Тёмный

ኮሜዲያኖቹ በሳቅ ገደሉን 

Selasa Media -  ሠላሣ ሚዲያ
Подписаться 38 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

This is the official RU-vid Channel of Comedian Telahun elfneh You Can get the latest short play of ጥሌ ኮበሌ and also you can get comedy and a lot of funny entertainment Program
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 ጥሌ ኮበሌ Tile kobele

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 145   
@mogesayele9525
@mogesayele9525 3 года назад
ጥልዩ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሰጥህ ።ፓሪስ ብዙ አድናቂ አለህ
@henoktedla6323
@henoktedla6323 2 года назад
🤣🤣🤣 መቼም ኮሜዲያን ብርቄ ቀልድ ይቀልዳል ሳይሆን ያዘንባል ነው የሚባለው እድሜና ጤናውን ያብዛልህ አቦ😇🙏
@luckygech4227
@luckygech4227 3 года назад
ምርጥ ኮሜዲያኖች ብርቄ አሪፍ ብሎአል በየመንገድ በየ አከባቢው የሚተከሉት ችግኞች የሚያፈሩ እና ጥቅም ያላቸው ቢሆን በ ኢትዮጵያ በእድገቷ አና የፍሩት ዎጋ ንረት አሪፍ አስተዋጽኦ ይኖረዋል
@yimer2543
@yimer2543 3 года назад
ጥላሁን እልፍነህ የጧቱ የጥንቱ እንኳን መጣህ ብርቄ ድንቅ ኮሜድ እኮ የግሉ ነው 😂😂😂
@begonetub2590
@begonetub2590 3 года назад
ብርቄ ምርጥ ኮሜዲ ነው ሁሌ አዳዲስቀልድ የሚያዋዛ በግድ የሚያስቅ ገራሚ ኮሜዲ ነው
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 3 года назад
ጥሌ በጣም አሪፍ ዝግጅት ቀላልና አንጀባ የሌለበዝግጅት አኪሊሉ አድማሱን የኰኔል አድማሱ ልጅ ስታነሳው በጣም ገረመኝ መሬቱን ገለባ ያርግለትና
@yonasgetachew7075
@yonasgetachew7075 3 года назад
ጥልዬ እንኳን አገኘሁህ ደስ ብሎኛል የናፈከንን ያህል ብዙ ስራ እንጠብቃለን ሠላሙን ሁሉ ያብዛልህ ።
@abebamenasse7645
@abebamenasse7645 3 года назад
ጥልዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ በርታልኝ የኔ ወንድም ። አቢቲ ነኝ
@azebasfha8596
@azebasfha8596 3 года назад
I am very happy to see you on your RU-vid channel. We love you. 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 года назад
ጥልዬ ኮበልዬ ሠላምህ ይብዛ በርታ!!!
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 3 года назад
ብርቄ በጣም የሚገርም ኮመዲያን ነው።
@edendawitkidane4910
@edendawitkidane4910 3 года назад
Wow tela selayahuh desbelognal 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 3 года назад
ጥሌ ምርጥ ሠው አረ ቶሎ ቶሎ ነ ቀልዶችህ ይናፈቃሉ።
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ደብረጽዮንንን መሰልክ ያለዉ ልጅ ተመችቶኛል 😂😂😂 ዋናዉን ማስክ ሳያደርጉ ጓንት ማድረግ መቼም አጃኢብ ነዉ 😂😂😂😂
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 3 года назад
ካካካካካካ
@ኩምሳሌሊሳ
@ኩምሳሌሊሳ 3 года назад
ጥሌ ደብረፂሆንን መሰልክ በጏንቱ አድናቂህ ነኝ በርታ
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 3 года назад
ካካካካካ
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 3 года назад
መቼ ነዉ ምትዘምተዉ?
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 года назад
ማነው እደኔ ጥልዬን እየደጋገመ የሚያየው ውይይይ ጥልዬ በቃ እኔ በጣም ነው የምወድህ።
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 3 года назад
ጥሌ በጣም አሪፍ ነው በርታ ብርቄ ያልተዘመረለት ኮመዲያን ነው እስት እንደዝህ ፈታ አድርጉን
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 3 года назад
ጥልዬ በርታልን እንወደሐለን
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
ጥልዬ ማኛው ምነው እስካሁን እረፉድክ ተመቸኝ ከምር አሳቃችሁኝ ኮሮና ተከትቤ አሞኛል እንዴት ልሳቅ ወይኔ ክክክክክክክክክክክ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 года назад
ተፈሪ ያልተነገረለት ገራሚ ኮሜድያን ነው👌
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ብርቄ አንደኛኛ 😂😂😂👌👌👌
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 3 года назад
በርታ ።አይዞህ ።በአጭር ።ግዜው ውሰጥ ሚሊዮን ።እናስገባለን ።አንተ ።ደሬ ሌሎችም ።ዋጋ ከፍለችኋ የሰው ሐብት ግን አላችሁ አውቃችሁ ?
