Тёмный

ካናዳ ለመምጣት ፍላጎት ያለው ሁሉ ሊመለከተው የሚገባ !  

kidi Ethiopia
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog #kidiEthiopia

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@monthahassan7499
@monthahassan7499 3 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነው ኪዲዬ ።እኛ ሀበሾች ጓበዞች ሆነን ሲሰተም ውሰጥ እንገባለን ክክክክ። ለሰው ልጅ መሰረታዊ የሆኑ ጠቃሚ ኘሮግራም ነው የምታቀርቢው በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
አሜን🙏
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 3 года назад
ድንቅና ትምርታዊ ፕሮግራም በጣም ከልብ እናመሰግናለን kidiያችን
@gechtube-5366
@gechtube-5366 3 года назад
ጎበዝ ነሽ እንዲህ አይነት ዝግጅቶች ብዙ ሰው ያስተምራል እናመሰግናለን !!
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 года назад
ኪዱዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ጠቃሚ ነው በርቺልን።
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
ስላም እንኳን ለአብራሙ ሰላሴዎች በዓል አደረሰሸ ኪዲዬ ረዳኤት በረከታቸሁ አይለየኑ 🙏ለሀገራች ሰላሙን ይውርድልን🙏
@emuyenega7046
@emuyenega7046 2 года назад
ኪድየ እዴት አለሽ ቡጣም አናመሰግናለን መቸም የማይጠገብ ት/ት ነው ከዚህ ቤት እሚገኚ ወድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን
@danielbelete1311
@danielbelete1311 2 года назад
ኪዲዬ ትልቅ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@selamf2936
@selamf2936 2 года назад
Lege Ezgabher kene melawe betesebsh yebarkesh Emebete Dengel mariam kanchi gar tehun tketelesh enwdshalen enakebrshalen Amen!!!
@eliasejigu7924
@eliasejigu7924 3 года назад
ኪዲዬ ተባረኪ የአብርሐሙ ሥላሤ ይባርኩሽ ።ኑሪልን ።እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ኪዲቲ ።እኔ በጣም ተሥፋ አለኝ ።እኔ አዲሥ አበባ ውስጥ በ ማስተር ፕሮግራም ት/ርት እየተከታተልኩ ነው ።ኪዲ ካናዳ ደግሞ መጥቼ ት/ርት በይበልጥ እንደምከታተል ተስፋ አለኝ ።ኪዲቲ በርቺ ::እናመሠግናለን ።
@joshau-d6v
@joshau-d6v 2 года назад
ዎው በጣም ጎባዝ ነሺ ኪድ ፈጣሪ ቻምሮ ይባረክሽ 🙏
@nejathussein2038
@nejathussein2038 2 года назад
ቅድስት. ጀግና. በርቺ
@biruktikebede5758
@biruktikebede5758 3 года назад
kidi እናመሰግናለን
@nolawiberhanu7853
@nolawiberhanu7853 Год назад
Hi Kidu thank u for the programme.
@ethiopianmail8500
@ethiopianmail8500 3 года назад
Wow! that was excellent discussion. Thanks for sharing.
@ahnfahnfknf802
@ahnfahnfknf802 2 года назад
ኪዲ ሰላም ሰላም አሁን ያንችን ፕሮግራም ስከታተል እኔ ትልቅ የሂወት ተምህርትቤት እንዳለዉ ይሰማኛል አምላክ ይጠብቅሽ እህቴ በሰፊዉ ።።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🙏💕
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 года назад
ኪዲዬ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በእውነት ያወኩሽ በጣም በቅርቡ ነው እሥከዛሬ አንቺን ባለማወቄ ተናድጃለሁ! ምርጥ ፕሮግራም ነበር ከዶክተር ቴዎድሮስ ጋር ያደረግሽው ዶክተር ከቁምነገር ባሻገር ጨዋታ አዋቂም ነው በዚ ላይ እጅግ በጣም መልካም ሰው ከልብ እናመሠግናለን! ሥለ ሲስተሙ የተጫወታችሁት በጣም ተመችቶኛል.........👌❤ኪዲዬ❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
አመሰግናለው የኔ ውድ 🙏
@goodthings7828
@goodthings7828 3 года назад
Systematic problem. Awareness is very important. Thanks for sharing ❤
@negedamedo9952
@negedamedo9952 3 года назад
Wow the system education and $
@kbentertainment2131
@kbentertainment2131 3 года назад
kidiye tnx for sharing that
@henokdebekulu5329
@henokdebekulu5329 Год назад
I LOVE THIS GUY.
