Тёмный

13. YeEyesus dem በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ አዳራሽ የኢየሱስ ደም Live Concert 

Bereket Tesfaye Official
Подписаться 283 тыс.
Просмотров 373 тыс.
50% 1

Special thanks and many blessings to the following individuals for their remarkable contributions:
Organizer : Amanuel Abayneh,
Stage leader: Rev. Muluneh Taye.
Mixing and Mastering : Kirubel Tesfaye.
Musicians:
Guitar: Natnael Desaleng, Alazar Yibeltal
Keyboard: Rediet Alessa, Elias Kassahun
Drum: Kaleb Berhanu
Acoustic Guitar: Nehemiya Tarekegn
Bass: Milky Asefa
Saxophone: Legeta Degaga, Natnael G/Tsadik
ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be​...
play.google.com/music/listen?​...
Subscribe to ru-vid.com/show-UCD7n​...
/ ​
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...
Instagram
/ singerberek. .

Видеоклипы

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 545   
@Listen_To_Hillsong_2
@Listen_To_Hillsong_2 Месяц назад
My wife is 8 months pregnant and today while driving she was in a terrible head-on collision. Her car was pushed 15 meters while she was inside. She was transferred from the driver's seat to the passenger seat. I thank God that she survived without any injuries except the swelling. After checking, the baby is 100% okay. God is great
@dachasaboojuu2311
@dachasaboojuu2311 Месяц назад
God good I am happy for you that she saved
@jesusislord3894
@jesusislord3894 Месяц назад
God is great!! Great to hear good news!
@user-bp6cd7yk5o
@user-bp6cd7yk5o Месяц назад
JJ
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye Месяц назад
I am happy for the help of God
@lidimulugeta216
@lidimulugeta216 Месяц назад
Jesus ante mehari neh
@songofsongs-pr7wy
@songofsongs-pr7wy Месяц назад
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የሰው ዘር ሁሉ የአዳም ስህተት ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት 2x ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ ሊከፍለው መጣ ለሃጥያት እዳ የሃጥያት ደሞዝ ነውና ሞት ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ህይወት ሃጥያት ተሻረ ከኔ ላይ በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራንዮ ላይ በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ የጠፋሁትን ስለወደደ ሃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ በደሙ አንፅቶ ጻድቅ አስባለኝ ከደጉ አባቴ አሁን ታረቅኩ በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩ ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ በቀኙ ሆንኩኝ ደሙ አቀረበኝ የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ጸሎት ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ጸሎት የሚያነፃኝ የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ምልጃ የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ምልጃ የሚያጥበኝ ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ፣ ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ ። የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው ስደክም የሚያበረታኝ በውድቀቴ የማይስቅብኝ በፍቅር ዓይኖቹ የሚያየኝ ደጉ ሊቀ ካህን አለኝ (2x) አዝ:- ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ (2x) ጠበቃዬ ኢየሱሴ አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ (2x) ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ የልጅነት አባት የሆነኝ እንዳልወድቅ የቆመልኝ ካህኔ ጠባቂ የነፍሴ ይገባሃል አምልኮ ውዳሴ የልጅነት አባት የሆነኝ እንዳልወድቅ የቆመልኝ ካህኔ የነፍሴ ጠባቂ ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ ጉድ አሉ የሚያውቁኝ በሙሉ በመቆሜ ሁሉም ተገረሙ እኔ ግን እንደዚህ እላለሁ መቆሜ ከእርሱ የተነሳ ነው (2x) አዝ:- ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ (2x) ጠበቃዬ ኢየሱሴ አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ (2x)
@redsea6294
@redsea6294 Месяц назад
God bless you
@tigimule5185
@tigimule5185 Месяц назад
God Bless You
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp Месяц назад
Tebarke or Tebareki
@Protestanttube1
@Protestanttube1 Месяц назад
amen
@lidimulugeta216
@lidimulugeta216 Месяц назад
Geta jesus yebarke
@lali4168
@lali4168 Месяц назад
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው ❤
@Jesusislord526
@Jesusislord526 Месяц назад
Amen🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye Месяц назад
አሜን❤❤❤
@yesuusgatisaancho
@yesuusgatisaancho Месяц назад
አሜን
@kebertigistu8022
@kebertigistu8022 Месяц назад
❤❤❤❤
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 Месяц назад
Praise God.
