Тёмный

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋሻና ካባ በደሴ፣ የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች ታወቁ፣ ጌታቸው ረዳና መከላከያ፣ አንቶኖቭ በባህርዳር፣ የሽመልስ አስተዳደርና ጃልመሮ | EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 894 тыс.
Просмотров 236 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 535   
@hiwethayleslasie6889
@hiwethayleslasie6889 3 месяца назад
ተኣምር ምስራሕ ዝኽእል ህዝቢ: ተኣምር ዝሰርሕ ወለዶ ደጊምና ዝራኣናሉ ማዓልቲ:!21 ሰነ 💛❤️ 💯
@meskeremgetachew-bh1nl
@meskeremgetachew-bh1nl 3 месяца назад
ብአዴኖች ፈጣሪ ማቅ ያልብሳችሁ ፀረ ትውልድ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 месяца назад
ብአዴን ማለት የገማ የአህያ ሬሳ ማለት ነው ነገ ይከፈኑበታል ይህ ሐቅ ነው
@NardosHaileslase
@NardosHaileslase 3 месяца назад
ልክ ነው።
@GeatishGeatish
@GeatishGeatish 3 месяца назад
የትግራይ ተፈናቃዮች ሲገቡ ብቻ እናምናለን የሀ መንግሥት እኔ አላምነዉም
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 3 месяца назад
#ትግራይ 💛❤️✝️🙏
@Man12210
@Man12210 3 месяца назад
ፋኖ ፋኖ ወደፊት 💪💪💪 እናሸንፋለን‼️
@DawitGebregziabher
@DawitGebregziabher 3 месяца назад
2 ወደ ሁዋላ 1 ወደ ፊት ነው 🤣🤣 አብይ ክልሉን ሲዞር የት ናቹ 😂
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 3 месяца назад
​@@DawitGebregziabherአንተን አየጠበቁ ደነዝ
@merhawiethu6113
@merhawiethu6113 3 месяца назад
ወይ ድል ለፋኖ ቆይ አብይ ለህግ ለማቅረብ ነው ትግላችን አይደል የምትሉት አብይ ራሱ ባህርዳር ወሎ ጎንደር ድረስ እየመጣላቹ ይሄን ያክል የት ነው ግን ያለው ፋና ሃሃሃ ምን ትሰራላቹ 4 ኪሎ
@DawitGuashAccountant-th7lh
@DawitGuashAccountant-th7lh 3 месяца назад
#ብጣዕሚ ጅግና ሰብ
@BusyLine-p5q
@BusyLine-p5q 3 месяца назад
እር ዘመዶቻችንን ጨርሱብን ተው መላበሉ ነገእናተላይይህግፍይደርሳል
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 3 месяца назад
መሽረፈት ጋላ ኦሮሞ ይጥፋ ምትሉ ላይክ 👎🇪🇹👎 👇
@ያአላህሠለምቤለዲንያረቢ
አረ አላህይጠፍፍፍፍው እህህህህህህህህህ
@moe3000
@moe3000 3 месяца назад
Why did you mention oromo? I am Tigrayan, and I support oromo . Stop insulting oromo. Abiy ahmed is not oromo .
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 месяца назад
Amarejahen astekakel😊abyene mesdeb yechalale zere mesdeb ye tegaru sebena aydelem
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray
@Yohannes_wedi_Humera_Tigray 3 месяца назад
@@GarumaDada ኣብይ ኣሕመድ ኦሮሞ ገዳይ 👿👹
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 месяца назад
@@GarumaDada le megedadel yemanem egeza alasfelegachewem were atabeza😡 ke tegaru endihe aynete kale mewetate selelebet new yemekawemew
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
አማራ ሸለመ ደሴዎች ሸለሙ የምትሉ በጣም ትገርሙኛላችሁ አሁን የአብይን ሴራ አታችሁ ነው አብይ ጎንደር ላይ ጋባ አልተለበሰም በሀርዳር ላይ አልተለበሰም አብይ ማለት እኮ እራሱ እየገዛ ሸልሙኝ እያለ በካድሬወች የሚያረግ መሬ ነው
@amanhaile6579
@amanhaile6579 3 месяца назад
Good 👍 👏👏👏
@mulumebetYirga
@mulumebetYirga 3 месяца назад
ኢቲዬፎረምአንደኛሰላምለናተይሁን
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 месяца назад
CESB
@nurityimer4474
@nurityimer4474 3 месяца назад
ወይኔ ተቃጥየ መሞቴ ህዝቤ እያለቀ እነሡ ይሸላለማሉ🐃🐃🐃🐃🐃
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 3 месяца назад
😢😢
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 3 месяца назад
ህዝብ በደም ጎርፍ እየታጠበ እነሱ ካባ ይሸላለሙ መድኋኒአለም ማቅ ያሰለብሳቸው አሜን🙏🙏🙏
@aexum1597
@aexum1597 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@QirubXihhun_
@QirubXihhun_ 3 месяца назад
ደሴዎች ጌታቸዉ ረዳም ይላክላችሀል ሽልማት አዘጋጁ ፣ ደስ ስትሉ የወለጋ ተፈናቃይ ወሎዎችን እንባን አበሳችሁ፣
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
😂ደሴ መቸ ሸለመ ራሳቸው እኮ የገዙትን ራሳቸው ይሸለማሉ
@semeretadesse3676
@semeretadesse3676 3 месяца назад
ጌታቸው ረዳ ምን አደረጋቸው እንዴ?
