Тёмный

(ክፍል 1)አስገራሚዎቹ የሃበሻ ፈረንጆች - አማርኛ ውጤት 100 ነው ያመጣሁት @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 102 тыс.
Просмотров 275 тыс.
50% 1

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, RU-vid channel and website www.eyitatv.com for more.

Опубликовано:

 

9 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 720   
@zizitino6797
@zizitino6797 7 месяцев назад
አማርኛ ጠፋብን ለምትሉ ድቄቶች ከነዚህ ልጆች ተማሩ
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 7 месяцев назад
😅😅 እና የዉጭ ሰው ስንሆን አማርኛ ጠፋብኛ😂😂
@user-jk5tf7oq4d
@user-jk5tf7oq4d 7 месяцев назад
እኮ😂😅
@selamzemen1730
@selamzemen1730 7 месяцев назад
Kkkkkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂 ewnet new
@tigisit2534
@tigisit2534 7 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 месяцев назад
መሃይም ነሽ እዚህ ተወልደው እዚህ አድገው እዚህ እየኖሩ ታድያ ምን ልያወሩ ፈልገሽ ነበር በዛ ላይ እናቶቻቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው።
@Kalkidan727
@Kalkidan727 7 месяцев назад
በደንብ እና ስርዓቱ ተኮትኩተው ባህላቸውን በአግባቡ አውቀው ያደጉ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻችሁ ሊመሰገኑ ይገባል። Je remercie vos parents de vous avoir élever de telle manière en vous apprenant votre culture celle de l'Éthiopie, vous êtes juste magnifique🥰💚💛❤🙌
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 7 месяцев назад
So sad just because this people are white and speak Ameharc it became a big deal. 21st century open your eyes. White people speaking foreign language is not a big deal. Besides these people not even 100% white. Sad for people think, white people are better than other race including themselves.
@shalbec3232
@shalbec3232 7 месяцев назад
Did you use google translate for the french part?😂
@Wuzaba
@Wuzaba 7 месяцев назад
እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ ! ከሁሉም በላይ ደግሞ ኢትዮጵያውዊነታችሁ እጅግ ይገርማል! ክብር ለወላጆቻችሁ!
@jerrytaddy3222
@jerrytaddy3222 7 месяцев назад
😅😊
@marcymila2161
@marcymila2161 7 месяцев назад
በጣም ጀግኖች ናችሁ ክብር ለቤተሰቦቻችሁ ኢትዮጵያዊነታችሁን ከነ ሙሉ ክቡር የያዛችሁ ጀግኖች ለአሁኑ ትውልድ ትልክ መማሪያ መፀሐፎች ናችሁ ክበሩልን ይሕ ነው ኢትዮጵያዊነት❤❤❤❤❤❤
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 7 месяцев назад
በጣም የምታምሩ ልጆች፣ እንኳንም ሐበሻ ሇናችሁ።አማርኛችሁ አፍ የፈታችሁበት ቋንቋ ስለሆነ አንደኛ ነው። ለሀገራችሁ ሁሌ ፍቅር ሁኑ፣ ተባረኩ❤❤❤
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 7 месяцев назад
እጅግ በጣም ድስ የሚሉ ልጆች ናችሁ !! በርቱ ! በርቲ ! በርቱ !!
@Israelxox
@Israelxox 7 месяцев назад
This kids have a very well Ethiopian manner + behavior than the majority of Addis laddies. Proud of your parents ❤️
@merronabdesa6796
@merronabdesa6796 7 месяцев назад
yes god blesss them
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 7 месяцев назад
እንዴት ያምራሉ በማንነታቸው መኩራታቸው ማሻ አላህ የኛዎቹ ባንዴራ ሲያቃጥሉ የክልል ባንዴራ ይዘው ሲውርዱ
@madinashaker4471
