Тёмный
No video :(

ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 6 | ማብቂያ ክፍል 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 345   
@user-fm3dr8fm1l
@user-fm3dr8fm1l 7 месяцев назад
እዉነት እደሳራ አይነት ሴት ካለች እዉነትም ሴት ፈጣሪዉያት ታመስግን የሚገርም ነዉ ብሩክንም ሳላደንቅ አላልፍም ዋዉ ብያለሁ ፀግሽ እናመሰግናለን 🙏🙏
@EmibetAdnew
@EmibetAdnew 7 месяцев назад
ዛሬ አልጠበኩኽም ነበር የማዳም ስራ አስጠልቶኝ ቁጭ ብዬ ነበር አንተ ከመጣኽማ ተነስቼ ላቀላጥፈው በጣም እናመሰግናለን ፀግሽዬ ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 7 месяцев назад
አያስጠላሽ በሱ ነው እና የምትኖሪው በርቺ አይዞሽ ፀልዮ የመ ምህርጠተስፍዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጭ
@hewangudina7425
@hewangudina7425 7 месяцев назад
ባርቺ የኔ ጃግና እኔንም ደምሪኝ የኔ መልካም 🥰🥰🥰
@user-bi6fn3fr3j
@user-bi6fn3fr3j 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤melkim leba serayaa
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 6 месяцев назад
ፈገግ ስል ሰናደድ ሲበሳጭ ደግሞ ደስ ሲለኝ በጉጉት የጨረስኩት ታሪክ ነው ፍቅር ,ትዕግሥት .ፅናት ያየሁበት ከምንም በላይ ደግሞ ይቅር ባይነትን ተምሬበታለሁ 🙌🙌😊
@elenikebede7100
@elenikebede7100 7 месяцев назад
በጣም ድንቅ፡ ስራ የሣራን አይነት አንደበት ይስጠን
@meazaagedew8630
@meazaagedew8630 7 месяцев назад
Egziabher lehulachin yesaran lib yisiten!!! Ewinetegna ya Egziabher sew’!!!!
@meseretadan3894
@meseretadan3894 6 месяцев назад
ቃላት የለኝም:: ብቻ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@freweynisamueal490
@freweynisamueal490 7 месяцев назад
Wawwww betam des yemil tarik le des bemil aterarek betam mesacj neber temecjachung ❤❤❤❤❤❤❤❤Love ❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 7 месяцев назад
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው አለ ያገሬ ሰው ሁሉም የስራውን ውጤት ስላገኘ ለሌላውም ትምርት ይሆናል እና ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው
@RichLove4242
@RichLove4242 7 месяцев назад
ፀግሽ ሃሪፍ ትረካ ነበር ትእግስትን ከሳራ ተማርኩ አሪፍ ትረካ ከሃሪፍ ድምፅ ጋራ ዋው❤❤🙏🙏
@meazaagedew8630
@meazaagedew8630 7 месяцев назад
Egziabher hulem kakinoch gar new!!!
