Тёмный

ካናዳ ልሄድ ነዉ ቸሩ ስነግረዉ አይሆኖም አለ ጨነቀኝ😭😭  

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

#meritube #cheru_tube #abelbirhanu

Опубликовано:

 

4 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 258   
@semirayimam9976
@semirayimam9976 3 месяца назад
ይቅርታ የምትወጅውና ፍቅርሽ የእውነት ከሆነ አትሂጅ አትለያዩ
@hilamoo928
@hilamoo928 3 месяца назад
ወላሂ የምን ካናዳ ነው 😢እኔ ተይ እያለኝ ጥየዉ ዱባይ መጥቸ የ7አመት ፍቅርበቃ አበቃ 😭😭❤💔🥺እሱ እረግጥ አግብቶ ወልዷል ደስ ብሎኛል እኔ ግን እሄዉ ድፍን 6አመት ሆነኝ ማንን መቅረብ አልፈልግ ሰለዚህ ምትወጂዉ ከሆነ የትም አትሂጂ ለትምህርት ከሆነ ካለሸበት መማር ትችይ አለሸ ቸሬም ጎበዝ ነዉ ያሰተምርሻል አትለይ ለግዳ ፕሮሚሰ ያረግልሽና አብረሸ ኑሪ
@user-vl2iv9ef7x
@user-vl2iv9ef7x 2 месяца назад
የኔ እህት አይዞሽ ህይወት እደዚች ናት
@user-tk9xd6mm1v
@user-tk9xd6mm1v 3 месяца назад
እንደት እንዳሳዘናችሁኝ ኡፋፋፋ ቸርየ ምርጥሰው ለሴትልጂ ያለህ ክብር
@user-ck2xd2jk2i
@user-ck2xd2jk2i 3 месяца назад
ሜሪየ አስተያየት ሰጥቸሽ አላውቅም ዛሬ ልስጥሽ ግን ፕራንክ ካልሆነ እና የምታፈቅሪው ከሆነ አትሂጅ ከሚወዱት ሰው መለየት ከባድ ነው አትሂጅ
@Sarah-ur6ox
@Sarah-ur6ox 3 месяца назад
ፍቅር በርቀት ከባድ ነው ግዴታ ካልሆን አትሂጂ እህቴ❤
@remla_8503
@remla_8503 3 месяца назад
አትሂጂ ምናምን አልልም ከፈለግሽ ሂጂ ካልፈለግሽ አትሂጂ አንድ ነገር ግን በርግጠኝነት ልንገርሽ የርቀት ፍቅር በጭራሽ አታስቡት። ከሀገር ከወጣሽ ጀምሮ የሚገባው ንፋስ በጣም ብዙ ነው።
@JameelaSaeed-bc7hh
@JameelaSaeed-bc7hh 3 месяца назад
ሳህ❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 месяца назад
😢😢😢😢😢
@moonrise3291
@moonrise3291 3 месяца назад
ትክክክክክል
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 3 месяца назад
ትክክል የቀመሰው ያውቀዋል
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 месяца назад
አይዞሽ ካናዳን ሰርዥው ቸሩ እራሱ ካናዳን አስመስሎ ያኖርሻል ቅን ልብ ነው ያለው ካናዳ ብትጂ እንኳን እንደ ቸሩ አይነት ወንድ አታገኝም ለወደደው ሞች
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 3 месяца назад
እረ ተይ ሜሪ ይቅረብሽ እኔ ለበቴስቦቼ ፍቃድ ነው ምስማው ብየ ራሴን ሽውጄ ሂጀ እምወደው እና ማፍቅረው ትቼ ይሀው አሁን እድሜ ጨረሼ ሳልውልድ ቁሜየሎው😢😢😢😢😢 ካናዳ እኛም መሮናል ትዳረሽ ነው ሚያዋጣሽ❤🙏
@user-od2im7js6h
@user-od2im7js6h 3 месяца назад
ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን የሱ አሳብ እውነት ነው ካናዳ ማለት ከአረብ አገራት ጋር እይገጣጠምም ውስብስብ ነው አረብ አገር ቢሆን ብዞወቻችን ተሰደን ትዳርን ፍቅርን ልጅን ትተን መጥተናል የፈረሰም ፈርሷል ያለውም አለ ግን አቲጅ በሚለው ላይክ ያበናት
@merib224
@merib224 3 месяца назад
ለምሰጡኝ ፍቅር ከምር አመሰግናለሁ አሁንም ሀሳባችሁን አካፍሉኝ በጣም እወዳችኋለሁ የእዉነት ፕራንክ አይደለም ተመልካቾቼ!!ጨነቀኝ
@JooklJookl
@JooklJookl 3 месяца назад
ከምርቼሬእዳልካት😢😢❤❤
@Zed7661
@Zed7661 3 месяца назад
Ere meri teyeeeeee
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 3 месяца назад
Er Meri Ataderegeyum Be Egziabher teyyyyyy . Ena meche New migabo senel Anchi degmo mehed Yemen mehed New .