@aronyonas7563
@aronyonas7563 3 месяца назад
ጌታቸው ለምን አነሳሀው ተምታትቶባችሀል ግን ከየትኛው ነህ ከ 3 ከ ሳውዲ ስሀራ ከ የመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ የጃቹህ መጣ
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 3 месяца назад
Wait, Shemeles and Koree Negeenyaa are next.
@TilayeAndualem
@TilayeAndualem 3 месяца назад
ድንቁርና ነዉ ​@@liatelahunham2425
@AMAN-gy8ib
@AMAN-gy8ib 3 месяца назад
ትግራይ ካባ የምትለብሰው ለሙሽራ ነው ። አማራ ግን........
@Dinkem-wz2kg
@Dinkem-wz2kg 3 месяца назад
You don't have to be the same. Don't compare inglish people do the same
@karozimathestar929
@karozimathestar929 3 месяца назад
ለሙሾ ነዉ። ህዝቡን ስለጨፈጨፈ ሙሾ እያወረዱ ነዉ።
@rising1786
@rising1786 3 месяца назад
አላስፈላጊ ነው ንፅፅሩ...ኩሉ ሀደ ክኸውን እይኽእልን!
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
አማራ አደለም እራሳቸው የገዙትን ራሳቸውን ሸለሙ
@Etyoppiya
@Etyoppiya 3 месяца назад
ፋኖነኝ የሚሉት በነዚህ በአሽቃባጮች ካልጨከነ ንፁሀኑን እእያስፈጀ ይቀጥላል አቃጣሪዎቹም ባዳዎቹም ንፁሀንን እያስገደለ እያስፈጀ ገዳዩንም ልክ እደዚህ እየሸለመ ይቀጥላል ይኖራል አይ አማራ ገዳይክን ተከባከብ አይ
@JK-lp6di
@JK-lp6di 3 месяца назад
የነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ መንፈራገጥ...
@JK-lp6di
@JK-lp6di 3 месяца назад
ኦቦ ሽመልስን የት ይሆን የሚልኩት... ካባ ለመልበስ/ለማልበስ???
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 3 месяца назад
በአዲን ሸላሚ ተሸላሚ በድኑ በአዴን
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 3 месяца назад
ፋኖ ምን ያርጋቹ ፋኖ የሸለመ አስመሰላቹት ኤጭ
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 3 месяца назад
ትክክል
@tesfaymekonnen2577
@tesfaymekonnen2577 3 месяца назад
ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበሩበት ሳይሆን የተመለሱት በወረራ ወደ ተያዘባቸው መረበታው ናቸው የተመለሱት፣የአባት ሆብህ ነው።
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 3 месяца назад
በቃ በለጠ ሞላን ወደ ሲዖል ሊሸኘው አስቧል ማለት ነው ነብስ ይማር በለጠ ሞላ😃
@DengleMemekaye
@DengleMemekaye 3 месяца назад
ገነዘው አይደል?
@ፀሊምሓድጊ
@ፀሊምሓድጊ 3 месяца назад
በለጠ ሞላ በቁሙ እየተገነዘ ነው! ነብስ ይማር።
@helen-pq8dk
@helen-pq8dk 3 месяца назад
ትክክል ሊበላት ያሰባትን ቆቅ ዶሮ ነሽ አላት ነው ነገሩ😂😂😂😂😂😂ነብስ ይማር
@YalemeworkalehegnDasse
@YalemeworkalehegnDasse 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@naajanojaa7
@naajanojaa7 3 месяца назад
አይ ለዝህ ባንዳ የሆነ ህዝብ ስት ጀግናቻችን ደማቸዉን አጥታቸው አፈሰሱ😢 ያሳዝናል የማይገባዉ ህዝብ
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 3 месяца назад
ትክክል😢😢
@helenemso32
@helenemso32 3 месяца назад
ትግራይ አደይ ዘላለም ንበሪ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 месяца назад
የብአዴን ባለስልጣን ይከፈኑበታል ይህ ግድ ነው
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 3 месяца назад
በእውነት የትግራይ ተፈናቃይዎ ወደ ቀያቸው በመመለሳቸው እጅግ በጣም ደስ. ብሎኛል እመቤቴ ማሪያም ጥላ ቀለላ ለቤታቸው በረከት ትሁናቸው. ድል ለተገፋው አማራ ማኖ
@teshuadon2197
@teshuadon2197 3 месяца назад
አይ ወያኔ !! ሸርሙጣ ሲያረጅ አቃጣሪ ይሆናል እንዲሉ.... ባንክና ታንኩን ታጥቆ ያላፀናውን የአማራ ዕርስት ዛሬ በአብይ አመዱ ታዝሎ ሊያሳካ ?🛑🛑🛑👎👎
@yontig
@yontig 3 месяца назад
Thank you. Ye amharam gobez ena astway alewu. Teret yamaytert.
