Тёмный

ካናዳ እና አሜሪካ ምንድነው ልዩነታቸው ?/ differences between Canada and the United States!  

kidi Ethiopia
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 286   
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 года назад
የሰው ቤት ያው የሰው ነው ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም አድርጎ ለሐገራችን ያብቃን።ሁለቱም ጋ ችግር አለ።በተለይ አሜሪካ የሚኖር አብዛኛው ሰው ያበደ ነው።ጭንቀቱ ከአይምሮ ውጪ ያደረጋል።እዚያው ስለምኖር ነው ይሔንን የምለው።ብዙ ዜጎችዋ ይሔንኑ ጭንቀትዋን በመሸሽ በሌላ አለማት ይኖራሉ።ስለ ካናዳ ጢቂት ነገር ነው የማውቀው።አሜሪካ ግን ሀሌ እሩጫ ነው የውስጥም ሰላም የለም።ከሰራሽ ያንኑ ውሐ ቅዳ ውሀ መልስ ኑኖ ትኖሪያለሽ።የሆነ ችግር ገጥሞሽ ስራ ብታቆሚ ቢሉ መጥቶ ይከመራል።ምናልባትም በብድር የገዛሺውን ቤትም ይሁን መኪና አበዳሪው ይወስደው ና ጎዳና መውጣት ሊኖር ይችላል።ብዙ ችግር አለ ሰው ደብቆት የሚኖረው።በአጠቃላይ ከደሐ ሐገር መወለድ በ እራሱ በጣም ያስጠላል።በሰው ሐገር የምንኖር ሰዎች ባንዘናጋ ጥሩ ነው።ፍላጎታችንን ገድበን በሐገራችን ጢቂት ነገር እንዲኖረን ብንጥር።ነገ ችግር ቢገጥመን መውደቂያችን ይሆናል።ሐገር ቤት ያላችሁት ወገኖቻችን ደግሞ ብትረዱን(ት ጠብቆ ሲነብ)።ገንዘብን ከ ዛፍ እንደምንለቅም ሳይሆን የሰው ፍት ገርፎን ና ዝቅ ብለን እነደምናገኝ ቢገባችው።አንድ አንድ አሰዳቢ ዲያስቦራዎች ሐገር ቤት ሔዳችው ወጥ ባትረግጡ ና ባታሰድቡን።ያን ያክል የሚያመጻድቅ ምንም ነገር ስለሌለ።ጨርቅ ና መነጽር ብርቅ አይደለም።እንደ ተለየ ሰው እራሳችውን ባትክቡ።እንዲያውም ብዙ ንቀት እና ችግር ችለን እየኖርን እንዳለን ባትረሱ።ወዴት እነደምንሔድ ግራ ገብቶን እንጂ እንደ ሌላው ደህና ሐገር ቢኖረን ኖሮ አንድም ቀንም ባላደርን ነበር።Thanks
@abvaye_4485
@abvaye_4485 3 года назад
በጣም ይገርማል አሜሪካ እዲህ አልጠበኩሽም ሰው ፍሪ ደም አለ እያለ ይመኛል ያየው ደሞ መውጫ ይላል ሁሌ በሰው ሀገር የኛ ነገር 😭😭😭💔🇪🇹 ስለ መረጃው እናመሰግናለን
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 3 года назад
Dankeschön bro betam Amsgenalew
@ferah1580
@ferah1580 3 года назад
ታዳ ዳያስቦር እያልሺ አፍሽን ያስከፍትሻል ክፍታፍ
@mohdhasan6920
@mohdhasan6920 3 года назад
Ayezon eqan enate denager tebelo egnam karebager senmelese hooo hode yefejewu
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 года назад
Indiyawim diaspora lame bora or 🐄 tebiloal alsemen giba belew! Silezi bemiqexilew lame bora naw yemilew.Ahunis gebito!?
