Тёмный

"የኔ የሰንደይ ስኩል አስተማሪ ሎጋው ሽቦ ተብሎ ተዘፍኖ ነው የተዳረችው ..." ዮናስ ጎርፌ - ክፍል 1 - Yonas Gorfe - Part 1 

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 года назад
ወንድም ዮናስ ለካ ሎጋው ሽቦ ተብሎ በተዳረች የሰንደይ ስኩል አስተማሪ ተምረህ ነው ካልዘፈንን የምትለው። ደቀመዝሙር መምህሩን ነው የሚመስለው። እባክህ እኛ ለጌታ ለመኖር ፣ ለመቀደስ እየታገልን ባለንበት አንተ ባልቸገረን ነገር ስለ ዘፈን ጥሩነት አታውራን!! ለ ጌታ የፍቅሩ ምላሽ ዘምረን መቼ ጨረስን ? እግዚአብሔር ይርዳህ!! መጽሐፍ ቅዱሳዊውን በቂ መልስ ወንድም ንጉሴ ቡልቻ እና ሰለሞን አበበ መልሰውልሃል።
@Araya.Yoseph
@Araya.Yoseph 8 лет назад
ህይወታችን እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት መጽሐፍ ቅዱሱን ብናገላብጥ እዚ ላይ ባልደረስን ነበረ ። ሰዎች ወደ ክርስቶስ ወንጌል ለማምጣጥ ዋጋ ከመክፈል ይልቅ ዘፈን በ ቤተክርስትያን መግባት አለበት፡ ወይም ክርስትያኖች ዘፈን ቢሰሙ ፡ ክርስትያኖች ሙዚቀኞች ዘፈን ብያቀናብሩ ችግር የለበትም ለማለት ተፈልጎ ግን ሽርጉድ ማለት( ዋጋ መክፈሉ ) የሰይጣን መልእክተኛ መሆን እና ታሪካዊ ስህተት መስራት ሆኖ ይታየኛል! እኔ እየዘመርኩ እና ትንሽዋ የሙዚቃ ችሎታዬ ለ እየሱስ ብቻ እንቀኛለን ። ጌታ ይርዳህ ዮናስ ወደ ወንጌሉ ተመለስ!
@danielworku2976
@danielworku2976 8 лет назад
ወንድም ዬናስ መቼም ላአንተ ስለመረዳት ማውራት የሚያስፈልግ አይመስለኝም ብቻ የምታነሳው የዳንኪራ ሃሣብ ለምትወደው ነገር ለተረዳህው ሙሉ በሙሉ ብትሠዋው መልካም ነበር ነገር ግን ገና ተነቅሎ ያልውጣ የሴጣናዊ ዳንኪራ ያለብህ እንደሆን አጥብቀህ ብትፅልይ መልካም ነው። ስለ ልሣን እና ሌላም ሌላም ያነሣሀቸው ሀሣቦች በፍፁም ከሃጥያታዊ ዳንኪራ ጋር አታጠጋጋው የጌታ ምህረት ይብዛልህ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 8 лет назад
..በግ ክርስቲያን ዘፈን ቤት እንዲሄድ ተጎትጉቶም አይሄድም። ፍየሉ ግን በግ አይደለምና ቤተ ክርስቲያን እንዲያውም ይደብረዋል። ለቤተ ክርስቲያን ደወል ደንቆሮ ሆኖ ዘፈን ግን ከሩቅ የሚሰማው ፍየል ትውልድ እያረባች ላለች ቤተ ክርስቲያን የምመክረው ምእመናኗን ከበጎቹ እረኛ ድምጽ ጋር ማስተዋውቅ ግዴታዋ መሆኑን ነው። ዮሐ. 10፥ 3-5 በጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፥ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል። የራሱንም ሁሉ ካወጣቸው በኋላ በፊታቸው ይሄዳል፥ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉና ይከተሉታል፤ ከሌላው ግን ይሸሻሉ እንጂ አይከተሉትም፥ የሌሎችን ድምፅ አያውቁምና።
@buddhomi
@buddhomi 8 лет назад
This guy articulated his position vey well... Well done
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 7 месяцев назад
Thanks for positive vibrations yoni Keep going !
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 8 лет назад
(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕ. 3) ---------- 16፤ በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ። 17፤ እንግዲህ እናንተ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን አስቀድማችሁ ስለምታውቁ፥ በዓመፀኞቹ ስሕተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ፤ 18፤ ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ። ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።
@habtamukitaba8646
@habtamukitaba8646 8 лет назад
For the kingdom of God is not a matter of talk but of power. 1 Corinthians 4:20 NIV
@tinsaethomas78
@tinsaethomas78 8 лет назад
le ingidoch yemimech mekemecha bitazegaj melkam new asibibet God bless!!