@israelalge
@israelalge Месяц назад
“የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Месяц назад
💓💓💓👍🙏✅️
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Месяц назад
📖✅️
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Месяц назад
💓💓💓👈🙌🙏
@yonathanabuhay3584
@yonathanabuhay3584 Месяц назад
Amen😊😊😊
@tsegagebreyesusyon
@tsegagebreyesusyon Месяц назад
Amen Amen Amen........
@abenezersimon4318
@abenezersimon4318 Месяц назад
“ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው። እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኖአል።” - ዕብራውያን 6፥20 (አዲሱ መ.ት)
@Joshwaalexander
@Joshwaalexander Месяц назад
@TamratBran
@TamratBran Месяц назад
ሞቴን እርሱ ሞቶልኝ ሕይወትን ሰጠኝ እውነተኛ አፍቃሪ እየሱስናእየሱስ ብቻ ነው ይህንን ዝማሬ የምትሰሙ ሁሉ ከጫት ከመጠጥ ከዝሙት ከሌብነት የምትድኑበት ፀጋ ይለቀቅላቹ ተባረኩ🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@israelalge
@israelalge Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@TsionMitiku-bs4wt
@TsionMitiku-bs4wt 16 дней назад
Amen
@elishaddaylyrics
@elishaddaylyrics Месяц назад
Jesus ቤኪ ይህ መዝሙር እኔን ብቻ ነው የሚያስለቅሰኝ?? የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው!!!!!! ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!
@user-kh3ef2hj9r
@user-kh3ef2hj9r Месяц назад
😭😭😭😭
@songsbyruhama
@songsbyruhama Месяц назад
የኢየሱስን ደም የሚያሸንፍ የሀጢያት ጉልበት የለም ደሙ ከሀጢአት ሁሉ ያነጻል❤
@user-xr8mm1rj1y
@user-xr8mm1rj1y Месяц назад
Amen
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 22 дня назад
I believed I am saved by his blood ባይሆን ኖሮ ከሁሉ እኔ በጠፋው ነበር
@yesuusgatisaancho
@yesuusgatisaancho Месяц назад
ማን በከፈለው ማን ይወደሳል የኢየሱስ ደም ዛሬም አማላጃችን ነው❤❤❤ ቤካ ❤🙏
@pommyentertainment8161
@pommyentertainment8161 Месяц назад
ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው.. አማላጅ ነው
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Месяц назад
1ዮሐ 1:1-2 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
@user-qm1lx7fo1p
@user-qm1lx7fo1p Месяц назад
Enu❤
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Месяц назад
@@user-qm1lx7fo1p ጡዬ 😁🥰
@user-hn3ko1pi6m
@user-hn3ko1pi6m Месяц назад
ይሄንን ዝማሬ ከልብ አለማድመጥ አይቻልም። ምክንያቱም የሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር ፈቃድ የታየበት እውነት ስለሆነ። አምላኬ ምን መክፈል እችል ይሆን ለዚህ ለማይተካው የፍቅር መፍቀድህ😢😢😢
@user-ot8lj4ue1p
@user-ot8lj4ue1p Месяц назад
ምን አይነት ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው በአብ ፊታ መታያችን ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ ❤❤ ዘመንህ ይለምልም ቤኪ We Love you 🙏🙏😍😍😍
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye Месяц назад
ከ አብ ጋር ያስታረቀኝ አማላጄ እየሱስ ነው።።።።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abushmisgana5330
@abushmisgana5330 Месяц назад
መዳን በማንም የለም በእየሱስ ብቻ ነው..የጌታ ስም ለዘላለም ይክበር..❗✞✞✞✞
@Abeni967
@Abeni967 Месяц назад
እኔ ድንቅ ያለኝ ኢየሱስ ይኸን ሁሉ የሆነው ለኔ መሆኑ ከሁሉም ደግሞም አሟሟቱ ለኔ እርቃኑን በመስቀል ላይ ለኔ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ
@meklitasegid1641
@meklitasegid1641 Месяц назад
ኢየሱሴ ብቸኛ አማላጄ፣ጠበቃዬ አስታራቂዬ በደሙ ያነፃኝ ወዳጄ ውዴ❤❤❤❤❤
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Месяц назад
ዕብራውያን 7:23 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 🎉እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 🎉ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። 🎉ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤
@ashujajura
@ashujajura Месяц назад
የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻል፤ የእኔንም ቢሆን❤ ሀሌሉያ🙏🙏🙏
@meseret5776
@meseret5776 Месяц назад
የሰዉ ዘር ሁሉ የአዳም ስህተት ይዘት ወደቀ ወደ ጥፋትህ ማንም እዳይድን ይህቢረዳ ሊከፍለው መጣ የአጥያት ህዳ አወይ የእኔ ህዳ የአጥያት ደሞዝ ነውና ሞት ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ሕይወት ሰጠኝ ሕይወት አጥያት ተሻረ ከእኔ ላይ በፈሰሰልኝ ጌልጎታላይ ቀራኒሆ ላይ♥️🙌🙌🙌
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Месяц назад
ዕብራውያን 4:15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
@kibreabestifanos8547
@kibreabestifanos8547 Месяц назад
❤love 😍 from 🇪🇷 People God Bless 🇪🇹 Ethiopian And Eritrea 🇪🇷
@user-ux3wf9qd1z
@user-ux3wf9qd1z Месяц назад
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” Tebarek Bekiye - ሮሜ 8፥34
@melatmohammed6604
@melatmohammed6604 Месяц назад
ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ በደምህ ከአብ ጋር ስላስታረከኝ አማላጅ ስለሆንከኝ መዳኛ ስለሆንከኝ ❤❤❤
@Bereket_Bekele
@Bereket_Bekele Месяц назад
የኢየሱስ ደም አስታራቂያችን ነዉ
@israelalge
@israelalge Месяц назад
ሮሜ 8 ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@asnisondermeyer7672
@asnisondermeyer7672 Месяц назад
ካለምንም ማጋነን አመቱን በሙሉ በየቀኑ ነው ሙሉውን አልበም ምሰማው !!!!የሚገርም ፀጋ !!!!!! ሰጪው ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏 ቤኪ ከዚ በላይ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ !!🙏🙏🙏🙏
@SamEriboy
@SamEriboy Месяц назад
Love from Eritrea
@Great_Song85
@Great_Song85 Месяц назад
God blesse you
@johndabe6457
@johndabe6457 Месяц назад
Since i was small i deeply fall in love with your amazing songs becki ❤ i like the way u explain about jesus
@bodenabayisa340
@bodenabayisa340 Месяц назад
ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ 2 እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት። ወደ ዕብራውያን 8፡1-2
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Месяц назад
ዕብ 10:19 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥ 21 በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን፥ 22 ከክፉ ሕሊና ለመንጻት ልባችንን ተረጭተን ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ፤ 23 የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤
@esraleendale1548
@esraleendale1548 Месяц назад
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 Месяц назад
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@dibolucas632
@dibolucas632 Месяц назад
ስለበደሌ እርሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደራሴ❤
@abebafirew2937
