Тёмный
No video :(

ክፍል 2 // የቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል የፈዉስ ኣገልገሎት ሚስጥሩ ? ፓ/ር ታሪኩ ቴድሮስ እና ፓ/ር ዮናስ ስይፉ // በሪቨር ቲቪ / @ RIVER TV 

River TV ETHIOPIA official
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

stay blessed and stay tuned for more videos
Host : Pastor Bekalu Lema
subscribe our RU-vid channel - River TV ETHIOPIA official
/ river TV channel

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 месяца назад
እናንተ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል የሚሰራባችሁ አገልጋዮች በበዙ ተባረኩ ፀጋዉ ይብዛላችሁ ፓስተር ታሪኩ ሁልጊዜ ያዉ ነዉ እየለመለመ ነዉ የሚሄደው የቅዳሜ ቀጠና ሁለት የፈዉስ ፕሮግራም በናንተ የእግዚአብሔር እጅ ሲንቀሳቀስ በአይኔ አይቻለሁ ስላየዃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ ሁላችሁም ❤❤❤❤
@belayh2272
@belayh2272 3 года назад
ፓስተር ታሪኩ የእግዚአብሔር እዉነተኛ ነብይና አገልጋይ እግዚአብሔር የዘመናት እንቆቅልሽ የፈታልኝ በአንተ በኩል በላከልኝ ትንብት ነዉ። በተደጋጋሚ ልወለዱ የደረሱ ልጆች ይጨነገፉብኝ ነበርና በጣም ሀዘንተኛ ሴት ነበርኩ። በአከባቢያችን የሀገር አቀፍ ጠንቋዮች ነበሩ በሰላም ወልጄ እንዳላቅፍ ልጆች ሳይወለዱ እንዲጨነገፋብኝ ይሰሩ ነበረ። በ1989 በሀዋሳ 04 ሙሉ ወንጌል ኮንፍረስ ነበርና አንተ ነበርክ በስብከት ያገለገልከዉ። በስብከቱ መሀል ለተወሰንን ሰቶች በአንተ በኩል መጣልን። ወልዳችሁ በሰላም እንዳታቅፉ ጠላት ፅንሱን የሚያጨነግፍባችሁ ሴቶች አላችሁ። ሁለተኛ አይጨነግፍባችሁም ስለእናንተ ሳይሆን ስለስሜ ምርኮአችሁን ጥፍ አድርጌ እመልስላቸዋለሁ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሚል ነበረ። ከዛ ጊዜ ጀምሮ ጭንገፋዉ ቆሜ እግዚአብሔር በአንተ እንደተናገረዉ እንደቃሉ ያለምንም ችግር የመጀመሪያ ልጄን በሰላም ተገላገልኩ ስሟም ቃል ኪዳን ነዉ። አሁን 22ኛ አመቷን ይዛለች። ከእርሷም በኋላ አራት ልጆች ከእርሳ ጋር 5 ልጆችን እንደቃሉ በሰላምወልጃለሁ። የመጨረሻዉ ልጄ አሁን 11ኛ አመቱን ይዞአል። ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይዉሰድ ። በአንዳንድ ሚዲያ ላይ ስታገለግል ሳይ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። እግዚአብሔር የቀረዉን ዘመንህን ይባርክ። ልደዉልልህና ልመሰክርልህ ፈልጌ ነበረ ስልክህን አላገኘሁም።
@bizuayehuyesuf8864
@bizuayehuyesuf8864 Год назад
የቀጠና 2 ፈረጦች በእናንተ ብዙ ሠው ተጠቅሟል ነፃ ወጥቷል ተፈውሷል የነበረው ክብር የለያል
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 года назад
እባክህ ጌታሆይ ያንንቀን መልሰህ አንጣልን !!!
@josiynn125
@josiynn125 Год назад
እዉነት ነዉ ፐስተር ታሪኩ ፖስተር ዮኒ የእናንተ ዘመን አገልግሎት ሕይቴዉስጥ ትልቅ ተፅኖ ያመጣ ነዉ ጌታ ይባርካቹ
@haimanotbelete
@haimanotbelete Год назад
ወገኖቼ እኔም ተጠቅሜያለሁ ❤ ወንድሜ ውጭ ነበር ታሞ መልክት በፓስተር ታሪኩ መጥቶልኝ ተፈውሷል📖
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 месяца назад
ክብር ለጌታ ይሁን
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
በጣም የምወዳቸው ወንድሞቼ ናቸው ፓስተር ዮናስ ፓስተር ታሪኩ እግዚአብሔር በእናንተ ብዙ ስራ ሰርቷል እግዚአብሔር ይመስገን
@OfficialEmnet
@OfficialEmnet 2 года назад
I remember I was participated one of their healing ministry. God healed me from blood disorder. Since that day I am healed. But I did not testify . These 2 anointed men are precious to me.
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 2 года назад
Amen
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
አቤት እናንተ የወጣችሁ ጊዜ ያነባነው እንባ አትጠይቁኝ በጣም እንወዳችሁዋለን ተባረኩልን 🙏🙏🙏
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 3 года назад
Amazing ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 3 года назад
ከክፍለ ሃገር እየሄድኹ እገለገል ነበረ በዚያን ጊዜ ዮናስ ቃልኪዳን በመጀመሩ ገጥሞኝ አላውቅም በዝና የምሰማው። ወንጌላዊ ታሪኩ ግን ክፍለሃገር በተደጋጋሚ ተጨማሪ ተገለቀግያለሁ። እግዚአብሔር ጏያል ነው ጸጋው ደስ ይላል ዛሬም እየጨመረ እየሰራ በመሆኑ ደግሞ ደስታዬ የበለጠ ብዙ ነው።
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
