Тёмный

ክርስቲያናዊ እጮኝነት (የእግዚአብሔር ፈቃድ በእጮኝነት) Christian Relationship (God's will in relationship) 

Epaphras Christ church
Подписаться 133 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50% 1

ክርስቲያናዊ እጮኝነት (የእግዚአብሔር ፈቃድ በእጮኝነት) Christian Relationship (God's will in relationship)
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price. Bring your eyes to the Lord !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Опубликовано:

 

5 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 239   
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 года назад
የአገልግሎት ቀናቶች እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30 ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
@nunuhundesa5242
@nunuhundesa5242 2 года назад
keykrta gar yechrchune adress felgy neber be youtube becha new yemketatlwe memtat felgy neber
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 года назад
ፓስተርዬ በርታ ትውልድ ታደግ ጠፍተናል ትወጣለህ ትጠረምሳለህ እያሉ ገለውናል በስልጠና መልክ ብትሰጥ ስላንተ ደጉን ጌታ አከብረዋለሁ❤🙏
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 года назад
ቼር ጌታ እየሱስ ይባርክህ 💞1ጥይቅ ልምሳል 1ስው ያያት ውድም ልጅ ጋር ብጮኝንት 3 ዓምት ሆንታል የሰው ምን ይሆን ልጅህ ክጌታ ነው ይስምህት አል 🖐️🖐️👏
@semengguta8186
@semengguta8186 2 года назад
እቅች እቅጯን ነው እኮ አቋምህ በጣም ይገርመኛል በኛም ዘመን ይህም ተገኘ ቁርጠኛ አቋም ያለህ አገልጋይ ነህ ይህን ለማየት ስላበቃኝ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ
@frehiwetworkneh850
@frehiwetworkneh850 2 года назад
When and where is the consultation?
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад
መልዕክቶችህን የሚሰሙ ሁሉ ለመዳንና ለማምለጥ ይሁንላቸው::
@emebetnesibu4565
@emebetnesibu4565 2 года назад
ላንችም ይሁን ይሁንላቸው ባትይ ጥሩ ነው አንችልም ይጠቅማል።
@azebwolde8768
@azebwolde8768 2 года назад
Amen
@betikonjo8725
@betikonjo8725 2 года назад
Amen tsediye yen konjo beruku neshu betam ewdsalew ❤🙏🙏🙏
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
ፓስተር የአንተ ትምህርት እኮ ልዩ ነው ልብ ያለው ልብ ይባል
@heavenbakery308
@heavenbakery308 2 года назад
እንዴት እኮ አሰፍስፌ እንደምጠብቅህ ተባረክ
@mukecha1704
@mukecha1704 2 года назад
Bale tidar nw. Mechem enante ers b erst tenekaku. Kushasha.
@mukecha1704
@mukecha1704 2 года назад
Shele. Mechem atmirim. Erikash.
@heavenbakery308
@heavenbakery308 2 года назад
@@mukecha1704 ሰይጣን ጌታ ይገስፅህ
@ermiyasgirma8135
@ermiyasgirma8135 2 года назад
ሲጀመር ከነገርከን ጠንካራ ምሳሌያዊ ታሪክ ተነስቼ ልጅክ እንደ አባቷ ጎበዝ የጋብቻ መምህርት እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለው፡፡ በትምህርቶቹ እየተጠቀምኩ ነው፡፡ ተባረክ!!
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 2 года назад
እጅግ የምወድህ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው!!!
@zionblessed7962
@zionblessed7962 2 года назад
ፓስተር ቸሬ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን አገልግሎትህን በብዙ ይባርክ በአንተ ውስጥ እያለፈ የመከረኝ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን!...... በብዙ ተጠቅሜአለሁ ከብዙ የሽንገላ ሀሣቦች መንቃት ሆኖልኛል Thank you!!!! Very powerful 🔥🔥🔥 you are blessed.
