Тёмный
No video :(

ክርስቶስ ስለምን በሥጋ መጣ? እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! 

Evangelist Yared Tilahun
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

የገና ወይም ጌኒአ (አዲስ ኪዳን በተጻፈበት ግሪክ = የልደት) በዓል በምናከብርበት ዋዜማ ላይ እንገኛለን። ይህንንም መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የጎልደን ኦይል አገልግሎት አጋሮችን እንዲሁም በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎችን እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ለማለት ይህ ቪዲዮ ተዘጋጅቷል። የልደት በዓል ከመብላት ከመጠጣት፣ ስጦታ ከመለዋወጥና እንደ ቤተሰብ ከመሰባሰብ ባለፈ ትልቅ መለኮታዊ ሚስጥር ያዘለ እንደ መሆኑ "ጌታችን ለምን ተወለደ? ክርስቶስ ለምን በሥጋ መጣ? አምላክ ለምን ሰው ሆነ?" በሚለው ሃሳብ ላይ በማሰብ፣ በማሰላሰልና በመወያየት ልናከብረው ይገባል። ይህ ቪዲዮ በጎልደን ኦይል አገልግሎት ፕሬዘዳንድ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የቀረበ ሲሆን በዚህ የዘመናት ግዙፍ ጥያቄ ላይ ሰባት ነጥቦችን ከዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አንድ በማንሳትና በመጨረሻው ላይ በማተኮር ትምህርት ይሰጣል።
መልካም የ2015/2023 ዓ.ም የልደት በዓል
www.goldenoil.org

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ወንጌላዊ ያረሬድ የተባረክ ለምልም
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 Год назад
ኑርልን አባቴ የዮሐንስንም ራዕይ አስተምረን
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
ገና የምን ኖርበት ህይወት እንጂ" የአመት በአል አይደለም"" ።።።።።።።። አንተማ እንደሥምህ ወንጌላዊ ነህ ዘርህ ይባረክ!!!!!!
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 2 месяца назад
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah
@belhumamo797
@belhumamo797 Год назад
ወንድማቸን ተባረክልን ሁሌም ትምህርት የሚባርክ ነዉ
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Год назад
ጌታ ይባርክህ ወ/ም ያሬድ መንፈሣዊ ነገር ከአይምሮ ጋር ብርቱን ግኑኝነት ስለአለው የምትናገረውና የምታስተምረውን ተጠንቅቀህ በመረዳት በእውቀት መሠረት የሚያሲዝም ነው እጅጉን አብዝተህ ተባረክ።
@ELSHADDAI4443
@ELSHADDAI4443 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን፡ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Год назад
የጌታ ባርያ የእግዝኣብሄር ሰው አሁንም ጸጋ ይብዛልህ ብዙዎች ብኣንተ ተጠቅመዋል ጠለውጠዋል ጥርት ያለ ንጽህ ወንጌል ስለምታስተምር ከ 🙏🏻🇪🇷❤️🇪🇹🙏🏻
@user-jf9em3nw1q
@user-jf9em3nw1q Год назад
የዕርሶን ትምህርቶች ደጋግሜ ብማር አይሰለቸኝም ጬኸት፣ ሁካታ፣ ግርግር የሌለበት ጥርት ያለ ቅድስ የእግዚአብሔር ቃል ። ከትምህርቶ ብዙ አትርፊያለሁ ፀጋና ሰላም ይብዛሎት።
@almazguta4665
@almazguta4665 Год назад
EgzabEr. Yebareke. Yemegerm. Melekt🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@wogeneayane5904
@wogeneayane5904 Год назад
እጅግ የማክብህ፤ የምውድህ ወንድም ያሬድ አንተንም፤ ቤተስብህንም እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እና ለ 2023 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረስህ ። በቪዲዮ መልክቶችህም ተባሪኪያልሁ ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
@DanielDaniel-se1is
@DanielDaniel-se1is Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ
@zewdugonte7331
@zewdugonte7331 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሁል ጊዜ በትምህርቶችህ እባረካለሁ፡፡ ገና የሚለውን ቃል ፍቺ ስለነገርከን ደስ ብሎኛል ባህላዊ ወይም ልማዳዊ ንግግር ይመስለኝ ነበር፡፡
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 Год назад
Amen enkwan abro adersn tebark keri zemnh yebark
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 Год назад
እግዚያብሔር ይባርክህ
@tesfagiorgieszerga2537
@tesfagiorgieszerga2537 Год назад
wow amazing revelation . Evangelist yared God blesses you.