@ክብርለኢየሱስክርስቶስይሁ
ክፍል 2? ስለ ዘፈን ምን መለት እንዴፈለገችሁ አልገበኝም ዘፈን ኃጢአት አይደለም ልትሉ እንዳይ ሆን,,
@atkltalemayhu6162
@atkltalemayhu6162 8 лет назад
ኤረ በሁሉም ነገር ቅዱሳንን ለማነፅ የሚጠቅም ነገር ፣ለተከታዮችም የሚንፃበት የምሆን አቀረቡ የዛሬ ይለፈ። Bizu Aletrdwtm
@wakeup2503
@wakeup2503 8 лет назад
ቄስ ፍቃዱ ቦረና ለአቶ ዮናስ ጎርፌ ምላሽ አለው ይነበብ -----ቤት ያጣው ቤተኛ ፤ወይስ ቤቱ የጠፋበት ሰካራም----- ‹ሁሉ አይነት ኪነጥበብ፤በተለይም ሙዚቃ ለእግዚአብሔ ክብር ሲውል ማየት እመኛለሁ፡፡› ዶ/ር ማርቲን ሉተር፡፡ ምዕመናን በቤተክርስቲያን ውስጥ በመንፈሳዊ ቅኔ እርስ በርሳቸው እንዲዘምሩ የእግዚአብሔር ቃል የሰጣቸውን ነፃነት በመንፈግ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን በመካከለኛው ዘመን ታራምደው የነበረውን ክልከላ በመቃወም እና ሙዚቃን እና መንፈሳዊ ቅኔዎችን በቤተክርስቲያን ውስጥ ለእግዚአብሔር ክብር እንዲውሉ በማድረግ አሁን ላለንበት የዝማሬ በረከት ፈር ቀዳጅ በመሆን ታሪካዊ ስራ በመስራት የሚታወቀው እና ጥበብን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር ማዋል ጉጉቱ እንደሆነ በመናገር የሚታወሰው የተሀድሶ መሪ ቄስ ማርቲን ሉተር በቤተክርስቲያን እና በሙዚቃ መካከል ስላለው ቁርኝት ስራ ውስጥ ስማቸው በታሪክ ከሚጠራ አባቶች መካከል ዋነኛው ነው፡፡ በሐገራችንም ቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ የቅዱስ ያሬድ ድርሻ ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ቤት ያጣው ቤተኛ በሚል ርዕስ በተፃፈው መፅሐፍ ሽፋን ላይ በቤተክርስቲያን በራፍ ላይ ተገፍትሮ የወደቀ የሚመስል ሰው ስዕል ቢታይም ፀሐፊው ይህ ስዕል ውክልናው ለሙዚቃ ይሁን ለሙዚቀኛ ወይም ለሚሟገቱለት ዘፋኝ እና ዘፈኑ ብቻ ለማናቸው እንደሆነ ለይቶ ለመዳት አስቸጋሪ እንደሆነ የተረዳሁት የመፅሀፉን እያንዳንዱን ገፆች አንብቤ እንደጨረስኩ ነው፡፡ የስዕሉ አስቂኝ አወዳደቅ ደግሞ ዘፈን ቤተኛ ከነበረበት ከቤተክርስቲያን ማንነታቸው ባልታወቀ የዘመኑ ፓስተሮች ወደውጪ ተጎትቶ የተጣለ ማስመሰሉ እና ቤተኛ በሚል ደረቅ ስም መጠራቱ ነው፡፡ በመሰረቱ ዘፈን ቤት አላጣም የራሱ የሆነ ቤት አለው፡፡ ቤተክርስቲያን ዘፈን ተወልዶ ያደገባት ቤቱ ናት የሚለው አስተሳሰብ ፀሐፊው ስለ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ አካልነት እና ስጋን ከክፉ ምኞቱ ጋር አውልቀው በሰቀሉ ቅዱሳን የተገነባች የቅዱሳን ህብረት መሆንዋን ያለማወቅ ችግር ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም በፅሁፋቸው ውስጥ ባገኙት አጋጣሚ ቤተክርስቲያንን እና ስርአትዋን ሲዘረጥጡ ይታያልና፡፡ ግለሰቡ ዘፈንን ብቻ ሳይሆን በቁጥር ሁለት ድርሳናቸው /ቤት ያጣው ቤተኛው ስካር/ በሚል ርዕስ መጠጥ ወደ ቤተክርስቲያን ይግባ በማለት ስለመጠጥ እንደሚሟገቱ ጥርጥር የለውም ምክንያቱም በመፅሐፋቸው ገፅ 69 ሶተኛው አንቀፅ ላይ/ ሁሉም የተሓድሶ መሪዎች በመጠጥ ላይ ያላቸው አቋም አንድ ነው፡፡ መስከር እንጂ መጠጣት ኢ- መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው ብለው አያምኑም/ በማለት ከዘፈን ቀጥሎ መጠጥን አሾልኮ ወደ ቤተክርስቲያን ለማስገባት ዳር ዳር በማለት ላይ ያሉ ይመስላል፡፡ ለነገሩ ዘፈን እና መጠጥ ታላቅ እና ታናሽ ወንድም በመሆናቸው ቅድሚያ ዘፈን ቦታ ካገኘ መጠጥ ደግሞ በተራው የቤቱን በር ያንኳኳል፡፡ ፀሐፊው ዘፈን ለሚለው ቃል የአማርኛው መፅሐፍ ቅዱስ ከግሪኩ ቃል በትክክለኛው ፍቺው አልተተረጎመም በማለት