ፓስተር በቃሉ እግዚአብሔር ይባርክህ እነዚህን ወንድሞቼን ስላቀረብካቸው
@BIRUKHEGENA
@BIRUKHEGENA 27 дней назад
@TM-tn8lb
@TM-tn8lb 3 года назад
ጌታ እጅግ ይባርካችሁ እጅግ እወዳችሀለሁ
@MillionGebeyehu
@MillionGebeyehu 11 месяцев назад
Wowww የክብር ደመና እና ንፋስ ዛሬም በሀይል ይገለጥ
@abayeakanatisete4474
@abayeakanatisete4474 6 месяцев назад
በህወት ዘመኔ ከሰማዉት ምስክርነት ሁሉ አስደናቂ ምስክርነት ነዉ የስራዉ ባለ ቤት ግታ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን ። በተረፈ ወጋ ከፍለክ ኘሮግራሙን እንድሰማ ስላደረክ እያመሰገኩ ኢንተርቪዉ አደራረግህ የተሪጋጋና ማራኪ ስለ ሆነ በዚሁ ቀጥል ፀጋ ይብዛልህ ለማለት እወዳለው።
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 3 месяца назад
ያክብር የምገርም ነበር።ሰው ያሰጥላል ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 Год назад
ዋው ዋው ብርቅዬ የጌታ ባሪያዎች ለመጀመሪያ የጌታን ክብር በቀጠና ሁለት ያየንባችሁ ፓስተር ታሪኩና ዬኒ ከዚያ በረከት በወቅቱ ተካፋይ ነበርኩ የማይረሳ ትዝታ ዛሬም የምናፍቀው ክብር ውድድ ነው የማረጋችሁ ኑሩልን ለምልሙልን እወዳችኋለሁ
@user-yb5el4ip8y
@user-yb5el4ip8y 3 года назад
ወንድሜ ታሪኩ ፤ የባሰ ወደድኩህ ውስጥህ የተፈታ ነው። ፍቅር ይሸታል ፤ ወገኖችን ማክበር ይሸተኛል። ያልበረደ ያልቀነሰ የሚነድ እሳት አያለሁ። እድለኛ ነህ። ለምልም
@user-rx1if2ny6s
@user-rx1if2ny6s Год назад
ጌታ ይባርካችሁ!
@heldanatekola7129
@heldanatekola7129 2 года назад
የለምምም እወነት ነወ ሕያወ ምስክሮች አለን ያን ክብር ናፈቁት ፓስተርየየየየ በእወነት ዘመናችሁ የበረከት ነወ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
በጣም እውነት ነው እግዚአብሔር በጣም በኃይል ይሰራ ነበር አሁንም ያንን ጊዜ ይመልስልን
@soliyanatefera2595
@soliyanatefera2595 3 года назад
God bless you all
@heldanatekola7129
@heldanatekola7129 2 года назад
ቪዲዪ ባይኖር ሕያወ ተንቀሳቃሽ ምስክሮች አለን ከታክሲ ተራ አጋንት እየጮኽ ሢመጣ በመገኘቱ መቆም ሲያቅተን ያን ጊዜ እንዴት እንመልሰወ
@haileyesusdemessie9552
@haileyesusdemessie9552 Год назад
I'm a leaving witness 🙏
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 3 года назад
really what a glory they had
@bekelechaga8895
@bekelechaga8895 Год назад
God bless u all
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 2 года назад
You have forgotten Evangelist Gebru Woldu and Apostel Zewdie Gebresillasie 🤔. May God bless you all !!
@martasila5996
@martasila5996 Год назад
I wish the miracles that happened were documented. You are the manifestation of the power of God. We witnessed the presence of God. We thank God for you. May God continue to use you.
@workabebaketema173
@workabebaketema173 Год назад
እውነት ነው እኔም ምስክር ነኝ
@mebratukassaye9297
@mebratukassaye9297 3 года назад
ይህንን ውይይት ዳውንሎድ ጭምር ነው ያደረግሁትኝ።
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
እውነት ነው እኔ ከቀጠና 2 ቅዳሜ መቅረት ለኔ ሞት ነበር
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Год назад
ሕዝቡ እኔን ጨምሮ በእናንተ አገልግሎት ለመጠቀም ነበር የሚመጣው
@elisabetbeyene2124
@elisabetbeyene2124 4 месяца назад
No ,God is, today, yesterday, for ever,same. Hebrew 13 :8-16.
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Год назад
እውነት ነው ወንድሜ በዘጠናዎቹ መጀመሪያ የነበረው የቅዳሜ የጠዋት የፈውስ ፕሮግራም እግዚአብሄር በሙላት የሚሰራበት ለመሆኑ እኔም ህያው ምስክር ነኝ። ግን እግዚአብሄር የትናንት ብቻ ነውን?
@user-wm2xl2wh1s
@user-wm2xl2wh1s 3 года назад
efuu
@user-wm2xl2wh1s
@user-wm2xl2wh1s 3 года назад
ይብዛልና
@user-wm2xl2wh1s
@user-wm2xl2wh1s 3 года назад
ይብዛልና
@user-wm2xl2wh1s
@user-wm2xl2wh1s 3 года назад
ፓስተር አሁንስ ምን ይመስላል
Далее
Кто поёт хит Буратино🤔
0:11
Просмотров 121 тыс.
Amazing Testimony of  Abeba  Demesi
53:31
Просмотров 83 тыс.