@madinashaker4471 7 месяцев назад
Eko
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 7 месяцев назад
Hhhhhhhhhhhhhhhhhhhh😂
@user-yg6xi7vp4f
@user-yg6xi7vp4f 7 месяцев назад
የቤተሰብ ጨዋታ ላይ እየጠበቅናችሁ ነው ! ነፂ በእግዚያብሄር አስገባቸው
@we6gc
@we6gc 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ የፍቅር አገር የእግዚአብሔር መንግስት 🙏ዋው እንዴት ደስ ይላሉ 💚💛❤️👍😍
@bruckfabriss7372
@bruckfabriss7372 7 месяцев назад
የፍቅር አገር አይደለም ልጆቹ ጠንክረው ለዚህ በቁ እንጂ አየሻ አግላይና ተሳዳቢ ጉረኛ ነው እነዚህ ልጆች ብዙ bullying ተደርገዋል፣" ከአገር ውጡ" ሁሉ ተብለዋል ቻይና ኮሮና ተብላ ታክሲ መሳፈር ሁሉ አቅቶቷታል፣ እኔም ክልስ ነኝ ለከፋውንና ጥላቻውን ስድቡን አውቀዋለሁ
@we6gc
@we6gc 7 месяцев назад
@@bruckfabriss7372 የውልህ ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ህዝብ በጣም በጣም ፍቅር ያለው ህዝብ ነው እግዳ ተቀባይ እንግዳ ሲመጣ እሱ ተርቦ ለግዳ የሚያበላ ህዝብ ነው አልጋውን ለቆ እግር አጥቦ የሚያስተኛ ህዝብ ነው ጨዋ ነው ክርስቲያኑም ሙሥሊሙም ነገር ግን ኢትዮጵያ ትልቅና ጥንታዊት አገር የነበረች በመሆኗ የምእራባዊያንም ሆኑ አረባዊያን ወረው ኃብቷን ለመቀራመት ሲሉ በዘርፈ ብዙ ታክቲክ ህዝባችንን ከአባቶቻን ውጭ ኢትዮጵያ ከተሰራችበት ሥርአትና ምግባር ውጭ ሆዳሞችን እና አገር ሻጮችን ሌቦችን በማሰልጠን በቀደምት አባቶች ያልተሳካላቸውን ዛሬ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሞደርን ቅኝ ግዛት ለመግዛት እነሱ ሳይመጡ የነሱን ሥራ የሚሰሩ ያይምሮ ዘገምትኞችን ወደሥልጣን እንዲመጡ በማድረግ ክርስቲያኑን በዘር ከፋፍለው ሙሥሊሙን በጥቅም ይዝው አገራችንን እርስ በርስ እኳን እያገዳደሉ ያሉበት እና ኢትዮጵያ እየተዘረፈች ያለችበት ለዜጎቿም ሲኦል ሆናለች ይህ ሁሉ ቀደምት አባቶቻችን ከሌላው አፍሪካ ለኢትዮጵያውያን እንድ የአገር መግባቢያ ቋንቋ ከግእዝ ፊደል ቀርፀው በአማሪኛ ቋንቋ እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በመግባባት እራሱንም አገሩንም ጠብቆ ይኖር ነበር ዛሬ ከፋፍለው አዳክመው ለመግዛት ሲሉ ከውጭ ወራሪዎች የመጣ የከፋፍለህ ግደል ዝረፍ ፖለቲካ ነው ያለው ይህ ደሞ በዋናነት የኢትዮጵያን የህዝብ መንግሥት ሥልጣን የያዘው ከኢኃድግ ህውኃት ጀምሮ የቀጠለው የብልፅግና ሥርአት አንድ አይነት ነው:: ህዝባችንም በገዛ አገሩላይ መኖር አቅቶታል ምክንያቱም ኢትዮጵያ እንድ አገር አንድ ህዝብ የሚለውን ህገ መንግሥት በመደርመሥ ኢትዮጵያን እንደ ዳቦ ቆርሰን እየሸጥናት እየተበደርንባት እንገዛለን ብለው የተስማሙ ኃይሎች አማራውንና ኦርቶዶክስን ታርጌት አርገው ኢትዮጵያን ወግተው የመጡ ኃይሎች ፌክ የዘር ክልል ቋንቋ ጭነው የብሄር ብሄረሰቦች መብት እስከ መገንጠል የሚል ህገ መንግሥት ጭነው አገር በዘር ማንነታቸው ለመቀራመት ክልል ሰተው አንተ የዚህ ብሄር ስላልሆንክ ውጣ እየተባለ አባቶቿቸው ከባእድ ወራሪዎች ቅኝ ግዛት ገዥዎች ጋር ተፋልመው ሞተው ነፃነቷን አስከብረው ባቆሟት ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ዜጋው እራሱ እንዳፈለገው ሄዶ በኢትዮጵያ ተዘዋውሮ የመኖር መብት እና በፖለቲካው በኢኮኖሚው መሳተፍ አይችልም እንደ አንድ አገር ህዝብ ይህ ደሞ የሚደገፈው በነ አሜሪካ በነ አውሮፖውያንና አረባውያን ነው እነሱ ግን በአገራቸው ላይ የማይፈልጉትን ኢትዮጵያ ላይ በዘር ቋንቋ የተደራጀ ኃይል የኢትዮጵያን ሥልጣን ይዞ ዘሬ ደሜ ለሚለው ማህበረሰብ ብቻ እየሰራ ሌላውን እያገለለ ከሚዘርፍና ከሚያቀብላቸው ጋር ብቻ እንጂ መሥራት የሚፈልጉት ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያን ብሎ እንድ ላይ የሚሰራውን ይፈራሉ አይፈልጉም ለዚህም ነው የቀደምት የኢትዮጵያ ሥርአቶች እንዲጠፉ ነገር ግን አገር ዘርፈው የሚያቀብሉትን በመርዳት እና ቁንጮ አችን ላይ አሥቀምጠው አገራችን ኢትዮጵያ በብዙ ነገር እንድትወድቅ ተደርጏል ድጋይ ዘመን ላይ እንድንቆም ተሰርቷል እየተሰራም ነው ስለዚህ የሚታየው የዘረኝነት ጋጥ ወጥነት .... ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሰራ መንግሥት እንጂ ኢትዮጵያን አገሬ ብሎ የሚሰራ ስለሌለ ነው:: ግን ህዝባችን የአባቶቹ የአንድነት ፍቅር ጨዋ ነት ባይኖር ኖሮ በዘር ማንነት የህዝብ ሥልጣን ተቆጣጥረው እንደሚሰሩት ቢሆን ኢትዮጵያ አትኖርም ነበር:: ያሳዝናል የደረሰብህ ክሥተት ግን እኛም አገራችንን ለቀን ሰው አገር ሺ አመት ብንኖርም እንደ እራሳቸው አያዩንም በተለይ ጥቁር ሆነህ በአውሮፖም ሆነ በሌሎች አገራት ችግር አለ ሥለዚህ በዛ መልኩ እየው በልጆቹም ላይ የደረሰው ያሳዝናል ባለጌዎች ዘረኞች ስለ ገጠማቸው አዝናለው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ግን በዚህ መልኩ መውቀሥ ተገቢ አይደለም እኛ የምንኖርበት አገር ውስጥ በጥቁርነታችን እና ደኃዎች ተብለን የውጭ ዜጎች በሚጠሉ እንሰደባለን ግን ሁሉም የአገሬው ህዝብ ይጠላል ማለት አይደለም ይህ ቢሆን ኖሮ ከአገራችን ተሰደን ባልኖርን እነዚህ ልጆች ደሞ አባቶቻቸው አገር ፈረንሳይ ቢኖሩ ደሞ ተመሳሳይ ነገር አይገጥማቸውም ማለት አይደለም ምክንያቱም እኔ ቤተሰብ ስላለኝ እና ስሜቱን ስለማውቀው ግን ግን እንደሰው አስቦ ለጥላቻ ቦታ ሳይሰጡ መኖር የምትፈልገውን ማድረግና መኖር ይቻላላል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ ወደ ቀድሞ ከፍታዋ ይመልስልን ጠላቶቿ ህልማቸው እንዳይሳካ እፀልያለው 💚💛❤️🙏
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 7 месяцев назад
​@@bruckfabriss7372😂😂 እውነትህን ነው የአበሻ ጉራ እኮ ከባድ ነው ግን ሁሉም አደለም አንዳንድ አሉ እሄ ሁሉ ግን በጣሊያን ስላልተገዛን ይመስለኛል
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 7 месяцев назад
እንዴት አወቅሽ የሰው ዘር መገኛ ስትን በሉሲ😅
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 7 месяцев назад
@@bruckfabriss7372 what about the Arbenoch
@aydahmadani195
@aydahmadani195 7 месяцев назад
Well mannered kids. I want to thank their parents. You are such an example for those who even can’t finish Amharic sentences without adding foreign words. May God bless you and your family ❤
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 7 месяцев назад
❤❤❤ በጣም ደስ የምትሉ በስርአት ያደጋችኹ ውድ የሆናችሁ ናችሁ። ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሆነው ነገር ግን ግራ አጋብተው የሚያሳድጉ ቤተሰቦች ባሉበት አገር እናንተን ማየት ተስፋ ይሰጣል። ክብርለቤተሰቦቻችሁ።። ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በምታደርጉት ሁሉ ይቅደምላችሁ።
@Naniya254
@Naniya254 7 месяцев назад
የምር ከባድ ነው ለካ ተፅኖ አለው በእናቶቻችሁ ኢትዮጵያዊ እስከሆናችሁ ድረስ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እኮ ማደግ ብቻ ሳይሆን ማንነታችሁም ያው የአባቶቻቸው እንዳለ ሁኖ ማለቴ ነው
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 7 месяцев назад
ይህ ነው ሀበሻነት አሜሪካ ያሉ የሃበሻ ልጆች ሃበሻ ላለመምሰል በእንግሊዝኛ ይኩራሩብናል ጀግናዎች ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ።
@raheltadese8983
@raheltadese8983 7 месяцев назад
እዴት ደስ ይላሉ ቤተሰብ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ❤❤
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 7 месяцев назад
ወይኔ ደስ ሲሉ❤😁 ሴቶችዬ በርቱ😂❤ሓበሻዊነት ልዩ ነው👌💚💛❤😘
@sagh6319
@sagh6319 7 месяцев назад
አድ አመት ተቀመጠው አቤሪካን ሲመጡ መከራ ናቼው እነዚህ ልጆግን እግዛብሄርን ምርጥ ሀበሾች ይህ እንዲሆን በእርግጠኝነት የእያዳዳቼው ወላጆች አስተዋፅኦ አለው ክብር ለወላጆቻቹህ በሀበሻነታቹህ እድትኮሩ አድርገው ላሳደጓቹህ❤❤❤❤እንወዳቹሀለን
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 7 месяцев назад
አረብ ሀገር ተመልሰው ካላስ እያሉ ያስቸገሩን አሉ
@user-fs7jf9oo9k
@user-fs7jf9oo9k 7 месяцев назад
ግን ሐበሻ ድንቁርናቹ በዛ እነዚ ልጆች እኮ ሲጀመር ከኢትዮጲያ ወተው አያቁም 😂😂ስለዚ ከስደት ተመላሽ ደሞ ሁለተኛ ቋንቋ ለስራው ሲል ሊያጠና ሲታገል አማረኛው ሊጠፋበት ይችላል
@danig44836
@danig44836 7 месяцев назад
​@@user-fs7jf9oo9kቋንቋ በስንት ጊዜ ሚጠፋው?