@Fun-7803
@Fun-7803 3 года назад
ጥሌ ሐሪፍ ነው በርታ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ
@zaidaahmed2091
@zaidaahmed2091 3 года назад
ጥልዬ በጣም እናደንቅሀለን በርታ from USA
@anleyarragaw4179
@anleyarragaw4179 3 года назад
ጥልዬ አሁንም ከዚህ በላይ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@abelking7546
@abelking7546 3 года назад
እንዴ ???? ጥሌ በዚ ብቅ አልሽ እንዴ ዋውውውውው ይመችህ
@hailedes6699
@hailedes6699 2 года назад
Tile ,nice and funny Interview God bless 🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 года назад
ጥሌ አያዳምጥህም እኮ ለዚ ይሆን ........ጣ ደሞ ሚዲያ ላይ ማጋሳት ደስ አይልም
@monahussen5232
@monahussen5232 3 года назад
ሰለ ገንዘብ ያወራከው እጅግ ግሩም ሃሳብ ነው
@frinamitiku8563
@frinamitiku8563 3 года назад
ዛፍ መተከል ለአገር ይጠቅማል ቲማቲም ምናምን እንዳልከው በየግቢ ወይም ለገበሬው😀
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 3 года назад
ጥሌ የድሮ ኮበሌ ኦርጅናል ነበር አንተ በዘፍንክ ሰአት ጥሌ አንድ ቺክ ጠብሼ መጀመርያ ያየውት ኮበሌዋን ነበር ልጅቷ ምርጥ ቆንጆ ነች መቼ ለት ተመቻችተን ልብሷን ስታወልቅ ኮበሌዋ የለም ምንው ስላት ፋሽን አልፎበታል አለቺኝ ለካ ኮበሌዋ ላይ ያረገቺው ስፖንጅ ነበር ለካ ጥሌ ዘንድሮ ህዋ በልቶናል ከዛ ህኔ ወንድምሽ ሙዱን ነገሩኝ ኮበሌው ከገጠመ ከዋላ በእጅ መታ ታደርገዋለ ካነጠረ መሪ የዞረ ነው በቃ መታ አርገከው እጅ ምንም ካልነጠረ ያገር ውስጥ ነው ተሞትበታለ ሞተሩን እያደስክለት አብረ ትሆናለ ማለት ሚኪ ማራኪ ከፒያሳ 🍯🍯🍯🍯🍯
@mulukentigabuchanie9155
@mulukentigabuchanie9155 3 года назад
ጥላሁን እልፍነህ ኣና ተፈሪ እጂግ የማከብራችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ በርቱ እናንተ ምንም ብትሉ እንኮ ያምርባችኋል፡፡ እርግጠኛ ነኝ እጅግ ብዙ ተከታታይ ይኖርሀል፡፡ በርቱ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 3 года назад
በእናትህ አታቃርጠው አይነስውሩ ቁጭ ብለህ ስማ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 3 года назад
አታቃርጠው
@benybeny464
@benybeny464 3 года назад
ጥሊ ጓንት የደብረ ፅዬን እስታይል ነው?
@shumetewalelegn3895
@shumetewalelegn3895 3 года назад
ጥሌ አድናቂህ ነኝ ግን መነፅሩን ብታወልቀው አሪፍ ነው
@Sara-g8d1v
@Sara-g8d1v 3 года назад
ጥልዬ አዪዞ በርታ 🐅
@astertefera151
@astertefera151 3 года назад
እረ ጓንትህን ዊንተር ሲገባ ትልክልኛለህ ክክክክ አድናቂህ ነን
@ABD-xu6iw
@ABD-xu6iw 3 года назад
Welcome Tile!channel bedemb metewawek alebet!ene Dere ga,ene Eshe, Miko Mikee lay
@eyobeabate6030
@eyobeabate6030 2 года назад
tile you are a great artist and comedian and what do you think about comedian Eshetu melese?
