Тёмный
No video :(

||ክፍል ሁለት||ብዙ ሰዎች በስሜ ይነግዳሉ ምዕመኑ|ለአገልጋዮች||ዓሳችን ነው|PART TWO||WITH|MAJOR ONE JOY CHIRO|ON|DIVINE SHOW| 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 161 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

||DIVINE SHOW|| WITH ||PASTOR SOFI|| LIKE SHARE COMMENT ||ምዕመኑ|| ለኛ ለአገልጋዮች ዓሳችን ነው ||ሜጀር ዋን||ጆይ ጭሮ||

Опубликовано:

 

29 июл 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 514   
@SHEMATUBE
@SHEMATUBE 4 года назад
ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን
@kimwengi1542
@kimwengi1542 4 года назад
Amen amen
@gedionequbay1372
@gedionequbay1372 4 года назад
Great psychology!
@myoutube3294
@myoutube3294 4 года назад
Amen😘
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 года назад
ጠያቂም ተጠያቂም ጌታን ተቀበሉ፡፡
@bhlole5835
@bhlole5835 3 года назад
አሜንን
@godschild7147
@godschild7147 3 года назад
የሚናገራቸዉ ነገሮች ሁሉ ህፃን እንኳ እንዲህ አይቃዥም. የማይገናኝ ቃል ይጠቅሳል ደግሞ 😆😆🤭🤭
@Miko-qr2lv
@Miko-qr2lv 2 года назад
Era leke nase yeah duktam
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 2 года назад
ለምን ግን እንዲህ ዓይነቶች ዘባራቂዎችን ጥሩ የሚያንፅ ነገር እንደሰሩ በሚዲያ እንደሚያቀርባቸው ነው የሚገርመኝ!!! ወቃሽ መንፈስ የለም እንጂ ቢኖርማ እንዲህ ባልቀለዱብን ነበር! ትንሽ ቆይቶ ይሄ ሰውዬ እኔ ክርስቶስ ነኝ ይላል አይቀርም። "በጨለማ መላዕክት ያገለግላሉ" ወንድም ዓለም ጨለማ የሰይጣን እንጂ የልዑሉ አይደለም! እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው!!!
@abu-vy8lz
@abu-vy8lz 2 года назад
ሶፊ ጠንካራና ደፋር ጥያቄዎችህ ደስ ይሉኛል!!! ተባረክ!!! በርታ!!!!
@danieltekle6363
@danieltekle6363 4 года назад
እግዚኦ ክርስትና በቃ እንቶ ፈንቶ ሆነ ምህረቱን አብዛልን
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 4 года назад
ክርስትና እንቶ ፈንቶ አይደለም እዛው መናፍቃን እራሳችሁን ቻሉ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 года назад
ጠያቂም ተጠያቂም ጌታን ተቀበሉ፡፡
@Heaven_Lights
@Heaven_Lights 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@malmal3696
@malmal3696 2 года назад
😂😂😂😂😂😂
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 года назад
ወይ ኢንተርኔት እድሜሕ ይርዘም በምን እናያቸው ነበር እነዚን ጠቁዋዮች
@emenettesfaye9166
@emenettesfaye9166 4 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ተአምራቱ ቁጥር የለውም በኔ ብታምኑ ከኔ የበለጠ ታደርጋላቹ ብሎ የለህ ስዎች ግራ አይግባቹ ይልቅ ነብያቶችን ደግፍሁና የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ ፓስተር ሶፊና ነብይ ጆይ ተባረኩ
@elsataste9592
@elsataste9592 3 года назад
ፋይናንስ ፋይናንስየእየሱስ ስም የቱ ጋር ነው የሚነሳው??? የቱ ጋር ነው የሰው ነብስ የሚድነው ጌታ ይገስፃችሁ
@user-bz9hf5zr3z
@user-bz9hf5zr3z 4 года назад
እሰይ የኔ ቆንጆዎች ጆሲ ግልጽነቱና ኮንፊደንሱ; የሶፊ ደግሞ ሳቅህና አስተያየትህ በተለይ ደግሞ ገንዘብ ቆሻሻ ነው ያለው እኔ ሳስበው ስንቱ ምድረ ቲኦሎጂያን በመንፈስ ቅዱስ ላይ ሲኩራሩበት ጌታ በእዉቀቱና በንግግር ችሎታው የማይመካ አንደ ህጻን ቅን የሆኑትን ያስነሳል ሙሴም በፈርኦን ፊት ኮልታፋ ነኝ አለ አሁንም እንደበግ ከሆንክለት ለምትጠየቀዉም መልስ ይሰጥሀል በጸጋ ሁሉ ይቻላል ተባረኩ