@danigirma7413
@danigirma7413 3 года назад
ኪድዬ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ ፣ ፕሮግራሞችሽ በጣም ጠቃሚ ነውና እግዚአብሔር ይባርክሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
አሜን🙏
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@mainkaun1072
@mainkaun1072 3 года назад
የምሰሪዉ ስራ በጣም ጡሩነዉ ቀጥይበት
@amanuelyonas5048
@amanuelyonas5048 2 года назад
ኪዲ እጅግ ልዩ ፕሮግራም ነው በርቺልኝ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ቀጥይበት
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 Год назад
ኪዲዬ ገለጻሽ ተመችቶኛል እና በኔ በኩል በሁሉ ነገሩ ካናዳን ተመራጭ ያደርጋታል በተለየይ በጤና ዘርፍ ዋናዉ ነገር ጤና፡፡
@ethio4012
@ethio4012 2 года назад
አሜሪካኖችም በጣም ትሁቶች ናቸው ስው ያከብራሉ በስራ ደረጃ አንድ ስው አሜሪካ ውስጥ የተማረውም ያልተማረውም ካልደከመው 24ስአት በቀን መስራት ይችላል ገደብ የለውም እረ ብዙ ነገር አለ በአብዛኛው የሚያመሳስላቸው ነገር ቢኖርም እንደዛው የሚያለያያቸው ነገሮች እሉ
@Betesfa
@Betesfa Год назад
በዚህ ፔጅ ላይ ጥያቄዬ ተመልሶልኛል አንድ አይነት ናቸው ያልሽውን ራስሽ ገልፀሽዋል ከአየር ሁኔታው በስተቀር ብዙ ህዝብ አለመኖሩ,መሳሪያ ሁሉም ሰው እንዲይዝ አለመፈቀዱ እና ህክምና ነፃ መሆኑ እንዲሁም ህዝቡ ጥሩ መሆኑ በጣም ማራኪ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ
@muhammadabduletif7661
@muhammadabduletif7661 2 года назад
America is the third by population in the world thank you its beautiful video KIDI
@ghvj6635
@ghvj6635 5 месяцев назад
የሰው አገር የሰው ነው አገራችንን አላህ ሰላምና ፍቅር ክብረት ያድርጋት ለምክርሺ እናመሰገናለን
@tebebuyirga9830
@tebebuyirga9830 Год назад
You are so kind! መልካም ልብ አለሽ ኪዲ በርቺ !
@kingkongboken9148
@kingkongboken9148 3 года назад
በጣም አደንቅሻለሁ፣ በርቺ አንዳንድ አቃቂረኞችን አትስሚያቸው። እንዳንች መሆን ያልቻሉ ሊሆኑም የማይችሉ ናቸው። አብዛሀኞችን ባንች ደስተኞች ነን በርቺ።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
Thank u dear 💛
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 года назад
❤ ❤ ❤ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን ❤❤𝔀𝓮 𝓵𝓸𝓿𝓮 𝔂𝓸𝓾❤❤
@ሁዳመኮነን
@ሁዳመኮነን 3 года назад
ካናዳን በጣም ነው የምወዳት ሰው ሁሉ አሜሪካ ይላል እኔ ካናዳን እና ቱርክን በጣም ነው የምወዳቸው
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@AbdulrehmanShikur
@AbdulrehmanShikur Месяц назад
ከቱርክ እንዴት ወደ ካናዳ ና አሜሪካ መሄድ ይቻላል ተማሪ ነኝ
@ztazabi1262
@ztazabi1262 3 года назад
ግሩም ነው! በርቺ!
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@kedijahussen2475
@kedijahussen2475 2 года назад
የኔ ዉድ እኳን ሠላም መጣሺ ቪዲወቺሺን ሳላይ ነዉ ላይክ የማደርጉሺ ክበሪልኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
💕💕💕🙏
@hilemaryamahemed7586
@hilemaryamahemed7586 3 года назад
አረ እምዬ ካናዳ ምን እና ምን አሜሪካ ህዝቡ በጭንቀት ይኖራል ካናዳ ስራ ብትሰራ ባትሰራ ዘና ፈታ ብለህ ትኖራለህ ብዙ ብዙ ልዩነት አለው እግዚአብሔር ይባርካቸው ካናዲያንን
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@negatucheru9792
@negatucheru9792 2 года назад
Very educative with natural way of presentation and pertient for peoplewho want to join Canada. Bravo kidi keep up it.
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 3 года назад
ኪዲዬ መልካም ሰው በጣም ጥሩ ገለጻ ነው። እናመሰግናለን ተባረኪ ። 🙏❤
@tekleligdi6643
@tekleligdi6643 3 года назад
Good job Kidi. Keep-it up!