@melatabraham265
@melatabraham265 3 года назад
Thank you very much 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😀😀😀😁😁😁😆😆keep up the good work, I’m very happy to see you 🍀🌼🌹
@amanelmeloh6830
@amanelmeloh6830 3 года назад
በርታ አስተያየትም ውሰድ ባይጠቅም አይጎዳም ትችላለህ ደግሞ
@romangina5121
@romangina5121 Год назад
ትክክል የድሮናት የት ትገኛለች
@jonnyaddis7145
@jonnyaddis7145 3 года назад
Betam cut arekew Tele.
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 года назад
...ይሄንን ይሄንን ብታዩት እሱ ምናም ...ኤድያ ስነስርአት
@yafethabte3083
@yafethabte3083 3 года назад
ጥልየ ስላምህ ይብዛ 🇪🇹🇪🇷
@alexdefeatntds
@alexdefeatntds 3 года назад
በርታ ጥሌ
@m.m5985
@m.m5985 2 года назад
ጠሌዋ አደናቂህ ነኝ ማኛው
@zolzol7995
@zolzol7995 3 года назад
ጥልዬ በጣም እንወድሐለን ዞላ uk
@sun-shine7436
@sun-shine7436 3 года назад
Tile yarada lege
@jonhap29
@jonhap29 3 года назад
TIliye Kobele .... i am happy to see you got your own channel. work hard and you will be rewarded. keep going. On a funny note, what is with that black gloves and sun glasses ??? lol
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 года назад
ጥሌ ስላም ንው እንኳን ድህና መጣችሁ ጥሌ ጎንቱ ምንድነው በስላም ንው
@አዲስመንዜ
@አዲስመንዜ 3 года назад
እረ እንወድሃለን ጥሌ👍
@shimelisadmasu7186
@shimelisadmasu7186 3 года назад
Good to see you tilahun.
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 года назад
ጥሌ በርታ አቦ የማንም መጫወቻ ሆነን ነበር ግን የበለጠ በሃሪፍ መልኩ ከች በልልን
@Ethi912
@Ethi912 3 года назад
ጥልዬ እንኳን ደህና መጣህ
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 3 года назад
ጥሌ በርታ
@melkamumesfin1546
@melkamumesfin1546 3 года назад
Konjo new berta telshi!!!!
@Ka0358
@Ka0358 3 года назад
Welcome tele! Gene mendenwe gelove melbse
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 3 года назад
ጥሌ ገንቱ ለመትረየስ ነዉ ?
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 года назад
ቢኖረኝም ባይኖረኝም ሳቅ ውስጤ ነው::በየሰበብ በየአስባቡ ምክንያት እየፈለኩ እስቁለው:: ማን እንደሳቅ!?
@amentekela1877
@amentekela1877 3 года назад
ጥሌ ይመችክ በርታልን
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 3 года назад
ጥሌ ኮበሌ እሳቃችሁኝ 😀😀😀😀😀የአሁን ልጅ እንደካጋሮ በፊለፊት ነው የሚታዘለው አለ ክክክክክክክ
@getugezahgn28
@getugezahgn28 3 года назад
i wish you all the best!!
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
Guantu mister mendenw debr tsss
@belayeyoas8459
@belayeyoas8459 3 года назад
Abebawu gerami new kkkk
@Entertainment__2
@Entertainment__2 3 года назад
hahahaha😂😂😂😂😂😂
@milkilion696
@milkilion696 3 года назад
Telee tig eneteta semeta LoL 😂🤣
@tesfahagos8536
@tesfahagos8536 3 года назад
አይ ውሸት ፍልፍሉን አቀርባለው ብለሀን
@mimigebtora3890
@mimigebtora3890 3 года назад
Good bless your heart
@romangina5121
@romangina5121 Год назад
ሰላም ላተይሁን ጥሌ❤
@Sara-g8d1v
@Sara-g8d1v 3 года назад
Shaer and like አድርጉለት🙏
@frewondimu
@frewondimu 2 года назад
መላጣ "መላ አጣ" V "መላ አምጣ"
@ethiopiananderitreanbrothe7150
@ethiopiananderitreanbrothe7150 3 года назад
Yenechsh Bro
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ
ደስ ስትሉ😀😀
@dandi704
@dandi704 3 года назад
ጥሌ ዩቱብ ከፈት እንዴ ይመችህ ብሮ ሰላምህ የብዛ ተቀላቅያለሁ
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 3 года назад
ጠክርልን ብዘገይም ዩቱብ ቻናል መክፈት አሁንም ይደሰሣል
@abdulkerim6336
@abdulkerim6336 3 года назад
arefe new teile.....