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 года назад
Amen 🙏🏾 💕
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 года назад
ሰጠን ጌታን ስፈትን መ.ዳዊት91:12መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልናና እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል ጠቅሷል አንድ ልጅ ስመሰክር አባቴ ጠንቋይ ነው የሞተ ያሰነሳል የታሙትን ያድናል ካለ በኃላ መጠራጠር ጀመርኩ እውነተኛዎችን እንኳን ፈራሁ ወንጌል ስበኩ ዘምሩ ትንብት ይቅር ተባረኩ
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 2 года назад
Amen
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
1ኛ ቆሮንቶስ 2 14፤ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
@meforlordjesus4251
@meforlordjesus4251 4 года назад
YESSSSSSS ...... 1ኛ ቆሮንቶስ 2 14፤ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 года назад
ጠያቂም ተጠያቂም ጌታን ተቀበሉ፡፡
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 4 года назад
ጠያቂም ተጠያቂም ጌታን ተቀበሉ፡፡
@ghghjj7395
@ghghjj7395 4 года назад
በዚ በጣም አምናለዉ ደቤሎስ ከእጅ ይሰልባል ይህ በድግምት ይሰራል ከአካዉንት ዳቤሎስ ይሰርቃል ብዙ ነገር አለ ይህን ስለማዉቅ ልንገር በእግዛቤሔር ደግሞ ብሩም ወርቁም የኔነዉ ይላል ሚራክል ብር ያደርጋል ብዙ ድንቅ ነገር አለዉ የሚገርም ገና ሰዉ የሚገርመዉ ለምን የማታቁት ነገር ብዙ የክርስቶስ ዳቤሎስ ብዙ ነገር ሰርቆ ወቶ ቀደም ብሎ ስለ ሰራበት ገልብጦ ሰዉ ለዚ ነዉ ግራ የገበዉ አሁን ግን ጊዜዉ የእግዛቤሔር ጊዜ ነዉ ።
@emenettesfaye9166
@emenettesfaye9166 4 года назад
እውነት ነው
@user-bz9hf5zr3z
@user-bz9hf5zr3z 4 года назад
ጠንቋይ ወደ በሬ ደስ ይላል እንደ ነቡካድናጾር እነደበሬ ሳር እንዲበላ አእምሮው ተቀየረ
@eyobdenboba3115
@eyobdenboba3115 2 года назад
የእግዚአብሔር መንፈስ ትሁት ነው ። ከፍቅር ተነስተህ አታወራም ስለዚ አልቀበልህም ።coz የህግ ሁሉ ፍፃሜ ፍቅር ነው ባልጀራህን እንደራስህ ውደድ ብሎ ፈፅሞታል
@haevenassefa5243
@haevenassefa5243 3 года назад
በፈጣሪ አይን የሚሳነው የለምና እግዚአብሔር በልጁ ካንተ ጋር ይሁን በልልን :: ከኔ የበለጠም ይሰራል ብሎ አለና ልቦናችንን ይክፈትልን :: መክፈል የሚያዳግተኝን እዳ ከፍዬ መጨረሴን ሳስታውስ አምላኬን አመሰገንሁት :: ሁሉን የስችላል :: የተመሰገነ ይሁን :አሜን ::
@etyatamrat6448
@etyatamrat6448 2 года назад
የእግዚአብሔር ክብር የናንተ አይነት አፉችሁን እንኳን ያልፈታቹ አሻንጉሊቶች መቀለጃ ይሁን ???ዋጋቹ ይከፈላችኻል
@avi_king301
@avi_king301 4 года назад
ተባረኩ! ቋንቋው ቢከብድም ከጌታ የተቀባ የእግዚአብሔር ባሪያ እንደሆነ ያስታውቃል እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚኖር ና የሚያገለግል እንደሆነ ያስታውቃል ሰዎች የእግዚአብሔር ቃልን ካለመረዳትና አሠራሩን ካለማወቅ ለመፍረድ እና ለመንቀፍ ይነሳሉ እነርሱም ፍርድን እና መዓትን በራሳቸው ላይ ያመጣሉ ሌላውን ትተው የተናገረውን የእግዚአብሔር ን ቃል ጠቅሰው ቢያስተውሉ መልካም ነው እግዚአብሔር አራዳዎችን ሊያሳፍር,,,,,,,, መረጠ!! የእግዚአብሔር ስም ይባረክ!! ማንም በዚህ አለም ጥበበኛ ሊሆን ቢፈልግ ሞኝ ይሁን ተብሎ እንደተፃፈ የማያውቅ ሁሉ ኮመንት አያድርግ!!
@user-oh6od4tq4z
@user-oh6od4tq4z 2 года назад
ሶፊ ጌታ ይባርክህ 70ሺህ ያገኘውንና ከቁጥር ባላይ ያገኘችውን ሴት ኢንተርቪ አድርግልን ፈላልገህ
@jonhap29
@jonhap29 2 года назад
ከመች ጀምሮ ነው ውሸታሞች ኢንተርቪው ሚቅረቡ ?
