Тёмный

ክፉ መናፍስቶችን መዋረስ Memehir Girma Wondimu Video 610  

Nku tamirtsion
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Religious teaching by priest Girma Wondimu 610 ክፉ መናፍስቶችን መዋረስ #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትውልድ ይዳን

Авто/Мото

Опубликовано:

 

14 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 364   
@amanuelteklay2035
@amanuelteklay2035 5 месяцев назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን። እውነት ነው እቺን በአቋራጭ ለመክበር የሚያደርጓት የምናምንቴዎች መንገድ ነች ትውልድን እያጠፋች ያለችው።
@Seblewengel_Candels
@Seblewengel_Candels 4 месяца назад
እድሜ ይስጥልኝ አባታችን እድሜዎት ይርዘምልኝ የኔ አባት የኔ መምህር 🙏
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት አባቴ
@firotafesse5368
@firotafesse5368 5 месяцев назад
አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን!! ለኛ ለደካሞቹ ብሎ እድሜዎትን ያርዝምልን የእርጅና ዘመንዎን ይብርክልን!! ፅጌ ማርያም ብለው ያስቡን በረከትዎ ይደርብን. በዚ ሰዓት እንደኔ የተጨነቃችሁ ሁል ቅድስት ስላሳ ከጭንቀት ከውድቀት አውጥተው ለምስክርነት ቃብቁን አሜን!!
@SadahAhmad-wf2es
@SadahAhmad-wf2es 8 дней назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 5 месяцев назад
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በጸጋ በተሞላ ትምህርቶዎ ሁሉ የተባረከ፣አሁንም ጸጋውን ያብዛሎት ።አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 5 месяцев назад
አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እኛን በደንብ አንቅተውናል ሁሉ ቀርቶብን ባለን በቀሪ ህይወታችን በተግባራዊ ክርስትና እንድንኖር አጥራችን እሳት መሐላችን ገነት አድርገን እንድንኖር እረድተውናል ክበሩልን 🙏 አባታችን በፀሎቶ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው አደራ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 3 месяца назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት❤❤❤❤❤❤
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 5 месяцев назад
እውነተኛ ሀዋርያ እንቁ መምህራችን አባታችን መካሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በጤና በፀጋላይ ጸጋ አብዝቶ ይስጥልን እርሶን የሰጠን አምላክ ጌታ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@askala3516
@askala3516 5 месяцев назад
Amen Amen Amen🤲🤲🤲❤❤❤🙏🏻🙏🏻
@zewudegebre9818
@zewudegebre9818 5 месяцев назад
✝️✍️ምስጉን እግዚአብሔር ✝️ ይመስገን።✍️ እግዚአብሔር እድሜ ጤና የአገልግሎት ጌዜው ያብዝሎት እግዚአብሔር በፈቀደው ግ⌚️ዜ የእግዚአብሔር ፈውሱ ለመዳን ያብቃኝ ለአባታችን ማየትም ያብቃኝ አሜን።✍️+
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን ድና ምጥ አብባታቺን ረጅም እርመና ጥና ይስጣችሁ አምልክ ❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እጹብ ድንቅ ነዉ አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማያዉዩን ዋጋ እግዚአብሔር አምላክ ይክፋለዎት አባታችን በጸሎትዎት አስቡኝ አዳምጣለሁ ግን ምንም አላዉቅም ወለተ ማርያም እባላለሁ የርሶ ተማሪ ነኝ
@GgGg-ei7ut
@GgGg-ei7ut 26 дней назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏💖🙏💖
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላሞት ይብዛ አባታችን 🥰በጣም ግሩም ድንቅ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ኑርሉን አባታችን የኔ ስስት ❤❤❤
@SifaSifa-yg4md
@SifaSifa-yg4md Месяц назад
አባቴ በረከቱ ይደርብኝ በጣም እጨረቃለዉ በፀሎቶት ያስቡኝ🙏ወለተ መድን
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜነ እንኳን ሰላም መጡ አባታቸን ቃለሒወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብኝ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 5 месяцев назад
አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን. እድሜ ይስጥዎት. ትክክለኛ መንገድ ያስተማሩን አባታችን ንሩሉን❤
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 5 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yu9zi6fy1b
@user-yu9zi6fy1b 4 месяца назад
እደሜና ጤና ይስጥልን በኣባታችን ትምህርት መሰረት ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ ከዛ በዃላ አቤት ያለው ደስታ ፍስሐ እድሜና ጤና ለአባታችን❤ ስብከታቸውን በፍጹም ሳልሳማ ውየ አላውቅም ሱስ ሆኖብኛል
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u 3 месяца назад
አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎትን ዘመን ያሪዝምልን