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ፀጌ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጣም ዳስላል ዬሣሪና ዬቡሩክ ማጨራሻቻው ዳስስል 👏👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 месяцев назад
ዋው አጨራርሱ ደስ ሲል እንደ ሳራ ያለ ልብ ይስጠን😍😍 ሊና ደግ ሆነች ይች መስሪ😅😅
@TheYesakor
@TheYesakor 7 месяцев назад
Very educational .Thanks Tsegish
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 7 месяцев назад
ውይይ ጌታሆይ እንደ ሳራ አይነት አማች አይስጣችሁ እንደሳራም አይነት ይቅር ባይ የዋህ ሰው ያድርገን ከአእምሮ በላይ ነው ፍቅር እርህርሄዋ ጥግ ድረስ የጓደኛ መርገምት ደግሞ እንደቲና አይነቱን ያርቅላችሁ እናመሰግናለን ፀሃፊው እንዲሁም ፀግዬ ውብ አድርገህ ስላቀረብክልን በአለም ላይ ያለውን እውነት ፍንትው አድርገህ ነው ያቀረብክልን ❤❤❤
@meseretmekonnen6048
@meseretmekonnen6048 7 месяцев назад
ቅድሚያ ለደራሲው ትልቅ ትልቅ ክብር አለኝ ሲቀጥል ላንተ ፀግሽ እናመሰግናለን ክበሩልን 🙏🙏🙏 እንደ ሳራ አይነት ሴት መሆን አማረኝ 😂😂 😂 እንደ ብሩክ አይነት ባል ስጠኝ 😂😂😂
@elsarakela
@elsarakela 7 месяцев назад
ዋው ፀግሽ አሪፍ አተራረክ ምርጥ አጨራረስ👌👌👌👌
@HaymanotBetelot
@HaymanotBetelot 7 месяцев назад
እጅግ አስተማሪ እና እውነት ተደብቆ እደማይቀር እሚያሳይ ምርጥ ድርሰት ሳራ ቅንነቷ መልካምነታ ከፍሉዋታል እና ብሩክ አሳዝኖኛል ይቅርታ ሲጠይቃትማ አስለቀሰኝ የዊታን ስራ ባልደግፈውም የብሩክን እናት ጥሩ ትምርት ስለሰጠቻቸው አሪፍ ነው ሊና ተብየዋ የጓደኝነት ትርጉም ማይገባት እራስ ወዳድ የሆነች ሴት መጨረሻዋ ብቸኝነት ነው ሚሆነው ታዴ ደሞ ችኩል ቢሆንም ልጁን መልሶ መስጠቱ ጥሩ ነው የብሩክ እናት በስተመጨረሻ መፀፀታቸውና እደድሜያቸው መሆናቸው ጥሩ ነው ደስ ይላል የልጅ ልጅ ለማየት ያላቸው ጉጉት በስተመጨረሻ ሁለት አገኙ ❤❤❤❤❤❤ እና አጠቃላይ ዘና አርጎ አስተማሪና ሸር የትም እደማያደርስ አስተምሮናል ፀግሽዬ በጣም ናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tb7zo6ug5y
@user-tb7zo6ug5y 7 месяцев назад
ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀው??
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 7 месяцев назад
እኔ ሁሌ በጉጉት ምጠብቀው ❤❤
@abelipiso3315
@abelipiso3315 7 месяцев назад
እኔ 🤣🤣
@user-dj6dj9qw9h
@user-dj6dj9qw9h 7 месяцев назад
Ene
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 7 месяцев назад
ሁላችንም😅
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 7 месяцев назад
እኒሰ ብትይ
@user-ml4wq5gk5j
@user-ml4wq5gk5j 7 месяцев назад
ፀግሽ እናመሰግናለን አተ ባትኖር ስራው አያልቅም ነበር😂
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 7 месяцев назад
ፀግሽ ላተ ቃል የለኝም በጣም በጣም አመሠግናለሁ❤
@GhGh-xc8cu
@GhGh-xc8cu 7 месяцев назад
ምንኛ ያማረ መጨረሻ ነዉ ሁሉም ተዋረዱ ብሩክና ሣራ ፍፍ ደሥ ነዉ ያለኝ
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 7 месяцев назад
ምረጠ ተረካ አጨራርሱ ደሰ የሚል የሳራ ትግሰት ዋዉ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 месяцев назад
አቦ ይሄን የፃፈ ደራሲ እጅግ ድንቅ ነው። ፀግሽ በጣሙን እናመሰግናለን። ቃላት የለኝም።🙏🙏🙏