@abichugobana9509
@abichugobana9509 7 месяцев назад
Very true. The resilience of parents are reflected through this decent and polite fellows. Thanks to their parents
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 7 месяцев назад
Common!!! They were born and raised in Ethiopia, and no parents' effort needed here. They didn't have a choice but to speak Amharic .
@aynalemh9590
@aynalemh9590 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በእናንተ ውስጥ ኢትዮጲያነት ይታያል
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 7 месяцев назад
ማህተቧ ሲያምር ፣ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ፣ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@saharm119
@saharm119 7 месяцев назад
ገራሜነው መሠው ፈልጉ አይፈጠርም የፈጣሬ ፍቃድጅ በያዳዱ ፍጥረት ፈተናው መብዛቱ በጣም ደሥትላላቹሁ❤
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 7 месяцев назад
በጣም ስነስርዕት ያላቸው ልጆች ቤተስቦቻቸው ሊመሰገኑ ይገባው በጣም ደስ የምትሉ ልጆች ናችው በርቱ ስርዕታችው በጣም ደስ ይላል
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 7 месяцев назад
እኒ አገሪን ትቺ በአሚሪካ ልጅ ወልጂ የሰው አገር ባህል ይዘው አደጉ የናተ ቢተሰብ በጣም ትልቅ ሰጦታ ነው የሰጡችው እናቱቻችሁን በጣም ነው ያደነቆችው አምላከ ይጠብቅላችሁ❤
@user-fs7jf9oo9k
@user-fs7jf9oo9k 7 месяцев назад
ሀገርሽን ለምን ተውሽ?😂
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 7 месяцев назад
ኮሜንቶች ተደቅለውነው አትበሉ መጀመሪያ አዳምጡ እናትናአባቶቻቸው ተጋብተው ነው የተወለዱት ስለዝህ የሠውን ሞራል አትንኩ 😏😏😏
@user-fs7jf9oo9k
@user-fs7jf9oo9k 7 месяцев назад
እረ እኛጋም ሁለት ወንዶች አሉ ተደክለው አባታቸውን የማያቁ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 7 месяцев назад
@@user-fs7jf9oo9k ከብት ገገማነሽ
@Gize7
@Gize7 7 месяцев назад
@@user-fs7jf9oo9kገረድ ከሀበሻ ወንድ የተወለደ ነዋ ታዲያ
@yitagesubayu8047
@yitagesubayu8047 7 месяцев назад
እናንተን ማየት ባጣም ያስደስታል እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ በጣም የምወዳችሁ ክበሩ
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 7 месяцев назад
ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው።ብዙ ፈረንጅ አበሾችን አገራችን ስለምትፈልግ ሴቶቻችን ወደፈረንጅ በደንብ ቀረብ ቀረብ እንድትሉ በዚህ አጋጣሚ እንመክራለን።በቀጣይ ወላጆቻቸውን ብታቀርቡልንና ተሞክሯቸውን ቢያጋሩን ደስ ይለናል።
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 7 месяцев назад
ቋንቋቸው አገላለፃቸው ውብ ነው ታምራላችሁ ይኽንየ ስንቱ በአማሪኛ አምቷቸዋል አያውቁም ብሎ።❤❤❤Love you gays .
