Тёмный

ክርስትና እና ወጣትነት | ቆይታ ከ​⁠  

Darik Nigusu
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

በአሜሪካ ውስጥ በእምነታችን ለመፅናት መሰናክሉ ብዙ ነው፤ በወጣትነታችሁ እንዴት ጠንክራቹ ፤ እንዴት ፀናችሁ ብላችሁን ለጠየቃችሁን ሁሉ በዚህ Podcast ከእህቴ ‪@Menbretsebaotkidestselassie‬ ጋር አስተማሪ የሆነ መልስ ይዘንላችሁ መጥተናል። እንደምትወዱትም ተስፋ እናደርጋለን።

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@firansh1115
@firansh1115 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ የእኔንም ልጇች እንደናተ መንፈሳዊ የሆኑ እግዚአብሔር የሚያስቀድሙ እንዴሆኑ እጸልያለሁ እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ያኑራቹ ተባረኩ ማስተዋልን ይስጠን ለሁሉም ኦርቶዶክስ አማኝ በሙሉ አሜን
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Amen🥰🙏🏼
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 месяца назад
አሜን ፫የሁላችነንም ያድርግልን❤❤❤❤😢
@Productivehabeshaisbirikti
@Productivehabeshaisbirikti 6 месяцев назад
It’s been a pleasure Darikye!🙏🏽🙏🏽Thank you for having me. This was a conversation I didn’t want to end.
@dariknigusu
@dariknigusu 6 месяцев назад
Thank you for being present my dear. I’ve learned a lot from you and it was a great experience to talk to you. Hope we’ll work more in the future ❤️🙏🏼
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
አዎ በጣም ተጠቅሚኛለሽ ለመንፈሳዊ ሒይወቴ ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ❤
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Amen🥰🙏🏼
@bettyayele9100
@bettyayele9100 8 месяцев назад
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ “የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።” መዝ. 33፡7፡፡
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 8 месяцев назад
ሁለታች ሁንም በቀርብ ቀን ነው ያወኮችሁ እመቤቴን በጣመ ነው ደስ ያለኘ አመብረሃን ታበርታችሁ እኛም ደካሞቹ እንበርታ እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏💐💐💐💐🌷🌷🌷
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Amen🥰
@EmebetAmberber-c9k
@EmebetAmberber-c9k 8 месяцев назад
በጣም ነዉ የምወድሽ እህቴ ትጠቅሚናለሽ በቤቱ ያፅናችሁ
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Amen🙏🏼🤍
@Yelaygnawn
@Yelaygnawn 8 месяцев назад
ዳሪክዬ የእኔ ቆንጆ እህት የምር በጣም ነው የወደድኩሽ Tik Tok ላይ ነበር መጀመሪያ ያየሁሽ የበፊቱን videoችሽን ከማጥፋትሽ በፊት አይቼው ነበርና በዚህ ፍጥነት ወደዚህ ማንነት መለወጥ(መመረጥ) በጣም የሚያስቀንቅ ነው። ይህ የምታምኚው የአምላክሽ ስራ ነው! ለኛ ላልገባን ልጆቹ የህይወት ማስተማሪያ መሳሪያው ነሽ። በየዘመናቱ እግዚአብሔር የራሱ ሰው ያስነሳል እና ፍቅሩን እንድንረዳ አንቺንም ስላስነሳልን ጌታችንንም እናመሰግናለን🙏 ይህ የአምላካችችን ስራ ለማድነቅና አንቺም እንድትበረችልን እንጂ የውዳሴ ከንቱ ፈተና እንዲሆንብሽ አይደለም። እናም ጌታችን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በፍፁም አሳባችን በፍፁም ልባችን በፍፁም ነፍሳችን እንወደው ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን🙏 በጣም እወድሻለሁ እህቴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@trhasberhe7738
@trhasberhe7738 8 месяцев назад
ዩቶብሸ እፈልገው ነበር አገኝሁት 2ታቹ በጣም ነው እምወጃቹ ❤❤
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Love you too🤍🫂
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከፀጋ ጋር ይስጥልኝ ፀጋውን እለት በእለት ይጨምርላችሁ ይጨምርልሽ በመዳፉ ያኑርሽ ተባረኪልኝ እኔ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት አንቺን በፍቅሩ የጠራ እኛንም ይጥራን ወደቤቱ ይመልሰን በጣም ነው ምናመሰግነው የእግዚአብሔር ጥበቃው ይብዛልሽ ሰላም ሁኚልኝ ትንሽዋ እህቴ❤
@Tihitina52
@Tihitina52 8 месяцев назад
እህቶቼ በጣም ነው የማመሰግነው።እመቤቴ ለሁላችንም ጥንካሬውን ትስጠን።እነንተንም እስከመጨረሻው ትረዳቹ።
@eyoblemma9599
@eyoblemma9599 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Amen🤍🙏🏼
@tinawolde9826
@tinawolde9826 8 месяцев назад
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ . ዛሬ እናንተን የመሰለ የተዋህዶ ፍሬ በማየቴ ደስ ብሎኛል.ለልጆቻችን መልካም ምሳሌ ናችሁ, እግዚአብሔር ያፅናችሁ እኔም እንደ ወላጅ እናንተን አይቼ እራሴን ታዘብኩት..... ቃለ ሒወት ያሰማልን እህቶቼ. በርቱልኝ. የሀለታችሁም ቤተሰብ ሆኛለሁ.