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 года назад
ፀጋ የበዛልህ ቸሬ ተባረክ ተባረክ እንወድሃለን ተከናወንልን ሁልጊዜ የበላይ እንጂ የበታች አትሁን ፤ ሁልጊዜ የእግዚአብሔር አብሮነት ከአንተ ጋር ይሁን
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 2 года назад
መጋቢ ቸሬ የማስተማር ዘይቤህ እጅግ በጣም የሚገርም ነው። ለየትኛዋም የዕምነትተከታይ ማስተዋልንና ልቦናን የሚከፍት ነው። እስከዛሬ የት ነበርክ በኔ ዕድሜ ያሉ ሰዎች ቢዘገይም ለልጅ ልጆቻቸው የሚሆን የዕድሜ ልክ ዕውቀት ነው የመገብከን ረጅም ዕድሜ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይሁን🙏🤗
@burtkankatm3078
@burtkankatm3078 Год назад
አሜንንንን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ይበረክ በትክክል ነወ በቅዲስና እዲንኖሪ ጌታ ይርዳን🙌 📚📖✅✅✅❤️❤️
@heavenbakery308
@heavenbakery308 2 года назад
አሁንም ይጨምርልህ ፀጋውንም ያብዛልህ ስለ ቃሉ ጌታ እየሱስ ይባረክ🙏❤️
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 2 года назад
አውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባንክልን ትውልድ ከጥፋት እንድማለስ እግዚአብሔር ባንተ ታጠቁሞ እየተናገረ ነው ::አንድኛው አኔ ናኝ 😥🥺ታባረክልን 🙏🥰👍
@tigistalemayehuassefa8387
@tigistalemayehuassefa8387 2 года назад
ለነብሴ ክብር አለኝ ለእግዚአብሔር ዕውቀት እድል እሰጣታለሁ የእግዚአብሔር ቃል ❤️
@user-ue5qf7yj1k
@user-ue5qf7yj1k 2 года назад
ፓስተር ቼሬ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ አገልግሎት ምክንያት ብዙ ጠላቶች ብዙ ውንበዴውች ይንጨጨሉ ክብር ለስሙ ይሁን
@fofoali613
@fofoali613 2 года назад
ያልጋበኝ ነጋሪ አጌኛሁ ያማነ ያማኔችን ያግበ እብ ከሌ ጌታ እንድምቃዎም ስለታነጋራቹ አማሰግነለሁ እኔ በጣም ነዉ ምወዳዉ በእዉነት ብዙ ትምሪት ታምሬሀለሁ ለወዶፊትም ጌታ ይበሪከቹ እወዳቾሀለሁ ጌታ ብዙ እድሜ ይስጣቹ 🌹🌹🌹💚💚💚👏
@hiwotabebe6518
@hiwotabebe6518 2 года назад
እውነት ህይወቴ እየተሰራ ነው ተባረክ
@yonastoriyos9932
@yonastoriyos9932 2 года назад
Tebarek zemenh yibarek
@user-cq5iz5nw2z
@user-cq5iz5nw2z 3 месяца назад
ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ ፓስተር
@user-pk1mk5rq7u
@user-pk1mk5rq7u 2 года назад
ሰለም ለእነተ ይሁን ቅድሰን በሙሉ አደስ ነኝ ዋዉ ምገረም ትምረት ነዉ ተበረክ የእግዚአብሔር ሰው
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 года назад
እውነት ነው ወንድም ነው አጎት ነው እየተባለ ልጆችን ማስተኛት ይቅር ይህን ነገር በጣም አጥብቀህ አስተምር
@elsakifle7322
@elsakifle7322 2 года назад
I wish knew this years ago. You are blessing for this generation
@sadiyamohammed8339
@sadiyamohammed8339 2 года назад
እግዚአብሔር ትውልድ እንዳይጠፉ ወዶ እየተናገረብህ ስላለ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ የልቡን ጩህት ያሰማህ ጌታ ይባርክህ
@lamlamashebo3254
@lamlamashebo3254 2 года назад
ቸርሬ እድሜ ይርዘም ተባረክ በአሁኑ ግዜ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን የእውነት ወንጌልን የምናገረውን 🙏🙏🙏🙏🙏
@ermiyasmirkena661
@ermiyasmirkena661 2 года назад
it's amazing teaching for youth. if you are a youth you must watch it. pastor bless on your whole life
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f Год назад
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ኑርል እሽ ቃላት የለኝም ምን እንደምልህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤️🙏🙏
@tasamawolagano5350
@tasamawolagano5350 2 года назад
ስለ ቅድነ የምሰብክ በሌለበት ዘመንለይ እንድንቀደስ እየስተመርክ ስለለይ ጌታ ይበርክ ፐስተር ቸሬ ወድሀለው።
@user-rq6ij3yn4l
@user-rq6ij3yn4l 2 года назад
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን
@silvasamir9171
@silvasamir9171 2 года назад
amen amen amen amen amen amen.keber legata leysuse ehuni. amen bekidesena endenore gata ysuse erdani. tebarki qasiter gata ysuse ebarkihi trbarki
@otebeoo875
@otebeoo875 Месяц назад
ትምህርትህን ስወድልህ ቸርየ በጣም ነው የማከብርህ
@miryamgoytom8240
@miryamgoytom8240 2 года назад
Pastery tebark zemnh yebark
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 года назад
በእውነት እንደ ቅዱስ ቃሉ ለእግዚአብሔር ክብር ተቀድሰን እንድንኖር ጌታ ይርዳን እኛ የክርስቶስ ቤተ መቅደስ ነን። የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነው የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ really You are blessed
@aznamariammerto2159
@aznamariammerto2159 Год назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትህን በጣም ነው እምወደው እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 2 года назад
ጌታ ይባረክ ፓሰተር🙏
@yeromtubeethio4564
@yeromtubeethio4564 2 года назад
ጌታ ይባርክ ፓስተር ቸሪ ዘመንክ ይባረክ
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
Amen "እግዚአብሔር እራኛዬ ነው" ፓስተር Chere እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 года назад
Wow Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Wudi ye Eg/r saw p/Ch Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem be Tikekel 👏👏👏👏👏✍✍✍❤❤❤❤❤ Gin ye madiraku masikale beinechate Atishafinute......Gilaxute ineje.....❤❤❤❤❤
@mihretdemes8684
@mihretdemes8684 2 года назад
የኃጢአት ደሞሶ ሞት ነውና የእግዚአብሔር ሰው በቡዙ ተባርክ
@seblegetachew9486
@seblegetachew9486 2 года назад
Cherraa i am always loving your word .you are the best because you are preaching the word of God. i am Apostolic church but now am back from church. all this preaching is 100% about my life. God bless you more and more stay bless .
@hermonofethiopia9164
@hermonofethiopia9164 2 года назад
ቸሬ በአገልግሎትህ በጣም እየተባረኩኝ ነው❤❤❤ ዘመንህ ይለምልም!!!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ዋው;!ልሁ ትምህርትነው ጌታ ይባርክህ
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ስ
@rinshan007
@rinshan007 2 года назад
amen
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 года назад
ክብር ለጌታ ይሁን ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ ፓስተር ቸር
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 года назад
ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ተከናወን
@fofoali613
@fofoali613 2 года назад
ፓስቴር በእዉነት ጌታ ይበራክህ
@Beth.R
@Beth.R 2 года назад
Thank you Chere! I am truly blessed with your preaching! God bless you!