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 Год назад
ወ/ዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ፀጋውን ያብዛልህ ።
@almazguta4665
@almazguta4665 Год назад
Enkuan. Kenbetesboche. gar. LEgetachen. Lemdanetachen. LEyesus. KEstis Ledet. Beselam. Aderesacheh Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@amanuel5474
@amanuel5474 Год назад
እጅግ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ያሬዶ! We Love you bro!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Год назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድማችን ያሬድ ይህ እውቀት ከእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እናንተ ራሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆናችሁ፣ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውስጣችሁ እንደሚኖር አታውቁምን? 1 ቆሮንቶስ 3:16 NASV በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ እያንዳንዳችን የእርሱ ቤተ መቅደስ ማደርያ በመሆናችንና ወደ እግዚአብሔር የመቅርብና የልጅነት ስልጣን ላበቃን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለዘላለም እስከ ዘላለም ለእሱ ብቻ ይሁን አሜን አሜን
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 Год назад
መምህር ያሬድ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ:: በመልዕክቱ ብርሃን ተካፍያለሁ አመሰግናለሁ::
@sunnyhaile6488
@sunnyhaile6488 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@rosemare8314
@rosemare8314 Год назад
Wondimachen geta yebarkh
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Год назад
አመሰግናለሁ ገና የሚለውን ቃል ስሰማው የተለምዶ ይመስለኝ ነበር በጣም ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 Год назад
Tebrk wondme wegelawi yared❤️❤️❤️
@adexgeta6679
@adexgeta6679 Год назад
እጅግ ተባረክልን ፣ ስለ ተወደደው ህያው ቃል አስተምህሮት ተባረክ ።
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 Год назад
የእየሱስ ክርስቶሰ መወለድ መ ምጣት አማንኤል ሆኖ በኔ በመ ምጣቱ ምክንያት ከሀጢያት በሽታ ስለአዳነኝ እና ባልተፈጠርኩበት አላማ ስኖር የነበርኩትን ውስጣዊ ማንነት ከሆሞ ሴክሸዋል እነት በረቀቀ ሁኔታ ስለአላቀቀኝ ስለለየኝ ትዳሬ ስለታደሰ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንጌል ስለተገለጠ እሰብካለሁ። እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ቀን ከነቤተሰብህ በሰላም አደረሰህ ተባረኩ።
@elsabetpahulis5046
@elsabetpahulis5046 Год назад
በብዙ በጣም የምወድህ ያሪድዬ መንፈሳዊ አባቲ (ወንድሜ ) ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልኝ እስከ መላው ቤተሰብህ!!!
