Тёмный

🔴የሰርጋቸው ቀን || ቲክቶከር ብሩክ እና ኤፍራታ || በአቡነ ሃብተማርያም ገዳም  

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

የወንድማችን ብሩክ እና የእህታችን ኤፍራታ በሰኔ 7/2016 ዓ.ም በደብረ ሊባኖስ አቡነ ሃብተማርያም ገዳም የሰርግ መርሃግብራቸውን ያደረጉ ሲሆን በተጨማሪም ከአዛሔል ሚድያ ጋር ጥሩ እና ልዩ ቆይታ አድርገዋል በዚህም ቪድዮ በህይወታቸው ያጋጠማቸውን ሁሉ አጫውተውና እናንተም ተመካቾቻችን ትማሩበት ዘንድ እንሆ ብለና ቪድዮን ላይክ በማድረግ እንዲጀምሩ በትህትና እንጠይቃለን።
ይህ በአዛሔል ሚድያ የሚዘጋጀው ልዩ መርሃግብር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስነ ስርአት የሚጋቡ ጥንዶችን የእጮኝነት ታሪካችውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ማቅረብ ነው በተጨማሪም አላማው ሁሉም የዚህ እምነት ተከታይ በዚህ ስርአት ጋብቻቸውን መፈጸም እንዲችል መንገድ ማሳየት።
በዚህ መርሃግብር ላይ እንዲቀርብላችሁ የምትሹ/የምትፈልጉ የእጮኝነት/የሰርግ ጊዜ ታሪክ ያላችሁ ተመልካቾቻችን 0929957336 ወይንም 0961524242 በመደወል ማናገር ትችላላችሁ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ይህንን መርሃግብር በቅንነት ለ 1 ወዳጆ ያጋሩልን
CAMERA MAN AND EDITOR
www.instagram....
የብሩክ እና ኤፍራታ በአቡነ ሃብተማርያም ገዳም የነበራቸው የሰርግ ፕሮግራም እና ቃለመጠይቅ

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 291   
@uppinpappu3433
@uppinpappu3433 3 месяца назад
የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን
@SaudiSaudi-d3y
@SaudiSaudi-d3y 3 месяца назад
አሜን. የሁንልን. ይደረግልን. በረከታቹህ. ይደረሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Senaytfelek
@Senaytfelek 3 месяца назад
ቡርኬ የኔ አባት ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል እናትም ሚስትም እህትም ትሁን እመብርሀን እናቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ክልላ ታሳልፍ 🙏🙏 መልካም ጋብቻ ተባረኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 3 месяца назад
ደሰ ስትሉ በጣም ታምራላችው መልካም ጋብቻ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው
@MahletDgg
@MahletDgg 3 месяца назад
አምላኬ ሆይ እኛንም ከርታታ ስደተኛ ልጆችህን ከያለንበት ሰብስበህ ለሀገራችን አብቅተህ ለእደዚህ አይነት ክብር አብቃን እግዚኦ አምላኬ እርዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😢
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 3 месяца назад
አሜን(3)
@Emabet-un7gr
@Emabet-un7gr 3 месяца назад
Amenn
@rahalalam1565
@rahalalam1565 3 месяца назад
አሜንንን
@MekdesAdane-z4e
@MekdesAdane-z4e 2 месяца назад
አሜን (3)😥😍
@SeregalemYaregal
@SeregalemYaregal 2 месяца назад
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ብሩኬ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@kirubelmezgebu6601
@kirubelmezgebu6601 2 месяца назад
ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ ብሩኬ እና ኤፍራታ ድንቅ ስራ ነው ብዙ ነብስ ይድንበታልም ብዬ አስባለው ያስደስታል ያስደስታል የኛ እመነታችን አዛሄሎች ቀጥሉበት ቀጣይ የማንን እንጠብቅ
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne 2 месяца назад
ብሩክን ለመጀመራ ጊዜ ደስ ብሎት ያይሁት ዛሬ ነው የምትወዳት እናትህ ወላዲተ አምላክ ቤታችሁን ትጎብኝላችሁ
@MarwaMolla
@MarwaMolla 2 месяца назад
በእውነት በእንባ ነው የጨረስሁት መልካም ጋብቻ ያድርግላቹ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 месяца назад
ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎህ ስላየሁ ደስ አለኝ ውለዱ ክበዱ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ❤❤ ሰርግ ያልተጠራቹ ወዳጆቹ ደሞ ቅያሜ ተዉና ተረዱት ደስታቹን መልካም ምኞታቹን አስተላልፍለት ከቻላቹ በቤታቹ ትንሽ ነገር አድርጋቹ መጥራት ሌላው ፍሬ ከሰጣቸው ፈጣሪ ለልጃቸው ክርስትና ልደትም ደስታቸውን መካፈል ይቻላል ሀገር ስላም ይሁን እነሱ እናንተ ጤና ሁኑ ኩርፊያን አርቁ😊❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 3 месяца назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የአቭርሀም የስሀራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወገኖች እኔንም ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀጌማርያም እያላችሁ
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 3 месяца назад
ወይ ብሩኬ ለቤን ሰበርከዉ እኛም የደግነዉ ያለ እናት ነዉ የደግነዉ አይዞህ ወለተ ህይወት ከጎኑ ሁኝ አደራ።
@nateyabraham5192
@nateyabraham5192 3 месяца назад
ብሩኬ በጣም ደስ ብሎኛል እንትህ የዘላለም እናት ሰታሃለች ወላዲተ አምላክ በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም የባታችንየዘካርያስና እና የእናታችን የሀና ትዳር ያድርግላችሁ አሜን❤
@YouAbeee
@YouAbeee 3 месяца назад
እንኳን ለዚች ለተቀደሰች እለት አደረሰህአደረሳችሁ ብሩኬየአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ደስስስስ ብሎናል
@semaetalem5541
@semaetalem5541 3 месяца назад
የእናትህን ታሪክ ስታወጋ እያለቀስኩ ነበር። ወንድ ነኝ ግን ሥለእናት ሲወራ ሁሌም አልችልም። እናቴን አብዝቼ እወዳለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን እያለቀሥኩ እፀልይላት ነበር፣ ግን የእኔ ፀሎት ሳይሆን የእስዋ ደግነትና ለእምነትዋ ያላት ጥንካሬ በተለይም ለአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ያላት ቅርበት በህልም ተገልጦ እስከሚያዋራት ድረስ የምትታመንበትና የምትዘክረው ፃድቁ አባቴ ጠብቆልኝ አሁንም የ75 ዓመት ሆና በህይወት አለች። አንተም ቀላል ነገር አይደለም ያወረሰችህ። ጠንክር በርታ። እህቴም በርትተሽ ጠብቂው። በተረፈ መዝሙሩን ቀዝቀዝ ብታደርጉት መልካም ነበር፣ ወደፊት አስተካክሉ። መዝሙር ላይ ትህትና ማስተዋልና ቀሥታ ያሥፈልጋል። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@batyberhana2217
@batyberhana2217 2 месяца назад
yenatehen feleg meketel albeh
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 месяца назад
አሜን ❤❤❤
@KidesKides-iq4lq
@KidesKides-iq4lq 3 месяца назад
ብሩኬ እንኳን ደስ አላችሁ እንደዚ ያለ ፈገግታህ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል አቡነ ሀብተ ማርያም ትዳራችን ይባርኩላቹ በጣም እወዳችአለው❤❤❤❤❤
@weyniningusu7670
@weyniningusu7670 3 месяца назад
የእውነት ቡሪኬ እኮ ከልቡ ነው የሚያዝነው ❤❤❤ፈጣራ አይቀይሪ ትዳራክም እንደአብራህምና ሳራ ያርግል የትዳር አጋራክ ደግሞ እርጋ ያለች ከልባ ሴት ናት።❤❤❤
@SelamSelam-kb7jj
@SelamSelam-kb7jj 3 месяца назад
❤ወንድሜ፡ለዚህ፡ክብራ፡ደስታ፡ሕግዜብሔራ፡አበቃችሁ🎉🎉🎉🎉
@tigtube2793
@tigtube2793 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ቀሪ ዘበናችሁን በፍቅር በደስታ በፍሬ ተባርካችሁ ኑሩ
@HiwotEseye
@HiwotEseye 3 месяца назад
እኳን ደሰ አላችሁ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን
@WerkeaNegusa
@WerkeaNegusa 3 месяца назад
እህት እግዚአብሔር ዪሠጥህ የራስህን የአብራክ ክፋዬ ትዳራቸው ይባረክ ❤
@WintaMeka
@WintaMeka 3 месяца назад
አያቶች ሀገረ ደብራቸው አብነ አብተማረያም ገዳም በረከታቸው ይደረብን እህታችን ወንድማችን እንኳን ደሰ አላችሁ መልካም ጋብቻ በጣም ደራሲ የምል
@SirgutAdmasu-hf6ds
@SirgutAdmasu-hf6ds 3 месяца назад
ሀገሬንም በዛው ስላሳያቹኝ 😢ደስስስ ብሎኛል ❤❤ማርያምን ተባረኩ❤❤❤
@uaealain9484
@uaealain9484 3 месяца назад
ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ደስ የምትል ሴት የስጦሀል እናትም እህትም ሚስትም ትሁንህ❤❤❤❤❤❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 3 месяца назад
እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ ስወደው ይህ ልጅ ኣገባ❤❤❤
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 3 месяца назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