@danieltekle6363
@danieltekle6363 4 года назад
ውይ ድንቁርና !
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq 3 года назад
እምነት ማለት እንዲህ ነው!!! ይጨምርልህ እኔ አሁን እምነት ጨመረልኝ
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 4 года назад
i read Sofe mind and i lough because it's a lot of thinking in his mind.
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 2 года назад
ቅዱስ የሆነው የእስራአኤል አምላክ እንዲህ ይላል - "" እኔ የምነግራችሁን ቸል ብላችሁ በአመፅና በማታለል ተደግፋችሁ መኖር ፈልጋችዋል :: ስለዚህ ይህ በደላችሁ ተሰነጣጥቆ ሊወድቅ አእንደተቃረበና አወዳደቁም በፍጥነትና በቅፅበት አንደሚደርስበት እንደ ረዥም የቅፅር ግንብ ያደርጋችዋል :: " ከተሰባበረ በዋላ ለእሳት መጫሪያ ወይም ለውሃ መጥለቂያ የሚሆን ከፍ ያለ ገል እንክዋን ከመካከሉ እንደማይገኝበት ተንኮታኩቶ እንደሚወድቅ የሸክላ ዕቃ ትሆናላችሁ ::"" ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 30:12-14
@meforlordjesus4251
@meforlordjesus4251 4 года назад
የእግዚአብሔር ሰዎችን የሚጠሉ የእግዚአብሔር ሰው Major One Prophet Joy, እንዳለው “…. ጋንጩር ያደረባቸው..…” በኔ ቋንቋ “ክፉ መንፈስ የገባባቸው” ሰዎች ናቸው! ተረኛ አድርጎ ስላላካቸው ለእግዚአብሔር ሰዎች /ሰራተኞች ዞር በሉላቸው እቢ ብትሉ ሊሆን ግድ ነው የነብያቱ /የሠራዊቱ/ መሪ እግዚአብሔር ነው!!! ኢትዮጵያ አለፈላት ጌታ ኢየሱስ ደረሰላት!!! የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ሶፊያን, በጣም ወድሃለው ከነቤተሰቦችህ ፓስተር ዴቭ ዋው ውድድድድ ሁላችሁንም እግዚአብሔር በክብሩ ያስባሁ በኢየሱስ ስም!!! ……. ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል!!! ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው!!!
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 2 года назад
እና ይሄ ጥንቆላ አይደለም ታዲያ 70ሺ 🤔🤔🤔ወይ ቀልድ ፈጣሪዬ ሆይ አደራህን ምህረት አድርግልን ዘንድሮ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 2 года назад
አይዞሽ
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 года назад
እኔ ምለው ቢኖር የግዚያቤር ቃል ይፈፀም ግድ ነው በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኞች ይነሳሉ ይላል ከደጅ ነው እንፀለይ ንሰሀ እንግባ
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 4 года назад
ቁጥር 2እስራኤል ዳንሳ።
@user-sn3nq9wh3l
@user-sn3nq9wh3l 4 года назад
ቁጥር 1now
@manugod435
@manugod435 4 года назад
እረ እስራኤል ዳንሣን ከነተብታባነቱ አጣጥፎ ይጎርሰዋል ።በጣም ብዙ ውሸታምና ቀጣፊ አውቃለው እንደዚህ አይነት እሣት የላስ ሌባ አይቼ አላውቅም ።የእግዚአብሔር ክብር እንደነካክ የእምድር ቅስፈት ከነመሰሎችክ ላይ ይውረድባቹ። አንተ ተብታባ ሌባ።
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 3 года назад
Birzaf Berhane ትሻል ሄዳ ትብስ መጣች
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co 3 года назад
@@mr.supernatural396 እኛ ኢትዮጵያን ጠንቃይ እንወዳለን መሠለኝ?ቃሉ በእጃችን ነው።
@daguguda9661
@daguguda9661 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gzvqk84T99Q.html
@jolememeru471
@jolememeru471 4 года назад
አሸይ ድፍረትህ ብቻ ይበቃል።።ዳይመንዱንስ እንደፈለክ ከእግዚአብሔር በታች ሁሉ ቆሻሻ ነው ስትል ከእግዚአብሔር ጋር ተጣላህ ማለት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር ሁሉንም ፈጥሮ መልካም ነው ብሏል።እግዚአብሔር የፈጠረውን ቆሻሻ አትበል።
@clemobile2086
@clemobile2086 4 года назад
ይህ ሲጀመር በእግዚአብሔር አልተቀባም ሰው ከሰው ጋር ባለው መልካም ግንኙነት ነው ከጌታ ጋር ያለው ግንኙነት የሚለካው ይህ ትውልድን ሊያስት ነው ጌታ ምህረት ያድርግለት