ሲሟገቱ፡፡ ዘፈን ለሚለው ቃል ትክክለኛው እና ተስማሚው ቃል /ቅጥ ያጣ ፈንጠዥያ/ የሚለው መሆኑን ለማስረዳት ሞክረዋል፡፡ ችግሩ ቅጥ ያጣው ፈንጠዝያ ምንድነው የሚለው ብቻ ሳይሆን ቅጥ ያለው ፈንጠዝያ እንዴት ነው? ቤተክርስቲያንስ እንዴት ነው መፈንጠዝ ያለባት? የሚለውን ጥያቄ በመስመር ለይተው ለማቅረብ ሲቸገሩ እና ከአንድ ዘፋኝ የተወሰዱ ሁለት መልዕክት ባላቸው ዘፈኖች መካከል ስላለው ልዩነት ሊያስረዱን ሲሞክሩ እንጂ እንደ ክርስቲያን በመዝሙሮቻችን ውስጥ ክርስቲያን ሙዚቀኞች እና ዘማሪዎች ምን ማድረግ እንዳለባቸው ሲያስተምሩ አያታዩም፡፡ ለነገሩ ጥብቅና የቆሙት በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉት ሙዚቀኞችም ሆኑ ዘማሪዎች ወደ ውጪ በመዝፈን በቅጡ ሳይበዛ እንዲፈነጥዙ እንጂ እርሳቸው እንደ ማስረጃ እንዳቀረቡአቸው የቤተክርስቲያን አባቶች ሙዚቃን እና ሙዚቀኛውን ለእግዚአብሔር ክብር የማዋሉ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቷቸው አይመስለኝም፡፡ ፀሐፊው ሐጥያት ተለዋዋጭ ባህሪ የለውም በማለት ለማስረጃነት የሚያቀርቡልን በተለያዩ ዘፋኞች ስለተዘፈኑ በጎ ምክር ያዘሉ በሚመስሉ ግጥሞች ነው፡፡/ ተማር ልጄ ወገን ዘመድ የለኝ ከእጄ፤ ሙሽራዬ የወይን አበባዬ፤/ የመሳሰሉትን ለማስረጃነት ካቀረቡ በውሃላ በድፍረት ከነዚህ የተሻለ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የጋብቻ ዘፈን ይገኝ ይሆን በማለት ይጠይቃሉ፡፡ መልሱ ሞልቶ!! በደንብ እንጂ!!! የሚል ሲሆን በተለያዩ ዘማሪያን የተዘመሩ ድንቅ የጋብቻ መዝሮችን እንደ ቃናው ዘገሊላ ሰርግ ሙሽራው እና ሙሽሪት ብቻ ሳይሆን የጋብቻ መሰረት የሆነውም ክረስቶስ አብሮ የሚደምቅባቸው መዝሙሮች ሞልተውናል፡፡ ወደፊትም ትኩረት በመስጠት እንደዚህ ባሉ ጉዳዮችም ላይ የሚያጠነጥኑ መዝሙሮች ልናበዛ ይገባል፡፡ ወደ ዋናው ጉዳይ ስንመለስ ፀሐፊው ዘፈን የሚለውን ቃል ከተለያየ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በመልቀም ለአላማው በሚመቸው መልኩ ተርጉሞ ትውልዱን ያመከነውን ክፉ መርዝ በቤተክርስቲያን ጉሮሮ ለማጉረስ የሚሞክር አስመስሎታል፡፡ ለመሆኑ መዝሙር /ዘፈን/ ስንል ምን ማለታችን ነው? ብለን ስንጠይቅ የምናገኘው መልስ ግጥም፤ ዜማ እና ሙዚቃ/መሳሪያ/ ማለታችን ሲሆን መንፈሳዊ ለሆንን ለእኛ ደግሞ የመፅሐፉ ደራሲ ልብ ያላሉት እና ተሳስተው እንኳን ሊያነሱት ያልፈለጉት ከነዚህ ነገሮች ጀርባ ስላለው መንፈሳዊ አካል ማንነት እና ድርሻ ነው፡፡ በመሰረቱ ሰይጣን ከዘፈን ጀርባ የለም ብለን ስለተሟገትን አናመልጠውም እንደውም አለ በማለት ከምናደርገው ጥንቃቄ ይልቅ የለም በማለት በምናደርገው ቸልተኝነት ውስጥ ይበልጥ አትራፊ የሚሆነው ሰይጣን ነው፡፡ እስቲ አንዳንድ በፀሐፊው ለማስረጃነት ከተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰኑትን በማንሳት ከታሪካቸው አንፃር የግጥማቸው ይዘት ምን ሊሆን እንደሚችል ከአውዱ እየተንደረደርን እንመልከት፡፡ በመቀጠል የምናያቸው ጥቅሶች በፀሐፊው ድርሰት በገፅ 156 ላይ የቀረቡ ናቸው፡፡ 1/ እስራኤል ድንግል ሆይ እንደገና እሰራሻለሁ አንቺም ትሰሪያለሽ፤እንደገናም ከበሮሽን አንስተሸ ከዘፋኞች ጋር ወደ ዘፈን ትወጫለሽ፡፡ኤር 31፤4 በዚህ ክፍል ለእስራኤል ድንግል ከበሮን አንስቶ ለመዝፈን/መዘመር/ መሰረታዊ ምክንያት ምን ነበር ብለን ራሱን ክፍሉን ብንጠይቀው የወንድማችንን መልስ ባላውቅም ትክክለኛው መልስ የሚሆነው የወንድ ወዳጅዋ ቁመና ውበት እና ቁንጅና ሳይሆን በሐጥያት እና በአመፃዋ ምክንያት ደርሶባት ከነበረው ስጋዊ እና መንፈሳዊ መፍረስ በእግዚአብሔር ምህረት ዳግመኛ በመሰራትዋ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ ይህ ምላሽ ካስማማን በእግዚአብሔር ምህረት ታግዞ ከውድቀት የተነሳ ሰው ሊዘፍን/ሊዘምር/ የሚችለው አምላኩን ማድነቅ እንጂ የቴዲ አፍሮን ነይ ማታ ማታ የሚለውን መዝሙር ሊሆን እንደማይችል እሙን ነው፡፡ 2/ የአሮን እህት ነብይቱ ማርያምም ከበሮን በእጅዋ ወሰደችሴቶችም ሁሉ በከበሮ እና በዘፈን በኋላዋ ወጡ፡፡ ዘፀ15፤20-21 ስለዘፈን ተሟጋቹ ፀሐፊ በዚህ ክፍል ውስጥ ሊለን የፈለገው ነብይቱ ማርያምም ዘፍናለች ነው፡፡ የሚገርመው ጉዳይ ማርያም ምን ብላ ዘፈነች ተብሎ ክፍሉ ቢጠየቅ መልሱ ደራሲው እየበጠበጠ ያለውን መርዝ በግልፅ የሚያረክስበት በመሆኑ በመፅሐፉ ላይ ክፍሉን ቆርጦ አስቀምጦታል፡፡ ዝፈኑ ባዩ ደራሲ የክፍሉን ምእራፍ እና ቁጥር አስፍሮ ነገር ግን ቆርጦ ያስቀረው ምንባብ እንዲህ የሚል ነው፡፡ ‹ ማርያምም እየዘመረች መለሰችላቸው፡፡በክብርከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔርዘምሩ፤ፈረሰኛውን በባህር ጣለ፡ዘፃ15፤20-21 እንግዲህ እውነታው ይህ ቢሆንም ወንድማችን ነብይቱን ማርያምን እርሱ የመሚሟገትለትን ዘፈን እንደዘፈነች በማድረግ ነብይቱን አዝማሪ ሊያደርጋት ቢሞክርም እርስዋ ግን ለእግዚአብሔር ዘምሩ በሚል ቅኔ ባህሩን በመክፈል ተአምር ለሰራው ጌታ ዘፍናለች፡፡ አሁንም ወንድማችን በጠቀሰው ክፍል የእግዚአብሔርን ቃል የበላይነት የሚያምን ከሆነ ማርያም ለእግዚአብሔር ዘምር!! የሚል ጥሩ ምክር ያስቀረችለት ይመስለኛል፡፡ 3/ ዳዊትም በሙሉ ሓይሉ በእግዚአብሔርፊት ይዘፍን ነበር፡፡2ሳሙ 6፤14 ወንድማችን ዘፈን የሚለውን ቃል ከእግዚአብሔር ቃል ውስጥ በመልቀም ሊያስቆጥረን ቢሞክርም ደፍሮ ሊነግረን ያልቻለው በእነዚህ ክፍሎች ውስጥ ምን ተብሎ ተዘፈነ የሚለውን እውነታ ነው፡፡ ንጉስ ዳዊት በህይወቱ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የዘፈናቸው ዘፈኖች ምንነት በእጃችን ባለው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሰፍረው እናገኛቸዋለን፡፡ ታዲያ ይህ ደራሲ ዋና አላማው የነ ጥላሁን ገሰሰን፤ ቴዲ አፍሮንና እርሱ የሚያዳምጣቸውን ሌሎችን ዘፋኞች ዘፈን የክርስትና ስም ለማስነሰሳት በሚሟገትበት መፀሐፍ ውስጥ የዳዊትን ግጥም እና ቅኔ ለማስረጃነት ለማቅረብ መድፈሩ ደፋር ባያስብለውም ብልጣብልጥነቱን ግን አጋልጦበታል ምክንያቱም ዳዊት በእግዚአብሔር ፍቅር የተሞላ ፤እንደልቤ ተብሎ በመለኮት ሚዛን ተመዝኖ የከበረ ዘማሪ እንጂ ከነ አሳ በለው ተርታ የምናሰልፈው ተራ አዝማሪ አይደለምና፡፡ 4/ ነገር ግን ሄሮድስ የተወለደበት ቀን በሆነ ጊዜ የሄሮድያ ልጅ በመካከላቸው ዘፈነች ሄሮድስንም ደስ አሰኘችው፡፡ማቴ 14፤6 እንደሚታወቀው ወንድማችን ከመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ መልቀም የፈለገው ዘፈን የሚለውን ቃል ቢሆንም አላማው በአለም ያለውን ዘፈን በብልጠት እያስከፈተ ባለው የማርያም መንገድ አሾልኮ ወደ ቤተክርስቲያን ማስገባት እንደሆነ የመፅሐፉ ጭብጥ ያስረዳል፡፡ እርሱ ከላይ በጠቀሰው ክፍል ውስጥ ዘፈን የሚለውን ቃል ብቻ እንድናይለት ቢፈልግም መጠየቅ ያለበት ዋና ጉዳይ ምን ተዘፈነ የሚለው ጉዳይ መሆን ይገባዋል ባይ ነኝ፡፡ በመሰረቱ በዚህ ክፍል ውስጥ የዘፈኑ ምክንያት የሄሮድስ ልደት መሆኑ እና በተዘፈውም ዘፈን መደሰቱ የሚያስረዳን የዘፋኝዋ የዘፈን ግጥም ንጉሱ ሄሮድን የሚያሞካሽ መሆኑን ሲሆን በተጨማሪም ዘፋኝዋ የሚስቱ የሄሮድያዳ ልጅ የተዘፈነለት ደግሞ ሮማዊው ንጉስ መሆናቸው በራሱ የሚሰጠን ግልፅ መረጃ አለው እርሱም ሰዎቹ አህዛብ እና እግዚአብሔራዊ ህግ የሌላቸው መሆናቸውን ነው፡፡ የዘፈኑም ፍፃሜ የዬሐንስን ጭንቅላት ማስቆረጥ ነበር፡፡ ደራሲው የዬሐንስን ጭንቅላት ያስቆረጠችው ልጅትዋ እንጂ በቦታው መዘፈኑ አይደለም በማለት በመፅሐፉ ውስጥ ለመከራከር ሞክሮአል ይሁን እንጂ የልብዋን ክፋት ለማስፈፀም የተጠቀመችበት ብቸኛው መንገድ ዘፈን መሆኑን ለመደበቅ እና ለመጋረድ የዘረጋው መጋረጃ አልበቃ ብሎት መቸገሩን የሙግቱ ጭብጥ ያስረዳል፡፡ የደራሲው ሌላ የመከራከሪያ ሀሳብ ደግሞ ዘፈን የእግዚአብሔርን ክብር አይሸፍንም የሚል ሲሆን ‹ ወላጆቼን አከብራለሁ ስላልኩ አምላክ ከሰማይ ሆኖ ክብር ሁሉ የእኔ ነው ክብሩን ሁሉ ጠቅልለህ መስጠት ያለብህ ለእኔ ብቻ ነው ብሎ መልአኩን ልኮ አንገቴን አይቀነጥሰውም› በማለት እንደ ሕፃን ልጅ ሊያታልለን ይሞክራል፡፡ ለመሆኑ ወላጆህን አክብር በማለት ከሁሉ ቀድሞ ያዘዘ እግዚአብሔር ትዕዛዙ በመከበሩ ተናዶ አንገት ሊቆርጥ እንደሚነሳ የሚያስብ አማኝ እንዳለ አድርጎ ማቅረብ ንቀት ቢሆንም ቤተክርስቲያን በዘመናት መካከል በትጋት ከምታስተምራቸው መሰረታዊ ትምህርቶች መካከል እርስ በርሳችን መባበር እንደሚገባን እና ክብር ለሚገባው ሁሉ ተገቢውን ክብር መስጠት እንደሚገባ የምታስተምረው ትምህርት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ሙግታችን በመፅሐፉ ገፅ ላይ እንዳለው ስዕል ከቤተክርስቲያን በራፍ ውጪ ተገፍትሮ የተጣለውን ሰዋዊ እወድሻለው እና እወድሃልው ፆታዊ ቅብብሎሽ እንዴት አድርገን በቤተክርስቲያን መሰዊያ ላይ ደጋግፈን እንዲቆም እንርዳው የሚል ነው፡፡ ቤት ያጣው የነ መሐሙድ አህመድ ዘፈን ቤቱን ይፈልግ እንጂ በክርስቶስ ሙሽራ መድረክ ላይ የሚቆምበት እግር የለውም ባይ ነን፡፡ በጣም የሚገርመው ወንድማችን / ወንድም ከሆነ/ ከዘፈኖች መካከል እየመረጠ ሊያባብልበት የሚሞክረው በደጋግ ቃላት እና በሐገራዊ በጎ ታሪኮች ላይ ያተኮሩትን የዘፈን ግጥሞች በማስረጃነት በማቅረብ መሆኑን ስመለከት ስለ ፀሐፊው የተረዳሁት ነገር በትክክል ዳግም የመወለዱን ጉዳይ ነው፡፡ በቃ ይህ ሰው ትክክል የተነገረ ቃል ሁሉ እግዚአብሔራዊ የሚመስለው የዋህ ይመስላል እርግጠኛ ነኝ በፊሊጲሲዩስ ከተማ የሟርት መንፈስ ያለባት ሴት ስለ እነ ጳውሎስ እውነተኛ አገልጋይነት በትክክል ስትናገር ቢሰማት ነብይት እንትና በማለት ጥሩ ንግግርዋን ብቻ ተከትሎ በቤተክርስቲያን ውስጥ በነብይነት ሹመት ካልተሾመች የሚል ሙግት የሚገጥም ሰው ይመስላል፡፡ በመፅሐፉ ውስጥ፤ መርቆ ሸኝቶ ሐገር አስይዞ ሰንደቅ አላማ መርዶ ነው ለወገናችን ማሸነፍ ካቃተንማ የሚለው የቴዲ አፍሮ ዘፈን ለማስረጃ ቀርቧል፡፡ በማያያዝ ነይ ማታ ማታ የሚለውን የራሱን የቴዲ አፍሮን ግጥም ለማቅረብ አልደፈረም፡፡ ለምን? የሚለው ጥያቄ ይቆይ እና ፀሐፊው ይህንን ዘፋኝ ቤተክርስቲያን ቤት አልባ አድርጋ ወደውጪ መወርወር የለባትም በማለት ለመሟገት ያበቃው ግጥሙ ነው ወይስ የዘፋኙ መንፈሳዊ ማንነት? የሚለው ጥያቄ ቅድሚያ መልስ ማግኘት ያለበት ይመስለኛል፡፡ መቼም በደጋግ ግጥሙ ዘፋኙን ወደ ቤተክርስቲያን አስገብተን ነይ ማታ ማታ ሲል ደግሞ ቅጥ ያጣ ፈንጠዝያ ብለን ከበር ውጪ በማቆየት ግለሰብን እንደ ግጥሙ አይነት በፈረቃ እንጠቀምበት እያለን ይሆን? ለእኛ አማኞች ሊታወቅ የሚገባው ጉዳይ በመንፈሳዊነት እና በአለማዊነት መካከል፤ በመዝሙር እና በዘፈን መካከል ፤ በዘማሪነት እና በዘፋኝነትም መካከል ሰፊ ልዩነት እና ገደብ አለ ብለን ማመናችን ሲሆን ከሁለቱ ክልሎች መርጦ ማንኛውም ግለሰብ ወደፈለገው ራሱን መቀላቀል ምርጫው መሆኑን እንረዳለን፡፡ እንደ ቤተክርስቲያን ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ መሞዘቅን፤ መቀኘትን፤ መዘመርን ምርጫችን በማድረግ ለዚሁ አላማ ብቻ እንዲውል ቤቱን አፅድተነዋል፡፡ ስለዚህ ይህ ምርጫችን ሊከበርልን እና ለዘፈን እና ለዘፋኙ የሚሆን ቦታ እደሌለን ቤት ያጣውም የዮናስ ጎርፌ ዘፈን ቀድሞውንም ቤተኛ ስላልሆነ ወይ ቤቱን ይፈልግ ወይ መስቀሉን ተሸክሞ እንደ ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ለመፈንጠዝ ከወሰነ አምኖ ተጠምቆ ቤተኛ የመሆን እድሉን መጠቀም ብቸኛው አማራጭ እደሆነ እንመክራለን፡፡ በመጨረሻም፤ ዶ/ር ማርቲን ሉተር የፕሮቴስታንቱን የወንጌል ዕሳት ለማቀጣጠል በክርስቶስ ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝነት ላይ ያለውን ቁርጠኛ አቋም እንዲለውጥ ከተቃዋሚዎች ለቀረበለት አስፈሪ ትዕዛዝ ስለወንጌል እውነት ሲል በፅናት እና በድፍረት ሐሳቤን አልቀይርም ውጤቱ ሞትም ከሆነ ይኸው በፊታችሁ ቆሜያለሁ በማለት የተናገረውን የፅድቅ አቋም መግለጫ ከዘመናት በውሐላ ዘፈን ሐጢያት አይደለም የሚል አቋም ይዞ በሉተር ካባ ቅበሩኝ ማለት አጉል ጀብደኝነት ወይም በገበያው ውስጥ ዋጋ ለማውጣት በበሬው ቆዳ ላይ ተጣብቃ እደተሸጠችው መዥገር መሆን ይመስለኛል፡፡ ፍቄ ዘሉትራን ይቀጥላል፡፡
@Starlight-u8q
@Starlight-u8q 7 лет назад
I agree with this man. Not all zefen is a sin. Jesus went to weddings and multiplied the wine. I am sure you all know that they were not singing gospel music. They were singing wedding songs according to their tradition. Wine drinking is also part of their tradition. The instruction on how to make wine is clearly written in the scripture. But unfortunately, music is being taken by the enemy now and we must pray that he doesn't use it to expand his kingdom. I pray that music can be about positive messages. But for all you religious people, this is a big deal. Please be people of the "heart" and not rules and regulations. If you love Jesus with all your heart and have a great relationship with the holly spirit, the spirit will let u know what things you should avoid. I know so many people that went crazy by just being way too religious and believing that they are holier than everybody. Yes they went literally crazy. Have the heart for God and love others. You will be surprised how the spirit will respond. You will be so happy and free!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 года назад
@@Starlight-u8q thank goodness 😅 am not religious nor belong to any type of group thinking but I see all around me how an individual can loose his/her mind by this man made archaic rules of desert culture in out time of knowledge and reasoning. A LOT OF PEOPLE are leaving religion and liberating their mind everyday especially in Western nations but due to poverty and dictatorial culture in poorer countries we see religiosity on the increase. This guy is courageous and brilliant to stand alone.