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 3 месяца назад
Er Meri Le Cheru feker yelechim malet New ??? Endet asebchiw anchi Hesan adelechim weseni . Betewejiw mehed atasebim Neber yasazenal 😢😢😢
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 3 месяца назад
😢😢😢አዞህ😢😢😢እፎ
@tegestgirma3189
@tegestgirma3189 3 месяца назад
እህታችን ተይ ይቅርብሽ እኛም ስደት መሮናል እድሜ ማባከን ነው በኃላ ይቆጭሻል ቸሩን የመሰለ አፍቃሪ እግዚአብሔር ሰጦሻል እኔ ኮሜት ፅፌ አላቅም ግን ሂወትሽ ምትመሪው አቺ ነሽ እኔ ግን አገር ላይ ጥሩ ሂወት እየኖሩ የሰው አገር ኧረ ቸሩ የመሰለ አፍቃሪ አጥብቀሽ ያዥ የሰው አገር ጥሩ ነገር የለውም
@zahophone931
@zahophone931 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ ማንም ያንቺን ህይወት አይኖርም አይኖርም ፍቅርሽን አትግፌ አስታውሺ እወዳቸዋለሁ❤️❤️❤️😔😔😔😔😔😔😔😔
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 3 месяца назад
የመሄድ ፍላጎት ካሌለሽ ሜሪ ያለ አንቺ ፍቃድ ምንም ማድረግ አይችሉም የሴቶች መብት ሄደሽ መናገር ትችያለሽ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 3 месяца назад
ቸሬን ከወደድሽው ለሱ ጥሩ ስሜት ካለሽ አስቢ ቆም ብለሽ ፍቅርን ገፍተሽ አትሂጅ ❤
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 3 месяца назад
የእውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል ከምር እኔ እራሱ ተሰማኝ😢 እህቴ ቆም ብለሽ አስቢይ ከምር
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 3 месяца назад
ስደትን😢የሚያቅ ያቀዋል😢 ያማል😭😭
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 3 месяца назад
መቼም እዳት ሰደጅ እህቴ ተሰደን ምንም አላተርፍንም በጣም ነው እምታምሩት ተጋብታቺሁ ዉለዱ እናተን እምመስሉ ቆንጆ ቆንጆ ልጅች እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናላቺሁ
@Jamila318
@Jamila318 Месяц назад
እረ እህቴ አትህጂ ይህንን የመሰለ ፍቅርኞ እያለሽ ቸሩዬ የኔ አስታዋይ በጣም የምወድለት ነገር ለሴት ልጂ ክብር ያለው ጭዋ ያሳደገው ስለዝህ ሜሪዬ አትለያዩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Rabiia6643
@Rabiia6643 3 месяца назад
ከስደትስ ይልቅ እውነተኛ አፍቃሪ ይበልጣል ሜሪየ አስቢበት የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤
@user-tk9xd6mm1v
@user-tk9xd6mm1v 3 месяца назад
የኔናት ሜርየ አይዛን ቸሩን እንዳትርቂም ሁሉነገርህ እሆንሀለሁ ብለሺውየለ
@biredegu9306
@biredegu9306 3 месяца назад
ያላዩት አገር ይናፋቃል አገርን የመሠለ ነገር የለም ባለሽበት አመስግነሽ ኑሪ ከአገር ያልወጣችሁ ሰዎች ስደት ይናፋቃቹሓል ስለ ስደት በስደት ያለ ሰው ነው የሚያዉቀው ?????