@muluabate4276
@muluabate4276 3 года назад
Kidi, You are the best . I do appercate your thoughtfulness and considerat ideas. If you recall on my previous suggestion. I did mention to you that there is a very systematic racism. But remember you have to be very smart to understand it when ever you are facing especially their soft talking and smile. they always tried to bring you down or kick out your idea. I am proud of you. I wish there is a million Ethiopian like you. Ethiopia would have come on top of Africa. You are a champion
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
you are one of my inspiration I really appreciate your support 🙏 ❤
@woldesenbetdesalegn7330
@woldesenbetdesalegn7330 Год назад
እግዚአብሔር በውሎሽ ሁሉ ይከተልሽ
@BerhanTv
@BerhanTv 3 года назад
Beautifu Toronto,thank you Kidi
@fish618
@fish618 3 года назад
Thanks Kidoye , it is useful info. for me ... see you soon at Calgary after my process.
@tedrossamson1400
@tedrossamson1400 3 года назад
Same too u broo see u soon
@shakirahg2703
@shakirahg2703 3 года назад
I'm first watch thank you ❤ kid
@nomore8101
@nomore8101 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ❤🙏❤👸👸👸👸❤❤❤
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 3 года назад
ኪድየ ግን የምትጠይቂያቸው ጥያቄዎች በጣም ያስደስቱኛል ህዝቡ ምን ሊጠይቅ እንደሚችል በደንብ ነው የተረዳሽው👏carry on 👍
@mandelaaschalew3500
@mandelaaschalew3500 3 года назад
Tnx alot betam neber ketyibet
@mesfinabebe1042
@mesfinabebe1042 3 года назад
ኪዲዬ የኔቆንጆ ተባረኪ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
ጥቁር ሰለሆንኩኝ ኮራቴ ኢትዮጵያ ነኝ ዘረኝነት ላልከው ለገበር ነው ሰምቼየማላቀው ሰማው🙉 የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይሰጣን የሀገራ ሰላም ማጣት ነው የሚያሰጨንቀኝ የዘርኝነት አይሰጨንቀኝም🙏ኪዲዬ ለምን እንደመጣሁ ዋና አላማዬ ማውቅ አለብኝ አንቺ አውጪኝ ብቺ እኔ ለመማር ያብቃኝ እናመሰግናለን ወንድማችን🙌
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
እውነት ነው ጠንክርን መማርነው የምፈለገው እግዚአብሔር ይክብርልን ኪዲዬ
@ethiocustom9500
@ethiocustom9500 3 года назад
hi kidi enedt nesh i like your program betam and always adis information nw, gn zare aned teyak leteyekesh nw endt nw ethiopia eyalen le tuition mekfel mechelew credit card yelelew sew ezam weyem lela bota zemed yelelew sew, ,,,,metawekiw sew kal ezi lezemedu mesetew gn esu le ene ye tuition fee mikefel kal
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
0932502742 በዚህ ስልክ ዘላለም ብለህ ደውልና እንዴት እንደከፈለች ጠይቃት
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 3 года назад
Betam des yilal
@shewayekidane7146