@kitessemakit
@kitessemakit 3 месяца назад
ብሩክ እና ኤፍራታ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ቡሩክ ልጅ ይስጣችሁ አሜን::
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
አምላኬ ሆይ አኔ የዝውትር ምኛቴ ነው ክሰድት መልሰ የታባርክ ፍቅር እግዚአብሔር ያሎው አዳም ሰጠኝ ጌታየ ሰደታችን አሳጠረልን መልካም ጋብቻ ወዶቼ
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 3 месяца назад
ወድማችንተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@AhdjvrFgehc
@AhdjvrFgehc 3 месяца назад
አቤት መታደል እኮነው በቤቱ ፀንቶ መገኘት ትዳራችሁ ይባረክ
@TsediGuade
@TsediGuade 3 месяца назад
የ አብርሃም እና የሳራ ይሁንላቹህ እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክ 🙏
@monamona7139
@monamona7139 3 месяца назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስታህን ያሣየን
@ወርቋነኝየተዋህዶልጅ
@ወርቋነኝየተዋህዶልጅ 3 месяца назад
ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 3 месяца назад
ወንድሜ ያን ሁሉ መከራ አልፈህ ለዚህ ክብር ፈጣሪ አበቃህ እላለሁ
@BerciBerci-sc2go
@BerciBerci-sc2go 3 месяца назад
የአብርሀም የሳራጋብቻ ይሁንላችሁ
@etenesh8056
@etenesh8056 3 месяца назад
እንደዚህ ተደስተህ አይቼህ አላውቅም የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
የእውነት ሁሌ ያሰዝናኛል ብሩኬ ብቻ ተመስገን
@etenesh8056
@etenesh8056 3 месяца назад
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ እኔም ልክ እንደ ወንድሜ ነው ሁሌ የምጨነቅለት በእንዲህ አይነት ሁኔታ ስለአየሁ ሁሌም እመቤቴ ማርያምን አመሰግናለሁ ደግሞ ወልደው ከብረው እጥፍ ድርብ ያርግላቸው እንደሜሆንም ምንም ጥርጥር የለኝም።
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 3 месяца назад
እግዚ አብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💒
@hfj4001
@hfj4001 3 месяца назад
ውይይ አዛሄል ስላየሁህ ደስ ብሎኝል በረታ ስራ ዝማሪው በጣም ደስ ይልል እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን ታምራላችሁ
@azahelmedia
@azahelmedia 3 месяца назад
አሜን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
​@@azahelmediaእኳን ደስ አለህ ወንድማችን አቡነ ሐብተማርያም የት አካባቢ ነው ? አ. አ ርቀቱ ምን ያህል ነው
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
ማህበረ ተዋህዶ ኘሮግራም ሲያቀርብ ነበረ ተፉተሐል ጥሩ ትምህርት ነበረ እኳን ደስ አለህ ሚስት እህትም ወንድምም ሁሉ ነገር ናት ልባም ሴትን ማን ያገኛታል እኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 3 месяца назад
❤❤❤❤እልልልልልልልአሜንአሜንአሜን
@TigistTadesse-pi5il
@TigistTadesse-pi5il 3 месяца назад
የአብርሀምና የሥራያድርግላችሁ የኡርቱድክሥ እንቁ🎉🎉🎉🎉
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 3 месяца назад
እንኳንደስአላችሁ ያብርሀም የሳራ ጋብቻይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 месяца назад
እግዚሀቤር አሁንም እድሜና ጤናውን ከበረከት ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በጣም ነው ደስ የሚለው አሁንም የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የናንተ በረከት ይድረሰኝ እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ያሬድተገኘ
@ያሬድተገኘ 3 месяца назад
እስከ ፍፃሜው ያፅናችህ የአብርሃምና የሳራን ጓዳ የባረከ ልዑል እግዚአብሔር የእናንተንም ይባርክልኝ በጣም ታምራላችሁ
@Fikrte32
@Fikrte32 3 месяца назад
የአብርሃም የሳራ ያድርግልን
@abbyabby5785
@abbyabby5785 3 месяца назад
እንኳንደስአለህ
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne 2 месяца назад