@saadaahmed7875
@saadaahmed7875 3 месяца назад
ስዴት ለማንም አይጠቅምም ማማየ ቡሀላ ይቆጭሻል 😢😢
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 3 месяца назад
ሜሪየ ቆምብለሸ አሰቢበት ማሬ ከእነ ማርክ እና ሄሉ ተማሪ ሄለን የእዉነት ሰለምትወደዉ እሱም የእዉነት ሰለሚወዳት ቪዛዋን ቀደደችዉ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ጥሩ ኑሮ እየኖሩ አሉ ሰለዚህ ሜሪ አሰቢበት ፍቅርሸን መሰዋት አታዶርጊዉ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm Месяц назад
ቸሩ እማ ሲላት የሚሰማኝ ስሜት እናቱ በሂወት የለችም ሰላለ አንጀቴን የበለዋል የምር ጥሩ ሚስት እናትም ጭምር ናት ሁኝለት እደልቡ❤❤
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 3 месяца назад
አች እኮ ልጂ ነሽ እሱ እኮ እርሜው ይህዳን እስከመቸነው የሚጠብቅች አስቢበት
@EtuNigane
@EtuNigane 2 месяца назад
😅
@SonySony-yv8md
@SonySony-yv8md 2 месяца назад
ባለኮማቷየሠዉልጂማናዉአሥተሣሠቡነዉቸሩየየሜሪየየሚሆናትልጂነዉእደኔካሁንዘበንዉዲእደቸሩአይቸአላቅምሜሩየገዘብአላቂነዉየልብሠዉማገኚትግከባዲነዉእደኔአትህጂ።።።።።❤❤❤❤❤❤❤ባለኮመቷደሞየሠዉልጂቅጪላትየተሠጠዉለማሠብነዉአሥብእማይባልአትበይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 3 месяца назад
ስደት ይቅርብሽ ማርያምን እኔ ማለትነው ሜረ አንድነገር ደግሞ አይማኖት ደግሞ ክርስቲያንነሽ ለክር ስቲያን አይሆንም ስዴት 😥😥😥😥😥
@MulusewMelkam
@MulusewMelkam 2 месяца назад
ፕራክ ነው
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p 3 месяца назад
እረ አክጂ ፍቅር በርቀት በጣም ያስጠላል ለፍቅር ትባል ብዙ ይከፈላል አብረሺሁነሺ ትዳርሺን መስርተሺ ኑር ስደትእመም ናፍቆት ነው ትርፉ ሌላ ትርፍ የለውም ስደት በጣም ያስጠላል
@mesy6975
@mesy6975 3 месяца назад
ማሽአላህ ዛሬ ደሞ ቆጆ ሁነሻል 😍 ስወድሽ 🥰
@gedam626
@gedam626 3 месяца назад
ሰላም ዉዶች በመጀመርያ የሰዉ ደስታ ደስ ያሰኝኛ በጣም ወደጂችሁ ነበረ የምከታታላች እናሜሪ የኔ ዉድ አንቸ ትንሽ ልጅ ስለሆንሽ ነዉ እንጂ ከፍቅር ከሁሉም በላይ ነዉ እና ስደት ክፉነዉ ከቸሩ አትላይ እማ❤❤❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube 3 месяца назад
በጣም ከባድ ነው ተነጋገሩ በንግግር ብዙ ነገር ይፈታል ቤተሰቤችሽም ወድምሽም ማነጋገር ነው ስደት ምንም አያስደስትም ተሰደን ስንት ነገር አጣን መሰለሽ እትህ ቸሬ አቺን ማኖር አያቅተውም ይቅርብሽ😍😍
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 3 месяца назад
እዛ ያለው ወንድሟ በነሱ ግንኑነት አይፈልግም ይሆናል ወይም ደስተኛ አይሆንም ይሆን እዛ ደግሞ ምን እንዳዘጋጀ አይታወቅም
@Asetr-xp8hh
@Asetr-xp8hh 3 месяца назад
🙏🙏🙏💞💞👈እግዚአብሔር በፍቅር በደሰታ ያኑራችሁ ጠለሸው አትሄጅ ውዴ እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ይሰጠነ ለሁላችንም