@Sunem7
@Sunem7 Год назад
Amazing! I listen this all the week. I love Jesus ❤ He is my life hallelujah .Evangelist Yared you are blessed 🥰🙏
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun Год назад
Thanks for listening
@Adonai2320
@Adonai2320 Год назад
ውድ ወንድሜ ያሬድ፡ ጌታን ስላንተ ሁልጊዜ እባርከዋለሁ። እንኳን ከነውድ ቤተሰብህ በሠላም አደረሰህ።
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Год назад
ድንቅ ትምህርት በእውነት ጌታ ይርክህ። የወቅቱ እና የጊዜው መልእክት ሰለሆነ የዘራኸው ቃል ፍሬ አፍርቶ ለኔም ለቤስቦቼ እንዲሁም ለመላው አለም በተቀደሰ ክፋት ቁጣ ምቀኝነት በሌለው ልብ ያፍሰሰልን። እንደ ቃልህ ፀልይልን ።ወንድማችን ያሬድ ሁሌም የክርሰትና ጉልበታችንን አንተን እና የወንጌል አርበኞች እግዚአብሔር ደብቆ ያሰቀመጠልን ሀይላችን ናችሁ። ጌታ አሁንም አሁንም የመገልጥ ሐይል እውቀት ጨምሮ ያብዛልህ። ተባረክ። መልካም የጌታችን የእየሱሰ ክርሰቶ የልደት በዓል ከነበተሰቦችህ አደረሰህ።
@selammelese6512
@selammelese6512 Год назад
Glory to the almighty God!!!! Evangelist Yared may God bless you more and more 🙏
@user-bf4mg8nd6p
@user-bf4mg8nd6p Год назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ፡፡
@efremgsilassei9661
@efremgsilassei9661 Год назад
ከዚህ በላይ አይኖችክ ይከፈቱ ወንድሜ
@birukteshomebura
@birukteshomebura Год назад
ሰማይን ከምድር ያገናኘልን ጌታ ይባረክ! በጣም የተወደድክ ወንጌላዊ ያሬድ እንኳን አንተና ቤተሰቦችህን አደረሳችሁ! 😍
@alemtshaygetachew3493
@alemtshaygetachew3493 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይርዳኝ የማይከብርበት ከእኔ ይቆረጥ አንድ እርምጃ መጠጋት ይሁንልኝ
@frayg6560
@frayg6560 Год назад
What a wonderful teaching may God bless you and your family🙏🏾🙏🏾❤️
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun Год назад
Thank you so much!
@tadelechtelila2027
@tadelechtelila2027 Год назад
ወንድሜ ያሬድ እንኮን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱሰ ክርሰቶሰ የልደት በአል አንተንም ቤተሰብህንም በሰላም አደረሳችሁ ተባረክ።
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Год назад
ለምን እንደዚህ እየተማርን አናስተምርም ታድለናል እኮ! ከመንፈስ ቅዱስ ትምህርት ቤት- ተባረክልን በጣም ወንድሜ ሆይ !!!
@samiatresso6544
@samiatresso6544 Год назад
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!!
@mesuyohannes3522
@mesuyohannes3522 Год назад
Enikon abero adersen
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 Год назад
አዎ ወንጌልን ለአለም ህዝብ ሁሉ እመሠክራለሁ መስክሬአለሁም ታላቅ የምስራች አማኑኤል ተወለደ እግዚአብሔር ቃሉን ላከለኝ አምኘ ወሰድኩ ቃሉ በውስጤ ሰርቶ ፅንስ ሆነ ስጋ ለበሰ በኔ ውሎ አድሮ ሰው ሆኖ አማንኤል ሆኖ እውነትን ፅድቅን ቅድስናን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይዞ አማኑኤል ሆኖ በእኔ መሀፀን ተወለደ የእየሱስ መወለድ ምጣት ከ 2 ማንነት ወደአንድነት ያመጣኝ እና ወደተፈጠርኩበት ማንነት ከጠፋሁበት መለሰኝ የአየሁትን የዳሰ ስኩትን የተፈወስኩትን እመሠክራለሁ። ጠላት ቢፎክርብኝም እውነቱን እገልጣለሁ ገልጫለሁም በመመሥከሬ እየቸሳደ ድኩ እየቸባርኩ ነው ግን በእግዚአብሔር ሀይል አሸንፋቼዋለሁ እየሱስ ጌታ ነው ። ተባረክ ወንድሜ ስለመረዳትህ ጌታ ይባረክ እኔ የተሰራሁበት በዚህም ሁኔታ ስለሆነ ወንጌል ያሸንፋል እልልልል ።
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
የሚወድህ የእግዚአብሔር ሰው የአባቴ ብሩክ ወንጌላዊ ያሬዶ እንኳን አብሮ አደረሰን ላንተም ከመላው ቤተሰብህ መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ረዥም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልህ
@fevenyemane2346
@fevenyemane2346 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ። እኔ በሰወች ልብ ውስጥ እንድኖር ሳይሆን ኢየሱስ ክርስቶስን : በሰወች ልብ ውስጥ እንዲኖር ማድረግ ነው ። እንዳልክ እንዲሁ እያደረክ ስለሆነ ፣ ስለ ትጋትህ እግዚአብሔር ይመስገን ። በጣም እንወዳሀለን!!!