@adengerma2005
@adengerma2005 4 года назад
ሶፊዬ ተባረክ በጣም ነው የወደድኩት ነብዩን እንኳን ጌታ እነሱን ጌታ አስነስቶ አመጣልን እዚ ያለነው ስንኩራራ እሰይ ጆይ ተባረክ
@user-bz9hf5zr3z
@user-bz9hf5zr3z 4 года назад
ሶፊ በአእምሮ ነው ምትጠይቀው እሱ ደግሞ ጌታ በረዳው በሰጠው ጥበብ ይመልስልሀል ጌታ ለየዋሆች አንደበት ነው ተባረኩ
@feveluv4122
@feveluv4122 2 года назад
Thank you prophet Joy my God continue to bless you and make you powerful in his Holy Spirit and May God Blessed other’s with the same great Faith on God that we should believe and trust and giving his the full complete strong faith Amen God is unquestionably and powerful at the same exact time and everything is possible trough Jesus No miracle is too big or too grate for him To the Creator of time and soul and galaxy and out side he sit on his throne all glory and powerful to the God of God’s who is worthy of our praise and faith and worship and glory amen 🙏
@ambayeomach3087
@ambayeomach3087 2 года назад
በጣም የሚያዝናና ሠው ነው ባካችሁ! ተውት ይብላ ይገባዋል::
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 года назад
ሶፊ በርታ በጣም ደረሰ ይላል አንደበቱ ይጣፍጣል መተማ መኑ ጥግ ድረስ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mihiretloha5349
@mihiretloha5349 3 года назад
ከመንፈስ አለም ( ከጨለማ አለም) የሚመጣው ገንዘብ አስተውሉ 👉 በሰላቢ መንፈስ ከሌላ ሰው አካውንት ገንዘብ ያስገባል ።ወገኖቼ አስተውሉ እራሱ በንግግሩ ይጠመዳል ።
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 2 года назад
Uuuuuuuአካውተችን ቼአጉ🤓😃🤕🤔🙋?
@yeromshiferaw4402
@yeromshiferaw4402 2 года назад
እባክህን ነቢይ ጆይ ልጄ ቤቷን አስይዛ ከባንክ ተበድራ የምትከፍለው ገንዘብ ተቸግራ ጭንቅ ላይ ነን እባክህን ጌታ እንደረዳህ ለሷም ጸሎት አድርግላት ስሟ ሜሪ ይባላል
@asmlashtassw3026
@asmlashtassw3026 4 года назад
እኔ ተመችቶኛል
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 2 года назад
ውይይይ ትግስትህ ጠያቂው ምናለ ኮስተር ብለህ የማትጠይቀው እግዚአብሔር እኮ ጥንቆላ የሚመስል ነገር በምድር እያለ አላረገም መፅሐፍ ቅዱስ ገንዘብን የክፋት ሁሉ ስር ነው ያለው እንጂ በጀት ብር አርከፈክፋለሁ አላለም አሁን አንተ በጌታ ስም ንግድ ነው የተያያዝከው ጌታ ማረግ አይችልም ይሄ መንፈሳዊ ዓለም አሰራር ነው በሚል ቁማር ትጫውታለህ ወዴት ጠጋ ጠጋ ምህረት ያርግልህ
@user-kh3li6hv8w
@user-kh3li6hv8w 4 года назад
Before it’s too late let him repaint your brother Pastor Dave is a spiritual man so please let him pray for him and let him deliver him....
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 4 года назад
Ye egizabher sew betame temechthgal you are amazing God bless you
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq 3 года назад
ለማታምኑ ሰዎች ልንገራችሁ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቡ
@etyatamrat6448
@etyatamrat6448 2 года назад
እናንተ ያሳተማችሁት መፀሐፍ ከሆነ እንጂ ትክክለኛ መፀሐፍ ይህንን አይለም:: አንብበሽ ሞተሻል
@habtakirar5042
@habtakirar5042 4 года назад
የኔ ጡጦ አፍ ኮንፊደንስሽ አንደኛ። እስራኤል ዳንሳን በልጠሽዋል።
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 2 года назад
ወንጌላችን ተቀለደበት ያሳዝናል!!!