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
እናመሰግናለን ኪዲዬ አሜሪካ ምንም ዋጋ አለት ትልቅ ሀገር ብትሆነ አልተጠቀመችበትም በረቺ🙏
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@zelalemtadesse6369
@zelalemtadesse6369 3 года назад
ይምቻሸ እንደ አንቻ ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@blessedblessed_
@blessedblessed_ 3 года назад
Wow I love Canada 🇨🇦🇨🇦🇨🇦
@familybannas8809
@familybannas8809 3 года назад
Thanks for sharing... but America is the best of all... God Bless America!!
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@Betty-hh2rj
@Betty-hh2rj Год назад
Yea… GOD Blessed American…
@richoadmssu7842
@richoadmssu7842 2 года назад
En my first time how are you you’re so beautiful 🇪🇹you did good job 👏🏾 👏🏾thank you so much sis for you hope 🙏🙏🙏😘
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🙏💕
@muluabate4276
@muluabate4276 3 года назад
Kidi Thank you for this intersteing topics. Just let you 75 % Canadian business is owned by usa business here is an example Tim Horton coffee and Molson Canadian beer is all owned by American. The list goes on. You are a very gifted individual. I love the information you are giving out all the time. Keep up. I can wait for for your next topic
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
thank u dear mulu 💜
@ኸዉላዩቱብ
@ኸዉላዩቱብ 3 года назад
ካናዳ መሄድ / መግባት እፈልጋለሁ በምንና እንደት መሄድ እችላለሁ?
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@susenesh
@susenesh 2 года назад
Based on the OECD's data, Canada is the most educated country globally.
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
ካናዳ ሰርዓት ብቺ ይበቃለ ለሰው ያለቸ አክበሮት☝👌❤❤❤❤❤❤❤
@mekonnen2384
@mekonnen2384 3 года назад
ቅዝቃዜው ሰላፈዘዛቸው ነው!!!
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@Mamtv11
@Mamtv11 Год назад
​@@mekonnen2384 🤣🤣
@seidyasin6736
@seidyasin6736 Год назад
አሜሪካ አህጉር ስትሆን ካናዳ ግን አገር ናት። በተረፈ አቀራረብሽ ሰው ሰው የሚሸትና ማራኪ ሊባል የሚችል ነው - በርቺ።
@sporthub8008
@sporthub8008 3 года назад
Thanks kidi
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 года назад
ጥሩ መረጃ ነዉ ኪድየ ቴኪዉ እማ🥰🥰🥰🥰
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
kedijayee💕
@addisubaharu4804
@addisubaharu4804 3 года назад
kidiye beam gerami programm new ketiyibet !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! I LOVE CANADA
@peacelove976
@peacelove976 2 года назад
Betam des yelal thank you dear sister 🙏❤️
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 года назад
Wow አወዳድሬአቸው አላውቅም ነበር :: thank you 🙏🏽…
@henokayele6594
@henokayele6594 3 года назад
Tnx kid For Info
@josyjr35
@josyjr35 3 года назад
Wow kidiye amazing berchilen
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@demekehandiso936
@demekehandiso936 2 года назад
Kidiye thanks my sister 🙏
@chemereayenew3305
@chemereayenew3305 2 года назад
WOW INTERSTING EVIDENCE KIDI LONG LIVE
@yenebettube
@yenebettube 3 года назад
We are very lucky to live in Canada
@judi4073
@judi4073 2 года назад
Absolutely right
@yenebettube
@yenebettube 3 года назад
Great job betam konjo program new busy hogne neber alayehutim 👏👏
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
Great video! Berchi! Canadians sound American, the only time I can tell they're Canadians is when they say words like out and about, because they pronounce these words differently. Plus some Canadians have a habit of saying "Eh?". But it's very easy to spot French-Canadians, because they have a noticeable accent. It's true Canadians are humble and kind compared to Americans.
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@tesfayenekaro5659
@tesfayenekaro5659 3 года назад
kidiyyyy konjooo betam des yemel temert new mitastemiren berch God bless you more
@ahnfahnfknf802
@ahnfahnfknf802 2 года назад
ኪዲ ሰላምነዉ በጣም ነዉ የምታምሰዉ ካናዳ ላዛምነዉ እኛም እምንመኛት
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 3 года назад
ኪዲየ እንኳን መጣሽልኝ ውዴ😍
@alazar2081
@alazar2081 3 года назад
wow nice program 👌👏❤and nice girl 👌👌..