@Ethio1993
@Ethio1993 7 месяцев назад
እውነት ትመነምናለቺ እንጂ አትበጠስም እግዚአብሔር መጨረሻቺንን ያሳምርልን ፀግሽ ተባረክልኝ ይሄው 5 አመቴ መሆኑ ነው ያንተን ትረካ ማዳመጥ ከጀመርኩ ከ ክፈት ዶት ኮም እያለህ ነበር እምከታተልህ ደግሞም አድናቂህ ነኝ 😊🥰🎉
@friendsandfamily9294
@friendsandfamily9294 7 месяцев назад
እናመሰግናን ❤❤❤❤❤❤ ጸግሽ ❤❤❤❤❤
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 7 месяцев назад
በጣም አስተማሪና ጥሩ ታሪክ ነው ደራሲውንም አንተንም አመስግናለሁ ለምንም ነገር ትእግስት እንደሚያስፈልግ ተረድቼበታለሁ
@deborayosef6029
@deborayosef6029 7 месяцев назад
Wey enkelefan saletagna newu yecharesekut what an amazing history ፀግሽዬ አንደበትህ ይባረክ ባለመተኛተም አልከፋኝም የሚገርም ጅማሮ እስከ ፍፃሜው 😊 I wish I can be like ሳርዬ 😘
@betealazar
@betealazar 7 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 2 месяца назад
ደራሲውንና አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን በዚህ ውብ ድምፁ ውብ አድርጎ ላስደመጠን ፀግሽ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው።❤❤ ትግስቴ ተሟጦ ትረካውን ለማቆም ዳድቶኝ ነበር😂 ሳርዬ ምስጋና ይድረሳትና ጨርሼ በመታደሜ ብዙ አተረፍኩኝ ያላት ትግስት ያስቀናል በእዉነቱ ለእኛም ያድለን በተለይ ለእኔ ❤ መፀሐፍ ቅዱስ እንደ እባብ ልባም እንደ እርግብ የዋህ ሁኑ ይላል። የብሩኬ የዋህነት ግን በዛብኝ ከእናቱና ከሊና በላይ ያበሳጨኝ የብሩኬ ኬላ የጣሰ የዋህነቱ ነው ግን እንዴት ቻለበት😂
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x 7 месяцев назад
Yesarane tegeste ena lebala yalte feker des sile wey senata❤️🙏
@seblehailes9962
@seblehailes9962 7 месяцев назад
የገረመኝ ግን ፀግሽ ሊና ውሽት ደጋግሞ የሰማ አምሮዋ እነትዋ ይመስለዋል የልጅ አባት የመሰላት ነጉሮገር ❤😊😊
@NesiTesfay-oo2xx
@NesiTesfay-oo2xx 7 месяцев назад
ሳራ የመልካም ሴት ተምሳሌት❤ ቡሩክ ታማኝ ኣፍቃሪ ❤በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤❤
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 7 месяцев назад
በጣም መሳጭ ታሪክ እንደ ሳርዬ ትግስትን እና ብልሀትን ይስጠን😢 እንደ ብሩክ አይነት አማት ይሰውረን 😂 በጣም እናመሰግናለን በሚያምር ትወና ከሽነክ ስላቀረብክልን
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 7 месяцев назад
❤😂🎉😢😮😅😊
@betealazar
@betealazar 7 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa 7 месяцев назад
ከጅምር እስከ መጫረሻ ሰማውት ገራሚ ነው ብሩክ እና ሳሪ ይለያሉ🥰❤❤
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 7 месяцев назад
እንደሳራ አይነት አፋቃሪ፣ ይቅር ባይ፣ ታማኝ፣ መሀሪ ሰው በእውነታው አለም አለ ብዬ አላስብም። ሳራ ፍፁም ነች። ብሩክ የእውነት ሰው ነው፡ ከነ ብርታት ጥንካሬው። ሌላው ግን እኔን የገረመኝ የብሩክ እናት ናቸው። የአብዛኞቻችንን ወላጆች ይወክላሉ። ወላጅ ለልጁ አዛኝ፣ በማንኛውም ሁኔታ ከጎን መቆም፣ መምከር ፣ ሲኖርበት ግን በተቃራኒው የራሳቸው ፍላጎት ማስፈፀሚያ ያረጋሉ ልጆቻቸውን። እንዲህ አይነት ወላጆች እንዳንዳንሆን ፈጣሪ ይርዳን። thank you tsegish😊
@melatbekale
@melatbekale 7 месяцев назад