@abebafirew2937 Месяц назад
ሊቀካህኔ እየሱሴ
@eyosiyasjosiah-qt1hj
@eyosiyasjosiah-qt1hj Месяц назад
ቤኪዬ አንተ ለዚች ምድር እንደ ስምህ በረከት ነህ!!!❤️❤️ ቤኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ነፍሴ እና መንፈሴ መዝሙሩን በሰማውት ልክ ይታደሳል።🥹😇🧖‍♂ ከቁጥር 1-3 ያሉትን አልበሞች በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው።🙌🙌 ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
@jesusislord149
@jesusislord149 Месяц назад
🔥🔥 የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ!! ሀሌሉያ 🙋‍♀️ እልልልልል 🙌
@user-te7we5oq8h
@user-te7we5oq8h Месяц назад
የአሱስ ደም የከረመ ነው ወይም በዛ የሚባል ኃጢያት የለም ሁሉንም ሙልጭ አድርጎ ያጥባል ወደ ኢየሱስ የመጣ ሁሉ ስጋት አይግባው
@Kasechgzaw
@Kasechgzaw Месяц назад
ሊቀካህን እየሱስ የማይለወጥ የክርስቶስ ደም እድንበት ሰድ የተሰጠን የክርስቶስ ደም ያስታርቀን ደሙ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ያነፃል
@endeshawtadesse2789
@endeshawtadesse2789 Месяц назад
የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ጸሎት ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ጸሎት የሚያነፃኝ የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ምልጃ የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ምልጃ የሚያጥበኝ ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ
@mariyostadele3363
@mariyostadele3363 24 дня назад
ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ኡኡኡኡኡኡ ኢየሱሴ ስግደት ፣ ውዳሴ፣ አምልኮ ይገባሀል።
@user-qp3pr3ib7v
@user-qp3pr3ib7v Месяц назад
ይሄን የመሰለ ዋስትና ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን አምላካችን እግዚአብሔር ።
@Lifeber
@Lifeber Месяц назад
Amen God has unthinkable gift for us if we endure to the end.
@biruktilahun4962
@biruktilahun4962 24 дня назад
የኢየሱስን ደም የሚያሸንፍ የሀጢያት ጉልበት የለም ደሙ ከሀጢአት ሁሉ ያነጻል
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 14 дней назад
ሊቀካሕናችን እየሱስ ይባረክ ።
@mesfinbonkola
@mesfinbonkola Месяц назад
ሞቴን ሞቶልኝ ሰጣኝ ህይዎትን🙏🙏🙏🙏
@WesenTeshome-im9mo
@WesenTeshome-im9mo Месяц назад
ስለ እኔ ሀጥያት የሞተልኝ ጌታ ስሙ ይክበር! በሪ ተባረክ!
@belilitamolla
@belilitamolla Месяц назад
በአብ ፊት መታያችን ፅድቃችን ኢየሱስ!!!!!!!
@zola1100
@zola1100 Месяц назад
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደለም በእየሱስ ደም ነው ።❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@samitube7948
@samitube7948 Месяц назад
የኢየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነፃል።
@kameth423
@kameth423 Месяц назад
የኔ አማላጅ መካከለኛዬ ኢየሱስ😭😭🙌🙌🙌
@user-mg6cn3df5r
@user-mg6cn3df5r Месяц назад
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው
@yabejesus77
@yabejesus77 Месяц назад
"ስደክም የሚያበረታኝ በዉድቀቴ የማይስቅብኝ" የማይቀያረዉን ይህን ድንቅ ፍቅር በዚህ መዝሙር ስለገለፅክልን በብዙ እንወድሃለን❤
@ebeniezergemede-ww6ym
@ebeniezergemede-ww6ym Месяц назад
አንተን የሰጠን ገታ ይባረክ፡፡ እነወድሃለን በክሻ😍😍😍
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 Месяц назад
እፎይ 😢😢😢 ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ ሁሌ ስሰማው የጌታ ፍቅሩ ይመጣብኛል❤😢
@zerihungezahegn
@zerihungezahegn Месяц назад
Jesus is our Lord and Savior ❤. !! Amen Hallelujah…….