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@maxlewismaxlewis2626
@maxlewismaxlewis2626 3 года назад
አሜሪካ እንደመሣሪያ ፈቃዳቸው ዘረኝነትን ቢጨምሩ ኖሮ እንኳን እኛ ዲቪ እየሞላን ልንሔድ እነሱ ራሱ ወደኛ በስደት ይመጡ ነበር አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የዘረኝነቱን ሳጥናኤልን ሀይቅ ከተህ እንደአሜሪካና እንደካናዳ ሌሎችን ተቀባይ አድርገን ድንግልም በምልጃዋ ትማፀንልን ሁሉም ባመነበት ይፀልይ ኪድ እናመሠግናለን👍👍👍
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 года назад
ዘረኝነት የለም!? የዲቪ እድል የሰጡን እኮ ሰርተን ሐገራቸውን እንድናሳድግላቸው እንጂ ዘረኝነትን ለማጥፋት አይደለም።እኔ በጣም የገረመኝ ነገር የጥቁሮቹ እኛን መጥላት ነው።ነጮቹስ ሐገራቸው ስለሆነ ይጥሉን የ እነዚያዎቹ ነው የሚደንቀው።ስለዚ በሰው ሐገር እየተጠሉ ከመኖር ሰርቶ ወደ ሐገር መመለስ ይበጃል።
@maxlewismaxlewis2626
@maxlewismaxlewis2626 3 года назад
@@jimmaworkurgessa8247 እንዴ አንተ ፕላኔት ላይ ነው እንዴ ያለኸው የሀገር ቤት ያለው ሁኔታ ታዲያ ምን ስም ትሰጠዋለህ ይሔ ሁሉ ነፃ አውጪ ከድህነት መስሎህ ነው እነሱ ጋር እኮ ተስለን አልቅሰን የምንሔደው ሽንትቤት አጥበን ንፁህ አየር ተንፍሰን የተሻለ ገቢ ስለምናገኝ ነው ደህና ሀገር እንዲኖረንና እኛም ሌሎችን ተቀባይ እንድንሆን እንፀልይ ያልኩት ለዛ ነው አኬልዳማን ማን በምቾትም ለመኖር ይመርጣል ብለህ ነው ሲሰጉ እንኳን ዜጎቻቸውን እንደ እናት ዶሮ ነው የሚሰበስቡት እዛ ህዝብህን ነፃ ለማውጣት ትሰራለህ እንጂ አትተኩስም ወንድሜ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 года назад
ጥቁሮቹን ጠይቅልኝ ስለ ዘረኝነት
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 года назад
@@jimmaworkurgessa8247 ጥቁሮቹ ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ምቀኛ ናቸዉ
@abvaye_4485
@abvaye_4485 3 года назад
@@jimmaworkurgessa8247 ይህም አለ አሜሪካ
@tilahung3043
@tilahung3043 3 года назад
Very good observation 👌 thanks
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@MeMe-pw2jr
@MeMe-pw2jr 3 года назад
Hi kidi I'm appreciate
@hayuseid6509
@hayuseid6509 3 года назад
Unique One💕💕
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@davidtempofosco6139
@davidtempofosco6139 3 года назад
thank you my sister
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@rihanaibrahim6467
@rihanaibrahim6467 3 года назад
Wow በጣም አሪፍ አቀራረብ
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@eliudasfaw564
@eliudasfaw564 Год назад
Just tera were new programish
@dawitberhanu5625
@dawitberhanu5625 3 года назад
Good program
@nigistwubinh845
@nigistwubinh845 3 года назад
ኪዲ አመስግናለሁ ለምትስጭው ኢንፎርሜሽን ግን ለትምህርት ካናዳ ያሉ ልጆች እንዴት ነው የመኖሬያ ፈቃድ መጠየቅ የሚቻለው እባክሽ ይችን አጋሪን
@Makdes-b2p
@Makdes-b2p 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ ዋው
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 3 года назад
kidi Tnx for info
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 3 года назад
በዊንፔንግ ሰክሰስፉል ቢዝነስ ያላቸው በተለያየ ነገር ጥሩ ደረጃ የደረሱ ኢትዬጽያኖችን አቅርቢና ከእነሱ እንድ ማር ብታደርጊ መልካም ነው
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
I am working on it ...