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 2 года назад
አረ ፈጣሪ ምህረት ያርግልህ መውደቂያህ ቅርብ ነው
@firaol9112
@firaol9112 2 года назад
profit joy 👀 እስኪ አሁን ያወራከውን በ አማርኛ ተርጉምልኝ
@etyatamrat6448
@etyatamrat6448 2 года назад
ብር መርካቶ መሐል በጀት እበትናለሁ አጋንንትም ያውቃል የሚያዮ ሰዎች ፕሮቴሰታንት ናቸው ማነው የእየሱስ ልጅ ነው ብር ሰበትን አውሬው ማለት ነዉ የእየሱስ ልጅ ነው ጴንጤ ይሆናሉ ጴንጤ ካልሆንክ ቀሰቱ እራሱ ይመራሐል ::: ይህ ቃል ሰውየው የተናገረው ቃል በቃል ነው ምን ለማለት እንደፈለገ ሊያሰረዳ የሚችል ካለ መረዳት አፈልጋለው :::
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
2ኛ ቆሮንቶስ 6 10፤ ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለ ጠጎች እናደርጋለን፤ አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው።
@meforlordjesus4251
@meforlordjesus4251 4 года назад
Amen!!!
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 года назад
ሰላም ይብዛላችሁ ፓስተር ሶፊዬ ጥሩ ቆይታ ነው እኔ ነብያትን አከብራለሁ አልቃወሚም ግን የሚጠቅመኝንና የመሰለኝን እቀበላለሁ የማይመስለኝ ነገር ደግሞ እተዋለሁ እንጂ እገሌ ሐሰተኛ ነብይ ነው ብዬ አልከሳቸውም ግን የነብይ ጆይ ትንቢት ስለ አባይ ግድብ እነ ማን እንደ ተደራደሩበት የአባይ ግድብ እንዳይከናወን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጥንሲስ አዘጋጅዎች እነማን እንደ ነበሩ የመነሻ ስም ፍደል ጠርቶ ተናግሮ ነበር አሁን ግን እንደ ተናገረ ተፈጽሙአል የነዚያ ሰዎች የስም ፍደላቸው እንዲህ ነበር J,B,S,O ስለዚህ እሄ ትክክለኛ ትንቢት ነው ተባረኩ
@elsataste9592
@elsataste9592 3 года назад
እግዚአብሄር ሆይ ምህረት አድርግልን : ብር ብር ብር : ሰው ክርስቶስን ሳይሆን አስማትን ብርን እያባዛችሁ ሰውን የእናንተ ባሪያ አደረጋችሁት : ቅራቅንቦ ሰብሳቢ አድረጋችሁት ማፈሪያዎች ትከፍሉዋትላችሁ የእያንዳንዱን ነብስ ትጠየቃላችሁ
@daguguda9661
@daguguda9661 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gzvqk84T99Q.html
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 года назад
እስይ ጌታ እንደነዚህ አይነቶችን ቀብቶ ስላስነሳልን ስሙ ይባረክ 🙏🏾ጠላትን በconfidence ቅጥል የሚያደርጉትን ስላስነሳልን እሰይ አሜን ለስሙ ገናናነት ይሁን ብያለሁ ! ነብይ ጆይን ደግሞ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኩህ አሜን !!! በርታልን ወንድማችን ! ኢየሱስ ጌታ ነው🙏🏾💕
@user-ev2rp4dl3s
@user-ev2rp4dl3s 2 года назад
እደዚአይነቱን የእውነት ጌታ ቀብቶታል??ኢየሱስ እኮ በምድርላዮ እዴት ነው የኖረው ጌታ የቀባው አነጋገሩም ስነምግባሩም ኢየሱስን ይመስላል ዳይመድ ጫማ ለማድረግ የሚሮጥ ስት ወገኖቻችን ቤት አተው ተርበው እያሉ ጌታ ኢደዚ አይነቱን የእውነት ቀብቶታል????
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq 3 года назад
ጌታ ሆይ አመሰግንሀለው
@mominahassen7580
@mominahassen7580 4 года назад
ሶፊ ጌታ ይባርክህ ጥሩ ጊዜ ነው ነብይ ጆይ ፀጋውን ያብዛልህ❤
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 4 года назад
ሰው ምስኪን ነው ይህ ሰው ክፉ መንፈስ እየተጫወተበት ነው ጸሎት ያስፈልገዋል የጌታ የየሱስ መንፈስ ትሁት ነው ይህ ምንም ትህትና ራሱ የለውም
@bekygebru2210
@bekygebru2210 2 года назад
Egezeyabehar lebona yesetew ahunem oretodox በሯን kefet eyetebekehe nw seleze temelesu . kale heyewet yasemalen.
@TesfawongelTariku
@TesfawongelTariku 2 месяца назад
ሁሌም ስለገንዘብ ከምተወረ ስለ ኢየሱስ ጌትነት ብተወረ ምአለበት
@hymanotlema9325
@hymanotlema9325 4 года назад
ነብይ ጆይ ተባረክ እኔ ነብይ የተባለ እወዳለሁ ፀጋህን ያብዛልህ በርታ እውነተኛ ነብያቶችን በፍሬአቸው ይታወቃሉ አንተ ፍሬ አለህ በርታ
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 2 года назад
ሶፍዬ ቀለል አርጉ እንጂ ነብይ ጆይማ ተጥቆኖ።ተዘጋጂቶ ነው😃😃😃😁👏👏🌿🍇🍇
@dagimjaja1644
@dagimjaja1644 4 года назад
ይሄ ያስታውቃል ጥሩ አጋንንት የሚጨፍርበት አንደበቱ እንኳን ያልተገራ ነው. . .