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 8 месяцев назад
Keep up the good work. I can possibly be your mom age wise but I learned a lot from both of you young girls. I wish we had smart wise girls like you both in my young days.
@abanobkute
@abanobkute 3 часа назад
Ebakachu ehtoche mn aynet mexhaf endale rasu alaqm, slachu recommend argun hiwetachnn endiet memrat endalebn daily activitachn makatet yalebnna yelelebnn yemimekr yanebabachut hone mtaqut pls ngerun betarik, menfesawi gedl hone hulum mtaqut pls, be ewqet staweru betammmmmm tasqenalachu !
@Mahderabebe2223
@Mahderabebe2223 22 дня назад
የኔ አንቁወቺ በክርስቶስ ፍቅር አወዳቺሁአለሁ ☦️🤲💗💗💗💗
@Black-lioness
@Black-lioness 8 месяцев назад
It is refreshing to my little sister’s name.. two beautiful souls to reunite for Jesus.
@ADOGTUBE
@ADOGTUBE 4 месяца назад
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ ትልቅ ስብከት ነው እውነት በጣም አክባርያችሁ ነኝ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Месяц назад
እህቶቼ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችዋለዉ❤❤😊
@KidiSmall
@KidiSmall 2 месяца назад
ዳሪክዬ እውነት ቀኑን ሙሉ ብሰማችሁ አልጠግብም ሁሌም በሁለታችሁ በኩል እግዚአብሄር ይገስፀኛል መንፈሳዊ ምክር ስፈልግ የእናንተን ቪዲዮ እያየሁ እጠነክራለሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ዳሪክየ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 День назад
ጎበዞች
@agape134
@agape134 5 месяцев назад
Darik, your words are full of spiritual wisdoms. What I loved most is that you speak what you have seen and experienced in your life. I’m so blessed and thank you!!!! Can’t wait for your future videos. ”በዚ​ያች ሰዓ​ትም ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ በመ​ን​ፈስ ቅዱስ ደስ አለው፤ እን​ዲ​ህም አለ፥ “የሰ​ማ​ይና የም​ድር ጌታ አባት ሆይ፥ ይህን ከዐ​ዋ​ቂ​ዎ​ችና ከአ​ስ​ተ​ዋ​ዮች ሰው​ረህ ለሕ​ፃ​ናት ስለ​ገ​ለ​ጥ​ኸው አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ፤ አዎን፥ አባት ሆይ፥ ፈቃ​ድህ በፊ​ትህ እን​ዲሁ ሆኖ​አ​ልና።“ ‭‭የሉ​ቃስ ወን​ጌል‬ ‭10‬:‭21‬
@larontamiru5085
@larontamiru5085 8 месяцев назад
You girls woke me up really. It is videos like these that aid in consistency. Thank you. Kibret Yistilign
@ናታኔምነኝታናሽኣገልጋይ
እህቶቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ🙏 ውስጤላይ የነበረው ጥያቄ እግዚአብሔር በናንተ ላይ ኣድሮ ስለመለሰሊኝ ምስጋናው ይውሰድ እና በርቱሊኝ ። እግዚአብሔር እስከመጨረሽታ በቤቱ ያፅናቹ🙏❤
@orthodox_animation
@orthodox_animation 8 месяцев назад
by far, this is the best spiritual podcast for me
@firaolkebede4868
@firaolkebede4868 8 месяцев назад
beautiful spiritual& strong sisters God bless you all of you
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Amen🙏🏼
@LemiNima
@LemiNima 8 месяцев назад
Darikey yene konjo betam tetekimignalesh betam gobez seat nesh e/r fitsameshen yasamirewu...❤❤❤❤❤❤
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Amen🥰🙏🏼
@hanamarem6300
@hanamarem6300 3 месяца назад
የኔ ቆንጆ ዛሬ ነው ያየሁሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@brkti2123
@brkti2123 3 месяца назад
Oh! my role models brkti❤&darik❤ I know brkti before 3 years. ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ በርቱ 😘
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg Месяц назад
በርቱ
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 8 месяцев назад
እህቶቻችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን በጣም ደስ የሚል አሥተማሪ የሆነትምህር መልክ ነበር ቀሪዉ ዘበናቹ በቤቱ ይለቅ አሜን እዉነት ነዉ መፈሳዊነት እናስቀድም !!!
