Тёмный

ክብር ይሁንልህ Kiber Yihunilh Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Amnihalehu Concert April 2022 

Dawit Getachew
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 604 тыс.
50% 1

ክብር ይሁንልህ Kiber Yihunilih Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
ክብር ይሁንልህ
ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ
ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ
ፍጡር ያምልክ እንጂ ለህይወቱ ብሎ
የማንም ውዳሴ አያኖርህ ችሎ
ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት አለም
አንተን የሚያኖርህ አምልኮ እኮ አይደለም
ፅኑ ምሰሶ ነህ የህይወት መገኛ
ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥገኛ
ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
እኔ እንደው መስዕዋቴን ከመሰዋት አልቀር
አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ(2×)
እረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ(2×)
መላዕክት በፊትህ ቅዱስ ቅዱስ ብለው
ለክብርህ ሲሰግዱ ክብራቸውን ጥለው
ሰማይ ተናወጠ ስለሆነው ነገር
ምድርን ስለሞላ ያንተ ድንቅ ክብር
ባናመሰግንህ የእጆችን ስራ
ሰማዩ ዝም ቢል ምድር ባታወራ
ግርማህ አይቀንስም ምን ይቀርብሀል
ማንንም ሳትፈጥር ብቻህን ከብረሀል
ባያንስህም አምልኮ ባያንስህም ክብር
እኔ እንደው መሰዕዋቴን ከመሰዋት አልቀር
አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ
አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ
እረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሔር ክበርልኝ(2×)
እረ አንተ ንገስልኝ እግዚአብሔር ንገስልኝ(2×)
ላንተ የሚመጥንህ አምልኮ ባይኖርም
ግን አጣሁኝ ብዬ ትቼ ዝም አልልም
ነፍሴን አፈሳለው ሆኜ በግሮችህ ስር
የመኖሬ አላማ ነው የአንተ ክብር
ክብር ይሁንልህ ላንተ እግዚአብሔር
ይገባሀልና በሰማይ በምድር
ክብር ይሁንልህ ላንተ እግዚአብሔር
ይገባሀልና በሰማይ በምድር

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
7 Days Exploring An Underground City
20:35
Просмотров 42 млн
4 Year Sibling Difference! 😭 #shorts
00:11
Просмотров 11 млн
А я с первого раза прошла (2024)
01:00
7 Days Exploring An Underground City
20:35
Просмотров 42 млн