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 месяца назад
የኔ ውድ አትሒጂ ስደት ለኛም አልበጀም ተወያዩበትና ግድ ከሆነ ❤❤❤
@DennbiSeniy
@DennbiSeniy 3 месяца назад
ሜሪዬ ስደት እንዴት ከባድነው።አሁን በተለይእይከበደነው።ቸሩመልካም።ልጅ ነው።በሁላ እይዲይቆጮሽ።እደሆድሽ።አንዶ።ቸሩንትቀሚሻለች።ይተቸገረነው ይሚስደደው።ጥሮሁናታላይነሽ።ዥቅርብሽ።
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 3 месяца назад
ከወደድሽው አትሄጅም ሚሪ ምርጭ ያንች ነው ትክክል ነው ቸሩዬ ምርጥ ስው ነው እንዳይቆጭሽ ❤❤❤❤በደንብ አስቢ
@selamkoo1566
@selamkoo1566 3 месяца назад
ቸሬ እዉነት ነዉ ስደት ክፉ ነዉ እሄዉ ስደት ከወጣሁ አመታትን አስቆጠርኩኝ ሁሌ በቀጠሮ ብቻ ተመስገን እና ሀገራችን ሰላም ቢሆን ስደት በጣም ክፉ ነዉ።ከምወዳቼዉ ቤተሰቦቼ አራቄኝ የልጅነቴን በሰዉ ሀገር😢አምላኬ ሆይ በቃችሁ ወደ ሀገራችሁ ግቡ በለን😢
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ ሜሮን ይቅርብሽ ፍቅርሽን ምረጪ ይከብዳል አይዞህ ቸሩዬ❤❤❤😢😢😥😥😱😱
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 3 месяца назад
እንዳትሄጂ የኔ ውድ እህት. በማንኛውም የስራ ዘርፍ ቢሆን ስደት ስደት ነው ቸሬ ምርጥ ሰው ❤❤❤
@Shewa2219
@Shewa2219 3 месяца назад
ቸርዬ አይዞህ እማ ስትልአንጀቴ ነው ምትበላኝ ተስማሙ ❤❤❤❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 3 месяца назад
ሜሮን ይቅርብሽ ቤተስቦችሽን ማሳመን ትችያለሽ........ ከምታፍቅር ሰው መለየት በጣም ካብድ ነው የሄ ህይወትሽ ነው የምትወስነው አንቺ ብቻ ነሽ ❤️
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад
ማርያምን ፍቅርሽን ምርጪ ይቆጪሻል ቸሩን ነገእድዋ ትቀማሻለይ ነገኩሽ ፍቅርሽን ምርጪ😢😢😢
@Zed7661
@Zed7661 3 месяца назад
Congratulations
@user-jw1vn1ec9k
@user-jw1vn1ec9k 3 месяца назад
ቸርየ እመቤቴን ሢል እዴት ደስ እደሚል
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc 3 месяца назад
ቸሬ ምርጥ ሰው የአራዳ ልጅ ትክክለኛ አፍቃሪ ነክ ወረቢንንንን አቦ ይመችክ አባቴ
@user-lj4it4yk3s
@user-lj4it4yk3s 3 месяца назад
ትክክክልብለሀልካናዳካናዳከቸሩ፣ኑሮናፍቅርይበልጣል፣እወነትብለሀልምትወድክከሆነአተን፣ትበል፣ወንድሞያቃል፣
@benezementube2119
@benezementube2119 3 месяца назад
የመጀመሪያ ኮሜንቴ ነው ሜሪ ይቅርብሽ ፍቅርሽን ምረጪ የሰው ሀገር ኑሮን አትናፍቂ እኛ እያየነው ነው ስደትን ምንም ጥቅም የለውም። እኔ ሐራሴ ባንቺ እድሜ እያለሂ ተሸውጄ ነው ከሀገር የወጣሁት እና በጣም ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ
@nmlkklkk
@nmlkklkk 3 месяца назад
በጣም
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 3 месяца назад
የመዳም ቅመሞች አለችሁ ፈጣሪ ተው አኛንም ሾፈን ፈጣሪ😂😂😂 ወዶቼ ደምሩኝ
@zintabb7586