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq 3 года назад
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልህ
@endalkachewgetu2322
@endalkachewgetu2322 4 года назад
በእግዚአብሔር መተማ መኑ ጥግ ድረስ ነው የእግዚአብሔር ሰው ጆይ ተባረክ
@haimyychannel4726
@haimyychannel4726 4 года назад
ይህ ሰው ምንድን ነው የሚያወራው በጌታ የሚጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላ ፀሎት ያስፈልገዋል ምንም ጥርጥር የለውም በስህተት ውስጥ ነው ያለው
@allahdekama7342
@allahdekama7342 3 года назад
really I like the confidence of this Guy
@gadettutdeng5577
@gadettutdeng5577 4 года назад
This Major Prophet looks humble. May God richly increase Him.
@tigisbelay9579
@tigisbelay9579 4 года назад
ይህንን ነብይ አለውቀወም ነበረ አዴ ተስድቤ ነበር ይቅርታ የትወሰነው ፊዲኦ አይቼዋለሁ እናም አሪፍ ነው እኔ የቅርብ ክርሰቲያን ነኝ ግን እግዚአብሔር አለ ከትባለ እክት አርጌ ነው የማምነው ለዣ ደስ ዩሉኛል የኤማ በሰውኛ ሢአወራ በጣም እጆይ አረጋለው
@adengerma2005
@adengerma2005 4 года назад
ኸረ በጌታ ደስ ሲል ነብዩ ዋው ኸረ ደጋግመህ አቅርበው ነብይ ጆይን ሶፊዬ እባክህ ላግኘው እባክህ ተባበረኝ በጌታ
@eyobdenboba3115
@eyobdenboba3115 2 года назад
ምን አይነት ቅዥት ነው ጌታ ሂወት ሊሰጠን እንጂ ገንዘብ ሊያድለን አይደለም የተገለጠው ።አረ ሰዎን ሁሉ ምድራዊ አታርጉት።ለምድሪታ እርግማን ሆናቹ የጌታ ጊዜ ትመጣለች ሁሉም ስራው በእሳት ይፈተናል ።በደጅ ላሉት ጌታን አይተው ወደጌታ ፊታቸውን እንዳያዞሩ ድቅድቅ ጨለማ ሆናችሁባቸው ።ጥሪያችን ለወንጌል ነው እንጂ ለሚጠፋ ቅራቅንቦ አይደለም
@user-hy9ps9jd2z
@user-hy9ps9jd2z 4 года назад
እግዚአብሔር። ያሳካልህ
@eyobtadesse9413
@eyobtadesse9413 4 года назад
prophet Joy I love it all your answer for all the question he is asking your pastor Sofonia may the Lord Jesus Christ Bless you both
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
ከቁጥር በላይ ገንዘብ ከገባ፣ ባንኩ ምን ብሎ መዘገበው? ሶፊ ይሄንን ብትጠይቅ ጥሩ ነበር። ከቁጥር በላይ ከገባ፣ ባንኩ ራሱ በሚዲያ ይናገር ነበር። በውስጥህ ያለውን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው።
@jonhap29
@jonhap29 2 года назад
ሲጀመር ሶፊ እዚ ቁጭ ብሎ ስለ ዩቱበ ገቢ እንጂ ስለ ሃሰተኛው ኣገልጋይ ግድ የለዉም። መልካም ጠያቂ ቢሆን ስንት እና ስንት ሚጠየቁ ጢያቄዎች ነበሩ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
@@jonhap29 ትክክል ብለሀል።
@afriyitagesu4137
@afriyitagesu4137 2 года назад
Diamond, i love that. 'Yihunlih' but don't forget poor. Love you major 🤷‍♀️
@clemobile2086
@clemobile2086 4 года назад
ፎፊ ግን ይህንን ሰው አምነህበት ነው ያቀረብከው??እረ ይህ ትውልድን ያስታል ስለ ብር ካነሳን እግዚአብሔር ካሰማይ ብር አያሰንብም መፀሀፍ ቅዱስ የጆችህን ስራ እባርክልሀለሁ ነው የሚለው እና ይህ ነብይ ነኝ የሚለው ሰውዬ ከተት ነው የሚያዘንበው?? እኔ ቀንቼ አይደለም ግን የኢየሱስ አላማ ብር ማዝነብ ሳይሆን ነፍሳትን ከሲኦል ማስመለጥ ነው ግን ይህ ነብይ ነኝ ተብዬው እኛ አረብ ሀገር ያለንውን ምን አለ አዝንቦ ቢገላግለን ክክክክክክክክክክክክክ ወጉኖቼ ጌታ ያስመልጠን
@goodnews1949
@goodnews1949 2 года назад
Ewunet menfes alem yemayawuk sew betam yhen mesmat ychegrewal ena yh ewunet ene rase yemenfes alem genzeb mamtat yetelemamedku sew neg seytan genzeb mamtat ychilaö bleh kamenk lemen yehabt hulu mnchi yehonewn eyesus ayametam plss nku wegenoche 😇😇😇❤️❤️🙏🙏🙏
