
ሰላም ዎገኖቸ ወንዲም ተገኝ በጣም እናመሰግናለን ከታይ የፃፍኩልህን ኮሜት እይልኝእባክህ?
@gudetaasefa4906
@gudetaasefa4906 3 года назад
thats good thanks
@ruth459
@ruth459 3 года назад
Amen
@kaliya6281
@kaliya6281 2 года назад
አ መ ሰ ግ ና ለ ው
Далее
Пчёлы некроманты.
00:46
Просмотров 22 тыс.
የቱክረት በታኝ
58:08
Просмотров 941
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Просмотров 529
ተአምሬ ንግግሬ
51:29
Просмотров 652