@TigstGetachow
@TigstGetachow 7 месяцев назад
ከፈለጉ እራሳቸውን ይስቀሉ 😂😂😂😂😂😂
@wehib__tttg4192
@wehib__tttg4192 7 месяцев назад
@@TigstGetachowcomplex pro max😅😅😅😅
@zufanzelalem8330
@zufanzelalem8330 7 месяцев назад
​@@TigstGetachowdenaz
@TigstGetachow
@TigstGetachow 7 месяцев назад
@@zufanzelalem8330 እውነትም ተቃጥላችኋል አወ በአናታችሁ ተተከሉ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 7 месяцев назад
@@wehib__tttg4192 ምን ማለት ነው
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 7 месяцев назад
በጣም እንወዳችኋለን በርቱ ፍቅር ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ❤
@elleniamsalu9830
@elleniamsalu9830 7 месяцев назад
በምንም አይነት በራሳችሁ ተማመኑ በጣም ቆንጆና አክቲቭ ናችሁ ምንም ቢሏችሁ አትስሟቸው ቻይናም ሆነ ጣልያን ለኢትዮጵያ ወዳጆች ናቸው የተዋለዱም ናቸው ፈረንሳዮችም ብዙ የወለዱ አሉ በአጠቃላይ አትጨነቁ ግማሽ ኢትዮጵያዊ ሆናችሁ ቀርቶ ሙሉ በሙሉ የሌላ አገር ሰዎች የሆኑትም ዘና ብላችሁ ኑሩ
@cedricsonic19
@cedricsonic19 7 месяцев назад
በጣም የሚገርመው ነገር እንግሊዝኛ ንግግራቸው ላይ አለማስገባታቸው ነው በአንዳንድ ቦታዎች የሚታዩ ሃበሻዎቹ ግን አማርኛ አልችልም ለማለት ምንም አልቀራቸውም
@zenitmohammed5737
@zenitmohammed5737 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@betelhembirhanu7063
@betelhembirhanu7063 7 месяцев назад
Enesu eko English aychilum
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 7 месяцев назад
Ye habsha ayate yasdegw ljoche nachew engilshe kyet yemta demchew enji frenje yasdegchew yadgoutem habsha gar new
@cedricsonic19
@cedricsonic19 7 месяцев назад
@@embetemariamanchitebkije1953 እንግሊዝኛ ካላወቁ ዩኒቨርስቲ ገብተው የተማሩት በምን ቋንቋ ነው ?? ወይስ በአማርኛ ማስተማር ጀምረዋል
@cedricsonic19
@cedricsonic19 7 месяцев назад
@@betelhembirhanu7063 እንግሊዝኛ ካላወቁ ዩኒቨርሲቲ ገብተው የተማሩት በምን ቋንቋ ነው ?? ወይስ በአማርኛ ማስተማር ጀምረዋል
@yeshitelaasfaw4055
@yeshitelaasfaw4055 7 месяцев назад
You guys are really awesome and wonderful. I have a big respect for your family who dedicated their lives to raise you as typical Ethiopian kids. 🙏
@mesertbirke4908
@mesertbirke4908 7 месяцев назад
ወይኔ በእመቤቴ እንዴት ደሰ እዳላቹሁኝ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናቹሁ ።
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላሉ ጨወ ቤተሰብ ያደጋቸው ይገርማ ዋው❤❤❤❤
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 7 месяцев назад
ተባረኩ ውብ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ : ስታምሩ አቦ !!
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 7 месяцев назад
ምስኪን ናቸው ሁሉም። ሴቷ በተለይ እልም ያለች አበሻ ሴት ነች። ደስ ስትል። እግዚአብሔር ከሷ ይሁን። ከሁሉም ጋር ይሁን። የኢትዮጵያዊ ባህሪ እንዲህ ነው። ወንዶቹም በጣም አሪፍ ቤተሰብ ነው ያሳደጋቸው
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 7 месяцев назад
ያኛ ሴቶች ግን አልታቸሉም ጓቦዞቺ ከፈረጂ ጋ እያወለድን ነዉ😂😂😂😂😂 ታምረለቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marykuki6319
@marykuki6319 7 месяцев назад
አራ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@user-rt2uz3df2k
@user-rt2uz3df2k 7 месяцев назад