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu 3 месяца назад
እባብ እባብ ነው።ተጠንቀቅ አማራ።እባቡ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 3 месяца назад
​@@teshuadon2197😂 like a mad dog it made you comment everywhere. I have a saying to you "while the dogs bark, the camels go by" You are the mad dog that bark all the time. 🐫 🐕🐕🐕
@medhindebas5003
@medhindebas5003 3 месяца назад
@@teshuadon2197what about not talking about gifted with Caba by your people.just leave weyane for Tegaru ,
@ኣኹሱማዊ
@ኣኹሱማዊ 3 месяца назад
ትግራይ ሃገሬ ፀሃይሽ በምዕራብ ትግራይ እየወጣች ነው ኣይዞሽ ሃገሬ ደሜ ኣጆኺ ትግራይ ሃገረይ ብሌን ኩልና
@Asefa-wu9bd
@Asefa-wu9bd 3 месяца назад
​@@solomonbirhanu-rm1hyamara ke were wuchi tariki yelachum gedayachun yemtishelimu kebitoch esayas yelem ahun chalut
@teshuadon2197
@teshuadon2197 3 месяца назад
አይ ወያኔ !! ሸርሙጣ ሲያረጅ አቃጣሪ ይሆናል እንዲሉ.... ባንክና ታንኩን ታጥቆ ያላፀናውን የአማራ ዕርስት ዛሬ በአብይ አመዱ ታዝሎ ሊያሳካ ?🛑🛑🛑👎👎
@MunaMuna-pu4vg
@MunaMuna-pu4vg 3 месяца назад
tsehay wetalachw kenachwn tebiku sirachnin sichers komamiten enabaririshalen wedebotash cgir yelewm yenate kelal new komata ychemerlachwal
@alemtsehayberhe2515
@alemtsehayberhe2515 3 месяца назад
@@solomonbirhanu-rm1hyእነካንስ ወያኔ ያለአቅምህ መጠራራት ይህ በቁሙ የመቶ የኢትዮጵያ ወታደር እንካን አንድ አመት ወይ ፍንክች አለለም አቅማቹ ምላሳቹ ላይ ነው ታዝለህ መጥተህ መፎከር ምን ይባላል ፋኖ በታሪኩ እኮ ሽፍታ ነው እንጂ ተደራጅቶ መንግስት ቀይሮም ስልጣን ይዞም አያቅም።
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 месяца назад
​@@Asefa-wu9bdAmharama hager seto sew yaderegeh hizb new ante dedeb.
@henyteka9008
@henyteka9008 3 месяца назад
አይ አማራ ባንዳዉ ያሳዝናል ሰዉ እየገደለ ማመስገን
@MahmoudMame
@MahmoudMame 3 месяца назад
እንኳን ወደ ግዛታቹ በሰላም ተመለሳቹ
@FikrBicha
@FikrBicha 3 месяца назад
ድራማ በመስራት የሚመጣ ለውጥ የለም
@teklaytesfugebru
@teklaytesfugebru 3 месяца назад
ህዝብን በመግደልህ እናመሰግናሀለን ነው?