@sofoniyassofi2148
@sofoniyassofi2148 Год назад
በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ተባረክ
@mezgebufita9746
@mezgebufita9746 Год назад
እለቱን የዋጀ መልካም ትምህርት ተባረክ ያሬድሻ
@deginetbatiso3040
@deginetbatiso3040 Год назад
batami yamwodki yardi inkani adarsk selayhu dase beloygale
@biniyamtesfaye3250
@biniyamtesfaye3250 Год назад
Yaredsha tebarek bante ejeg bezu teteqemenal... gen revelation asetemeralew bleh neber ena esun begel eyetebekugn new ena bezi amet men asebehal lemalet new tebarek🙏
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 Год назад
🙇‍♂️🙇‍♂️🥰🥰🥰🥰
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 Год назад
God bless you !!🙏 you are our blessing for the body of Christ!!
@bet-elgelan9735
@bet-elgelan9735 Год назад
You are Blessed !!
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun Год назад
Yes we are
@elsabetpahulis5046
@elsabetpahulis5046 Год назад
ለጌታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት የመታሰቢያ ቀን እንኳን አብሮ አደረሰን ያሪድዬ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
እንዲሁ ይሁንልን ያሬዱ ተባረክልን 🙏
@heavenbakery308
@heavenbakery308 Год назад
Enqwan abero adersen ❤
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ያሬዱ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያሬዱ ተባረክ በብዙ 🙏
@adubadane7602
@adubadane7602 Год назад
Amennnn🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏enkuwan abero aderisin amennnn
@honeyb4984
@honeyb4984 Год назад
እንኳን አደረሰህ ከቤተሰቦችህ ጋር እናመሰግናለን ተባረክ ወንድማችን🙏🏽💕
@haylegebreladinew7322
@haylegebreladinew7322 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛልህ። እንኳን አብሮ አደረሰን! መምህር በጣም ጠፍተሃል ከቃል ማዕድ ለመመገብ በጉጉት እየጠበቅን ነው የቀጣይ መጽሐፍ ጥናት የተያዘ እቅድ ካለ ቢነገረን ደስ ይለኛል።
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
ተባረክ ያሬድዬ!! ድንቅ ትምህርት!!የማዝነው ልደት አክባሪዎቹ የተጠቀሡትን አላማዎች መሣታቸው ነው. አማኝ ነኝ ልደት በአል ብዬ አላከብርም!!!የልደቱን ጌታ በማወቄና የመጣበትን አላማ ለበአል አለመሆኑን በመረዳቴ ነው!!!
@createchanneladisabeba956
@createchanneladisabeba956 Год назад
Thank you
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 Год назад
ተባረክ ወድሜ እንዲህ ማለት እንችላለን ማለት ነው ምሳሌ(symbol) የነበረው በሰው የተሰራው መቅደስ ተለውጦ እግዚአብሔር የሰራው ሰው ወይም እኛ ቤተመቅደስ ወይም የግዚአብሔር ማደሪያ ሆንን:: የእግዚአብሔር በህዝቡ መካከል መሆን ምልክት (symbol) የነበረው በሰው የተሰራው ታቦት ተለውጦ ወይም ተወግዶ እውነተኛው እግዚአብሔር (ቃል) በእኛ አደረ :: እንግዲህ በአዲስ ኪዳን ቤተመቅደሱ ሰው የሰራው ድንኳን ወይም ህንጻ ሳይሆን በእግዚአብሔር አምሳል የተሰራው ሰው ሲሆን ታቦቱ ሰው የሰራው ምልክት ግራር ሳይሆን እራሱ ክርስቶስ ነው (አማኑኤል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር) ለእዚህ ነው ወደጥላ አንመለስ እውነተኛው አካል ተገልጧል የምንለው፥፥ በሰው የተሰራው ታቦት አሁንም ካለ ምኑን አዲስ ኪዳን ሆነው ታዲያ? ተባረክ አቦ
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow Год назад
May God continue to bless you Yaredo!