@shewayekidane7146 2 года назад
እባክሽ የኔ እህት እኔ ካናዳ ነበርኩ እና አሁን የኢትዮጵያ ነው ያለሁት እና ከቻልሽ የማማክርሽ ነገር ነበረኝ እንደው በእግዚአብሔር ብለሽ አማክርኝ እንደው በልጆሽ ምክር ነው የምፈልገው ፍቃደኛ ከወንሽ ስልኬን ላስቀምጥልሽ።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
Eshi
@kasayedaniel5166
@kasayedaniel5166 3 года назад
Kidy jegna
@zenalemma5635
@zenalemma5635 3 года назад
Interesting
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 3 года назад
ኪዲ የካናዳ ልጅ
@ቢሊሴረታ
@ቢሊሴረታ 3 года назад
በዉስጥ ላማክርሽ እምፈልገዉ ነበር ኪዲዬ
@fanatesfay9711
@fanatesfay9711 3 года назад
Good job wdi🥰🥰🤙
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 3 года назад
Thank you for 🇺🇸Las Vegas
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
💕
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 3 года назад
Great job
@abubeker1704
@abubeker1704 3 года назад
21:04 I don't know why but it's kinda Funny. The truth hurts
@tedytedy246
@tedytedy246 3 года назад
ውድ የኪዲ ቲዪብ ተከታታዬች እባካችሁ እሷ ስለ ካናዳ ያለውን ኢንፎርሜሽን ምታቀውን ያክል ነው ለእናንተ እየነገረች ያለችው ። ኤጄንሲ አይደለችም እሷ እባካችሁ አታስቸግሩ
@saminehimia9635
@saminehimia9635 3 года назад
ኪዲዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ!
@wendekefe4887
@wendekefe4887 2 года назад
Selam kidiye Ethiopia lalens edl yelenm yememtat
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 3 года назад
በጣም የሚያሳዝነው የእኛ የኢትዮጵያውያን አበሾች ግብዝነት ወይም ማስመሰል ነው ማንነቱን ደብቆ ኢትዮጵያ ሃገሩ በታቶ በጌጣጌጥ ተሽቀርቅሮ የሚጨፍር ዲያስፖራ ተብሎ የሚታለል እዚህ አዲስ ሞዴል መኪና በብድር ቤት በብድር ገዝቶ ቀን ከለሊት እንቅልፍ የሌለው ነውእውነቱን መናገር ደሞ እንልመድ ወገኔ
@alemshettilahun4602
@alemshettilahun4602 3 года назад
ሃይ ኪዲ እንዴት ነሽ የፕሮግራምሽ ተከታታ ነኝ ኢሜል አድራሻ ካለሽ ስጭኝ ስጦታ ነበረኝ
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 3 года назад
በጣም እሚገርመው ብዙ ሰው በጤንነት መጥቶ አሁን በሽተኛ ነው ያበደ ሰው ይበዛል ገንዘብ በጣም ይቸገራል ህጉ በጣም ጥብቅ ነው ትንሽ ስህተት ብትሰራ አለቀልህ ከሰው ተራ ተወግደህ አብደህ መቀመቅ ትገባለህ ስለዚህ ከፍተኛ ፍርሃት ስላለ ፀጥ ለጥ ብለህ ትኖራለህ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
ስላካፈልከን በጣም አመሰግናለው 🙏
@nejatali7088
@nejatali7088 3 года назад
Canada fiteshaw betam yastelal.
@betelhemnigussie5056
@betelhemnigussie5056 3 года назад
Kidya ❤️❤️❤️
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
💕💕
@Tube-ku6qr
@Tube-ku6qr 3 года назад
አንቺ የለቀቅሺውን አይቼ እየቀናኝ ነው ስመጣ ግን አግኚቼሽ ማመስገን ፈልጋለሁ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
🙏🙏🙏
@alemgashaw7337
@alemgashaw7337 3 года назад
አረ ለኔም ንገረኝ ታው
@alemgashaw7337
@alemgashaw7337 3 года назад
@Nico tube bezih silk tagegnegnaleh wude
@pppsss5484
@pppsss5484 2 года назад
እንደዚ ተናግሮ በሰላሞ መኖሩስ !