Wow Ajk Ybarek Ufffff Hiwet New Yezerakbgn Stahefiw Stegshye Adet Lglestk Tleyalek Sara Gin oh Metadel New❤
@wassyhuntekabe1760
@wassyhuntekabe1760 7 месяцев назад
አጨራረሱ እንደጠበቅኩት ነው የሳራ ጥልቅ ፍቅር የዊንታ የገንዘብ ፍቅር የብሩክ ጽኑነት የሊላ ግራ የተጋባ ህይወት የብሩክ እናት በተሳሳተ መንገድ የልጅ ልጅ ፍቅር በመጨረሻም የታደለ አርቆ አሳቢነት በድጋሚ አሪፍ ድርሰት በአሪፍ ተራኪ
@nejulove
@nejulove 7 месяцев назад
ሳርዬ የኔ መልካም ብሩኬ የኔ የዋህ ሚስኪን በጣም ገራሚ እና አስተማሪ ትረካ ነው የምር ዴስስስስ ሲልልልልል❤❤❤❤ በፀግዬ ድምፅ ሲሆን ዴግሞ ማር ነውኮ❤❤❤
@mazengiytesfaye6457
@mazengiytesfaye6457 7 месяцев назад
በጣም ግሩም አጨራረስ ።ደራስው ገራገር ነው ።ደስ ብሎኛል።
@Wildrose_16
@Wildrose_16 7 месяцев назад
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ታሪኩ መሳጭ ነው የሰው ልጅ አእምሮ ምንያህል ጥልቅ እንደሆነ ለተንኮል ባይሆን ጥሩ ነቀር 😊😮😢😂 ግሩም አቀራረብ በጣም አመሠግናለሁ
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl 7 месяцев назад
አምላኬ ሆይ የባሌን ልብ እንደ ብሩክ አይነትልብ አድርግልኝ!!
@samiraseid9324
@samiraseid9324 7 месяцев назад
This story is similar to my life except my mother in law is wonderful woman because my husband and me we bean married for the last 21 years and we don’t have any children when l was 15 years old l was raped and got pregnant and I have my son 3 month before my 16teen birthday because of the complications l have given birth l can’t have anymore children when my mother in law heard that she cried for me even her son is here only child she never asked me to divorce him and she never treated me bad to she loves me like her daughter because she knows her son loves me they are some bad mother in laws and they are good ones like mine to thank you so much for this amazing story I love the happy ending young man you are well appreciated always anyway my son is now 30 years old raised by my family leaving in Ethiopia l hope he makes me grandmother soon
@susulove7069
@susulove7069 7 месяцев назад
የብሩክን አይነት አፍቃሪ ባል አቦ ያብዛልን❤❤😅
@user-lp8kg9dz7l
@user-lp8kg9dz7l 7 месяцев назад
ዋው አጨራረስ ብዙ ትምህርት
@hedsg706
@hedsg706 7 месяцев назад
wowፀግሽ የሚገርም አጀማመር የሚገርም አጨራረስ በጣም የምደነቅ ድርሰትነው ትረካው አተ ስትጨመር የደመቀነበር አቅራቢውና ደራሲው እጃችሁ ይባረክ ጥሩ አስተማሪነው የጠበቀየፍቅር ትዳር ይስጠን እምነታቸው የሳሪ ለትዳሯያላት ክብር ሴቶች የተረጋጋ ልብ ይስጠን በትዳራችን ላይ❤❤
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 7 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ነው እናመሰግናለን
@genetkassa478
@genetkassa478 7 месяцев назад
ዋው በጣም አሪፍ ትረካ ደስ ከሚል አቀራረብ በርታ ፀግሽ 🫶🏾
@helensema7904
@helensema7904 7 месяцев назад