@DengleMemekaye
@DengleMemekaye 3 месяца назад
አይገርምም
@saadasadada505
@saadasadada505 3 месяца назад
ካባ፡የደረበለት፡ሠው፡ዋጋ፡ይከፍላል፡ግዜውን፡ይጠብቅ
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 3 месяца назад
ምን ካድሬዎቹን በደምብ አዘጋጅቶ አስደግሶ ነው ማስመሰሉን ይችልበታል። ግን ከንቱ ድካም ነው ታሪክ ሆኖ ይቀራል ከነ ሆዳም ካድሪዎቹ አማራን አንድ አመት ሙሉ ኢንተርኔት ዘግቶ በድሮን በረሀብ እየጨፈጨፈ ቢለው ቢለው አላልቅለት አለ።
@be-liever
@be-liever 3 месяца назад
​@@saadasadada505😂😂😂😂 ሁሉንም ጊዜህን ጠብቅ ብላቹ ትችላላቹ😂😂😂😂
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 3 месяца назад
እኮ😢
@Daniboy123-jn6ml
@Daniboy123-jn6ml 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ!! ሞት ለብልፅግና ሞት ለብአዴን
@zaraynew8048
@zaraynew8048 3 месяца назад
ቲሽ ፍኖ ቀሚስ ለባሽ ነው ባህርዳር ወሎ ነገ ጎንደር ይሄዳል ያውም በካባ ተጎናፅፎ ምድረ ሽንታም ፍኖ ደግሞ ሰው ተብሎ እንደ አይጥ ይሽሎክለኩ ወሬ ብቻ
@merhawiethu6113
@merhawiethu6113 3 месяца назад
እባካቹ ኢትዬ ፎሮሞች ካሁን ቦሃላ ህዝብ አታሳስቱ አማራ ክልል ላይ ከፍተኛ ውጊያና የፋኖ ሃይሎች አሉ ብላቹ እንዳትዘግቡ ፋኖ የሚባል የለም ባህርዳር ሄደ አብይ ወፍ የለም ወሎ ዛሬ ከሄደ ምኑ ላይ ነው ያለው ፋኖ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 3 месяца назад
ወሬህን ከምታወራ ሂድና ፋኖ ያነከተውን አሬሳ በመልቀም እና በመቅበር አግዛቸው።
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад
የጀግኖችዋ የዓድዋ ስም በነዚህ አሽቃባጭ አገር አፍራሾች አፍ መነሳት የለባትም ።ስለመጡበት ቢያወሩ ይሻላቸው ነበር።
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 3 месяца назад
እዴት ይረሳን ፋኖ ድረስልኝ ያለው መሩሽ ዛሬ ያውለታ ተረስቶ ሽፍታ መባል ጀመራችሁ ለዚህ እኮ ነው ከቀን ቀን በህዝብ ድጋፍ እንዲኖረው የሆነው በነተው ካሀጅነት ውለታቢስነት ህዝቡ ከሆላው ሄኖ በ3ቀን እንኳን ትልቁን ሱሪውን አስፈታለሁ ብሎ የገባው አጌትሽ/ህጁላ አመት ሙሉ እየተደፋደፈ እይፕወደመ እየተበተነ ያለው😂
@danielhadgu23
@danielhadgu23 3 месяца назад
እውነትም የኣማራ ህዝብ ደግ ነው ለገዳዮቹ የሚሸልምለት መሪዎች ያሉት ክልል ነው ምንኛ ታድሏል 😂😂😂
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
እራሳቸው ገዙ እራሳቸውን ሸለሙ
@Yimer-ik8lc
@Yimer-ik8lc 3 месяца назад
እንደ ወሎየ ተደርጎ የተጨፈጨፈ አለ??? ጭራሽ ለዚህ አራጅ ወሎየዎች ካባ ሸለማችሁት??? ነገ ነው የፍርድ ቀን። የት አባታችሁ እንደምትገቡ ነው የጨነቀኝ እናንት ባንዳዎች!!!
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
መቸ አለበሱት እራሳቸው ገዝተው እዳላወቀ ሆነው ይሰጣጣሉ
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 3 месяца назад
በእውነት አማራ ተዋርዶል ይህ ናዚ የአማራ ዘር ጨፍጫፊ አረመኔ ካባ የሚያለብስ እያንዳንዱ የእጁን ያገኛል።
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
😂ማ አለበሳቸው እራሳቸው እየገዙ እራሳቸው ይሸልማሉ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 3 месяца назад
@@زينبمحمد-ظ8ن 😂😂😂እኔም እንደዛ ነው ያሰቤኩት ህዝቡ በአሁኑ ሰአት እጅ እጅ ቦሎታል አይደለም ካባ ገዝቶ ሊያለብሰው
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
@@susuyoutube-p7m እና ሊያውም ወሎ አብይ እኮ አደ ወሎ የበደለው የለም
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 3 месяца назад
አረጋን ከበደን አምነህ መተህ ስፈር አፈር ትበላላችሁ እሱ እኳን ለናተ ለሱም ሰላም ውሎ ለማደሩ ዋስትና የለውም
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu 3 месяца назад
ዩወሎ ህዝቡ ሲጠላህም እየሽለመህ ነው የሚረግምህ።።መለስ ሊሞት ወሎ ሄዶ ነጭ ጋቢ ሽለሙት. ምነው ለዚህ እርኩስ ጋቢ መሽለማችሁ ሲባሉ.( ክፍን) ነው ያለበስነው ብለው ህዝቡን አስደመሙት።የአላህ ስራ ሆኖ ግቢውን ክሽለሙት በሃላ ብዙም አልቆየም።ክው ብሎ ክልትው አለ መለስ የአብይ አባት።ወሎ ወደውት እንዳይመስልህ እንዳትሽወድ
@seadesalih8344
@seadesalih8344 3 месяца назад
የሚወደዉ ሳይሆን የተሻለ አማራጭ የለዉም ፋኖ ኢስላም ጠል ነዉ የትግል ማሰረጊያዉ ሲሶ የአስራኞዉ ክ ዘ ስረአትን መመለስ ነዉ
@FanoMichaelKassa-zu7xp
@FanoMichaelKassa-zu7xp 3 месяца назад
ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ ለአምሓራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት ለአብይ አህመድ ይሁን።
@aronyonas7563
@aronyonas7563 3 месяца назад
አትርሳው አማራ በጆኖሳይድ ይጠየቃል ተወስነ የጅህ መጣብህ
3 месяца назад
ሰኔ 21, 2013 ሃገረ ትግራይ የድል ቀን #TDF🫡💪
@Aipowered2927
@Aipowered2927 3 месяца назад
ፋኖ ያሸንፋል። ፋኖን መርዳት ሊታረዱ የተፈረደባቸዉን መታደግ ነዉ ❤️❤️❤️
@Tjsjsjsj-iy2yz
@Tjsjsjsj-iy2yz 3 месяца назад
እሺ ፈድሻ😂😂😂
@zaraynew8048
@zaraynew8048 3 месяца назад
ቲሽ ፍኖ ቀሚስ ለባሽ ነው ባህርዳር ወሎ ነገ ጎንደር ይሄዳል ያውም በካባ ተጎናፅፎ ምድረ ሽንታም ፍኖ ደግሞ ሰው ተብሎ እንደ አይጥ ይሽሎክለኩ ወሬ ብቻ
@البيلالبييل
@البيلالبييل 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፍኖ ሽንፈት ለአሸባሪው መንግስት
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 3 месяца назад
ከኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሶቦች አንደኛ በማሽቃበጥ Record ሰባሪ አማራ ሆኗል😭😡
@טטכ.ה
@טטכ.ה 3 месяца назад
አፈር ብላ አበቶቻች አስጠነው የክብራችን መገለጫ ካባ ደረብላችሁት ካባ የትዲወድሮስ አጥት እሾህ ሁኖ ይውጋችሁ
@ArayaBrhane
@ArayaBrhane 3 месяца назад
ፅዮን ከኑፅህ የተበደለ የትግራይ ህዝብ ትሁን❤❤❤❤❤❤
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 месяца назад
ህውሀት የሚባል ሀይማኖት እያላቹህ ፅዮን ምንያደርግላቹህል ነው ሀይማኖት ቀየራቹህ??????
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 3 месяца назад
​@@AlgocodeAlgocode-gj1zi ደደብ ክፍት አፍ
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 3 месяца назад
​@@GenetMehari-su8uy ዝም ብለሽ አብይሽን አገልግሊ በማታውቂው ገብተሽ አትዘባርቂ ኮተታም
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 месяца назад
​@@netsanettdf9263ሰው ደደብ አይባልም ያው ሀይማኖት ከቀየራቹህ ብየኑው ካልቀየራቹህ ግን እንደተለመደው ደም ማፍሰስ እና ደደብ እና የመሳሰሉትን ስድብ መሳደብ ነው
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom 3 месяца назад
@@GenetMehari-su8uy ታዝላቹ ገባቹህ ተገርፋቹ ወጣቹህ አሁን ደሞ ያዘላቹህ አብይ አውርዶ እየገረፋቹህ ነው ።" ቻሉት" አለ ሰውየው 😂😂😂😂
@peaceforall7959
@peaceforall7959 3 месяца назад
የጌች መልእክት ሃቅ ነው። ችግሩ ከእውነት ጋር የተጣላ ማህበረሰብ ስላለ ነው
@DengleMemekaye
@DengleMemekaye 3 месяца назад
እውነት
@gigiandom1771
@gigiandom1771 3 месяца назад
Fact
@SamielHaileslasie-j2z
@SamielHaileslasie-j2z 3 месяца назад
ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበሩበት ሳይሆን ወደ ቤታቸው ነው የተመለሱት !!!
@BantegizieShmie
@BantegizieShmie 3 месяца назад
ግን አብይ ኢትዮጵያን ያውቃታል እንደ አድስ እንግዳ በየሄደበት ክልል ሸልሙኝ አልብሱኝ አሞግሱኝ የሚሉት
@rutafruh6588
@rutafruh6588 3 месяца назад
እንደዛ ነው ተግራዋይ 🎉🎉🎉🎉
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 3 месяца назад
አማራን እየጨፈጨፈ የአማራ ግዛት ለወያኔ እየሰጠ ያለው ሰው በላዉ አቢይ አህመድ ካባ?
@SAMUEL-h4q8t
@SAMUEL-h4q8t 3 месяца назад
4ኪሎ ስንጠብቃቸው ጭራሽ እሱ ሄደላቸው ነብስ ይማር ፋኖ
@techawatch
@techawatch 3 месяца назад
ለፖለቲካ እና አለሁ ለማለት ነው እውነት ያሳዝናል አብይ አህመድ አማራ ክልል ድርሽ ማለት አልነበረበትም ሆዳሙ በለጠ ሞላም ከሀዲ ነው።ይሄ ሚዲያ የሚኣስጠላው ህውሀት የሰፋውን ጨርቅ የአማራ አስመስሎ ማቅረቡ ነው።
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад
ወጠጤና ወጠጤ ቢመክሩ ፤እንዳንታረድ ይላሉ ።የሚለው ምሳሌ እዚህ ትርጉም ያለው ይመስላል።
@MisganawkifeleKefale
@MisganawkifeleKefale 3 месяца назад
ድል ለተገፋው ሕዝብ ብቻ ድል ለተገፋው ላማራም አአልል ለኦሮሞም አልል ለትግሬም አልል ፈጣሪ ያውቀዋል እኔ ግን አማራ ነኝ
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 3 месяца назад
እኔማያሳዝነኝምስኪኑህዝብሜለቁነውአረሁላችንምአንድእንሁንአንከፋፈልድልለኢትዮጵያለሁላችንም
@Etyoppiya
@Etyoppiya 3 месяца назад
አማራ አያቹ አማራማለት ይሔነው ገዳዩን ይሸልማል ያሞካሻል አማራማለት ሰጋጅ አቃጣሪ አሰልጣኝ ገዳይ አማራ ታዲያ ያሸንፋልን????