@geremewalemayehu
@geremewalemayehu Месяц назад
እዬሱስ ልህቀ ካህናችን ነው ፣ በዘላለም ፍቅር ወዶናል።
@SagniTek.
@SagniTek. Месяц назад
The Blood of Jesus 🩸 is Still Fresh and Active ,Cleaning Every Body From their Sins ,Redeeming us and Making us Giulty less and Uncondemened. “Even when we were dead in sins, hath quickened us together with Christ, (by grace ye are saved;)” - Ephesians 2:5 (KJV) Glory to God the father 🙌
@user-bj9ws2ve2d
@user-bj9ws2ve2d Месяц назад
ሌሎች መዳኛቸው ብዙ ነው እኛ ግን የተሰቀለው ከሞትየተነሳው አማላጃችን ነው
@EliasAsfaw-gh1im
@EliasAsfaw-gh1im 21 день назад
እንዲዉ በነጻ ያዳነን እየሱስ ስምህ ይባረክ እወድሀለዉ የኔ ጌታ
@wuletab_happy
@wuletab_happy Месяц назад
የኢየሱስ ደም አማላጄ ነው
@nohemesfin2955
@nohemesfin2955 Месяц назад
አዎ ከታላቅ ፍቅሩና ምህረቱ የተነሳ አንድ ለጁን ልኮ በልጁ ደም አዳነን። ደሙም አሁንም ትኩስ ነው ያድነናል።❤❤❤❤❤ ** ቤኪ ጌታ ይባርክህ
@yohannestesfaye3510
@yohannestesfaye3510 20 дней назад
የጌታዬ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻል።
@MeleschAbebe-mw8xk
@MeleschAbebe-mw8xk Месяц назад
God is good and the lord will bless us
@medhanieberhane7012
@medhanieberhane7012 Месяц назад
ተባረኽ ሓወይ
@RahelRich-tq1zd
@RahelRich-tq1zd 29 дней назад
ስለ ሀጥያቴ ጥብቅና አብ ፍት የቆመልኝ🙏❤
@Bright_future2
@Bright_future2 Месяц назад
የእዬሱስ ዳም ዛሬም ትኩስ ናው አማላጄ ናው ❤❤❤❤❤❤❤God bless you beka ❤❤❤❤
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob Месяц назад
ሰማይና ምድር የተገናኙበት ጉዳይ❤
@godislove6988
@godislove6988 28 дней назад
ወንድማችን ቤኪ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ:: የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው(2) ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ስለ ሀጥያቴ ጥብቅና የቆመልኝ(2)
@shalomaschalew7778
@shalomaschalew7778 Месяц назад
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ❤❤❤
@yaikobunofficial205
@yaikobunofficial205 Месяц назад
አንድ ጊዜ ለሁልጊዜ የኢየሱስ ደም ፈሰሰልን!! አሜን🙏
@BahiruHaile-qj6pv
@BahiruHaile-qj6pv Месяц назад
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ ከሐጢያትም ሁሉ ያነፃል!
@beruk-vu6bs
@beruk-vu6bs Месяц назад
ሊቀካህኔ አየሱሴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tesfayeayano-negawo8904
@tesfayeayano-negawo8904 16 дней назад
Presence of Beautiful Holy Spirit in abundance!! Love you Christ unlimited❤❤❤❤❤❤❤
@dawittemesgen-tu2ng
@dawittemesgen-tu2ng 25 дней назад
ጌታሆይ እናመስግንህ አለን ሁሉም ነገራችን ነህ ቤኪ ጌታ ይባርክህ❤❤
@Sisay-ce2fn
@Sisay-ce2fn 20 дней назад
የኢየሱስ ደም ሕይወት አለው
@endeshawtadesse2789
@endeshawtadesse2789 Месяц назад
ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው
@senaityemanne422
@senaityemanne422 Месяц назад
Bereket, you are indeed a blessing! Thank you for always pointing towards Jesus!! May God bless you and everything yours!!!