ሚገርም አጨራረስ ነ ው በበጎ ማለቁ አስደስቶኛል አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤❤
@hiwetshiferaw1406
@hiwetshiferaw1406 7 месяцев назад
ዋውውውውው በፈጣሪ ደስ የሚል ከዚሕ ታሪክ ብዙ እንደተማርን ተስፋ አደርጋለሁ እንደሳሪ ንፁሕ ልብ ምርጥ አፍቃሪ የፍቅር ተምሳሌት ጀግና ሴት እንሳሪ ያለ ልብ ለሁላችንም ይስጠን ደሞ ከ ሊና አይነት መሽቁቅ ጎደኛ ይጠብቀን ለካ ፍቅር እሚ አምረው በትክክለኛ ቦታ ሲቀመጥ ነው እኔንም ንፁሕ ፍቅር እንዳለ ነው የተረዳሁት
@jessicay3755
@jessicay3755 7 месяцев назад
በጣም ደሰ የሚል ነበር በሌላ ደግሞ እንጠብቃለን❤
@salwasalwa5137
@salwasalwa5137 7 месяцев назад
bemam amsegenekaliw wdema anteliyusewneki ❤❤❤❤ sreya bezu nger asetmragalichi antenem allah yetebekiki ❤❤❤
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 7 месяцев назад
በዚህ ጀምሬ በሌላ ቻናል ነው የጨረስኩት ጥላሁን ተስፋዬ ለእኔ ከደራሲ ዘሪሁን ገመቹ በመቀጥል በስራው የማድንቀው ደራሲ ነው፡፡ እንደሰውኛ በስሜት ካአየነው ሊና ፈረንሳይ ጠቅልላ ሳትሄድ በታደለ እስር በትቀጣ ደስ ይል ነበር፡፡ ያው አጨራረሱ ደራሲ ወደ ፈለገው አቅጣጫ የመውሰድ ሙሉ መብት አለውና በጣም ጥሩ ስራ ነው፡፡ ጸግሽ አንተ የተለየክ ነክ!!
@meseretmamo4009
@meseretmamo4009 7 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ዐግሽ ተባረክ ስወድህ ወንድሜ
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 7 месяцев назад
አጨራረሱ በጣም አሪፍ ነው
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r 7 месяцев назад
እውነት እና ፀሀይ እያደር ይወጣል። የሳራ ደግነት እና አስተዋይነት፣ ከአብረሀም ሚስት ሳራ በላይ የሆነ መሰለኝ። እናመሰግናለን።
@dustabashir6177
@dustabashir6177 7 месяцев назад
ዋዉዉዉ በጣም ምርጥ አጨራረስ እግዚአብሔር ይበቀላል ልክ ነሽ ሳርዬ ። ቅንነቷ ብልህነቷ ገራሚ ነው መቼም እናመሰግናለን
@user-vn9gm9vp8t
@user-vn9gm9vp8t 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ምርጥ መፅፈሀፍ ከምርጥ አባቢ ጋር 🎉🎉🎉
@mariamm9531
@mariamm9531 6 месяцев назад
ልቤ ባፌ ልወጣ ነበር ጨረስኩ ፀግሽ እናመሰግናለን
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 7 месяцев назад
በጣም የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው በጣም እናመሰግናለን
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k 6 месяцев назад
ፀግሽ በጣም ነው ማደንቅህ የምታቀርባቼው ትረካወች በጣም ነው የሚመቹ በርታ ወንድሜ 🙏👏
@mercywithgodsfavor1989
@mercywithgodsfavor1989 7 месяцев назад
Arrr men gud nak gen.....?? Betam yemtigarem saw nak!!!!! Betam gobaz gobaz gobaz andagn yemayegaletseek 👏👏👏👏 beretalen eshi
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 7 месяцев назад
በጣም ደሰ እያለኛ ነው የጨረሰኩት ፀግሺ እናመሰግናለን ሳሪ መልካም ሴት ፈጣሪ ለሁላችን ሰፊ ልቦና ያድለን❤❤❤
@user-db6tj7so8c
@user-db6tj7so8c 7 месяцев назад
ጸግሽ የዛሬው መልካም ስራ ነበር፡፡ ከቻልክ በሚቀጥለው የአሌክስ አብርሃምን ከእለታት ግማሽ ቀንን እንጠብቃለን፡፡ ከውዲሁ እናመሰግናለን፡፡ ደሞ አሌክስ ኮ አዲስ መጽሐፍ ሰሞኑን ለቃል፡፡ ርእሱ "አልተዘዋወረችም: ይላል፡፡ ተጋብዘሃል!!