ከመቶ ያላነሰ በሉት አይሀችሁ አይሀችሁ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ የማዳም ቅመሞች መልካም የሆነ አዳም እግዚአብሔር ይስጠን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад
😢😢በምነታችሁ ፅናት እፅብ ነዉ❤❤❤
@MegiAbate
@MegiAbate 3 месяца назад
እግዚአብሔር ትዴራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ እመ ብርሃን በልጅ ትባርካችሁ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 3 месяца назад
ደስ የምል ጋብቻ የሣራ የአብረሀም ጋብቻ ይሁንላችው
@brekatdebritu3251
@brekatdebritu3251 2 месяца назад
ወንድሜ አመብርሃን በጣሚ ትወድሀለች። እና ደግሞ የእናትህ ሞክሼ ነኝ ደብሪቱ ነኝ። የአብርሀም ዠሳራ ጋብቻ ዪድርግላቹሁ❤❤❤
@wasmiWasmi2024
@wasmiWasmi2024 3 месяца назад
መባረክ ነው ደ ስይላል
@xohszgd
@xohszgd 2 месяца назад
እንኳን ለዚሕ አበቃቹሕ እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 3 месяца назад
ቀሪ ዘመናችሁን የሰላም የደስታ የፍቅር ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ጋብቻ
@AsnakeChuruto
@AsnakeChuruto 3 месяца назад
ወንድሜ እንኩዋን ለዝ አበቃ ። 😢😢 እናትና እህት ይምትሆን የሰጤ እግዚአብሔር ይመስገን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ወንድማችን
@lemlembirhan2248
@lemlembirhan2248 3 месяца назад
ሳልናገር ብቀር ንፉግ ነት ነው አናንተ ን በማየቴ ብዙ ተስፋ ሰጠኝ አውነት ተስፋ በአምላኬ አደረኩ አመሰግናለሁ ብቻ ብዙ ነገር አሁን ብነግራቺሁ የማያልቅ ነገር ሰጣቺሁኝ አመሰግናለሁ ትዳራቺሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን አባታችን ሃብትዬ ይጠብቁዋቺሁ
@tgsttgst-vv9qd
@tgsttgst-vv9qd 3 месяца назад
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀንአበቃችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 3 месяца назад
ወድማችን ብሩኬ እኳን ደስ አላችሁ ❤❤ እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ❤❤ትዳራችሁን ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@lebanonbeirut2692
@lebanonbeirut2692 3 месяца назад
የሐብረሀምና፡የሳራ፡ጋብቻ፡ይሁንላቹ❤❤❤❤❤
@aykeltownindustryinvestment
@aykeltownindustryinvestment 2 месяца назад
ፍፃሜያችሁን ያሳምርለላችሁ
@Hoigig
@Hoigig 3 месяца назад
የአብርሀምና የሣራ ይሁንላችሁ
@SabaFissha
@SabaFissha 3 месяца назад
Fetar tdracun ybrkelacu ❤❤❤
@YuhanaYuhana-r6m
@YuhanaYuhana-r6m 2 месяца назад
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@خميسالمزروعي-م1د
@خميسالمزروعي-م1د 3 месяца назад
የአብረሀምናየሳራያድርግላችሁ
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደስ ይላል እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን
@አለማመኔንእርዳውማር9-24
ሰላም ቤተሰቦች ዋውውውውውውውው ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 3 месяца назад
እንኳን ደስ ኣላቹ የኣብርሃምና ሳራ ጋብቻ ያርግላቹ
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 3 месяца назад
Ameen Ameen Ameen Elelelelelele egizabeheri yibarakachu
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 3 месяца назад
የኔማሮች ሰወዳቸዉኮ የኔአባት ሰለሁሉምነገረ እግዚሀብሄር ይመሰከንአዉን ከመቤትድግልማርያም ከፈጠረህበታች ንሰትህ ሰወድህን ሰቶሀል የኔልዩወችእኳንደሰአላቸዉ በጣምምደሰብሎኛል የኔ አበሰች የቅደሰትቤተክረሰቲያንልጀአበሳየ በጣም የምታምሩት በ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘ግዚሀብሄርይፈፀምላቸዉዉዉዉ
@Liyu-ልዩ
@Liyu-ልዩ 3 месяца назад
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ
@SenyTsegaye
@SenyTsegaye 2 месяца назад
እንኳን ለዚችቀን አበቃቺዉ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
የተዋህዶ ልጆች❤🎉🎉🎉🎉
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@فوزيةريان-ت4د