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 года назад
ጥሌ እንኩን ሠላም መጣህ በረታ
@monahussen5232
@monahussen5232 3 года назад
መሪ የዞር ያልዞር ሃሃሃ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ 3 года назад
አይ ኮበሌ ክፚ አመሌ ቀጥሉበት
@nano2012
@nano2012 3 года назад
ጥሌ ፕሮግራምህ አሪፍ ነው ነገር ግን አስተያየት የምሰጥህ ዓይንህ ላይ ችግር ከሌለብህ መነፅር አድርገህ አትቅረብ:: በተጨማሪ እንግዶችህ የሚናገሩትን ቀልድ ቀድመህ ብታውቀውም ማስጨረስ አለብህ ምክንያቱም እንግዶችህ ማንኛውም ቀልድም ሆነ ቁም ነገር የሚናገሩት ላንተ ሳይሆን ለተመልካች ነው :: ይህን ለማለት ያስቻለኝ ብርቄ እንኳን አንተ እኔም የማውቀውን የቆየ ቀልድ ለመቀለድ ሲሞክር "አውቀዋለው" ብለህ አቋረጥከው:: ስለምወድህ ነው አስተያየት የፃፍኩልህ እንጂ ጊዜ ተርፎኝ አይደለም::
@meseretww
@meseretww 2 года назад
ተፈሪ ዜሮ 7 ምልክት ነው🤣
@helenalove2482
@helenalove2482 3 года назад
ጏንት እቤትውስጥ ይደርጋል እዴ?
@shukrentube6102
@shukrentube6102 3 года назад
ዋሸሀን ፍልፍሉን አቀርባለው ብለህ
@shukrentube6102
@shukrentube6102 3 года назад
@@selasamedia ok ጥላሁን እልፍነህ የድሮ ሙዚቃዎችህንም ልቀቃቸው እነ በመኪና በመኪና፣ be happy don't worry፣ ወይ ነዶና ሌሎቹንም
@tube896
@tube896 3 года назад
ስወዳችሁ እኮ
@kimo428
@kimo428 3 года назад
ያን ደረጄን ተገላገልኩት አሁን የጥሌ ተከታይ ሆኛለው የደረጄ ቀልድ አላስቅ ብሎኛል
@anahabbana2562
@anahabbana2562 3 года назад
Tile Latina lafincha mask Tefa ende Le ejih GUANT YADEREKEWU ? WEYS KEDETSY KORIJEH
@cassiuspierce5284
@cassiuspierce5284 3 года назад
Berta tela
@amanelmeloh6830
@amanelmeloh6830 3 года назад
ጥሎ ጓንቱ ምድነው እግርህም ወረድ ትንሽ ጥልዬ
@amanelmeloh6830
@amanelmeloh6830 3 года назад
መነፅርም ብዙ አያስፈልግም
@getachewwolela4588
@getachewwolela4588 3 года назад
Tile mrt sew enwedihalen
@tsehayasfaw2330
@tsehayasfaw2330 3 года назад
ሰላም ሰላም ጥሌኮበሌ፣ብርቄሰላማችሁ ይብዛ ረጅም ዕድሜ ፣ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።ለዛናጣእም ያለው ቀልድ እናንተ ነው ።
@mukemilfaris9848
@mukemilfaris9848 3 года назад
ሰላም ሰላም ጥሌ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
ከደርዳሬ ዮቱኘ ነው የመጣሁት
@እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
ኑሩልን ጥሌ
@hvcgivvuikhgghhgfuhcg6617
@hvcgivvuikhgghhgfuhcg6617 3 года назад
በረታ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 года назад
Brke wow
@kadirmedia2757
@kadirmedia2757 2 года назад
😃😃😃😃😃
@babolove5198
@babolove5198 3 года назад
ጥላዬ በጣም ነው ማደንቅህ ያደረገው መነፅር የሳይክል ነው ካስፈለገው መላክ ይቻላል ለብርቅዬ
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
Lol
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 3 года назад
Telyee mwrtuu bertalnee
@benjamint-shitsupply5778
@benjamint-shitsupply5778 3 года назад
hi.telia
Далее
እኔ አልቻልኩም !!
16:55
Просмотров 123 тыс.