@bethlehemkitila8751
@bethlehemkitila8751 7 месяцев назад
Thank you, Tsegaye! I genuinely appreciate your work! Keep doing great things.
@betealazar
@betealazar 7 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ
@afromedia3945
@afromedia3945 7 месяцев назад
በጣም የሚገርም ደግሞም አስተማሪ በእያንዳንዳችን ጓዳ ውስጥ ተሰግስጎ ያለ ታሪክ ነው ያሳዩን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ሴቶችዬ እንደ ሳራ ቅን አፍቃሪ ሁኑ ወንዶችዬ እንደ ሳራ ያለች አስተዋይ ሚስት ይስጣቹ❤🎉🎉
@mignottesfaye
@mignottesfaye 7 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው። ፀግሽም በምርጥ አቀራረብህ በጣም እናምሰግናለን።
@hayatkamal4756
@hayatkamal4756 7 месяцев назад
Wow betam des yelal thegsh anamsegnale.lelam bekirbu antebikalen
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 7 месяцев назад
Betam dese yemile tereka. Thank you Tegesh 😊😊😊
@user-ny2rt7bw2x
@user-ny2rt7bw2x 7 месяцев назад
ውይ ስጠብቅህ ነበር እናመሰግናለን
@alemgebra6041
@alemgebra6041 7 месяцев назад
ደስ ይላል ብዙ ተምረንበታል
@sara-se8gn3vf8e
@sara-se8gn3vf8e 6 месяцев назад
ዋዉ ይገርማል በጣም የሜያስተምር ድርሰት ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Nesru23
@Nesru23 7 месяцев назад
ከጅምሩ አንስቶ እስከ መጨረሻው በተመስጥዎ ስከታተል ነበር ግሩም መፀሃፍ ነው አቀራረብህ እራሴን የጉዳዩ መርማሪ ጋዜጠኛ ወይም ፖሊስ የሆንኩ ያህል እንዲሰማኝ አድርጎኛል ❤ ከልብ አመሰግናለሁ
@meazaagedew8630
@meazaagedew8630 7 месяцев назад
Betam asitemare tariek new. Enamesaginalen 🙏🏽🙏🏽
@abrish2011
@abrish2011 7 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ፍጻሜ ነው :: እናመሰግናለን:: በርታ !!!
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 7 месяцев назад
በቃ ለዚህ ድንቅ ፍፅሚው በጣም ነው ደስ የሚለው ፅግሽ ተባረክ
@AAa-qr1ny
@AAa-qr1ny 7 месяцев назад
በመጀመሪያ ተነጋግሮመፍታት እሚቻለውን ነገርባለመነጋገር እሚያመጣው መዘዝ ብዙነው ግንበጣምአሥተማሪነው ይድረስለባል እናቶች
@makmeko12
@makmeko12 7 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስስስስስስ የሚልፍፃሜ እናመሰግናለን ተናፋቂዉ
@lovebobe7980
@lovebobe7980 7 месяцев назад
Tegeshey betam yemegerm astelalek new mechershaw asedestogal 😊 thank u, bemketelew degmo kechalk ye selela tereka beteterkelen please 🙏
@lovebobe7980
@lovebobe7980 7 месяцев назад
Thanks
@wubalem7854
@wubalem7854 7 месяцев назад
እዉነት በቼም ተደብቆ አይቀርም አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል
@samloveeritreaamanuel7837
@samloveeritreaamanuel7837 7 месяцев назад
Nice ending and amazing story thanks
@yordebayisa1649
@yordebayisa1649 7 месяцев назад
በጣም ነበር የጠበኩት ❤❤❤በጣም ደስ ሚል ታሪክ ነው ፀግሽ በርታልኝ
@yirbebelay1850
@yirbebelay1850 7 месяцев назад
Thanks!