እኮ 💪😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@marthamande
@marthamande 7 месяцев назад
Beautiful ❤️
@gghghgghghhj
@gghghgghghhj 7 месяцев назад
መቸም ገዘብ አይተውባቸው ነው የሚለጠፉት
@nejatali7088
@nejatali7088 7 месяцев назад
Abeshaw eyekade fereniju teshale
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 7 месяцев назад
ኸረ እነዚህስ ከእኛም በላይ ሀበሾች ናቸው… ደስ ይላሉ… እንወዳችኋለን
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 7 месяцев назад
በእውነት በሶስታችሁም ኮራሁባችሁ!! በጣም ስርዐት ያላችሁ ባለ ብሩህ አእምሮ ጨዋ ወጣቶች ናችሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ🤚🏾 አቅራቢዋም ጎበዝ ነሽ፥ በርቺ::
@martadadi1654
@martadadi1654 7 месяцев назад
ዋው፡ደሰ፡ሲሉ፡ጉበዞችናቸው፡በርቱ፡ሞራል፡ልሊሰጣቸው፡ይገባል።❤❤❤❤❤❤❤❤
@seidkedir6064
@seidkedir6064 7 месяцев назад
ወይኔ ፈረንሳዮች ቆንጆ አይመስሉኝም ነበር ምርጥ ክልሶች ናችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ
@genetkonjo
@genetkonjo 7 месяцев назад
ካበሻ የተቀላቀለ ሁሉ ውብ ይሆናል አበሻዬ😘😘
@fatmah6936
@fatmah6936 7 месяцев назад
​@@genetkonjoበጣም አፍርን አበሻ ቅልቅል እደት እደሚአምሩ
@genetkonjo
@genetkonjo 7 месяцев назад
@@fatmah6936 ለማለት የፈለኩት ነጭ ብቻ ቢሆኑ መልካቸው አይስበንም ግን ካበሻ ሲወለዱ ሚያምር መልክ ይኖራቸዋል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 месяцев назад
የድሬደዋው በትክክልም ድሬን ይገልፃል በጣም ፈታ ያለ ነው
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 7 месяцев назад
ውይይ ደስ ሲሉ ጎበዞች
@happyfamily4088
@happyfamily4088 7 месяцев назад
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚያብሄር አይቀይራችሁ መቼም ስነስርአት በጣም ሞልትዋል እናንተ ጋር ኢትዮዸያ መጥቼ ያየሁት እና በጣም ያዘንኩት ነገር በአማርኛ ማዉራት ነዉር ነዉ የሚመስላቸዉ ወላጅም ልጆቻቸዉ ስልጣኔ መስሎቸዉ እንግሊዘኛ ሲያወሩ ደስ ነዉ የሚላቸዉ ይሄ ግን ፍፁም ስህተት ነዉ በሀላችንን ቋንቋችንን እናክብር !
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 7 месяцев назад
As I said before I love your show and presentation. Thanks.
@genetasefa8364
@genetasefa8364 7 месяцев назад
I just saw this I loved it very interesting Wow 🤩
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 7 месяцев назад
ናቲ በጣም ዝምተኛና የተረጋጋ ልጅ ነዉ
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 7 месяцев назад
betam yegeram syedni lay yemitayew tekekelegna ye habesh set ye mafer ena yemshkoremem huneta lemamen yekebdal..wow...
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 7 месяцев назад
ደስ ስትይ ገብርኤልን ❤❤❤
@amaneveaddis2856
@amaneveaddis2856 7 месяцев назад
ተባረክ ከአይን ይጠብቃቹህ እናንተን የወለዱ ኡናቶች ይባረኩ
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 7 месяцев назад
በርቱ የኔም ልጆች አሉ😍😍😍😍
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 7 месяцев назад
Wow, I love them 😍 በጣም ደስ ይላሉ
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 7 месяцев назад
Wow I’m so impressed ❤👏👏
@dagmawisolomon4608
@dagmawisolomon4608 7 месяцев назад
ቋንቋ መግባብያ እንጅ ምንም እንዳልሆነ ግራ የገባችሁ የአገሬ ሰዎች ከነዚህ ልጆች ..