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 года назад
ጉድ እኮ ነዉ ከባድ ነዉ በቻ ግን ቢሆንም የመጣንበትን አላማ አለመዘጋት ነዉ ግድ ይለናን ኪድየ ቪዲዮቺሺን እዳድስ ገብቸ ማየት ጀመርኩ ያለፈኝ ነገር ካለ ያላዳመጥኩት ብየ ወየዉ አሁን ሲስተሙ ገባወ ሜታል ሲሆን ወይኔ ጉዴ ወይ ኪድየ እኔም ብቻየን አወራለሁ ግን ነሆነ ነገር ግራ ሲገባኝና ያልተረዳሁት ነገር ካለ ያነን ሠዉ ላለመጠየቅ እራሴን በራሴ እጠይቃለሁ
@Mike-zg9yh
@Mike-zg9yh 2 года назад
Kidi, How much would u rate Canada out of 10 !?
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
for me 😃 9 i love canada except the winter...
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 3 года назад
ካናዳ በጣም አስቸጋሪ ሀገር ነው ጥቁር በጣም ይንቃሉ ያገላሉ በአንዳንዶች እንደውም ጥላቻ ጎልቶ ይታያል ጥቁር የተገለለ ነው ኑሮው በጣም ውድ ነው በረዶው 7ወር ነው ስራ በቀላሉ አይገኝም ቢገኝም በታክስ በቤት ኪራይ በተለያዪ ወጪ ገንዘቧ ሙልጭ ብላ ትሄዳለች ያለየለት ደሃ ነን በአጠቃላይ እድሜን ጨራሽ ሃገር ነው ።
@biranuotoko5340
@biranuotoko5340 3 года назад
ሰለም ነው ዱበይ ነው ያለሁት ይቻለል ወይ ለኢትዮጵያውያን እርዱ
@abrishadvanced4943
@abrishadvanced4943 3 года назад
kidi pr after one year labour work apply mareg echelalehu??
@abrishadvanced4943
@abrishadvanced4943 3 года назад
mels wef, yelem?
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 3 года назад
ኪዲ እህታችንን አደንቅሻለሁ ግን እውነቱን ንኪው አድምተሽ ተናገሪ ትውልዱን ትጠቅሚዋለሽ ካናዳ ሚያርፍ መስሎት ለሚቃዠው እዚህም ለምንኖረው ለምናስመስለው ማለቴ ነው።ሌላው ከተሰደዱ አይቀር አሜሪካ የተሻለ ቤስት ነው ይማራል ይሰራል አሜሪካ ቆንጆ ተመራጭ ነው ❤️❤️❤️
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 3 года назад
ይሄ video ካናዳ የመምጣት ፍላጎቴ በ20 % ነው የቀነሰብኝ
@nejatali7088
@nejatali7088 3 года назад
Yenen demo 100%
@Fikir-221
@Fikir-221 2 года назад
enem 100%
@abelaroyal3473
@abelaroyal3473 3 года назад
Hi kidi የካናዳ መኖሪያ ፍቃድ ቢኖረኝ መኪና ወደ ኢትዮጵያ መላክ እችላለው? ቀላል ነው? pls መልሽልኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
why not as long us you afford the cost
@abelaroyal3473
@abelaroyal3473 3 года назад
Its not clear to me
@adu319
@adu319 3 года назад
Wechewn kechalk man yekelkelehal?
@nejatali7088
@nejatali7088 3 года назад
Ethiopian government now accepts only new cars and taxis too expensive.