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 3 года назад
@@kidiethiopia ውጭ የሚኖረው ሀበሻ ከነሱ ሊማር ይችላል አንዴ ካናዳ መጥቼ ለእረፍት ብዙ ኢትዬጵያኖች ጋዝ እስቴሽን ያላቸው፣ ሱፐር ማርኬት ያላቸው፣ ምግብ ቤት ያላቸው አጋጥመውኛል እንዴት ሰክሰስፉል እንደሆኑ ለሌላው ትምህርት ቢሰጡ ይጠቅማል በርቺ ጥሩ ፕሮግራም ነው👍
@mhrettsegai9812
@mhrettsegai9812 3 года назад
Thanks so much
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@dawitamare4623
@dawitamare4623 3 года назад
ኪድ ምርጥ ፕሮግራም ነው የሰራሺው የሁልግዜም አድናቂሺ ነኝ አንቺን ሳይሺ ኢትዬጲያዊነትን ቅንነትን የጥሩ አሰተዳደግ ውጤት እንደሆንሺ ውሰጤ ይነግረኛል በርቺ የኔ እህት ፠
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
አመሰግናለው🙏
@bereketteshome958
@bereketteshome958 2 года назад
wow endanchi information yemiset bihone
@biranuotoko5340
@biranuotoko5340 3 года назад
አመሰግናለሁ
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 года назад
Kidi let me add one fact based on my observation. In canada now large popn is immigrant than the native are less...
@aklilunegash2985
@aklilunegash2985 3 года назад
ኪዲ በናትሽ ጥሩ ልጅ ነሽ ግን ትልልቅ አገሮ ሳይሆን ትልልቅ ሌቦች ትብሎ ይስተካከል
@alexmulgeta2965
@alexmulgeta2965 2 года назад
Kidiye baxam gobeznesh barchii
@nebabelay8589
@nebabelay8589 Год назад
selam nesh አሀገሪ ልጅ እዴት ነዉ መምጣት ሚቻለዉ ካናዳ
@topfunnyeth2881
@topfunnyeth2881 Год назад
please sis y nuro ena y sra access huneta mn yimeslal??????
@susenesh
@susenesh 2 года назад
Do you know most movies from Hollywood is filmed in Canada?
@mohammedabdela3253
@mohammedabdela3253 3 года назад
እህት ሰላም ነው ስለምትሰጭን መረጃ በጣም ነው የማመሰግንሽ ኢሜል አድሬስሽን ብትልኪልኝ?
@est7503
@est7503 2 года назад
Egzer Edmena tena yistsh melkam hasab yemsetew kelay new
@abdigamachu-gc4jv
@abdigamachu-gc4jv Год назад
Hi my sister are you good
@danielnugusie
@danielnugusie 3 года назад
Thanks
@hana4049
@hana4049 3 года назад
በትክክል ምንም ጭማሪና ዝርዝር አያስፈልገውም👍🏽😁
@maritufilms
@maritufilms Год назад
Hi selam amanuel ebalalho Sel airport kenya and sel embassy Ethiopia with kenya and canda sel ensu ngerin endite nw be kenya michalw
@Yeshyemerelij
@Yeshyemerelij Год назад
Bnatesh kjeye ene llmnsh knda edet edmwtsa ngregn
@nuradinnasirodonba
@nuradinnasirodonba 7 месяцев назад
@dawitfirew4064
@dawitfirew4064 2 года назад
ካናዳ መጣላው ስመጣ ልዩነቱን በደንብ አየዋለው
@susenesh
@susenesh 2 года назад
Do you Guys know that the famous mall in U.S.A called MALL OF AMERICA owned by Canadians company called tripe 5. And both countries have the longest border in the world. Canada have the biggest mall in North America located in Edmonton. Insulin invented in canada. Similarities… as you said the malls, restaurants, cars they drive, U.S.A uses imperial system which is Miles and Canada uses like the rest of the world Metric system which is K/M. The cars made for north America have multi speedometer … that means on the dashboard the speedometer will show both imperial and metric… the house make them similar. Roughly 50-60% of Americans live in areas with regular winter snowfalls.Sixty-five (65) percent of Canada's land mass has annual snow cover for more than 6 months of the year. But US have mild snow and the canada one much harder or colder.