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 7 месяцев назад
የትም ተወለድ ድሬ እደግ!!!❤❤❤...Love you all!!!❤❤❤
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 7 месяцев назад
በጣም ምርጥ ልጆች ናቸው።❤❤❤
@santasis
@santasis 7 месяцев назад
God bless their families
@genetkonjo
@genetkonjo 7 месяцев назад
ካበሻ የተወለደ የውጬ ሀገር ዜጋ ውብ ናቸው❤❤❤❤💋💋💋 ስታምሩ👌👍👍
@abyunity6760
@abyunity6760 7 месяцев назад
በጣም ደስ እያለኝ ያየሁት ፕሮግራም ❤ ሁሉም ደስ ሲሉ። የሲድኒ ጨዋነት በማርያም እንዴት ደስ እንደምትል ኢማኑኤል የመጨረሻ እድለኛ ነህ👍 ስለድሬዳዋ ግን ብዙ ማለት ነበረብህ ምግቦቿ ምናምን ብዙ የሚነገርላት ነበሩ እኔም በስራ ምክንያት ድሬዳዋ ስለምኖር አውቃለሁ። ግን እኔ ብቻ ነኝ ሲድኒ ተዋናይት "ፌቨን ከተማን" የምትመስለኝ? ሲድኒ ❤❤❤
@rahama5324
@rahama5324 7 месяцев назад
ተገርፈን ነው ያደግነው ተመቸኝ 😂😂😂😂😂
@astertizazu1012
@astertizazu1012 7 месяцев назад
በጣም ታምራላችሁ ትደነቃላችሁ ልጆቼን መሰላችሁኝ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁን
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 7 месяцев назад
ስታምሩ ውቦች
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 7 месяцев назад
ደይሞ ሳምሩ የምይናግሩት በጣም ሃኡለኛ እምርኛ ነው በተለይ እንካቅመስ ስታምሩ ጎበዞች 👍 በርቱ በርቱ❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 7 месяцев назад
እሥኪ አብቢው የጳፍሺውን😅😅
@Axiom61
@Axiom61 7 месяцев назад
@@Lesewe-hm2fe1sv9A 🤣🤣🤣🤣🤣
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 7 месяцев назад
@@Axiom61 ተነቦሺ ነው የሣቅሺብኝ ደሞ ላይ አራጊዋቹ🙄😂
@demx123
@demx123 7 месяцев назад
​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aያንችስ አብቢው ብሎ አማርኛ😁😁የፃፍሺውን ኣንብቢው
@Axiom61
@Axiom61 7 месяцев назад
@@Lesewe-hm2fe1sv9A Haha awo endetm biye gebtognal. Sewu eko zimblo new like yemiyaregew 🤣
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 7 месяцев назад
ስታምሩ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆናቹ 💚💛❤
@abduhus8514
@abduhus8514 7 месяцев назад
your are a role model for Ethiopia, am very happy to see you thank you so much ( sorry , my computer gee z app is not working to write Amharic)
@berktiabera9598
@berktiabera9598 7 месяцев назад
betami dessssss yemlu tadagi nachu fetari yitebkachu ❤❤❤
@matub4261
@matub4261 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤
@bertukanosman6760
@bertukanosman6760 7 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ነው። ሁሉንም ሰው በማንነቱ እንድናከብር የሚያስተምር ነው❤❤❤
@tassewbogale5559
@tassewbogale5559 7 месяцев назад
Very good boys and the girl. We adore you you guys and keep shining!
@beyenhagos1490
@beyenhagos1490 7 месяцев назад
እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።ስነስርኣታችሁ በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ🙏🙏🙏
@encouephrem5799
@encouephrem5799 7 месяцев назад
Amazing kids‼️God bless you ❤😇🙏🏽
@misikirassef2553
@misikirassef2553 7 месяцев назад
በጣም ደስ ትላላችሁ !! ኢትዮጵያዊነት የላቀ መሆኑን በዚህ መስኮት ማየት ይቻላል!!! ጠያቂዋ ግን ጭቃ ነች !!! የምትጠይቀው ጥያቄ ሁሉ ስሰማ ይዘገንነኝ ነበር ኸረባክሽ ሰው ምን ይሰማዋል ብለሽ ገምቺ!!!! ደግነቱ ልጆቹ ወርቅ ናቸው !!! ጠያቂዋ ብዙ ይቀርሻል!!!!!!!!!!!!!
@ge_tube
@ge_tube 7 месяцев назад
እኔም ገርማኛለች አሳፈረቻት ዴቲንግ ብላ ፐቢልክ ላይ ትጠይቃለች እንዴ? ለሃበሻ ሴት ግን ጥሩ ጥያቄ አይመስለኝም
@Shanko12
@Shanko12 7 месяцев назад
ድንቅ ቤተሰቦች ናቸው ያሳደጎቹሁ ኢትዮጵያዊነቱ በከባዱ ነው የሰፈረባች ሁ ደሰ ብሎኝ ነው የሰማሁት አማኑኤል አማራኛው ጎንደሬ ነው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 7 месяцев назад
So Amazing
@fantahuntadesse3614
@fantahuntadesse3614 7 месяцев назад
አናንተን ተውት ቤተሰቦቻችሁ ግን ምን አይነት ጥሩ ሰዎች ናቸው?🤔🤔🤔🤔 በጣም ይገርማል።እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@tesjij8484
@tesjij8484 7 месяцев назад
ለዛና ቀልዳቸው እራሱ ያምራል
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 7 месяцев назад
ከነጭ፡ሹራብ፡ውጭ፣ሑለቱ፡ዕንኳ፡ዓበሻ፡ይመሥላሉ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 7 месяцев назад
WOW they are so beautiful God bless you I love mixed race
@lililetel9128
@lililetel9128 7 месяцев назад
ሦሰታችሁም አነጋገራችሁ ደሰ ይላል በመልካም አሰተዳደር ያለፋችሁ ቆነጆ ልጆቸ ናችሁ። GOD BLESS አቅራቢዋም ትመቻለሽ ሳቁንም አልሽው አይደል😂❤❤
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 7 месяцев назад
Lovely our people 💚💛❤️🙏🥳🥳🥳
@yordanostesheme9698
@yordanostesheme9698 7 месяцев назад
በጣም ደስ ትላላቹ
@seidkedirkedir9768
@seidkedirkedir9768 7 месяцев назад
ወላሂ ዝግጅቱን በፍላጎት መጨረስ አልቻልኩም ከአቅራቢዋ የሚያደነቁር ሳቅ የድምፅ ባለሙያው ለማስተካከል አለመጣር በእጅጉ ያናድዳል
@raudashifa3377
@raudashifa3377 7 месяцев назад
Exactly!! Betam betam irritating sak!