@Elshadai-A
@Elshadai-A 8 лет назад
zefen hatyat aydelem blo lemenager betam ayyikebdm wendm ??? , le betekirstian ahun astewatseo adrgialehu eyalken new, ? tikm yalew yimeslehal? ?? God Bless You
@selamtibebetibebe6296
@selamtibebetibebe6296 8 лет назад
ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ፡፡
@abigaelnaykirstos1345
@abigaelnaykirstos1345 8 лет назад
by Z way ante Abby mitbalewn sewye r u spritual person or GURAMAYLE (GRAY) ahun yihe yonas mibalew sew menfesawi sew new bleh amnehbet new interviw lay yametahew. sham on u
@shalom-zv9cc
@shalom-zv9cc 8 лет назад
ሰላም ፡የዚህ፡ውይይት፡ማጠቃለያው፡ዘፈን፡ችግር፡የለበትም፡እንዳይሖን፥ብቻ። አዝማምያው፡ ወደርሡ ሥለሚመሥል። በአቶ፡ ዮናስ ዘመን እና እንዲሁም የሠንበት አሥተማሪያቸው፡ በአይሎጋ ሇ ያገቡበት፡ ተጠቅሦ ዛሬ ይሕን ለመቀበል የከበደን ምክንያት luck of critical thinking መባሉ ዘፈንን በቀላሉ እሣቸው እዳቀለሉት critical thinker መሖን እደሚሥፈልገን አልገባኝም ያዉም ደግሞ ለዘፈን?? Rocket Science አሥመሰሉት ፥ ይልቁንስ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ኢየሱስ የምንመስበትን የምንታፅበት ነገር እዲበዛልን ልንፋለም ሲገባን ጭራሽ ዘፈነ ወደ ቤተክርስቲያን ይግባ አይግባ ይሁን critical thinking??? ለማንኛውም ቅዱስ መፅሐፉ እንዳለ ሆኖ የዘፈን ጥቅሙ በምንም መልኩ ምኑ እንደሆነ አይታየኝምም ደግሞም የወረደ ነው ። ምናልባት critical Thinker ሥላልሆንኩ ይሆን፥? በዚህ አጋጣሚ ዘፈን እና ዘፋኝነት ኃጢአት ነው ብለው ያስተማሩኝን ላመሰግናቸው እወዳለሁ ።
@Araya.Yoseph
@Araya.Yoseph 8 лет назад
well Said ! God bless .