@user-gw7ug8mh5o
@user-gw7ug8mh5o 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ እህቶቼ አረዳዳችሁ ፣ እይታችሁና አገላለፃችሁ ይማርካል በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ። Next part please
@muludigital5179
@muludigital5179 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ እህቶቼ:: ብዙ ተማርኩባችሁ!!!! መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ!!! በርቱ👏👏👏👏
@dariknigusu
@dariknigusu 6 месяцев назад
Amen🤍🙏🏼
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 8 месяцев назад
I would like to request a video on how to pray. Like Brukti mentioned the book of Fetha Negest, she discuss how to pray.
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@eyoblemma9599
@eyoblemma9599 8 месяцев назад
🎉 እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰሽ
@orthodox_animation
@orthodox_animation 8 месяцев назад
this is the topic all we need🥰🥰
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 3 месяца назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ቅድስትአርሴማእናቴ
@ቅድስትአርሴማእናቴ 8 месяцев назад
My two role models thank for this podcast please keep it up my sister s GOD bless u all 🙏❣️
@simretmesfin3568
@simretmesfin3568 2 месяца назад
እግዚአብሄር ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን
@aynalembeyene9846
@aynalembeyene9846 3 месяца назад
እናመሰግናለን እውነት ብዙ ተማርኩ ❤
@user-yc5fi4px2s
@user-yc5fi4px2s 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ።
@anduamlakfikadu
@anduamlakfikadu 8 месяцев назад
ዳሪክ ያህዌ የእግዚአብሔር ኮቴ ነው ወደ አዳም የሄደበት አዳም በለስ ስር የተደበቀ ጊዜ
@MahletAbadi-e4v
@MahletAbadi-e4v Месяц назад
በመንፈሳዊ ህይዌቴ እንድበረታ ትምህርት የሆንሺኝ ኣንቺ ነሽ አመሰግናለው ዳሪክዬ
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 8 месяцев назад
Egziabeher Yemesgen 🙏 Enanten saye Ethiopia Tesfa Alat Egziabeher Aytewatem, Gobezoch Bertulen Lijocha 🙏❤️
@yohannesalemayhue9333
@yohannesalemayhue9333 8 месяцев назад
As an orthdox chrstian we have to the willing of God we need to partcipate the holly commuinon that is the great weapon to smahs the devil.
@madesign21
@madesign21 8 месяцев назад
ሁለት የምወዳችሁ እህቶች ❤❤❤
@elias.z
@elias.z 4 месяца назад
በርቱልን
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 8 месяцев назад
ሰላም ዛሬ ነው ፎሎ ያረኩሽ እና በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ በጤም ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት🙏🙏😇
@etetuabebe2306
@etetuabebe2306 8 месяцев назад
ዳሪክ ማለት የወርቅ ገንዘብ ፤ ክብደቱ ስሞንት ግራም ተኩል ያህል ነው።
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
🤍🙏🏼
@Kidu256
@Kidu256 7 месяцев назад
fetari abzto yemarkachu mareye ❤gn episode 2 yetale tolo belu enji ahaaa bertulegni ewdachuwalhu betam brkitim enamsgnalen ehete
@dariknigusu
@dariknigusu 6 месяцев назад
Egziabher yakeberelen. Btm yeqerta for episode 2. Things didn’t go as planned. Hope we’ll be back soon🙏🏼🤍
@tsegazeab8868
@tsegazeab8868 8 месяцев назад
ለሁለታችሁም እግዚአብሔር ፀጋችሁን ያብዛላቹ።ለኛም ልጆች የእናንተን አይነት ልብ ይስጥልን።❤❤❤❤❤❤❤
@ኪዳነምህረት
@ኪዳነምህረት Месяц назад
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@natnaelgirma3743
@natnaelgirma3743 8 месяцев назад
Tebareku❤
@tizitazetewahdo9777
@tizitazetewahdo9777 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ እህቶች እናመሰግናለን ❤
@user-xg7oi2ik9i
@user-xg7oi2ik9i 8 месяцев назад
እግዜያብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@tedelagebeyehu8235
@tedelagebeyehu8235 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን.. ❤❤❤❤❤
@melatkestel8624
@melatkestel8624 8 месяцев назад
sharb aderaregesh swedlsh pls endat endemtadergiw asaygn pls pls
@evenalonbb
@evenalonbb 8 месяцев назад
Awo betam and how to dress modesty
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Thank you bemejemeriya and I made a tiktok short video on how I wear my veil🥰🙏🏼