@فوزيةريان-ت4د 3 месяца назад
ብሩኬ ደስታህ ያመሸ ይሁንልህ
@ZedWolde-i6q
@ZedWolde-i6q 3 месяца назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የተዋህዶ እንቁ ባርኮን ወልዳችሁ ሳሙ
@አረግዚአብሔርይመስገን
ክብሩን ሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይውሰድ እናቴ ቅድስት ድግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባት❤❤❤ሁላችንንም የተባረከ ትዳር ይስጠን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@የቅድሰትአርሴማልጅ
@የቅድሰትአርሴማልጅ 3 месяца назад
እኳን ደሰ አላቹ ብሩኩየ❤
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 3 месяца назад
እሄቀን ናፈቀኝ
@sarazenebe5313
@sarazenebe5313 3 месяца назад
ብሩክዬ ደስ ብሎክ ሳይ ደስ አለኝ ድንግልን ይዝ ያፈረ የለም ብሩክእዬ ሁሎም ደስ ይበልክ ይገባሀል
@mihretdamtew7507
@mihretdamtew7507 3 месяца назад
እባክህን እኔም ፅዋው ውስጥ አስገባኝ እባክህን ለእኔ በህይወት ውስጥ ብዙ ነገር አድርገውልኛል
@slamahsalm5131
@slamahsalm5131 3 месяца назад
ትዳራቹ ይባረክ እልልልል ደሰሰሰሰ ይላል👏
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወንድሜ
@saramuleta2410
@saramuleta2410 3 месяца назад
Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 2 месяца назад
አንዳንድ ግዜም በዋልድባ ይዘፈናል 🙏🏿
@HanaTajani-yb6wz
@HanaTajani-yb6wz 3 месяца назад
ሜንሜን
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 месяца назад
አናቴ የቀፀባዋ እመቤቴ የወለድኩባት ቅዱስ ስፍራ እንኳን ደስ አላችሁ
@manam5963
@manam5963 2 месяца назад
fkrun yabzalchuuu❤❤❤❤😢uffff des sitelu😢👏👏🤲🤲🤲
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 3 месяца назад
ብሩክ ወድማቹን እንኳን ደስአለህ❤❤❤
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne 3 месяца назад
ክፍል ፪ ይለቀቅ እምትሉ ላይክ
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 3 месяца назад
እንካን ለዝህ አበቃችው ይብረሀም ይሳራ ይሁን ጋብቻችው
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 3 месяца назад
እግዛቤሕርትደራቹውይበረከላቹው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamsileshi6733
@selamsileshi6733 3 месяца назад
ለዘላለም በነፍሥም በሥጋም አትለይህ መልካም ጋብቻ
@tirufikiryigezu2298
@tirufikiryigezu2298 3 месяца назад
Wowwwww happy marriage 🙏 betam tamralachihu egzabiher yibarkachihu🙏yabreham yesara gabcha yarglachihu🙏abatachin yabune habte Maryam kinfe rediatachewu yitebkachihu🙏amen 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲 Elillllllllll 🤲🤲💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕌👑👑😘😘😘😘🫶🫶
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 3 месяца назад
መልካም ጋብቻ የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ ወድም በእምነት ጠካራነትህ አድናቂህ ነኝ ሀገር ስገባ ማህበራችሁ እድገባ የት አገኛችኋለሁ የአቡነ ሀብተማርያም ለሀገሬ እንዲያበቁኝ ንገሩልኝ እና ተሳሉሉኝ መልስ ስጠኝ ወድሜ እህቴ
@እማምላክንጠይቄምንምያጣሁ
ኡኡኡኡፍ ታድላችሁ እኛንም ለደጅ ያብቃን
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 3 месяца назад
መልካምጋብቻይሁንላችሁ አሜንየአባችንአብነሀብተማርያበረከትይደረብን
@TesfayeMengiste
@TesfayeMengiste 3 месяца назад
ብሩኬ እንኮን ደሳለህ
@meseretgebreamlak9517
@meseretgebreamlak9517 3 месяца назад
Egziyabher tidarachun yibark ye Abrehamena ye Sara gabchayargilachu
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 74 тыс.
ዘመዴ … ለበቀለ ወያ
55:42
Просмотров 3,3 тыс.