@zintabb7586 3 месяца назад
😂😂😂
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 3 месяца назад
@@zintabb7586 ከምሬነው😄
@emafikir21tube
@emafikir21tube 3 месяца назад
😅😅😅 አሜን
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 месяца назад
athji wude ke birr fikir yibaltali yene konjo
@user-iy6py6jh1f
@user-iy6py6jh1f 3 месяца назад
Yemyamer fikir
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 3 месяца назад
ኧረ ይደብራል ማርያምን ፈቅር ተራርቆ አይሆነም ሚሪዬ አስቢበት ፈቅር ፈቅር ነው ደሞ ለስደት❤❤❤❤❤❤
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 3 месяца назад
ለፍቅር እንደት እንደሚከፍሉ ከማርክ ከሄሉ ከአብርሽ ከሩቱይ ተማሩ ከሁሉም በላይ ፍቅር ይበልጣል
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 2 месяца назад
አትሒጂ እማን እዳገር እናቴ ቤተሰቦችሽን እደምንም ብለሽ አሳምኛቸው በጭራሽ አታስቢው መሔድን የውነት አትሒጂ😢😢😢❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 месяца назад
የቤተሰብና የሰው ውሳኔ ሳይሆን ልብሽን አዳምጭ አንቺ ትልቅ ልጅ ነሽ ምርጫሽን መወሰን ትችያለሽ ሀሳባችንን እንድንገልፅ ስለጠየቅሽ እንደኔ ከቸሬ ጋር ብትሆኚ ባትሄጂ እመክርሻለው ቸሬ ቅን ልብ ያለው ልጅ ነው
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 3 месяца назад
ውሳኔው. ያች ነው. ከሁሉም. ፊቅርን. አስቀድም ቸሬ ይበልጥልሻል. እናት
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 3 месяца назад
ቸሩ ምርጥ ልጅ ነው ጥለሽው አቲጅ እህት ለሤት ክብር ያለው የዋህ ልጅ ነው
@destateferaa2626
@destateferaa2626 3 месяца назад
Meri yene wud sedet ayihonm fekr eshalale❤
@user-bs8dv1sc2j
@user-bs8dv1sc2j 3 месяца назад
መሪየ አስቢበት ኘራክ ነዉ በይን እረይከብዳል
@abcabc1705
@abcabc1705 3 месяца назад
እማ እማ እናቴ ሢል ቼሩ ወሏሂ አንጄቴ ይላወሳል መገን ቼርነት
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ አሁን አንቺ ህፀን አደለሺሚ ኤሄ የአንቺ ህወት ነዉ መወሰንሚ ሚትቺይዉ አንቺ ነሺ ቤተሰቦቺሺን አሰሚኝዉ ከልሆነ በፊቅሪ ቀልዲ ዬለሚ የኔ ቆንጆ ሴሜትሺን አደሜጭ ከዘሚ ቆሚ ቢለሺ አሲቢ ተረገግ አሲቢበት ሰትጨነቅ
@user-iy6py6jh1f
@user-iy6py6jh1f 3 месяца назад
Yemer kehon cheru ak baro yanoreshal athiji
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat 3 месяца назад
ኸረ ስደት መጥፎ ነው ይቅርብሽ ቸሬ ጎበዝ ነው
@JooklJookl
@JooklJookl 3 месяца назад
እዳትልካትወይምአብረሀትሂድ😢😢
@rakuae7634
@rakuae7634 3 месяца назад
እውነት መሰለኝ ዛራስ አፋንጫዋ ቀላ😢❤❤❤ ኢከብዲል