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 3 года назад
አቶ ቴዎድሮስ እንዳወሩት ግን ካናዳ ይሄን ያህል የ ዘረኞች አገር አትመስለኝም...! አውነት ከሆነ አሜሪካ ትግደለኝ
@metidan2828
@metidan2828 3 года назад
Canada memtat felige (asibe) new my professional driver negn reply me
@sulimanelhanafi1529
@sulimanelhanafi1529 3 года назад
Eski Canada mitnoru tababerugn ke Dubai kifyam kasflga kaflalew
@Fikir-221
@Fikir-221 2 года назад
አይ ካናዳ ከአሜሪካ ምትሻል ትመስለኝ ነበር
@kedirtube1367
@kedirtube1367 3 года назад
ኪድ ቪደወዉን መስማት ትቸ አንችን ነው እማየው😎🥰
@abubeker1704
@abubeker1704 3 года назад
Stop simping you are here to acquire information not to compliment on people looks Ethiopian people smh
@kedirtube1367
@kedirtube1367 3 года назад
It's not in front of me, it's in front of me and I can't stop. It's love
@kedirtube1367
@kedirtube1367 3 года назад
Well, my brother, it's for fun
@tsegenetwende2722
@tsegenetwende2722 3 года назад
ጥሩ ሀገር ነወይ ካናዳ ልምጣ ወይ
@ibroethio2723
@ibroethio2723 3 года назад
Eni felagot aley
@oromay02
@oromay02 3 года назад
Kidi I think I am in love with you
@bethelhemamachu7715
@bethelhemamachu7715 3 года назад
Kidi Can you help me?
@merhawiberhe2368
@merhawiberhe2368 3 года назад
Thanks Mr . And kidi .ahun system geba bechaw sewera kkk temchen kkk
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
😂😂
@tesfazghiteklom6461
@tesfazghiteklom6461 3 года назад
ኢትዮጵያ ላይ university ተምረን: ካናዳ ስንመጣ ተቀባልነት ይነረዋል ወይ? ምን ማረግ ኣለብንስ እንዲቀበሉን?
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
ተቀባይነት የለውም ነገር ግን አላማ ያለው ሰው የተወሰነ አመት ይማርና ቦታውን ሲይዝ እናያለን 🙏
@dha689
@dha689 3 года назад
አዎ ተቀባይነት አለው እንደ ኘሮግራሙ አይነት ነው። private college doesn't recognized except Unity University. I had Unity University Mgt Degree they gave me equivalent degree. Evelinaluated by World Education Service (WES).
@getachewketsela9343
@getachewketsela9343 Год назад
ሀይ፡ኪዲ፡ኢትዮጲያ፡አረ፡ባክሽን፡ጥያቄዬን፡መልሽልኝ፡ጌታቸው፡ቀጸላ፡ነኝ፡ከሱዳን፡ካርቱም፡ቤቴል፡ቸርች፡ቸርቾርች፡ለምን፡አይወስዱንም?
@mynewa5143
@mynewa5143 3 года назад
Ebaksn ena mimetate efolgalew eseponsre filgely eseke
@berisonebi8415
@berisonebi8415 2 года назад
Sponsary faligalew
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 3 года назад
እንኳን ሊማር ተምሮ የመጣው እራሱ ማን ቢቀጥረው ሲሽከረከር ቢውል ዞር ብሎ ሚያየው የለም ሰርቶ ገቢ አግኝቶ ወጪውን ካልሸፈነ ጎዳና ይወድቃል አንስተው ብዙ ድራጊስት ያለበት ማደሪያ ይከቱታል ስለዚህ ተማርኩ ምናምን የለም ፅዳት ታክሲ ፋብሪካ ውስጥ ከባድ ስራ ግድ ነው
@mesfinabebe1042
@mesfinabebe1042 3 года назад
ወይንሸት አበበ
@SNorth-gm9ph
@SNorth-gm9ph 3 года назад
ከነጫጭባ አለም ወደ አያቶቻችን አለም ጓዛችንን ጠቅልለን እንገባ እንላለን ጭራሽ ወደ እነሱ ተሰደዱ....ለዚህ ነው የተረገምነው ገና እንቀጣለን።
@dawithassen8651
@dawithassen8651 Год назад
ተበዱ
@kidistdebebe1211
@kidistdebebe1211 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን 🙏🙏 እባክሽን ክድዬ James ki ye de FB መልሽልኝ።
Далее
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
Просмотров 16 млн
КОТЁНОК ЗАСТРЯЛ В КОПИЛКЕ#cat
00:37