@user-rh5lu9mz2y
@user-rh5lu9mz2y 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ፅሎተዉና በረከቱዉ ይድረብኝ አባታችን
@elias2024
@elias2024 5 месяцев назад
❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ እና በእድሜ ይጠብቅልን አሜን።❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@YhenewAlemuAschale
@YhenewAlemuAschale 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይድረሰን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝመዉ አባታችን
@user-ir9zk8ss1f
@user-ir9zk8ss1f 5 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ክፍታችን ሳስብ አቤት የፈጠራ ችሎታ አቤት ያሰኛል ቸርነቱ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 5 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልንእግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 месяцев назад
እግዚአህቤርይመስገን አባታችንእኳን ደህናመጡልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ሺአመትያኑርልን ከአጋንት መጋጋአውጥተውኛል ባአካልባላገኝዎት ም
@Yohanesd-oc9bc
@Yohanesd-oc9bc 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ኣባታችን ፀጋው ያብዛሎት ዕድሜ ከፀጋ ጋር ያብዛሎት በጽፍሎትዎ ለኔ ገብረዮሃንስ ከቤተሰቦቼ ያስቡኝ
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 5 месяцев назад
አባታችን አረጅም አድሜ ከጤና ጋር አግዚአብሔር አምላክ ይስጥወት አግዚአብሔር በርስወ አድሮ ከሰይጣን እስራት ስንቱ tefeta!!!መች ይሆን ይሄን ዕድል የማገኝ bestolotwe asbung አባቴ በስደት lay neng እህተ ሚካኤል!!!!!!
@NT-ex7ny
@NT-ex7ny 5 месяцев назад
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት አባታችን በጣም ናፍቀውኛል
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት የተከበሩ አባታችን።
@MyFbbheexbbb-yo4cm
@MyFbbheexbbb-yo4cm 5 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎ በፀሎትዎ አስቡኝ
@tesfafremebrahtom3999
@tesfafremebrahtom3999 5 месяцев назад
ኣቦታቺን እድሜና ጤና ኣብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን በኣንቱ ስብከትና ትምህርት ስንት ተመልሰናል እግዚኣቢሄር ይመስገን::
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 5 месяцев назад
አባቴ በረከትወት ይደርብኝ እድሜወትን አርዝሞ በእጀወት ለመባረክ ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 5 месяцев назад
ወለተ ሰማዕት አለማዊ ሰሜ ገነት አባቴ በፀሎት ያሰቡኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmaabera7619
@girmaabera7619 5 месяцев назад
💚💛❤️ውድ አባታችን 💚💛❤️ውድ አባታችን 💚💛❤️ውድ አባታችን 💚💛❤️ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ አባታችን 💚💛❤️ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ እና ክርስቶስ ሰምራ ከነቤተሰቢክ ትጠብቅክ 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍 ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቸዋል 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ሚካኤል ያኑራቹ አባታችን 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🤲🏺🤲🏺🤲🏺🤲🏺🌿🏺🤲🏺🤲🏺🤲🏺🤲🏺🤲🤲🏺🤲🏺🤲🤲🏺🤲🏺🤲🤲🏺🤲🏺🤲🤲🏺🏺🤲🏺🏺🏺🏺🤲🤲🤲🤲🏺🏺🏺🏺🤲🌿🌿🏺🏺🏺🏺🤲🤲🤲🤲🏺🏺📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🎤🎤🔔🔔🎤🎤🔔🔔🦅🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚🙏🙏
@gebrehewotbelay3783
@gebrehewotbelay3783 5 месяцев назад
እ/ሔር የመስገን ኣሜን(3) እንደዚህ በድጋሜ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ኣባታችን ። የኣገልግሎት ዘመናቹ ያብዛልን ፈጣሪ።
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 5 месяцев назад
የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ጻፉት በረከት እንድታገኙ 😊
@user-rp6vg7eh2b
@user-rp6vg7eh2b 5 месяцев назад
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎትዘመኖንያርዝምልን
@ethio6437
@ethio6437 5 месяцев назад
አሜን አባታችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@abebe7532
@abebe7532 5 месяцев назад
Memhir Girman Lemaginet Atiguwagu ‼️ Zim bilo Mematu yeshalal‼️ Leredun sechlu ,,, Yasaznal ‼️bizusew aznowal ‼️
@user-cl7lk3fj7g
@user-cl7lk3fj7g 5 месяцев назад
አባታችን ብዙ ችግር አለብኝ መድሀኒአለም ነው እሚቀው ፀልዮልኝ ሀይለ ሚካኤል እባላለው ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-xo2zq4vq5h
