Тёмный

ካልነቁስ ፤ ቅርጥፍ Ethiopian Movie Kalnaqus Qertef 2024 Full length Film ካልነቁስ ፤ ቅርጥፍ Ethiopia 

Mok FP
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

ካልነቁስ ፤ ቅርጥፍ
አዳዲስ ስራዎቻችንን ተደራሽ ለማድረግ Mok fp Share Subscribe like በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት አብሮነታችንን እንግለፅ ፡፡
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡

Развлечения

Опубликовано:

 

3 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@yosefsolomon7330
@yosefsolomon7330 Месяц назад
እጅግ ምርጥና ድንቅ ከመሆኑ የተነሳ ብሔራዊ የፊልም ቀን ታውጆ❤ ለ40 ደቂቃ ሁሉም በያለበት በሁሉም የቲቪ ጣቢያዎች ❤ በትራፊክ መብራት❤ በመንግስት ቢሮዎች❤ በፓርላማ ሳይቀር እንዲተላለፍና ❤ት/ቤቶች ለተማሪዎቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጫ እንዲያረጉት ❤ዪኒቨርስቲዎች የመግቢያ ፈተና ከፊልሙ ላይ እንዲፈትኑ ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው💚💛❤️ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 Месяц назад
በጣም አሰተማሪ ፍልም ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰለም ፍቅር ያብዛለን የሳቱም ይመለሱ🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤🇪🇹❤🙏
@ysolnet
@ysolnet Месяц назад
ምርጥ የፖለቲካ አሽሙር ÷ ጆሮ ያለው ይስማ ።
@waltateferi3464
@waltateferi3464 Месяц назад
አይኔን ሳልነቅል ጨረስኩት🤣🤣🤣😭😭😭🤣🤣🤣😭😭😭 ስስቅ ሳለቅስ እንዲሁ አለቀ ምስኪን ወገኔን አስታወሳችሁኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hyab-nk7dg
@Hyab-nk7dg Месяц назад
😭🥰😭እቺ ናት ሀገሬ 💚💛❤️እንባና ሳቅ እየተቀላቀሉብኝ አይቼ ጨረስኩ🥰 ምናለ ፊልም ባይሆን ብዬ ተመኘው👏👏👏
@mokfp
@mokfp Месяц назад
እናመሰግናለን🙏
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o Месяц назад
ምነው በምድሬ ዙሪያ ይሄ በሆነ ❤❤❤
@ethio540
@ethio540 27 дней назад
ትናት በኖሩት እኛ ዛሬ እንሙት
@HguaTigrai
@HguaTigrai Месяц назад
ደራማው ኣስተማሪ ነው። በተለይ ደሞ የመኮነን ለአከ ትክክለኛ የልብ ሐሳቡና ረግባሩ የገለፀ ስለ ሆነ። መኮነን ለአከ 60 ዓመት ተከብሮ ሰርቶ የኖረባት ኢትዮጲያ አብይን እና ደመቀን ለማስደሰት የ5 ዓመት እንደሆነ የገለፀበት ምንላሱ አልረሳዉም። እነ መኮነን የዘሩት እሾህ እሰካሁን ኢትዮጲያዊያን አየወጋ ነው።
@techsador
@techsador Месяц назад
እረ Mok አልተቻልከም፣ እስኪ የሞኬ ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ ሞኬ በርታልን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@mokfp
@mokfp Месяц назад
አመሰግናለው🙏
@user-qz8lc5hn5v
@user-qz8lc5hn5v 11 дней назад
አይ እምየ አገሬ ሁሉም እኔብቻ ልብላሺ አሉሺ
@Spurgeo
@Spurgeo 28 дней назад
Reality and fact of the current Ethiopia and ethiopian..... Fighting and killing each other for nothing.... Wake up ethiopian!
@GhFg-be6by
@GhFg-be6by Месяц назад
ጥሩ መልእክት አለው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@mokfp
@mokfp Месяц назад
🙏ክብረትን ይስጥልን
@mekonenketele
@mekonenketele Месяц назад
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው በርቱ❤
@mokfp
@mokfp Месяц назад
እናመሰግናለን🙏
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 Месяц назад
ዋውው መልክት አለው በርቱልን
@mokfp
@mokfp Месяц назад
🙏 እናመሰግናለን
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h Месяц назад
Wawwww amazing🎉🎉🎉🎉🎉