@GodisGoodalltheTimeAmen
@GodisGoodalltheTimeAmen 6 лет назад
Amen Amen
@nainegash3172
@nainegash3172 8 лет назад
hohoho er gude new endi leman new emnzefenew demo desta bezefen yelem menchi egzabhir new selezih be musica medeset felgeh kehone tesastehal yedestawn menchun setamelkaw yarekahl destahn full yadergehal zefn hatiyat new mashashaya yelewm endihum behasabh becha selasebkew hatiyat new dergitu mot new melese bel wendmi kezih wediya anmelesem ok bechahn neh atlfa ok ye egzabhir kal aylewetm ayshshal
@jolememeru471
@jolememeru471 8 лет назад
እንዲህ አይነት. ስዎች ይብዙልን
@salemzenebe6584
@salemzenebe6584 8 лет назад
endet, ayenet sewoch
@jesuslovelove703
@jesuslovelove703 8 лет назад
i cant wait next weak, men letelu endeflgachu sel zefen, ewent lemenager tekes ayasefelgem le zefen zefen haytat new getan ayageletsemna
@masiyegetalijemasiyegetali5505
Batmi dasiyila btmi yimiyasi tmirinow konjo tabraki zamnachu yibrki geta Tsagawini yabizal 🌷🌷🌹🌽
@haymidenbel223
@haymidenbel223 4 года назад
ለዛሬ ዘማሪ ዘፋኞች መብዛት የናንተ እርሾ ነው የስራቹን ይስጣቹ የጥልቁ ሀሳብያን።
@selamtibebetibebe6296
@selamtibebetibebe6296 8 лет назад
ተባረኩ
@eyobachen
@eyobachen 8 лет назад
አሪፍ ነው... የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ችግር ይሄ ነው; ጥልቅ አሳቢ የለም.. ሁላችንም አንድ አይነት አስተሰብ ሊኖረን ይገባል ባዬች ናቸው። ኦርቶዶክስም ጴንጤውም
@tilahunaschalew5403
@tilahunaschalew5403 8 лет назад
አቶ የናስ ጥልቅ አሳቢያን ሳይሆን የጥልቁን ሃሳብ ይዞ ትውልዱን ሲገል የቆየ አሁን ደግሞ ለኢትዮጲያ በተክርስቲያን የተላከ ክፉ አረምና እንክርዳድ ለመዝራት የመጣ ሰው ነው፡፡የጠያቂውና ኤልሻዳይ ኔት ውርክ ቻለጅ ያላደረጉበት ልል አቋም የታበት በመሆኑ ያሳዝናል፡፡
@FocusRBX279
@FocusRBX279 8 лет назад
Uff uff ufff God telk maseb yetlkun hasab mekebel new endi??? Keya Lemn eyesak tteykewaleh errr new eko emiyadergw
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 8 лет назад
የፈረንጂን ቤተክርስቲያንን ኣቅም ያሳጣ ዘፋን ነው ምንም አልቀረብንም ከዘፈን ስለ ዘፈን መጽሃፍ ከሚታተም ስለ ወንጌል ቢወራ ነብሳአት ይድኑ ነበር we are not compare ourselves with Kanye church or Erop. we have no time to le ዘፈን Jesus is coming soon we have to be preach the gospel stop preaching about ዘፈን brother!!!
@jesuslovesyou8508
@jesuslovesyou8508 8 лет назад
well said👍
@የኢየሡሥደምከሀጥያትሁሉያ
be eyesus sem geta ykr ybelh wondm yonsa gorfe.zefen hatiyat new ::yemn mamechamech new .ere geta hoy yante kal bicha besfat bekbr ysra.yhen zemen tiwld liyatamim yetenesa yetilk hasab yediyabilos sera be eyesus sem yifres.
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 8 лет назад
egna gena le egziyabiher zemeren yaltegeben sewoch , kerestos metsat derso sele zefen mawrat tegebi aydelem.... nati yemibalew befit le egziyabiher yezemer neber ahun wede zefen zoro yezefenew le erkusan, lezumut yemigabez new.... yehe ye yonas mert new
@fiqirtkora6890
@fiqirtkora6890 8 лет назад
መልካሙን ያስመልክታችሁ
@nainegash3172
@nainegash3172 8 лет назад
seleante ewket belo ye egziabhir kal aylewetm baiblhn tenkekeh anbebew mnm sewer yelem mister hono tesewero yeneberew gita neber tegeltuwl hulim ligeletln yemigebaw gita becha new esun felg terekaleh gogogogobake
@richjesus5492
@richjesus5492 8 лет назад
ye weyeyetu alama alegebagnem le Egziabeher mesewaet lesew mesewaet mikereb hulu zefen nw music and zefen yileyayal be music man new miwedesew? sew kehone ejeg hatiyat nw mekeneyatum esetenefas yalew hulu esun yamesegen nw milew kalu sewen lenadenanek bejemeren gize eyameleken nw yann sew bigebanem bayigebanem
@rahelbetru8508
@rahelbetru8508 8 лет назад
betam des yemil agelalet new!!
@woldu100
@woldu100 8 лет назад
I already liked this man. Is there any ways to contact him, Please
@wakeup2503
@wakeup2503 8 лет назад
ye zefen dar daru iskista alu,,,,,,
@kermela1232
@kermela1232 8 лет назад
Haha
@AddisuDesta
@AddisuDesta 8 лет назад
ዮኒ ... ምናልባት እንደ አለባበስ; ዘፈኑም ቅጥ እንዳያጣ ጠንቀቅ ማለቱ አይሻልም ? Is is really possible to put a boundary ... ??
@gamingtube4174
@gamingtube4174 8 лет назад
oh.. my friends was right this is really cheap.
@Haile-eo9wh
@Haile-eo9wh 8 лет назад
HATYAT is hatyat ,,,Ato yonas,,,sejemer ...zefen is sin ,,,sin is sin ::
Далее
Yonas Gorfe Part 2 Interview
29:36
Просмотров 12 тыс.
I get on the horse's nerves 😁 #shorts
00:12
Просмотров 3,1 млн
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 600 тыс.
Missing you
5:13
Просмотров 1,4 тыс.
Interview with Yonas Bodybuilder - Seifu on EBS
13:47
Просмотров 214 тыс.