@HasenEthiopia-u1q
@HasenEthiopia-u1q 3 месяца назад
ገድስውን ሽልስሚ
@HasenEthiopia-u1q
@HasenEthiopia-u1q 3 месяца назад
ወለጋ ያለቀው ወሎየነው
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 3 месяца назад
ተላላኪዎች ነበርን አሁንም እንላላካለን እንሸልማለን=አማራ 😅
@Sarahj962
@Sarahj962 3 месяца назад
Always proven fact again and again
@sabawyanzaxum2538
@sabawyanzaxum2538 3 месяца назад
Amara sayhon ye amara bltsgna bmil keyrew
@mimia7202
@mimia7202 3 месяца назад
ጌታቸው ረዳ በሚሊየን የሚቆጠር የትግራይን ህዝብ ያስጨረስክበትን እንደድል ስትናገር እፍረት የለህም😡😡😡😡😡
@Allamehara
@Allamehara 3 месяца назад
አይደሴየደሴናየኮንቦልቻህዝብከቤትእንዳይወጣተደርጎ፡ጨፍጫፊውአብይቺግኝተከለያበሣጫል
@2011Tehetena
@2011Tehetena 3 месяца назад
አይ አማራ በሆደዳምነት በሰልጣን ወዳድነት በአለም ቁነጮ መሆኑ የሚያሳዝነ‍እ ነዉ አማራን በፅንፈኛ አማራ ጠል በሆኑ ኦሮሞዎች የሚያስጨፈጭፈውን አብይ አህመድን አማራ ሆነ አማራን የሚያሰጨፈጭፈውን ተመስገንን መቨለሙ ነው አማራ በእርገጥኝነት ተወዳዳሪ የማይገኝለት ለስልጣነና ለገንዘብ ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ህዝብ ነው
@mimia7202
@mimia7202 3 месяца назад
Oh my God 😡😡😡😡 ለአብይ ነው ደሴዎ የሸለሙት ገና ጉድ እንሰማለን የትኛን ጥሩ ስራ ሰርቶ ነው የሚሸልሙት?? በዚህ ሰአት ገበሬዎችን የአማራን ህዝብ ስላስጨፈጨፈ?? አፈርድሜ ያስበላችሁ ድሜ ብሉ😡😡
@WalloNews114
@WalloNews114 3 месяца назад
Ethio From ፈረሰች እያለ ነጋ ጆሯችንን የሚአደነቁሯት ኢትዮጵያ 🇪🇹 አይናቸው እያየ እየበለፀገች ነው 😄 ኢትዮጵያ ፎቅፎቅ ጠቅላዩን ኡማው በፍቅር እያለቀሰለት ነው የተቀበለው 😊
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 3 месяца назад
የደሴ ነዋሪ ህዝብ። የእናንተ ዘመዶች ወለጋ የሚኖሩ በኦነግ ሸኔ እና በአስተዳደሩ ብዙ በግፍ ተገለዋል። አሁንም ግድያው አልቆመም። አብይ ህዝቡ ሲገደል ምነም አላደረገም። አሁንም ምንም እያደረገ አይደለም። እናንተ የወሎ ህዝብ አብይን ካባ ትሸልማላችሁ ትሰግዳላችሁ። በጣም ታሳዝናላችሁ።
@kassa4882
@kassa4882 3 месяца назад
በህዝብ ውክልና ሥም በአመራርነትና በተወካይ ምክር ቤት ሥም ተቀምጠው ፣ህዝብ በማይፈልገውና በማይመጥነው መንገድ፣የካድሬ ሥራ በመሥራት የአንድ ዘረኛ ፖርቲ የበላይነት አስፈፃሚ ቀኝ እጅ በመሆን ያገለገሉ ሆድ አደሮች ፣የንጹሃን ህዝብ ንብረትና ደም በእጃቸው ስለሚገኝ ከተጠያቂነት አያመልጡም ።
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 3 месяца назад
የቤተ አማራ የደሴ ህዝብ በዜህ ዘር ጨፍጫፌ እንደ ቤተ አማራ ( ወሎ) ህዝብ የተዋረደ: የተጨፈጨፈ: በዓለም ላይ አለን? እና ካባ መሸለም??? በዙሪያቹህ የወደቁት ተፈናቃዮች ምንይሏቹህ???