@ህይወትታሪኩ
@ህይወትታሪኩ 3 года назад
ወደ አሜሪካ መሄድ የምችልበትን መንገድ ጠቁምኝ፥እባክሽን
@ajebaamireajeba4296
@ajebaamireajeba4296 2 года назад
Selam wide yelijinet hilme neber canada heje memar neber lezam gobez temary neberiku gn alitesakam gn zare bichil ena metiche eyeseraw bimar des ylegna
@yeroosan667
@yeroosan667 2 года назад
Canada has the ninth-largest economy in the world as of 2020, with a GDP of $1.64 trillion in USD. With a GDP of 21.0 trillion USD, the USA is by far the world's largest economy in this ranking for 2020.
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 2 года назад
But USA govt is in loan....
@waswas7863
@waswas7863 3 года назад
Betam melkam seth nash Tebarki bechal sponsor lamangeng zemad lalelan btrejin Dubai nang
@manuelhailu7202
@manuelhailu7202 3 года назад
Keep it up pretty 👌
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 3 года назад
ካናዳ ሰርቪስ እንጂ ገንዘብ የለም ።ካናዳ ከፍተኛ ታክስ ነዉ ።
@sam004sk
@sam004sk 3 года назад
In Canada Coke Pepsi Sprite they call it soft drink ,American they call it soda
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
"Pop" lol
@eritreaalandofpromise971
@eritreaalandofpromise971 3 года назад
In UK as well soft drinks
@abay8709
@abay8709 Год назад
Kide Anem Kanda mamaxa falgalaw argne
@dawitmengiste1010
@dawitmengiste1010 3 года назад
ይመችሽ አንደኛ
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@tophus2740
@tophus2740 2 года назад
Nice ...
@abatnehshiferaw1781
@abatnehshiferaw1781 3 года назад
እውነት ነው መሳሪያ አጠቃቀም ህጋቸው ሰማይና መሬት ነው!
@demissiemamulo5796
@demissiemamulo5796 3 года назад
የፌስ ቡክ አድራሻሽን አስቀምጭልን please
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
kidi Ethiopia
@miko22
@miko22 2 года назад
And aynet nachew beteley ye taxi werefa sttebk
@መሠረትወለተሰንበት
ስወድሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 года назад
💕
@milkimeri8428
@milkimeri8428 3 года назад
ኪዲ እንዴት ልምጣ ፕሮግራምሽን በጣም ምስጥ ብዬ ነው የማየው ካናዳን ከመውደዴ የተነሳ
@scarypro6613
@scarypro6613 3 года назад
ስወድሽ ክፍል ሁለት ስሪልኝ
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@mohammedsied2173
@mohammedsied2173 3 года назад
Berech kideya
@aminatgetahun3908
@aminatgetahun3908 Год назад
ሀያ ኪዲ አንድ ጥያቄ አለኝ የካናዳ ዜጋ እንዴት ነው ወላጅን በግሪን ካርድ የሚመጣ
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 3 года назад
I miss america ❤❤ chicago ❤❤
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@cazoo1314
@cazoo1314 2 года назад
Deport tedergesh new🤣🤣🤣
@footballvibe468
@footballvibe468 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣me to
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 года назад
Thank you for sharing 🤠😌🙏🙏
@yayoos6070
@yayoos6070 3 года назад
Moving to Canada, 🇨🇦in 6 months ru-vid.com/show-UCssmYpVgSmDUqcTmE40oueQ
@wude12
@wude12 2 года назад
Thanks kidi sela canada yangershin buzu ka France ga yimsasalali
@misirtadelle3627
@misirtadelle3627 3 года назад
Thank you kid !! I think America child benefit yelatim maslgn Canada gn alat ...
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 2 года назад
Beka wede Canada move larg lehikimnaw sl
@mo-ha-drb7651
@mo-ha-drb7651 2 года назад
What about work situations
Далее
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1,8 млн
这位大哥以后恐怕都不敢再插队了吧…
00:16
У КОТЯТ ОТКРЫЛИСЬ ГЛАЗКИ#cat
00:26
አለምን ይወቁ EP 27: Canada│ካናዳ
27:07
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1,8 млн