@selamadan1095
@selamadan1095 Год назад
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ
@jerusalemtermeer5982
@jerusalemtermeer5982 Год назад
እጅግ የምወድህ ዉድ ወንድሜ እንኳን አቡሮ አደረሰን ❤🙏🏽ከነቤተሰብህ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤🙏🏽
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 Год назад
ዋዉ እንዴት ደስ ይላል ጌታ መንፈስ ቅዱስ ስለገለጠልህ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግነዋለው ወንድም ያሬድ እንኳን አደረሰን ቤተሰብህናአንተን አገልግሎትህን ጌታ ይባርክህ
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 Год назад
God bless u, dear Evangelist!
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን።
@yahwehworshipminstry
@yahwehworshipminstry Год назад
WoW🙏‼️ I Respect and Honor you too♥️♥️♥️♥️♥️
@meseretdesta3633
@meseretdesta3633 Год назад
Thanks Yareda!!! I Love you and you preaching!!!Continue like this
@messya7125
@messya7125 Год назад
Thank you 🙏🏼
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 Год назад
የዳቢሎስን ስራ ሊዬፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስን በኔ ላይ የማንም እጅ የሌለበት ከእሱ በሱ እራሱ በኔ እየሱስን ገለጠው ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን በእየሱስክርስቶስ በኩል የጠራኝ እንዳገለግለው ቀብቶኛል እና ።
@truthfirst630
@truthfirst630 Год назад
ያ ሌላ ይሄ ሌላ ቃሉ እንደዛ አላለም በቅድሚያ
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 Год назад
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ በውስጥህ ባስቀመጠው ታላቅ ጸጋ ብዙ ተጠቅመናል ይሄንን ላደረገ አምላክ ምስጋና ይሁን:: ወንድሜ ያሬድ እባክህ የአምላክ ስጋ መልበስ እና በምድር መገለጥ ሚስጢር ነገርከን ድንቅ ነው እስቲ ደሞ ጌታ ሞትን ድልን አድርጎ በትንሳኤ የማይበሰብሰውን ስጋ ለብሶ በአብ ቀኝ ይህንን ስጋ እስካሁን ለብሶ መገኘት ሚስጢር ምንድነው? ይሄ ትልቅ ስለክርስቶስ አማላጅ አስታራቂነት አለመግባባት ይፈታል ብዬ አምናለው
@amanuelwondimu8407
@amanuelwondimu8407 Год назад
yaredesha tebarek...when are you going to start teaching revelation...bless you
@biniamyohannes5512
@biniamyohannes5512 Год назад
Enkuan aderesek Melkam gena lantem le betesebihim!