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 месяца назад
የወሎ ፋኖ ቢሸልሙ ያምርባቸው ነበር ።ለነገሩ ዛድግ አብርሃ የሚያስተዳድራት ወሎ ክልል መሆንዋ ነው።ከኬንያ ወጣት ትምህርት የሚወሰደውና የበከቱ ፖለቲከኞች የሚወገዱበት መቸ ይሆን?
@meseret6459
@meseret6459 3 месяца назад
እንደው እሽቃባጮቹ ይህን አርገው እህል ይዋጥላቸዋል የሰላም ህይወት ይኖራቸዋል? ደም ግን ይበላሉ የግዜ ጉዳይ ነው ፍርዳቸውን ከእግዚአብሔር ይቀበላሉ። የሙት አምላክ ይፈርዳል።
@be-liever
@be-liever 3 месяца назад
ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ አለ አረብ አቢቹ ጀግና ወደፊት ሁሉም ቦታ ፍቅር በፍቅር ጠላት ብዙየወራል። ViVa Abichu Abbaa biyaa🇪🇹💪💪
@medhaneweldegebrial7631
@medhaneweldegebrial7631 3 месяца назад
ኢትዮ ፎሮም ግን ከግብፅ የለን ህዝብ ድምፃችን አትሰማም ስንደውልልህ አታነሳልንም እንዲሁም ዋትሳቡን እያየሆው ዝም አልክ ይገርማል
@FamilyFame-p9o
@FamilyFame-p9o 3 месяца назад
ግን ፋኖ የት ነው ያለው? ፋኖ ሚዲያ ላይ እንጂ መሬት ላይ የለም እንዴ
@SisayBilelegne
@SisayBilelegne 3 месяца назад
No matter what abiy got a coat from his donks does not change anything on amhara Fano victory.you think his government by killing amhara stay on power works? We don't think so?just trying to get stay for a whail on power.very soon will end❤🎉❤!
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 3 месяца назад
አንተን የሚመለከት ነገር ላይ አንተ ሳትኖር ማንም ምን ተደራደረ ወይም ውሳኔ አሳለፈ አንተን አይመለከትም። ውሳኔው የሚስማማህ ከሆነ ትቀበለዋለህ። የማይስማማህ ከሆነ አትቀበለውም። ገባህ??
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 3 месяца назад
ድል ለተገፍዉ የአማራ ፍኖኖኖኖኖ
@rutafruh6588
@rutafruh6588 3 месяца назад
የትኛው አማራ ነው ካባ የምሽልመው 😭😭😭😭😭😭
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 3 месяца назад
@@rutafruh6588እደተ አይነቱ ህሌናቸዉን የሸጡት ናቸዋ
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 месяца назад
Justice for respected people of tigray
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 месяца назад
Fano committed genocide in tigray .Rip
@tesfa20052
@tesfa20052 3 месяца назад
ተዘርፈዋል እየተባለች ትስቃለች የጌታዋ ነው የያዘቹው አርቲስት መሰለች እኮ ለታማልለው ነው እንዴ
@garitulu6525
@garitulu6525 3 месяца назад
በኢትዮጵያና ህዝቧ ላይ አሹፉ እናንተ !! ለዚህ ድራማ ከባድ ዋጋ ትከፍላላችሁ !!
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 месяца назад
እኔን እሚገርመኝ ይህሁሉ የካቦት ሽልማት ምን ይሰራለታል ????አብይ የለት ሞትህን ይስጥህ እብድ አለ ዘሜ
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t 3 месяца назад
ግን ጋዜጠኞቸ ምን አይነት ናቹሁ ህዝብ አልቆ ካባ ታለብሱት ሁላቸሁም የጀቹሁን ታገኝላቸሁ ይድፏቸሁ
@a.z9309
@a.z9309 3 месяца назад
የአማራን ደም አፍስሶ ጠጥቶ አሁን ካባ አለበት እኔስ ከአማራ ብሄረሰብ መወለዴ ዛሬ አሳፈሩኝ
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 3 месяца назад
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄ጭራሽ ዴሴ
@juntaweyin4555
@juntaweyin4555 3 месяца назад
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️
@LuckyB722
@LuckyB722 3 месяца назад
በተለምዶ ሳይሆን በትክክል ታታ ነው ስሙ . Indian made bull s… public bus
@elisabethgizaw718
@elisabethgizaw718 3 месяца назад
ምድረ አሽቃባጭ ሁልሽም የእጅሽን ታገኛለሽየሚፈሰው የንፁሀን ደም ይፋረዳችሁ
@girmaytewelde7931
@girmaytewelde7931 3 месяца назад
የብልፅግና ፕሮፖጋንዳ (ጡሩንባ) የደርግ የመጨረሻ አመታትን ይመስላል 😜
@adendemissie8472
@adendemissie8472 3 месяца назад
አብይ አህመድ በቅርቡ ፋኖ አፈር ያለብስሀል እስከዛ ቀልድ ለ አንተ የ አማራ እዝብ ከባ ሲያለብስ ❓❓❓❓
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 3 месяца назад
አይ ቻይንኛ የተሰጠውን ካባ የተሰየመው ስም ሐያል ነወእውን ያንን ደግመውት ይሆን?