@werdatesfaye2778
@werdatesfaye2778 2 года назад
ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ ፓስተርዬ 🥰🥰🥰🙏🙏
@asilovegodbless8215
@asilovegodbless8215 2 года назад
ሕውቴ በትምህርት በጣም ተባረካለች ጌታ አሁንም ጸጋ ያብዛልክ
@tsegapalose2578
@tsegapalose2578 Год назад
Ameeeeen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️tabarki Edmena Tena ysti
@bontuseyoum7037
@bontuseyoum7037 2 года назад
Paster cheer amazing teacher I love your teaching iam learning
@rekikhawas1559
@rekikhawas1559 2 года назад
አንተ የዘመናችን መልክተኛ ነህ በእውነት ስላተ ጌታ ይባረክ ለፅድቅ መጨከን እንዲ ነው ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ !
@mamitugeleta1231
@mamitugeleta1231 2 года назад
Oh my God you are true man of God! May God almighty bless you abundantly! Teach us true words of God like this! Stay blessed forever Pastor chere!
@enduchaka4317
@enduchaka4317 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ክብሩን ጠቅልለህ ውሰድ 🙏🙏🙏🙏 ፓስተርዬ ለምልም😍😍😍
@gmalmu650
@gmalmu650 2 года назад
You man I have no words to your appreciation you are beyond my language I just want to say may your service be maximise, be blessed millions time 🙏
@user-dj7fc8ls7t
@user-dj7fc8ls7t Год назад
God Bless You,🙏❤️❤️pastor
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 2 года назад
well !
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 2 года назад
ክብር ለአብ ይሁን ክብር ለአብ ይሁን ክብር ለወልድ ይሁን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ጌታ ሆይ ቅንነትን ጨምሯል አሜን። ቸሮ ተበርክ ወደጄ በእምነት ብቻ እፍበል ።።።።።።።።።።።።። ህዝብ ሆይ ኮንሜት መብዘት ሰይዮሆን ረስን ፈትሽ ወንድሜ/ፈትሽህ እህይቴ? ከፈታሻን በኅለ ለትውልድ በጌታ ፍትህ እንፀልሀል ከወፍራምይቅራታ ጋር ነው
@yisahaktonja30gmail.
@yisahaktonja30gmail. 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ , ዘመንህ ይባረክ
@Beta21127
@Beta21127 2 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቀው። እባክህን እገዛህን እፈልጋለሁ እንዴት ነው ላገኘህ የምችለው ?😒
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 года назад
facebook.com/726661514082196/posts/4393328107415500/?substory_index=0&app=fbl በዚህ ፔጅ Inbox ያድርጉልን
@tarikwascott1848
@tarikwascott1848 2 года назад
I love this pastor he is the best.
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 2 года назад
Amen.... truthful message.
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 2 года назад
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ጌታ ይባረክ ፓስተር አሜን አሜን 😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 года назад
Amen Amen Amen your blessed pastor
@senaitmelaku2941
@senaitmelaku2941 2 года назад
Pastor geta yesus abzito yibark 🙏 ene be geta kal tebarikalew halelujah 🙏🙏
@Mestishowtube
@Mestishowtube 2 года назад
Thanks You 🙏
@user-dz1ym2ks3j
@user-dz1ym2ks3j 2 года назад
እግዚአብሔር አባቴ ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር ቸሬ ❤️❤️❤️ተባረክ ❤️🙏🙏🙏
@genetgirma7895
@genetgirma7895 2 года назад
So amazing ❤❤❤
@tigistalemayehuassefa8387
@tigistalemayehuassefa8387 2 года назад
More Grace ... More Blessing...🙏
@rinshan007
@rinshan007 2 года назад
wowwww
@ethiopiahagere5377
@ethiopiahagere5377 2 года назад
ጉረኛ ሰባኪ በበዛበት ዘመን እንደ አንተን እውነተኛና የተባረከ ሰው ለማግኘት ከባድ ነው።
@walelignjabamo6481
@walelignjabamo6481 2 года назад
Tabarke
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 2 года назад
ፓስተር ቸሬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@lillitefera2330
@lillitefera2330 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ , ዘመንህ ይባረክ 🙏
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 2 года назад
Thank you for sharing🙏❤❤❤
@saratamarati4637
@saratamarati4637 2 года назад
Amen tebareki geta zemeniki yibareki sile hulume tebareki 🙌
@mekdeskifetew7426
@mekdeskifetew7426 2 года назад
Amen! Geta yibarkeh !