@adexgeta6679
@adexgeta6679 Год назад
የእግዚያብር ሰው ስጋ ለበሰ እና ስጋ ሆነ ልዩነት የለውምን ? ሆነ የሚለውን ፣ ብናፀናው አይሻልምን ።
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 Год назад
ሰባት ሰበቦች የእግዚያብሄር ልጅ ስጋ የለበሰበት አምላክ፡ሰው የሆነበት ምክንያት በዮሃንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 እንደ ሚተነግረን 1- የእግዚኣብሄርን ህይወት ለሰው ለማካፈል ነው(4)! 2-ጨለማን ለመግፈፍና እውነተኛውን ብርሃን ለመሆን(5) 3- ለሰው ልጆች የእግዚኣብሄርን ልጅነትን፡ስልጣን ለመስጠት (12) 4-ስጋ ለባሽ ክብሩን እንዲያይና እንዲካፈሉ (16) 5- የማይታየውን አምላኽ ለማሳየት! (18) 6- በግ ለመሆን የዓለም ሓጢያት ለማስወገድ የሓጢያት መስዋእት ለመሆን (29) 7- ሰማይና ምድርን ለማገናኘት ሰማይና መንግስትን በአንድ መንግስት በአንድ አስተዳደር ውስጥ ለማስገባት ነው! (51,52)
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 Год назад
ሰማይንና ምድርን የማስታረቕ በአንድ፡መንግስት የመጠቅለል ሚስጢር ምንድን ነው? መቅደስ ማለት የሰማይና የምድር መጋጠም ቦታ ነው!ከሰማይ የሚገዛው እግዚያብሄር በመቅደስ ተገኝቶ ማንነቱ ያንን ቦታ ሲያጥለቀልቅ ምድርን ከዛ ሲገዛና ሲያስተዳር የሰማይና የምድር መጋጠሚያ ቦታ መገናኛ ነጥብ ይሆናል! የእግዚኣብሄር በሰማይ ያለውን ክብሩን ጽድቁን ክብሩን ስልጣኑ በምድር በማድረግ ክብርን መግለጥ ምድርን የመንግስቱ አካል ማድረግ ፍቃዱ ስለሆነ በመቅደስ አማካኘት በሰማይ ያለው አምላኽ በምድር ይገለጥ ነበር!የሰማይ መንግስት በምድር የሚገለጥበት መድረኽ ቤተመቅደስ ነው! የመቅደሱ አደባባዩ ቅድስቱ ምድርን የሚወክል ሲሆን ቅድስተ ቕዱሳን ደግሞ ሰማይ ይወክላል። እነዚህ ተገጥመው በአንድነት ቢሆኑም ወደ ቅድስተ ቅዱሳን (በሰማይ ወደ ተመሰለው) ማንም እንዳይገባ በመጋረጃ ተከልሎ ነበር።ይህም የሰማይ መንግስትና የምድር ግዛት የተለያዩ መሆናቸውን ግድግዳ እንደነበር ነው። እግዚኣብሄርም ከቅድስተ ቅዱሳን ሆኖ በሊቀካህን አማካኘት ግዛቱን ወደ አደባባይ (ወደ ህዝቡ) በምድር ወደ ተመሰለው ያፈስ ያሰፋ ነበር። ነገር ግን ምድርና ሰማይንም የሚለይ መጋረጃ ነበር። ኢየሱስ የመጣው ይህን የተበላሸውን ለማስተካከል መጋረጃውን በመቅደድ ግድግዳውን በማፍረስ በሰማይ ያለው የአምላኽ ሕልውና በምድር እንዲኖር የሰማይ ግዛትና የምድርን ግዛት ለመጠቅለል ነበር።እግዚኣብሄር በኢየሱስ ስጋ በመሆኑ ሰማይና ምድርን የሚጋጠሙበት ቤተመቅደስ በመሆን ሰማይንና ምድርን አንድ አደረገው በሰማይ የሆነው የአምላክ መገኘትና ፍቃድ የእግዚኣብሄር ግዛት በኢየሱስ ቤተመቅደስነት በምድርላይ በመፈጸም ሁለቱን መንግስቶች አንድ አደረገው! የኢየሱስ ስጋ፡መልበስ አምላክ በሰማይ ያለው ግዛቱን በኢየሱስ ስጋ በምድር መንግስቱን እንዲተክል አስችሎታል።እየሱስ በስጋ ሲገለጥ የእግዚኣብሄር መንግስት በስጋ ተገልጦ ማስተዳደር ጀመረ! ኢየሱስ የእግዚያብሄር መንግስት ነው!