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 3 месяца назад
ኧረ ደሴ አይደረግም ! የምን ማጎብደድ ነው ! እስቲ ህዝቡ ሲቀበለው አሳዩን !
@karozimathestar929
@karozimathestar929 3 месяца назад
ካድሬ ነዉ ሚቀበለዉ ካባዉ ለ ሚዲያ ጫጫታ ነዉ።
@meharinegash9424
@meharinegash9424 3 месяца назад
የአማራ ህዝበ ምን ነካው የልጆቹን ገዳይ ካባ ይሸልማል የዓለም የመጀርያ ውርደት ነው።
@geleta1610
@geleta1610 3 месяца назад
አይ ውሸት አመራር እንዴት እንዲህ በፈጠራ ያወራል ። " ህዝቡ እየተወጋቸው ነው።" 😂
@kidumes7941
@kidumes7941 3 месяца назад
Ashkabachoch.Hizibin silcheres nw yemitshelumut. kodawoch.Ashkerig nw shelimew Hodamu Belete Mila.mekeberiyah yihonak
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 3 месяца назад
አይ አማራ ክልል ለገዳዪ ካፖና ጋሻ የሚሽልም አጏብዳች ሆኖ ቀረ😳አረ ምን ይሻላል ጏበዝ🤭
@NardosHaileslase
@NardosHaileslase 3 месяца назад
በለጠ ሞላን በቅርቡ ወደ ማይመለስበት ሊሸኘው ፈልጓል ማለት ነው።ልብ ያለህ ልብ በል።
@Fifolifo-re8gz
@Fifolifo-re8gz 3 месяца назад
😢 ካባ ? ደሴ እና ከምቦልቻ በአማራ ህዝብ ላይ እንዲቀልዱ የተፈቀደላቸው ካድሪወች አሉ መላ ሊባሉ ይገባል ? ይህ በአማራ ህዝብ ላይ መቀለድ ነው ቀልደኞችን ደሞ ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው!
@bereketgetachew3384
@bereketgetachew3384 3 месяца назад
King Tdf of Africa
@EmuMoka
@EmuMoka 3 месяца назад
ትግራይ ግን ህዝቡ ሆዳም ስለማይበዛ እና ልምጥምጥ ስላልሆነ ሊኮራ ይገባል
@ephremberatu2158
@ephremberatu2158 3 месяца назад
ፋኖ ምን ነካው ደሴ ፋኖ ይለም እንዴ አበይ በእውነት ጀግና ነው አፍንጫችው ሥር ደርሶ እኔ አልገባኝም
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 3 месяца назад
😂😂
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад
እራሳቸው ገዙ እራሳቸውን ሸለሙ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 месяца назад
ታጥቆ ራያን እና ቆቦን ስለሚያምሰው ትግሬም አውራ። ምን ስለ እብድ ትነግረናለህ
@mesretmekonen3993
@mesretmekonen3993 3 месяца назад
ደሴዎች አፈርብሉ የሞታቹ ጭራሽ ገዳያችሁን ትሸልማላቹ
@PhiwaBiyela-v8l
@PhiwaBiyela-v8l 3 месяца назад
ወንድ ከሆናችሁ እንዳይመለስ ሸኙት ካልቻለችሁ እጅ ስጡት
@teshuadon2197
@teshuadon2197 3 месяца назад
አይ ወያኔ !! ሸርሙጣ ሲያረጅ አቃጣሪ ይሆናል እንዲሉ.... ባንክና ታንኩን ታጥቆ ያላፀናውን የአማራ ዕርስት ዛሬ በአብይ አመዱ ታዝሎ ሊያሳካ ?🛑🛑🛑👎👎
@yontig
@yontig 3 месяца назад
Balege...gitm teret tichlalachuh
@SameraSamera-c3y
@SameraSamera-c3y 3 месяца назад
ድል ለጀግናዉ ፍኖ ባዳወች እለቁ
@zaraynew8048
@zaraynew8048 3 месяца назад
ቲሽ ፍኖ ቀሚስ ለባሽ ነው ባህርዳር ወሎ ነገ ጎንደር ይሄዳል ያውም በካባ ተጎናፅፎ ምድረ ሽንታም ፍኖ ደግሞ ሰው ተብሎ እንደ አይጥ ይሽሎክለኩ ወሬ ብቻ
@taibah5903
@taibah5903 3 месяца назад
ኢትዮፎረም እንኳንደህናመጣሁ ሱስ አንደኛነኝ ድልለፋኖ❤❤❤
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 3 месяца назад
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው። ፈኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
Далее