@mehretmehret729
@mehretmehret729 2 года назад
ጌታ.ይባርክ.ተባረክ.'ፓስተራ
@fibirhan2395
@fibirhan2395 2 года назад
You are a blessing Pastor, I wish I heard this preaching long time ago. Libe yalew lib yilale!
@mulugetabetiel7391
@mulugetabetiel7391 2 года назад
Amennn memeliska tebarek 🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@emu88
@emu88 2 года назад
You are my favorite pastor chere
@asterbelay540
@asterbelay540 2 года назад
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ስንት ትውልድ እያስመለጥክ ነው ከምኞት ባህር ውስጥ ያለውን እየቀሰቀስክ ነውበደመነፍስ የሚጎአዘው እንዲያስተውል እያደረክ ነው እንዳተ ያሉ ይብዙልን
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 2 года назад
You are blessing for this generation.
@tsehayazmsh2605
@tsehayazmsh2605 2 года назад
ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው የሚገርም ትምህርት ነው ተጠቅሚያለሁ እንዳተ 10 በቤተክርስቲያን ውስጥ ቢኖር ስት ነብስ ይድን ነበር ። በጣም ነው የማመሰግነው ።
@yetimendale7275
@yetimendale7275 2 года назад
አሜን አሜን ተባረክ
@saraalango516
@saraalango516 2 года назад
ተባረክ ተባረክ🙏🙏
@negestyosef638
@negestyosef638 2 года назад
ጌታ ዘመንክን በብዙ ይባርክ ተባረክ
@solomonwoldu1112
@solomonwoldu1112 2 года назад
God bless u
@elssatolessa1096
@elssatolessa1096 2 года назад
dear brother am so blessed on your service thank you very much
@user-kj1fu1bz1w
@user-kj1fu1bz1w 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebarek❤♥💜💖
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 2 года назад
ሻሎም አሜን እውነት ነው በትክክል ጌታ ይባረኪ📖📖🤝🙏📖❤🌷🌻👍
@tigisttekalign4748
@tigisttekalign4748 2 года назад
Bastareye tebareklgn betam new mewed temrtihin tamrebatalwu be bezu tebarek
@selamawirgirma269
@selamawirgirma269 2 года назад
ዘመንህ ይባረክ ከተገረምኩበት ነገር ቢኖር የብላቴናህ መብስል ብቻ ነው እባክ በደንብ ጠብቃት ።
@meronshitaw3741
@meronshitaw3741 2 года назад
Blessed
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ቸሬ
@alimesi5639
@alimesi5639 2 года назад
Amen Amen eyesuse geta naw pastor tebareki geta eyesuse yebareki tebareki
@meri5892
@meri5892 2 года назад
በትምህርቶች ብዙ ተጠቅማለዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ፓስተር ቼሬ
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 2 года назад
ፓስተር ቸሬ ወይም ጸጋ የበዛለት ቸሬ በጣም ነው ምወድህ ትምህርትህ ገራሚ ነው ለ5ሰወ ሼር ተባረክልኝ እውነት ነው መስተዋል ይስጠን👏🙏🙏🙌
@selamawitdubalewelde2706
@selamawitdubalewelde2706 2 года назад
Egziabher yemesgen tebarekeleg👏👏👏❤❤❤
@talahabib1578
@talahabib1578 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ በ ጌታ ስም 📖📖📖🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏
@romananbesegosplministri2044
@romananbesegosplministri2044 2 года назад
God Bless You Pastor it's true Missage
@tesfaneshimathiwos8698
@tesfaneshimathiwos8698 2 года назад
ጌታ እግዚአብሔር ይሪዳን ጌታ ይባሪክህ
Далее
ዘመንና የእግዚአብሔር ፈቃድ
44:20
Просмотров 3,5 тыс.