@danieldegaga8571
@danieldegaga8571 Год назад
ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ እያልኩ አንዲት ጥያቄ ነበረችኝ እርሱም ክርስቶስ ለምን ስጋ ለበሰ ነው የሚባለው? ወይስ እግዚአብሔር ለምን ስጋ ለበሰ ነው መባል ያለበት ? ምክኒያቱም እግዚአብሔር ኢየሱስ ሆኖ ወይም ስጋ ለባሽ ሆኖ ከዘላለም በፊ ነበረ ወይ? ዓለም ሳይፈጠርስ ልጅ ሆኖ በሰማያት ነበርን ብትችል በትምህርት መልክ ብታስተምረው ፀጋ ይብዛልህ።
@abenezerjudah1688
@abenezerjudah1688 Год назад
ወንድሜ ከጀርባህ ያለው መዛግብት ሁሉ ነብስ ። መፅሐፍ ቅዱስ በመንፈስ መረዳት የሚገለጥ ነው። ግን ባለህ ቅንነት ምክንያት አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ። ከተመቸህ ስልክ እተውልሀለሁ?
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football Год назад
Happy holidays brother Yared!
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun Год назад
Same to you!
@deslegnezewde7674
@deslegnezewde7674 Год назад
የተከበረክ ወነድም አንድ ጥያቄ አለኝ ብታስተምርበት ደስይለኛ የየሱስ ስጋ የሰው ወይስ መለኮት ስጋ
@birhan3282
@birhan3282 Год назад
Br. Shalom, Did you start teaching revelation ,
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Год назад
ወንድም ያሬድ አንድ ጥያቄ አለኝ ታህሳስ 29 እውነት የክርስቶስ ልደት ቀን ነው ?
@Via-Jesus-to-heaven
@Via-Jesus-to-heaven Год назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ:: የኣንተን ትምህርት ሁሌ ባይሆንም መከታተል ከጀመርኩ 13 ኣመት ይሆነኛል:: እግዚአብሔር በኣንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ኣመሰግነዋለው:: ሌላው የሚደንቀኝ ከመንፈሳዊ ውጭ ያለህ እውቀትና ከመንፈሳዊው ጋር የምታገናኝበት ጥበብ ነው:: እዚህ ቪድዮ ላይ ስላልከው ኣንድ ኣረፍተ ነገር ላይ ጥያቄዬን ላቅርብ እግዚአብሔር በምድር ላይ ብዙ መቅደሶች ኣሉት ስትል ሰማሁኝ እግዚአብሔር ብዙ መቅደሶች ኣሉት? ወይስ ኣንድ መቅደስ? ወደ ኤፌሶን 2 21፤ በእርሱም ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል፤ ይላል እና በኣለም ላይ ያለነውም ክርስትያናት ሆንን ያንቀላፉት እዛው እየሱስ የጀመረው ኣንዱ ቤተ መቅድስ ውስጥ በመገንባት ነው የእግዚአብሔር ቤተ መቅድስ የሆንነው:: እንደዛ ካልሆነ እግዚአብሔር ብዙ ቤተ መቅድሶች ኣሉት ልንል ነው:: ይሄ ደግሞ በመጨረሻ ከሰማይ ከምትወርደው ኣንዷ ቤተ መቅደስ ጋር ልዪነት ኣይኖረውም ወይ? You are blessed
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun Год назад
ወንድሜ ዘካርያስ ልክ ነህ ዩኒቨርሳሏን ቤተክርስቲያን ስናስብ አንድ ቤተ-መቅደስ ነው። እኔ ግን ብዙ ያልኩት በዓለም ዙሪያ የተበተኑትን አጥቢያ ቤተክርስቲያናትን እያሰብኩ ነው።