@user-tk9xd6mm1v
@user-tk9xd6mm1v 3 месяца назад
የኔማሮች
@eexx2496
@eexx2496 3 месяца назад
ሲጀመር ይች አኮነዉም ቸሬየተሳሳተመንገድነዉ የህድክዉ በግዜሀብትላቀቅይሻላል ከዛላይ እሷገናናት ልጅነች እምኮነህን ባተ ሰባ የሆንች ፈልገህ ብታገባ ይሻልሀል ወድሜ ይህምክሬነዉ አተኮህፃን አይደለህም ብዙ እምታቅ ልጅነህ ስለዚህ አስተዉል ቸሬ
@user-iy6py6jh1f
@user-iy6py6jh1f 3 месяца назад
Berchi wude
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 3 месяца назад
ya allah batam kabade new engede fatare yasakalesh😢
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 3 месяца назад
ሜሪ በቸሬ አጨክኒበት ግን ቸሬ ለምድነዉ እሚያሣዝነኝ
@user-dh2pe5xc3n
@user-dh2pe5xc3n 3 месяца назад
ፍቅር ጀምረዉ ካናዳ አሜሪካ የሚሉት ነገር የሠዉን ልብ መሥበር❤❤
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m 3 месяца назад
ሜሪየምትወጂውከሆነሀትኢጂ
@jfgmhi
@jfgmhi 3 месяца назад
ይከብዳል😢
@33-ig4bb
@33-ig4bb 3 месяца назад
የኔማሬችስታምሩ❤❤❤🎉🎉
@labeba3450
@labeba3450 3 месяца назад
ሜሪየየኔቆንጀየርቀትፋቅርበጣምከባድነዉእናባትሄጂእላለሁ 😅😅
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 2 месяца назад
ቸሬ እውነቱን ነው ❤❤❤❤ቸሬ ትክክክል ነው❤❤❤❤
@ensratube
@ensratube 3 месяца назад
ካናዳ መርካቶ ሆነች እንዴ😂😂😂😂አይ ካናዳ
@user-lh7ww7on5y
@user-lh7ww7on5y 3 месяца назад
kkkkk 😂😂😂 unetshnow👍👍
@sofiyajamal9999
@sofiyajamal9999 3 месяца назад
😂😂😂
@redeitselemon216
@redeitselemon216 3 месяца назад
Eko esuwa satak meta alalechim😂😂😂😂
@user-sc6jp3bd3u
@user-sc6jp3bd3u 3 месяца назад
Fikr kebad new meri atihij bitihej inkuwan tigojiyalesh❤❤❤❤❤❤❤
@ZozoZozo-jw1ik
@ZozoZozo-jw1ik 3 месяца назад
አትሂጂ. ይቆሻል. እኛ. እየቆጨን ነው. ልጂነታችንን ያጣን በስዴትነው. የሰው አገር. እስር ቤትነው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 3 месяца назад
ፕራንክ ነዉ አ እዉነት ከሆነ ይቅርብሽ ሜሪ ማለቴ መራራቅ ብዙፈተና አለዉ😢😢
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 3 месяца назад
አትህጁ ወላህ አጀቴን በላሽኘ እና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MulnashMulnash-jb5ce
@MulnashMulnash-jb5ce 3 месяца назад
Ataregihum lemin Charen titesh tehajalesh
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet Месяц назад
Don't go stay with your hubby. Trust me. Pls don't go.