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 7 месяцев назад
ፀግሽ አንዳንድ የልብ አዋቂቆን ድብር ብሎኝ ነበር እምሰማ አጥቼ ነበር አመሰግናለሁ ደህና ናችሁ የፀግሽ ቤተሰቦች ነዛሬው ደግሞ ምን ይሆን❤❤❤
@asfaasd9949
@asfaasd9949 7 месяцев назад
ልቤተሠቅሎነበር ❤❤መጨርሻውአማር ደስሰሲል ሁላችሁምአላህሶብርናትእግስትይስጣችሁመጨረሻችንንያማርያርግልንየማታእንጀራይስጣችሁበስደትያላችሁወገኖቸ😘😘😘😍❤
@martamengesha2491
@martamengesha2491 7 месяцев назад
ቆንጆ ትረካ
@deborayosef6029
@deborayosef6029 7 месяцев назад
አንተን ባይጥልልን ምን ይኮን ነበር የልብ አድርስ እኮ ነህ ፀግሽዬ ፈጣሪ ይባርክህ ❤
@betealazar
@betealazar 7 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ
@habashaburti5859
@habashaburti5859 7 месяцев назад
ዋው በጣም ብዙ ትረካወችህን አዳምጫለሁ የዚህ ግን ይለያል በተለይ የመጨረሻው በእንባ ነው የጨረስሁት እንደ ሳሪ አይነት ልቦና ያድለን በርታ ፀግሽ በቅርቡ እንደዚህ አይነት ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ይዘህ እንደትመጣ በተስፋ እንጠብቅ አለን በርታ
@EmibetAdnew
@EmibetAdnew 7 месяцев назад
ፀግሽ የሚገርም ፅሁፍ ከሚገርም አተራረክጋ ላንተም ለፀኻፊውም ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው እናመሠግናለን🙏🙏🙏👌👌👌❤❤❤
@betealazar
@betealazar 7 месяцев назад
ውድ ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ አዲስ ነንና ለናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ባማረ ትረካ መፅሀፍትን ማድመጥ የምትወዱ ከሆነ ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና መፅሀፍትን በጆሮዋቹ እንድታነቡ በፍቅር እጠይቃለሁ🙏🙏
@Sara-ud3bz
@Sara-ud3bz 7 месяцев назад
ዋውበጣምደስ የሚልአጨራረስነው. ጥሩ ሰው መሆንለራስነው
@mekiyasurur6796
@mekiyasurur6796 7 месяцев назад
Emmm Sara is not a human yo no way she can’t be this incredible haha. Anyways love love loved it so much thank you
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን ፀግሽ❤
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x 7 месяцев назад
Tisgesey mehersawen begugute setebek neber meheresawe demo yabede new ❤️❤️❤️ enamesgnalen🙏🙏🙏
@GetablewAzmera
@GetablewAzmera 7 месяцев назад
Abat ysara fkr mnal endhulthum ayinet fkr lhulachin bsitn tsgeshe demo kederasiw blayi eko new lb emtserkew kekal blayi new adnakota ❤❤
@hiwottamerat6263
@hiwottamerat6263 7 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን አትጥፋ
@ltube9958
@ltube9958 6 месяцев назад
Tsigish Batem amasaginalewu! 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@mahammedhussen6542
@mahammedhussen6542 7 месяцев назад
ፅግሽ ኑርልንን ሀሪፍ ትረካ ነበር 😊😊
@hayatyimer7738
@hayatyimer7738 7 месяцев назад
ወይይይ ሳርየ መላእክ ነሽ ❤❤❤❤
@naneyejj5428
@naneyejj5428 7 месяцев назад
የዛሬው እጅግ ይለያል ፈጣሪ ሁላችንንም የሚችል ልብና ልቦና ለክፉም ይቅር ማለትን አድለን❤ ፀግሼ ኑርልኝ❤❤
@user-hw9op6jp4f
@user-hw9op6jp4f 7 месяцев назад
ሳሪ ምርጥ አፍቃሪ 😍😍
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 7 месяцев назад
ቴኪው ፀግሽ በጣም ምርጥታሪክነው❤❤❤❤
Далее
እኔ እና አጋቾቼ | ክፍል 1 ( ባንጃው )
1:54:51
ብርቅዬ እና ለሎችም ... | Tsegaye Aberar
3:19:13
ደላላው
3:22:13
Просмотров 24 тыс.
የ አበራ ሃሳብ
1:26:55
Просмотров 12 тыс.