@Via-Jesus-to-heaven
@Via-Jesus-to-heaven Год назад
ተባረክ ወንድሜ ያሬድ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሠቢያ አደረሳችሁ።
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 Год назад
ከመላ ቤተሰብህ ጋር ስለ ልደቱ የመታሰብያ በዓል አደረሳቹ ስወዳቹ ስለ ቅዱስ ቃሉ ግልጠት ክብር ለጌታ ስለ አንተም መልክተኝነት ምስጋና "ገና "ሚለው ቃል በዚ መልክ አላውቀውም ነበር በሀገር ውስጥ ስላለህ አዳዲስ እንቅስቃሴዎችህ ከጌታ በጥንቃቄ አድምጠህ ከሱ ተንቀሳቀስ እስካሁን ለኔ ጥሩ ነው።ነገር ግን ከዛሬ ሶስት ቀን በፊት ያለፈቃድ በለሊት በሰው ጊቢ በጋቢ ተሻፋፍነው የመጡ ጢቂት ተሰጥተው የማያደምጡ ሰዎችን ለማስተማር ቆመህ አይህ ነበር ከባለቤቴ ጋር ፀለይንልህና በምን ላግኘው ስል ይህን የጊዜውን ቃል አድምጫ በዝያው ፃፍኩልህ እየመረመርክ ፀልይ ተጠንቀቅ በሁኔታዎች በሰዎች በቀድሞ የአስተምሮት ስኬት ወዳልተጠራህበት ተልኮ ምናልባት እንዳትገባ የቆምክበት ትንሽዬ ኙልኚትም አርገህ ነበርና የቤ/ክ ምስረታም ምታስብ ከሆነ? ምንስቲሪውን አስተምህሮትህን አጠንክረህ ቀጥል። ሀገር ውስጥ ካለህ 09 11 99 36 33 ደውል ለአሁንም ለወደፊት እንዳስለመደህ እርሱ ይምራት ተከናውን
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 Год назад
ጎልደን ኦይል ማለት ምን ድነው? በኣማርኛ ስም ኣጥተህ ነው?
@getahungishen7117
@getahungishen7117 Год назад
ትምርቱ ጥሩ ነው ነገር ግን ፍጡር የመሆኑ የሚለው አባባልህን ሥጋ የመልበሱ ሰው ሆኖ የመገለጡ በሚል ቃል ቢሆን የተሻለ ነው ሙስሊም ፈጣሪ አይደለም ፍጡር ነው ስለሚሉ ነው ።
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 Год назад
gena - meaning tewelede new ገና ማለት ልደት ማለት ነው።ትልቁ የክርስትና ሚስጢር ተሰግዎ- እግዚያብሄር በስጋ መገለጡ ነው!የክርስቶስ በስጋ መምጣት ትልቅ ሚስጢር ነው ረቂቅ ምጡቕ ነው!
@asliruessom3573
@asliruessom3573 Год назад
ባዐል፡እብዑሉ፡ዝበጺሑፍ፡የለን፡ምይቱ፡ክምዚተንሰእ፡ቢልቢኻ፡ታአምን፡ባፍካ፡ቲዛርብ፡ክምተዋሆዶ፡ሐርዳካ፡ተብዒል፡መስዋእቲ፡ማለት፡ኢዪ፡የሁ፡ዺሕር፡በሊዐም፡ወቦሰር፡ይከይድ፡ነበረቂዲሚ፡ክሊተሺሒ፡ዐሙትዪ፡ምይቱ፡ገና፡ባዕሕቲቡሉ፡አነኩሩስቶሽ፡አቢልበይ፡ዘሎ፡፡፡
@tomg4383
@tomg4383 Год назад
የልደቱን ታሪክ ከቃሉ በማንበብ ብትጀምር ይቀል ነበር። እንግሊዝኛ መጠቀምህ ምሑራዊ ከማስመሰል ውጭ ምን እንደሚጠቅም አልገባኝም።
Далее
የደስታ ሚስጥር ክፍል 1
56:28
Просмотров 14 тыс.
ባሕሪ - CHARACTER
1:53:50
Просмотров 20 тыс.
would you eat this? #shorts
00:29
Просмотров 1,9 млн
ክርስቶስ
54:08
Просмотров 30 тыс.
እግዚአብሔር ይመጣል (መዝ.  50)
59:53
በአእምሮ መታደስ መለወጥ
1:27:12
Просмотров 63 тыс.
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Просмотров 55 тыс.