@getachew5747
@getachew5747 2 года назад
ከአንድ የእግዚአብሔር ሰው ነኝ ከሚል ሰው እንዴት አንድ የእግዚአብሔር ቃል አይናገርም ⁉ እንቶ ፈንቶ ብቻ
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 4 года назад
አገልጋዮቹ የት ሄዱ በሟርትህ ገደልካቸው አነዚ ይገላሉ አንደጠንቋ ነው ስራቸው ሰው ታስሮ አንዲቀመጥ ያረጋሉ ረጋሚ ናቸው፡
@EducationSNP
@EducationSNP 2 месяца назад
God bless u prophet joy chiro
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 4 года назад
one thing i will advice you prophet is you need to be humble. Jesus was humble and kind. Just because people question your ways does not mean they have envy. you needed to be polite , kind and humble when talking about people.
@bellae3334
@bellae3334 4 года назад
ሶፊ የምትመቸኝ እነዚህን ሌቦች በሙድ እየጠየቅ የምታስለፈልፋቸው ነገር ነው
@wasan.9656
@wasan.9656 4 года назад
ተባርክ፣በትክክል
@user-kh3li6hv8w
@user-kh3li6hv8w 4 года назад
Please Sofi discuss this with Pastor Dave and let him pray for him
@LeulMuluneh
@LeulMuluneh 2 года назад
አለ የሚሰማ የሚያይ አለ የሚሰማ የሚያይ በዙፈኑ ላይ በማደሪያው ላይ አለ የሚሰማ የሚያይ አለ የሚሰማ የሚያይ እግዚአብሔር አለ !!
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 4 года назад
ትክክል በቃል ማደግ ይገባቸዋል:: ማንንም አትቀባ የእግዚአብሔር ሰው ኢዮብ ጭሮ ስላንተ ጌታ ይክበር::
@elujesus
@elujesus 4 года назад
U are to much Joy be blessed
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
ብር በጀት ስትበትን አላማህ ምንድነው? የእግዚአብሔር ቃል ይደግፍሀል? ጥያቄውን አንዱንም አልመለስክም። እኔ እኔ እያልክ ተመፃደክብን። ንስሀ ገብተህ ተመለስ። ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች። ኑና እዩ የሚለው፣ እዛ ስትሄዱ ያ ክፉ መንፈስ ይቆጣጠራችሁዋል፣ የፈለጋችሁትን አለማዊ ነገር ታገኛላችሁ፣ ህይወታችሁን ታጣላችሁ። ይሄ ከክፉው ነው። በጌታ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጣ። አሜን።
@gracegirma9460
@gracegirma9460 4 года назад
1 dabo belto yemaytaderibet ager lay diamond chama aregalhu malet aykebdim? Eyesus kristos behon endezih yareg neber? Misaliyachin kristos new genzeb ena worek aydelem. Esun lememsel enideg enji birr lemakabet anideg. Geta yirdan.
@destaergano3121
@destaergano3121 4 года назад
እንዲህ አይነቶቹን ሰዎች ኢንተርቪው ሲታደርግ በአንድ ክፍል ብትጨርሳው የሚል ሀሳብ አለኝ!! በተረፈ ከጆይ Joy በራስ መተማመኑ እጅግ የሚገርም ነው::
@daguguda9661
@daguguda9661 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gzvqk84T99Q.html
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 года назад
ዴቭል ሾው ቢባል ይሻላል ይህ ፕሮግራም ።
@user-um8xr1xd5j
@user-um8xr1xd5j 2 года назад
ሶፍ ብሩክነህ ትክክለኛ መልሰ ነው ጆይ ተባራክ ያሉትን ይባሉ እጂ አንተ ትቃጥሌላህ
@teshnegussie4539
@teshnegussie4539 3 года назад
Please tell him for this guy to do everything based on the word of God ; and there is no major one prophet in the Bible please say to this guy sit down and examine his life and ministry . And read the ministry of New Testament Apostles and others.