@melatkestel8624
@melatkestel8624 8 месяцев назад
​@@dariknigusu❤❤❤❤❤❤❤
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 8 месяцев назад
Des tlalacu. ❤
@Lililili-vb2dm
@Lililili-vb2dm 8 месяцев назад
beautiful spiritu& strong sisiters good blesz you all of yuo❤
@MahletAbadi-e4v
@MahletAbadi-e4v Месяц назад
❤❤❤
@mesiaba2433
@mesiaba2433 Месяц назад
አብረን የተማርን ዴሪክ ንጉሴ የምትባል best Friend ነበረኝ all most 20yers Ago
@noone-qw9hd
@noone-qw9hd 2 месяца назад
ዳሪክዬ አለባበስ ይሠብካል
@evenalonbb
@evenalonbb 8 месяцев назад
Next redina 😍😤
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 8 месяцев назад
Hana z ኢትዮጵያን ብታቅርቢያት
@mimikebe5572
@mimikebe5572 3 месяца назад
ዳሪክ የወርቅ ሳንቲም ነው ግን እጅግ ውድ
@maniyilshukkorbappu8083
@maniyilshukkorbappu8083 8 месяцев назад
እናመሰግናለን በርቱ
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 8 месяцев назад
Darikje setaweri welesh betadri atselchim ❤❤❤ yenigigir bisltsh yegrmal.anchin yerda egziabher eganm yerdan.ewedachihualhu❤❤❤❤😍😍😍😍
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Egziabher yakeberelegn🥹🤍🙏🏼
@mahletzetewahdo9369
@mahletzetewahdo9369 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን!
@dariknigusu
@dariknigusu 6 месяцев назад
Amen🙏🏼🤍
@yohannesalemayhue9333
@yohannesalemayhue9333 8 месяцев назад
It is powerful conversation.You know threre is a lot free online book Pop shenoda book by english read and prepare kind of converstion.Khy.
@EdomFrewTekabe
@EdomFrewTekabe 8 месяцев назад
Thank you, but Tenzaza,u could have make it shorter
@lemlemtsifete1241
@lemlemtsifete1241 8 месяцев назад
tebareku betam new mwedachu
@orthodox_animation
@orthodox_animation 8 месяцев назад
`me personally i am so disappointed coz ene ethiopia wset hogne enzelazelalw enate eza struggle tadergalachu...appreciate it
@KalkidanDebas-rw2sj
@KalkidanDebas-rw2sj 8 месяцев назад
Huletachihunm betam nw mewedachihu you helped me alot ena andaly selayhuachihu betam des belognal
@dariknigusu
@dariknigusu 6 месяцев назад
🤍
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 8 месяцев назад
ተባረኩ እህቶቼ ❤ የብሩክታዊትን ሊንክ ብታስቀምጭልን
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Amen. It’s already in the title🙏🏼
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 7 месяцев назад
@merontilahun-cp1ne
@merontilahun-cp1ne 8 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@Kalll468
@Kalll468 8 месяцев назад
ተባረኩልን😊😊😊😊
@evenalonbb
@evenalonbb 8 месяцев назад
darik'ye💙💪 How do u make ur tichel🙏
@yordanos_samuel
@yordanos_samuel 8 месяцев назад
Amesegnalew🙏
@ፍቅርአይዋሽም
@ፍቅርአይዋሽም 18 дней назад
ለምንድነው English የምጨምሩት?😮 ለኔ ሳይሆን ብዙ የማያዉቁ ስለሚኖሩ 😊
@NatanimTariku-g2b
@NatanimTariku-g2b 8 месяцев назад
Berchi hiwisha❤
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳችሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berkifekede2823
@berkifekede2823 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@MelkamHan-tk4gx
@MelkamHan-tk4gx 8 месяцев назад
Betam adnakish negn gn lemndn nw tsegurshn mtshefgnw?
@user-jx9bm7bn3f
@user-jx9bm7bn3f 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@birukaraya6933
@birukaraya6933 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@evenalonbb
@evenalonbb 8 месяцев назад
darik'ye💙💪 How do u make ur tichel🙏
@dariknigusu
@dariknigusu 8 месяцев назад
Yene konjo…how to what? Altenebebelgnm 🙏🏼
@evenalonbb
@evenalonbb 8 месяцев назад
ሻርፕ እንዴት ነው ምታስሪው
Далее
የመንፈሳዊ ህይወት ጉዞዬ @dariknigusu
54:27
Prank Orchestra
00:10
Просмотров 852 тыс.
World’s Tallest Man VS Shortest Woman!
15:07
Просмотров 18 млн
Q&A
42:47
Просмотров 3,8 тыс.