@user-xo2zq4vq5h 5 месяцев назад
አሜን
@solomonandebrhan2257
@solomonandebrhan2257 5 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@hannadubai2030
@hannadubai2030 5 месяцев назад
አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 5 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 месяцев назад
አባታችን. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስትልን. ቃለ ህይውት ያስማልን
@aishaali6195
@aishaali6195 4 месяца назад
አሜን አሜን
@ururur6108
@ururur6108 5 месяцев назад
አባታችን በጠም እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምለክ እረጅም እድሜ ከጤና ገር ያድሎት ውድ አባታችን ኑሩልን
@user-gu6qh8yr6s
@user-gu6qh8yr6s 5 месяцев назад
አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልኝ በረከቶት አይለዬኝ
@adisu4246
@adisu4246 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲❤❤❤❤
@saraalghtani2707
@saraalghtani2707 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጠና ይስጥልን
@user-mc1io1mq9g
@user-mc1io1mq9g 17 дней назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@meron7563
@meron7563 5 месяцев назад
እንደኔ የአባ ትምህርት በ ዩ ቲውብ የተመቸው ሰው ላይክ አድርጉ።የኔ አባት በጣም ነው የምወዶት አርሴማን።ግን ሳዮት አዛጋለው በጣም ይገርመኛል።አለ በውስጥ ማለት ነው።ወቸው ጉድየሌለበት የለምኮ ቃለህይወትን ያሠማልን ባባዬ
@habtamhabtam3576
@habtamhabtam3576 5 месяцев назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fq6wo9kp4q
@user-fq6wo9kp4q 5 месяцев назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን።እርሶን እዳገኞት እግዚአብሔር ይርዳኝ።
@askalakalo555
@askalakalo555 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@edushae6382
@edushae6382 4 месяца назад
እግዚአቤሔር እ መስገን ሰላሞት ይብዛአባታችን❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 5 месяцев назад
እዉናት ነዉ ቱሉቱሉ አትቆቡ ያላሎ ተመስግን እንኴን ፈጣሬ ስላዉቅ አልሙቱኩ መማህርዬ እራሶን የስጥን አመልክ የተመስግን ያሁን❤❤❤
@user-on8tm5xb3r
@user-on8tm5xb3r 5 месяцев назад
መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይትን ያስማልን
@itsmehanoonhanoon8426
@itsmehanoonhanoon8426 5 месяцев назад
እንዴት እኮ እንደምሳሳልዎ ኣባታችን የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥዎ
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 5 месяцев назад
Amen Amen Amen abatachen edmena tena yestey Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@seblekefyalew6469
@seblekefyalew6469 5 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። አባታችን የፈውስ አገልግሎት አይጀምርም ወይ?በጉጉት ነው የምንጠብቀው ቢነገረን ደስ ይለን ነበር
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤
@user-xj4sh6nm5r
@user-xj4sh6nm5r 5 месяцев назад
አደራሻቸውን የምተውዊ የምታወቅ ከሆነ, ሰልካቸውን በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynealma66
@aynealma66 5 месяцев назад
የት ነው የሜገለግሉት እባካቸሁ ነገሩኝ
@mare7241
@mare7241 5 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@admaswondimu3862
@admaswondimu3862 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@rabkahaile6600
@rabkahaile6600 4 месяца назад
AMNE AMNE AMNE
@MabetTadsee
@MabetTadsee 5 месяцев назад
Salam abate salam❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TshalAbebe
@TshalAbebe 3 месяца назад
አሜን አባ 🙏🙏🙏🙏
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@aberashfaysa-yt3dn
@aberashfaysa-yt3dn 4 месяца назад
Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln yagelglot zemenotin yibarkln geta the be edime betena yakoyiln ❤❤❤
@bogaledesu3840
@bogaledesu3840 4 месяца назад
ወይ ጉድ በውነት እግዛብሄር ይማረን አሜን3😊
@yewerkwuha799
@yewerkwuha799 5 месяцев назад
የምር እራሴን ፈልጌ አጣሁ አባ ትምርቱን ስሰማ አለቀስኩ እኔም ቤተሰቦቼም በመተት ታስረዋል ግን ማን ይረዳል በሰው ሀገር ስንት ስቃይ ደረሰብኝ ስታስተምሩ ስሰማ እስከመጨረሻው ስሰማ የኔ ህይዎት ነው ደከመኝ ሳልኖር ፀልዩልኝ የአባ ቁጥር እምታቁ ፃፉልኝ የምር ያለሁበት ይከብዳል በማንም መተታም ከነቤተሰቦቼ ተሰቃየን 😢
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 5 месяцев назад
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@TeddyKemaw-hz9lr
@TeddyKemaw-hz9lr 5 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን
@hak.d2211
@hak.d2211 5 месяцев назад
Enkon Dena metu abatchi edema ketana Gar abzto yestot fetari⛪⛪⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️👏👏👏👏
@eyerus9893
@eyerus9893 5 месяцев назад
የኔ አባት አመቤቴ ወላድተ አምላክ እናቴ እድሜዎትን ትስጥልን በእወነት አኛንም ልቦናችንንን ያብራልን አባቴ በፀሎት ያሰቡኝ ወለተ ኪዳን የሰደት ልጀዎት ነኝ 😢
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 5 месяцев назад
❤እባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jl1ns2kn2r
@user-jl1ns2kn2r 5 месяцев назад
አባ ስለ እመቤታችን አድራሻውትን ይንገሩኝ 😢
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ሰላም መጡ ፀጋውን ከእድሜዎት ጋር ከፍ ያድርግልን በርከታችሁ ይደርብን አሜን የብዙዎች ልዩ አባታችን ❤❤
@AbrahamG.s-df6jg
@AbrahamG.s-df6jg 5 месяцев назад
አገልግሎት ዘመነው እግዚአብሔር ያርዝምለወት መምህር
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 5 месяцев назад
አባታችን እዴትነወት እንኮን ደናመጡ የኛ አባት
@sentayehuZewdu
@sentayehuZewdu 5 месяцев назад
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 5 месяцев назад
አባታችንን እድሜና ጤና ይስጠዎት 🎉🎉🎉
@maryme-enatye
@maryme-enatye 5 месяцев назад
አባየ የኔ አባት መደሐኒለም ይጠብቀው ❤❤❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 5 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@chuchechuche1335
@chuchechuche1335 5 месяцев назад
Amen Amen Amen
@blanchblanch5161
@blanchblanch5161 5 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 5 месяцев назад
ኣባ 🙏🏾ኣሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 5 месяцев назад
#እግዚአብሔር ይመስገን#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻 #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃 #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾abatachen enkuan besalam metulen amen kalehiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen 🤲
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 5 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤❤🎉🎉🎉
@almanal9894
@almanal9894 5 месяцев назад
Ebkachu ye abatchin kuter yemitku setugn ❤❤❤
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 5 месяцев назад
@almanal9894
@almanal9894 5 месяцев назад
@@memhirgirma-np7pv endet new memet yemichlew ke dubai ke gebaw mehd efilaglaew ebkachu erdugnaa
@user-fv4jl3gz3b
@user-fv4jl3gz3b 5 месяцев назад
❤አባ አባቴ አጋእዝት አለም ስላሴ እድሜና ጤናዎትን አብዝተዉ ይሥጡልን ቃለህይወትን ያሠሙልን❤❤❤❤ሺ አመት ያኑርልን ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን እማ ፍቅር ኪዳነምህረት አትለያችሁ ❤ፍቅርተ ማርያምእና ማሕደረ ማርያም ❤በፀሎትዎ ያሥቡን ❤ ከሥደት❤
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 5 месяцев назад
Abatachin enukon baselam matule la asitamarun la makarun la gatsatsun qaliheyoti yasmalen tsagachon yabizalen irimechon yasirazimelin talatachon kaegiracho seri yetalilen Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲🕊️🕊️🕊️🕊️ egnam batamerino temirit 30/60/100/yeamare fire afiriten babetu yanuran Egzhaber amilake yetamrinon balibonachin yasader beni Amen 🤲🕊️Amen 🤲🕊️Amen 🤲
@hiyolumeto537
@hiyolumeto537 5 месяцев назад
ቃል ህወት ያሰማልን ኣባታችን❤😢
@user-hv8wu4mv2k
@user-hv8wu4mv2k 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤AMEN amen amen
@user-ev9wc6wl5v
@user-ev9wc6wl5v 5 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 5 месяцев назад
ብዙ ዘመን ያስተማሩን አባታችን እኛ የእርሱ ፍሬ ተባርከናል የአባ ተማሪዎች ካሶ ቲዮብ 21 እርሰ በርስ በጸሎት እንረዳዳ አንዱ አንዱን በጸሎት የስብ kaso tube21#
Далее
The Sidi Rex Boots🔥 #motorcycle #racing #shorts
0:14
СЛОМАЛИ ДЕФЛЕКТОРА НА BMW X5
0:32
Просмотров 634 тыс.