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 месяца назад
ክንድ ያድርግሽ ሚከንድ ጌታ አንች እርኩስ እርኪስ መፈስ ድሮ ከመምጣችሽ ካናዳ እያልሽ ልቡን ለመስበር ነዉ ሢጀሙር አንች ዩቱብሽን ልታሣድጊበት ነዉ የቀረብሽዉ አንች እርኩስ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 3 месяца назад
ኦ ቸሩ የማርክ እድል ገጠመህ በጣም ያሳዝናል
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 3 месяца назад
ሥደት አይኑ ይጥፉ አትሂጂ ማርያምን ቅሪ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-lh7ww7on5y
@user-lh7ww7on5y 3 месяца назад
hra mery athege be egzber 🤲🤲😢😢💔💔💔
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 3 месяца назад
😢😢😢እኛ ስደተኞቺ😢😢መሮናል😢😢ሜሪ ወደዚህ አትምጭ😢እኔ ልምከርሽ😢😢ፍቅርሽን ምረጭ😭💔
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 3 месяца назад
የኔማር አርፍሽ ቁጨበየ
@user-tk9xd6mm1v
@user-tk9xd6mm1v 3 месяца назад
ለፋቅርሺ ስትይ መፀዋት ክፈይ
@user-wq1jx4ip1r
@user-wq1jx4ip1r 3 месяца назад
ይቅርብሽ ውዴ
@ekramtube7866
@ekramtube7866 3 месяца назад
አትሂጂ ቸሩ ይሻልሻል የምር የምትወጂዉ ከሆነ እኔም በጣም የሚወድኝ ባሌ ትቼ ወደ አረብ ሀገር ሄጄ ግን የሩቅ ፍቅር ጥሩ አይደለም የምር በኛ ተማሪ ሁቢዬ
@ZozoZozo-jw1ik
@ZozoZozo-jw1ik 3 месяца назад
ይቆጭሻ የኔቆንጆ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 3 месяца назад
የኔዉድይቅርብሸ😢😢😢😢አህቴሥደት
@user-js8vg5ex1h
@user-js8vg5ex1h 3 месяца назад
😢😢😢😢እውነት ፕራንክ ነው ብይን ሜሪ ክርስቶስ ምስክሬ ነው እንዴ ቸሬ ያለ ቸር አፍቃሪ ተንከባካቢ ሰው ትቶ መሄድ ዋጋ ያስከፍላል እውነት ከሀገር ከወጣሽ እመኒኝ ሌላ ነው እምታገቢው የእውነት አምላክ ያውቃል መቸም አይቀናሽም መሰርዝ ትችያለሽ ስደት በኛ ይብቃ ንፅህ አፍቃሪ ማግኝት ታማኝ አፍቃሪ ማግኝት ውቅያኖስ ውስጥ መርፌ እንደመፈለግ ነው እውነት መሪ አለመሄድ መብትሽ ነው አትሂጅ
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 3 месяца назад
አይ ከሀገር ከወጣሽ በቃ ፍቅር የለም በርቀት😢😢😢
@user-wf5su9oo1s
@user-wf5su9oo1s 3 месяца назад
መሀዱ ሂጂ ፍላግትሽ ከሁነ ግን ከሀድሽ በሀለ እስን ብትወስጅው ኣሪፍ ነው ኣሪፍ ኑሬ ይንርችውል ብይ እስብለሁ😊
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 3 месяца назад
ስወዳችሁ ❤❤ስታምሩ❤🎉
@Zed7661
@Zed7661 3 месяца назад
Best coupul
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 3 месяца назад
የእውነት ተወደድሺው አትሂጅ ፍቅር እቃቂ ጫወት ሆነ እንድ በቃ አትሂጅ አታስጨንቂው እናቱ
@user-ge4dc1kl6z
@user-ge4dc1kl6z 3 месяца назад
Canada aykerm
@nmlkklkk
@nmlkklkk 3 месяца назад
ለፍቅርሺ ስትይ መፀዋት ከፈይ
Далее
ራሷን ልታጠፋ  ስትል ደረሱባት!!
12:36