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 7 месяцев назад
እይታ ቲቪን ማየት የጀመርኩት ጠያቂዋን አይቻት ነው ትመቸኛለች ሀይ በይኝ ቆንጅዬ
@betelhem5464
@betelhem5464 7 месяцев назад
ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው ስርአት ማለት ነው ባለከለሮችን ለመምሰል የምትወራጩ ሁሉ ከነዚህ ተማሩ ኢትዮጵያዊ ስርአት ማለት ነው
@user-mt3zw7ls4c
@user-mt3zw7ls4c 7 месяцев назад
እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ወጣቶች ናችሁ❤ስነ ስርአታችሁ ወላጆቻችሁን ያስመሰግናል ጀግኖች ከትልቅ ነገር ለመድረስ ብቁ❤❤🎉🎉ደግሞ ፈገግታችሁ ደስ ስትሉ❤❤
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 7 месяцев назад
ውይ ሰታክሩ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ደስ ስትሉ አማኑን አውቀዋለው በፊት እንደባላገር የሆነውን ሊፕ ይመስለኝ ነበር 3 ታችውም በጣም ደስ ትላላችው ውይ አጋጣሚያችው እጅግ ያስቃል የኔ ቆንጆ ወፍራም የሚለው በአጠገቡ አትደርሽም ቀጭን ነው የምትባይው እኮ ጋዜጠኛ ውዴ baby face ነው ያላት እንጂ she is prefect ሰታምሩ እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-lt6ke2rx3u
@user-lt6ke2rx3u 7 месяцев назад
ሴቶቻችን አልተቺሉም 😂😂 ደስ ሲሉ❤❤❤
@oritadiss77
@oritadiss77 7 месяцев назад
ደስ ሲሉ❤
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 7 месяцев назад
Waw you three of you are wendrful speak fluently amharick.
@Black-lioness
@Black-lioness 7 месяцев назад
New perspective thanks, you guys define the odds, I guess most of are coconuts unlike these beautiful siblings.. thank you for this segment. 👏🏾
@mesertbirke4908
@mesertbirke4908 7 месяцев назад
የእኔ ማሮች እንዴቴ እንደምታምሩ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ።
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 7 месяцев назад
ጨዋነቷ ደስ ሲል
@freyfeked9001
@freyfeked9001 7 месяцев назад
You are Amazing Ethiopian 💚💛❤️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️
@solomonleopard
@solomonleopard 7 месяцев назад
እኔ ጠያቂዋ ናት በጣም ደስ ያለችኝ❤❤
@user-mc9tb3il3v
@user-mc9tb3il3v 7 месяцев назад
Werke ethiopiawe yegna fertoch enewedachewalen.you are Ambassador for Ethiopia ,and also Ambassador for France .God bless you .
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 7 месяцев назад
የኔ ማሮች ሲያምሩ❤❤❤
@bsahle
@bsahle 7 месяцев назад
Those of us pretending not to speak our language a year after we moved to the West, or those idiots who are living in Ethiopia choosing to speak English… live and learn. Respect what is your so other will respect you.
@Black-lioness
@Black-lioness 7 месяцев назад
Exactly we call them coconuts the exterior being black and act whites. 😊
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 6 месяцев назад
ስታምሩ ምርጥ ኢትዮጵያን 🇪🇹 ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቀይ ከሆነ ፈረንጃ ፈረንጅ ይባላል ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል አባትሽን አያትሽ ከሌላ ሄዳል ይላሉ ስለዚህ ያጋጣምል❤❤❤
@mariatartaglino109
@mariatartaglino109 7 месяцев назад
Betam tameralacihu fetari yetebekacihu
@elisabetha7868
@elisabetha7868 7 месяцев назад
Egzabher yetbkachw 🙏🏽
@fatimachannel3773
@fatimachannel3773 7 месяцев назад
መሸአላህደሥሢሉ❤❤❤❤
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ሲያምሩ እህት እና ወንድም ይመሳሰላሉ ጠርጥሩ በጣም ይመሳሰላሉ ሁሉቱ 💚💛❤
Далее
Repeat 🥴🤣 LeoNata family #shorts
00:11
Просмотров 1,5 млн