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 4 года назад
God bless you all
@Tobiason1
@Tobiason1 2 года назад
ቁርጥ የሚወድ ነብይ አለን ለካ ማሻአላህ
@golgota358
@golgota358 2 года назад
ቅዥት ሁሉ ስብከት ሆኖ ቃራ? አረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 года назад
እራሱ ብር በሰማቸው እያሰገባላቸው ነው
@user-rk2zl4nu5t
@user-rk2zl4nu5t 4 года назад
አረ ከመናፍስት ዓለም ተቀብለህ ነው የሰጥሃት ቡሽሪ ያስተማረህ ነው ንስሃ ግባ ክርስቶስ ይመጣል የምድር ስትናገር እዳትቀር ተመለስ
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 4 года назад
በጣም የሚያስቅ ኢንተርቪ
@fajurkhaled5572
@fajurkhaled5572 2 года назад
Eshi tabraki 🤣🌻🌼🌻
@belyeassefa1440
@belyeassefa1440 2 года назад
ማፈሪያዎች ግታ ይገስፃችሁ።
@ghghjj7395
@ghghjj7395 4 года назад
ሳጥናኤል ባታ ነበረዉ ከመጣሉ በፈት ሲጣል ተዘቅዝቆ ነዉ ብዙ ሚስጥራት ያዉቃል የእግዛቤሔር አጀንዳ ስለዚ ሳትሰራ በድግምት ቁጭ ብለዉ በሰዉ በሰራዉ የሚኖሩ አሉ ሌላ ደግሞ እግዛቤሔር ሲፈጥረኔ ለያንዳዳችን ባርካ ነዉ የፈጠረን ያንን በረከት ይሰረቃል በአብት ከባረከከ የአንተ ህድል ተወስዳ ሌሌላዉ ይሰጣል ይህ የዳቤሎስ ስራ ነዉ ያደግም እግዛቤሔር ያስመልሳል በተለየ በኢትዮጵያ ከነገስታት ጀምሮ የዳቤሎስ አምላኪ ስለነበሩ ገባርዎች ህዝቡን የቡቱቶ መንፈስ ዘርተዉበታል ያድግሞ የቡዙዎችን ተከራታች ደሀ አርጋል ብዙ ጊዚ ክርስታኑ ኢየሱስን ከመነ ሌላ ነገር ያለ አይመስለዉም ለምን በጭቅላቱ የተቀረፀዉ ጣዋት ነዉ የሚረገዉ የሚለዉ አለቀቀዉም ግን ያጥና ትንሽ ሳጥናዬል የወደቀ የተረገጠ የተላያየነገር ሳደርግ ለምን የእግዛቤሔር ይነቀፋል ጌታ ይባርካቹ በዚላይ የምነግራቹ ዳቤሎስ ካፒ ነዉ የሚያዉቀዉ ሰርቆ የወረደዉን ካፒ አርጎ ገልብጦ ነዉ የሰራበት አሁን ግን የእግዛቤሔር አጀንዳ ነዉ ጊዜዉ ሜራክል ይበዛል ጌታ ስሙ ይባረክ።
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq 3 года назад
በነብዩ ኤሊያስ ዘመን ከባድ ድርቅ እና ረሀብ በሆነ ጊዜ ያቺ ሴት ለሶስት አመት ከማሰሮዋ ዘይት ሳይጠፋ ጊዜው አለፈ.........
@cdlstudentkeru9429
@cdlstudentkeru9429 4 года назад
Benezi mknyat Pentecostal churches fail eyaregu nachew! Diamond, ✈️ plane, mnamn eyalu biblical yalhone neger yaweralu! Zemenu kifu new! Niqu!
@haylejohn1394
@haylejohn1394 4 года назад
በርግጥ ለገንዘብ ቦታ አለመስጠቱ ጥሩ ሆኖ ግን ስንት የምበላዉን ያጣ ድሃ አለ ለምን ለነሱ አይረዳም?
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 4 года назад
የዚህ ሰው መተማመኑ ደስ ይለኛል confidence ያለው ሰው ነው።
@jedi1872
@jedi1872 2 года назад
Major one, You are a true major one, Son of God. Anoint me please major one. You are a true man of God. Major one. I'll come to your church and be a member major one. Please pray for me, my finance. I want to marry someone please pray for me on marriage too. I also want miracle money, transferred directly into my bank account in Jesus name just to have a miracle money experience in Jesus name man of God. I love you, acknowledge, respect the spirit in you. Be blessed and be blessed more. Jediael S. Abebe In Christ Jesus.
@dgamiaweke9204
@dgamiaweke9204 3 года назад
joy ......ጠንቋይ ነህ።
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 4 года назад
ልክ ነው የአህዛብን በረከትን ትበላላችሁ ተብሎ ተፅፎአል
Далее
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
Просмотров 25 млн
13 August 2024
42:38
Просмотров 62 тыс.
Funny Protestant videos
10:41
Просмотров 87 тыс.