@bettybetty2686
@bettybetty2686 Месяц назад
የእየሱስ ደም ያላስታረቀኝ የማን ምልጃ ነው የሚያስታርቀኝ😢❤❤❤
@GodArmy-ri3ry
@GodArmy-ri3ry Месяц назад
አቤት ይህ መዝሙር መንፈስ ያለበት ነው ነፍሴ እንደ ገና ተፀናናች❤❤❤❤
@Yitbejoye
@Yitbejoye Месяц назад
ያስታረቀኝ ካባቱ😢.....ሊቀ ካህኔ የሱሴ😢😢...ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ 😢
@eyerusalemandarge1422
@eyerusalemandarge1422 Месяц назад
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው !!
@JesusisLave
@JesusisLave Месяц назад
እንዴት መባረክ ነው ገይታየ ለስምህ መቀኘት ኢየሱሴን ከበርልን✝️🙏🙏🙏
@amanuelimiruatomsa892
@amanuelimiruatomsa892 20 дней назад
Bless you bekiye ❤ Hallelujah
@ashenafigirma9671
@ashenafigirma9671 25 дней назад
ተባረክ! ረጅም እድሜ ኑርልን😍😍😍🙏🙏
@user-gl2le3ep7v
@user-gl2le3ep7v 21 день назад
Ye Iyesus sim yibarek deemu hullem tikus new
@user-oz4yk8hr4q
@user-oz4yk8hr4q 25 дней назад
Yeyesus dem zarem tkus new amen yemil ale
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f 22 дня назад
አሜን በደሙ አማላጅነት ዳንኩ❤
@MulunehB
@MulunehB Месяц назад
ye Iyesus dem❤️❤️❤️❤️🙏
@TsigeBiru
@TsigeBiru Месяц назад
የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስነው 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@genenesali9808
@genenesali9808 Месяц назад
Ye Eyesus dem...uuff Amen
@AshenafiAshu-st8wf
@AshenafiAshu-st8wf Месяц назад
የኢየሱስ ደም😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭😭 ቤኬዬ እንደ አዲስ ነው ማዳምጠው
@yabetsefekadu768
@yabetsefekadu768 Месяц назад
How i love this song❤
@yordanosmesfin2791
@yordanosmesfin2791 Месяц назад
Hallelujah ❤❤❤🙏🙏🙏
@fantishhaile9748
@fantishhaile9748 12 дней назад
ደሙ ብቻ አዳነን❤❤❤❤❤
@Line_world_1
@Line_world_1 Месяц назад
በእውነት የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ሆኖ ይማልድልናል😍😍 ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልህ ቤኪዬ❤❤❤
@netsibabi1581
@netsibabi1581 Месяц назад
እየሱስ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤ ፍቅር እኮ ነክ አባ
@user-he8zt6gg8g
@user-he8zt6gg8g 29 дней назад
Are uuuuuu men aynet ytebarek sew neh beki !!! Zemneh ybarek ❤
@highle17
@highle17 Месяц назад
praise be to our high priest ❤
@OltishawolderufaelGodana
@OltishawolderufaelGodana 11 дней назад
ሀሌሉያ ደስታዬ ኢየሱስ
@user-ot6pi4mj4x
@user-ot6pi4mj4x Месяц назад
ለሆንኩት ለኔ የመሞፍደኛበአብቀኝያለአንዱብቸኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GizesheDulume
@GizesheDulume Месяц назад
eebbifami Bekaye
@WengelKebede
@WengelKebede Месяц назад
ይሄ መዝሙር እኮ ህይወታችን ይተርከዋል ቤኪሻ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ እስከመጨረሻው በዚው ክብር ቀጥልልን።❤❤
@user-rk4rs7op5q
@user-rk4rs7op5q Месяц назад
❤❤❤❤አማላድ የሆነልኝ
Далее
Janona
4:09
Просмотров 613 тыс.
Асфальт
2:51
Просмотров 604 тыс.