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 Месяц назад
ፈጣሪ የደነደነን ልብ ያራራል ከመጠላላት ወደ መዋደድ ያሻግረን መሬቱም ሞቱም ይበቃል😊
@mokfp
@mokfp Месяц назад
🙏አሜን 🙏ልቦና ይስጠን
@Ambassel
@Ambassel 10 дней назад
አሽሙር ጥንትም ነበር የአሁኑ ሰው አሽሙር አይገባውም ደንደንሱን ስትለው ብቻነው የሚሰማህ ጋሼ::
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Месяц назад
ቃላት ያጥረኛል ወላሂ ወቅቱን ነው ያሳያችውነ 😂😢😮
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Месяц назад
AREFDEME AREFDEME TEKEKELE. BE SEMU TELAA SERE ALALEME
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 Месяц назад
ያማል ቅኔው😅😊😊😊
@user-vf4zz9oj4s
@user-vf4zz9oj4s Месяц назад
ሞክ የት ነበርክ 🥰እስካሁን ከነዛ አስከፊ ጦርነቶች በፊት ብታሳየን ምናለ😭😭😭 ቢዘገይም ግን ልብ ላለው ምርጥ መልክት ነው👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mokfp
@mokfp Месяц назад
አሁንም እኮ አረፈደም🙏
@user-vf4zz9oj4s
@user-vf4zz9oj4s Месяц назад
እባካቹ በሰው ሀገር ተንከራተን ስንመጣ ሀገር እንድትኖረን ባለስልጣኖች ጀሌዎች ወታደሮች ሚሊሻዎች ልዩ ሀይሎች ፖሊሶች ደንቦች ይሄን ድራማ አይታቹ ንቁ😭ለነገሩ ልፉ ቢላቹ ነው እነሱ መች ያያሉ😭😭😭😭💚💛❤️😭😭😭ሰሪዎቹ ግን ቆሜ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-vf4zz9oj4s
@user-vf4zz9oj4s Месяц назад
ሳቅ 🤣ቤተሰብ 👨‍👩‍👧‍👦ሀገር 💚💛❤️ ትውልድ በእውቀትና በጥበብ ተለውሰው ነፍስ ዘርተው ዛሬ አየዋቸው😭😭😭😭ሀገሬ ናፈቀችኝ💚💛❤️
@mokfp
@mokfp Месяц назад
ቅመም የሆነች እይታ ናት😉
@user-jw6zw9vj1b
@user-jw6zw9vj1b Месяц назад
😢💔
@user-fs8vj1qu4l
@user-fs8vj1qu4l Месяц назад
😂😂😂❤❤❤❤ wowww
@clog7349
@clog7349 Месяц назад
man newu eyegedele yalewu እናንተ ያላችሁበት ጥይት አይሰማም
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Месяц назад
ቁርጥ የአሁንአፋጂዎች በተለይ የባለኮፍያው የዘመኑ ሀገር አፍራሽ ስድ ባለጌ የነበርበትን የረሳ :: ሌላው ደግሞ አሁንም ሽማግሌውንየሚያሟሙቀው እነ መሳይ መኮንን እና መሰሎቹ :: ቁርጥ !ይህች ናት የዘመኗ ኢትዮጵያ!!!! እንዲህ ነው በዩቲዩበሮች እርስ በእርስ የሚያስተራርዱን::
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 17 дней назад
አብይ ነው እየከፈለ የሚያገዳድላችው. ህዝብ አደለም በድራማ በተግባርም አገባው.
@Ebsworldwide2.39.M
@Ebsworldwide2.39.M Месяц назад
የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጅ
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 Месяц назад
Ababa😂😂😂😂
@waltateferi3464
@waltateferi3464 Месяц назад
አይኔን ሳልነቅል ጨረስኩት🤣🤣🤣😭😭😭🤣🤣🤣😭😭😭 ስስቅ ሳለቅስ እንዲሁ አለቀ ምስኪን ወገኔን አስታወሳችሁኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@waltateferi3464
@waltateferi3464 Месяц назад
አይኔን ሳልነቅል ጨረስኩት🤣🤣🤣😭😭😭🤣🤣🤣😭😭😭 ስስቅ ሳለቅስ እንዲሁ አለቀ ምስኪን ወገኔን አስታወሳችሁኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Далее
እጣ  ፈንታ ክፍል 2 | Eta Fenta epsiode 2
43:15
At What Height Does my Iphone Break?
01:00
Просмотров 4,6 млн
Haydarlar oilasida tug'ilgan kun | Dizayn jamoasi
00:59
ስብራት ክፍል  17 | Sibrat episode 17
40:04
Просмотров 31 тыс.
ቅጣት ክፍል 85 | Kitat episode 85
43:26
Просмотров 20 тыс.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.32 "ታላቅነት"
41:40
Девочки,жиза?😂инст: sarkison7
0:19
Просмотров 673 тыс.
Выбесили через экран 😠😂
0:54
How to ALWAYS WIN "Guess Who"
1:00
Просмотров 31 млн